መሪጌታ ይስሀቅ በሰፊው መምጣት ለማይችሉ
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ ተዘርዝረዋል።
1,በአንጀት ዉስጥ ላለ ኪንታሮት
2,መቀመጫ ላይ ላለ ኪንታሮት
3,በእግር ላይ ላለ ኪንታሮት
4,ለራስ ምታት(ህመም)
5,ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ጨማስለቀቂያ)
6,ለጆሮ ህመም
7,ለጥርስ ህመም
8,ለሆድ ህመም
9 ,ለሳል
10,ደረትህመም
11,ለጀርባ ህመም
12 ,ለአስም
13,ለዕጢ
14, ለልምጽ
15,ለአይምሮ ጭንቀት
16,ለአይነ ጥላ
17,ለልክፊት
18,ለእሪህ
19,ለወፍ(ለጉበት ህመም)
20,ለአልማዝ ባለጭራ
20, ለጨጓራ
22,ለኩላሊት
23,ለማንኛውም ቆዳ ላይ ላለ ቁስላቁስል በሽታ እና ሌሎችም 24,መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
25,ቡዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ
26,ለቁራኛ (አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ)
27,መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
28,ለጋኔን (ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ)
29,ለህመም (ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ)
30,ተኝቶ ለሚቃዥ
31,ለመድፍነ ፀር (ለጠላት)
32,ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
33,ለዘኢያገድፍ (ትምህርትን የሚገልፅ የማያስጠፋ)
34,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
35,ለመፍትሔ_ሀብት (ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
36,መስተፋቅር_1 (ሕዝብ ሀገር እንዲወደን)
37,መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር
38,ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
39,ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን)
40,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
41,አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ(
42, ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
43,መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ)
44,መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
45,ለአፍ ጠረን
46,አፉ ለሚንተባተብ (ድምፅ የሚያሳምር)
47,ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ)
48,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
49,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
50,ጸሎተ_ዕለታት (ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር)
51,ለእደ_ጥበብ (ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች)
52,ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን)
53,ለኵሉ_ግብር (ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን)
54,ለንባብ (ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ)
55,ለከበሮ (ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ)
56,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ 57,ለሙግት (በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ)
58,ለሰላቢ (ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ)
59,ለስንፈት ወሲብ
60,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
61,አስምሮ_ጥበብ (ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ)
62,ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ)
64,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
65,ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
66,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
67,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስርmeregata123
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
68,ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
69,ዕፀ_አንግሥ (ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ)
70,መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) ከዚህ በተረፈ ለማንኛውም ለተወሳሰበ ከባድ ችግር ላለባቸው መፍትሄ እንሰጣለን ።ዘውትር በሥራ ሰዓት ይደውሉ ያገኙናል
📞0945638093
عرض المزيد ...