Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Channel location and language

audience statistics ZEMEN - MEDIA

🇪🇹Addis ababa, Ethiopia News & Media Channel ምን እንድናስተዋውቅልዎ ይፈልጋሉ? ➠ ሽያጭ ➠ቴሌግራም ቻናል ➠ ድርጅት ➠የቲቪ ፕሮግራም ➠ ት/ቤቶች ➠ሆስፒታል ➠ websites ➠Course ➠ Events ➠ባዛሮች በተመጣጣኝ ዋጋ በቻናላችን ያስተዋውቁ! ከታች ባለው ሊንክ በመጫን ያነጋግሩን! 📲  @antenehg1  
Show more
170 8260
~0
~0
0
Telegram general rating
Globally
5 533place
of 78 777
33place
of 396
In category
115place
of 1 704

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
https://t.me/ethiobrandwatches
Ethio Brand Watches | ብራንድ ሰአቶች
ልዩ ልዩ ብራንድ ሰአቶችን ከኛ ያገኛሉ። Rolex Diesel Navi force swish Skmei Carter . . . 0901882392 ኢትዮ ብራንድ ወች | 0901882392
263
0
ማራኪ ሰአቶችን ይፈልጋሉ? በዲዛይናቸው በጣም ማራኪ እና በጣም ተወዳጅ እንዲሁም ለስጦታ ገራሚ እና ከየት አገኘኸው የሚያስብሉ ምርጥ ሰአቶችን ከኛ በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ! አሁኑኑ ሊንኩን👇 በመጫን "Join" ይበሉ! https://t.me/EthioBrandWatches https://t.me/EthioBrandWatches የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ☝️ ይቀላቀሉ
3 191
0
ገበያ ላይ የማይገኙ ልዩ ሰአቶችን ይፈልጋሉ? በዲዛይናቸው በጣም ማራኪ እና በጣም ተወዳጅ እንዲሁም ለስጦታ ገራሚ እና ከየት አገኘኸው የሚያስብሉ ምርጥ ሰአቶችን ከኛ በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ! አሁኑኑ ሊንኩን👇 በመጫን "Join" ይበሉ! https://t.me/EthioBrandWatches https://t.me/EthioBrandWatches የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ☝️ ይቀላቀሉ
1 001
0
ገበያው ላይ የማይገኙ ልዩ ሰአቶችን ይፈልጋሉ በዲዛይናቸው በጣም ማራኪ እና በጣም ተወዳጅ እንዲሁም ለስጦታ ገራሚ እና ከየት አገኘኸው የሚያስብሉ ሰአቶችን ከኛ በቅናሽ ያገኛሉ! አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን "Join" ይበሉ! https://t.me/EthioBrandWatches https://t.me/EthioBrandWatches የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች👇 ይቀላቀሉ
561
1
🎁የከተማችን ምርጡ የሰአት መገኛና መሸጫ! ከ1500ብር ጀምሮ ብራንድ ሰአቶችን ከኛ ያገኛሉ! የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች👇 ይቀላቀሉ https://t.me/EthioBrandWatches ለስጦታም፣ ለራስዎም ብዙ ምርጫዎች ያሉትን አዱሱን የOnline ሰአት መገበያያ ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ!! ➦ 0901882392 (Tg) ለሴቶችም፣ ለወንዶችም ምርጥ ብራንዶች አሉን! የማይለቁ የማይዝጉ፣ ለብዙ አመታት የሚያገለግሉ! https://t.me/EthioBrandWatches "JOIN US NOW" አሁኑኑ ይቀላቀሉ! .....🔖ETHIOBRAND WATCHES......
Ethio Brand Watches | ብራንድ ሰአቶች
ልዩ ልዩ ብራንድ ሰአቶችን ከኛ ያገኛሉ። Rolex Diesel Navi force swish Skmei Carter . . . 0901882392 ኢትዮ ብራንድ ወች | 0901882392
2 780
1
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የሚገኘው ባህርዳር ከተማ ሽንፈት አስተናገደ በ25ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባህርዳር ከተማ በሀዲያ ሆሳዕና ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 9 ሰዓት በጀመረው በዚህ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡ ለሀዲያ ሆሳዕና ሰመረ ሀፍታይ በ29ኛው ደቂቃ እንዲሁም ተመስገን ብርሀኑ በ50ኛው ደቂቃ ጎሎቹን ያስቆጠሩ ሲሆን ባህርዳርን ከሽንፈት ያላዳነችውን ግብ ቻርለስ ሪባኑ በ67ተኛ ደቃቂ ላይ አስቆጥሯል፡፡ ይህን ተከትሎም ሀዲያ ሆሳዕና ነጥቡን ወደ 36 በማሳደግ ደረጃውን ወደ 5ተኛ ከፍ ያደረገ ሲሆን ባህርዳር ከተማ በበኩሉ መሪ የሚሆንበትን ዕድል አምክኗል፡፡ በሌላ በኩል የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ 12 ሰዓት ላይ ከወላይታ ዲቻ ጋር ይጫወታል፡፡
7 070
0
5 072
1
#ማይ_ከስከስተም_በአዳዲስ_ዲዛይን_ብቅ_ብለናል! 💁‍♂️እንዲህ የሚያምር ሹራቦች፣ቲሸርት፣ቁምጣዎች እንዲሁም የአፍሪካ እና የሀገር ባህል ልብሶች። 👉 ረቂቅ ዲዛይን ዘመን ከማይሽረው ውበት እና ጥራት ጋር አዋህደን በብዙ አማራጮች አቅርበናል:: ቢፈልጉ ለማዘዝ ፣ ቢያሻዎ ለመግዛት ፣ አልያም ለመከራየት የሚሆኑ ልብሶችን አዘጋጅተናል :: ለበለጠ መረጃ :- 0906609792 0982044194 0936724570 ይደውሉልን👍 Telegram
Show more ...
4 387
1
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋገጠ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ጨዋታ እየቀረው ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋገጠ፡፡ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከትናንት ጀምሮ እየተካሄዱ ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ቤንች ማጂ ቡና ዛሬ ከአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጋር ባደረገው ጨዋታ 2 ለ 1 በመሸነፉ መሪው ንግድ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ማረጋገጥ ችሏል፡፡ በዚህም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2016 የውድድር ዓመት ማደጉን ከወዲሁ አረጋግጧል ነው የተባለው።
5 211
0
4 220
0
4 052
3
ከ1500ብር ጀምሮ የተለያዩ ብራንድ ሰአቶችን ከኛ ያገኛሉ! የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች👇 ይቀላቀሉ ለስጦታም፣ ለራስዎም ብዙ ምርጫዎች ያሉትን አዱሱን የOnline ሰአት መገበያያ ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ!! ለሴቶችም፣ ለወንዶችም ምርጥ ብራንዶች አሉን! ⌚️Rolex፣ Diesel፣ Naviforce፣ Seiko ⌚️Skmei፣ Carter፣ BestWin፣ Housry፣ ⌚️SmartWatch፣ Edifice፣ Omega፣Tisot ⌚️Swish፣ Emperio^Armani፣ Sveston ⌚️Longines፣ Curren፣ Gucci ሌሎችም አሉ! የማይለቁ የማይዝጉ፣ ለብዙ አመታት የሚያገለግሉ "JOIN US NOW" አሁኑኑ ይቀላቀሉ! ➦ 0901882392 (Tg) .......🔖ETHIOBRAND WATCHES......
Show more ...
Ethio Brand Watches | ብራንድ ሰአቶች
ልዩ ልዩ ብራንድ ሰአቶችን ከኛ ያገኛሉ። Rolex Diesel Navi force swish Skmei Carter . . . 0901882392 ኢትዮ ብራንድ ወች | 0901882392
6 569
0
የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ፤ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ተወካዮች ጋር ሊወያዩ ነው የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር በሎስ አንጀለስ ከሚገኙ የኢትዮ-አሜሪካ ማህበረሰብ አባላት ጋር ሊወያዩ ነው። ልዩ ልዑኩ በሎስ አንጀለስ ቆይታቸው፤ የአማራ፣ የኦሮሞ፣ የሶማሌ እና የትግራይ ማህብረሰብ ተወካዮችን እንደሚያነጋግሩ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ዛሬ ረቡዕ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ማይክ ሐመር ከዛሬ ጀምሮ ለዘጠኝ ቀናት በሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ በሚያደርጉት ቆይታ፤ የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት እንዲያበቃ ያደረገውን የደቡብ አፍሪካ የግጭት ማቆም ስምምነትን ጨምሮ በኢትዮጵያ ስላሉ ወቅታዊ ጉዳዮች እንደሚወያዩ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ገልጿል። የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑኩ ከአሜሪካ ኢትዮጵያውያን ጋር በሎስ አንጀለስ ከተማ የሚያደርጉት ውይይት፤ “ሰላምን በማስፈን እና የሴቶችን አቅም በማጎልበት” የሚያተኩር ነው ተብሏል። “ዩናይትድ ውመን ኦፍ ዘ ሆርን” በተባለ የሲቪክ ድርጅት የተዘጋጀው ይህ ውይይት የሚካሄደው፤ 500 የሚጠጉ ሰዎችን ማስተናገድ በሚችለው በቦብ ሆፕ ፓትሪዮቲክ አዳራሽ ነው። አምባሳደር ሐመር በሎስ አንጀለስ ቆይታቸው፤ ከከተማይቱ ከንቲባ ካረን ባስ ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ ተገልጿል። ካረን ባስ ባለፈው ህዳር ወር ላይ የሎስ አንጀለስ የመጀመሪያዋነበር ሴት ከንቲባ ሆነው ከመመረጣቸው በፊት፤ በኮንግረስ አባልነታቸው ወቅት ኢትዮጵያን በተመለከተ በሚያራምዷቸው ጠንካራ አቋማቸው ይታወቁ የነበሩ ናቸው። ኢትዮጵያን ኢንሳይደር
Show more ...
8 586
2
⌚️💯Original W26+ smart watch⌚️ 👉ስማርት ሰአት ለመግዛት አስበዋል? እንግዲያውስ አሁኑኑ ይደውሉልን። 0901882392 📌ባትሪው ከ3-5 ቀን ይቆያል(እንደአጠቃቀማችን) ♦️ውሃ አያበላሸውም(waterproof) 📌የራሱ ስፒከር አለው፣ ስልክ ያስወራል፣ ሚሴጅ ይቀበላል። 📌Facebook, twitter, message, call, sport... አሉት 📌 ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ በማገናኝት መደወል እና ጥሪ መቀበል ይችላል። የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል፣ ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል፣ ብዙ አይነት የስፖርት አይነቶች ያሉትና የምንሰራውን ስፖርት የሚቆጥር፣ ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል።የልብ ምታችንን ይለካል ወዘተ... 🌀color- black ብቻ ➡️Price💸 2500birr ብቻ| ይደውሉ በTelegram ለማዘዝ 📲 በPhone No ለማዘዝ ☎️ 0901882392 / For More👉
Show more ...
7 433
1
ከአንድ ሺሕ በላይ ስደተኞች በየቀኑ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው ተባለ በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም በመንግሥት መደበኛ ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ልዩ ሀይሉ መካከል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ፤ በየቀኑ ከአንድ ሺሕ በላይ ስደተኞች ግጭቱን በመሸሽ ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ እንደሚገኙ ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ እንደገለጸው ከሆነ ግጭቱ ከተቀሰቀሰበት ከሚያዚያ 7/2015 ጀምሮ እስካሁን፤ ከ12 ሺሕ በላይ የተለያዩ አገራት ዜጎች በሱዳን እና በኢትዮጵያ አዋሳኝ የድንበር ከተማ መተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል። አሁን ላይም በየቀኑ ከአንድ ሺሕ በላይ ስደተኞች በየቀኑ በዚሁ በመተማ በኩል ወደ ኢትዮጽያ በመግባት ላይ እንደሚገኙ የገለጸው ድርጅቱ፤ ስደተኞቹ ኢትዮጽያን ጨምሮ ከ50 በላይ የውጪ አገራት የተውጣጡ መሆናቸውን ገልጿል። ከእነዚህም መካከል የቱርክ፣ የኤርትራ፣ የሶማሊያ እና ኬንያ ዜጎች እንደሚገኙበት የተገለጸ ሲሆን፤ እስከ አሁን ከገቡት ስደተኞች መካከልም አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ዜጎች መሆናቸው ተመላክቷል። በዚህም 39 በመቶ የሚሆኑት ኢትዮጵያውያን፣ 17 በመቶ የሚሆኑት ሱዳናውያን እንዲሁም 13 በመቶ የሚሆኑ የቱርክ ዜጎች መሆናቸውን የተገለጸው ድርጅቱ፤ ወደ ኢትዮጽያ ከተሰደዱት አጠቃላይ ዜጎች መካከልም 20 በመቶው የሚሆኑ ህጻናት መሆናቸውን ጠቁሟል። ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ የተለያዩ አገር ዜጎች፤ ወደ አገራቸው ከመመለሳቸው በፊት መጠለያን ጨምሮ አስፈላጊ እርዳታዎችን እያደረገላቸው እንደሚገኝ ያስታወቀ ሲሆን፤ አብዛኞቹ ሀብት እና ንብረታቸውን አጥተውና በድንበሮች ላይ የሚያጋጥምን የመታፈን አደጋን አልፈው በብዙ ስቃይ ወደ ኢትዮጽያ እየገቡ እንደሚገኙም አስታውቋል። እስከ አሁንም በድርጅቱ እርዳታ ከተደረገላቸው መካከል፤ 200 የሚጠጉ ኬንያውያን (አንዳንዶቹ ተማሪዎች)፣ ከ200 በላይ ዩጋንዳውያን እና ከ800 በላይ የሶማሊያ ዜጎች እንደሚገኙበትም በመግለጫው አመላክቷል።  በመተማ የሚገኘው የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት የፍልሰት ምላሽ ማዕከል በኩል ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑ ዜጎችን መርዳት መቀጠሉ ተገለጸም ሲሆን፤ በማዕከሉ በጣም አንገብጋቢ ከሆኑ ፍላጎቶች መካከል የውሃ፣ የምግብ፣ የመጠለያ ቦታ፣ የንፅህና መጠበቂያ፣ የሕክምና ዕርዳታ እና የመጓጓዣ ፍላጎቶች መሆናቸውን ገልጿል። በሱዳን በተፈጠረው ችግር ሳቢያ 61 አገሮች ዜጎቻቸውን በኢትዮጵያ በኩል እንዲያስወጡ መንግሥት ድጋፍና ትብብር ማድረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም ባሳለፍነው ሐሙስ በሰጡት በሳምንታዊ መግለጫ ማስታወቃቸው ይታወሳል። በዚህም እስካሁን ለ75 የበረራ አገልግሎቶች ፈቃድ መሰጠቱን የገለጹት ቃል አቀባዩ፤ ይህ ትብብርም ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ድጋፍ መርህን የተከተለ እና ኢትዮጵያ ከሌሎች አገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጎልበት የሚያግዝ መሆኑንም ተናግረዋል።
Show more ...
6 901
3
ከ258 ሚሊዮን በላይ ዓለም ሕዝብ ለአስከፊ የምግብ እጥረት መጋለጡ ተሰማ‼️ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት 2022 ከዓለም ሕዝብ አንድ አራተኛ የሚሆነው በአስከፊ የምግብ እጥረት ውስጥ ማለፉን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅትና በአውሮፓ ሕብረት በጋራ የተቋቋመው የዓለም አቀፍ የምግብ ቀውስ ሪፖርትና የሰብዓዊ ድርጅቶች ጥምረት አስታወቀ፡፡ በዚህም 258 ሚሊዮን የሚሆን ሕዝብ ባለፈው ዓመት በአስከፊ የምግብ እጥረት መጋለጡን የገለጸው ተቋሙ፤ ይህ ቁጥር ከዓለም ሕዝብ ብዛት ሦስት በመቶ ይሸፍናል ብሏል፡፡ ለዚህም እንደ ምክንያት የተጠቀሰው የእርስ በርስ ግጭቶች፣ የአየር ንብረት ለውጥ እና የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሲሆን፤ በ58 አገራት የሚገኙ ከ258 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ነው የተባለው፡፡ በተለይ በሰባት አገራት ማለትም በሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ የመን፣ ቡርኪናፋሶ፣ ናይጄሪያ፣ አፍጋኒስታን እና ሄይቲ የተከሰተው የምግብ ቀውስ ከኹሉም የከፋ በመሆኑ ሰዎች በረሃብ ምክንያት መሞታቸው ተጠቅሷል፡፡ እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ የተከሰተው አስከፊ ድርቅ በቀጠናው ከፍተኛ የምግብ ቀውስ እንዲፈጠር አድርጓል ተብሏል፡፡ በተባበሩት መንግሥታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ሲንዲ ማኬይን በምግብ ዋስትና እጦት የበርካታ ሰዎች ሕይወት ማለፉን ጠቅሰው፤ አሁንም አፋጣኝ እርዳታ ካላገኙ የበርካታ ሰዎች ሕይወት አደጋ ውስጥ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡ ዳይሬክተሯ ችግሩ በተለይም ድሃ በሆኑ አገራት በእጅጉ አስከፊ የሆነ ደረጃ ላይ መድረሱን የገለጹ ሲሆን፤ የከፋ የምግብ እጥረት ችግር ባለባቸው ሰባቱ አገራት አጣዳፊ የምግብ ዋስትና እንደሚያስፈልግም ጠቁመዋል፡፡
Show more ...
5 261
2
⌚️💯Smart berry W26+ smart watch⌚️ 👉ስማርት ሰአት ለመግዛት አስበዋል? እንግዲያውስ አሁኑኑ ይደውሉልን። 0901882392 📌ባትሪው ከ3-5 ቀን ይቆያል(እንደአጠቃቀማችን) ♦️ውሃ አያበላሸውም(waterproof) 📌የራሱ ስፒከር አለው፣ ስልክ ያስወራል፣ ሚሴጅ ይቀበላል። 📌Facebook, twitter, message, call, sport... አሉት 📌 ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ በማገናኝት መደወል እና ጥሪ መቀበል ይችላል። የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል፣ ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል፣ ብዙ አይነት የስፖርት አይነቶች ያሉትና የምንሰራውን ስፖርት የሚቆጥር፣ ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል።የልብ ምታችንን ይለካል ወዘተ... 🌀color- black ብቻ ➡️Price💸 2500birr ብቻ| ይደውሉ በTelegram ለማዘዝ 📲 በPhone No ለማዘዝ ☎️ 0901882392 / For More👉
Show more ...
5 397
1

file

5 999
2
5 121
2
4 992
2
5 689
1
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio