هذه الخدمة مُتوفّرة أيضًا بلغتك. لتغيير اللغة، اضغطEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
الفئة
لغة وموقع القناة

all posts Yenesport

The Right place for sport news 
13 025-3
~896
~87
5.99%
تقييم تيليجرام العام
عالميًا
45 846المكان
من 78 777
310المكان
من 396
في الفئة
784المكان
من 1 121
أرشيف المنشورات
ሁሉም ሰው ማንቸስተር ሲቲ ከምድረ ገፅ እንዲጠፋ ይፈልጋል ! ፔፕ ጋርዲዮላ በትናንቱ ከጨዋታ በፊት በነበረው የ ጋዜጣዊ መግለጫ እንዲ ሲል ተናግሯል “ክለቤን መከላከል ግዴታዬ ነው በዚህ በዘመን ሁሉም ሰው የሚፈልገው  ማንቸስተር ሲቲ ከሁሉም ውድድር እንዲገለል እንዲሰናበት ነው ከምድረ ገፅ  እንዲጠፋም ይፈልጋሉ እኔ ደሞ ክለቤን እከላከላለሁ "
36
0
ቡካዮ ሳካ ስለ ዛሬው ጨዋታ ፦ " ሁለታችንም ከከባድ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች እንመለሳለን ፤ በርግጥ ማንቸስተር ሲቲ ጨዋታውን በኢትሃድ እንደማድረጉ ከእኛ በተወሰነ መልኩ ጉልበታቸውን ቆጥበዋል ፤ እኛም ግን ዝግጁ ነን ፤ እነሱን ለማሸነፍ በተለየ መንገድ ልምምዳችን ስንሰራ ነበር ።" ሲል ተናግሯል ።
88
0
ለዛሬው ጨዋታ የተሰጣቸው ግምት👆👆👆👆
74
0
በ2024 ኮል ፓልመር 10+ ጎል እና 10+ አሲስት ያለው ብቸኛው የፕሪሜር ሊግ ተጫዋች ነው 🥶
136
0
MATCH DAY 5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 12:30 ማንችስተር ሲቲ ከ አርሰናል ኢትሀድ ስታዲየም
124
0

[object Object]

[object Object]
[object Object]
0
التصويت المخفي
131
0
የሳምንቱን ተጠባቂ ጨዋታ ማን ያሸንፋል
125
1
የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_2017 1ኛ ሳምንት / ሶስተኛ የጨዋታ ቀን እሁድ መስከረም 12/2017 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ወላይታ ድቻ  10:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ 01:00 ድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታድዬም
162
0
የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_2017 1ኛ ሳምንት / ሶስተኛ የጨዋታ ቀን እሁድ መስከረም 12/2017 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ወላይታ ድቻ  10:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ  ከ ፋሲል ከነማ 01:00 ድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታድዬም
Dagu Sport Live📡📻🎙
🤝 ሰላም ውድ የስፖርት ቤተሰቦች #ዳጉ_ስፖርት ለናንተ መረጃ በማድረስ በቂ መረጃ በማቅረብ እንገኛለ። 🇪🇹 #የአገር_ውስጥ_ውድድሮች 🇪🇹 ✅ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በስፋት ለናንተ እናደርሳለን እና ትኩስ መረጃ ለናንተ የሚቀርብበት ቻናል ነው። www.dagusport.net 👉 መረጃ @DaguSEthiobot አስተያ ካሎት @DaguMedia1 ይፃፉልን።
2
0
እስከ ዓርብ መስከረም 10/2017 ድረስ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ የአሰልጣኞች እና የቡድን አባላት ውሎች @Yenesport @Yenesport
138
0
ትናንት ምሽቱን በ ታላቁ ዌምብሌ ስታድየም በ አንቶኒ ጆሽዋ እና ዳንኤል ዱቦኧ መካከል የ IBF ከባድ ሚዛን ቻምፕዮን ተካሂዶ ነበር ዳንኤል ዱቦኧ አንቶኒ ጆሽዋን አምስተኛው ዙር ላይ በ ዝረራ በማሸነፍ ክብሩን ወስዷል።
342
0
⚪️🕺🏼 𝐕𝐢𝐧𝐢𝐜𝐢𝐮𝐬 𝐉𝐫 𝐬𝐡𝐨𝐰 for Real Madrid! ✨ ◉ 55’ — Vinicius enters the pitch with Real losing 1-0. ◉ 75’ — Vini with fantastic assist for Rodrygo’s goal. ◉ 78’ — Vinicius scores to win and seal the game. 3 goals, 4 assists in 6 La Liga games for Vini Jr 🎶
492
0
Match result La liga | Real Madrid 4 - 1 Espanyol Ligue 1 | Reims 1 - 1 PSG MLS | New York City 1 - 1 Inter Miami
475
0
የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ተጠናቀቀ ያንግ አፍሪካንስ 6-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 35' ክላቶስ ቻማ 47' ክሊሞን ምዚዜ 76' ስቲፈን አዚዝ ኪ 85' ሙዳቲር ያህያ 90' ዱክ አቡያ 90+3' ስቲፈን አዚዝ ኪ ድምር ውጤት (7-0)
617
0
የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ የሙሉ ሰዓት ውጤት' ወልዋሎ ዓድግራት ዩ  0-1 ባህር ዳር ከተማ                                    24'  ፍፁም ዓለሙ ድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታድዬም
609
0
የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ የሙሉ ሰዓት ውጤት' ወልዋሎ ዓድግራት ዩ  0-1 ባህር ዳር ከተማ                                    24'  ፍፁም ዓለሙ ድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታድዬም
Dagu Sport Live📡📻🎙
🤝 ሰላም ውድ የስፖርት ቤተሰቦች #ዳጉ_ስፖርት ለናንተ መረጃ በማድረስ በቂ መረጃ በማቅረብ እንገኛለ። 🇪🇹 #የአገር_ውስጥ_ውድድሮች 🇪🇹 ✅ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በስፋት ለናንተ እናደርሳለን እና ትኩስ መረጃ ለናንተ የሚቀርብበት ቻናል ነው። www.dagusport.net 👉 መረጃ @DaguSEthiobot አስተያ ካሎት @DaguMedia1 ይፃፉልን።
1
0
MOTM 🏆 በጣም ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ ችሏል 👏👏
796
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተጠናቀቀ ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተር ዩናይትድ                        
785
0
ኦኦኦኦኦ ሳር ኳሱን አባከነው
91
0
በክርስቲያል ፓላስ በኩል ኢዜ ወጣ ሹሉፕ ገባ
1
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተጨማሪ 4 ደቂቃ ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተር ዩናይትድ                        
1
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች 85' ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተር ዩናይትድ                        
181
0
በክርስቲያል ፓላስ በኩል ሁዝ ቢጫ ካርድ
181
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች 80' ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተር ዩናይትድ                        
151
0
ሁዝ የሞከረውን ኦናና በቀላሉ ተቆጣጥሮታል
151
0
ኤሪክሰን እና አማድ ወጡ ሆይሉንድ እና ኡጋርቴ ገቡ
271
0
በሁለቱም ቡድኖች በኩል ለማመን የሚከብዱ ኳሶች ሲሳቱ እያየን ነው
271
0
ኦኦኦኦኦኦኦ ኢዜ ምን እያደረገ ነው የማይሳት ኳስ ሳተ
271
0
ITALY SERIE A FULL-TIME Juventus 0 - 0 Napoli
868
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች 70' ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተር ዩናይትድ                        
241
0
ዳኛው በእጅ አልተነካም በማለት ኳሱን አስቀጥለውታል
271
0
ኤሪክሰን ያሻማው ኳስ በእጅ የተነካ ይመስላል
301
0
ክርስቲያል ፓላስ ቅያሪ ኒኪታ ወጣ ሁዝ ገባ
302
0
ኦኦኦኦኦ ኦናና ከባድ ኳስ አዳነ ምን አይነት በረኛ ነው
302
0
ማርቲኔዝ ቢጫ ካርድ
302
0
ኦኦኦኦኦኦኦ ጋርናቾ ምን አይነት ኳስ ነው የሞከረው
302
0
ዩናይትድ ቅያሪ ዚርኪዚ ወጣ ራሽፎርድ ገባ
302
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች 60' ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተር ዩናይትድ                        
302
0
የኳስ ቁጥጥር 68 ዩናይትድ 32 ክርስቲያል ፓላስ
333
0
ዩናይትድ ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል ነገር ግን ይህን እንቅስቃሴ በጎል ማጀብ ያስፈልገዋል                        
333
0
ኦኦኦኦኦኦ ፈርናንዴዝ ምን አይነት ኳስ ነው ያባከነው
340
1
አማድ ኦኦኦኦኦኦ ለትንሽ በግቡ አናት ላይ ወጥቶበታል
338
1
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች 50' ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተር ዩናይትድ                        
338
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች 47' ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተር ዩናይትድ                        
367
0
ኢዜ ጥሩ ኳስ አባከነ                        
336
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሁለተኛው አጋማሽ ጀመረ ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተር ዩናይትድ                        
337
0
864
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እረፍት ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተር ዩናይትድ                        
827
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተጨማሪ 1 ደቂቃ ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተር ዩናይትድ                        
303
0
ኢዜ ምን አይነት ኳስ ነው ያባከነው
302
0
ኦኦኦኦኦ ምን አይነት ኳስ ነው ዩናይትድ ያባከነው
332
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች 40' ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተር ዩናይትድ                        
333
0
ክርስቲያል ፓላስ ምንም አይነት የጎል ሙከራ አላደረጉም
333
0
ቢጫ ካርድ ጋርናቾ
332
0
ዩናይትድ በተደጋጋሚ ያገኛቸውን እድሎች በአግባቡ እየተጠቀመ አይደለም
332
0
ዩናይትድ ኦኦኦኦኦኦኦ ዚርኪዚ የጭንቅላት ኳስ አባከነ
332
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች 31' ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተር ዩናይትድ                        
332
0
ዩናይትድ ጥሩ እንቅስቃሴ እያረገ ይገኛል
320
0
ኦኦኦኦኦ አሁንም በጨዋታው ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው ጋርናቾ ሳተው
324
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች 20' ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተር ዩናይትድ                        
302
0
አሁንም ዩናይትድ ወደ ፊት በመሄድ የክርስቲያል ፓላስን የተከላካይ ክፍል ለማስከፈት እየሞከረ ይገኛል
314
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች 15' ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተር ዩናይትድ                        
303
0
ዩናይትድ በጣም እያስጨነቀ ይገኛል
270
0
ምን አይነት ኳስ ነው የሳተው ማርቲኔዝ
278
0
ኦኦኦኦኦ ማቲያስ ዴሊት አሁንም በረኛው አወጣበት
280
0
የኳስ ቁጥጥር 10' 37 ክርስቲያል ፓላስ 63 ማንችስተር
257
0
ኦኦኦኦኦ ጋርናቾ ለትንሽ በረኛው አወጣበት
239
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች 8' ክርስትያል ፓላስ 0 - 0  ማንችስተርዩናይትድ                        
248
0
4' ክርስትያል ፓላስ 0 - 0 ማንችስተር ዩናይትድ
261
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ጀመረ ክርስትያን ፓላስ 0 - 0 ማንችስተርዩናይትድ                        
826
0
አሰላለፍ/ lineups
795
0
ENGLISH PREMIER LEAGUE | Match week 5 HT' Liverpool 3 - 0 Bournemouth Tottenham 3 - 1 Brentford Astonvilla 3 - 1 Wolves Fulham 3 - 1 Newcastle Leicester 1 - 1 Everton Southampton 1 - 1 Ipswich
1
0
ENGLISH PREMIER LEAGUE | Match week 5 FULL-TIME Liverpool 3 - 0 Bournemouth Tottenham 3 - 1 Brentford Astonvilla 3 - 1 Wolves Fulham 3 - 1 Newcastle Leicester 1 - 1 Everton Southampton 1 - 1 Ipswich
769
0
ENGLISH PREMIER LEAGUE | Match week 5 FULL-TIME Liverpool 3 - 0 Bournemouth Tottenham 3 - 1 Brentford Astonvilla 2 - 1 Wolves Fulham 3 - 1 Newcastle Leicester 0 - 1 Everton Southampton 1 - 1 Ipswich
31
0
4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ™: ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አስቶንቪላ ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢፕስዊች
1
0
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ፉልሃም ፉልሃም 3-1 ኒውካስትል
1
0
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቶተንሃም ቶተንሃም 3-1 ብሬንትፎርድ
271
0
ሌስተር 1 - 1ኤቨርተን
233
0
4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ™: ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አስቶን ቪላ ዋትኪንስ አስቆጠረረረረ! አስቶንቪላ 1-1 ዎልቭስ ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሌስተር ማቪዲዲ አስቆጠረረረ!
236
0
ENGLISH PREMIER LEAGUE | Match week 5 Liverpool 3 - 0 Bournemouth Tottenham 2 - 1 Brentford Astonvilla 0 - 1 Wolves Fulham 2 - 1 Newcastle Leicester 0 - 1 Everton Southampton 1 - 0 Ipswich
263
0
GERMAN BUNDESLIGA Full-time V Bremen 0 - 5 Bayer Munich ⚽⚽ Olise ⚽ Musiala                            ⚽ kane                            ⚽ Gnabry
893
0
823
0
ማንቺስተር ዩናይትድ ከ ክሪስታል ፓላስ አሰላለፍ
774
0
29
0
ENGLISH PREMIER LEAGUE | Match week 5 HT' Liverpool 3 - 0 Bournemouth Tottenham 2 - 1 Brentford Astonvilla 0 - 1 Wolves Fulham 2 - 0 Newcastle Leicester 0 - 1 Everton Southampton 1 - 0 Ipswich
834
0
ENGLISH PREMIERE LEAGUE | Match week 5 39' Liverpool 3 - 0 Bournemouth ⚽ 27' 29' 37' Diaz
244
0
ድያዝ ሀትሪክ ሰራ
1
0
ጎልልልልል ሊቨርፑል
244
0
ENGLISH PREMIERE LEAGUE | Match week 5 37' Liverpool 2 - 0 Bournemouth ⚽ 27' 29' Diaz
234
0
ENGLISH PREMIER LEAGUE | Match week 5 35' Liverpool 2 - 0 Bournemouth Tottenham 2 - 1 Brentford Astonvilla 0 - 1 Wolves Fulham 2 - Newcastle Leicester 0 - 1 Everton Southampton 1 - 0 Ipswich
240
0
ENGLISH PREMIER LEAGUE | match week 5 27' Tottenham 2 - 1 Brentford ⚽8' Solanke ⚽1' Mbeumo ⚽27' Johnson
191
0
ENGLISH PREMIERE LEAGUE | Match week 5 Goalllllll Diaz 28' Liverpool 2 - 0 Bournemouth
190
0
ENGLISH PREMIER LEAGUE | match week 5 Goalll Johnson 27' Tottenham 2 - 1 Brentford ⚽8' Solanke ⚽1' Mbeumo
1
0
Goal Tottenham
184
0
ENGLISH PREMIERE LEAGUE | Match week 5 Goalllllll Diaz 26' Liverpool 1 - 0 Bournemouth
180
0
English Premier League Tottenham 1 - 1 Brentford
185
0
ENGLISH PREMIERE LEAGUE | Match week 5 10' Liverpool 0 - 0 Bournemouth
191
0
ተሽሯል በ ኦፍሳይድ ምክንያት
174
0
ENGLISH PREMIERE LEAGUE | Match week 5 9' Liverpool 0 - 1 Bournemouth ⚽8' Solanke ⚽4' Semenyo
185
0
ሶላንኬ አስቆጠረ
194
0
آخر تحديث بتاريخ: ١١.٠٧.٢٣
سياسة الخصوصية Telemetrio