Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
الفئة
لغة وموقع القناة

audience statistics DREAM SPORT ™

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት  #DREAMSPORT  ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ  @Abuki_S  ላይ አናግሩን። 
عرض المزيد
262 961+358
~10 611
~132
5.37%
تقييم تيليجرام العام
عالميًا
4 473المكان
من 78 777
22المكان
من 396
في الفئة
96المكان
من 1 121

جنس المشتركين

تعرف على عدد كل من المُشتركين الذّكور والإناث على القناة.
?%
?%

لغة الجمهور

معرفة توزيع المشتركين في القناة حسب اللغة
الروسية?%الإنجليزية?%العربيّة?%
نمو القناة
رسم توضيحيجدول
ي
أ
ش
س
help

جار تحميل البيانات

فترة تواجد المستخدم على القناة

اعرف كم من الوقت قضى المُشتركون على القناة.
حتى أسبوع?%المؤقتات القديمة?%حتى شهر?%
الزيادة في المُشتركين
رسم توضيحيجدول
ي
أ
ش
س
help

جار تحميل البيانات

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
የወርቅ ሜዳሊያ ኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች በፔሩ ሊማ እየተካሄደ በሚገኘው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በ5000 ሜትር በአትሌት መዲና ኢሳ አማካኝነት አግኝታለች። አትሌት መቅደስ አለምእሸት ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ አግኝታለች።.
632
0
የቀድሞው የሊቨርፑል ምክትል አሰልጣኝ ፔፕ ላይንደርስ በሳልዝበርግ ቤት ያለው ቁጥራዊ መረጃ 🏟 7 ጨዋታዎች ✅ 6 ድል 🤝 1 አቻ
1 234
0
🔥 Badr 26°E ና NileSat 7°W ላይ ያሉት ሙሉ beIN SPORT ዎችን ልክ እንደ Amos በServer እና በትንሽ Network ይከፍታል ሙሉ መረጃ በTelegram ቻናላችን ላይ ለቀናል👇👇 https://t.me/+MaE9BEj6Eas5MGY8 https://t.me/+MaE9BEj6Eas5MGY8
422
1
ጄሚ ካራገር በ Overlap የቴሌቪዥን ዉይይት ላይ የተናገረዉ 🗣 ቼልሲ ሌላ መጥፎ የውድድር ዘመን ካሳለፈ እና ዩናይትድ በቀኝ በኩል ችግሮች እያጋጠማቸው ከቀጠለ ፓልመር ወደ ዩናይትድ ሊመጣ ይችላል እሱ ትልቅ የዩናይትድ ደጋፊ ነው አይደል? ማንቸስተር ዩናይትድ በአንድ አመት ውስጥ የሱን ዝዉዉር ሊሞክሩት ይገባል ይህ የሚቻል ይመስለኛል ፓልመር ከ12 ወራት በኃላ የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች ለመሆን እድሉ የሰፋ ይመስለኛል።
811
2
ዛሬ የሚደረጉ የካራባዎ ካፕ ጨዋታዎች 03:30 | ወልቭስ ከ በርንሌይ 03:45 | ዌምብልደን ከ ኢፕስዊች ታውን 03:45 | ዌስትሃም ከ ቦርንማውዝ 03:45 | ኮልቼስተር ከ ብሬንትፎርድ 03:45 | ካርዲፍ ሲቲ ከ ሳውዛምፕተን 04:00 | ኖቲንግሃም ከ ኒውካስትል              
1 444
1
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ 30 አመቱ በኋላ👇፡- • 517 ጨዋታዎች • 436 ጎሎች • 98 አሲስት
Insane record🐐🤯
361
0
ላሚን ያማል ዘንድሮ በላሊጋው በሶስቱም ጨዋታዎች ግብ/አሲስት ማድረግ ችሏል ገና 17 ዓመቱ ነው 💎
842
0
ትላንት የተደረጉ የካራባዎ ካፕ ጨዋታዎች ብራይተን 4 - 0 ካርውሌይ ታውን ኤቨርተን 3 - 0 ዶንካስተር ሌስተር ሲቲ 4 - 0 ትራንሜር ክርስቲያል ፓላስ 4 - 0 ኖርዊች ሲቲ በርኒንግሃም 0 - 2 ፉልሃም      
902
1
ዳኒ ኦልሞ 🗣የመጀመሪያ ጨዋታዬን ሳደርግ ግብ አስቆጥሬአለሁ እና ለመጀመሪያ ጨዋታ ከዚ የተሻለ አጋጣሚ የለም።
1 082
0
ክርስትያኖ ሮናልዶ በ24 ሰአት ዉስጥ 19,729,827 ተከታዮች በዩቱብ በማፍራት የአለም የድንቃድቅ መዝገብ ጊነስ ወርልድ ቡክ ተመዝግቧል።
483
1
New Number 15❤️                        ▫️ ▫️
1 205
0
OFFICIAL :- አትሌቲኮ ማድሪድ በዚህ የውድድር ዘመን የሚጠቀሙትን 3ተኛ ማልያ ይፋ አድርገዋል።                        ▫️ ▫️
364
0
ሮናልዶ 🗣️ ከኢንተርናሽናል ጨዋታዎች ምናልባት ከ 2 ወይም ሶስት አመታት በኋላ ላቆም እችላለሁ አላውቅም ሳቆም ግን ድንገተኛ ውሳኔ እወስናለሁ ጫማ ስሰቅል የሆነ ክለብ ይዤ በዋና አሰልጣኝነት እሰራለሁ ብየ አላስብም የወደፊት ህይወቴን ከእግር ኳስ ዉጭ አስባለሁ።
1 057
0
ከ13 አመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ማን ዩናይትድ በኦልትራፎርድ አርሰናልን ገጥሞ 8 - 2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ቻለ። ዋይን ሩኒም በጨዋታው ሀትሪክ መስራት ችሎ ነበር። ▫️ ▫️
482
1
የባርሳው ተስፈኛ ተጫዋች ማርክ በርናል በትላንትናው እለት የACL ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ ወጥቷል። GWS Marc🙏              ▫️    ▫️
301
0
🥇 ውድ የድሪም ስፖርት ቤሰቦች ቀኑን ሙሉ ስትከታተሉን ስለቆያችሁ እናመሰግናለን ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እንገናኛለን መልካም አዳር ቤተሰብ። 😍 🔔የቻናላችንን አጋር ቻናሎች( ይቀላቀሉ )📣 🥇ዋናው ቻናላችን 👇 👉 : 🥇 ፡ የጎል ቻናላችን 👇 👉 : 🥇 : የክሪፕቶ ቻናላችን 🥇 : የፋንታሲ ቻናላችንን👇 👉 : @Fantasy_Football_Dream የነገ ሰው ይበለን ! 🙏      
1 533
0
😍❤️‍🔥❤️‍🔥
423
0
የጨዋታው ኮከብ 🌟
513
0
🇪🇸 የስፔን ላሊጋ 3ተኛ ሳምንት ጨዋታ           ⏰ ተጠናቀቀ     ራዮ ቫዬካኖ 1-2 ባርሴሎና ሎፔዝ 9'   60’ 82'         
61
0
የኦልሞን ጎል ይመልከቱ ⬇️
272
0
ጎልልልልልልልልልል ባርሴሎናናናናና ዳኒ ኦልሞ 82' ቫዬካኖ 1-2 ባርሴሎና
513
0
ተሻረ
963
0
ጎልልልልልልልልል ባርሴሎናናናናና ሌዋንዶውስኪ ቫዬካኖ 1-2 ባርሴሎና
301
1
🇪🇸 የስፔን ላሊጋ 3ተኛ ሳምንት ጨዋታ        ⏰ 62’ ራዮ ቫዬካኖ 1-1 ባርሴሎና ሎፔዝ 9' 60’        
754
0
ጎልልልልልልልልል ባርሴሎናናናናናና ፔድሪ 59' ቫዬካኖ 1-1 ባርሴሎና
1 086
0
የስፔን ላሊጋ 3ተኛ ሳምንት ጨዋታ        ⏰ እረፍት' ራዮ ቫዬካኖ 1 - 0 ባርሴሎና ኡናይ ሎፔዝ 9'         ◉
1 057
0
ለእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አፍቃሪያን እንኳን ደስ አላችሁ። በኢትዮጵያ ብቸኛው ስለ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ብቻ የሚዘግብ ቻናል ተከፍቷል። ቻናላችንን በመቀላቀል ከኛጋ ጣፋጭ ጊዜ ያሳልፉ።
1 085
0
‼️ቼልሲ ኦሲሜንን ለማስፈረም ከመቼውም በላይ ተዘጋጅተዋል ለናፖሊም የመጀመርያ ይፋዊ ጥያቄ ለማቅረብ ዝግጅታቸውን እየጨረሱ ነው 🔗 Sacha Tavolieri
602
0
ክርስትያኖ ሮናልዶ ዛሬ ያስቆጠራት ቅጣት ምት በ እግርኳስ ህይወቱ ያስቆጠረው 899ኛ ጎሉ ሆና ተመዝግባለች 🔥🔥 🇸🇦AL-NASSR 4-1 AL-FAHYA🇸🇦 @DREAM_SPORT
1 503
0
የሳውዲ ፕሮ ሊግ 2ተኛ ሳምንት ጨዋታ           ⏰ ተጠናቀቀ' አል ፈይሃ 1 - 4 አል ናስር         ◉
2 105
0
آخر تحديث بتاريخ: ١١.٠٧.٢٣
سياسة الخصوصية Telemetrio