Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
الفئة
لغة وموقع القناة

audience statistics 🇪🇹ኢትዮ University

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀  @Euads 🌀  @hilwauniversity  Use this for idea and question  @ethiouniversity1bot  
139 408+68
~19 459
~9
15.79%
تقييم تيليجرام العام
عالميًا
8 595المكان
من 78 777
56المكان
من 396
في الفئة
369المكان
من 2 347

جنس المشتركين

تعرف على عدد كل من المُشتركين الذّكور والإناث على القناة.
?%
?%

لغة الجمهور

معرفة توزيع المشتركين في القناة حسب اللغة
الروسية?%الإنجليزية?%العربيّة?%
نمو القناة
رسم توضيحيجدول
ي
أ
ش
س
help

جار تحميل البيانات

فترة تواجد المستخدم على القناة

اعرف كم من الوقت قضى المُشتركون على القناة.
حتى أسبوع?%المؤقتات القديمة?%حتى شهر?%
الزيادة في المُشتركين
رسم توضيحيجدول
ي
أ
ش
س
help

جار تحميل البيانات

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
#AksumUniversity ባሳለፍነውሳለፍነው ሳምንት መደበኛ ነባር ተማሪዎቹን የተቀበለው አክሱም ዩኒቨርሲቲ፣ በርካታ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በአካል ያልተመዘገቡ ተጨማሪ የምዝገባ ጊዜ ሰጥቷል። በዚህም በቅጣት ምዝገባ መስከረም 13/2017 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ገልጿል። በ2016 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የሪሚድያል ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡ ተማሪዎች ጋር ጥሪ እንደሚደረግ ተገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
عرض المزيد ...
10 542
4
🚨🚨 LAST CHANCE! 🚨🚨 🇦🇹 Study in Austria with Scholarships! 🇦🇹 ✨ Dream Big. ✨ Study in Austria. 🚀 Make it Happen. ⏳ ONLY LAST SPOTS LEFT! ⏳  This is your FINAL chance to grab a scholarship to Austria! 🤯 🤝 Adiss Consultancy: Your Pathway to Scholarship Success. 🤝Get: ✔️ No Upfront Cost ✔️ Full Scholarships ✔️ Work-Study Opportunities ✔️ Potential Path to Permanent Residency ✔️ 95% Visa Success Rate 💯 ⏱️ Time is running out! This incredible opportunity won't last!  ⏳ 💻 Connect now! 💻 ➡️ Telegram:  🌟 Don't miss out! 🌟 Secure your spot before it's too late!
عرض المزيد ...
10 120
6
#MattuUniversity መቱ ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል። በመሆኑም በተጠቀሱት ቀናት በተቋሙ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመገኘት ሪፖርት አድርጉ ተብሏል። ትምህርት መስከረም 22/2017 ዓ.ም ይጀምራል። አዲስ ገቢ የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ የ NGAT ውጤት ከተገለፀ በኋላ ይከናወናል። በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣቹ ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡ ተማሪዎች ጋር ጥሪ እንደሚደረግላችሁ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
عرض المزيد ...
15 185
16
#ArbaMinchUniversity አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ነባር የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና መደበኛ ያልሆኑ ፕሮግራሞች ተማሪዎች መግቢያ እሑድ መስከረም 19/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ በዕለቱ በየካምፓሶቻችሁ በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። በቅጣት ምዝገባ መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም ብቻ ሲሆን፤ ትምህርት መስከረም 22/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር የ2015 እና የ2016 ባቾች እንዲሁም የሕክምናና ጤና ሳይንስ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎችን በቅርቡ መቀበሉ ይታወቃል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
عرض المزيد ...
13 776
11
#JigjigaUniversity ጅግጅጋ የሁሉም የአንደኛ ዓመት እንዲሁም የመጨረሻ ዓመት የቅድመ ምረቃ አና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት መስከረም 22 እና 23/2017 ዓ.ም ሲሆን፤ ምዝገባ መስከረም 27 እና 28/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
17 166
31
ለ2017 የትምህርት ዘመን ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (UAT) ዛሬ ይጀምራል። ዛሬ ከሰዓት ፈተነ የምትገቡት ስማችሁን በተለቀቀው ላይ ቼክ አድርጉ። በዚህ ቻናል ተለቋል 👇               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Hilwa University
Plus Remedial👍 Freshman Students & Grade 12 Result
15 412
2
🚨🚨 LAST CHANCE! 🚨🚨 🇦🇹 Study in Austria with Scholarships! 🇦🇹 ✨ Dream Big. ✨ Study in Austria. 🚀 Make it Happen. ⏳ ONLY LAST SPOTS LEFT! ⏳  This is your FINAL chance to grab a scholarship to Austria! 🤯 🤝 Adiss Consultancy: Your Pathway to Scholarship Success. 🤝Get: ✔️ No Upfront Cost ✔️ Full Scholarships ✔️ Work-Study Opportunities ✔️ Potential Path to Permanent Residency ✔️ 95% Visa Success Rate 💯 ⏱️ Time is running out! This incredible opportunity won't last!  ⏳ 💻 Connect now! 💻 ➡️ Telegram:  🌟 Don't miss out! 🌟 Secure your spot before it's too late!
عرض المزيد ...
14 770
15
#AASTU በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር በዩኒቨርሲቲዎቹ የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ፈተናው መስከረም 14/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል። ፈተናው ማክሰኞ መስከረም 14/2017 ዓ.ም በሁለት ክፍለ ጊዜ ማለትም ጠዋት ከ 2፡30-5፡30 እና ከሰዓት ከ7፡30 -10፡30 ይሰጣል። ከካልኩሌተር እና ለማሰቢያ ከሚሆን ወረቀት ውጭ ማንኛውንም ዓይነት ሞባይል ስልክ ወይም ስማርት ፎን ይዞ ወደ መፈተኛ ማዕከላት አይቻልም ተብሏል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
عرض المزيد ...
17 018
31
#AdigratUniversity ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት መስከረም 25 እና 26/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። በ2016 ዓ.ም በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣቹ ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡ ተማሪዎች ጋር ጥሪ እንደሚደረግላችሁ ተገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
18 468
11
#ASTU ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና ለመወሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር _ በዩኒቨርሲቲዎቹ የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ፈተናው የሚሰጠው 👉መስከረም 14/2017 ዓ.ም በሁለት ክፍለ ጊዜ (session) ሆኖ የመጀመሪያው ክፍለ ጊዜ ከጠዋቱ 2፡30 - 5፡30 ሲሆን ሁለተኛው የፈተና ክፍለ ጊዜ ደግሞ ከሰዓት ከ7፡30 -10፡30 መሆኑን አሳውቋል። የተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ በሆነባቸው የመፈተኛ ጣቢያዎች የሚኖረውን የቦታ ለውጥ በሌላ ማስታወቂያ የምንገልጽ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ⚠️ማሳሰቢያ:- ከካልኩሌተርና ለማሰቢያ ከሚሆን ወረቀት ዉጭ ማንኛዉንም ዓይነት ሞባይል እና ስማርት ፎን (Smart Phone) ይዞ ወደ መፈተኛ ማዕከላት መግባት በጥብቅ የተከለለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
عرض المزيد ...
19 371
62
ለ2017 የትምህርት ዘመን ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (UAT) ለመውስድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የፈተና ጣቢያዎች የመረጣችሁ በሙሉ የፈተና ቀን መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን። ስለሆነም ላይ በመግባት ከዚህ በፊት የተጠቀማችሁትን የኢሜይል አድራሻና የይለፍ ቃል በመጠቀም እና Apply for admission ላይ Login የሚለውን በመክፈት፣ 👉 የፈተና ሰዓት 👉 የፈተና username 👉 የመፈተኛ password ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 👉 በመጎብኘትም ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
عرض المزيد ...
18 381
26
ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የፈተና ቀናትን ስለማሳወቅ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ለመቀበል ምዝገባ ማካሄዳችን ይታወቃል ። በዚህም መሰረት የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT) 1.Addis Ababa University 2.Addis Ababa University Bishoftu Campus 3.Addis Ababa Science and Technology University 4.Ethiopian Civil Service University 5.Kotebe Metropolitan University 6.St Paul's Millennium Medical College የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል:: ከአዲስ አበባ ውጪ የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ 1.Adama Science and Technology University 2.Bahir Dar University 3.Dire Dawa University 4.Hawassa University 5.Jimma University 6.Mekelle University 7.Wollo University ፈተናችሁ ሰኞ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል:: የመፈተኛ ቀን ሰዓት የመፈተኛ username የመፈተኛ passward ትኬት ለማግኘት ለማመልከት የተጠቀማችሁበት የኢሜል አድራሻ እና passward በመግባት ከዚያ Apply for admission በመምረጥ Login የሚለውን በመክፈት ማግኘት ትችላላችሁ፡ በተጨማሪም ወይም ማግኘት ትችላላችሁ። አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
عرض المزيد ...
20 426
46
የሪሚዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ውጤት ስንት ነው ? በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰላ 70% እና በተማሩበት ተቋም የሚሰላ 30% በድምሩ 50% እና ከዚያ በላይ የማለፊያ ነጥብ መሆኑ ታውቋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
21 407
35
በታጣቂ ሀይሎች ቁጥጥር ሥር ባሉ የትግራይ አካባቢዎች ለስድስተኛ ዓመት ትምህርት እንደማይኖር ተገለጸ በትግራይ ክልል ከኮቪድ -19 ወረርሽኝ የጀመረ ትምህርት መዘጋት በሰሜኑ ጦርነት እንደቀጠለና ትምህርት እንዳልነበር ይታወሳል። የፕሪቶሪያው ስምምነት ከተደረሰ በኃላ ግን የትግራይ ክልል አንፃራዊ ሰላም የታየበት በመሆኑ ትምህርት እንዲሁም አንዳንድ እንቅስቃሴዎች ወደ ነበሩበት እንደተመለሱ ይታወቃል፡፡ ታዲያ አሁንም በታጠቁና በዉጭ ሀይሎች ቁጥጥር ሥር ባሉ አካባቢዎች ዘንድሮም የመማር ማስተማር ሥራ እንደማይኖር የተገለፀ ሲሆን፤ ይህም ለ6 ዓመታት ካለ ምንም የመማር ማስተማር ሂደት እንዲታለፍ ማድረጉን የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ኪሮስ ጉዑኡሽ ለአሐዱ ተናግረዋል። በዚህም ምክንያት በምስራቃዊ ትግራይ በምዕራብ ማዕከላዊ እንዲሁም ሰሜን ምዕራብ ትግራይ አካባቢዎች ከሦስት መቶ ሀምሳ በላይ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ትምህርት እንደማይኖር ገልጸዋል። የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ሙሉ ለሙሉ አሁንም ካልተተገበረ የ2017 የትምህርት ዘመንን ለመጀመር አዳጋች እንደሚሆንም አስረድተዋል። በዚህ የተነሳም ትምህርት የማያገኙ ተማሪዎች ቁጥር እንዲጨምር እያደረገ መሆኑ ተነግሯል፡፡ Via-አሐዱ ሬዲዮ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
عرض المزيد ...
24 378
5
#DebreBerhanUniversity በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከ2ኛ-6ኛ ዓመት ያሉ የህክምና እና ጤና ሳይንስ ተማሪዎችን ዛሬ መቀበል ጀምሯል፡፡ ካምፓሱ ለ2017 ትምህርት ዘመን በመደበኛው ፕሮግራም ከ 1,200 በላይ ነባር እና አዲስ ገቢ የህክምናና የጤና ሳይንስ ተማሪዎችን እንደሚቀበል ይጠበቃል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
23 260
8
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል 👇 https://result.ethernet.edu.et/ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
27 589
297
#ArsiUniversity አርሲ የኒቨርሲቲ የመደበኛ ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ. ም ወደ አርሲ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መረሐግብር የተመደባችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና የመመዝገቢያ ቀናት መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ዩኒቨርሲቲው የነባር ተማሪዎች የካምፓስ ሽግሽግ ያደረገ ሲሆን፤ የሜዲሲን 1ኛ እና 2ኛ ዓመት፣ የኮምፒዩተር ሳይንስ 1ኛ እና 2ኛ ዓመት እንዲሁም የህግ 1ኛ እና 2ኛ ዓመት ዲንሾ ካምፓስ የተመደባችሁ መሆኑ ተገልጿል። የ2014 ዓ.ም ባች የፋርማሲ፣ የሜዲካል ላቦራቶሬ እና የነርሲንግ ተማሪዎች ጤና ኮሌጅ ካምፓስ ተመድባችኋል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
عرض المزيد ...
27 864
62
አስደሳች ዜና ለተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስኮላርሺፕ *** አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን የመጀመርያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን ተወስኖ ተማሪዎችን በራሱ የቅበላ ስርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል። በቅርቡም ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና እንደሚሰጥና ብቃትን፣ ብዝሃነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ እንደሚቀበል ይጠበቃል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከዶርሚታሪና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ ሲገልጽ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ተሰጥዖ ያላቸው ተማሪዎች መዳረሻ ለመሆን ያለውን ቁርጠኝነት ይገልጻል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
عرض المزيد ...
24 107
39
#Update የመፈተኛ ጣቢያዎች ማስተካከያ ያድርጉ! በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር ያመለከታችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (UAT) ለመውሰድ የፈተና ቦታዎችን መምረጣችሁ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ፈተናው በተወሰኑ ጣቢያዎች ብቻ እንዲሰጥ መወሰኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ በዚህም አመልካቾች የመፈተኛ ቦታችሁን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች ከሚገኙ ጣቢያዎች ብቻ በመምረጥ ማስተካከያ ቅያሪ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ካምፓስ - አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ - አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ - ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ - ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ - ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ - ጅማ ዩኒቨርሲቲ - መቐለ ዩኒቨርሲቲ - ወሎ ዩኒቨርሲቲ - የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ - ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ - ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ
عرض المزيد ...
22 279
20
#Updated New GAT Exam Schedule For those who applied for the first round of the GAT but missed ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝

AAUGAT_Schedule neww.xls

20 251
18
23 719
36
#AASTU አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ ተቋማቱ መስፈርቶችን ይፋ ማድረጋቸው ይታወቃል። ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም በኦንላይን ይመዝገቡ 👇 ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
22 951
23
#AAU በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) በመጀመሪያ ዙር ለመውሰድ አመልክታችሁ ፈተናውን ሳትወስዱ የቀራችሁ ቀጣይ ፈተናውን የምትዘስዱበት ቀን በቅርቡ እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የተራዘመው የሁለተኛ ዙር GAT ፈተና የማመልከቻ ግዜ ዛሬ መስከረም 8/2017 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ይታወቃል፡፡ እስካሁን ካላመለከቱ በቀሩት ሰዓታት በኦንላይን https://portal.aau.edu.et ያመልክቱ።
21 376
12
#HawassaUniversity ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ለመደበኛ ፣ማታ እና የእረፍት ቀናት ፕሮግራም ነባር ተማሪዎች በሙሉ የ2ዐ17 ዓ.ም የመጀመርያ ሴሚስተር ምዝገባ ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 1.የመጀመርያ ዲግሪ መደበኛ ፕሮግራምና ሁሉም የድህረ ምረቃ ተማሪዎች(መደበኛ እና የእረፍት ቀናት)፦ መስከረም 2ዐ-21/2017 ዓ.ም፡፡ 2.የማታና የእረፍት ቀናት የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች፦ መስከረም 23 -25/2017 ዓ.ም። ማሳሰብያ፡- (ሀ) የ2ኛ ዓመት መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው በየተመደባችሁበት ካምፓስ ይሆናል፡፡ (ለ) ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ምዝገባ የማይካሄድ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ሬጅስትራር ጽ/ቤት ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
عرض المزيد ...
22 156
55
#AASTU አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን በተመለከተ በተደጋጋሚ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ✍️✍️✍️✍️✍️ [ይህን መረጃ ያጋራው ዩንቨርሲቲው ነው] 1. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ(አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ዩ) አንድ ናቸው ? ⚡️አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር ምንም ግንኙነት የላቸውም፡፡ ሁለቱም የተለያዩ ተቋማት ናቸው፡ ፡ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2003 ዓ.ም ተቋቁሞ በሳይንስና ቴክኖሎጂ የትምህርት መስኮች ምሩቃንን እያፈራ የሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ነው፡ ፡ 2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የት ይገኛል ? ⚡️አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የሚገኘውም አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 በተለምዶ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ጎን 3. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በምን ይለያል? ⚡️አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የሚለይባቸው ዋና ዋና ነጥቦች ?  ⚡️ጥሩ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የትምህርት እድል ተሰጥቷቸው የማስተርስ እና የመጀመሪያ ዲግሪ(fast-track) እድል ተጠቃሚ ማድረጉ፡ ፡  ⚡️የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትምህርቶች ብቻ የሚሰጡበት ትምህርቶች ብቻ የሚሰጡበት መሆኑ  ⚡️ዘመናዊ እና የተሟላ የላብራቶሪ ግብአቶች የተሟሉለት እና የአይሲቲ መሰረተ ልማቶች በበቂ ሁኔታ የተዘረጉለት በመሆኑ  ⚡️ተማሪዎች ከኢንዱስትሪዎች የጠበቀ ትስስር እንዲኖራቸው በማድረግ የተግባር ልምምድ እና እውቀት የሚያገኙበት ብሎም የሚቀጠሩበትን ስልት ነድፎ የሚሰራ ዩኒቨርሲቲ በመሆኑ  ⚡️የሳይንስ ተማሪዎች ሶስተኛ አመት ላይ የምህንድስና ተማሪዎች አራተኛ አመት ላይ ጥምር የምህንድስና (integrated engineering project ) ጥምር የሳይንስ (integrated science project) የስርዓተ -ትምህርቱ አካል አድርጎ የሚሰጥ ብቸኛ ተቋም መሆኑ  ⚡️በፈጠራ እና ማበልጸጊያ ማዕከል አማካኝነት የፈጠራ ውጤቶች ወደገበያ የሚገቡበትን ትስስር የፈጠረ እና ለፈጠራ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ ተቋም መሆኑ፡፡  ⚡️ተማሪዎች ከመደበኛ ትምህርታቸው በተጨማሪ የልዩ ልዩ ክህሎቶች ባለቤት እንዲሆኑ የተማሪዎች ስብዕና ግንባታ በየሳምንቱ ረበዕ ከሰዓት ተጋባዥ እንግዶችን በመጋበዝ ለተማሪዎች ልምድ የሚያካፍሉበትን ባህል ያዳበረ ተቋም በመሆኑ፡ ፡  ⚡️ለተማሪዎችን ደህንነታ እና ሰላም ሲባል በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ሲሲቲቪ ካሜራ የተገጠሙለት ተቋም መሆኑ ከሌሎች ተቋማት የተለየ ያደርጉታል፡ ፡ 4. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ የሚሰጣቸው ፕሮግራሞች ምን ምን ናቸው? ⚡️ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ 13 ፕሮገራሞችን ይሰጣል የሚሰጡ ፕሮግራሞች ➡️በምህንድስና ዘርፍ  ⚡️አርክቴክቸር  ⚡️ሲቪል ኢንጂነሪንግ  ⚡️ኬሚካል ኢንጂነሪንግ  ⚡️ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ  ⚡️ኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ኢነጂነሪንግ  ⚡️ኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ  ⚡️ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ  ⚡️ኢንቫይሮመንታል ኢንጂነሪንግ  ⚡️ማይኒንግ ኢንጂነሪንግ ➡️በአፕላይድ በሳይንስ ዘርፍ  ⚡️ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ  ⚡️ፉድ ሳይንስና አፕላይድ ኒዩትሪሽን  ⚡️ጂኦሎጂ  ⚡️ባዮ ቴክኖሎጂ 5. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሪሜዲያል ተማሪዎችን ይቀበላል ? ⚡️ለጊዜው አይቀበልም 6. ወደ ዩኒቨርሲቲው ለመግባት ምን ያስፈልጋል ?  ⚡️በመጀመሪያ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ተማሪ ለመሆን ትልቅ ፍላጎት ያስፈልጋል።በመቀጠል ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ እና አ.ሳ.ቴ.ዩ) የሚሰጡትን ፈተና ማለፍ ይጠበቅባችኋል፡፡ 7. ዩኒቨርሲቲ ለምዝገባ እና ለትምህርቱ ክፍያ ያስከፍላል ? ⚡️ምንም አይነት ክፍያ የለውም በቀጥታ መመዝገብ ይቻላል፡፡ ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ እና አ.ሳ.ቴ.ዩ) የሚገቡ ተማሪዎች ትምህርት ሚኒስቴር የሚመድባቸው ሳይሆኑ የዩኒቨርሲቲዎችን ፈተና ያለፉ ተማሪዎች ብቻ ናቸው፡፡ (አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ) ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
عرض المزيد ...
25 011
53
#GambellaUniversity የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መስከረም 20-21/2017ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 22/2017 ዓ.ም በመሆኑ ዋና ሬጅስትራር በአካል በመቀረብ ምዝገባችሁን እንድተፈጽሙ ዩንቨርሲቲው አሳስቧል። ማሳሰብያ 1.አዲስ ገቢ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ዉጤት እንደተለቀቀ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። 2. የRemedial ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጋር ስለሆነ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሲሆን የምናሳዉቃችሁ ይሆናል፡፡ 3.ከተጠቀሰው ቀን ዉጪ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
عرض المزيد ...
25 821
18
🔴 October intake Applications have started! 🔵 ⚠️ No Agency fee, No english language proficiency, and No Matric certificate needed! ✅ Apply with just your highschool transcripts and get a chance to transfer to any country of your choice after your first year in Dubai! 📢 You can reach us by visiting our office at: 📍22, 2, Tigat building      3rd floor, office no.32 📞Contact:       251913793620       251928908520       251937162229 🔹Or simply, send us a message ⚠️ For the latest updates on studying abroad:
عرض المزيد ...

file

24 446
13
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ እና ተከታታይ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 27-28/2017 ዓ/ም እንደሆነ ተገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
26 892
51
Hamster ስሩ ብለናችሁ ነበር!! ስለዚህ የሰራችሁ በሙሉ አሁን ግዜው ደርሷል። ስለዚህ የሰራችሁትን ወደ ገንዘብ ለመቀየር ከ Wallet ጋር አገናኙ። ከሁሉም ዋሌት ጋር ለማገናኘት ሙሉ Step በዚህ ቻናል ለቀንላቹሃል። 👉 እስከ September 21, 2024 ድረስ ብቻ ነው የሚቻለው። 👉 List የሚደረግበት ቀን September 26, 2017 መሆኑን አሳውቋል። የሁሉም Airdrop'ች መረጃ ቻናል👇
28 844
137
#AAU በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም በማታ መርሃግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፦ 1. ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትነዉ ትምህርት ሚኒስቴር ለከፍተኛ ትምህርት የመግብያ መቁረጫ ነጥብ ያሟላ/የምታሟላ፤ 2. በዲግሪያችሁ ማስረጃ ለምታመለክቱ የወጪ መጋራት ክፍያ ማጠናቀቃችሁን የሚገልፅ ደብዳቤ ከትምህርት ማስረጃ ጋር ማቅረብ የምትችሉ፤ 3. ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ከ2014 እስከ 2016 ዓ.ም በተለያየ ምክንያት አቋርጣችሁ ለምታመለክቱ የወጪ መጋራት ክፍያ ያጠናቀቃችሁበትን የሚገልፅ ደብዳቤ ከትምህርት ማስረጃ ጋር በማያያዝ ማቅረብ የምትችሉ፤ 4. የዲፕሎማችሁን ወይም የደረጃ 4 ትምህርት ማስረጃ ከCOC ደረጃ 4 ጋር ማቅረብ የምትችሉ፤ 5. በ2016 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ተቋማት የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትሎ/ተከታትላ ፈተና ያለፈ/ ያለፈች በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲያችን ድረ-ገጾች ( ወይም ) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ • የመመዝገቢያ ቀናት እስከ መስከረም 08/ 2017 ዓ.ም ድረስ ይሆናል • የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በአ.አ.ዩ ማህበራዊ ሚዲያና ድረ-ገጽ የሚገለጽ ይሆናል:: ©️አ.አ.ዩ ሬጅስትራር ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
عرض المزيد ...
27 507
39
آخر تحديث بتاريخ: ١١.٠٧.٢٣
سياسة الخصوصية Telemetrio