Сервіс доступний і на вашій мові. Для перекладу натиснітьУкраїнська
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
الفئة
لغة وموقع القناة

all posts Amen Electrical Technology Official®

✅We provide professional  #training  supported by workshop and on-site training which is unique in its kind. Let's be a reason for the change of others'lives! Buy ads:  https://telega.io/c/amenelectricaltechnology  👉  @electricexpert  📱0911585854 📱0118644716 
عرض المزيد
22 961-3
~0
~0
0
تقييم تيليجرام العام
عالميًا
34 687المكان
من 78 777
255المكان
من 396
في الفئة
0المكان
من 0
أرشيف المنشورات
======================== 👉ድርጅታችን አሜን ኤሌክትሪካል ቲክኖሎጂ መጪውን ምክንያት በማድረግ  ለክቡራን ደንበኞቹ እስከ 80% ቅናሽ ማድረጉን ስንገልፅ በደስታ ነው። 1⃣.  80% ቅናሽ 👉 የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ መስመር ብልሽት ለሚያጋጥማቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች 80% ቅናሽ (የትራንስፖርት ክፍያ ብቻ ) ከፍለው  የጥገና አገልግሎቱን የምንሰጥ ሲሆን 2⃣. 35% ቅናሽ 👉በተጠቀሱት ቀናት ለስልጠና ሲመዘገቡ ደግሞ  ከመደበኛው የስልጠና ክፍያ በ35% ቀንሰናል❗️ 3⃣ . 30% ቅናሽ 👉እንዲሁም አዲስ ቤት ለሚገነቡ ከታች በተጠቀሱት ቀናት የኤሌክትሪክ ስራውን ለማሰራት ከድርጅታችን አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ  ጋር ውል ለሚወስዱ ጥራቱን ከጠበቀ አገልግሎት ጋር በ 30% ቅናሽ አድርገናል። 👉ቅናሹ  የሚሰራው ከሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም  እስከ  ግንቦት 6/2016 ዓ.ም ለስልጠና ለሚመዘገቡና የኤሌክትሪክ ስራ ለሚያሰሩ ወይም ለማሰራት ውል ለሚወስዱ ብቻ  ይሆናል። ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም በትንሽ ክፍያ የቤትዎን ኤሌክትሪክ በጥራት ያሰሩ እንዲሁም መሰልጠን ለሚፈልጉ ሰልጥነው ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ  ይሁኑ❗️   በሚገኘው ህንፃ 3ኛ ፎቅ አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ✅ 0118644716 0911585854
عرض المزيد ...

file

901
0
https://vm.tiktok.com/ZMMbB3nqC/
1 968
3
(19ኛ ዙር) ====================== 👉በዙ ወጣቶች ስራ የለም ሲሉ ይደመጣሉ❗️አዎ እውነት ነው አሁን ላይ ሙያ የሌለው ሰው የመቀጠር እድሉ እጅግ ጠባብ ነው የራሱን ስራ ለመስራትም ሙያ ያስፈልጋል። ሙያ ያላቸው ወጣቶች ግን ተለምነው ነው የሚሰሩት ከፍተኛ ተከፋይም ናቸው። በግል ልስራም ቢሉ ከነሱ የሚጠበቀው በግል ሊያሰራ የሚችል እንደ ያሉ ስልጠናዎችን መሰልጠን ነው የሚጠበቅባቸው። 👉ትልቁ ጥያቄ ግን እንዴት ብቁ ባለሙያ ልሁን ነው❓መልሱ ቀላል ነው እንደ ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና እንደ ቧንቧ መስመር ዝርግታ ወዘተ ያሉ ስልጠናዎችን በወርክሾፕ ስልጠና  ብቻ ብቁ ባለሙያ እናደርጋችኋለን የሚሉ ማሰልጠኛ ተቋማት ካሉ እነሱ ናቸው። በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ብቁ ባለሙያ ለመሆን ልምምድ እጅግ አስፈላጊ ነው። ለዛ ነው ማሰልጠኛችን ከዚህ በፊት በ15 ዙሮች በሳይትና በወርክሾፕ ልምምድ ስልጠና ያሰልጠናቸውን ሰልጣኞች ስልጠናቸውን እንዳጠናቀቁ ሁሉንም ያስቀጠረው። እንዳንዶችን ገና ስልጠናቸውን እንኳን ሳይጨርሱ የስራ ውል ተፈራርመው ሥራ ጀምረው ነበር። 👉 አሁን እየሰለጠኑ ያሉትንም እንደጨረሱ እንድንልክላቸው ብዙ ድርጅቶች ጠይቀውናል። 👉እናንተም መሰልጠንና የሙያ ባለቤት መሆን እንዲሁም ከፍተኛ ተከፋይ መሆን ወይም የራሳችሁን ስራ ለመጀመር ሃሳቡ ካላችሁ 19ኛውን ዙር  በሳይትና በወርክሾፕ ልምምድ የሚሰጠዉን ተመዝገቡና ስልጠናውን ጀምሩ። ❌ብዙዎች ከዚህ በፊት ሂደው አንዳንዶች ስልጠናውን እንዳጋመሱ ፣ ብዙዎች ደግሞ ስልጠና ጨርሳችኋል ተብለው የስልጠና የምስክር ወረቀት ከወሰዱ በኋላ ወደእኛ መተው ደግመው ስልጠናውን የሰለጠኑ አሉ❗️እናንተም ለ2 ጊዜ ወጭ እንዳትዳረጉ   ተቀዳሚ ምርጫችሁ አድርጉ❗️ 👉እኛ ደግሞ በዘርፉ አንቱ የተባሉ ባለሙያ እንደምናረግዎ ከዚህ በፊት ከተቋማችን የሰለጠኑትና አሁን ስራ ላይ ያሉት ምስክር ናቸው❗️ 👉 በአይነቱ ልዩ የሆነውንና በሳምንት 3 ቀናት ጥዋት ከ3-6 ሰዓት ለ 2  ወራት በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ   የሚሰጠውን የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና   10/08/2016ዓ.ም ጥዋቱ 3:00 ላይ በሚገኘው ማሰልጠኛችን የተጀመረ  ሲሆን እስካሁን ቀድማችሁ  በመመዝገብ  በሚመጣው 16, 2016 ዓ.ም  መጀመር እንደምትችሉ በአክብሮት እናሳስባለን። 👉 ምንም ስራ የሌላችሁ ስልጥናችሁ የራሳችሁን ስራ መጀመር ወይም ተቀጥራችሁ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ❗️ስራ ላይ ያላችሁም ተጨማሪ ገቢ የምታገኙበት ዘርፍ ነው❗️ 👉ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️የሙያ ባለቤት ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️ 👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️ ✅ 7200 ብር ሲሆን በአንድ ጊዜ ለሚከፍሉ የ1000 ብር ቅናሽ አለው❗️ ✅ክፍያ  በዳሽን ባንክ ፣ በአቢሲንያ ባንክ ወይም በአዋሽ ባንክ የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ ወይም መመዝገብ ይቻላሉ። :- 0100167460011 : 88939409 :- 01304709096500 Amen institute of technology ✅:- NaN NaN
عرض المزيد ...
Amen Electrical Technology on TikTok
@amenelectricaltechnology 9555 Followers, 220 Following, 19.3k Likes - Watch awesome short videos created by Amen Electrical Technology
4 311
13
2 074
2
ዛሬ የተጀመረውን ስልጠና የመቀላቀልና ስራ የመጀመር ፍላጎት ያላችሁ አሁንም ውስን ቦታዎች አሉን መቀላቀል ትችላላችሁ❗️
2 341
1
2 525
2
https://vm.tiktok.com/ZMMX5SHo1/
441
1
ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች 3:00 ላይ ቲክቶክ ላይ ላይቭ ይጠብቁን ❗️ ሀሳብ አስተያየታችሁን መስጠት እንዲሁም ጥያቄ ካላችሁ እንወያያለን ❗️
474
0
ለነገ ሐሙስ በ10/08/2016 ዓ.ም ስልጠና ለመጀመር የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርግታ ስለጠና ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና ስልካችሁ ባለመስራቱ ምክንያት ተደውሎ መረጃ ያልተነገራችሁ  ነገ ጥዋት ስልጠናው ሰለሚጀምር ጥዋት 2:00 ላይ ቦሌ ሚካኤ በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገኘት እንድትጀምሩ በአክብሮት እናሳስባለን። መልካም ስልጠና❗️ አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
1 916
4
🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸 👉ከዚህ በፊት ከማሰልጠኛችን የሰልጥናችሁና አሁን ላይ በፕሮጀክት መጠናቀቅ ወይም በግል ጉዳይ ምክንያት አሁን ስራ ላይ ያልሆናችሁ ባለሙያዎች ከዚህ በታች በሚገኘው የቴሌግራም ሊንክ ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁን ላኩልን። 👉የሚፈለገው ብዛት 5 ባለሙያ 👉የስራው አይነት ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ 👉ማስታወቂያው የሚቆየው ወይም መላክ የምትችሉት እስከ ነገ ጥዋት 2 ሰዓት ብቻ 👉ቀድመው የላኩ የ 5 ባለሙያዎች ዝርዝር ለድርጅቱ የሚላክ ይሆናል። 👉ስለዚህ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ነገ 2:00 ሰዓት (10/08/2016ዓ.ም) ሙሉ ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁንና የሰለጠናችሁበትን ዘርፍ በዚህ ሊንክ @electricexpert እንድትልኩልን እናሳስባለን።  👉ከተጠቀሰው ሰዓትና ቀን በኋል መላክ አይቻልም። #አሜን_የኤሌክትሪክ_ስራና_ማሰልጠኛ_ማዕከል
عرض المزيد ...
2 764
3
(19ኛ ዙር) ====================== 👉በዙ ወጣቶች ስራ የለም ሲሉ ይደመጣሉ❗️አዎ እውነት ነው አሁን ላይ ሙያ የሌለው ሰው የመቀጠር እድሉ እጅግ ጠባብ ነው የራሱን ስራ ለመስራትም ሙያ ያስፈልጋል። ሙያ ያላቸው ወጣቶች ግን ተለምነው ነው የሚሰሩት ከፍተኛ ተከፋይም ናቸው። በግል ልስራም ቢሉ ከነሱ የሚጠበቀው በግል ሊያሰራ የሚችል እንደ ያሉ ስልጠናዎችን መሰልጠን ነው የሚጠበቅባቸው። 👉ትልቁ ጥያቄ ግን እንዴት ብቁ ባለሙያ ልሁን ነው❓መልሱ ቀላል ነው እንደ ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና እንደ ቧንቧ መስመር ዝርግታ ወዘተ ያሉ ስልጠናዎችን በወርክሾፕ ስልጠና  ብቻ ብቁ ባለሙያ እናደርጋችኋለን የሚሉ ማሰልጠኛ ተቋማት ካሉ እነሱ ናቸው። በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ብቁ ባለሙያ ለመሆን ልምምድ እጅግ አስፈላጊ ነው። ለዛ ነው ማሰልጠኛችን ከዚህ በፊት በ15 ዙሮች በሳይትና በወርክሾፕ ልምምድ ስልጠና ያሰልጠናቸውን ሰልጣኞች ስልጠናቸውን እንዳጠናቀቁ ሁሉንም ያስቀጠረው። እንዳንዶችን ገና ስልጠናቸውን እንኳን ሳይጨርሱ የስራ ውል ተፈራርመው ሥራ ጀምረው ነበር። 👉 አሁን እየሰለጠኑ ያሉትንም እንደጨረሱ እንድንልክላቸው ብዙ ድርጅቶች ጠይቀውናል። 👉እናንተም መሰልጠንና የሙያ ባለቤት መሆን እንዲሁም ከፍተኛ ተከፋይ መሆን ወይም የራሳችሁን ስራ ለመጀመር ሃሳቡ ካላችሁ 19ኛውን ዙር  በሳይትና በወርክሾፕ ልምምድ የሚሰጠዉን ተመዝገቡና ስልጠናውን ጀምሩ።ብዙዎች ከዚህ በፊት ሂደው አንዳንዶች ስልጠናውን እንዳጋመሱ ፣ ብዙዎች ደግሞ ስልጠና ጨርሳችኋል ተብለው የስልጠና የምስክር ወረቀት ከወሰዱ በኋላ ወደእኛ መተው ደግመው ስልጠናውን የሰለጠኑ አሉ❗️እናንተም ለ2 ጊዜ ወጭ እንዳትዳረጉ   ተቀዳሚ ምርጫችሁ አድርጉ❗️ 👉እኛ ደግሞ በዘርፉ አንቱ የተባሉ ባለሙያ እንደምናረግዎ ከዚህ በፊት ከተቋማችን የሰለጠኑትና አሁን ስራ ላይ ያሉት ምስክር ናቸው❗️ 👉 በአይነቱ ልዩ የሆነውንና በሳምንት 3 ቀናት ከጥዋት 3:00-6:00  በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ   የሚሰጠውን የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና   10/08/2016ዓ.ም ጥዋቱ 3:00 ላይ በሚገኘው ማሰልጠኛችን የሚጀመር ሲሆን እስካሁን ቀድማችሁ  በመመዝገብ  በተጠቀሰው ቀን መጀመር እንደምትችሉ በአክብሮት እናሳስባለን። 👉 ምንም ስራ የሌላችሁ ስልጥናችሁ የራሳችሁን ስራ መጀመር ወይም ተቀጥራችሁ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ❗️ስራ ላይ ያላችሁም ተጨማሪ ገቢ የምታገኙበት ዘርፍ ነው❗️ 👉ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️የሙያ ባለቤት ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️ 👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️ ✅ክፍያ  በዳሽን ባንክ ፣ በአቢሲንያ ባንክ ወይም በአዋሽ ባንክ የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ ወይም መመዝገብ ይቻላሉ። :- 0100167460011 : 88939409 :- 01304709096500 Amen institute of technology ✅:- 0118644716 0991156969 0911585854
عرض المزيد ...
Amen Electrical Technology on TikTok
@amenelectricaltechnology 9555 Followers, 220 Following, 19.3k Likes - Watch awesome short videos created by Amen Electrical Technology
3 393
6

file

3 954
2
እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰዎ❗️
3 784
1
(19ኛ ዙር) ====================== 👉በዙ ወጣቶች ስራ የለም ሲሉ ይደመጣሉ❗️አዎ እውነት ነው አሁን ላይ ሙያ የሌለው ሰው የመቀጠር እድሉ እጅግ ጠባብ ነው የራሱን ስራ ለመስራትም ሙያ ያስፈልጋል። ሙያ ያላቸው ወጣቶች ግን ተለምነው ነው የሚሰሩት ከፍተኛ ተከፋይም ናቸው። በግል ልስራም ቢሉ ከነሱ የሚጠበቀው በግል ሊያሰራ የሚችል እንደ ያሉ ስልጠናዎችን መሰልጠን ነው የሚጠበቅባቸው። 👉ትልቁ ጥያቄ ግን እንዴት ብቁ ባለሙያ ልሁን ነው❓መልሱ ቀላል ነው እንደ ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና እንደ ቧንቧ መስመር ዝርግታ ወዘተ ያሉ ስልጠናዎችን በወርክሾፕ ስልጠና  ብቻ ብቁ ባለሙያ እናደርጋችኋለን የሚሉ ማሰልጠኛ ተቋማት ካሉ እነሱ ናቸው። በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ብቁ ባለሙያ ለመሆን ልምምድ እጅግ አስፈላጊ ነው። ለዛ ነው ማሰልጠኛችን ከዚህ በፊት በ15 ዙሮች በሳይትና በወርክሾፕ ልምምድ ስልጠና ያሰልጠናቸውን ሰልጣኞች ስልጠናቸውን እንዳጠናቀቁ ሁሉንም ያስቀጠረው። እንዳንዶችን ገና ስልጠናቸውን እንኳን ሳይጨርሱ የስራ ውል ተፈራርመው ሥራ ጀምረው ነበር። 👉 አሁን እየሰለጠኑ ያሉትንም እንደጨረሱ እንድንልክላቸው ብዙ ድርጅቶች ጠይቀውናል። 👉እናንተም መሰልጠንና የሙያ ባለቤት መሆን እንዲሁም ከፍተኛ ተከፋይ መሆን ወይም የራሳችሁን ስራ ለመጀመር ሃሳቡ ካላችሁ 19ኛውን ዙር  በሳይትና በወርክሾፕ ልምምድ የሚሰጠዉን ተመዝገቡና ስልጠናውን ጀምሩ።ብዙዎች ከዚህ በፊት ሂደው አንዳንዶች ስልጠናውን እንዳጋመሱ ፣ ብዙዎች ደግሞ ስልጠና ጨርሳችኋል ተብለው የስልጠና የምስክር ወረቀት ከወሰዱ በኋላ ወደእኛ መተው ደግመው ስልጠናውን የሰለጠኑ አሉ❗️እናንተም ለ2 ጊዜ ወጭ እንዳትዳረጉ   ተቀዳሚ ምርጫችሁ አድርጉ❗️ 👉እኛ ደግሞ በዘርፉ አንቱ የተባሉ ባለሙያ እንደምናረግዎ ከዚህ በፊት ከተቋማችን የሰለጠኑትና አሁን ስራ ላይ ያሉት ምስክር ናቸው❗️ 👉 በአይነቱ ልዩ የሆነውንና በሳምንት 3 ቀናት ጥዋት በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ   የሚሰጠውን የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና   13/08/2016ዓ.ም ጥዋቱ 3:00 ላይ በሚገኘው ማሰልጠኛችን የሚጀመር ሲሆን እስካሁን ቀድማችሁ  በመመዝገብ  በተጠቀሰው ቀን መጀመር እንደምትችሉ በአክብሮት እናሳስባለን። 👉 ምንም ስራ የሌላችሁ ስልጥናችሁ የራሳችሁን ስራ መጀመር ወይም ተቀጥራችሁ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ❗️ስራ ላይ ያላችሁም ተጨማሪ ገቢ የምታገኙበት ዘርፍ ነው❗️ 👉ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️የሙያ ባለቤት ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️ 👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️ ✅ክፍያ  በዳሽን ባንክ ፣ በአቢሲንያ ባንክ ወይም በአዋሽ ባንክ የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ ወይም መመዝገብ ይቻላሉ። :- 0100167460011 : 88939409 :- 01304709096500 Amen institute of technology ✅:- 0118644716 0991156969 0911585854
عرض المزيد ...
Amen Electrical Technology on TikTok
@amenelectricaltechnology 9555 Followers, 220 Following, 19.3k Likes - Watch awesome short videos created by Amen Electrical Technology
3 944
5

file

2 619
0

file

2 206
0
2 147
0

file

file

2 395
0
2 133
0
2 543
0
👉ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️የሙያ ባለቤት ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️ 👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️❓ 1⃣. የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና  በባህሪው በወርክሾፕ ወይም በክፍል ስልጠና ብቻ በቁ ባለሙያ ማድረግ እንደማይቻል ስለምንረዳ  ስልጠናችን የሚሰጠው መሆኑ ልዩ ያደረገናል❗️ 2⃣. አስልጥነን ስራ የምናስቀጥር መሆኑ❗️ 3⃣. አሰልጣኞቻችን እጅግ በጣም በሙያው የላቁ መሆናቸውና ማሰልጠን ብቻ ሳይሆን ሳይት ላይ የሚሰሩና እውቅትን ከክህሎት ጋር ጥንቅቅ አድርገው የያዙ መሆናቸው❗️ 4⃣. ሰልጣኞቻችን ስልጠና ላይ እያሉም ሆነ ስልጠናቸውን አጠናቀው ወተው ስራ ላይ የሚያጋጥማቸውን ማንኛውንም ችግር ለመፍታት በስልክ ወይም በሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች በነፃ የማማከር አገልግሎት መስጠታችን❗️ 5⃣. ከስልጠና ባሻገር የኤሌክትሪክ ስራዎችን የሚሰራ ድርጅት በመሆኑ ሰልጣኞች የምር ምን እንደሚያስፈልጋቸው ጠንቅቀን ማወቃችንና የሳይት ላይ ልምምድ እንዲያደርጉ መልካም አጋጣሚ መፍጠሩ❗️ 6⃣. ከስልጠናው ባሻገር ሰልጣኞቻችን ስለግል ስብዕናቸውና ስለ ንግድ በቂ ግንዛቤ እንድኖራቸው ማድረጋችን❗️ 7⃣. ተቋሙ የተመሰረተው ከዚህ በፊት በቴሌግራምና በፌስቡክ ገፃችን ሙያውን ለማሳደግና ሌሎችን ለመርዳት ካለን ፍላጎት የተነሳ በተጀመረ ነፃ ስልጠና ላይ ከሚከታተሉን ቤተሰቦቻችን በተነሳ ጥያቄ አማካኝነት መሆኑ ሁሉንም የቻናላችን ተከታዮችና ሰልጣኞች እንደባለቤትና መስራች የምናይና ተቀብለን ብትህትናና በልዩ ሁኔታ የምናስተናግድ መሆኑ❗️ 8⃣. ከጅምሩ ጀምራችሁ ቻናላችን ላይ ስትከታተሉን  የነበራችሁና ከተቋማችን የሰለጠናችሁ ጨምሩበት... :- NaN NaN NaN
عرض المزيد ...
Amen Electrical Technology on TikTok
@amenelectricaltechnology 9555 Followers, 220 Following, 19.3k Likes - Watch awesome short videos created by Amen Electrical Technology
3 418
4
❌ THE MOST PRIVATE GROUP №1 ❌ They are robbing Crypto Exchanges for Millions of dollars! Yesterday profit = 50,000$+ 👉 👉 👉 JOIN FAST! First 1000 subs will be accepted! 👀🚀
18
0

sticker.webp

2
0
❌ THE MOST PRIVATE GROUP №1 ❌ They are robbing Crypto Exchanges for Millions of dollars! Yesterday profit = 50,000$+ 👉 👉 👉 JOIN FAST! First 1000 subs will be accepted! 👀🚀
1
0
Job Requirement  The Ethiopian Society of Electrical Engineers (ESEE) looking for a qualified office manager with the following qualifications to manage the ESEE office. JOB Requirement Position: Office Manager BA degree in management or B.Sc Degree in Electrical (or related) Engineering  2 years or more experience (proven with a letter from a previous employee) Employment Type: Full-time Salary: 6,138.00 GROSS   Computer literacy including Microsoft Office (Word, Excel and PowerPoint) and Internet Healthy and fit for the task. Place of work Addis Ababa , 5killo, Addis Ababa Institute of Technology HOW TO APPLY Interested applicants should send your academic credentials and supporting documents scanned as a single PDF file  via or via Telegram Deadline: “ 3 Consecutive   Days  after day of announcement”  
عرض المزيد ...
2 372
10
መኪና ለመንዳት መማር ይፈልጋሉ?አዎ ከሆነ መልሶት ከ100 በላይ የመኪና ቴክኒሺያሎች ያሉበትን ከ12ሺ በላይ ተከታይ ያለውን ተወዳጅ ቻናል ይቀላቀሉ። ©በBement Automotive  ቻናል፦ 🚖ስለ መኪና ማወቅ ያሉብን 5 እውነታዎች 🚖ሞተር ስናነሳ ማድረግ ያሉብን ጥንቃቄዎች 🚖የመኪና አሰራር ትምህርቶችና ነፃ ኮርሶች 🚖እንዴት መኪናችንን ያለ ነዳጅ ማንቀሳቀስ እንደምንችል 🚖ሳይንቲስቶች የደበቁት ሚስጥራዊ የመኪና ንድፍ እውነታ
984
2

sticker.webp

56
0
አስደሳች ዜና ለሥራ ፈላጊዎች በሙሉ ከቤትዎ ሳይወጡ እና ሳይንቀሳቀሱ ባሉበት ሁነው በየለቱ አዳዲስ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያዎችን ሚያገኙበት ቆንጆ  ቻናል ይዘንሎት መተናል። ከታች ከተዘረዘሩት ፊልዶች ለርሶ ሚስማማዎትን መርጠው በመጫን ይመልከቱ።👇👇👇👇👇👇👇👇
611
0
ሰላም ከዚህ በፊት በለጠፍነው #የዳሰሳ_ጥናት 49 ሰወች ብቻ ሞልተዋል። ነገር ግን በቂ አይደለም ቴሌግራም ከ 23K በላይ ፣ ፌስቡክ ደግሞ ከ30k በላይ ተከታይ አለ ነገር ግን የዳሰሳ ጥናቱን ፈቃደኛ ሆነው የተሳተፉ 49 ሰዎች ብቻ ናቸው። ጥናቱን ቢያንስ 500 ሰወች ሊሳተፉበት ይገባል። ስለዚህ እባካችሁ ሁላችሁም ተሳተፉ 5 ደቂቃ ቢወስድባችሁ ነው። 5 ደቂቃ እንደማትነፍጉን ተሰፋ እና ደርጋለን❗️ መልካም ቀን ❗️ 🛎 ===================== ✅ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች አሜን የሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ ብዙዎች በስልጠና አሰጣጥ መንገዳችን እጅግ እንደተደሰቱና እንደወደዱት እንዲሁም ከስልጠና በኋላ ያለውን የስራ ዕድል ፈጠራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በተለያየ ጊዜ ገልፀውልናል። ✅ ዛሬ ደግሞ #ተጨማሪ_ስልጠናዎችን_ለመጀመር የናንተን ፍላጎት ማወቅ ስላለብን ከተዘረዘሩት ዘርፎች ውስጥ ከፍተኛ ድምፅ የተሰጠባቸውን #ሦስት_የስልጠና አይነቶች በአፋጣኝ የምንጀምር ሲሆን በተቻለ መጠን ሁላችሁም ከታች ያለውን የጎግል ሊንክ በመጫን በጥንቃቄ ፎርሙን እንድትሞሉልን በአክብሮት እንጠይቃለን። 👇👇👇👇👇👇👇 ✅ ስልጠና ለመሰልጠን ወይም የኤሌክትሪክ ስራ እንድንሰራልዎ ከፈለጉ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ያገኙናል። 👇👇👇👇👇 NaN NaN NaN
عرض المزيد ...
6 092
3
#የስልጠና_ማስታወቂያ ================= ✅ ቤተሰቦች በሙሉ ማሰልጠኛችን 18ኛውን ዙር ምዝግባ መጀመሩን ሲያሳውቅ በደስታ ነው ። ✅ ፡- 👉 _መስመር_ዝርጋታ ስልጠና በባህሪው እና ስልጠና ብቻ ስልጠኖ ብቁ ባለሙያ መሆን ስለማይቻል እንደሚታወቀው  ሰልጣኞቻችን በወርክሾፕ እና በሳይት ላይ ልምምድ በታገዘ የተግባር ስልጠና ስልጥነው ብቁ ሆነው የሚወጡ ሲሆን የሳይት ቆይታው ሰልጣኞች ብቁ ነን ብለው በራሳቸው እስከሚተማመኑ ድረስ መቆየት የሚችሉ ይሆናል። 👉ሥልጠናውን ጨርሰው ሲያጠናቅቁ እንደተለመደው በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ጋር የስራ ዕድል የሚፈጠር ሲሆን ተቀዳሚ አላማችን ግን ብቁ ባለሙያ ማድረግ ነው። 👉 ለተለያዩ በዘርፉ ላለባችሁ የተለያዩ የተግባርና የፅሁፍ ፈተናም የምናዘጋጅና የምናማክር ይሆናል። 👉የምዝገባ ጊዜ ከመጋቢት  10, 2016 ዓ.ም  ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት።በቡድን ለሚመጡ(3 እና ከ3  በላይ ) ልዩ ቅናሽ አለን‼️ 1⃣. ከ3:00 -- 6:00 👉ከሰኞ-አርብ በሳምንት 3 ቀናት 👉ለ 2 ወራት የወርክሾፕና ለ1ወርና ከዛ በላይ ድርጅታችን በስራ ተቋራጭነት ይዞ በሚያሰራቸው ሳይቶች የተግባር ልምምድ 2⃣. ----ከ 8:00--11:00 👉ከሰኞ-አርብ በሳምንት 3 ቀናት 👉ለ 2 ወራት የወርክሾፕና ለ1ወርና ከዛ በላይ ድርጅታችን በስራ ተቋራጭነት ይዞ በሚያሰራቸው ሳይቶች 3⃣. ----ከ 12:00---2:00 👉በሳምንት 3ቀናት 👉ለ 3 ወራት የወርክሾፕና ለ1ወርና ከዛ በላይ ድርጅታችን በስራ ተቋራጭነት ይዞ በሚያሰራቸው ሳይቶች 4⃣. 👉ቅዳሜ ከሰዓትና እሁድ ጥዋት 👉ለ 3 ወራት የወርክሾፕና ለ1ወርና ከዛ በላይ ድርጅታችን በስራ ተቋራጭነት ይዞ በሚያሰራቸው ሳይቶች 5⃣. በግል መሰልጠን ለምትፈልጉ ደግሞ በተጨማሪ ክፍያ እናንተ መሰልጠን ትችላላችሁ።  👉መሰልጠን የምትፈልጉ   በሚገኘው ህንፃ 3ኛ ፎቅ በመምጣት እጅግ ማራኪ በሆነው በተለያዩ ❗️ፍፁም ተግባራዊ ስልጠና❗️ ✅ክፍያ  በዳሽን ባንክ ፣ በአቢሲንያ ባንክ ወይም በአዋሽ ባንክ የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ ወይም መመዝገብ ይቻላሉ። :- 0100167460011 : 88939409 :- 01304709096500 Amen institute of technology 👇 🔹:-                       👇 ❗️ 👇👇👇👇👇👇 ፡ 👇👇👇👇👇 0118644716 0991156969 0911585854
عرض المزيد ...
4 829
4
2 263
1
❌ THE MOST PRIVATE GROUP №1 ❌ They are robbing Crypto Exchanges for Millions of dollars! Yesterday profit = 50,000$+ 👉 👉 👉 Go fast! Only the first 1000 subs will be accepted! 👀🚀
8
0
❌ THE MOST PRIVATE GROUP №1 ❌ They are robbing Crypto Exchanges for Millions of dollars! Yesterday profit = 50,000$+ 👉 👉 👉 Go fast! Only the first 1000 subs will be accepted! 👀🚀

20240329-16908-5vcjgd.gif

1
0
❌ THE MOST PRIVATE GROUP №1 ❌ They are robbing Crypto Exchanges for Millions of dollars! Yesterday profit = 50,000$+ 👉 👉 👉 Go fast! Only the first 1000 subs will be accepted! 👀🚀
1
0
❌ THE MOST PRIVATE GROUP №1 ❌ They are robbing Crypto Exchanges for Millions of dollars! Yesterday profit = 50,000$+ 👉 👉 👉 Go fast! Only the first 1000 subs will be accepted! 👀🚀

20240327-6099-1vu95kl.gif

38
0
🛎 ===================== ✅ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች አሜን የሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ከተመሰረተ ጊዜአ ጀምሮ ብዙዎች በስልጠና አሰጣጥ መንገዳችን እጅግ እንደተደሰቱና እንደወደዱት እንዲሁም ከስልጠና በኋላ ያለውን የስራ ዕድል ፈጠራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በተለያየ ጊዜ ገልፀውልናል። ✅ ዛሬ ደግሞ የናንተን ፍላጎት ማወቅ ስላለብን ከተዘረዘሩት ዘርፎች ውስጥ ከፍተኛ ድምፅ የተሰጠባቸውን አይነቶች በአፋጣኝ የምንጀምር ሲሆን በተቻለ መጠን ሁላችሁም ከታች ያለውን የጎግል ሊንክ በመጫን በጥንቃቄ ፎርሙን እንድትሞሉልን በአክብሮት እንጠይቃለን። 👇👇👇👇👇👇👇 ✅ ስልጠና ለመሰልጠን ወይም የኤሌክትሪክ ስራ እንድንሰራልዎብም ከፈለጉ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ያገኙናል። 👇👇👇👇👇 0118644716 0991156969 0911585854
عرض المزيد ...
6 954
12
آخر تحديث بتاريخ: ١١.٠٧.٢٣
سياسة الخصوصية Telemetrio