Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics DREAM SPORT ™

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት  #DREAMSPORT  ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ  @Abuki_S  ላይ አናግሩን። 
Show more
229 574+358
~10 611
~132
5.37%
Telegram general rating
Globally
4 473place
of 78 777
22place
of 396
In category
96place
of 1 121

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
የ#UCLPOTW ሽልማትን ማን ያሸንፋል? 🏆 👏 ብራንድት 🌟 ዴምቤሌ ⚽ ኪሚች 🫁 ቫልቨርዴ               
601
0
የመጨረሻዎቹ ሶስት ጊዜ ሁለቱ የጀርመን ቡድኖች ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ደርሰዋል። ◉ 2012/13: ባየር እና BVB ◎ 2019/20፡ ባየርን እና RB LEIPZIG ◉ 2023/24፡ ባየርን እና BVB የ2013 የፍጻሜውን ድጋሚ ልናገኝ እንችላለን…ይህም በዌምብሌይ ነበር። 👀               
544
0
ሞ ሳላህ ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚሄድ ከሆነ ሊቨርፑል የዌስትሃሙን የፊት መስመር ተጫዋች መሀመድ ኩዱስን ሊያዛውረው ይችላል። ምንጭ፡ ()               
241
0
BREAKING: የእግር ኳስ ማህበሩ የኤፍኤ ዋንጫ የድጋሚ ጨዋታዎችን ከመጀመሪያው ዙር ሙሉ በሙሉ እንደሚቀር አስታውቋል - ከሚቀጥለው የውድድር ዘመን ጀምሮ።               
631
0
PSG ከሜሲ በፊት: 2020: ሻምፕዮንስ ሊግ ፍፃሜ ደረሱ 2021: ሻምፕዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ደረሱ ሜሲን አስፈረሙ : 2022: 16 ውስጥ ወደቁ 2023: 16 ውስጥ ወደቁ ሜሲ ከለቀቀ በውሃላ : 2024: ድጋሚ ለሻምፕዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ደረሱ ሜሲ ነበር psgን ወደውሀላ ያስቀረው?😳
962
4
ኤሪክ ዳየር 🗣 " አርሰናልን ከውድድሩ ማስወጣት ደስ የሚል ነገር ነበር "
513
0
ፓሪስ ዘንድሮ ለአራት ዋንጫዎች ይጫወታሉ !
633
0
አምና ያደረገውን አትርሱ አንድ ፔናሊቲ ታሪክ አይለውጥም !
363
0
በትላንትናው ዕለት በ ሻምፕዮንስ ሊጉ ጨዋታ በርካታ ሜዳ ያካለሉ ተጫዋቾች !
635
0
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
242
0
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
692
0
ማኑዌል ኑየር በቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ ብዙ ጎል ያልተቆጠረበት ወይንም ብዙ ክሊን ሺት ያስመዘገበ ግብ ጠባቂ ሆኗል።
Legend
!👏
1 023
0
🚨 ቼልሲ እና ባርሴሎና ፓውሎ ዲባላን ለማዛወር ካሰቡት በርካታ የአውሮፓ ክለቦች መካከል ይጠቀሳሉ። በሮማ ያለው ውል በ2025 ያበቃል። (ምንጭ፡ Rudy Galetti)
1 685
0
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇
871
0
🏩👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናል🔈🔈📣🚞
1 143
0
ትላንት የተቆጠሩትንን ምርጥ ጐሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇
843
0
🏆 የዘንድሮዉን ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል❓
993
0
🔴⚪️ አርቴታ "በውድድሩ ለሰባት አመታት አልተጫወትንም። በዚህ አቋም ውስጥ ለ14 ዓመታት አልነበርንም። ለዚህ ምክንያት አለ፣ እና ሁሉንም ነገር ማድረግ እንፈልጋለን. " " ልንማርበት ይገባል። ያንን ከተመለከታችሁ ለእያንዳንዱ ክለብ እንዲሆን ዓመታትን ይወስዳል።"
3 064
0
ዘንድሮ ሻምፕዮንስ ሊጉን የማሸነፍ ተስፋ ያላቸው ክለቦች እንደ Opta
3 036
4
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
332
0
ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታ በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።
452
0
የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ዩሊያን ብራንት ዴምቤሌ ኪሚክ ቫልቨርዴ
3 036
0
ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታ በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።
271
0
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
181
0
🏆📆 የሻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ቀን። 🇩🇪 April 30 ባየርን ከ ሪያል ማድሪድ 🇩🇪 May 1 ዶርትሙንድ ከ ፒኤስጂ 🇫🇷 May 7 ፒኤስጂ ከ ዶርትሙንድ 🇪🇸 May 8 ሪያል ማድሪድ ከ ባየርን
3 971
3
ሮድሪ ከጨዋታው ቡሀላ 🗣 " ዛሬ አንድ ቡድን ብቻ ሲጫወት ነው ያየሁት "
4 057
1
የጨዋታ ኮከቦች 🔥
1
0
📻 እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን 📱በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት እና ፍቅር አሳድጉ !! ኦያያያያያያያያያያያያያያ
1 600
0
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
821
0
ትላንት የተቆጠሩትንን ምርጥ ጐሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇
648
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio