Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics Sky ስፖርት ET™

ይህ ˢᵏʸ ስፖርት ᵉᵗ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ! _______________________ 👉 አስተያየት ካሎት ☞  @SkySportETH_bot  ____________________________ ለማስታወቂያ ስራ በ➜  @Abe_Esuba  ወይም  @utopia1a  ላይ አናግሩን "Bringing the World of Sports to Ethiopia" 
Show more
221 294+386
~16 664
~145
7.54%
Telegram general rating
Globally
3 725place
of 78 777
13place
of 396
In category
74place
of 1 121

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
663
0
🏆 የዘንድሮዉን ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል❓
242
0
የስካይ ስፖርት የዚህ ሳምንት ዝግጅቶች: ሰኞ ማታ 2:30- ስካይ ዳኝነት( የወሩ ምርጥ 2 ተሳታፊዎችን የሚያሸልም የዳኝነት ጥያቄዎች) ማክሰኞ ማታ 2:30- ስካይ ልዩ ልዩ( አንድ የተመረጠ የስፖርት ጉዳይ ላይ አጠር ብሎ በሳቢ መልኩ የሚቀርብ ዝግጅት) እሮብ ማታ 2:30- ስካይ ስታት/ ስካይ ስካውት ሪፖርት( የተመረጡ ክለቦች፣ ተጫዋች ቁጥራዊ መረጃዎች /የተመረጡ ተጫዎቾች ስካውት ሪፖርት) ሀሙስ ማታ 2:30- እስቲ እንወያይ( የተመረጠ ሀሳብ ተዘጋጅቶ በዛ ላይ የናንተ አስተያየት የሚቀርብበት) አርብ ማታ 2:30- ስካይ ዳኝነት( የወሩ ምርጥ 2 ተሳታፊዎችን የሚያሸልም) ምርጫዎን ስካይ ስፖርት ማድረጓ ትክክል እንደሆነ የሚያስመክሩ ዝግጅቶችን ይዘን ለመምጣት እየተንቀሳቀስን እንገኛለን፤ እናንተም ቻናሉን ለወዳጆቻችሁ ማጋራት አትዘንጉ! ውጤታማ ሳምንት ተመኘን! SKY ስፖርት በኢትዮጵያ -"Bringing the World of Sports to Ethiopia – Every Victory, Every Nation!" "የስፖርቱ አለምን ወደእናንተ እናዳርሳለን፤ ሁሉም ድሎች፤ ሁሉም ሀገራት"
Show more ...
872
0
ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከሌሎች የሊጉ አማካዮች ጋር ሲነፃፀር በቁጥራዊ መረጃዎች ያለው ደረጃ: Through passes 🥇 ወደፊት የሚሄድ ኳስ በማቀበል-🥈 ረጅም ኳሶች በማቀበል- 🥈 ወደአደገኛው ክልል ኳስ በማቀበል- 🥈 ተሻጋሪ ኳሶች- 🥉 via DataMB
662
0
ትላንት የተቆጠሩትንን ምርጥ ጐሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇
544
0
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
151
0
➽ የስቱትጋርት አጥቂ እና የዋታሩ ኢንዶ የቀድሞ የቡድን አጋሩ የሆነዉ ሰርጅ ጌራሲ ኢንዶን በኢንስታግራም ገፁ ላይ አድንቆታል!
1 264
0
ጋርዲዮላ ከምሽቱ ጫወታ በኃላ |🎙️ ሃላንድ በዳኛው ተናዷል እናም እሱ በጣም ቅር ተሰኝቷል ዳኛው እንኳን ዛሬ ለሲቲ ቢጫወት ኖሮ በድርጊቱ ቅር ይለዋል!
1 922
0
ኩሉሴቭስኪ |🎙️ አንጄ በረፍት ሰአት በጣም በተናደደ ስሜት ነገረን ሰዎች ኑ ! እግር ኳስን ብቻ ተጫወቱ አለን... ከዛ በሁለተኛው አጋማሽ የማይታመን ነበርን!
1 202
1
ጆዋ ፌሊክስ |🎙️ በየሳምንቱ ስለ እኔ ይናገራሉ እኔ በመገናኛ ብዙኃን ውስጥ ሁል ጊዜ ርዕስ ነኝ ነገር ግን የተረጋጋሁ ነኝ እነሱ የሚሉትን አልመለከትም እራሴን ለማሻሻል ጠንክሬ እየሰራሁ ነው ባርሳን አመሰግናለው በጥሩ ሁኔታ ተቀብለውኛል::
1 865
0
ትላንት የ🇦🇷 ወጣቶች ቀን ነበር.... 💥ኢንዞ ቶተንሀም ላይ 2 ጎሎች አስቆጠረ። 💥ማካሊስተር ፉልሀም ላይ አስደናቂ ጎል አስቆጠረ። 💥በልትራን ፍሮሲኖኔ ላይ አስቆጠረ። 💥ቦናኖት ቼልሲ ላይ አስቆጠረ። 💥አልቫሬዝ ቶተንሀም ላይ ለተቆጠረችዋ ጎል አሲስት አደረገ። 💥ሎሴልሶ ማንቺስተር ሲቲ ላይ አስቆጠረ። 💥ዲባላ ሳሱሎ ላይ አስቆጠረ በተጨማሪም አሲስት ማድረግ ቻለ። The future seems bright for the south american country✨
3 966
1
ሉዊስ ሱአሬዝ ስለወደፊቱ ጊዜው |🎙️ አሁን ህመም ይሰማኛል ሰውነቶቼ ስለ እኔ ይናገራሉ መዝናናት እፈልጋለሁ እና ከረዥም የሥራ ግዜያት በኋላ ለራሴ መወሰን እፈልጋለሁ:: ማረፍ አለብኝ ቤተሰቤን መደሰት አለብኝ ያኔ እጣ ፈንታ ወደፊት የት እንደምሆን ያውቃል:: ℹ️ ሱዋሬዝ አሁን በይፋ ነፃ ወኪል ሆኗል።
1 923
1
ሀላንድ😡📸
1 472
4
ባርሴሎና የማድሪዱን ክለብ ረታ! የስፔኑ ሀያል ክለብ ባርሴሎና የዲያጎ ሲሞኔውን አትሌቲኮ ማድሪድ አንድ ለ ምንም በሆነ ጠባብ ውጤት ያሸነፈ ሲሆን የጎሉ ባለቤትም በውሰት ከራሳቸው ከአትሌቲኮ የተቀበሉት ጃኦ ፌሊክስ ነው። ጃኦ ፌሊክስ ጎል ካስቆጠረ በኋላ የሊዮነል ሜሲን ' Iconic' የደስታ አገላለፅ ደግሟታል።
631
0
Hoodfashion™ 📍🇪🇹Ethiopia 🎁special discount for people who want to supply our products     ☎️📨 251940578421 or  
1 114
0
🔥🥶
1 005
0
ይሄ ጎል 🔥
5 009
0
3 ተከታታይ ጨዋታ አቻ ለሲቲ ማግኘት ከሚገባቸው 9 ነጥብ ያሳኩት 3 ብቻ ነው!
3 010
0
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ TOP 10 የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል
5 014
0
Hoodfashion™ 📍🇪🇹Ethiopia 🎁special discount for people who want to supply our products     ☎️📨 251940578421 or  
5 013
0
አጓጊ የሆኑ ሽልማቶችን እና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናዎች ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ይጠቀሙ
5 014
0
ጨዋታው እንዴት ነበር?
6 016
0
🇬🇧14ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች         ⌚️ ተጠናቀቀ ➜ ማንቸስተር ሲቲ 3-3 ቶተንሃም ⚽️ ሶን 9'  (OG)      ⚽️ ሶን 6' ⚽️ ፎደን 31'           ⚽️ ሎሴልሶ 69' ⚽️ ግሪሊሽ 80'      ⚽️ኩሉሴቭስኪ 90'
5 017
0
የተጨመረው 5 ደቂቃ ነበር
5 016
0
97' ደርሰናል
5 014
0
ሲቲ ፔናሊቲ ፈልገው ነበር ዳኛው አይደለም ብሏል
5 015
0
ዳኛው በአድቫንቴጅ አስቀጥለውት ነበር ከዛ በድጋሚ ቅጣት ሰጡ
6 013
0
ጆንሰን ወጣ ዶንሌይ ገባ
6 014
0
አሁን ጨዋታው ቀጥሏል
6 013
0
ዳኛው የሲቲን ጨዋታ በማቋረጣቸው ነው ክርክሩ የነበረው
6 015
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio