➖➖➖➖➖➖✝️➖➖➖➖➖➖
አምላክ ሆይ ✍️✍️
እጄ ባዶ ሁኖ ባልመፀውትበት
ልቤም በደል ቋጥሮ ይቅር ሳልልበት
ያለ መልካም ስራ ስመጣ ከቤትህ
ይኸው መች ተለዬኝ ዛሬስ ምህረት
ያን ሁሉ በደሌን አይተህም ብታውቀኝ
ቆሻሻ ምግባሬን እንደ ሰው ሳትንቀኝ
በደምህ ነው እና በደሌን የሻርከው
. . . ላመሰግንህ ነው
ከፊትህ ቀርቤ የምንበረከከው 🙏//
➡️መድሀኒአለም ማለት የአለም መድሀኒት ማለት ነው።
━━━━━━━━✦✝️✦━━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን ❤️🩹
Join us 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA