Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics ሙሌ SPORT

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ  @Mulesporta   @Teme_Ayu  ስልክ ቁጥር +251911857852 
Show more
314 513+268
~12 855
~147
4.36%
Telegram general rating
Globally
2 518place
of 78 777
4place
of 396
In category
45place
of 1 121

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ሚኪ ቫን ደ ቨን ዛሬ ከቶተንሀም ዋና ቡድን ጋር ልምምድ ሰርቷል ነገርግን አሰልጣኝ አንጄ ፖስቴኮግሉ ተጫዋቹን ቀጣይ ከሉተን ጋር መጫወት እንዳለበት ይወስናል። SHARE
4 977
1
ሪያል ማድሪዶች ከጉዳት እየመለሰ የሚገኘውን ኤደር ሚሊታኦን ከአትሌቲክ ቢልባኦ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ በቋሚነት አያሰልፉትም። ሎስ ብላንኮሶቹ ብራዚላዊውን የመሀል ተከላካይ የማገገም ሂዳቱን እንዲጨርስ ይፈልጋሉ። SHARE
5 975
0
ኤንድሪክ በሪያል ማድሪድ ታሪክ መስራት እንደሚችል ያምናል። - FabrizioRomano SHARE 
8 620
1
ዳኒ አልቬስ ከእስር ቤት ከተለቀቀ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ በቤቱ ድግስ አዘጋጅቷል! - ማርካ SHARE 
5 117
1
ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ለባርሴሎና ፦ 👕 85 ጨዋታዎች ⚽️ 53 ጎሎች 🎯 17 አሲስት ምርጥ 👏🏽 SHARE 
9 906
3
ሃርቬይ ኢሊዮት በውድድር ዘመኑ ለክለቡ እና ለሀገሩ ፦ 10 ጎል አስቆጥሮ 12 አሲስት አድርጓል SHARE 
11 950
4
አንድሪያስ ክሪስተንሰን እና ሮናልድ አሬውሆ በጉዳት ምክንያት ባርሴሎና በቀጣይ ከላስ ፓልማስ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ያመልጠዋል። SHARE
12 853
1
ከኬቨን ደብሩይን በተጨማሪ ኤደርሰን ፣ ማኑኤል አካንጂ ፣ ጃክ ግሬሊሽ እና ማቲየስ ኑነስ ዛሬ በስልጠና ተሳትፈዋል! - SkySportsNews SHARE 
12 760
10
ቤልጅየምአዊው የማንችስተር ሲቲ ኳስ አቀጣጣይ ኬቭን ዴ ብሩይነ ወደ ልምምድ የተመለሰ ሲሆን ለአርሰናሉ ጨዋታም በዝግጅት ላይ ይገኛል። SHARE
12 370
3
በእርግጠኝነት ሩበን አሞሪም ሊቨርፑልን ለመምራት ከታጩዎች አሰልጣኞች መካከል ይገኝበታል። በእርግጠኝነት በክረምት ስፖርቲንግ ሊዝበንን የሚለቅ ሲሆን ሊቨርፑል ምናልባት መዳረሻው ሊሆን ይችላል። -Davud Ornstein SHARE
12 938
3
ባየር ሙኒኮች አማዱ ኦናናን ለማስፈረም የሚያደርጉትን ለማጠናከር ይፈልጋሉ። በአሁኑ ጊዜ ኦናና 60 ሚሊዮን ፓውንድ የሚደርስ ዋጋ ያለው ሲሆን የፕሪሚየር ሊጉ ቡድኖችም እሱን ይፈልጉታል። -Telegraph SHARE
12 887
2
ዳኒ አልቬዝ ከእስር ቤት እንደተለቀቀ በሰዓታት ውስጥ ፓርቲ ደግሷል። -Marca SHARE 
13 238
5
ዳኒ አልቬዝ ከእስር ቤት እንደተለቀቀ በሰዓታት ውስጥ ፓርቲ ደግሷል። -Marca SHARE
1
0
በቶተንሀም እና በማንችስተር ዩናይትድ እየተፈለገ ሚገኘው ጃን ክሌር ቶዲቦ በክረምቱ ኒስን ሊለቅ ይችላል። የፈረንሳዩ ክለብ ለመሀል ተከላካዩ እስከ 40 ሚሊዮን ዩሮ ይፈልጋሉ። -Fabrizio Romano SHARE
13 298
2
✅OFFICIAL፦ ኤታን ንዋኔሪ ከአርሰናል ጋር ፕሮፌሽናል ኮንትራቱን ተፈራርሟል። SHARE
13 771
1
ቶድ ቦህሊ በ2027 የቼልሲ ፕሬዝዳንትነቱን ይለቃል እና በሌላ ባለሀብት ይተካል። -Mike Keegan SHARE
13 925
2
🗣 ፖቸቲኖ፡ "ሮሚዮ ላቪያ አዝኗል፣ በጣም አስቸጋሪ ሁኔታ ነው። እኛን ከተቀላቀለ 30 ደቂቃ ብቻ ነው የተጫወተው።" "ክለቡ ሲያስፈርመው ከሳውዝሃምፕተን በችግር ደረሰ ከዛም ዝግጁ ሲሆን በእግሩ ላይ ችግር አጋጥሞታል።" SHARE 
16 127
0
አልፎንሶ ዴቪስ ወደ ሪያል ማድሪድ ! አልፎንሶ ዴቪስ በባየርን አዲስ ውል አይፈርምም ሪያል ማድሪድ ሁኔታውን ያውቃል። በሚቀጥሉት ሳምንታት ውስጥ ውሳኔ ይደረጋል, ነገር ግን ውጥረት ያለበት ሁኔታ ነው። አልፎንሶ ዴቪስ በኮንትራት ማራዘሚያ ካልተስማማ በመጪው ክረምት ከክለቡ ይወጣል። ሪያል ማድሪድ ከባየርን ጋር በመክፈቻ የዝውውር ዋጋ ላይ ለመነጋገር ተዘጋጅተዋል። SHARE 
16 002
1
ትሬቮህ ቻሎባህ እና ሮበርት ሳንቼዝ ዛሬ በቼልሲ የጉዳት ዝርዝር ውስጥ ተካተዋል። SHARE 
15 370
2
🗣 ጂሚ ካራገር በማንቸስተር ሲቲ vs አርሰናል ጨዋታ ላይ፦ "ሲቲ እሁድ ከተሸነፈ አሁንም ሊጉን ማሸነፍ ይችላል ነገር ግን አርሰናል ከተሸነፈ እንዴት ሊጉን ማሸነፍ እንደሚችል አላውቅም።" SHARE 
15 723
16
ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ ለሊቨርፑል ፡- 👕 302 ጨዋታዎች ⚽️ 18 ጎሎች 🎯 82 አሲስቶች 🤝 100 የግብ አስተዋፅዖዎች 🏆 1 x ሻምፒዮንስ ሊግ 🏆 1x የአለም ክለቦች ዋንጫ 🏆 1 x ፕሪምየር ሊግ 🏆 1 x UEFA ሱፐር ካፕ 🏆 1 x ኤፍኤ ዋንጫ 🏆 2x ካራባኦ ዋንጫ 🏆 1 x FA ኮሚኒዩቲ ሺልድ ልዩ 👏🏽❤️ SHARE 
16 045
3
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
2 047
0
ማንችስተር ዩናይትዶች ጆሴሉን ይፈልጋሉ ! ማንችስተር ዩናይትዶች ጆሴሉን እየተከታተሉት ነው። ሁለት የክለቡ ተወካዮች በማድሪድ ውስጥ ነበሩ እና በተጫዋቹ ሁኔታ ላይ ፍላጎት ነበራቸው። ነገር ግን ተጫዋቹ በሪያል ማድሪድ መቀጠል ይፈልጋል። - relevo SHARE 
16 619
0
እስከ የውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ ምንም አይነት የሀገራት ጨዋታ አይኖርም። SHARE 
15 562
2
የ 2024 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች፡- ምባፔ - 17 ጎሎች ዴቪድ - 15 ጎሎች ሃሪ ኬን - 12 ጎሎች ቪኒሲየስ - 12 ጎሎች ሌዋንዶቭስኪ - 11 ጎሎች ኦባሚያንግ - 11 ጎሎች SHARE 
15 079
1
ፔፕ ጋርዲዮላ ብሩኖ ጉማሬስን የማስፈረም ፍላጎት እንዳለው ተነግሯል። ኒውካስል ለእርሱ 85 ሚሊዮን ፓውንድ ይፈልጋል! SHARE 
14 346
2
☞  ሊቁ መሪጌታ  የባህል ህክምና አገልግሎት በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ለምትኖሩ ደንበኞቻችን ባሉበት ቦታ ሆነው አገልግሎት እንሰጣለን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ፦ስ ቁ NaNይደውሉልን። 1ለመፍትሄ ሀብት 2  ለህመም 3  ለመስተፋቅር 4 ቡዳ ለበላው 5 ለገበያ 6  ሚስጥር  የሚነግር ለቀለም(ለትምህርት) 7  ለመፍትሔ ስራይ 8  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ   ሌባ የማያስነካ 9  ለበረከት 10  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 11  ለግርማ ሞገስ 12  መርበቡተ ሰለሞን 13  ለዓይነ ጥላ 16  ለሁሉ መስተፋቅር 15  ጸሎተ ዕለታት 20  ለድምፅ👇👇👇 ስ.ቁ NaN ይደውሉ።እድሁም በቴሌግራምና በኢሞ ያናግሩን
15 118
4
✳️• መንሱር አብዱልቀኒ •✳️ ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከስር 🔰JOIN🔰 በማለት መንሱሬን መከታተል ትችላላቹ ❗️
1 776
0
ከልጅነታቹ ጀምሮ ስደግፉት የነበረው የናተ ተወዳጅ ክለብ ማነው ⁉️
1 715
0
ሃሪ ኬን የአውሮፓ የሊግ የወርቅ ጫማ አሸናፊ ለመሆን ተቃርቧል። ሃሪ ኬን ይህን የሚያገኝ ከሆነ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ይሆናል። ሃሪ ኬን 31 ጎል ምባፔ 24 ጎል ማርቲኔዝ 23 ጎል SHARE 
15 994
2
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio