Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Categoría
Ubicación del canal e idioma

audience statistics ኢትዮ ሊቨርፑል™

➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል:- 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👇 ➟  @NATI_YNWA  ➟  @atsbaha12  
Mostrar más
74 439-30
~4 671
~106
8.25%
Calificación general de Telegram
Globalmente
18 518lugar
de 78 777
149lugar
de 396
En categoría
338lugar
de 1 121

Género de suscriptores

Averigua cuántos suscriptores masculinos y femeninos tienes en el canal.
?%
?%

Idioma de la audiencia

Descubre la distribución de los suscriptores de canales por idioma
Ruso?%Inglés?%Árabe?%
Crecimiento del canal
GráficoTabla
D
W
M
Y
help

La carga de datos está en curso

Duración del usuario en el canal

Descubra cuánto tiempo permanecen los suscriptores en el canal.
Hasta una semana?%Viejos?%Hasta un mes?%
Ganancia de suscriptores
GráficoTabla
D
W
M
Y
help

La carga de datos está en curso

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
በዘንድሮው የውድድር ዘመን ክለባችን ቡድኖች ላይ ከፍተኛውን ጫና እያሳደረ ያለው በሜዳው የቀኝ ክፍል፤ ማለትም በትሬንት-ሶቦዝላይ-ሳላህ ጥምረት በኩል ከፍተኛውን ስጋት እንደምንፈጥር ነው ካርታው የሚያሳየው። በግራ በኩል ያለው የዲያዝ ግዛትም ሚናቅ አይደለም! 🔥🔥
541
0
ቼይሳ በ ሴሪኤ በ2023/24 የውድድር ዘመን፡ ባጠቃላይ በሊጉ 74 ኳሶችን ወደ ጎል የሞከረ ሲሆን (25 ኢላማቸውን የጠበቁ ነበሩ)። ይህም ሲሰላ በየ 90' ደቂቃው (3.03) ሹት ያደርጋል ማለት ነው፤ እንዲሁም ምስሉ ላይ እንደሚታየው በጎሉ በግራ በኩል ዝቅ አርጎ መምታት ይቀናዋል! 🧐
1 322
1
እንደምን ዋላችሁ የታላቁ ክለብ ሊቨርፑል ቤተሰቦች ዛሬ አርኔ ስሎትና ሰራዊቶቹ ባለፈው በቻምፒዮንስ ሊጉ ከሜዳቸው ውጪ ኤሲ ሚላንን ከረቱ ወይም ካሸነፉ በኋላ ወደ አንፊልድ በመመለስ በርንማውዝን ይገጥማሉ። ዛሬ ወደ ሊግ ጨዋታዎች ሲመለሱ የባለፈውን የ የኖቲንግሃም ፎረስትን የአንፊልድ የህፍረት አንጎበር ለመግፈፍ እንደሚጫወቱ ይጠበቃል። ስህተቶቹ እንደይደገሙ እና በኖቲንግሃም ያጡትን ሶስት ነጥብ ማግኘት የዛሬ የአንፊል ውጊያ ዋነኛው አላማ ነው። ድል ለታላቁ ክለብ ሊቨርፑል🤞
1 594
1
ሊቨርፑል ከቦርንማውዝ ጋር ባደረገው ያለፉት 5 ጨዋታዎች 17 ጎል ማስቆጠር ችሏል።ይህም ማለት በአማካይ በጨዋታ ከ3 ጎል በላይ ነው።
2 044
1
የባየርሌቨርኩሰኑ የቀኝ ተመላላሽ ፍሪምፓንግ ከ ሩበን ድያዝ፣ ኮናቴ እና ጋብሪኤል ማን የተሻለ ነው ተብሎ ሲጠየቅ ኮናቴ ሲል መልሷል። Frimpong knows ball🔥
2 108
5
ግምታዊ አሰላለፋችን❕
3 095
0
ቀሪ የቻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታዎቻችን፡ ሚላን ✈️✅ ቦሎኛ 🏟️ ሌፕዚግ ✈️ ሌቨርኩሰን 🏟️ ማድሪድ 🏟️ ጂሮና ✈️ ሊል 🏟️ ፒ ኤስ ቪ ✈️ 7th coming home 🏆 🏟️
3 104
6
ኑኔዝ ዘንድሮስ ስንት ጎል የሚያስቆጥር ይመስላችኋል? Plz Arne give him a chance 🤲
3 760
1
ይህ ውጤት ከተከሰተ እኔ በራሴ ለ3 ሰዎች የ100 ብር ካርት ሸልማለው ለ3 ሰው መቶ መቶ......እዚህ ፖስት ላዬ ቀድሞ ኮሜንት ላደረጉ 3 ሰዎች።
3 704
0
🔻 I የ2025/2026 ዉድድር አመት የክለባችን ሶስተኛ ማልያ ቁምጣ።
3 670
0
አንዳድ እውነታዎች ⬇️ ➪ በፕሪምየር ሊጉ ሊቨርፑል ከበርንማውዝ ባደረገጓቸው 14 ጨዋታዎች ቀዮቹ 43 ጎሎች አስቆጥረዋል። ➪ ሊቨርፑል ከበርንማውዝ ጋር በአንፊልድ ባደረጓቸው ያለፉት 10 ጨዋታዎች 9 አሸንፈው 1 አቻ ወጥተዋል። ➪ ጆ ጎሜዝ በዛሬው ጨዋታ መሰለፍ ከቻለ ለሊበርፑል 250ኛ ጨዋታውን ያደርጋል። ➪ ሞሀመድ ሳላህ ከበርንማውዝ ጋር ባደረጋቸው 10 ጨዋታዎች 10 የጎል አስተዋጽኦ አድርጓል (9 ጎል 1 አሲስት ) 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ድል የሀገረ እንግሊዝ ኩራት ክለብ ለሆነው ሊቨርፑል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
4 100
2
🇬🇧የቡድን ዜና በሊቨርፑል ቤት ፦ ➪ በሊቨርፑል በኩል ሀርቪ ኤሊዮት ባጋጠመው የእግር ስብራት እስከ ሶስት ሳምንት ከሜዳ እንደሚርቅ የተገለጸ ሲሆን በዛሬው ጨዋታም ከስብስቡ ውጪ ይሆናል። ➪ በተመሳሳይ አሊሰን ቤከር በልምምድ ወቅት ባጋጠመው ጉዳት ከዛሬው ጨዋታ ውጪ ነው። ጨዋታው የሚያመልጣቸው ተጫዋቾች :- ❌ ሀርቪ ኤሊዮት ❌ አሊሰን ቤከር 🇬🇧የቡድን ዜና በበርንማውዝ ቤት :- ➪ በዛሬው ጨዋታ አዳምስ እና አውታር ባጋጠማቸው ጉዳት ምክንያት ከዛሬው ጨዋታ ውጪ ናቸው ። ጨዋታው የሚያመልጣቸው ተጫዋቾች:- ❌ አዳምስ ❌ አውታር #ይቀጥላል
4 016
0
ይህ ውጤት ከተከሰተ እኔ በራሴ ለ3 ሰዎች የ100 ብር ካርት ሸልማለው ለ3 ሰው መቶ መቶ......እዚህ ፖስት ላዬ ቀድሞ ኮሜንት ላደረጉ 3 ሰዎች።
1
0
የእርስ በርስ ግንኙነት፦ ➪ ሊቨርፑል በሁሉም ውድድር ከበርንማውዝ ካደረጋቸው አስራ ስምንቴ ጨዋታዎች አስራ ስድስት በማሸነፍ የበላይነቱን ወስዷል አንዱን ደግሞ አቻ መውጣት ችሏል የተቀረውን አንድ ጨዋታ በርንማውዝ መርታት ችሏል። ➪ ሊቨርፑል ለመጨረሻ ጊዜ በርንማውዝን የገጠመው በ2023 ሲሆን ጨዋታውን 4-0 በሆነ ውጤት መርታት ችሏል።         🏟 || 18 ጨዋታዎች         🇬🇧|| 15 ጨዋታ አሸነፍን         🤝 || 1 ጊዜ አቻ ተለያይን         🇬🇧|| 2 ጨዋታ እነሱ አሸነፉ ግምታዊ አሰላለፍ  ፦ የሊቨርፑል ፎርሜሽን (4-2-3-1) ኬልኸር ፣ አርኖልድ ፣ ኮናቴ ፣ ቫንዳይክ ፣ ሮበርትሰን ፣ ኢንዶ ፣ ግራቨንበርግ፣ ሶቦስላይ ፣ ዲያዝ ፣ ኑኔዝ ፣ ሳላህ የበርንማውዝ ፎርሜሽን (4-2-3-1) ኬፓ ፣ አውራዎ ፣ ዛባርኒ ፣ ሴኒሴ ፣ ከርከዝ ፣ ኩክ ፣ ክሪስታይ ፣ ታቨርነር ፣ ክሉቨርት ፣ ሴሜንዮ ፣ ኢቫኒልሰን #ይቀጥላል
Mostrar más ...
3 883
0
#የጨዋታ_ቀን 🥇 የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታ !! 🇬🇧ሊቨርፑል ከ በርንማውዝ 🇬🇧 ⏱የጨዋታው ሰዓት || አመሻሽ 11:00 🏟የጨዋታው ቦታ || አንፊልድ ሮድ ⛳️የጨዋታው የመሃል ዳኛ || ቶኒ ሀሪንግተን የመርሃግብሩ ቅድመ-ዳሰሳ ፦ ሊቨርፑል በ4ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኖቲንግሀም ፎረስት 1-0 በሆነ ውጤት ከተረታ በውሀላ በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ወደ ጣልያን በመጓዝ ኤሲ ሚላንን በሜዳው እና በደጋፊዎቹ ፊት 3-1 በማሸነፍ ፊቱን ወደ 5ኛ ዙር የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በማዞር በርንማውዝን በአንፊልድ ሮድ ይገጥማል። ➪ ሊቨርፑል በርንማውዝን ለመጨረሻ ጊዜ በአንፊልድ ሲገጥም ጨዋታውን 3ለ1 በሆነ ውጤት በጨዋታ አብላጫ ማሸነፍ የቻለ ሲሆን ጎሎቹንም ሳላህ ፣ ጆታ እና ዲያዝ ማስቆጠር ችለዋል ፤ በበርንማውዝ በኩል የተቆጠረችውን ብቸኛ ጎል ሴሜንዮ ማስቆጠር ችሏል። ➪ በርንማውዝ ወደ አንፊልድ ተጉዘው ባደረጉት 8 ጨዋታዎች 7ቱን ሲሸነፉ አንዱን አቻ ወጥተው ምንም ጨዋታ አላሸነፉም በአንጻሩ 24 ጎል አስተናግደው 4 ጎል ብቻ ማስቆጠር ችለዋል። #ይቀጥላል
Mostrar más ...
3 842
0
✅ የጨዋታ ቀን 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 5ተኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ሊቨርፑል ከ በርንማውዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 📆 ዛሬ ፣ መስከረም 11 ⏰ አመሻሽ 11:00 ሰዓት 🏟 አንፊልድ ሮድ ስታድየም 📲 ቀጥታ ስርጭት በ ኢትዮ ሊቨርፑል 🇬🇧 ድል ለሃገረ እንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል
4 321
0
🎙 I አርነ ስሎት፦ 🗣 I "ከዚህ በኋላ ስለ ማርቲን ዙቢሜንዲ ማዉራት ምንም ጥቅም የለዉም ምክንያቱም እሱ በሪያል ሶሴይዳድ ለመቆየት ወስኗል እኛም መንገዳችንን መቀጠል አለብን እንዲሁም ደግሞ በራያን ግራቨንበርክ ደስተኛ ነን። ማርቲን ዙቢሜንዲን ብናስፈርም ኖሮ ቋሚ አሰላለፉን ብዙ ጊዜ መቀየር እችል ነበረ እንደዛም ሆኖ ግን ራያን ግራቨንበርክ ብዙ ጨዋታዎችን ይጫወታል ስለዚህ ዙቢሜንዲ ቢመጣ እንኳን ቋሚ አሰላለፉ ላይ ተፅዕኖ አይፈጥርም ፣ ክለቡን ለመርዳት ቁርጠኛ እና ጥራት ያለዉ ተጨዋች ለማስፈረም እንጥራለን። እኔ በአንድ ተከላካይ አማካይ አልጫወትም ይልቁንስ በሁለት ነዉ የምጫወተዉ ነገር ግን ከሁለቱ ተከላካይ አማካይ አንዱ የማጥቃት ስራ እና ፍቃድ አለዉ።"
4 791
3
ስንቶቻችሁ ናችሁ የዛሬው ጨዋታ በዚህ ቢጠናቀቅ የምትደሰቱት? 😅❤️
4 721
2
ስንቶቻችሁ ናችሁ የዛሬው ጨዋታ በዚህ ቢጠናቀቅ የምትደሰቱት? 😅❤️
3
0
እንዴት አደሩ ውድ ቤተሰብ🙌 መልካም እለተ ቅዳሜን ተመኘንላችሁ🙏
5 145
1
የሀምስተር መጨረሻ ምን ሆነ? (Cheating is bad) የተባልን ልጆች ምንድነው ተስፋችን? ያልተባልንስ ምን ያህል እናገኛለን? እናም ሌሎች የክሪፕቶ መረጃዎችን ለማግኘት የክሪፕቶ ቻናላችንን ተቀላቁሉ! ለመቀላቀል 👉 👈 👉 👈
61
0
የሀምስተር መጨረሻ ምን ሆነ? (Cheating is bad) የተባልን ልጆች ምንድነው ተስፋችን? ያልተባልንስ ምን ይህል እናገኛለን? እናም ሌሎች የክሪፕቶ መረጃዎችን ለማግኘት የክሪፕቶ ቻናላችንን ተቀላቁሉ! ለመቀላቀል 👉 👈 👉 👈
1
0
Dream come true! 🔥
6 053
3
እነዚህን ካለ ፈገግታ መመልከት ይከብዳል።
6 364
2
በሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ከሪያን ግራቨንበርች የበለጠ ብዙ ኳሶችን ከተጋጣሚ ቡድን ተጫዋቾች ነጥቆ የራሱ ያደረገ አንድም ተጫዋች የለም (7) ። እንዲሁም ርያን ግራቨንበርች የሻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋቾች ስብስብ ውስጥ መካተት ችሏል 💪
6 620
1
በሻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ከሪያን ግራቨንበርች የበለጠ ብዙ ኳሶችን ከተጋጣሚ ቡድን ተጫዋቾች ነጥቆ የራሱ ያደረገ አንድም ተጫዋች የለም (7) ። እንዲሁም ርያን ግራቨንበርች የሻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋቾች ስብስብ ውስጥ መካተት ችሏል 💪
61
0
🔥 ቀደም ብለው ይጫወቱ፣ በBetwinwins ቀደም ብለው ያሸንፉ! 🔥 ከቅድመ ክፍያ በፊት የBetwinwins 2 ግቦችን ይጠቀሙ! ውርርድዎን በUEFA የአውሮፓ ሻምፒዮና እና በኮፓ አሜሪካ ግጥሚያዎች ላይ ያድርጉ እና ቡድንዎ በ2 ጎል የሚመራ ከሆነ ውርርድዎ ወዲያውኑ ያሸንፋል። እንዳያመልጥዎ! 👉 📱
6 403
1
አሌክሲስ ማክ አሊስተር 🗣 || "ሁላችንም በጣም ደስተኞች ነን" 😁 የኛው ኮከብ አሌክሲስ ማክ አሊስተር ከጀርገን ክሎፕ ወደ ስሎት የተደረገውን ሽግግር እንደወደደው የገለፀ ሲሆን የአርን ስሎትን ስራ እንደሚያደንቅም አስታውቋል።
6 644
2
የቻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ አስራአንድ ውስጥ ከኛ ግራቨንበርች መካተት ችሏል።🔥
6 604
2
ጆኦ ጎሜዝ ነገ ከበርንማውዝ ጋር ባለው ጨዋታ ተሰልፎ የሚጫወት ከሆነ በሊቨርፑል መለያ በሁሉም ውድድሮች 250ኛ ጨዋታው ሆኖ ይመዘገብለታል። የጆኦ ጎሜዝ በሊቨርፑል የእስካሁን ቆይታውን ከ10 ደረጃ ስጡት👇✍
7 007
1
Última actualización: 11.07.23
Política de privacidad Telemetrio