Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት  @wizhasher   @wiz_hasher  Group 👉  @Man_United_ethio_fans_Group  {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648 
Show more
277 730+922
~25 674
~146
10.79%
Telegram general rating
Globally
3 323place
of 78 777
9place
of 396
In category
60place
of 1 121

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ጄሰን ዊልኮክስ በሚመጡት ሳምንታት የኤሪክ ቴን ሀግን የልምምድ አሰጣጥ እና አፈጻጸም ሁኔታ የሚገመግም ይሆናል። በዚህ ግምገማውም ከ አሰልጣኙ ፣ ከስታፍ አባላቱ ፣ ኮቺንግ ስታፉ እና ከ ተጫዋቾቹ ጋር ጠለቅ ያለ ስብሰባ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል። [Telegraph]
2 406
0
ሜል ያወጣው መረጃ! ልክ እንደ ሰን ሁሉ የላቀ ታማኝነት የሌለው ሜል አሁን በክለባችን ዙሪያ መረጃ ያወጣ ሲሆን መረጃውም ብሩኖ ፈርናንዴዝ በበቂ ሁኔታ ኳስ እያቀበለኝ አይደለም ብሎ ቅሬታ እንዳቀረብ ያመላክታል! እውነትም ብሩኖ ለሆይሉንድ በበቂ ሁኔታ ኳስ እያቀበልው አይደለም?
903
0
የካይ ሩኒ አስደናቂ ቁጥራዊ መረጃ 35 ጨዋታ 51 ጎል የአባቱ ልጅ ❤️
4 209
0
😁 ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 💛💛💛😍💛💛💛👇
1 203
0
የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ብቻ ፔጁን ተቀላቀሉ !
1 504
0
የክለባችን ድንቁ አማካኝ ብሩኖ በዘንድሮ የውድድር አመት ያሰመዘገበው ቁጥራዊ መረጃ ⚽️ 13 ጎል 🎯 10 አሲስት የፕሪሚየር ሊጎ ምርጥ 10 ቁጥር!
903
0
ዛሬ ስራውን አሀዱ ብሎ ጅምሯል! የክለባችን አዲሱ ቴክኒካል ዳይሪክተር ጄሰን ዊለኮክስ ዛሬ የመጀመሪያ ቀን ስራውን በካሪንግተን ጀምሯል! መልካም የስራ ዘመን ❤️
2 104
0
ጆዜ ስለ ፖል ፖግባ የተናገረው ፦ " ፈረንሳይ የአለም ዋንጫን ካሸነፈች በኋላ ፖግባ የተለየ ባህሪ ማሳየት ጀምሮ ነበር ፣ ለእሱ እግር ኳስ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ አልነበረም " ሲል የቀድሞ አሰልጣኙ ጆዜ ተናግሯል ።
3 910
0
በማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ስር የሚተዳደሩ ቻናሎች ተከታታዮቻቸውን ልንመለከት ወደድን ። 👉 ዋናው ቻናል [ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ] ጥራት ባለው ፈጣን መረጃ በኢትዮጵያ ተወዳጅነትን በማፍራት ከቀዳሚዎች መካከል መሆኑ የሚታወቀው ይህ ቻናል ከ277 ሺ በላይ ተከታዮች ያፈራ ግዙፍ ቻናል ነው። ሊንክ 👉 የቪዲዮ ቻናላችን [ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቪዲዮ] ከ118 ሺ በላይ ተከታታዮችን ያፈራ ግዙፍ የቪዲዮ ቻናል ነው። ሊንክ - 👉 የቲክ ቶክ ገፃችን  [ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ] ይህ ገፅ በተከፈተ በአጭር ጊዜ ለየት ያሉ መረጃዎችን በጥራት በመስራት ከ18ሺ 800 በላይ ተከታታዮችን ማፍራት ችሏል። ሊንክ 👉 የፌስቡክ ገፃችን [ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ] በተከፈተ በአጭር ጊዜ ከ7ሺ 700 በላይ ተከታታዮችን ያፈር ተወዳጅ ፔጅ ነው። ሊንክ 👉 የፎቶ ቻናላችን [ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ፎቶዎች] ምርጥ ፎቶዎችን በማቅረብ የሚታወቅ ሲሆን ከ16ሺ 900 በላይ ተከታታዮችን በውስጡ ይዟል። ሊንክ - 👉 የትሮል ቻናላችን [ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ትሮል] በአዝናኝነቱ የሚታወቅ ቻናል ሲሆን በዚህም ከ14ሺ በላይ ተከታታዮችን አፍርቷል። ሊንክ - 👉 የመወያያ ግሩፓችን [ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ GROUP] ተከታታዮቻችን በተለያዩ ጎራ ከፍሎ በሀሳብ የሚሟገቱበት ትልቅ ግሩፕ ሲሆን ከ35ሺ 300 በላይ ተከታታዮችን በውስጡ አቅፏል። ሊንክ - እነዚህን ትክክለኛ የእራሳችንን ቻናሎች በመቀላቀል ወዳጅነታችንን እናጠናክር እላለሁ ። ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ የእርስዎ ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ !  ❤️🤍🖤
Show more ...
3 910
0
አዲሱ የማንቸስተር ዩናይትድ ቴክኒካል ዳይሬክተር ጄሰን ዊልኮክስ በዋና አሰልጣኙ የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ከማሳየቱ በፊት የአመራሩን አካሄድ እና የቡድኑን የመልበሻ ክፍል ግንኙነት መመርመር ይፈልጋል። [James Ducker ]
2 707
0
ጆዜ ሞሪኒሆ ፦ "በማንችስተር ዩናይትድ ሳለው ከኤድ ውድዋርድ ጋር ጥሩ የሆነ ግንኙነት ነበረን። በግል ደረጃ ስናየው ጥሩ ነበር ፤ አሁንም ድረስ መልዕክት እንላላካለን ፤ ነገር ግን በሙያዊ ጉዳዮች ካየነው ጥሩ ነበር ማለት አልችልም..... "እኔ የእግርኳስ ሰው ነኝ። ኤድ ውድዋርድ ደግሞ የመጣው ከሌላ ሙያ (ከእግርኳስ ውጭ) ነበር ፤ ኤሪክ ቴን ሀግ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት የተሰጠው ድጋፍና የተጣለበት እምነት በኔ ጊዜ አልነበረም።" ሲሉ ተናግረዋል።
2 319
1
አለን ሼረር ስለ ኤሪክ ቴንሃግ የተናገረው:- " አሁን ላይ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ የወደፊት እጣ ፈንታ አስቀድሞ የተወሰነ ይመስለኛል፣ የኤፍኤ ዋንጫን ቢያሸንፉም ምንም ለውጥ ይኖራል ብዬ አላስብም መሄዳቸው የማይቀር ነው።" [RestIsFootball]
1 994
0
🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ
1 897
0
✳️• መንሱር አብዱልቀኒ •✳️ ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከስር 🔰JOIN🔰 በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ ❗️
2 500
0
ኤሪክ ቴን ሃግ እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ በዩናይትድ ይቆያል! አዲሱ ባለሀብት ሰር ጂም ራክትሊፍ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግን እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ምንም አይነት የማባረር ፍላጎት የለውም። ሆላንዳዊው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ከኤፍ ኤ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ቡኃላ ከፍተኛ ጫና ውስጥ ቢገኝም በማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝነቱ እንደሚቀጥል ተዘግቧል። ዘገባውን ከዘጋርዲያን ፀሀፊ ጄሚ ጃክሰን አጠናክረንዋል።
2 228
1
🗣 || ፋብ አክሎም ስለ አሮን ዋን ቢሳካ እና ፍሪምፖንግ የሚከተለውን ሃሳብ አንስቷል "ለአሮን ዋን-ቢሳካ ጥሩ ጥያቄ ከቀረበ ክለቡን ሊለቅ ይችላል እና ማንችስተር ዩናይትድ የውል ማፍረሻው 40 ሚሊየን ዩሮ አካባቢ በሆነው ጄሬሚ ፍሪምፖንግ ላይ ፍላጎት አለው፣ ነገር ግን እስከዛሬ ምንም አይነት ተጨባጭ ንግግር አልተካሄደም።"
1 813
0
ፋብሪዝዮ ሮማኖ ከዩናይትድ ስታንድ ጋር በነበረው ቆይታ ያነሳቸው ሃሳቦች። 🗣 || ክለቡ አዲስ አሰልጣኝ እያፈላለገ ስለመሆኑ "ማንችስተር ዩናይትድ በውስጥ ስለ የተለያዩ አሰልጣኞች እየተወያየ ሊሆን ይችላል፣ ነገርግን እስካሁን ከማንም ጋር ተጨባጭ ንግግሮችን አላደረገም።" "በኤሪክ ቴን ሃግ የወደፊት ሁኔታ ላይ ያለው ስሜት ተመሳሳይ ነው፣ የቅርብ ጊዜ ውጤቶች እና ጨዋታዎች ኤሪክ ቴን ሃግ ለረጅም ጊዜ በክለቡ እንዲቆይ አይረዱትም።" "ግን እስከዛሬ ድረስ ከሌሎች አሰልጣኞች ጋር ምንም ውይይት አልተደረገም እና ዩናይትዶች ስለ ቴን ሃግ በውድድር ዓመቱ መገባደጃ ላይ ውሳኔ ይሰጣሉ።" 🗣 || ስለ አዲስ የመሃል ተከላካይ "ክለቡ ጄራድ ብራንትዋይት ላይ እስካሁንም ፍላጎት አለው፣ ማንችስተር ዩናይትዶች የተጫዋቹን የዝውውር ዋጋ ግምት ለመስማት እየጠበቁ ነው እና በዚያ መሠረት ውሳኔ ይሰጣሉ።"
Show more ...
3 017
0
ሙሉ ለሙሉ እርግጠኛ መሆን ባይቻልም ሉክ ሾው ከኤፌ ካፑ የፍጻሜ ጨዋታ በፊት ወደ ልምምድ በመመለስ ለፍጻሜ ጨዋታው ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል። [Fabrizio Romano Via United Stand]
1 806
0
የራፋኤል መልቀቅ የተረጋገጠ ይመስላል! "ለራፋኤል ቫራን የቀረበ አዲስ የኮንትራት ማራዘም ጥያቄ የለም ስለዚህ እስካሁን ባለው ቫራን ከማንችስተር ዩናይትድ እንደሚለቅ ይታየኛል።" ሲል ፋብሪዝዮ ሮማኖ ከዩናይትድ ስታንድ ጋር በነበረው ቆይታ ገልጿል።
303
0
ኮቢ እና አንድሬ ኦናና ❤
936
0
GET TRADING TOOLS WITH ABYSSINIA TRADING STORE📊 📈 📈 ɢᴇᴛ ɴᴏᴡ ᴡɪᴛʜ ᴜɴʙᴇᴀᴛᴀʙʟᴇ ᴘʀɪᴄᴇ ᴊᴏɪɴ ɴᴏᴡ ᴏᴜʀ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ❗️ ɪғ ʏᴏᴜ ᴡᴀɴᴛ ᴛᴏ ᴡᴏʀᴋ ᴡɪᴛʜ ᴜs ᴀ ᴘᴀʀᴛɴᴇʀ, ᴅᴍ ᴏɴ ✔️
1 440
1
📸 || በዛሬው እለት በፕሪምየር ሊጉ ዝነኞች ዝርዝር ውስጥ መካተቱ የተረጋገጠው አንዲ ኮል ከክለባችን ሌጀንድ ቦቢ ቻርልተን ጋር።
2 045
0
የዝነኞች ዝርዝር ውስጥ መካተት ችሏል! የቀድሞው የክለባችን ተጫዋች እና የአምስት ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆነው አንዲ ኮል የፕሪምየር ሊጉ የዝነኞች ዝርዝር (Hall of Fame) ውስጥ መካተት ችሏል። አንዲ ኮል በ 414 የሊግ ጨዋታዎች 187 ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን ለክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በ 195 ጨዋታዎች 93 ጎሎችን ማስቆጠር እንደቻለ የሚታወስ ነው።
1 924
0
"አሁንም የማልፈልጋቸው ተጨዋቾች በዩናይትድ አሉ" ጆዜ ሞሪንሆ በዩናይትድ አሰልጣኝነቴ ከአምስት እና ስድስት አመታት በፊት የማልፈልጋቸው ሁለት ተጫዋቾች አሁንም በማንችስተር ዩናይትድ እየተጫወቱ ይገኛሉ። ሲል ጆዜ ሞሪንሆ ለቴሌግራፍ ተናግሯል።
2 406
0
ለሁሉም ነገር ኤሪክ መወቅስ አግባብነት የለውም አንዳንድ ነገሮች ከእሱ ቁጥጥር ውጪ ናቸው! አንድ አስገራሚ ቁጥራዊ መረጃ አለ እሱም ተከታታይ ጎል የሚገባብ የጊዜ እርቀት 2 ጎል 4 ደቂቃ vs ኮፐንሀገን 2 ጎል 4 ደቂቃ vs ባየርን 2 ጎል 2 ደቂቃ vs ሊቨርፑል 2 ጎል 2 ደቂቃ vs ቼልሲ 2 ጎል 5 ደቂቃ vs ዎሌቨስ 2 ጎል 5 ደቂቃ vs ቪላ 2 ጎል 5 ደቂቃ vs በርንማውዝ 2 ጎል 8 ደቂቃ vs ኒውካስ 2 ጎል 10 ደቂቃ vs ኒውፖርት 3 ጎል 20 ደቂቃvs ኮቨንትሪ የክለባችን ተጫዋቾች ላይም ሀሳብ ልንሰጥ ይገባል እነዚሁ ተጫዋቾች ናቸው 2 አሰልጣኝ ያበረሩት! ትናንት ከነበሩት ተጫዋቾች 6ቱ በኦሌ ጊዜም የነበሩ ናቸው!  ካሴሜሮ፣ ኦናና እና ሆይሉንድ ብቻ ናቸው የኤሪክ ፊርማዎች በትናንቱ ጨዋታ( ጋርናቾ እና ኮቢ የአካዳሚ ፍሬ ናቸው )! አሰልጣኙን ብቻ መወቅስ ችግሩን አይፈታም ተጫዋቾቹንም መመልከት ያስፈልጋል! ለ ማንችስተር ዩናይትድ የሚመጥ የአይምሮ ጥንካሬ የላቸውም በቶሎ የሚሰበሩ ተጫዋቾች አሉን! ለዛም ነው በፍጥነት ጎሎች የሚቆጠሩብን
Show more ...
1 715
1
ቴን ሃግ ከጨዋታ ቡኃላ የሚሰጣቸወ አስተያየቶች በጣም አሳፋሪ ናቸው!
2 377
0
አስገራሚው የቴን ሀግ ንግግር ከትላንቱ ድል በኃላ ፦ " በተከታታይ ለሁለት የውድድር ዘመን የኤፍኤ ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ ላይ መገኘት ችለናል ይሄ ጥሩ ነው ለኛ.. " የማንችስተር ምርጡ ትውልድ እንኳን በ10 አመታት ውስጥ ሶስት ጊዜ ብቻ ነው ወደ ፍጻሜው ማለፈ የቻለው.. " እኛ ግን በሁለት የውድድር ዘመናት ሁለት ጊዜ ወደ ፍጻሜው ማለፍ ችለናል ።
1 742
3
"ወደዱም ጠሉ ትንሽ ታጋሽ መሆን አለባቸው" ሰር ጂም ራክትሊፍ ደጋፊዎች በማንችስተር ዩናይትድ ፕሮጀክት ትግስት አጥተዋል ሲል ይጀምር እና ይቀጥላል በዚህም ትንሽ አዝኛለሁ። እድገቱ በሂደት በጉዞ ነው። ደጋፊዎች ወደዱም ጠሉም ትንሽ ታጋሽ መሆን እንዳለባቸው በጠንካራ ቃላት ሰር ጂም ራክትሊፍ መናገራቸውን ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘግቧል።
1 320
0
#Personal_Opinion ቴን ሃግን ማባረር እውን መፍትሄ ነውን? ማንችስተር ዩናይትድ ከፈርጉሰን ቡኃላ ጊዛዊ አሰልጣኞችን ጨምሮ 8 አሰልጣኞችን በቦታው ሹሟል። ይህ የአሰልጣኞች መቀያየር ለማንችስተር ዩናይትድ ከውጤት ቁልቁለት እና ከታሪክ ስብራት ውጭ ምንም ለውጥ አልፈጠረም። በአሰልጣኝነት አንቱታን በማትረፍ እጅግ ስኬታማ የተባሉ እንደ ጆዜ ሞሪኒሆ እና ሊውዝ ቫንሀል የመሰሉ አሰልጣኞችንም መቅጠር ቢችልም ከውጤት ቁልቁለት አልታደጉትም። አሁንም እየሆነ ያለው ነገር ተመሳሳይ ነው። ቴን ሃግም በአሰልጣኝነት ሲሾም እንዳለፉት አሰልጣኞች ሁሉ ተስፋ ተደርጎበት ነበር። በርግጥ ኤሪክ ቴን ሃግ በመጣበት አመት የካራባው ካፕን ዋንጫ በማንሳት በሊጉ ሶስተኛ ሁኖ በመጨረስ ስኬታማ አመትን አሳልፏል። ኤሪክ ቴን ሃግ ለውጤት መጥፋት እንደ ምክንያት የሚያነሱት የበርካታ ቁልፍ ተጨዋቾች ጉዳትን እንደሆነ ያነሳሉ። አንዳንድ ሌጀንዶች እና ተንታኞች ይሄንን የቴን ሃግ ምክንያት ይቀበላሉ። በዚህም ሲሞግቱ ይደመጣሉ። ለአሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ጊዜ እንዲሰጣቸው የሚፈልጉ ደጋፊዎች በርካታ ናቸው። ያን ያክል እንዳለፉት አሰልጣኞች ጠንካራ ተቃውሞ ከደጋፊዎች ሲገጥማቸው አልተመለከትንም። አሁን ላይ ከክለብ ነፃ ሁነው ገበያ ላይ ያሉ አሰልጣኞችን ሲቪ ስንመለከት ዩናይትድን ወደ ለመደው ሃያልነት የመመለስ አቅም ስለመኖራቸው እርግጠኛ መሆን አይቻልም። ከኤሪክ ቴን ሃግ የተሻለ እንደ ፔፕ ጋርዶላ እና የርገን ክሎፕ የመሳሰሉ አሰልጣኞችን መሾም ካልተቻለ የአሰልጣኙ መባረር ትርጉም አልባ ሁኖ እናገኘዋለን። አሁን ባለው ሁኔታ ኤሪክ ቴን ሃግን ማባረር እና በሱ ቦታ አሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝጌትን ሆነ ግርሃም ፖተርንን መሾም የውጤት ቁልቁለቱን በማስቀጠል ለሌላ መጥፎ ታሪክ በር ከፋች ሁኖ እናገኘዋለን። አሁንም ቢሆን የዩናይትድ አዳዲስ አመራሮች ለኤሪክ ቴን ሃግ ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ተጨማሪ አመትን መስጠት አስፈላጊ ሁኖ እናገኘዋለን።
Show more ...
604
0
የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ በክለባችን በኩል ሶስት ተጫዋቾች ተካተዋል.. 👉 ብሩኖ 👉 ዳሎት 👉 ማጓየር
3 389
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio