Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Categoría
Ubicación del canal e idioma

audience statistics MANCHESTER UNITED

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት  @wizhasher   @wiz_hasher  Group 👉  @Man_United_ethio_fans_Group  {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648 
Mostrar más
325 596+922
~25 674
~146
10.79%
Calificación general de Telegram
Globalmente
3 323lugar
de 78 777
9lugar
de 396
En categoría
60lugar
de 1 121

Género de suscriptores

Averigua cuántos suscriptores masculinos y femeninos tienes en el canal.
?%
?%

Idioma de la audiencia

Descubre la distribución de los suscriptores de canales por idioma
Ruso?%Inglés?%Árabe?%
Crecimiento del canal
GráficoTabla
D
W
M
Y
help

La carga de datos está en curso

Duración del usuario en el canal

Descubra cuánto tiempo permanecen los suscriptores en el canal.
Hasta una semana?%Viejos?%Hasta un mes?%
Ganancia de suscriptores
GráficoTabla
D
W
M
Y
help

La carga de datos está en curso

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ዛሬ ልደቱ ነው ! የክለባችን አዲሱ ሌላኛው ፈራሚ ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው ማትያስ ዴሊት... በዛሬው ዕለት 25ተኛ አመት የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል 🎂🍾
3 308
0
ጉዳት አስተናግዷል ! በክለባችን ያለፉትን ሶስት አመታት አሳልፎ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በጣሊያን ለሚገኘው እና ዘንድሮ ወደ ሴሪኤ ላደገው ኮሞ መፈረሙ ይታወቃል ራፋኤል ቫራን። ታድያ ከክለቡ ጋር የመጀመሪያ ጨዋታውን እያከናወነ የነበረው ፈረንሳዊው ተከላካይ ጨዋታው በጀመረ በ 20 ደቂቃ ውስጥ ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ ተቀይሮ ወጥቷል። Get well soon Rapha ! ❤
1 203
0
#NEW 👉 ፋኩንዶ ፔሊስትሪ በቀጣዮቹ ቀናት ምናልባትን ቦሎኛን ሊቀላቀል ይችላል እየተባለ ይገኛል የጣልያኑ ክለብ በጥብቅ ይፈልገዋል ። 👉 መጅብሪ በዚህ የዝውውር መስኮት ቡድኑን ሊለቅ ይችላል የፈረንሳይ ክለቦች ተጫዋቹ ላይ ፍላጎት አሳይተዋል ። 👉 በተጨማሪም ቪክተር ሊንዴሎፍ በሌሎች ክለቦች እየተፈለገ ይገኛል ። ሦስቱም ተጫዋቾች በዚህ የዝውውር መስኮት ይሸጣሉ ተብሎ ይጠበቃል ።
1 204
0
የሁለቱንም ፊርማ የምናገኝበት ዕለት ነው ዛሬ እንኳን ደስ ያላችሁ ዩናይትዳውያን ❤
3 612
0
ወደ ኤርፖርት ሁለቱም ተጫዋቾች ሲያቀኑ የሚያሳይ ቪዲዮ ! የጎል ቻናላችን ላይ ተለቋል 👇👇👇👇
4 813
0
❗️ ===== ቢሆንም ግን ትንሽ ነገር  እንበላችሁ፦ 👉አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጅ ለ 8 አመት ያህል ሲሆን በተከታዮቻችን ጥያቄ መሰረት ባለፉት በላይ ወጣቶችን   በማሰልጠን አንቱ የተባሉ ባለሙያ አድርጎ በቀጥታ ከተለየዩ የኮንስትራክሽን ድርጅቶች ጋር እንዲሰሩ አድርጓል❗️ 👉ይህም ስልጠና የሚፈጀው ከ1-3 ወራት እንደ ሰልጣኞች ምርጫና ፍላጎት ይሆናል❗️አል 👉የስልጠናችንና የስራ ዕድሎች ተጠቃሚ የሆኑ፦ ↪️የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና ተመራቂዎች ↪️10ኛና 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ↪️በተለያየ የስራ ዘርፍ ተቀጥረው የሚሰሩ ↪️ 8ኛ ከፍልና ከዛ በላይ ትምህርታቸውን ያቋረጡ ሲሆኑ ከዚህ በታች ከተጠቀሱት ፈረቃዎች በአንዱ በመመዝገብ መሰልጠን እንደምትችሉ ስንገልፅላችሁ በደስታ ነው❗️ 🔹 🔹 🔹 አድራሻችን፦ ፎቅ ✅ TikTok: Telegram: You tube Website: Phone: NaN NaN ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️        አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ (የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
Mostrar más ...
5 110
0
#Update ሌላኛው ተጫዋች ማትያስ ዴሊትም በዚህ ሰአት ሙኒክ ኤርፖርት ይገኛል ። ተጫዋቹ በቀጣዮች ጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ወደ ማንችስተር ከተማ በረራውን የሚያደርግ ይሆናል ።
4 516
0
#Update በክለባችን በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው ማዝራዊ በዚህ ሰአት ኤርፖርት ይገኛል ወደ ማንችስተር ከተማ በረራ ለማድረግ ሙሉ ለሙሉ ተዘጋጅቷል ። ተጫዋቹ በክለባችን ቤት እስከ 2027 የሚያቆየውን ኮንትራት የሚፈራረም ይሆናል ክለባችን ለተጨማሪ አንድ አመት የማራዘም አንቀፅም አካቶበታል ።
7 523
0
👉ለማስታወቂያ ፈላጊዎች በሙሉ መልካም ዜና ከማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ! ከ326 ሺ በላይ ተከታይ በአለው እና ተወዳጅነትን በአተረፈው ቻናላችን ማስታወቂያ ለማስራት ለምትፈልጉ ሰዎች ውስን ቦታ አዘጋጅተናል። ➠ የ ተለያዩ ድርጅቶች ማስታወቂያ ➠ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ ➠ የ ኮንሰርት ማስታወቂያ ➠ የ ሁለገብ አገልግሎች ማስታወቂያ ➠ የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ ➠ የጫማ ፣ ሞባይል እና ሌሎችም ሽያጮች ማስታወቂያ እና ተጨማሪ ነገሮችን ማስተዋወቅ የምትፈልጉ ምርትና አገልግሎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ እንላለን ከኛጋ በመስራትዎ ይደሰታሉ። አሁኑኑ ያናግሩን 👇 👉 👉
3 870
0
" ጥሩ አመራሮች አሉን " ሰር ጂም ራትክሊፍ የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ዋና አስተዳዳሪ የሆኑት ሰር ጂም ራትክሊፍ በክለቡ ጥሩ የቦርድ አመራሮች መኖራቸው ለክለቡ ማደግ ጉልህ ሚና እንደተጫወተ ተናግረዋል። "በጣም ጥሩ ሰዎች አሉን ንቀ የሆኑ ናቸው እውነታው ነው አዲስ ጅማሮ ማድረግ ይኖርብናል ይህንንም እያደረግነው እንገኛለን" ሲሉ ተደምጠዋል።
6 921
0
ክለባችን ስብሰባ ያደርጋል ! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ስለሚለቁ እናም ሁኔታቸው ስለሚያጠራጥሩ ተጫዋቾች በተመለከተ ውይይት ያደርጋል። ማንችስተር ዩናይትድ ክለቡን ለመልቀቅ እየተዘጋጁ ባሉ ተጫዋቾች ላይ በተመለከተ ውይይት የሚያደርግ ሲሆን የሊንደሎፍም ሁኔታም የሚረጋገጥ ይሆናል። ዘገባው የሜል ስፖርት ነው !
2 437
0
ክለባችን ዝውውሮቹን ያጠናቅቃል ! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በዛሬውው እለት ሁለት ነገሮችን የሚያጠናቅቅ ይሆናል። አንደኛው አሮን ዋን ቢሳካን ወደ ዌስትሀም መሸጡን ይፋ የሚያደርግ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ኑሲየር ማዝራዊን ማስፈረሙን የሚያበስስር ይሆናል። ዘገባው የፋብሪዝዮ ሮማኖ ነው !
2 950
0
እንደምን አደራችሁ ቤተሰብ ? መልካም ቀን ይሁንላችሁ ❤️
1 000
0
መልካም አዳር ቤተሰብ ነገ እንገናኛለን ! 😍
1 901
0
🇬🇧😀ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማን ደጋፊ ኖት❓ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
2
0
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ✔️በአሁን ሰዓት ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች እየተሰሙ ነው OPEN  የምትለዋን ከስር በመንካት ይከታተል እንዳያመልጦት።
2 106
0
" አርሰናል ዋንጫ የማሸነፍ አስተሳሰብ የላቸውም" ፖል ስኮልስ " ሌኒን ዮሮ ዋንጫ እንድናሸንፍ ያግዘናል " ቴን ሃግ " የሳውዲ ሊግ ከሜጀር ሊግ ሶከር ይበልጣል" ሪዮ ፈርዲናንድ " እኔ እንደሞግዚት ህፃናትን አልሰበስብም" ዝላታን ኢብራሂሞቪች " ቼልሲ በዚሁ ከቀጠለ 100 ተጫዋቾችን እንዳያስፈርሙ እሰጋለሁ " ጆሴ ሞሪኒዮ እንደዚህ አይነት ለየት ያሉ አዝናኝ እና አስገራሚ የእግርኳስ አስተያየቶችን ለማግኘት " JOIN " የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ ።
1 858
2
📢🔟 ተወዳጁን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ🫴
4 006
0
ከ ታላቁ የ እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ክለቦች መካከል እናንተ የምትደግፉት የትኛውን ክለብ ነው?🤔
5
0
ሀኒባል ፣ ሊንደሎፍ እናም ፔልስትሪ የዝውውር መስኮቱ ከመጠናቀቁ በፊት ክለቡን ሊለቁ ይችላሉ ! የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች የሆኑት ፋኩንዶ ፔልስትሪ ፣ ቪክተር ሊንደሎፍ እናም ሀኒባል ለሽያጭ ሊቀርቡ ይችላሉ። እንደ ሳም ሲ ዘገባ ከሆነም እነዚህ ሶስት ተጫዋቾች ዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ከክለቡ የመልቀቅ እድላቸው ሰፋ ያለ መሆኑን ተናግሯል። ፋኩንዶ ፔልስትሪ ስሙ ከቦሎኛ ጋር የተያያዘ ሲሆን የቪክተር ሊንደሎፍ እናም ሀኒባል ጉዳይ ግን አልታወቀም።
8 018
0
" አርሰናል ዋንጫ የማሸነፍ አስተሳሰብ የላቸውም" ፖል ስኮልስ " ሌኒን ዮሮ ዋንጫ እንድናሸንፍ ያግዘናል " ቴን ሃግ " የሳውዲ ሊግ ከሜጀር ሊግ ሶከር ይበልጣል" ሪዮ ፈርዲናንድ " እኔ እንደሞግዚት ህፃናትን አልሰበስብም" ዝላታን ኢብራሂሞቪች " ቼልሲ በዚሁ ከቀጠለ 100 ተጫዋቾችን እንዳያስፈርሙ እሰጋለሁ " ጆሴ ሞሪኒዮ እንደዚህ አይነት ለየት ያሉ አዝናኝ እና አስገራሚ የእግርኳስ አስተያየቶችን ለማግኘት " JOIN " የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ ።
2
0
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ለአዲስ ፈራሚዎች የሚሆን የተዘጋጁ ቁጥሮችን አስቀምጧል ። በዚህም መሰረት የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች የሚሆኑት ማቲስ ዴሊት እናም ኑስየር ማዝራዊ ከተዘጋጀላቸው ክፍት ቁጥሮች ውስጥ አንድ አንድ ቁጥር የሚሰጣቸው ይሆናል። ቅርበት እንዳላቸው ምንጮች ከሆነም ማቲስ ዴሊት አራት ቁጥርን የመረከብ እድሉ እንደሚሰፋ ተናግረዋል።
4 007
0
አዲሱን የዩቲዩብ ቻናላችንን ላይክ ፣ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቆዩን ። 👉 በቅርቡ የሚገርም ሽልማት እዛው ላይ እናዘጋጃለን ። 👇👇
ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሲቲ የሚያደርጉትን ጨዋታ የተመለከተ ጥልቅ መረጃ
4 007
0
ሪዮ ፈርዲናንድ አዲሱን ማሊያችንን ሲያስተዋውቅ የሚያሳይ ቪዲዮ ለቀናል ተቀላቀሉን 👇🤩
5 012
0
Ain't No way😮‍💨
7 017
0
የአዲዳስ ትሬፎሊ ማለት ተጨዋቾቻችን ሎጎ ላይ ያለው ነው ። Iconic adidas sport title በመባል ይጠሩታል አውሮፓዊያኖቹ ።
5 009
0
ማንችስተር ዩናይትድ ከኤሪክ ቴን ሀግ ጋር በአያክስ አብረው የሰሩ ተጫዋቾችን ወደ ኦልድትራፎርድ ለማምጣት €272.4 ሚሊየን ዩሮ አውጥቶአል።
7 012
0
✅በአሁን ሰዓት ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች እየተሰሙ ነው OPEN  የምትለዋን ከስር በመንካት ይከታተል እንዳያመልጦት።
1 005
0
🇬🇧😀ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማን ደጋፊ ኖት❓ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
8 023
0
አዲዳስ የብራንድ ሎጎውን ይጠቀማል ! አዲዳስ ባስታወቀው መረጃ መሰረት የማንቸስተር ዩናይትድ ማሊያ ላይ የአዲዳስ ሎጎው በድሮው ትሬፎሊ እንደሚሆን ታውቋል ። የሪያል ማድሪድ ፣ አርሰናል እና ባየርን ሙኒክ ማሊያ ላይም ተመሳሳይ ሎጎ እንደሚጠቀም አዲዳስ አሳውቋል ። አዲዳስ በነገው እለት ማሊያውን ለህዝብ ይፋ ያደርጋል ተብሎም ይጠበቃል በሱቆቹ ውስጥ ።
6 717
0
Última actualización: 11.07.23
Política de privacidad Telemetrio