هذه الخدمة مُتوفّرة أيضًا بلغتك. لتغيير اللغة، اضغطEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber

all posts ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም  http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru  
30 450+13
~4 697
~8
16.19%
تقييم تيليجرام العام
عالميًا
30 751المكان
من 78 777
230المكان
من 396
في الفئة
869المكان
من 2 333
أرشيف المنشورات
ኢብኑል ጀውዚይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-
 
“በግርምት አሰላሰልኩ፤ ይኸውም፤ እያንዳንዱ ዋጋ ያለው እና ከባድ ነገር ሁሉ ረጅም መንገድ የሚወስድ እና እሱን ለማግኘት ብዙ ጥረት የሚጠይቅ መሆኑ ነው። ሸሪዓዊ እውቀት ከምንም በላይ የተከበረ ስለሆነ በድካም ፣ እረፍት በመተው፣ ደጋግሞ በማንበብ ፣ እና ተድላዎችን እና ምቾትን በመተው ብቻ የተገኘ ነው።”
📚 صيد الخاطر (ص281)
|| t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
782
11
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 رياض الصالحين ክፍል - 79 (33) باب ملاطفة اليتيم والبنات وسائر الضعفة..... رقم الحديث 264 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ
227
1
ልባችሁ አሳርፉበት!

🎧

file

2 773
48
የመጀመሪያው ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ መርጃን በይፋ ተጀምሯል
መርከዝ ኢብኑ ዐብ'ባስ በኬሚሴ
☞መርከዝ ኢብኑ አባስ በከሚሴ☟ https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk ↪️ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇 ስም—  አወል አሕመድ እና ኸድር አህመድ መሀመድ  ቁጥር-  1000365610456 ⚠️ ጥንቃቄ  ስም ስታስገቡ የሁለቱንም ነው ።↪️ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇 ስም—  አወል አሕመድ እና ኸድር አህመድ መሀመድ  ቁጥር-  1000365610456 ⚠️ ጥንቃቄ  ስም
729
3
ሀያ ቀድመን ቦታ ቦታችንን እንያዝ'ማ ⬇️⬇️
165
0
https://t.me/IbnuMunewor 👆👆👆👆👆 እስቲ ይቺ ቻናል እናሳድጋት። ከፍ ትበል። ፋይዳዋ እጅግ ብዙ ነው። ሁላችንም በቻልነው ሁሉ እንዝመትላት። ሀያ ሼር እናድርገው።
4 664
18
⤵️ዛሬም ሀሳባችን መርከዝ ቢን አብ'ባስ ላይ ነው *"""""""""""""" ሌላ ዙር የዳእዋና የኒያ ፕሮግራም *** የሙሓደሯ ተጋባዥ ኡስታዞች 1⃣D/r ሰኢድ ሙሣ 2⃣ ሸይኽ አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ 3⃣ኡስታዝ አቡ መርጃን ኸድር ቢን አሕመድ 4⃣ ኡስታዝ አብዱ ሽኩር 5⃣ ኡስታዝ አቡ ሐሳን     🔢ሌሎች ተጋባዥ ወንድሞች ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል። 💶ፕሮግራሙን በመምራት ወንድማችሁ አቡ ኡበይዳ አብሮ ይቆያል 📣 ጅሙኣ ከ3:30🕰 በኋላ ምሽቱን ከእኛ ጋር ናችሁ። #️⃣የፕሮግራም ስርጭት ሊንክ
2 299
6
የሪያድ ደርስ ሐዲሥ 254
651
1

4_5994777680875099633.pdf

7 687
107
🔖አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ
አሁን ባለንበት ዘመን የሲህር፣ የአይንናስ፣ የቡዳና በጅን የመጠቃት ነገር እጅግ አሳሳቢ ጉዳይ ሆኗል። መፍትሄው ቀላል ከመሆኑም ጋር ብዙ እህቶች እየተሰቃዩበት ይገኛል። 

👉ይህ ነገር ሰበቡ ምንድ ነው?
👉በምንድ ነው የሚወገደው?
👉ምን ማድረግ አለብን? 
👉ከምን መጠንቀቅ ይገባል? 

የሚሉ ወሳኝ ነጥቦች መዳሰስ የግድ ሆኗል። ይህን ታሳቢ በማድረግ ይህንን አጭርና ብዙ ፋኢዳዎች የያዘን ኪታብ ለመጀመር ወስኛለሁ። አላህ ኢህላሱን ይወፍቀኝ።

ኪታቡ በመግዛት ከወዲሁ በእጃችሁ ያዙ። አላህ ካለ በቅርቡ ከሶስት ቀን በኋላ የምንጀምረው ይሆናል።
ታናሽ ወንድማችሁ ኢብኑ ኸይሩ ቂርአቱ የሚተላለፍበት ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ሁኑ
عرض المزيد ...
16 199
63
•• ‏قال سفيان بن عيينة رحمه الله : ‏ليس العاقل الذي يعرف الخير والشر؛ إنما العاقل الذي إذا رأى الخير اتَّبعه، وإذا رأى الشر اجتنبه . ‌‏‌‏⤶ ‏حلية الأولياء (٣٣٩/٨) 🖊
5 359
9
📖ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን እንዲህ ብለዋል፡-
«እውነትን የሚፈልግ በምክር ደስ ይሰኛል፣ ስሕተቱን ሲነገረው ደስ ይለዋል «እንጂ አይከፋም»።"

(ሸርሑ ኪታቢ አል – ዑቡዲያህ (252) =
5 526
22
(አንተን በማየት)
 አይኖቿ የሚረካበት እራት ከእናትህ ጋር መመገብ፤ ሱና ከሆነ ሐጅ ይልቅ ለአንተ የተወደደ ነው።"
«ሐሠን አልበስሪይ ረሂመሁሏህ» = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
4 748
19
ኒቃብ ! ዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ)  እንዲህ ትላለች፡- “
ከአላህ መልእክተኛ ﷺ  ጋር ኢሕራም ላይ እያለን በእኛ በኩል ጋላቢዎች ያልፉ ነበር። ወደ እኛ ሲቀርቡ ከእኛ አንደኛችን ጂልባቧን ከጭንቅላቷ ላይ በፊቷ ላይ ጣል አድርጋ ትሸፈን ነበር። ሲያልፍንም እንገልጣለን።”
(አቡ ዳዉድ 1833)
ይህም የሴቷ ፊት መገለጥ በሚያስፈልግበት የኢህራም ሁኔታ ላይ እንዲህ ከተሸፈኑ፣ በሌሎች ጉዳዮች ላይ ደግሞ በይበልጥ ሊሸፈኑ ይገባል።"
(ፈታዋ ለጅነቱ አድዳኢማህ (17/256) = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
5 997
37
መውሊድ የሙስሊሞች ኢድ አይደለም።
መውሊድ በዲን ላይ የተጨመረ መጤ በአል ነው።
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ =

መውሊድ የሙስሊሞች በአል አይደለም.mp3

5 362
19
🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)  ተቀርተው የተጠናቀቁ ሙሉ ዱሩሶችን በቀላሉ ለማግኘት  ሊንኩን ይጫኑት 0⃣1⃣ ኪታቡ ተውሒድ ፈውዛን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4860 0⃣2⃣ ኡሱሉ ሱና ኢማሙ አሕመድ ኢብኑ ሃምበል 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1760 0⃣3⃣ ቀዋዒዱል አርባኣ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5459 0⃣4⃣ አርባዒን አነወዊያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/1802 0⃣5⃣ ሀዚሂ ደዕወቱና ወአቂደቱና 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4588 0⃣6⃣ ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2030 0⃣7⃣ ሚን ዑሱል አቂደቱል አህለ ሱና ወል ጀማዓ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4545 0⃣8⃣ ዓቂደቱል አህሊ ሱናቲ ወልጀማዓሕ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2068 0⃣9⃣ አቂደቱ ሰለፍ ወዓስሓቡል ሓዲስ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5195 1⃣0⃣ ሰላሰቱል ኡሱል (ኡሱሉ ሰላሳ) 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5483 1⃣1⃣ ፈትሁ ረቡል በሪያ ቢተልኺሲል ሃመዊያ (ተልኺስ)👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2562 1⃣2⃣ ኪታቡ ተውሒድ ሙሓመድ አብዱል ወሓብ👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2644 1⃣3⃣ሸርህ አቂደቱል ዋሲጢያ ሊል ሀሊል ኻራስ👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5450 1⃣4⃣ ዑምደቱል አሕካም ሚን ከላሚ ኸይሪል አናም👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/2984 1⃣5⃣ ሸርሁ መንዙመቱል ሓዒያ ሸይኽ ፈውዛን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3207 1⃣6⃣ አል ኡሱል ሚን ዒልመል ኡሱል 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3265 1⃣7⃣ ሸርሑ ሙስጦለሁል ሓዲስ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3428 1⃣8⃣  ኹዝ አቂደተከ ሚነል ኪታቢ ወሱነቲ ሰሒሓ 👇https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3461 1⃣9⃣ ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3497 2⃣0⃣ ሙምቲዕ ሸርሑ አል አጅሩሚያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3749 2⃣1⃣ ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ ሊል ዑሰይሚን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3882 2⃣2⃣ ተብሲሩል ኸለፍ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4885 2⃣3⃣ ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3925 2⃣4⃣ ሚንሐጅ ፊርቀቱ ናጂያ ወጧኢፈቱ መንሱራ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/3985 2⃣5⃣ ኹላሰቱል ኑሪል የቂን ጁዝ —1 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4025 2⃣6⃣ ተብሲሩል ባዲዒን ቢስጢላሓት አል ሙሓዲሲን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4073 2⃣7⃣ ቀዋዒዱል ሙስላ ፊ ሲፋቲላሂ ወዓስማኢል ሑስና👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4125 2⃣8⃣ ረውደቱል ባዲዒን ሚን አሓዲሲ ሰይዲል ሙረሰሊን👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4145 2⃣9⃣ ብሉግ አል መራም ሚን አዲለቲል አሕካም👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4448 3⃣0⃣ ተንቢሑ ዘዊል አፍሐም ኢላ ረእቢ ሰድኢ ወልዊአሚ አላ መንሐጅ ሰለፊል ኪራም👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4515 3⃣1⃣ ኡሱሉ ሲታ ሊል ዑሰይሚን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4578 3⃣2⃣ ሸርህ ከሽፉ አሹብሀት 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4669 3⃣3⃣ ተቅሪቡ ተድሙሪያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/4790 3⃣4⃣ አል አጅዊበቱል ሙፊዳህ ሸይኽ ፈውዛን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5041 3⃣5⃣ ነዋቂዱል ኢስላም ሊሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5064 3⃣6⃣ ጂናየቱ ተመዩዕ አለል መንሀጂ ሰለፍ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5086 3⃣7⃣ ቱህፈቱ ሰኒያ ሸርህ መንዙመቱል ሓኢያ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5142 3⃣8⃣ አሓሱ ዓለል መወዳህ ወኢእቲላፍ ወተሕዚር ሚነል ፊርቀቲ ወል ኢኽቲላፍ 👇 https://t.me/ABUJUWEYRIYAA/5523 ይቀጥላል…  ይቀጥላል……
عرض المزيد ...
የ ተጠናቀቁ ሙሉ ደርሶች በ ኡስታዝ ኸድር አህመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም) የተቀሩ ደርሶች
በድጋሜ የተቀራ አዲስ ደርስ ኪታቡ ተውሒድ ፈውዛን ሙሉ ደርስ  👆👆 ⌚️ ከ 00 እስከ 68 ✍ የኪታቡ ፀሓፊ = ሸይኽ ፈውዛነል ፈውዛን በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ኬሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) https://t.me/ABUJUWEYRIYAA https://t.me/ABUJUWEYRIYAA
5 776
48
ይህ የባጢል አባባል የተዘዋዋሪ መልክቱ፤ የነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሶሓቦች ጤናማ ልብ የላቸውም ለዚህም ነው መውሊድን ያላከበሩት።እንደማለት ነው። ሁዘይፋ አላህ ስራቸውን  ይውደድላቸውና እንዲህ ብሏል፡- «
የሙሐመድ ባልደረቦች ያልፈፀሙትን ማንኛውም አምልኮት አትፈፅሙ፤ የመጀመሪያው ትውልድ ለሌላኛው ትውልድ አንድም ያስቀረው ዒባዳ የለምና።»
المولد النبوي لا يحتاج حديث صحيح ❌️ القائل صوفيّ ما عنده لا حديث صحيح ولا عقل صحيح ولا قلب صحيح.❌ الحمد لله على نعمة السنة والعقل! = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
5 633
15
ነብዩን 
 መውደድ፣ ሱናቸውን መከተል እና የህይወት ታሪካቸውን ማንበብ የእለት ተእለት ተግባር ሊሆን ይገባል እንጂ መሰረት እና ማስረጃ በሌለው በአመት አንድ ቀን ብቻ መሆን የለበትም።
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
4 650
11
" اقتصاد في سنة , خير من اجتهاد في بدعة «.ابن مسعود رضي الله عنه» «በቢድዓ ላይ ጥረት ከማድረግ ይልቅ በሱና ላይ መገደብ የተሻለ ነው።» = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
4 526
6
📖 تلاوة صباحية ﴿قُلْ هَلُمَّ شُهَدَآءَكُمُ ٱلَّذِينَ يَشْهَدُونَ أَنَّ ٱللَّهَ حَرَّمَ هَـٰذَا ۖ فَإِن شَهِدُواْ فَلَا تَشْهَدْ مَعَهُمْ ۚ وَلَا تَتَّبِعْ أَهْوَآءَ ٱلَّذِينَ كَذَّبُواْ بِـَٔايَـٰتِنَا وَٱلَّذِينَ لَا يُؤْمِنُونَ بِٱلْأَخِرَةِ وَهُم بِرَبِّهِمْ يَعْدِلُونَ ٠٥١۝﴾ 🎙القارئ : صادق النهاري =

القارئ_صادق_النهاري_قل_هلم_شهداءكم.mp3

4 711
9
() =

عَبد العَزيز العسيرِي.mp3

4 700
11
🎧💡
4 811
4
🖊
ኢኽዋኖች ስለመውሊድ ሲወራ ለምን ይከፋቸዋል ?

➡️የኢኽዋኖች መሪ ሀሰነል በና ስለመውሊድ ምን አለ? 🎙በአቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ» = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13610

ኢህዋኖችና መውሊድ.mp3

4 818
28
መውሊድ ቢድአ ከመሆኑ ጋር በውስጡ የሚፈፀሙ ግልፅ ጥፋቶች!
🎙በአቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ» = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13609

መውሊድ ውስጥ የሚፈፀሙ ስህተቶች.mp3

4 627
20
🔹
መውሊድ ቢድአ መሆኑን ከሚያሳዩ መረጃዎች ውስጥ !!
🎙በአቡ አብዲላህ « ኢብኑ ኸይሩ» = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13608

መውሊድ_እንደ_ማይፈቀድ_የሚያሳዩ_መረጃዎች.mp3

4 409
19
الهم اهدنا لأحسن الأخلاق.... =

file

4 400
4
ትልቁ ትግል ስሜትን መታገል ነዉ። ነፍሱን የከለከለ ከዱኒያ እና ከበላዋ ያርፋል....! =

file

3 952
15
አሁን ቀጥታ ስርጭት የኪታብ ቂርአት ⩵⩴⩵⩴⩵⩴⩵⩴⩵⩴⩵⩴⩵⩴⩵⩴⩵ 📚 የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ደርስ -ክፍል ❼❶- 👉«ሐዲሥ ቁጥር፦»  ⓶⓷⓹ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም የላይቩ ሊንክ
427
2
«የመውሊድ ማምታቻዎችና ሹብሐዎች» 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ☞︎︎︎ የአህባሾች ቅጥፈትና ውሸት! ☞︎︎︎ መውሊድን ማን ጀመረው? ☞︎︎︎ ነብዩ መቼ ተወለዱ? ☞︎︎︎ መውሊድን በተመለከተ ግንዛቤ « ለመውሊድ ደጋፊዎች የተሰጠ መልስ» 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ☞︎︎︎ ክፍል አንድ↓↓ ☞︎︎︎ ክፍል ሁለት ↓↓ ☞︎︎︎ክፍል ሶስት↓↓ ☞︎︎︎ ክፍል አራት↓↓ ☞︎︎︎ክፍል አምስት↓↓ ☞︎︎︎ክፍል ስድስት↓↓ ☞︎︎︎ ክፍል ሰባት↓↓ ☞︎︎︎ ክፍል ስምንት↓↓ ☞︎︎︎ክፍል ዘጠኝ↓↓ «
ተጨማሪም ብዙ  ነጥቦች ስለ መዉሊድ የተሰጡበት ትምህርት በቻናሉ ያገኛሉ ⇗⇗
⇗»
عرض المزيد ...
6 582
27
🎧 - ارح مسمعك بالقــرآن.

file

5 307
23
ከሐራም ነገር ከባዱ የመጀመሪያው ነው። ከዚያ ሲደጋገም እየቀለለ ይሄዳል። ከዚያ እንዲሁ ተራ ነገር ይሆናል። ከዚያ ልማድ ይሆናል። ከዚያ ይጣፍጣል። ከዚያ ልብ ይሸፈናል። ከዚያ ልብ ሌላ ሐራም መፈለግ ይጀምራል። አንድ ሷሊሕ ሰው እንዲህ ይላል፦ "ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጋበዘችህ በዚች አንቀፅ አጭር ቃለ መጠይቅ አድርግላት :- { قُلۡ أَذَ ٰ⁠لِكَ خَیۡرٌ أَمۡ جَنَّةُ ٱلۡخُلۡدِ ٱلَّتِی وُعِدَ ٱلۡمُتَّقُونَۚ } "(እንዲህ) በላቸው፡ 'ይሄ ነው የሚሻለው ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ጀነት?' " [አልፉርቃን፡ 15] በዚህ ሐራም ነገሮችን መዳፈር በበዛበት ዘመን ይህቺን አንቀጽ ማስተዋል ምንኛ አንገብጋቢ ነው?! ከዐረብኛ የተመለሰ = የቴሌግራም ቻናል፦
عرض المزيد ...
6 035
42
ኢብኑ ተይሚያ  የሱንናዉ አንበሳ  ──────⊱◈◈◈⊰────── 【 】     ተቀናቃኞቻቸዉና አይነታቸዉ  ╰──────•◈•──────╯ ◭ ተቀናቃኞቻቸዉ ብዙና የተለያየ መልክ ያላቸዉ ነበሩ።ከሁሉም ግን የአሻኢራና የሶፍያ ተፀእኖ የከፍ ነበር።ስለዚህ  ከሁለቱ ክፍሎች ጋር የነበራቸዉ ሁኔታ ምን ይመስል እንደነበር በስሱ እናያለን። ✅አሻዒራ፦ ◥ኢብኑ ተይሚያ ላይ የግፍ ብትር ያሳረፉት አሻዒራዎች ናቸዉ። በእርግጥም ይሄ ጥንትም ከአሻኢራ የሚታወቅ ዛሬም የቀጠለ እንደመሆኑ ብዙ አይደንቅም።ቀላል የማይባሉት  ብልሹ መዘሀባቸዉን ለማስፍፍት በታላላቅ ቀደምት አኢማዎች ስም የሚነግዱ፣ መሪዎች ጉያ በመለጠፍ ሌሎችን የሚያጠቁ ናቸዉ። ◣በ5ኛዉ ክፍለ ዘመን ሁለተኛ አጋማሺ ላይ የአሽዐርያ ሙሁራን ለሰልጁቃዊዉ ገዢ ነዘሙል መሊክ(485 ሂ)ሐንበልዮችን እያወገዙና በሰቅጣጭ ቃላት እየገለፁ ድራሻቸዉን እንድያጠፋላቸዉ በመማፀን የጋራ መገለጫ አዉጥተዋል። ◢ተብይኑ ከዚቢል ሙፍተሪ፡310)ይሄ ገዢ ምንም እንኳን የሃይል እርምጃ ባይወስድላቸዉም በከፍታቸዉ መንግስታዊ ተቋማት ሻፍዕያ አሻዒራዎች ብቻ ነበሩ እንድያስተምሩ የሚፈቀደዉ። ◢(ሚርኣቱል ጂናን፡4/24)በነዚህ መድረሳዎች ዉስጦ ቁርአን በሐቂቃዉ የአላህ ቃል እንዳልሆነ ይሰበክ ነበር። ይህ ሁሉ ሲሆን የገዢዉ ድጋፍ ከአሽዐርዮች ጋር ነበር። ◥የሐድስ ሰዎች ዐቂዳ የሚከተሉትን  እንደ ከሀድ በመቁጠር ስልጣን ቢኖረኝ የነፍስ ግብሮ(ጂዝያ)  እጠልባቸዉ ነበር እስከማለት የደረሱ አሻዕርያዎች አልፈዋል።(አልዋፊ ቢል ወፊያት:1/214) ደማቸዉንም ክብራቸዉንም ሐላል አድርገዉ በሀይል በመጨፍለቅ። በዚህ የመዘሀብ ጦርነት አሽዐርዩ ኢብኑ ተዉመርት ከ70ሺ በላይ ህዝብ ጨርሷል። ◥ኢብኑል ቀይም ይህን ሰዉየ እንድህ ሲሉ ገልፀዉታል፦የሙስሊም ሴቶችን እንደ ባሪያ በመቁጠር ሐላል አድርጓል።ልጆቻቸዉንም ማርኳል።ገንዘባቸዉንም ወስዷል። ◤በዲን ላይ ከሐጃጁ ኢብኑ ዩሱፍ በብዙ እጂ የከፍ ነበር።በአቋም የማይጋሩትን ዑለማዎችና አማኞት ደም ሐላል አድርጓል።(አልመናሩልሙኒፍ፡153)በሶላሑዲን አልአዩብ ዘመን አሽዐርያን በመንግስት የማፀናት ስራ በሰፊዉ ተሰርቷል።በጊዜዉ በሶላሒዲን የተከፈተዉ መድረሳ አላማዉ የአሻዕርያ ትምህርት ለመስጠት እንደሆነ የሐድስ ተከታይ የሆኑቱን"ሙብተድዖች"እያለ እየሱን ለመዋጋት የተፃፈ ታሪካዊ ሰነድ ዛሬም አለ። ◥አልሐረከቱል ፊክርያ፡82) መድረሳዉ የተመሰረተዉ ከሹቡሻኒ ቀብር በመማከር ነዉ።ሹቡሻኒ ፀንፍ የረገጠ አሽዐሪ ነበር። ከኢማሙ አሽሻፊዒ ቀብሮ አቅራቢያ የተቀበሩት ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ኢብራሂም አልኪዛኒ ዐቂዳቸዉ የአሻዒራ ሳይሆን የአህሉል ሐዲስ በመሆኑ ብቻ"አላህ በፍጡር የሚያመሳስል ነዉ"ዘንዲቅ ከሲዲቅ ጋር ሊሆን አይገባም።እያለ ቀብራቸዉን ቆፍሮ አፅሙን እያነሳ ወርዉሮታል።ሌሎችም በአቅራቢያ የነበሩ አፀሞችን እንዲሁ ስርቶባቸዋል።(ጦበቃቱ ሱብኪ፦7/14)[ አስሲየር ፡15/373} ✍️ኢንሻ  አላህ ይቀጥላል..... ──────⊹⊱✫⊰⊹──────
عرض المزيد ...
6 402
2
....✏️
1 362
0
ተጀመረ የሪያድ ደርስ
462
0
➡️ከቁርአን ጋር እንኑር ... =

AudioCutter_Facebook_wordmark_Open_app_57749998434.mp3

5 803
23
💦አቡሁረይራ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
ሰኞና ሀሙስ ስራዎች ወደ አላህ ይቀርባሉ። እኔ ደሞ ስራዬ ፃመኛ ሆኜ (ወደ አላህ) እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ።
📚(ኢማም አህመድ ዘግቦታል)
7 166
20
- ﴿ٱلَّذِينَ ٱتَّخَذُواْ دِينَهُمْ لَهْوًا وَلَعِبًا﴾ . - سورة: الأعراف .

1684456035.mp3

7 336
17

sticker.webp

1 141
10
አዲስ  ኪታብ  ቂርአት❞ ⏡⏡⏡⏡⏡ 📔ኪታብ፦ «» ☞ ክፍል  14የኪታብ  𝐏𝐷𝑭 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ            ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓

14 ፈዳኢሉል ቁርአን.mp3

6 956
11

sticker.webp

6 155
0
የአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ቂርአቶች ማስቀመጫ: የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት ➖〰➖〰➖〰➖〰➖ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ       መ              ረ
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች ➲የፊቅህ ግንዛቤዎች ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ ➲ወቅታዊ ምክሮች ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
662
22
398
2
412
1
411
2
﴿ وَلَئِن سَأَلتَهُم مَن خَلَقَ السَّماواتِ وَالأَرضَ لَيَقولُنَّ خَلَقَهُنَّ العَزيزُ العَليمُ ﴾ - الزخرف =

479786364.mp3

6 626
18
👉አስፈላጊና ወሳኝ የዓቂዳ  ኪታቦች  ! ሳዑድ ሁሉም ቦታ ይደርስላቹሀል። በቴሌግራም፦ ↪ለማዘዝ፦ ↝ለማዘዝ፦  በመስመር ለማገኘት ፦ 966557119667 ✅ዉደ ግሩፕ ለመቀላቀል ⤵⤵ =
5 102
10
አዲስ  ኪታብ  ቂርአት❞ ⏡⏡⏡⏡⏡ 📔ኪታብ፦ «» ☞ ክፍል  13የኪታብ  𝐏𝐷𝑭 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ            ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓

13 ፈዳኢሊል ቁርአን.mp3

5 401
10

13 ፈዳኢሊል ቁርአን.mp3

1
0

sticker.webp

4 883
0

13 ፈዳኢሊል ቁርአን.mp3

105
1
የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት ➖〰➖〰➖〰➖〰➖ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ       መ              ረ
566
15
435
2
435
1
392
1
447
1
🪶 آدَابُ طَالِبِ الْعِلْمِ 🔂የእዉቀት ፈላጊ አደብ «ስርአት» 🎙️ أستاذ عبدالرزاق « حفظه الله» =

[ ادب طالب العلم.mp3

486
4
ተጀመረ የሪያድ ደርስ
375
1
👍ትልቁን አላማህን አትዘንጋ!
አሏህ የፈጠረህ እሱን ለመገዛት ነው 
በህይወትህ አትጫወት!ዱኒያን አሏህ የፈጠራት ላንተው ብሎ ነው!  ብዙም አትድከምላት አታምልካትም!
ጀነት ወይም ጀሀነም የወደ ፊት  የማይቀሩ ቤቶችህ ናቸው ከወዲሁ ተዘጋጅ።
=
5 918
32
👍ትልቁን አላማህን አትዘንጋ!
አሏህ የፈጠረህ እሱን ለመገዛት ነው 
በህይወትህ አትጫወት!ዱኒያን አሏህ የፈጠራት ላንተው ብሎ ነው!  ብዙም አትድከምላት አታምልካትም!
ጀነት ወይም ጀሀነም የወደ ፊት  የማይቀሩ ቤቶችህ ናቸው ከወዲሁ ተዘጋጅ።
= t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
1
0
🔖ዚክር አያደረጉ መወዛወዝ፣ አላህ አላህ እያሉ መዝለል፣ በነሺዳ በመንዙማ መጨፈር ማጨብጨብና መወዛወዝ ይህ ጤነኛ አቅል ያለው ሰው ባህሪ አይደለም። እንዲህ አይነት ሰው ለምስክርነትም ሆነ ለኢማምነት አይሆንም يقول العلامة أبو محمد عبد الله العبدوسي الفاسي المالكي: " الشطح والرقص والصياح ولطم الصدور وهز الرؤوس بالعنف حالة الذكر حرام وفاعله ظالم آثم عاص لله ورسوله، ومن لم يتب من ذلك فلا تجوز إمامته ولا شهادته، وكل من حضر هذا المشهود فهو منهم وإن لم يعمل مثل عملهم". 📝 أجوبة العبدوسي ص: ٤٧٦ 👉ሚገርመው ግን ሱፍዮች ይህ የዱርዬ ስራ አጅር እናገኝበታለን ብለው ማሰባቸውና በተከበረው በአላህ ቤት ውስጥ መፈፀማቸው ነው። = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
عرض المزيد ...
5 834
11
🔖
አላህ የወሰነው ውሳኔ ለምን ሆነ ከምል ፍም እሳት እስኪጠፋ ብጨብጥ እመርጣለሁ።
ኢብኑ መስኡዱ قال ابن مسعود رضي الله عنه؛ لأَنْ أَعُضَّ على جَمْرَة حتى تَبْرُدَ. أَحَبُّ إليّ من أن أقول لِشيء قد قَضاه الله. لَيْتَه لم يَكُن. 📚أبوداود في الزهد١٢٨
4 711
11
አሁን ቀጥታ ስርጭት የኪታብ ቂርአት ▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰ 📚 የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ደርስ -ክፍል ❻❸- 👉ሐዲሥ ቁጥር➋⓪➋ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ ሱነኑ አቢ ዳውድ                🎙በሸይኽ አወል ቢን አህመድ .
267
0
📝ትኩረትህ እዉቀት ላይ ይሁን ! 🎙أستاذ أبو حزام حفظه الله = t.me/durusuabihizam

ትኩረትህ እውቀት ላይ ይሁን.mp3

4 986
40
ኢብኑ  ተይሚያ የሱንናዉ አንበሳ ──────⊱◈◈◈⊰────── 【】 «ህይወቱን ለህዝብ ጥቅም የሰጠ ታጋይ»     ◣ህይወታቸዉ በሙሉ ህዝብን ለማገልገል የተጠመደ ነበር። ወደ ግብፀ በተጠሩ  ግዜ የደማስቆ ገዢ "አትሂድ እኔ ጉዳዩን ሊጨርሰዉ ቢላቸዉም  "መሄዴ ፍይዳ አለዉ"ብለዉ ተነሱ። ◢ከፊታቸዉ አደጋ እንደተደቀነ የሚያዉት ሸይኽ ወደ ግብፀ ሲጓዙ በጋዛ ከተማ መስጂድ ዉስጥ ሰፊ ህዝብ በታደመበት ትልቅ ትምህርት ሰጡ። እስር ቤት ገብተዉ ስንት ኪታብ ፃፉ፣ስንቱን አስተማሩ!? ከእስር ሲፈቱም ለአመታት ከእናታቸዉ የራቁ ቢሆንም ግብፀ መቆየታቸዉ አንገብጋቢ እንደሆነ በማመን ሳይወጡ ቀርተዋል። ◥በ712 ሂ.ንጉሱ ከተታር ጋር ጦር ለመግጠም ሲንቀሳቀስም ለዘመቻ ነበር አብረዉት የወጡት። በነዚህ አካባቢዎች ምን እንደሰሩ መረጃዎች የሉም።ለችሎት እየተጓዙ፣ወህኒ ዉስጥም ሆነዉ ከማስተማር ያልቦዘኑ በነዚህ አካባቢዎች እንደዋዛ እንደማያልፉ ይጠበቃል።እዚያም ሌላ ፈተና ዳግም መከራ፣ዳግም እንግልት። ሆኖም በየሄዱበት ለህዝብ የቆሙ ነበሩ። እዚህ ያስተምራሉ። ለተለያዩ ሀገራት ንጉሳን ፍትሕ እንድያሰፍን ይፀፍሉ። ሹማምንቶች ዘንድ እየገቡ ከግፍቸዉ እንድታቀቡ ያሳስባሉ። ◤በአንድ ወቅት ሰዎች መጥተዉ ቁጥሉበክ የተባለዉ አሚር እያስቸገራቸዉ እንደሆነ ስሞታ ነገሯቸዉ።ሰዉየዉ የሰዎችን ገንዘብ በጉልበት የሚነጥቅ እንደነበር ታሪኩ ያስረዳል። ኢብኑ ተይሚያ ተነስተዉ ቀስታ ከሱ ዘንድ ገቡና አናገሩት።አንተ ዓሊምና ዛሂድ ሰዉ ስለሆንክ እኔ ነኝ መምጣት ያለብኝ አላቸዉ።
ሙሳ ከኔ የተሻለ ነበር። ፊርዐዉን ደግሞ ካንተ የከፋ ነበር። ሆኖም ግን ሙሳ በየእለቱ ወደ ፊርዐዉን በር በተደጋጋሚ እየሄዱ ኢማንን ያቀርቡለት ነበር።(
ፈዋቱል ወፊያት፣1/75) ◥በርካታ ሙስሊሞች በቆጵሮስ ጦር ታፍሰዉ በተወሰዱ ግዜም ለሀገሪቱ ክርስቲያን መሪ የሚደንቅ ረጂም ደብዳቤ ልከዉለታል። ሙስሊሞችን በርህራሃ እንድይዛቸዉና እምነታቸዉን እንዳይቀይር አሳስበዉታል። በጣም የሚደንገዉ  ነገር"አልመሲሕ ቀኝ ቁንጭህን በጥፊ  ለሚመታህ ግራህን አዙርለት ኩታህን ለወሰደብህ  ቀሚስህን ስጠዉ,እያለ ቃል ኪዳን በማፍረስ ወይሞ  ደግሞ  ያልተዋጓቸዉን ሰዎች እንድሁ ማርከዉ  ሊወስዱ ነዉ "እያሉ ዉስጥን  የሚሞግት መልዕክት ነዉ የላኩለት። ◢በተታሮች  የታፈሱ እስረኞችን ለማስለቀቅ የተታሩን መሪ ቃዛንን ባናገሩ ግዜ ሙስሊሞችን እሱንም በጣም ባማረ መልኩ ነበር ወደ ኢስላም  የጠሩት።
ከዚህ በኋላ  ንጉሱ ለሙስሊም እስረኞች  የነበረዉን አያያዝ ከማሻሻሉም ባለፈ መስጂድ ሰርቶላቸዋል ይባላል
።(
መጁሙዑል ፈታዋ፡28/601_630)አልዋፊ ቢል ወፊያት ፡7/13) ጂን ያለባቸዉ ሰዎች ላይ ቁርኣን እየቀሩ ያስለቅቁነበር።በዚህ ረገድ ብዙ የሚደንቁ ነገሮች አሏቸዉ።ዉጪ!ይሄነገር አልፈቅድልሽም ብሎሻል ሰዉ ይልኩ ነበር። የሚደንቀዉ በዚች ብቻ ስንቱ ያንሰራራ ነበር።አንዳንደየ እራሳቸዉ በመገኘት ቁርአን እየቀሩ ጂኖችን ያስወጡ ነበር።
አንዳደየ አመፀኛ ጂን ሲገጥማቸዉ በድብደባ ያስወጡ ነበር።ህመምተኛ ሲነቃ ግን ጭራሺ ህመሙ አይሰማዉም።
ጂን በያዛቸዉ ላይ በብዛት  የሚቀሩት ይህቺን አንቀፀ ነበር፦ (أَفَحَسِبْتُمْ أَنَّمَا خَلَقْنَاكُمْ عَبَثًا وَأَنَّكُمْ إِلَيْنَا لَا تُرْجَعُونَ) المؤمنون "
የፈጠርናችሁ ለከንቱ እንደሆነና እናንተም ወደኛ እንደማትመለሱ ጠረጠራችሁን ?(
አል ሙእሚኑን፡115) 
በተጨማሪም በአየተል ኩርሲ፣በቁል አዑዙ ቢረቢል ፈለቅና በቁል አዑዙ ቢረቢ'ንናስ ያክሙ ነበር።
[ዛዱል መዓድ:4/68) ✍️ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል.... ──────⊹⊱✫⊰⊹──────
عرض المزيد ...
5 349
18
«ቁርአን የህይወት ብርሃን፣
ለሰዉ ልጆች በሙሉ የሁለት አለም ስኬት ፣መንገዶችን ማሳያና ለህይወት አስፈላጊ ነገሮችን ሁሉ የሚያብራራ፣
ህጉን ለተከተሉ የቂያም ቀን መስካሪ እንደሆነ በርካታ የቁርአን አንቀፆችና ነብያዊ ሐዲሶች ተብራርተዋል። «وَنُنَزِّلُ مِنَ ٱلۡقُرۡءَانِ مَا هُوَ شِفَاۤءࣱ وَرَحۡمَةࣱ لِّلۡمُؤۡمِنِینَ وَلَا یَزِیدُ ٱلظَّـٰلِمِینَ إِلَّا خَسَارࣰا » «
ለአማኞች ፈዉስና እዝነት የሆነን ቁርኣን እናወርዳለን፣በእርሱ በመካድ እራሳቸዉን ለበደሉ ኪሳራን እንጅ ሌላ ምንም አይጨምርላቸዉም።»
«አል ኢስራእ 82»    ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
4 748
15
﴿الأخلاء يومئذ بعضهم لبعض عدو إلا المتقين﴾ 🌧️

4_5861668672912757605.mp3

4 945
19
‏- "فهوَ سبـحانه المَلاذُ في الشــــــدّة، والأنيس في الوحشة، والنصير في القِلة، سلوة الطائعين، وملجأ الهاربين، وأمان الخائفين" ☁️

سورة الحجر.m4a

5 848
21
_المرء ينبغي أن يُعنى عناية عظيمة بإصلاح نيته .. الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله =

المرء_ينبغي_أن_يعنى_عناية_عظيمة_بإصلاح_نيته.mp3

6 143
8
ብዙ በባህር የመጡ ልጆች አሉ። ኢቃማ ስራ ማረፊያ የሌላቸው። በተለይ ወንዶች ብዙ ስቃይ ላይ ናቸው። በአንፃሩ የሴቶች ቢሻልም። ስለዚህ የወንድ ስራ የምታውቁ በውስጥ ጠቁሙኝ مَن نفَّس عن مؤمنٍ كربةً من كرب الدنيا نفَّس الله عنه كربةً من كرب يوم القيامة 👇👇👇👇👇
10 003
14
።።
3 800
0
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ደርስ -ክፍል ❻➊- ሐዲሥ ቁጥር ➊❾❼ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ ሱነኑ አቢ ዳውድ                🎙በሸይኽ አወል ቢን አህመድ .
499
1

4_5956332178773120070.m4a

7 942
49
﴿وَٱللَّهُ خَلَقَكُمْ ثُمَّ يَتَوَفَّىٰكُمْ ۚ وَمِنكُم مَّن يُرَدُّ إِلَىٰٓ أَرْذَلِ ٱلْعُمُرِ لِكَىْ لَا يَعْلَمَ بَعْدَ عِلْمٍۢ شَيْـًٔا ۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِيمٌ قَدِيرٌ ﴾ 🎙القارئ : علي الحذيفي حفظه الله 📔ከቁርአን ጋር እንኑር ! =

القارئ_علي_الحذيفي_والله_خلقكم_ثم_يتوفاكم.mp3

7 221
28
ኢብኑ ተይሚያህ የሱንናዉ አንበሳ ──────⊱◈◈◈⊰────── «ከእናታቸዉ  ጋር» •━━━ ✽ • ✽ ━━━•    ◣በአንድ ወቅት እናታቸዉ  ምግብ አዘጋጁ።ለካ ረስተዉት ሳይቀምሱ ኖረዉ  ጣዕሙ ተበላሽቷል።ይጎማዘዛል።
አዉጥተዉ  ባለበት አስቀመጡት። ኢብኑ ተይሚያ ገቡና እሱኑ አንስተዉ አንዳች ቅሬታ ሳይተነፍሱ እስከሚበቃቸዉ ድረስ በልተዉ ወጡ
።(
ፈዋቱል ወፊያት:1/74_75) ◢ግብፀ እያሉ ለእናታቸዉ  የፃፉት ደብዳቤ ለወላጂ እናታቸዉ ያላቸዉን አክብሮት ጥልቀት የሚያሳይ ነዉ። እንድህ ይላል፦ ◣ከአሕመድ ኢብኑ ተይሚያ ወደ እድለኛዋ ወላጂ  እናቴ። ሰላም በናንተ ላይ ይሁን የአላህ እዝነት በረከቶቹም እንድሁ። ◥እኛ ወደናንተ ያንን ከሱ በስተቀር የሐቅ አምላክ የሌለዉን አላህን እናመሰግነዋለን።የነብያት  መቋጫና  የአላህ ፈሪዎች ኢማም በሆኑት ባሪያዉና  መልዕክተኛዉ ሙሓመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ እንድሁም በቤተሰቦቻቸዉ ላይ ሶላቱን እንድያወርድ እንጠይቀዋለን ሰላሙንም እንድያሰፍን እንድሁ።ወደናንተ  የላኩት  ይህ ደብዳቤ ስለ ላቁ  የአላህ ፀጋዎች፣ ስለተከበሩ ዉለታዎቹ፣ የአላህ ፀጋዎች በበለፀጉ በጨመሩ  ቁጥር ለመገመት ያታክታሉ። ◥በአሁኑ ስዓት በዚህ ሀገር መቆየታችን  ለአንገብጋቢ ጉዳዮች እንደሆነ ታዉቃላችሁ።ወፎች  ቢሸከሙን ወደናንተ በደረስን ነበር።ነገር ግን ሰዉ ሲርቅ ምክንያቱም ከሱጋር ይርቃል። እናንተ  ያለዉን ዉስጣ ዉስጥ ብታዉቁት ለአላህ ምስጋና ይገባዉና  በዚህ ስዓት ይህንን(መቆየታችንን)እንጂ አትመርጡም። ◤ለአንድ ወር እንኳን በቋሚነት ለመኖር አልቆጠርንም። በመልካምና በሰላም ለእኛም፣ለእናንተም፣ለሙስሊሞችም በጎዉን እንድያስመርጠን የላቀዉን አላህን እንለምነዋለን። ◥ከዚህም ጋር አላህ በእርግጥም ከሚታሰበዉና ከሚገመተዉ በላይ የኸይር፣የእዝነት፣ ስለሆነም ለናንተ ቅርብ ከመሆን ይልቅ የሆነን የዱኒያ  ነገርን  የምናስቀድም መስሎት ማንም  ጥርጣሬን እንዳይጠረጥር። ◤ሌላዉ ቀርቶ ከዲን  ጉዳይዎች እንኳን ለናንተ ቅርብ ከመሆን የሚያንስ   የሆነዉን አናስቀድምም። መቼም በቦታዉ  ያለ በሩቅ ያለ የማያየዉን ያያል።ብቻ  የምፈልገዉ ከመልካሙ እንድገጥመን ዱዓ  ማድረግ  ነዉ።
አላህ ያዉቃል፣እኛ አናዉቅም።እሱ ነዉ  የሚችለዉ፣እኛ አንችልም።እሱ  ሚስጥራትን ሁሉ እጂጉን አዋቂ ነዉ።
ነብዩ  ﷺበእርግጥ እንድህ ብለዋል፦
ከሰዉ ልጂ እድለቢስነቱ አላህ አስመርጦ በሚወስንለት መቀየሙ ነዉ። እናም ነጋዴ ተጓዥ ሲሆን ንብረቱ እንዳይጠፍበት ሲሰጋ ግዜ ነገሮች እስከሚስተካከሉ ድረስ መቆየትን ይመርጣል።
እኛም ያለንበት እንድሁ ለመግለፀ  የሚከብድ ነዉ።ብልሀትም ሀይልም በአላህ እንጂ የለም።
የአላህ ሰላሙ፣ እዝነቱና በረካዎቹ በናንተም፣ በትልልቁም በትንንሹም እቤት ባለዉ ሁሉ፣በመላዉ  ጎረቤት፣ ቤተሰብና ጓደኞች ሁሉ በእያንዳንዱ ላይ በዝቶ ይትረፍረፍ። 
አልፈተዋ 24/48_50) ✍️ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ ... ──────⊹⊱✫⊰⊹──────
عرض المزيد ...
7 434
15
።።።
445
1
📍አዲስ ~ ሙሓደራህ   ➖〰➖〰➖〰➖ 🔖ርዕስ ➮ ነብስያን መተሳሰብ  محاسبة النفس ..... 🎙 አቡአብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ» =

ነብስያን መተሳሰብ [محاسبة النفس.mp3

5 700
38
📍በትኩረት እናዳምጠው በጣም ድንቅ ምክር ነው ለተመከረበት።

4_5916027995214067821.mp3

6 826
29
🔖
ለሱና ለሰለፍያ ቅናቻ ያላቸው እንዲሁም ከሱና የሚከላከሉ መስለው በሰለፍዮችና ሱንዮች መካከል ጥላቻ የሚዘሩ የሚያበጣብጡ ብዙ ሰዎች አሉ። ልንጠነቀቃቸው ይገባል።
قال الشيخ ربيع المدخلي:
فقد تظاهر أناس بالغيرة فكان عملهم سلاحاً يفتك بالدعوة السلفية وبأهلها ويغرس بينهم العداوة والبغضاء، وهذه الأعمال ونتائجها يجب الحذر منها والتحذير منها والدعوة إلى الله بالحكمة والموعظة الحسنة والجدال بالتي هي أحسن.
المجموع 4/ 139 =
7 086
5
🔖ሴት ልጅ እቤቷ ውስጥ ሆና እስፓርት መስራት ትችላለች። ነገር ግን ጂም ቤት፣ የሴቶች እስፓርት ቤት መሄድ ግን አይፈቀድላትም።

4_5913600307899668158.mp3

5 695
27

file

7 165
31
ስትበላ ወይም ስትጠጣ «بسم الله» ብቻ በል። «الرحمن الرحيم»
የሚለውን አትጨምር። በሀዲስ የመጣው ቢስሚላ የሚለው ነው። የዚክር ቃላቶች በቁርአንና ሀዲስ ላይ በመጣው ልክ የተገደበ ነውና። በዛ ላይ መጨመር አይቻልም።
8 274
33
🔖ይህ ነገር ጥንቃቄ ካላደረግን አቂዳችን ሊነካ ይችላል። ـ إنشاء الله ❌ ـ إن شاء الله✅ የመጀመሪያው አገላለፅ ስህተት ነው። በዚህ የምንጠቀም ከሆነ ልክ አላህን እኛ እንደምናስገኘው እየገለፅን ነው ማለት ነው። ይህ ደግሞ ከባድ ስህተት ነው።
8 001
43
7 588
52
🔖የሚዲያ ሱስ……
የጫት ሱስ አለ። የሲጋራ እንዲሁም የሽሻ። ከነዚህ የባሰ አንድ ከባድ ሱስ አለ። የቲክቶክ የዩቱብና የፌስቡክ ሱስ። ሱስ በባህሪው ይስባል። እንዳትላቀቅ ያደርጋል። ለትንሽ ጊዜ ካልተወሰደ ወይም ካልተገኘ ይጨንቃል። የሚዲያ ሱሰኞችም ባህሪ እንዲሁ ነው። ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እዛ ላይ ይጣዳሉ። ለአንድ ቀን ከሱ ርቀው መዋል አይችሉም። ገንዘባቸው፣ ጊዜያቸውና አቅላቸው ለማይረባ ነገር መስዋእት ያደርጋሉ። ቁርአን አይቀሩ ቂርአት የላቸው ዚክር ኢባዳ አያደርጉ በቃ አይናቸው እስኪያማቸው እዛ ላይ ያፈጣሉ። እንቅልፋቸው ራሱ ባግባቡ ስለማይተኙ ፋዞ ዝንጉ ተነጫናጭ ሆነው ይውላሉ። ይህ ነገር የጤና እክል ከማስከተሉም ጋር አሄራዊ ኪሳራም አለው። በዛላይ አብዘሀኛው ሰው እዛ ላይ የሚያየው ጤነኛ ነገር አይደለም። ሙዚቃ፣ ፊልም፣ የዘር ወሬ፣ ያምይረባ ዜና፣ የተገላለጡ ሴቶችና ሌሎችም ብዙ ጥፋቶች ይመለከታሉ። ለዛም ነው ድንገት ሰው ሲመጣባቸው ደንግጠው የሚዘጉት። በዚህ ሁሉ አላህ ፊት ተጠያቂ ናቸው።

ወጣትነትህ በኢልም በኢባዳ በሀላል ስራ አሳልፈው። በዋዛ ፈዛዛ በቀልድ በጨዋታ አትግደለው።

ሀራም ነገር የምታይበት ስልክ፣ ለዛ ብለህ የምትሞላው ረሲድ፣ የምታባክነው ጊዜ በዚህ ሁሉ ነገ አላህ ፊት ቆመህ ትጠየቃለህ። የዛኔ መልስህ ምን ይሁን?
= t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
عرض المزيد ...
5 513
43
تأملات في قوله {وَاللَّهُ أَخْرَجَكُمْ مِنْ بُطُونِ أُمَّهَاتِكُمْ..} 🎙لفـضـيلـة الشيـخ عبـد الـرزاق البـدر «حفظه الله»

wallahu-kholaqokum-min-butuni-ummahatikum.mp3

5 079
10

ስራ አለመናቅ __ ኢብኑ ሙነወር.mp3

5 526
47
የቁርአን ግብዣ ምርጥ ረጋ ያለች ቲላዋ በርጋታ አዳምጧት መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው

056.mp3

5 669
33
🔖ቡፌ ቁም ሳጥን የተለያዩ ነገሮች በተለያዩ ዲዛይን ከለር ማሠራት ከፈለጉ ያናግሩን። አህመድ ሰኢድ . 00 251910 32 05 89 ~ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉ... t.me/https_Asselfya
6 340
27
ለልጅቷ ማረፊያ ተገኝቷል። አልሀምዱሊላህ። የሚያስፈልጋት ብዙ ነገር ስለሚኖር አሳውቃችኋለሁ። ተባብረን እንተጋገዛለን። ተዘጋጁ
1 780
6
ወይም እንደ አማራጭ ጅዳ ላይ የሚከራይ ሶስት ወይም አራት ክፍል ያለው ሹጋ የምታውቁ ካላችሁ ጠቁሙኝ። 👇👇👇
666
7
ይች ልጅ ምታርፍበት እስካሁን አልተገኘም። ብዙ ድጋፍና ብዙ ነገር በምትፈልግበት በዚህ ሰአት ማረፊያ እያስጨነቃት ነው። እዚህ ላይ ኢጃዛ ቤት የሌለው የለም። ግን ለምን እንደተፈራ አልገባኝም። አንተስ ለምን አታስጠጋትም ያለኝ ሰው አለ። እኔ ቤት የለኝም። ከሰው ጋር ተዳብዬ ነው ያለሁት። በዛ ላይ ወንድ ነኝ አይመችም። ኢጃዛ ቤት ያላችሁ ብታስጠጓትና እፎይ ብትል ምን አለበት። የኪራይ ከሆነ እኔ እከፍላለሁ አያሳስባችሁ። ነገ የኛ መውደቂያና ፍፃሜ ምን እንደሆነ አናውቅም። እንዲህ አይነት ጉዳይ ሲገጥም ካልተረዳዳን ምን ፋይዳ አለው። እስቲ እህታችን ብትሆን ብለን እናስብ። አላህ ይጠብቃትና የሆነ ነገር ሆኖ ከምንፀፀት ተረባርበን የሆነ ነገር እናድርግ። እኔ ስለሷ ብዙም አላውቅም። ግን ያለችበት ሁኔታ ስላየሁና የደረሰባት አንዳንድ ነገር ስለሰማሁ ብቻ ነው እንዲህ የምለው። እሷን ለማግኘት በውስጥ አናግሩኝ 👇👇👇
عرض المزيد ...
962
14
እስካሁን ሰው አልተገኘም። ነገሩ ችላ እንዳትሉት። በተለይ ሴቶች የዚህ ነገር ክብደት አይጠፋችሁም።
1 544
0
እስካሁን ሰው አልተገኘም። ነገሩ ችላ እንዳትሉት። በተለይ ሴቶች የዚህ ነገር ክብደት አይጠፋችሁም።
1 213
4
ሼር አርጉላት አንድ ኸይረኛ ቢገኝ
1 215
1
እስቲ ተባበሩ አንዲት ሙስሊም እህታችን አለች። እርጉዝ መሆኗ ሳታውቅ በባህር ጅዳ መጣች። ብዙም ሳትቆይ እርግዝናዋ ገፋ ስምንት ወር ደርሳለች። ማረፊያ የላትም። በገባችበት ሁሉ እየስወጧት ነው። ህመምም አለባት። በጣም በሚከብድ ሁኔታ ላይ ናት። በጣም የቸገራት ማረፊያ ነው። ሀገር ምትገባበት መንገድ እስኪመቻችላት ለተወሰነ ጊዜም ቢሆን ምታርፍበት ያስፈልጋል። ጅዳ ላይ ያላችሁ ማረፊያ ያላችሁ እህቶች እንደው ተባበሯት። ጭንቅ ላይ ናት። እሷን ለማግኘት 👇👇👇👇👇
8 682
70
⭕️👉ወደ ሰዎች ፈላጊ አትሁን..! ‏قال الإمام ابن تيمية: አቡል አባስ አህመድ ኢብኑ ተይሚያህ እንደዚህ  ይላሉ.. ومتى كنت مُحتاجاً إليهم -أي الناس- نقص الحب والإكرام والتعظيم بِحسب ذلك، وإن قضَوا حاجتك. ▪️ወደ ሰዎች ፈላጊ ሆነህ በተገኘህ ቁጥር ላንተ ያላቸው ውዴታ፣ ከበሬታ፣ ማላቅ የወረደ ይሆናል እነሱን በጠየከው ልክ። ሀጃህን ( ከነሱ የፈለከውን) ቢፈፅሙልህም 📚الفتاوى (٤١/١) = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
7 479
22
▪️وَلَقَدْ ضَرَبْنَا لِلنَّاسِ فِى هَٰذَا ٱلْقُرْءَانِ مِن كُلِّ مَثَلٍۢ لَّعَلَّهُمْ يَتَذَكَّرُونَ ~ በቁርጥ እዚህ ቁርአን ላይ ምሳሌን ሁላ ለሰዎች ገልጸናል አብራርተናል። ለምን ከተባለ. ያስታዉሱ ይገሠፁ ዘንድ ! ▪️قُرْءَانًا عَرَبِيًّا غَيْرَ ذِى عِوَجٍۢ لَّعَلَّهُمْ يَتَّقُونَ ~ቁርአን ዐረባዊ ንባቤ ሲሆን. የመዛባት የመጣመም ባለቤት ሳይሆን (አብራርተናል)ለምን ? ሊጠነቀቁ ዘንድ፡፡ ~አንድ ሰዉ ካስታወሰ ከተገነዘበ በኋላ ጠንቃቃ ይሆናልና። ▪️ضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا رَّجُلًۭا فِيهِ شُرَكَآءُ مُتَشَٰكِسُونَ وَرَجُلًۭا سَلَمًۭا لِّرَجُلٍ هَلْ يَسْتَوِيَانِ مَثَلًا ۚ ٱلْحَمْدُ لِلَّهِ ۚ بَلْ أَكْثَرُهُمْ لَا يَعْلَمُونَ ~አላህ ምሳሌ አደረገ ። ምሳሌ ባደረገዉ ወንድ ላይ ተጋሪዎች ሸሪኮች አሉት።  እነዚያ የተጋሩበትን ባሪያ ምሳሌ አደረገ።እነዚያ ሸሪኮቹ# ተጨቃጫቂዎች የኾኑ ናቸዉ ።ወንድን  ለአንድ ሰው ብቻ ንጹሕ (ሰላም) የኾነን ባሪያ  ምሳሌ አደረገ ።በምሳሌ በኩል እኩል ይሆናሉን? ሆኖ በአላህ አንድነቱ የሚያምን ሰው  እና በአላህ ላይ ተጋሪ ያደረገ የሆነ ሰዉ  ይስተካከላሉን እኩል ይሆናሉን ?አይሆኑም ነዉ። ምስጋና ለአላህ የተገባዉ ነዉ ፡፡ በእውነቱ አብዛሓኞቹ አያውቁም፡፡ 📚ተፍሲር ሱረቱል ዙመር 27_29 ~              t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
عرض المزيد ...
6 821
10
آخر تحديث بتاريخ: ١١.٠٧.٢٣
سياسة الخصوصية Telemetrio