Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ™

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም! ለማስታወቂያ ስራ  @Promotion_4_3_3_Bot  Cʀᴇᴀᴛᴏʀ  @Simera10  ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016 
Show more
356 514+1 103
~62 462
~185
17.52%
Telegram general rating
Globally
1 909place
of 78 777
2place
of 396
In category
39place
of 1 121

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
በሉ እደሩ 😍 ጎል የጨዋታ ሃይላይት ለመመልከት ❤
605
0
ሊዮን እንዳይወርድ ተሰግቷል ! አሁን በተጠናቀቀ የፈረንሳይ ሊግ ጨዋታ ኦሎምፒክ ሊዮን በሜዳው በሊል 2-0 መሸነፉትን ተከትሎ ወደ ወራጅ ቀጠና ወርደዋል ፤ ሊዮን በዘንድሮው የውድድር ዓመት አንድ ድል አስመዝግቧል ፤ ይህ ታላቅ ቡድን ወደ ታችኛው ሊግ እንዳይወርድ ተሰግቷል ። ግሮሶ ክለቡን ሊታደጉ አልቻሉም ።
606
0
የደረጃ ሰንጠረዥ ሴሪ ኤ
1 512
0
ኢንተርሚላን አቻ ቢወጣም አሁንም የሴሪኤው መሪ ናቸው ። 😮‍💨🇮🇹
1 513
0
🇮🇹13ተኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪ ኤ ተጠባቂ ጨዋታ           ⏰ Full-Time 🇮🇹ጁቬንቱስ 1-1 ኢንተር ሚላን🇮🇹   
1
0
🇮🇹የጣሊያን ሴሪ ኤ ተጠባቂ ጨዋታ           ⏰ 81' 🇮🇹ጁቬንቱስ 1-1 ኢንተር ሚላን🇮🇹   
2 715
0
ላውታሮ በዚ ሲዝን አልተቻለም በሴሪ ኤ 13 ጨዋታ 13 ጎል 1 አሲስት
1 208
0
ጁድ ቤሊንግሃም ፦ 2022/23 የውድድር ዓመት ፦ 14 ጎሎችን አስቆጠረ 2023/24 የውድድር ዓመት ፦ 14 ጎሎችን አስቆጠረ ። የዘንድሮው የውድድር ዓመት ገና አልተጠናቀቀም ህዳር ላይ ነን ፤ ግን ቤሊንግሃም ካለፈው አመት እኩል ጎል አስቆጥሯል ። 🔥 ዝም ብለን ብናደንቀው ይሻላል ! 😍
1 510
0
🇮🇹የጣሊያን ሴሪ ኤ ተጠባቂ ጨዋታ           ⏰ 71' 🇮🇹ጁቬንቱስ 1-1 ኢንተር ሚላን🇮🇹   
2 413
0
🇮🇹የጣሊያን ሴሪ ኤ ተጠባቂ ጨዋታ           ⏰ 55' 🇮🇹ጁቬንቱስ 1-1 ኢንተር ሚላን🇮🇹   
3 324
0
ጎሎቹን ይመልከቱ
3 322
0
🇮🇹የጣሊያን ሴሪ ኤ ተጠባቂ ጨዋታ           ⏰ 49' 🇮🇹ጁቬንቱስ 1-1 ኢንተር ሚላን🇮🇹   
1
0
ፓውሎ ዲባላ ፦ " ለሮማ ደጋፊዎች ያለኝን አቅም በሙሉ ሰጥቼ መጫወት እፈልጋለሁ ፤ ለእነሱ ምርጥ ነገር ይገባቸዋል ፤ እኔም በዚህ ክለብ ውስጥ ታሪክ ሰርቼ እንዲሁም ዋንጫ አሸንፌ ማለፍ እፈልጋለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።
5 013
0
ቀያይ ሴጣኖቹ በፕሪምየር ሊጉ ከሜዳ ዉጭ አጠቃላይ 1000 ጎሎችን ማስቆጠር ችለዋል። 🧳📸
8 021
0
ታሪክ ቀያሪው ታሪክ ቀያሪዋን ጎል ካስቆጠረ አንድ ዓመት ሆኖታል 🥶 𝐓𝐡𝐞 𝐦𝐚𝐠𝐢𝐜 𝐦𝐚𝐧!
10 023
0
ቴን ሃግ ፦ " ጋርናቾ ጎል ከሮናልዶ እና ከሩኒ ጋር አታወዳድሩ ፤ ይህ ፍትሀዊ አይደለም ፤ ምክንያቱም እሱ ገና ብዙ መስራት ይጠበቅበታል ፤ እነሱ ላይ ለመድረስ የሚያስችል ክህሎት አለው ።" ሲል ተናግሯል ።
6 011
0
የላሊጋ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ዝርዝር ! Hey jude 👋
6 012
0
ሮድሪጎ ባለፉት 3 የላሊጋ ጨዋታዎች 9 የግብ አስተዋፅዖ ማድረግ ችሏል። 5 ጎሎች ፣ 4 አሲስት Great performance 🤩
8 021
0
ማድሪድ የላሊጋው መሪ ሆነዋል።
12 030
0
ጋርናቾ የጨዋታው ኮኮብ ተብሏል 🌟
15 034
0
ሮድሪጎ የጨዋታዉ ኮከብ ተብሏል ! 👏
15 034
0
ብሩኖ ለራሽፎርድ ሰለሰጠው ፔናሊቲ🗣 "ራሽፎርድ በራስ መተማመን እንደሚያስፈልገው ተሰማኝ እናም እሱ እንዲመታው ፈለኩ" ብሩኖ ስለ ጋርናቾ ጎል 🗣 " አስገራሚ ጎል ነው በቃላቶችም ልገልፀው አልችልም የተለየ ልጅ ነው ከሱ ብዙ ነው ምጠብቀው ምን ማድረግ እንደሚችል እናውቃለን በእግር ኳስ ብዙ ብዙ ነገሮችን ማድረግ የሚችል ልጅ ነው ።" ብሩኖ ሰለ ጨዋታው 🗣 "ማሸነፍ ይገባን ነበር ሰለዚህ አሸንፈን ወተናል"
15 038
0
14 ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ                 ⏰ ተጠናቀቀ ካዴዝ 0-3 ሪያል ማድሪድ            ⚽️ ሮድሪጎ 15'            ⚽️ ሮድሪጎ 64'            ⚽️ ቤሊንግሀም 74'
16 044
0
በ15 ጨዋታዎች 17 የግብ አስተዋፅዖ ! 🤍🖤
16 052
0
ጎሎቹን ይመልከቱ
16 048
0
Another Jude Bellingham masterpiece ♥️🔥
19 057
0
ጁድ ቤሊንግሃም ያለፈው የውድድር ዓመት ያስቆጠረው ያህል ጎል በዚህ የውድድር ዓመት ማስቆጠር ችሏል ✨
23 061
0
ቤሊንግሃም በስፔን ላሊጋ 12 ጨዋታ 11 ጎል 2 አሲስት
24 055
0
LIKE HIS IDOL ❤️ አሌሃንድሮ ✨
25 053
0
የኳስ ቁጥጥር ማድሪድ 70% ካዴዝ 30%
24 050
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio