El servicio también está disponible en tu idioma. Para cambiar el idioma, pulseEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Categoría
Ubicación del canal e idioma

all posts ሙሌ SPORT

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ  @Mulesporta   @Teme_Ayu  ስልክ ቁጥር +251911857852 
Mostrar más
331 979+268
~12 855
~147
4.36%
Calificación general de Telegram
Globalmente
2 518lugar
de 78 777
4lugar
de 396
En categoría
45lugar
de 1 121
Archivo de publicaciones
የርገን ክሎፕ ከጨዋታው በኃላ ደጋፊዎቹን 😢 SHARE
3 151
0
ጆን ዱራን ከሌሮይ ሳኔ በመቀጠል ሊቨርፑል ላይ ተቀይሮ ግብ ያስቆጠረ የመጀመርያው ተጫዋች መሆን ችሏል። SHARE
3 346
0
አሌክሲስ ማክ አሊስተር በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ 66 ጊዜ ድሪብል ተደርጎ ታልፏል ( 4 ጊዜ ከአስቶን ቪላ ጋር ባደረገው ጨዋታ ታልፏል)። ባለፉት ስምንት የውድድር ዘመናት ከሌሎቹ የሊቨርፑል ተጫዋቾች የበለጠ ያደርገዋል። SHARE
3 462
1
ሰባት ግብ ዘጠኝ አሲስት በሁሉም ውድድሮች ላሚን ያማል አስመዝግቧል። SHARE
3 773
0
አስቶን ቪላዎች ባስቆጠሯቸው የመጨረሻ ደቂቃ ግቦች ነጥብ ተጋርተው ወተዋል። ሊቨርፑሎች የማሸነፍ እድላቸውን አሳልፈው ሰተዋል። SHARE
4 981
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ ተጠናቀቀ             አስቶን ቪላ 3-3 ሊቨርፑል ቴሌማንስ 15'⚽️      ማርቲኔዝ OG 7'⚽️ ዱራን 85'89 ⚽️      ጋክፖ 21'⚽️                             ኳንሳህ 48'⚽️ SHARE
5 309
2
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 90+9'             አስቶን ቪላ 3-3 ሊቨርፑል ቴሌማንስ 15'⚽️      ማርቲኔዝ OG 7'⚽️ ዱራን 85'89 ⚽️      ጋክፖ 21'⚽️                             ኳንሳህ 48'⚽️ SHARE
5 743
0
የዱራንን  ግብ ይመልከቱ 👉
5 444
0
ለአርሰናል መጥፎ ዜና
1
0
ጎልልልልልልልልልልልልልል አስቶን ቪላላላላ ዱራን
5 845
0
ጎልልልልልልልልልልልልልል አስቶን ቪላ ዱራን
5 997
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 80'             አስቶን ቪላ 1-3 ሊቨርፑል ቴሌማንስ 15'⚽️      ማርቲኔዝ OG 7'⚽️                             ጋክፖ 21'⚽️                             ኳንሳህ 48'⚽️ SHARE
6 165
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 75'             አስቶን ቪላ 1-3 ሊቨርፑል ቴሌማንስ 15'⚽️      ማርቲኔዝ OG 7'⚽️                             ጋክፖ 21'⚽️                             ኳንሳህ 48'⚽️ SHARE
5 650
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 70'             አስቶን ቪላ 1-3 ሊቨርፑል ቴሌማንስ 15'⚽️      ማርቲኔዝ OG 7'⚽️                             ጋክፖ 21'⚽️                             ኳንሳህ 48'⚽️ SHARE
5 538
1
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 60'             አስቶን ቪላ 1-3 ሊቨርፑል ቴሌማንስ 15'⚽️      ማርቲኔዝ OG 7'⚽️                             ጋክፖ 21'⚽️                             ኳንሳህ 48'⚽️ SHARE
5 418
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 56'             አስቶን ቪላ 1-3 ሊቨርፑል ቴሌማንስ 15'⚽️      ማርቲኔዝ OG 7'⚽️                             ጋክፖ 21'⚽️                            ኳንሳህ 48'⚽️ SHARE
5 691
0
የኳንሳህን ግብ ይመልከቱ 👉
የሙሌ ስፖርት የጎል ቻናል
ሀሳብ አስተያየት ካለ 👉 @Teme_Ayu
5 636
0
ተሽሯል ግቡ
1
0
ጎልልልልልልልልልልልልልል አስቶን ቪላ ዋትኪንስ
906
0
ጎልልልልልልልልልልል ሊቨርፑልልልልል ኳንሳህ
7 046
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 47'             አስቶን ቪላ 1-2 ሊቨርፑል ቴሌማንስ 15'⚽️      ማርቲኔዝ OG 7'⚽️                             ጋክፖ 21'⚽️ SHARE
7 357
0
በዘንድሮው የውድድር ዘመን በአውሮፓ 5ቱ ከፍተኛ ሊጎች  ውስጥ ብዙ የሊግ ግቦች + አሲስቶች ያላቸው ተጫዋቾች :- ◎ 44 - ሃሪ ኬን ◎ 34 - ኪልያን ምባፔ ◉ 32 - ኦሊ ዋትኪንስ SHARE
7 850
0
ኤሚ ማርቲኔዝ በፕሪምየር ሊጉ በራሱ ጎል ሶስት ግቦችን ያስቆጠረ የመጀመሪያው ግብ ጠባቂ ነው። SHARE
7 759
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ እረፍት             አስቶን ቪላ 1-2 ሊቨርፑል ቴሌማንስ 15'⚽️      ማርቲኔዝ OG 7'⚽️                             ጋክፖ 21'⚽️ SHARE
7 633
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 45+5'             አስቶን ቪላ 1-2 ሊቨርፑል ቴሌማንስ 15'⚽️      ማርቲኔዝ OG 7'⚽️                             ጋክፖ 21'⚽️ SHARE
7 338
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 40'             አስቶን ቪላ 1-2 ሊቨርፑል ቴሌማንስ 15'⚽️      ማርቲኔዝ OG 7'⚽️                             ጋክፖ 21'⚽️ SHARE
7 679
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 37'             አስቶን ቪላ 1-2 ሊቨርፑል ቴሌማንስ 15'⚽️      ማርቲኔዝ OG 7'⚽️                             ጋክፖ 21'⚽️ SHARE
7 228
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 31'             አስቶን ቪላ 1-2 ሊቨርፑል ቴሌማንስ 15'⚽️      ማርቲኔዝ OG 7'⚽️                             ጋክፖ 21'⚽️ SHARE
7 844
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 27'             አስቶን ቪላ 1-2 ሊቨርፑል ቴሌማንስ 15'⚽️      ማርቲኔዝ OG 7'⚽️ ጋክፖ 21'⚽️ SHARE
7 980
0
የጋክፖ ግብ ይመልከቱ 👉
የሙሌ ስፖርት የጎል ቻናል
ሀሳብ አስተያየት ካለ 👉 @Teme_Ayu
7 848
0
ጎልልልልልልልልልልል ሊቨርፑልልልልልል
9 076
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 20'             አስቶን ቪላ 1-1 ሊቨርፑል ቴሌማንስ 15'⚽️      ማርቲኔዝ OG 7'⚽️ SHARE
9 555
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 15'    አስቶን ቪላ 1-1 ሊቨርፑል ቴሌማንስ 15'⚽️             ማርቲኔዝ OG 7'⚽️ SHARE
9 375
0
ጎልልልልልልልልልልል አስቶን ቪላላላላላላ
9 900
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 8'    አስቶን ቪላ 0-1 ሊቨርፑል ማርቲኔዝ OG 7'⚽️ SHARE
10 681
0
የማርቲኔዝ OG ግብ ይመልከቱ 👉
9 271
0
ጎልልልልልልልልልልል ሊቨርፑል
10 555
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ ተጀመረ    አስቶን ቪላ 0-0 ሊቨርፑል SHARE
11 397
3

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
1.1k
Votación anónima
11 861
1
አሌሰን ቤከር 200ኛ ጨዋታውን በፕሪምየር ሊጉ የሚያደርግ ይሆናል። SHARE
12 530
2
13 792
1
12 950
1
1
0
የሊቨርፑል አሰላለፍ 04:00 | አስቶን ቪላ ከ ሊቨርፑል
1
0
ፒኤስጂ ለ ክቪቻ ክቫራታስኬልያ €80M ጥያቄ ለማድረግ ተዘጋጅተዋል። የተጫዋቹ ወኪል ላውርቲኔስ ጥያቄውን ላለመቀበል ዝግጁ ነው። [ Mattino ] SHARE
15 558
1
አንጌ ፖስቶኮግሉ :- "ነገ ከማንችስተር ሲቲ ጋር በምናረገው ጨዋታ ላይ ለመሸነፍ ምንጫወት የሚመድላቸውን ሰዎች መኖራቸውን እጠላለው" SHARE
15 108
1
📊  | በዚህ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ከሜዳ ውጪ በተደረጉ ጨዋታዎች ከፍተኛ ግቦችን ማስቆጠር የቻሉ ቡድኖች፡- -  ማንቸስተር ሲቲ (135) -  አርሰናል (100) -  ሊቨርፑል (95) SHARE
14 689
2
ቶተንሃም ለቀጣዩ ሲዝን አዲስ አጥቂ ይፈልጋል ፣ ሂሜኔዝ፣ ቶኒ፣ ጌራቺ፣ ኦፔንዳ እና ጂዮከርስ የዚህ ክለብ አማራጮች ናቸው። [ Paul Okif ] SHARE
14 788
1
✅ OFFICIAL :- አዳም ላላና በውድድር አመቱ መጨረሻ ብራይተንን ይለቃል። SHARE
14 269
0
ሞይሰስ ካይሴዶ በአዲስ የፀጉር ቁርጥ ብቅ ብሏል SHARE
15 650
3
📊 መሀመድ ሳላህ እና ዋይኒ ሩኒ በፕሪሚየር ሊጉ ታሪክ በ5 የተለያዩ የውድድር ዘመናት +10 ጎሎችን እና +10 አሲስቶችን ያስመዘገቡ ብቸኛ ተጫዋቾች ናቸው። SHARE
15 119
5
የቀድሞ የቼልሲ እና የአርሰናል የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ኦሊቪዬር ጂሩድ ኤስ ሚላንን በመልቀቅ የኤምልኤስ ክለብ የሆነውን LAFCን ለመቀላቀል መቃረቡን ተዘግቧል። "በሚላን ባረኩት ነገር ኩራት ይሰማኛል የመጫረሻ ጨዋታዬን አድርጌ ወደ MLS አቀናለው።" ሲል ተናግሯል። SHARE
16 030
0
ቼልሲ የሴቶች ቡድናቸውን በ200 ሚሊዮን ዶላር ወይም ከዚያ በላይ ዋጋ ሊሰጡት ይችላሉ። [ Blomberg ] SHARE
15 844
1
አንጌ ፖስትኮግሎው፡ "በማህበራዊ ሚዲያ የምትሄድ ከሆነ 99% የሚሆኑት ስፐርሶች በማን ሲቲ እንዲሸነፉ ይፈልጋሉ" "ፉክክር ይገባኛል ነገርግን ማንም የራሱን ቡድን እንዲሸነፍ የሚፈልግ ሰው ግን አይገባኝም" SHARE
18 759
9
ደጃን ኩሉሴቭስኪ፡ "ማንቸስተር ሲቲን ለማሸነፍ እንጫወታለን። እግር ኳስ ስለሆነ ለማሸነፍ ትሞክራለህ።" SHARE
19 643
1
ፔፕ ጋርዲዮላ፡ "ግባችን ግልፅ ነው ሁለቱንም ጨዋታዎች ማሸነፍ አለብን ቶተንሃምን ካላሸነፍን ሊጉን አናሸንፍም።" SHARE
19 695
2
✅ OFFICIAL የበርንማውዝ አሰልጣኝ ኢራኦላ ከክለቡ ጋር እስከ 2026 የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል። SHARE
19 244
0
በርንማውዞች የኢራኦላን ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሰዋል። - ሳም ሞክቤል SHARE
19 028
1
የ37 አመቱ ሉዊስ ናኒ ከአዳና ዴሚርስፖራ ሊለቅ ነው። በክረምቱ ወቅት ነፃ ወኪል ይሆናል። SHARE
18 505
1
ጆናታን ታህ እና ኒኮ ሽሎተርቤክ ለዩሮ 2024 ለጀርመን ቡድን ጥሪ ቀርቦላቸዋል። ሙሉ ቡድኑ ሀሙስ ይፋ ይሆናል። SHARE
18 680
1
"ምንም ነገር የለም" የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት በማን ዩናይትድ እንደተፈለገ ሲጠየቅ ምንም ንግግሮች እንዳልተካሄዱ አስገንዝቧል። "ምንም ነገሮች አልተካሄዱም አንድ ነገር ላይ ማትኮር ይኖርብኛል።" "እሱም ከእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ጋር የተሳካ ውድድር አመት ማሳለፍ ነው።" ሲል ሳውዝጌት ተናግሯል። SHARE
19 436
1
ባየር ሙኒክ ቶማስ ቱሄልን ለመተካት ያቀደ ሲሆን ሮቤርቶ ዲ ዘርቢንም እንደ ዋና እጩ ያየዋል። - ቢልድ SHARE
19 038
0
ማንችስተር ዩናይትዶች እንደ ምንጊዜም በአመቱ መጨረሻ የሚያከብሩትን ባህላዊ የእራት ግብዣ መሰረዛቸው ተሰምቷል። ማንችስተር ዩናይትዶች እያስመዘገቡት ባለው አስከፊ ውጤት እራት ግብዣውን እንዲሰርዙ ያስገደዳቸው ተብሏል። SHARE
21 783
8
የቤንጃሚን ሴሽኮ ወኪል በትላንትናው የማን ዩናይትድ እና የአርሰናል ጨዋታ ላይ ተገኝቶ ነበር። - ፋብሪዝዮ ሮማኖ SHARE
20 595
0
ቦሎኛዎች ከ 56 አመት በኃላ ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ መድረክ ተመልሷል። ቲያጎ ሞታ ለክለቡ ቁልፍ ሚና ተጫውቷል። SHARE
20 933
2
ሪያል ማድሪድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ትሬንት አልክሳንደር አርኖልድን ማስፈረም ይፈልጋል። - ፋብሪዝዮ ሮማኖ SHARE
21 109
2
በትላንትናው የቱሉዝ እና የፒኤስጂ መጠናቀቅ በኃላ ኪልያን ኤምባፔ እና ፋብሪዝዮ ሮማኔ ተገናኝተው ነበር። SHARE
19 547
3
"በጣም ያስደስታል" የፓርሴ ሴንት ዠርመኑ አሰልጣኝ ሉዊስ ኤንሪኬ ኪልያን ኤምባፔን በማሰልጠናቸው እጅግ በጣም እንደተደሰቱ ተናግረዋል። "ኪልያን ኤምባፔን ማሰለጠን በጣም ያስደስት ነበር እናም የወደፊት የክለቡ አርአያ ነው።" "ስለ ኪልያን መጥፎ ምለው የለኝም ባህሪው በጣም ጥሩ ነው በእውነቱ ፍፁምና ምርጥ ተጫዋች ነበር።" SHARE
20 358
1
ኤሪክ ቴንሃግ፡ "በጨዋታው ወቅት ቡድናችን ምን ያህል ተፎካካሪ እንደነበረ አይተነዋል እኛም በተመሳሳይ ደረጃ ላይ ነበርን። 7 ተጫዋቾቻችን ባይኖሩንም በጨዋታው ውስጥ ነበርን ውጤቱንም ማግኘት እንችል ነበር።" SHARE
20 813
1
ዊልያም ሳሊባ ከማን ዩናይትድ እና ከማንችስተር ሲቲ እናም ከሊቨርፑል ጋር ባረጋቸው ጨዋታዎች የጨዋታው ኮከብ ተብሏል። - በኢትሀድ የጨዋታው ኮከብ - በአንፊልድ የጨዋታው ኮከብ - በኦልድርትራፎርድ የጨዋታው ኮከብ SHARE
20 472
3
ሞናኮ ከ2018/19 የውድድር ዘመን በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ተመልሷል። SHARE
20 666
1
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 04:00 | አስቶን ቪላ ከ ሊቨርፑል 🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ 01:30 | ሊቼ ከ ዩዲንዜ 03:45 | ፊዮረንትና ከ ሞንዛ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 04:00 | ባርሴሎና ከ ሪያል ሶሴዳድ SHARE
20 179
1
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻሸመኔ ከተማ 1-3 ሀዲያ ሆሳዕና ሀምበሪቾ ዱራሜ 0-2 መቻል 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ ካዲዝ 1-0 ሄታፌ አትሌቲኮ ማድሪድ 1-0 ሴልታ ቪጎ ቫሌንሲያ 0-0 ራዮ ቫሌካኖ ሪያል ቤቲስ 3-2 አልሜሪያ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ ላዚዮ 2-0 ኢምፖሊ ጄኖዋ 2-1 ሳሱሎ ሄላስ ቬሮና 1-2 ቶሪኖ ጁቬንቱስ 1-1 ሳለርኒታና አታላንታ 2-1 ሮማ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ ዳርምስታድት 0-6 ሆፈንሄይም ባየር ሙኒክ 2-0 ወልፍስበርግ ቦቹም 0-5 ባየር ሊቨርኩሰን 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 ፒኤስጂ 1-3 ቶሉስ ስትራስበርግ 2-1 ሜትዝ ስታድ ሬንስ 1-1 ሌንስ ማርሴ 3-1 ሎሬንት ክሌርሞንት 0-1 ሊዮን ናንትስ 1-2 ሊል ሞንትፔሊየር 0-2 ሞናኮ SHARE
Mostrar más ...
19 452
1
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 👇 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 04:00 | አስቶን ቪላ ከ ሊቨርፑል 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 04:00 | ባርሴሎና ከ ሪያል ሶሴዳድ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 01:30 | ሊስ ከ ዩዲኒዜ 03:45 | ፊዮሬንቲና ከ ሞንዛ SHARE
1
0
ኢስኮ በ28 የላሊጋ ጨዋታዎች 18 ጊዜ የጨዋታው ኮከብ በመባል መመረጥ ችሏል። SHARE
18 266
2
📌 ከቤታቹህ ሆናቹህ ኦንላይን ገንዘብ 💸 መስራት ለምፈልጉ በሙሉ ብርታት ፎሬክስ ታላቅ ዕድል ይዞላቹህ መቷል! ✅ ብዙ ሰዎችን ስኬታማ ያረገውን ፎሬክስ ትሬዲንግ በአማርኛ እና በደንብ መረዳት በምችሉበት መንገድበ 7 ተኛ ዙር ሊያስተምሯቹህ ሙሉ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል! 👌 ይሄን የፎሬክስ ኮርስ ስቶስዱ መማር ብቻ ሳይሆን ከነሱ ጋር አብራቹህም ትሰራላቹህ በተጨማሪም ተምራቹህ ስጨርሱ ደሞ የሚኖሩትን ውድድሮች ስታሸንፉ እስከ 120,000 ብር 💴ድረስ የገንዘብ ሽልማት ይበረከትላቹሃል! ✍ ኮርሱን ለመምዝገብ በመጀመሪያ ይሄን ቪድዮ ተመልከቱ
20 875
1
ኪልያን ኤምባፔ 😢 SHARE
23 653
5
"ተጫዋቾችን አተናል" የቀያይ ሰይጣኖቹ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ቡድናቸው በጉዳት እየታመሰ መሆኑን ተናግረዋል። "ሰባት ተጨዋቾችን አተን ከፕሪምየር ሊጉ ምርጥ ቡድን ጋር ተጫውተናል።" ሲሉ ተናግረዋል። SHARE
24 474
5
ማንቸስተር ዩናይትድ በ2023/24 የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች 82 ጎሎችን አስተናግዷል። ይህ በክለቡ ታሪክ ሁሉ እጅግ የከፋው ውጤት ነው! SHARE
24 013
4
📊  | ከ2006/07 የውድድር ዘመን በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አርሰናል ማንቸስተር ዩናይትድን በፕሪምየር ሊጉ ሁለት ጊዜ ማሸነፍ ችሏል! ✅ በ ሜዳው 1-3 አሸንፏል ✅ በኦልድትራፎርድ 0-1 አሸንፏል SHARE
24 019
3
አርሰናል በዘንድሮው አመት በፕሪምየር ሊግ በተለምዶ Big six በሚባሉት ቡድኖች አልተሸነፈም። 🏟️ 10 ጨዋታዎች ✅ 6 አሸንፏል 🟰 4 አቻ ወጥተዋል። 0️⃣ 0 ሽንፈት SHARE
22 830
1
"የቶተንሀም ደጋፊ እሆናለው" የአርሰናሉ የፊት መስመር አጥቂ ካይ ሀቨርትዝ እለት ማክሰኞ ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ የሚያረጉ ጨዋታ ላይ ቶተንሀምን እንደሚደግፍ ተናግሯል። "እኔ የስፐርስ አድናቂ ነኝ ማክሰኞ ቶተንሀምን እደግፋለው አብራችሁን ሁኑ" ሲል ተናግራል። SHARE
21 438
10
አርሰናል በአንድ የፕሪምየር ሊግ ውድድር ዘመን 27 ጨዋታዎችን በማሸነፍ ሪከርዱን መስበር ችሏል። ከዚህ በፊት Invinicibles ተብለው የሚጠሩት አርሰናሎች በ 2003/2004 26 ጨኣታዎችን በማሸነፍ ሪከርዱን ይዘውት ነበር። SHARE
21 934
1
ዊልያም ሳሊባ የጨዋታው ኮከብ በመባል መመረጥ ችሏል። SHARE
22 565
1
አርሰናል ኦልድትራፎርድ አቅንቶ ጣፋጭ ሶስት ነጥብን አስመዝግቧል ፣ ለሊጉ ዋንጫም እየተጋደለ ይገኛል። ስለ መድፈኛው ምን ይላሉ ? SHARE
23 481
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ ተጠናቀቀ          ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                                  ትሮሳርድ 20'⚽️ SHARE
23 857
22
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 90+6'          ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                                  ትሮሳርድ 20'⚽️ SHARE
22 357
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 85'          ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                                  ትሮሳርድ 20'⚽️ SHARE
22 417
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 80'          ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                                  ትሮሳርድ 20'⚽️ SHARE
19 622
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 75'          ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                                  ትሮሳርድ 20'⚽️ SHARE
17 814
0
17 696
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 60'          ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                                  ትሮሳርድ 20'⚽️ SHARE
17 186
0
17 411
0
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 47'          ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                                  ትሮሳርድ 20'⚽️ SHARE
17 237
0
ሊያንድሮ ትሮሳርድ: 12 ግቦች ፣ 1 አሲስት ካይ ሃቨርትዝ፡ 12 ጎሎች 7 These Two 🙌 SHARE
17 650
0
18 683
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ እረፍት          ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                                  ትሮሳርድ 20'⚽️ SHARE
17 093
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 45+3          ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                                  ትሮሳርድ 20'⚽️ SHARE
16 829
1
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 40'          ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                                  ትሮሳርድ 20'⚽️ SHARE
15 775
0
Última actualización: 11.07.23
Política de privacidad Telemetrio