El servicio también está disponible en tu idioma. Para cambiar el idioma, pulseEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Categoría
Ubicación del canal e idioma

all posts Ayu Zehabesha-Official አዩዘሀበሻ

Join our channel for fast and real information. Inbox👉  https://t.me/ayulaw  
232 489-378
~23 770
~22
11.31%
Calificación general de Telegram
Globalmente
4 004lugar
de 78 777
17lugar
de 396
En categoría
188lugar
de 2 793
Archivo de publicaciones
በሀረር ከተማ ቁማር ሲጫወቱ የነበሩ 13 ግለሰቦች በሚስቶቻቸው ጥቆማ በቁጥጥር ስር ዋሉ‼️ በግሮሰሪ ቤት ውስጥ በር ዘግተው ቁማር ሲጫወቱ  የነበሩ ግለሰቦች የገዛ የትዳር አጋሮቻቸዉ እና ቤተሰቦቻቸዉ በሰጡት ጥቆማ በቁጥጥር  ስር መዋላቸው ተሰምቷል፡፡ በሀረር ከተማ ጀኒላ ወረዳ ቀበሌ 16 መጠጥ ቤት  በር ዘግተው ቁማር ሲጫወቱ የነበሩ 13 ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጂኒላ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ የሆኑት ኮማንደር ሙፍቲ  ከድር  በተለይም ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል። ግለሰቦቹ ከፍተኛ ገንዘብ እያስያዙ ቁማር ሲጫወቱ የነበረ ሲሆን ባለቤቶቻቸው እንዲሁም ከቤተሰቦቻቸው ለፖሊስ በደረሰ ጥቆማ በቁጥጥር  ስር ሊውሉ መቻላቸው ተገልጿል ። በቁጥጥር ስር በዋሉበት ሰዓት ሰላሳ ሺህ ስምንት መቶ ብር እጅ ከፍንጅ  ተይዟል። ቁማር ከሚጫወቱት ግለሰቦች መካካል አብዛኛዎቹ ለፖሊስ የጠቆሙት የትዳር  አጋሮቻቸው ሲሆኑ ለቤተሰባቸው ትልቅ ችግር እንዲሁም ለኑሯቸው እንቅፋት  ሆኖባቸው እንደነበረ ተረጋግጧል። ይህንን ድርጊት ለመከላከል ፖሊስ ከማህበረሰቡ  ጋር በመተባበረ  እርምጃ የመውሰድ ስራ እንደሚሰራ ኮማንደር ሙፍቲ ከድር ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል ።
Mostrar más ...
19 979
34
ከቴምር ፕሮፐርቲስ ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ከዚህ በፊት 7 ሳይቶችን አጠናቆ ያስረከበዉ አሁንም የንግድ እና የመኖሪያ አፓርትመንቶችን 📌 ፒያሳ አድዋ 00 ሚኒሊክ አደባባይ ፊት ለፊት        የንግድ ሱቅ ቅድመ ክፍያ    💸 ከ 900,000 ብር ጀምሮ    👉  ከግራዉንድ - አምስተኛ ፎቅ ድረስ          ከ10 - 22 ካሬ 📌 ፒያሳ ሊሴ ገብረ ት/ቤት ጀርባ       የመኖሪያ አፓርትመንት 💸 በካሬ 105,000 ብር 👉  ባለ 1 መኝታ :- 46,48,66,71 ካሬ 👉 ባለ 2  መኝታ :- 75,78,91,99 ካሬ 👉 ባለ 3 መኝታ :- 106,111 ካሬ 📌  ሱማሌ ተራ 💸 በካሬ 97,000 ብር 👉 ባለ 3 መኝታ :- 113,117,119 ካሬ 📌 አያት ፈረስ ቤት 💸 በካሬ 88,000 ብር 👉 ባለ 2 መኝታ :- 88,87 ካሬ 👉 ባለ 3 መኝታ :- 108,119,121 ካሬ ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ሁሉም የመኖሪያ አፓርትመንቶቻችን ላይ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ አስደናቂ የሆነ ቅናሽ
Mostrar más ...

file

19 234
4
በዶሮ መኖ ላይ የቫት ክፍያ በመጨመሩ እና በሌሎችም ምክንያቶች በዘርፉ የተሰማሩ አምራቾች ኪሳራ እንደገጠማቸው እና ከገበያም እየወጡ መሆኑ ተነገረ‼️ በዶሮ መኖ ላይ ቫት መጨመሩ የመኖ እና የማምረቻ ዋጋ መጨመርም በገበያው ላይ የእንቁላል ዋጋም እንዲጨምር ምክንያት ሆኗል ተብሏል። የኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎች እና አቀናባባሪዎች ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ዝናው ፀሐይነህ ከዚህ ቀደም የእንቁላል እና የዶሮ ምርት በገበያ ላይ ከፍተኛ እንደነበር አንስተው አሁን ላይ ግን በተለይ የዶሮ መኖ ላይ ቫት እንዲኖር ከተወሰነ በኋላ አምራቾች ክፉኛ እንደተፈተኑ ነግረውናል። የዶሮ መኖ ዋጋ የጨመረበት ምክንያትም ከውጪ የሚገቡ የመኖ የማቀነባበሪያ ግብአቶችን ለማስገባት የዶላር እጥረት ስላለ እንደሆነም ሰምተናል። ከሀገር ቤት ከሚጠቀሙበት ግብዓት መካከል የሆነው የበቆሎ እጥረትም መኖሩን ሰምተናል። በሌላ በኩል በተለያዩ አካባቢዎች ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያትም የተመረቱ ምርቶችም ወደ ተለያዩ አካባቢዎች ለማዳረስ እንደተቸገሩም አቶ ዝናው ተናግረዋል። ሸገር ኤፍኤም
Mostrar más ...
24 753
34
🔥ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ👉 ሴኩሪቲ ካሜራ እና አደገኛ አጥር ሽያጭና ገጠማ በደህንነት ካሜራ እና በአደገኛ የኤሌክትሪክ አጥር 24 ሰዓት ቤትዎንና ድርጅትዎን ይከታተሉ።        👉የደህንነት ካሜራው ✅በስልክ ይገናኛል ✅live (ቀጥታ) ይቀርፃል ✅እየቀረፀ ያስቀምጣል ✅ በ Ip(ineternet protocol)እና በዲጂታል አማራጭ          👉 አደገኛ የኤሌክትሪክ አጥሩ ✅ሲቆረጥ ይጮሃል ✅ ሲነካ ይነዝራል ✅ ሲታገሉት ይጮሃል ✅መብራት ቢጠፋ የራሱ ባትሪ ስላለው ያለማቋረጥ ይሰራል 👉በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በታማኝነት በፍጥነት ያሉበት መጥተን እንገጥማለን። ከነፃ ማማከር ጋር እና ቢዝነሶን ይጠብቁ 251987272201 251925180598 አድራሻ 👉ብስራተ ገብርዔል ሆም ዲፖ ፊት ለፊት ፒዛ ሀት ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Mostrar más ...
24 321
3
በእሳት አቃጠሉት ‼️ በብራዚል የአንድ አመት እና የሰባት ወር ህፃናትን በደፈረ ግለሰብ የተቆጡ ሰዎች ፖሊስ ጣብያውን ሰብረው በመግባት ደፋሪውን ከነ ህይወቱ አቃጥለውታል።

file

27 406
48
" ተለዋጭ መጓገድ ለመገንባት ጥረት እያደረግን ነው " - የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር‼️ ከአዲስ አበባ - ጅማ - መቱ - ጋምቤላ መስመር በቡኖ በደሌ ዞን ደዴሳ ወረዳ ከጅማ ከተማ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ያለው መጓገድ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት መንገዱ ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል። ችግሩ ለመቅረፍ በኢትዮጵያ መንገዶ አስተዳደር የጅማ መጓገድ ጥገና ዲስትሪክት ጊዜያዊ ተለዋጭ መጓገድ ለመገንባት ጥረት እያደረገ እንደሆነ አመልክቷል። በመኾኑም ተለዋጭ መንገድ በጥቂት ቀናት ውስጥ ተጠናቅቆ ለትራፊክ ክፍት እስኪደረግ ድረስ አሽከርካሪዎች በትዕግስት እንይጠባበቁ ጠይቋል። ከመሃል ሃገር ለሚነሱ _ አሽከርካሪዎች የአዲስ አበባ - ነቀምት - በደሌ - መቱ - ጋምቤላ መሥመርን በአማራጭነት እንዷጠቀሙ ጥሪ ቀርቧል።
29 365
20
ቀላል፣  አስተማማኝ እና ፈጣን በሆነው በቻፓ የክፍያ አገልግሎት ገንዘቦን በፍጥነት ያውጡ። አሁኑኑ ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ። የ ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
26 437
2
በኮሪደር ልማቱ ምክንያት ከመስከረም 20 በፊት እንደሚነሱ የተነገራቸው የካዛንቺስ አካባቢ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን አሰሙ‼️ በኮሪደር ልማቱ ምክንያት ከመስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም. በፊት ከመኖሪያቸው እንደሚነሱ የተነገራቸው የካዛንቺስ አካባቢ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን  አሰምተዋል፡፡ ከግቢ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጀምሮ በተለምዶ ‹‹ጠማማ ፎቅ›› ተብሎ እስከሚጠራው አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ባቀረብት ቅሬታ፤ "የመኖርያ መንደራችን እንደሚፈርስ በአዲስ አበባ ከንቲባ ተነግሮን በውይይት ላይ ሳለን፤ ውይይታችን ሳይቋጭ ከመስከረም 20 በፊት “ንብረታችሁን ሰብስባችሁ፣ ቤታችሁን ለቃችሁ ውጡ” እየተባልን በፖሊስ መገደዳችን ቅር አሰኝቶናል" ብለዋል፡፡ ነዋሪዎቹ በቅሬታቸው፤ ከአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር በተደረገው የመጀመሪያ ቆይታ ተከታታይ ውይይቶች እንደሚኖሩ ቀጠሮ እንደነበራቸው አንስተዋል፡፡ ከንቲባዋ ሲያወያዩ "ተነጋግረን እንወስናለን" ያሉ ቢሆንም፤ ከውይይቱ ማግስት ጀምሮ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ኃላፊዎች በይደር ቀጠሮ በተያዘለትና ባልተጠናቀቀ ውይይት ላይ ከመስከረም 20 ቀን አስቀድሞ ቤታቸውን ለቀው እንዲወጡ በፖሊስ ጭምር ማስጠንቀቂያ እንደተሰጧቸውም ገልጸዋል፡፡ ከቅሬታ አቅራቢዎች መካከል አንዱ ለአሐዱ እንደገለጹት፤ "መኖሪያችሁ በአስቸኳይ ስለማይፈለግ የመነሳታችሁ ጉዳይ በሂደት ይታያል ብንባልም በውይይቱ ማግሥት ልቀቁ ተብለናል" ይላሉ፡፡ "ቅሬታችንን ለማቅረብ ወደ ወረዳው በአካል ብንሄድም በፖሊስ እንድንበተን ተደርጓል" ሲሉም አክለዋል። ከከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር በነበረ ቆይታ ኮንዶሚኒየም ለሚፈልግ ኮንዶሚኒየም፣ ተቀያሪ የቀበሌ ቤት ፈላጊም የቀበሌ ቤት እንደሚሰጠው እንዲሁም የግል ይዞታ ላለው ደግሞ ተለዋጭ ቦታና ካሳ እንደሚሰጥው ተነግሯቸው እንደነበር ገልጸዋል፡፡ "የወረዳው ሃላፊዎች በየቤቱ እየደወሉ "በአስቸኳይ መጥታችሁ ፈርሙ" እያሉ እያስፈራሩን ይገኛል" የሚሉት ቅሬታ አቅራቢዎቹ፤ እየደወሉ ኮንደሚኒየም የለም አልቋል የቀበሌ ቤት ነው የሚሰጣችሁ የትም ከምትወድቁ ይህንን ተቅብላችሁ ልቀቁ እየተባሉ ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡ "በቤት ጉዳይ የሚመለከተው የቤቶች አስተዳደር እያለ፤ የወረዳው ሰላምና ጸጥታ እና የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ ህብረተሰቡን የማስፈራርት ሁኔታ ተገቢ አይደለም" ያሉት ደግሞ ሌላው ከአሐዱ ጋር ቆይታ ያደረጉ የአካባቢው ነዋሪ አዛውንት ናቸው፡፡ "መፈረሱንም ሆነ ልማቱን አንቃወምም" ያሉት ቅሬታ አቅራቢው፤ "ወዴት እንደምንሄድና የተሰጠን ግዜ አጥሯል በሚል ውይይት ለማድረግ ብንሰበሰብም በሃይል እንደንበተን ተደርገናል" ብለዋል፡፡ ከከንቲባ ፅ/ቤት ጋር በነበረ ውይይት የተጠናቀቀ ጉዳይ ሆኖ ሳለ ወረዳው ነገሮችን እያባበሰ ሕዝቡን ችግር ላይ እየጣለው ነው ሲሉም ቅሬታቸውን ለአሐዱ አሰምተዋል፡፡ "ፖሊሶች እየደወሉ የሚያደርጉት ማስፈራራትም ሕጋዊ ዕውቅና የሌለው በመሆኑ መንግሥት መፍትሄ ሊሰጠን ይገባል" ሲሉም ቅሬታቸውን ጨምረው ተናግረዋል፡፡ Ahadu
Mostrar más ...
27 898
16
የንግድ ሱቆችን በፒያሳ ✍️  ከሚኒሊክ አደባባይ ፊት ለፊት ባለ 5 ወለል ዘመናዊ የንግድ ሱቅ ማዕከል ከቴምር ፕሮፐርቲስ ✍️ ከ900 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ✍️ በተለያዩ የካሬ አማራጮች እንደምርጫዎ የቀረበ ✍️ ግንባታው በ1 አመት ከ 6 ወራት ተጠናቀው የሚረከቡት ✍️ ከ$ እና የግንባታ እቃዎች ዋጋ ጭማሪ ስጋት ነፃ ሆነዉ የግንባታ ሂደቱን መሠረት አድርገዉ ከፍለው የሚያጠናቅቁት 📍 መገኛ ቦታዉ ✍️ ከመርካቶ በቅርብ ርቀት፣ የአዉቶብስ እና ባቡር ጣቢያ መሀል፣ ከአራዳ ጊዩርጊስ ፊት ለፊት፣ የታክሲ መዉጫ እና መዉረጃ እንደመሆኑ ጥሩ የንግድ እንቅስቃሴ አለበት። ✍️ ነግደው የሚያተርፉበት፣ አከራይተዉ ጠቀም ያለ ገቢ የሚያገኙበት፣ መልሰዉ ቢሸጡት የሚጠቀሙበት ልዩ እድል ✍️ የቀሩን ውስን ሱቆች ስለሆኑ በNaN ይደውሉልን
24 853
3
የሚገኙ ስደተኞች ለእንግልት እና ለዘፈቀደ እስር እየተዳረጉ መሆኑን ገለጹ‼️ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ በግብፅ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ውጥረት ተባብሶ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በግብፅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለዘፈቀደ እስርና እንግልት እየተዳረጉ መሆኑን ገለጹ። በግብፅ የሚገኙ የማህበረሰብ መሪዎች እና ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለአዲስ ስታንዳርድ እንደገለፁት እነዚህ ስደተኞቹ የገንዘብ ብዝበዛ፣ እንግልት፣ የዘፈቀደ እስራት እና ጥቃቶችን ጨምሮ ለበርካታ ችግሮች እየተዳረጉ መሆኑን ተናግረዋል። በተጨማሪም “በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን ስደተኛ ተብለው እውቅና የተሰጣቸው እና እንደ ነጭ ካርድ፣ ቢጫ ካርድ እና የጥገኝነት ጠያቂዎች የመመዝገቢያ ካርድ ያሉ የተለያዩ መታወቂያ ካርዶችን የያዙ ስደተኞች ሳይቀሩ በግብፅ ለተለያዩ ፈተናዎችን መዳረጋቸው ቀጥሏል” ብለዋል። አዲስ ስታንዳርድ 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇
Mostrar más ...
24 861
4
ማስታወቂያ❗ አዲስ አበባ ዉስጥ ህጋዊ ፍቃድ ያለዉ  ቻናል ፈልገዋል...?? ➛ለመሸጥ..........? ➛ለመግዛት.........? ➛ለመቀየር ..........?    ከፈለጉ ወይም ካሰቡ ያለምንም    ይሄንን የቴሌግራም  መተግበሪያ ይቀላቀሉ..!!! join us below..........!! ስልክ:~  251937736408
24 695
0
ተሽሯል‼️ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ዛሬ አውጥቶት የነበረውና ከመጭው እሁድ  ጀምሮ ይተገበራል የተባለው ለብዙሃን ትራንስፖርት ብቻ የሚሰጡ መስመሮች ልየታ እንዲቀር ወስኗል። በቀጣይ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቼ ይፋ እስከማደርግ  በአዲስ አበባ ለብዙሃን ትራንስፖርት ብቻ አገልግሎት የሚሰጡ መስመሮች በሚል ይፋ የተደረጉት መስመሮች እንደድሮው ባለበት ይቀጥላል መባሉ ታውቋል።ትራንስፖርት ቢሮው:- 👉ከቦሌ- ፒያሳ፣ 👉ከቦሌ- ሜክሲኮ፣ 👉ከቦሌ- አራት ኪሎ፣ 👉ከቦሌ- አውቶቢስ ተራ፣ 👉ከቦሌ- ሽሮሜዳ፣ 👉ከጀሞ- ፒያሳ እና 👉ከጀሞ- ሜክሲኮ በደርሶ መልስ ለብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ብቻ መሰጠት እንድችሉ በሚል አሳውቆ ነበር፡፡ 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇
Mostrar más ...
24 533
15
🌻🌻የአዲስ ዓመት ታላቅ ቅናሽ🌻🌻 ።።። በቦሌ ጌቱ ኮሜርሽያል አጠገብ።።። 💥ባለ 2  እና ባለ 3መኝታ አፓርትመንት ቤቶች 💥የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው 💥ሁሉም የተፈጥሮ ብረሃን ያላቸው 💥ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ ።።በተጨማሪ በወሎ ሰፈር እና ሌሎችቦታዎች ላይ።። 💥አፖርትመንት ቤቶችን ጠቅላላ ዋጋ 5 ሚሊየን ብር ጀምሮ 💥የንግድ ሱቆችን ✅ በሾላ(ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ) ✅ መስቀል ፍላወር ✅ አየር ጤና ጠቅላላ ዋጋ 1,400,000ብር ጀምሮ ✨✨ልዩ የሚያደርገን በከተማችን ሁሉም ቦታወች ላይ በተለያየ የግንባታ ደረጃ የሚገኙ አፓርትመንት ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን በኢትዮጵያ ብር በአንድ ቦታ ማቅረባችን ነው።✨✨ ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ! 251983616161 ይደውሉ Telegram:      Facebook:     LinkedIn:   Instagram: Website:
Mostrar más ...
27 131
3
#ሰበር❗❗ ኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ ፑንትላንድ ግዛት የምታጓጉዘው ያልተፈቀደ የጦር መሳሪያ ዝውውርን በጽኑ አወግዛለሁ አለ‼️ ይህ ድርጊት በሶማሊያ ሉዓላዊነት ላይ ከፍተኛ ጥሰትን የሚፈጥር እና ከባድ የብሄራዊ እና ክልላዊ ደህንነት አንድምታዎችን ይፈጥራል ብሏል። ከኢትዮጵያ ወደ ፑንትላንድ የጦር መሳሪያ የሚያጓጉዙ ሁለት መኪናዎች ያለምንም ዲፕሎማሲያዊ ተሳትፎ እና ፍቃድ በሰነድ የተገኙ መረጃዎች ያረጋግጣሉ፣ ይህም የሶማሊያን የግዛት ሉዓላዊነት በግልፅ መጣሱን ያሳያል ብሏል። የሶማሊያ መንግስት ኢትዮጵያ ለአለም አቀፍ ህግጋት የምታደርገውን ጥረት እና ለቀጣናው መረጋጋት ያላትን ቁርጠኝነት በእጅጉ እንዳሳሰበው ገልጿል(አዩዘሀበሻ)።
33 479
8
ወደ ፊልም ተቀይሮ በኢቢሲ እየታየ የነበረው የክቡር ዶክተር ሐዲስ አለማየሁ «ፍቅር እስከ መቃብር» ልብወለድ  እንዳይታይ በፍ/ቤት ትዕዛዝ ተሰጥቷል። አዩዘሀበሻ 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇
32 709
30
ከቴምር ፕሮፐርቲስ ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ከዚህ በፊት 7 ሳይቶችን አጠናቆ ያስረከበዉ አሁንም የንግድ እና የመኖሪያ አፓርትመንቶችን 📌 ፒያሳ አድዋ 00 ሚኒሊክ አደባባይ ፊት ለፊት        የንግድ ሱቅ ቅድመ ክፍያ    💸 ከ 900,000 ብር ጀምሮ    👉  ከግራዉንድ - አምስተኛ ፎቅ ድረስ          ከ10 - 22 ካሬ 📌 ፒያሳ ሊሴ ገብረ ት/ቤት ጀርባ       የመኖሪያ አፓርትመንት 💸 በካሬ 105,000 ብር 👉  ባለ 1 መኝታ :- 46,48,66,71 ካሬ 👉 ባለ 2  መኝታ :- 75,78,91,99 ካሬ 👉 ባለ 3 መኝታ :- 106,111 ካሬ 📌  ሱማሌ ተራ 💸 በካሬ 97,000 ብር 👉 ባለ 3 መኝታ :- 113,117,119 ካሬ 📌 አያት ፈረስ ቤት 💸 በካሬ 88,000 ብር 👉 ባለ 2 መኝታ :- 88,87 ካሬ 👉 ባለ 3 መኝታ :- 108,119,121 ካሬ ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ሁሉም የመኖሪያ አፓርትመንቶቻችን ላይ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ አስደናቂ የሆነ ቅናሽ
Mostrar más ...

file

30 120
1
በ“ኬጂ” ደረጃ ተቋርጦ የነበረው የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት በድጋሚ ሊሰጥ ነው‼️ ባለፈው ዓመት ተቋርጦ የነበረው የቅድመ መደበኛ (ኬጂ) የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት፤ በዚህ ሳምንት በተጀመረው የ2017 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሳምንት ለአምስት ጊዜ ሊሰጥ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ያዘጋጀው የእንግሊዘኛ ቋንቋ የተማሪዎች መፅሐፍ እና የመምህራን መምሪያ ለመንግሥት ትምህርት ቤቶች መሠራጨቱን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ርዕሰ መምህራን እና መምህራን ገልጸዋል። ሕጻናት ወደ አንደኛ ክፍል ከመሸጋገራቸው አስቀድሞ ባለው ቅድመ መደበኛ ደረጃ ለሚማሩ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው የእንግሊዘኛ ትምህርት የተቋረጠው፤ በ2016 ዓ.ም. አዲስ ሥርዓተ ትምህርት (ካሪኩለም) መተገበር በመጀመሩ ነበር።ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የቅድመ መደበኛ ሥርዓተ ትምህርት፤ ከዚህ ቀደም ለ“ኬጂ” ተማሪዎች ትምህርት ሲሰጥ የነበረበትን መንገድ የቀየረ ነው።አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት፤ የቅድመ መደበኛ ትምህርት በሌሎች ደረጃዎች እንደሚደረገው ሒሳብ፣ ሳይንስ፣ ቋንቋ በሚሉ የትምህርት ዓይነቶች እንዳይከፋፈል ያደረገ ነው።
Mostrar más ...
32 212
20
የህወሓት ጄኔራሎች ያለማንም ህጋዊ እውቅና በ#ትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን ጭላ ወረዳ ተክላይ ከተባለ የ መረጃ ሃላፊ ጋር መነጋገራቸውን የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል። ጭላ ወረዳ ከተገናኙ ከአንድ ቀን በኋላ ደግሞ ሞነኽሰይቶ በተባለ ቦታ መገናኘታቸው ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገልፀዋል። በሌላ ዜና ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር አንታረቅም ብለው ያመፁት አባ ሰረቀብርሃን ከህወሓት ጋር ታረቁ የሚል መልዕክት ለኤርትራ ልኪያለሁ ማለታቸውም ከትግራይ የሚወጡ መረጃዎች ያመላክታሉ(አዩዘሀበሻ)።
32 554
11
⚠️ ሐዋሳ ውስጥ ከሆናችሁ! ⚠️ ቢዝነስዎን ስኬታማ ለማድረግ እንደግፍዎታለን! በ ተመዝግበው ቦታዎን ያሲዙ። 🗓 መስከረም 20, 2017 ዓ.ም 🕒 ከጠዋቱ 3:30 እስከ 6:30 📍 በኬር አውድ ኢንተርናሽናል ሆቴል (Ker-Awud International Hotel), ሐዋሳ የመስራት ስራ ፈጠራ ፕሮግራም Info Session ጥቅሙ ምንድን ነው?      - መስራት ምን እንደሆነና ቢዝነስዎትን እንዴት እንደሚደግፍ ያውቃሉ፣      - ፕሮግራሙን እንዴት መቀላቀል እንደሚቻል ያውቃሉ፣      - ስለሚሰጡት ድጋፎች እና ለሚኖርዎት ጥያቄ መልስ ያገኙበታል።      - በቴሌግራም ቦት በኩል ለሚሰጥ ሥልጠና መመዝገብ ይችላሉ።
Mostrar más ...
31 498
4
በአዲስ አበባ ለብዙሃን ትራንስፖርት ብቻ አገልግሎት የሚሰጡ መስመሮች ይፋ ሆኑ‼️ ከትምህርት ቤቶች መከፈት ጋር ተያይዞ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ከመጪው እሑድ ጀምሮ በተመረጡ መስመሮች ላይ ተግባራዊ እንደሚደረግ የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል።መስመሮቹም ከቦሌ- ፒያሳ፣ ከቦሌ- ሜክሲኮ፣ ከቦሌ- አራት ኪሎ፣ ከቦሌ- አውቶቢስ ተራ፣ ከቦሌ- ሽሮሜዳ፣ ከጀሞ- ፒያሳ እና ከጀሞ- ሜክሲኮ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ በተመሳሳይ  ከፒያሳ- ቦሌ፣ ከሜክሲኮ- ቦሌ፣ ከአራት ኪሎ- ቦሌ፣ ከአውቶቡስ ተራ- ቦሌ፣ ከሽሮ ሜዳ- ቦሌ፣ ከፒያሳ ጀሞ እና ከሜክሲኮ - ጀሞ  የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ብቻ መሰጠት እንደሚጀምር ተመላክቷል፡፡ቢሮው " የአገልግሎቱ መጀመር የመንገድ መዘጋጋቱን ለመቀነስ እና ብዙ የሰው ቁጥር ያለው ተጓዥ በአንድ ጊዜ ማመላለስ ያስችላል " ብሏል። በዚህም ተማሪና መምህራን ብሎም ሌሎች ተገልጋዮች በሰዓታቸው ወደ ሚፈልጉት ቦታ በመንቀሳቀስ አገልግሎት እንዲያገኙ ያግዛል ተብሏል፡፡" በከተማዋ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴው የተነቃቃ እንዲሆን ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረክታል " ሲልም አክሏል።
Mostrar más ...
31 028
34
በአዲስ አመት፤ አዲስ ጅማሬ አዲስ ህንጻ በሽያጭ ላይ!! New Year New Beginning! New Block for Sale! Amibara Properties Built Different. 251901616161 251969363636
25 173
0
ሠራዊት በ ክልል ጉሎምካዳ ወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች ላይ የሚፈጽመው አፈና ተባብሶ ቀጥሏል‼️ የኤርትራ ሠራዊት በትግራይ ክልል ጉሎምካዳ ወረዳ በሚገኙ ነዋሪዎች ላይ ያነጣጠረ አፈና መፈጸሙን አባብሶ ቀጥሏል ሲሉ የተጎጂ ቤተሰቦች አስታወቁ።               "የትግራይ ግዛታዊ አንድነት ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት ባለመመለሱ ለአፈናና ለከፋ የጸጥታ ስጋት ተጋለጠናል” ሲሉ በወረዳዋ የሚገኙ የተለያዩ ቀበሌ ነዋሪዎች መናገራቸውን ከትግራይ ቴሌቪዥን የተገኘው መረጃ ያሳያል። “የፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊ ባለመደረጉ፣ የትግራይ ግዛታዊ አንድነት ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት ባለመመለሱ፣ በርካታ የክልሉ አከባቢዎች በወራሪዎች እጅ የሚገኝ መሆኑ ለአፈናና ለጸጥታ ስጋት ተጋልጠናል” ሲሉ በጉሎ መቅዳ ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ጣቢያ ነዋሪዎች ተናግረዋል ብሏል ዘገባው። ተጎጂዎቹ ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኙ እና የትግራይን ግዛታዊ አንድነት እንዲመልስ መጠየቃቸውንም ተገልጿል። “የኤርትራ ሠራዊት ተቆጣጥሯቸው ከሚገኙ የጉሎመካዳ ወረዳ ጣቢያዎች ውስጥ ነዋሪዎችን በየጊዜው እያፈና እየወሰደ ይገኛል” ሲሉ የጉሎ መቅዳ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ነብዩ ስዩም መግለጻቸውንም ዘገባው አካቷል።
Mostrar más ...
30 908
7
🌻🌻የአዲስ ዓመት ታላቅ ቅናሽ🌻🌻 ።።። በቦሌ ጌቱ ኮሜርሽያል አጠገብ።።። 💥ባለ 2  እና ባለ 3መኝታ አፓርትመንት ቤቶች 💥የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው 💥ሁሉም የተፈጥሮ ብረሃን ያላቸው 💥ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ ።።በተጨማሪ በወሎ ሰፈር እና ሌሎችቦታዎች ላይ።። 💥አፖርትመንት ቤቶችን ጠቅላላ ዋጋ 5 ሚሊየን ብር ጀምሮ 💥የንግድ ሱቆችን ✅ በሾላ(ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ) ✅ መስቀል ፍላወር ✅ አየር ጤና ጠቅላላ ዋጋ 1,400,000ብር ጀምሮ ✨✨ልዩ የሚያደርገን በከተማችን ሁሉም ቦታወች ላይ በተለያየ የግንባታ ደረጃ የሚገኙ አፓርትመንት ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን በኢትዮጵያ ብር በአንድ ቦታ ማቅረባችን ነው።✨✨ ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ! 251983616161 ይደውሉ Telegram:      Facebook:     LinkedIn:   Instagram: Website:
Mostrar más ...
27 369
0
ፕሬዝዳንት ፑቲን በዚህ አመት 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ድሮን እንዲመረት አዘዙ‼️ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ ባለ የሰው አልባ አውሮፕላን አልያም የድሮን ማምረቻ ማዕከልን ጎብኝተዋል። ፕሬዝዳንቱ በዚህ ጊዜ እንዳሉት ሩሲያ የድሮን ምርቶችን ባለፈው ዓመት ከነበረው 10 እጥፍ እንዲጨምር ትዕዛዝ አስተላልፈዋል ተብሏል። የሩሲያ ጦር ባሳለፍነው ዓመት 140 ሺህ አዲስ ድሮኖችን የታጠቀ ሲሆን ህ ቁጥር በዚህ ዓመት ወደ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን እንዲያድግ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል። እነዚህ ድሮኖች በዚህ አመት ለራሺያ ጦር ገቢ ይቀርባሉ ብለዋል።
30 400
12
🔥ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ👉 ሴኩሪቲ ካሜራ እና አደገኛ አጥር ሽያጭና ገጠማ በደህንነት ካሜራ እና በአደገኛ የኤሌክትሪክ አጥር 24 ሰዓት ቤትዎንና ድርጅትዎን ይከታተሉ።        👉የደህንነት ካሜራው ✅በስልክ ይገናኛል ✅live (ቀጥታ) ይቀርፃል ✅እየቀረፀ ያስቀምጣል ✅ በ Ip(ineternet protocol)እና በዲጂታል አማራጭ          👉 አደገኛ የኤሌክትሪክ አጥሩ ✅ሲቆረጥ ይጮሃል ✅ ሲነካ ይነዝራል ✅ ሲታገሉት ይጮሃል ✅መብራት ቢጠፋ የራሱ ባትሪ ስላለው ያለማቋረጥ ይሰራል 👉በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በታማኝነት በፍጥነት ያሉበት መጥተን እንገጥማለን። ከነፃ ማማከር ጋር እና ቢዝነሶን ይጠብቁ 251987272201 251925180598 አድራሻ 👉ብስራተ ገብርዔል ሆም ዲፖ ፊት ለፊት ፒዛ ሀት ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Mostrar más ...
29 385
1
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ የታሪፍ ማሻሻያ እንደሚኖር ፍንጭ ሰጡ‼️ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ይፋ አደረጉበት መግለጫ ላይ ከታሪፍማሻሻ ጋር ተያይዞ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። “ዋጋ ሳታስተካክሉ እናንተስ መቀጠል ትችላላችሁ ወይ ለሚለው ጥያቄ፤  ተገቢ እና ትክክለኛ ነው” ያሉት ዋና ስራ አስፈጻሚዋ፤ “ዘለን ታሪፉን ያለስተካከለው የደንበኞቻችንን እንዲሁም በአጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡ እንዲረጋጋ እና ጤናማ እንዲሆን ስለምንፈልግ ነው” ብለዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ፍሬህወት ታምሩ በመግለጫቸው ላይ “በጣም በተጠና መልኩ የደንበኞችን የመክፈል አቅም ታሳቢ ያደረገ መጠነኛ የሆኑ የዋጋ ጭማሪዎች ይኖረናል፤ ነገር ግን በሁሉም ደንበኞች ላይ ተፈጻሚ አይደረግም” ብለዋል።
31 641
10
ማስታወቂያ❗ አዲስ አበባ ዉስጥ ህጋዊ ፍቃድ ያለዉ  ቻናል ፈልገዋል...?? ➛ለመሸጥ..........? ➛ለመግዛት.........? ➛ለመቀየር ..........?    ከፈለጉ ወይም ካሰቡ ያለምንም    ይሄንን የቴሌግራም  መተግበሪያ ይቀላቀሉ..!!! join us below..........!! ስልክ:~  251937736408
31 242
1
ደራሲ እና አርቲስት አዜብ ወርቁ መታሰሯ ከሰዓታት በፊት ተዘግቦ ነበር‼️ ዛሬ በቁጥጥር ስር ውላ የነበረችው አዜብ ወርቁ ለግማሽ ቀን ያህል በእስር ከቆየች በኋላ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ተለቃለች። አርቲስቷ ሰሞኑን "ልማት የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት!" የሚል ጽሁፍ በማህበራዊ ሚዲያዎች ካጋራች በኋላ ጽሁፉ ብዙዎች ተጋርተውት እንደነበርና በኋላም ከማህበራዊ ገጿ ጽሁፉን ማንሳቷን ማስታወቋ አይዘነጋም። 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇
36 361
25
በህገወጥ ደላሎች ለስራ በሚል ወደ ማይንማር የሄዱ ዜጎች ከፍተኛ የሆነ ስቃይ እና እንግልት መዳረጋቸውን በተመለከተ አዩዘሀበሻ ተከታታይ ዘገባዎችን ሲያደርስ ቆይቷል‼️ ዛሬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በጃፓን የሚገኘው የኢትዮጵያ ሚሲዮን የዜጎቹን ችግር ለመፍታት ጥረት እያደርገ መሆኑን አስታውቀው ሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎቹ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ከተለያዩ አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ ስለመሆኑም ተናግረዋል። 700 ኢትዮጵያውያንን አግቶ እያሰቃየ ያለው ቻይናዊ ከላይ በምስል የሚታየው ሲሆን፣ በቅፅል ስሙ ሸሪፎ (Broken Tooth) የሚባል ሲሆን የመዝገብ ስሙ ደግሞ ዋን ኩኦክ ኮይ ይባላል።
35 856
34
ቱርክ የኢትዮጵያና የሶማሊያ ባለሥልጣናትን በተናጥል ልታነጋግር ነዉ‼️ ኢትዮጵያና ሶማሊያ የገጠሙትን ፍጥጫ በድርድር ለማስወገድ የምትጥረዉ ቱርክ የሁለቱን ሐገራት ባለሥልጣናት ዳግም ግን በተናጥል ለማነጋገር ማቀዷን አስታወቀች።ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የመንግሥትነት ዕዉቅና ከሌላት ሶማሊላንድ ጋር ወደብ ለመኮናተር የመግባቢያ ስምምነት በፈራረሟ የአዲስ አበባና የሞቃዲሾ ጠብ ተካርሯል።ግብፅ ለሶማሊያ ጦር መሳሪያ ማስታጠቅ መጀመሯና ሶማሊያ ዉስጥ ወታደር ለማስፈር ማቀዷ ደግሞ አዲስ ግጭት ሊያስከትል ይችላል የሚል ሥጋት አሳድሯል። ጠቡን ለማርገብ ቱርክ ከዚሕ ቀደም የሁለቱን ሐገራት ባለሥልጣናት አንካራ ዉስጥ ሁለቴ በስማበለዉ (በተዘዋዋሪ) አነጋግራለች።በቱርክ ሸምጋይነት የሚደረገዉ የስማበለዉ ድርድር ባለፈዉ ማክሰኞ ለሶስተኛ ዙር ይቀጥላል ተብሎ ነበር።ይሁንና ቀጠሮዉ ተሰርዟል።የቱርክ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሐካን ፊንዳን ዛሬ እንዳሉት ሐገራቸዉ የሶማሊያና የኢትዮጵያ ሚንስትሮችንና መሪዎችን ማነጋገሯን ትቀጥላለች።ሚንስትሩ እንዳሉት ከዚሕ ቀደም በተደረጉት ተዘዋዋሪ ድርድሮች ሁለቱም ወገኖች መጠነኛ መለሳለስ በማሳየታቸዉ ድርድሩ ዉጤት ያመጣል የሚል «ተስፋ አለኝ» ብለዋል።በፊዳን መግለጫ መሠረት ቱርክ የወደፊቱን ሽምግልና ለመቀጠል ያቀደችዉ «የሁለቱን ሐገራት ባለሥልጣናት እዚሕ ብንጋብዛቸዉም ፊትለፊት ሥለማይነጋገሩ እኛ በተናጥል እናነጋግራቸዋል።» ብለዋል።
Mostrar más ...
36 205
8
በአዲስ አመት፤ አዲስ ጅማሬ አዲስ ህንጻ በሽያጭ ላይ!! New Year New Beginning! New Block for Sale! Amibara Properties Built Different. 251901616161 251969363636
32 900
2
ለታጋቾች ማስለቀቂያ ብር ለመክፈል የሄዱ ግለሰቦች እራሳቸው በታጣቂዎች መታገታቸው ተሰማ‼️ ከሳምንት በፊት በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ 38 ሰዎች በጉዞ ላይ እያሉ በሸኔ ታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸውን  አዲስ ማለዳ ከአይን እማኞች ሰምታ መዘገቧ ይታወሳል፡፡ ታጣቂዎቹ ታጋቾችን ለመልቀቅ ከ250ሺህ እስከ 1 ሚሊየን ብር ድረስ የማስለቀቂያ ገንዘብ እንዲከፈላቸው መጠየቃቸውን ተከትሎም አንዳንድ የታጋች ቤተሰቦች ገንዘቡን ለመክፈል ወደ ተባሉበት ቦታ ማቅናታቸውን የሚገልጹት የመረጃ ምንጮች ገንዘብ አቀባዮቹ በቦታው ሲደርሱ ግን እራሳቸው በታጣቂዎቹ መታገታቸውን ነው የገለጹት ፡፡ ‹‹ካሉበት ቦታ ሆነው ስልክ ደውለው እኛም ታግተናል›› አሉን የሚሉት አንድ ምንጭ የታገቱትን አስፈትተው ይመጣሉ ብለን ተስፋ ስናደርግ እነሱም መያዛቸው ሌላ ጭንቀት ፈጥሮብናል ይላሉ፡፡ ታጋቾችን ለማስለቅ የሚያስችል ገንዘብ አሁን ላይ እንደሌላቸው የሚገልጹት እነዚህ የታጋች ቤተሰቦች የቀደሙትንም ለማስፈታት በገበያ ቦታ፣ በእድርና በመሰል ማህበራዊ አደረጃጀቶች በኩል ጥረት ተደርጎ ገንዘቡ እንደተሰበሰበ ገልጸዋል፡፡ መንቀሳቀስና መስራት ውድ እየሆነ መጥቷል፤ መንግስትም የህግ የበላይነት የሚባለውን መሰረታዊ ግዴታውን ሊወጣ ይገባል በማለትም አካባቢው ላይ የሚታይ ስጋት አሁንም እንዳለ ነው ያስታወቁት፡፡ በሌላ በኩል ታግተው ከነበሩ 38 ሰዎች ውስጥ 5 ያህል ታጋቾች ማምለጣቸውንም እነዚህ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ምንጮች አሁን ላይ ያመለጡት ታጋቾች በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ግን ተጨማሪ መረጃዎችን ከመስጠት ተቆጥበዋል፡፡ የሸኔ ታጣቂ ቡድኖቹ በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ከጎቤሳ ከተማ ወደ ተለያዩ ከተሞች በመጓዝ ላይ የነበሩ አጠቃላይ 8 የህዝብ ማመላለሻዎችን ጋለማ በሚባል ጫካ ውስጥ በማስቆም 38 ሰዎችን በመምረጥ ማገታቸው የሚታወስ ነው።
Mostrar más ...
36 109
22
🏃‍♂️🏃🏃‍♂️በመሃል ፒያሳ ሊሴገብረማርያም ት / ቤት ዘመናዊ ቤት ከ ቴመር ፕሮፐርቲ 👉ስቱዲዮ .....48 and 46 ባለ አንድ መኝታ.....66...64....71...75 ባለ ሁለት መኝታ.....75....78...71....99...92...91 ባለ ሶስት .....111....106 🏠 ተጨማሪ የንግድ ሱቅ ፒያሳ አድዋ ሙዝየም ፊትለፊት በሚኒሊክ አደባባይ ከ12 ካሬ እስከ 22 ካሬ ለወርቅቤት .....የሚውሉ 💴 483,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ!!! ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ፡ ☎️0904657777/0902597777 ያግኙን

files/Last.mp4

33 806
5
ሦስት ሕገወጥ የከረሜላ ምርቶችን ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀም ማሳሰቢያ ተሰጠ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ሦስት ሕገ-ወጥ የከረሜላ ምርቶችን ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀም ማሳሰቢያ ሰጥቷል፡፡ ባለስልጣኑ ከሕብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሰረት በነሐሴ ወር በመርካቶ ገበያ ባደረገው የዳሰሳ ሥራ ብሔራዊ አስገዳጅ ገላጭ ጽሑፍ ደረጃ CES 73/2013 ሳያሟሉ ገበያ ላይ የተገኙ ሦስት አይነት የከረሜላ ምርቶችን ይዟል፡፡ እነዚህ ህገወጥ የከረሜላ ምርቶች ማን እንዳመረታቸው፣ የት አገር እንደተመረቱ፣ የአምራቹ አድራሻ ያልታወቀ እና የምርቱ ባች ቁጥር የሌለው በመሆኑ የሀገሪቱን አስገዳጅ ገላጭ ፅሑፍ ደረጃ ስለማያሟሉ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው አሳስቧል፡፡ ባለስልጣኑ ህብረተሰቡ መሰል ጤናን የሚጎዱ ሕገወጥ ምርቶች ሲያጋጥሙት በነፃ የስልክ መስመር 8482 ወይም በየአካባቢው ላሉ የጤና ግብዓት ተቆጣጣሪ ተቋማት አልያም ለፖሊስ አካላት ጥቆማ በመስጠት ትብብሩን አጠናክሮ እንዲቀጥልም ጠይቋል፡፡
Mostrar más ...
30 880
90
🌻🌻የአዲስ ዓመት ታላቅ ቅናሽ🌻🌻 ።።። በቦሌ ጌቱ ኮሜርሽያል አጠገብ።።። 💥ባለ 2  እና ባለ 3መኝታ አፓርትመንት ቤቶች 💥የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው 💥ሁሉም የተፈጥሮ ብረሃን ያላቸው 💥ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ ።።በተጨማሪ በወሎ ሰፈር እና ሌሎችቦታዎች ላይ።። 💥አፖርትመንት ቤቶችን ጠቅላላ ዋጋ 5 ሚሊየን ብር ጀምሮ 💥የንግድ ሱቆችን ✅ በሾላ(ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ) ✅ መስቀል ፍላወር ✅ አየር ጤና ጠቅላላ ዋጋ 1,400,000ብር ጀምሮ ✨✨ልዩ የሚያደርገን በከተማችን ሁሉም ቦታወች ላይ በተለያየ የግንባታ ደረጃ የሚገኙ አፓርትመንት ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን በኢትዮጵያ ብር በአንድ ቦታ ማቅረባችን ነው።✨✨ ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ! 251983616161 ይደውሉ Telegram:      Facebook:     LinkedIn:   Instagram: Website:
Mostrar más ...
28 811
1
በሶማሌ ክልል ዋርዴር ከተማ ውስጥ ባንድ መስጊድ ላይ ትናንት በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች እንደተገደሉ ከነዋሪዎችና ባለሥልጣናት መስማቱን ጠቅሶ ቪኦኤ ዘግቧል። በጥቃቱ የተገደሉት፣ የእስልምና ሃይማኖት ተማሪዎች እንደኾኑ ዘገባው አመልክቷል። ጥቃቱን የፈጸሙት፣ የፖለቲካ አጀንዳ ያላቸው ግለሰቦች ናቸው በማለት የአካባቢው ባለሥልጣናት መናገራቸውንና በቅርቡ ባካባቢው ተከስቶ ከነበረ የጎሳ ግጭት ጋር የተያያዘ አይደለም የሚል እምነት እንዳላቸው መግለጣቸውን ዘገባው አመልክቷል። የክልሉ መንግሥት፣ በመስጊዱ ላይ ተፈጸመ ስለተባለው ጥቃትና ሰዎች ተገድለዋል ስለመባሉ በይፋ ያለው ነገር የለም።
34 210
11
በደቂቃዎች ውስጥ ከፍተኛ ገንዘብ ማግኘት በምትችሉበት የ አቪዬተር ጨዋታ እየተዝናናችሁ አሸናፊ ሁኑ። ለመጫወት ይህን ሊንክ 👉👉 ይግቡና ይንበሸበሹ። የ ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
28 823
10
በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር ዞን የፋኖ ሀይሎች አምስት ወረዳዎችን መያዛቸውን ተከትሎ ፖሊሶች፣ ሚሊሻዎችና የወረዳና ቀበሌ አመራሮች ወረዳዎቹን ለቀው ከዞኑ ዋና መቀመጫ ደብረታቦር መግባታቸውን ዋዜማ ሬዲዮ ዘግባለች። የፋኖ ሀይሎች ከጳጉሜ መጨረሻ ጀምሮ ባሉት ቀናት በተቆጣጠሯቸው ታች ጋይንት፣ እስቴ፣ አንዳቤት፣ መካነእየሱስ፣ ስማዳ እና ስዴ ሙጃ ወረዳዎች፣ የራሳቸውን አስተዳደራዊ መዋቅሮች የመዘርጋትና ግብር የመሰብሰብ ሙከራ እያደረጉ እንደኾነም በዘገባው ተካቷል።
32 479
23
ማስታወቂያ🎉 🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼 ለአዲስ አመት የተዘጋጀ ለ1 ወር የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ 👉 ሴኩሪቲ ካሜራ እና አደገኛ አጥር ሽያጭና ገጠማ በደህንነት ካሜራ እና በአደገኛ የኤሌክትሪክ አጥር 24 ሰዓት ቤትዎንና ድርጅትዎን ይከታተሉ።        👉የደህንነት ካሜራው 🌼በስልክ ይገናኛል 🌼live (ቀጥታ) ይቀርፃል 🌼እየቀረፀ ያስቀምጣል 🌼በ Ip(ineternet protocol)እና በዲጂታል አማራጭ          👉 አደገኛ የኤሌክትሪክ አጥሩ 🌼ሲቆረጥ ይጮሃል 🌼 ሲነካ ይነዝራል 🌼ሲታገሉት ይጮሃል 🌼መብራት ቢጠፋ የራሱ ባትሪ ስላለው ያለማቋረጥ ይሰራል 👉በታማኝነት በፍጥነት ያሉበት መጥተን እንገጥማለን። ከነፃ ማማከር ጋር እና ቢዝነሶን ይጠብቁ 251987272201 251925180598 አድራሻ 👉ብስራተ ገብርዔል ሆም ዲፖ ፊት ለፊት ፒዛ ሀት ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Mostrar más ...
27 148
3
አዲሱ የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማስተካከያ አተገባበር👇👇👇👇 ከመስከረም ወር 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው አዲሱ የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማስተካከያ ለቀጣይ 4 ዓመታት በየሶስት ወር ተከፋፍሎ በ16 ጊዜ ተግባራዊ እንደሚደረግ ይታወቃል፡፡ ይህም አነስተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን የሚጠቀሙ ደንበኞችን እንዳይጎዳ፣ አሁናዊ የኑሮ ደረጃን ያገናዘበና ድጎማን መሰረት ያደረገ ማስተካከያ በመሆኑ ነው፡፡ ይህ የታሪፍ ማስተካከያ የመኖሪያ ቤት፣ ንግድ ተቋማት፣ ዝቅተኛ ኢንዱስትሪ፣ ከፍተኛ ኢንዱስትሪ እንዲሁም የመንገድ መብራት ተጠቃሚ ደንበኞች በሚል የተከፋፈለ ነው፡፡ የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚዎችን በተመለከተ ሰባት እርከኖች ያሉት ሲሆን፤ እንደ አጠቃቀማቸው መሰረት ያደረገ ድጎማ ተደርጎበታል፡፡ በዚህም ከ0 እስከ 200 ኪሎዋት ሰዓት የሚጠቀሙ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች የድጎማው ተጠቃሚ ናቸው፡፡ ለአብነት በአገራችን ካሉ የኤሌክትሪክ ቆጣሪዎች ውስጥ 75 በመቶ የሚደርሱት ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ካሉት አጠቃላይ ደንበኞች ደግሞ ግማሽ የሚሆኑት በወር 50 ኪሎዋት ሰዓት እና ከዚያ በታች የሚጠቀሙ ናቸው፡፡ እንደ አጠቃቀም ደረጃ ካየነው በወር እስከ 100 ኪሎዋት ሰዓት የሚጠቀመው ደግሞ ቁጥሩ 65 በመቶ ድርሻ አለው፡፡ ከፍ አድርገን  እስከ 200 ኪሎዋት ሰዓት በወር ኤሌክትሪክ የሚጠቀመውን ብንመለከት ከአጠቃላይ የተቋሙ ደንበኛ እስከ 80 በመቶ ይደርሳል፡፡ በተሻሻለው ታሪፍ ለምሳሌ የመጀመሪያው እርከን ማለትም እስከ 50 ኪሎዋት ሰዓት በወር የሚጠቀሙ የተቋሙ ግማሽ የሚሆኑ ደንበኞች 75 በመቶ የተደጎመ ታሪፍ ነው አሁንም እንዲከፍሉ የሚደረጉት፡፡ ✅ በወር እስከ 50 ኪዋሰ የሚጠቀሙ ደንበኞች ድጎማ ሳይደረግላቸው በትክክለኛው የታሪፍ ቀመር እንዲከፍሉ ቢደረግ ለአንድ ኪሎዋት ሰዓት 6.01 ብር ይከፍሉ ነበር፡፡ ድጎማ በመደረጉ ለአንድ ኪሎዋት ሰዓት በዚህ በያዝነው መስከረም ወር 0.35 ብር እንዲከፍሉ ተደርጓል፡፡ ይህም ከነባሩ 0.27 ታሪፍ ያለው 12 ሳንቲም ብልጫ ብቻ ነው፡፡  ✅ በተመሳሳይ ከ51 እስከ 100 ኪሎዋት ሰዓት ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ቀድሞ ይከፍሉት ከነበረው 0.77 ብር ታሪፍ በዚህ ወር በ1 ኪሎዋት ሰዓት የሚከፍሉት 0.95 ብር ነው፡፡ ይህም ጭማሪው 2 ሳንቲም ነው፡፡ ከ101 እስከ 200 ኪሎዋት ሰዓት የሚጠቀሙ ደንበኞች ደግሞ 1.63 ብር የነበረው፤ አሁን 1.89 ብር በመክፈል 26 ሳንቲም ጭማሪ ብቻ ይከፍላሉ፡፡  ✅ ተጨማሪ ማሳያ ለመጥቀስ በአንድ ወር ውስጥ 50 ኪሎዋት ሰዓት የሚጠቀም አንድ ደንበኛ ድጎማ ባይደረግለት ኖሮ በአጠቃላይ ትግበራው በአማካይ ይከፍል የነበረው የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሒሳብ የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ብር 311 (50 ኪዋሰ *6.01+10.24=310.74) ይሆን ነበር፡፡ ሆኖም ድጎማ በመደረጉ 59.74 ይከፍላል ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት ደንበኛው ለተጠቀመው 50 ኪዋሰ ብር 251 በተቋሙ ይሸፈናል ማለት ነው፡፡ የያዝነው የመስከረም ወር ወርሃዊ ፍጆታ እንኳን በምሳሌ እንመልከት፡- 👉 50 ኪሎዋት ሰዓት  የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ የሆነ አንድ ደንበኛ በነሃሴ ወር ይከፍለው የነበረው 24 ብር ታሪፍ፤ በአዲሱ መስተካከያ ሚከፍለው 28 ብር ይሆናል፡፡ ጭማሪውም 4 ብር ነው፡፡   👉 በተመሳሳይ አንድ 200 ኪሎዋት ሰዓት በወር የሚጠቀም ደንበኛ በቀድሞ ታሪፍ (200*1.63+42 = 368 ብር) ይከፍል የነበረ፤ በዚህ ወር (200*1.89x42.95 = 420.95 ብር) ይከፍላል፡፡ ልዩነቱም 52.95 ብር ብቻ ነው፡፡ በዚህ ማሳያ መሰረት ማንኛውም የተቋማችን የመኖሪያ ቤት ደንበኛ በሚያርፍበት እርከን ውስጥ የሚገኘውን የታሪፍ መጠን በተጠቀመው ኪሎዋት ሰዓት መሰረት በማስላት ወርሃዊ የፍጆታ መጠኑን ማወቅ ይችላል፡፡ የዚህ ወር የአገልግሎት ክፍያ (ለድህረ ክፍያ) ከ50 ኪሎዋት ሰዓት በታች 10.24 ብር እንዲሁም ከዚያ በላይ ለሚጠቀሙት ደግሞ 42.95 ብር ነው፡፡ 
Mostrar más ...
33 561
127
ማስታወቂያ❗ አዲስ አበባ ዉስጥ ህጋዊ ፍቃድ ያለዉ  ቻናል ፈልገዋል...?? ➛ለመሸጥ..........? ➛ለመግዛት.........? ➛ለመቀየር ..........?    ከፈለጉ ወይም ካሰቡ ያለምንም    ይሄንን የቴሌግራም  መተግበሪያ ይቀላቀሉ..!!! join us below..........!! ስልክ:~  251937736408
29 757
2
<<..መፈንቅለ መንግስት ሊያደርግብኝ ነው>>  የአቶ ጌታቸው ረዳ ቡድን‼️ የደብረፅዮን ቡድን ለስልጣኑ ሲል የትግራይ ህዝብ ላይ ተደጋጋሚ ክህደት እየፈፀመ ይገኛል ሲል የጌታቸው ረዳ ቡድን ባወጡት መግለጫ ገልጸዋል። አባላቱ አክለውም የትግራይ ህዝብ ላይ የተፈፀመውን ጄኖሳይድ ለስልጣኑ ሲል ወደ መካድ ደርሷል ሲል ከሰዋል።  የጌታቸው ቡድን መግለጫው የደብረፅዮን(ዶ/ር) ቡድን ማንኛውም አካል ላይ ውሳኔ የማሳለፍ ሆነ እርምጃ የመውሰድ ፖለቲካዊ፣ ሞራላዊ እና ህጋዊ ስልጣን እንደሌለው ለህዝባችን እና ለአባላቶቻችን ማሳወቅ እንወዳለን ብሏል። የአቶ ጌታቸው ቡድን ከፌደራል መንግስት ጋር የህወሓት ህጋዊ ሰውነትን ለመመለስ በምናደርገው ፓለቲካዊ ድርድር መላው አባላችን እና ደጋፊ ከጎናችን እንዲቆም ጥሪ አቅርበዋል።
38 874
19
""ወልዲያ"" መስከረም 8/2017 የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ በፍጥነት እየተዛመተ መሆኑ ተነገረ። <<ወረርሽኙ በፍጥነት በመዛመቱ 85 ሰዎች ታመው በሦስት ጤና ተቋማት ሕክምና እየተደረገላቸው ሲሆን ከታማሚዎቹ መካከል 11 ያህሉ በፅኑ መታከሚያ ከፍተኛ ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።እስከ ትናንት ማክሰኞ መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የአንድ ሰው ሕይወት አልፏል።የኮሌራ በሸታው ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም. በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ክፍለ ከተማ አድማስ ባሻገር ተክለ ሃይማኖት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው የተከሰተው።በሚመለከተው አካል ርብርብ ካልተደረገ ውጤቱ ጥሩ አይሆንም፡፡>> የወልዲያ ከተማ ጤና መምርያ ሜዲካል ኦፊሰር ሲስተር ዘሬ በቀለ ለሪፖርተር ከተናገሩት የተወሰደ
42 877
27
ጎንደር‼️ በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ትናንት በነበረው የተኩስ ልውውጥ ዛሬ ላይ የሰዎች እንቅስቃሴ በመጠኑ ቢኖርም፣ባንኮች አልተከፈቱም ብለዋል። ትራንስፖርት አልፎ አልፎ ባጃጅ አለ ብለዋል። ዛሬ ረፋዱን የሞተውን ሰው ስንቀብር ነው ያረፈድነው ፣ከአንድ ቤተክርስቲያን ብቻ 3 ቀብረናል፣በሌሎች አብያተ ክርስቲያናትም ብዙ ሰዎችን ቀብረናል ብለዋል። ትናንት ጠዋት ከባድ የተኩስ ልውውጥ የነበረት ገንፎ ቁጭ እና አካባቢው ላይ 3 የቆሎ ተማሪዎች የሞቱ ሲሆን የቆሰሉም አሉ። አንድ እስራኤላዊም ቀብረናል። ሁኔታው በጣም ይረብሻል፣ የፋኖ ሀይሎች ትናንት ማታ መውጣታቸውን ተከትሎ አሁን ላይ ተኩስ ቆሟል ሲሉ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ለአዪዘሀበሻ ተናግረዋል።
42 589
26
ማስታወቂያ🎉 🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼 ለአዲስ አመት የተዘጋጀ ለ1 ወር የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ 👉 ሴኩሪቲ ካሜራ እና አደገኛ አጥር ሽያጭና ገጠማ በደህንነት ካሜራ እና በአደገኛ የኤሌክትሪክ አጥር 24 ሰዓት ቤትዎንና ድርጅትዎን ይከታተሉ።        👉የደህንነት ካሜራው 🌼በስልክ ይገናኛል 🌼live (ቀጥታ) ይቀርፃል 🌼እየቀረፀ ያስቀምጣል 🌼በ Ip(ineternet protocol)እና በዲጂታል አማራጭ          👉 አደገኛ የኤሌክትሪክ አጥሩ 🌼ሲቆረጥ ይጮሃል 🌼 ሲነካ ይነዝራል 🌼ሲታገሉት ይጮሃል 🌼መብራት ቢጠፋ የራሱ ባትሪ ስላለው ያለማቋረጥ ይሰራል 👉በታማኝነት በፍጥነት ያሉበት መጥተን እንገጥማለን። ከነፃ ማማከር ጋር እና ቢዝነሶን ይጠብቁ 251987272201 251925180598 አድራሻ 👉ብስራተ ገብርዔል ሆም ዲፖ ፊት ለፊት ፒዛ ሀት ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Mostrar más ...
34 586
3
ዩክሬናውያን ወታደራዊ መኮንኖች የጦር መሣሪያዎችን እየሰረቁና በጥቁር ገበያ ላይ እየሸጡ ነው ተባለ‼️ ፎከስ  የተባለው የዩክሬን ህትመት እንደገለጸው ከ270,000 በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች እ.አ.አ ከየካቲት 2022 ጀምሮ ጠፍተዋል ወይም ተሰርቀዋል። ይህም በአንድነት በተቀመጠው የመረጃ ቋት ውስጥ ከተመዘገበው ጠቅላላ ቁጥር በ40% ያህል መሆኑን ያሳያል። የዩክሬን የጦር መሣሪያ ባለቤቶች ማኅበር ሊቀ መንበር የሆኑት ጆርጂ ኡካይኪን እንደገለጹት፤"ከውጊያው ቀጣና ውጭ ሆነው የጠፉ የጦር መሳሪያዎች በሙሉ በጥቁር ገበያ እየተሸጡ የመጨረሻ መዳረሻቸው ባይታወቅም በዩክሬይን ያለው የሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ንግድ ሁኔታ በየቀኑ እየተባባሰ ነው" ብለዋል።
36 320
7
🌻🌻የአዲስ ዓመት ታላቅ ቅናሽ🌻🌻 ።።። በቦሌ ጌቱ ኮሜርሽያል አጠገብ።።። 💥ባለ 2  እና ባለ 3መኝታ አፓርትመንት ቤቶች 💥የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው 💥ሁሉም የተፈጥሮ ብረሃን ያላቸው 💥ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ ።።በተጨማሪ በወሎ ሰፈር እና ሌሎችቦታዎች ላይ።። 💥አፖርትመንት ቤቶችን ጠቅላላ ዋጋ 5 ሚሊየን ብር ጀምሮ 💥የንግድ ሱቆችን ✅ በሾላ(ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ) ✅ መስቀል ፍላወር ✅ አየር ጤና ጠቅላላ ዋጋ 1,400,000ብር ጀምሮ ✨✨ልዩ የሚያደርገን በከተማችን ሁሉም ቦታወች ላይ በተለያየ የግንባታ ደረጃ የሚገኙ አፓርትመንት ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን በኢትዮጵያ ብር በአንድ ቦታ ማቅረባችን ነው።✨✨ ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ! 251983616161 ይደውሉ Telegram:      Facebook:     LinkedIn:   Instagram: Website:
Mostrar más ...
32 204
2
በሰሜን ጎንደር ደባርቅ በፋኖ ሀይሎች እና በመንግሥት የፀጥታ ሀይሎች ውጊያ ሰዎች መሞታቸውን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታወቁ‼️ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በመንግስትና በፋኖ ሀይሎች መካከል ከትላንት በስተያ በነበረው ግጭት ወደ ደባርቅ አጠቃላይ ሆስፒታል ቆስለው ከገቡት ውስጥ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ የሶስት አመት ህፃንን ጨምሮ 28 ሰዎች መቁሰላቸውን የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ አስታውቀዋል፡፡ ስራ አስኪያጁ አቶ አለ አምላክ ሲናገሩ ከሟቾቹ ውስጥ አንድ ታጣቂና አንድ ሲቪል ናቸው ብለዋል ::ወደ ሆስፒታል ሳይደርሱ የህፃኑን አባት ጨምሮ ከ7 በላይ ስዎች መሞታቸውን አክለው ገልፀዋል፡፡ VOA
35 306
9
ገና ሲመዘገቡ እስከ 50% ቦነስ አሎት። ምን ይጠብቃሉ አፍሮ ስፖርት ድህረ ገፅ ላይ ይመዝገቡ። እግር ኳስ ፣ ኢኒስታንት ጌምስ እና ቨርችዋል ጌሞች ሁለም አፍሮ ስፖርት ላይ ያገኛሉ። ይዝናኑ ያሸንፉ! ወደ  ይሂዱ ይመዝገቡ። የ ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
32 035
2
ህጻኑ ተገኝቷል ! በባህር ዳር ከተማ በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ ወዳያውኑ የ8 ወር ህጻን ይዛ የተሰወረችው ሰራተኛ ልጁን ይዛ ልትወጣ ስትል ዘንዘልማ ኬላ ላይ ተይዛለች። አዩዘሀበሻ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇
37 514
25
አዲስ የኮቪድ ቫይረስ ሊለቀቅ መሆኑ ተሰማ‼️ በቅርቡ በዋነኝነት ሊስፋፋ በሚችል አዲስ የኮቪድ ዝርያ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን ሳይንቲስቶች ገለጹ። በሰኔ ወር ጀርመን ውስጥ የተገኘው ኤክስኢሲ የተሰባለው ዝርያ በዩናይትድ ኪንግደም፣ ዩናይትድ ስቴትስ፣ ዴንማርክ እና በሌሎች በርካታ አገራት ውስጥ መከሰቱ ተገልጿል። ምንም እንኳን ክትባቶች ከባድ ጉዳት እንዳይደረስ ለመከላከል የሚረዱ ቢሆኑም፣ አንዳንድ አዳዲስ ዝርያዎች በመጪው ክረምት ወራት ዝርያው እንዲሠራጭ ሊያደርጉ እንደሚችሉ ባለሙያዎች ተናግረዋል። አዲሱ XSC covid እስካሁን በ15 ሀገራት ተከስቷል ተብሏል። አዩዘሀበሻ

file

35 511
41
አዲስ አበባ ዉስጥ ህጋዊ ፍቃድ ያለዉ  ቻናል ፈልገዋል...?? ➛ለመሸጥ..........? ➛ለመግዛት.........? ➛ለመቀየር ..........?    ከፈለጉ ወይም ካሰቡ ያለምንም    ይሄንን የቴሌግራም  መተግበሪያ ይቀላቀሉ..!!! join us below..........!! ስልክ:~  251937736408
30 278
1
ዝምባብዌ 200 ዝሆኖችን አርዳ ሕዝቧን ልትመግብ ነው‼️ ዝምባብዌ በኢሊኒኖ ምክንያት ባጋጠመ ድርቅ የተከሰተዉን ርኃብ ለመቋቋም 200 ዝሆኖች ታርደው ሥጋዉ ለሕዝብ እንዲከፋፈል ልታደርግ ነው፡፡ በ40 ዓመታት ታሪክ አስከፊ የተባለ ድርቅ የገጠማት ዝምባብዌ ዝሆኖችን አርዶ የመብላት ልምዱን ከጎረቤቷ ናምቢያ ነው፡፡ በተመሳሳይ ድርቅ የተመታችው ናምቢያ ባለፈው ወር 83 ዝሆኖችን በማረድ ሥጋዉን አከፋፍላ ነበር፡፡ በጎረቤታሞቹ ሀገራት ዝምባብወዌ፣ ዛምቢያ፣ ቦትስዋና፣ አንጎላ እና ናምቢያ በሚገኙ ጥብቅ ቦታዎች ከ200 ሺህ በላይ ዝሆኖች እንደሚገኙ ይታመናል፡፡ ዝምባብዌ ብቻ ከ84 ሺህ በላይ ዝሆኖች ይገኛሉ፤ የሀገሪቱ ነባራዊ ኹኔታ ግን ከ55 ሺህ በላይ ዝሆኖችን መሸከም አይችልም፡፡ በድርቁ ምክንያት ዝሆኖች እንዲታረዱ የተፈለገበት ምክንያትም ቁጥራቸዉን ለመቀነስ ጭምር ነው፡፡ አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇
Mostrar más ...
40 940
32
Major❗👇👇 Airdrop እየሰራችሁ ከሆነ ሳይረፍድ major ይስሩ። የምታገኙት coin ሳይቀነስ ሳይጨመር በቀጥታ ወደ token(ወደ ገንዘብ ይቀየራል)። በመጪው ጥቅምት list ይደረጋል ከስር ባለው ሊንክ start በማለት በትርፍ ጊዜያችሁ ስሩ❗👇👇👇👇

file

39 997
35
Update‼️ በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ ጠዋት ጀምሮ በከባድ መሳሪያ ጭምር የነበረው የተኩስ ልውውጥ ምሽት 11:00 ጀምሮ መቆሙን ነዋሪዎቹ ገልፀውልኛል። በውጊያው ምክንያት በጎንደር ከተማ የትራንስፖርት እና የንግድ  እንቅስቃሴ ተስተጓጉሎ ነው የዋለው ብለዋል።   ከባድ መሳሪያ በግለሰቦች ቤት ላይ አርፎ የንብረት ውድመትና ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎችን ለሞት ዳርጓል ብለዋል፣ የቆሸሉ ሰዎች ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል ብለዋል። አዩዘሀበሻ
41 272
19
ግብፅ‼️ ግብጽ፣ ኤርትራን ከሕወሓት ጋር ለማስታረቅ በምትችልበት ኹኔታ ዙሪያ ከኤርትራ ጋር እየመከረች መኾኗን የኢምሬቶች ጋዜጣ ናሽናል ዘግቧል። ኤርትራ እና ግብጽ የወታደራዊ ትብብርና የመረጃ ልውውጥ ለማድረግ አማራጮችን እየፈተሹ እንደኾነም ዘገባው ጠቅሷል። ሁለቱ አገራት ለመፈራረም ያስቡት ስምምነት፣ በቀይ ባሕር አካባቢ የመርከቦችን ደኅንነት ለማረጋገጥ ርምጃዎችን መውሰድን ያካትታል ተብሏል። የግብጽ ደኅንነት ሚንስትር ጀኔራል ከማል አባስና ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ባድር አብደላቲ ሰሞኑን አሥመራ ውስጥ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጋር መወያየታቸው ይታወሳል። አዩዘሀበሻ 👇👇👇👇👇 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇
Mostrar más ...
42 874
26
ስለ አዲሱ የታሪፍ ማሻሻያ በአንዳንድ የመገናኛ ብዙሃንና የማህበራዊ ሚዲያ የትስስር ገፆች እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ የተሳሳተ ነው‼️ ***** ከመስከረም ወር 2017 ዓ.ም ጀምሮ የኤሌክትሪክ አገልግሎት በኪሎ ዋት እስከ 95 ብር ድረስ ጭማሪ ሊደረግበት ነው በሚል በአንዳንድ የመገናኛ ብዙሃንና በማህበራዊ የትስስር ገፆች እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ የተሳሳተ ነው፡፡ ተቋሙ በታሪፍ ማሻሻያው ደንበኞች ለኑሮ ጫና እንዳይጋለጡ፣ የገበያ ዋጋ እንዳይንር፣ ታሪፉን በየሩብ ዓመቱ ሸንሽኖ ተግባራዊ ከማድረጉም ባሻገር ከ0 እስከ 200 ኪዋት/ሰ የሚጠቀሙ የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚዎ ድጎማ ተደርጓል፡፡ በዚህም ከ0 እስከ 200 ኪዋት/ሰ የሚጠቀሙ ደንበኞች የድጎማው ተጠቃሚ የሚሆኑ ሲሆን፤ ድጎማውም የመጨረሻው የትግበራ ዓመት ድረስ ይቀጥላል፡፡ ከ50 ኪዋት/ሰ በታች ለሚጠቀሙ ደንበኞች ያለውን ልዩነት 75 በመቶ የሚሆነውን ይደጎማሉ፣ ከ50 ኪዋት/ሰ እስከ 100 ኪዋት/ሰ ለሚጠቀሙ ደንበኞች ያለውን ልዩነት 40 በመቶ የሚሆነውን ይደጎማሉ፣ ከ200 ኪዋት/ሰ እስከ 300 ኪዋት/ሰ ለሚጠቀሙ ደንበኞች ያለውን ልዩነት 4 በመቶ ይደጎማሉ፣ ከ400 ኪዋት/ሰ እስከ 500 ኪዋት/ሰ የሚሆነውን ማሻሻያውን ያለምንም ድጎማ የሚከፍሉ ይሆናል ፡፡ ለምሳሌ በወር 50 ኪዋሰ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ የሆነ አንድ ደንበኛ ቀድሞ በነበረው ታሪፍ በአንድ ወር ውስጥ 24 ብር ብቻ ይከፍል ነበር፡፡ አዲሱ ታሪፍ በሚጀምርበት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የአንድ ወር ክፍያው 28 ብር ነው፡፡ በ2ኛው ሩብ ዓመት የአንድ ወር ክፍያው 32 ብር ሲሆን፣ በ3ኛው ሩብ ዓመት የአንድ ወር ክፍያው 37፣ በ4ኛው ሩብ ዓመት 41 ብር ይከፍላል፡፡ ስለሆነም ህብረተሰቡ መሰል ከተሳሳቱና ከሚያደናገሩ መረጃዎች እራሱን ሊያርቅ እንደሚገባ እየገለፅን ስለታሪፉ መሰል መረጃ ማወቅ ካስፈለገ ከዚህ በታች ያስቀመጥነውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማንበብ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Mostrar más ...
42 000
52
ጎንደር‼️ በጎንደር ከተማ በተወሰኑ የከተማዋ ክፍል ጠዋት የጀመረው ተኩስ አሁንም እንደቀጠለ ነው፣የተለየ ነገር የለም ብለዋል።  ጎንደር አዲስ አለም ሰፈር ታንክ እና ዙ23 ወደ ተለያዩ ቦታዎች እየተኮሰ ነው ብለዋል። በተባራሪ ጥይት ንጹሃን ሞተዋል ብለዋል። አራት የሚጠጉ የቆሎ ተማሪዎች በተባራሪ ጥይት ተመተው ወደ ሆስፒታል ሲወሰዱ ተመልኮቻለሁ ሲሉ የአይን እማኞች ገልፀውልኛል። አዩዘሀበሻ
41 555
34
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ረዘም ላለ ጊዜ የምናውቃቸው ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። ነፍስ ይማር❗
42 127
36
💸💸እየተዝናኑ ገንዘብ ማግኘት አይፈልጉም?💸💸 በአፍሮ ስፖርት የተለያዩ ቨርችዋል ጌሞች እየተዝናኑ ገንዘብ ያግኙ። ጌሞቹን ለማግኘት ወደ 👉 ይግቡና ያሸንፉ።  የ ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
34 963
3
ጎንደር‼️ በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 ገንፎ ቁጭ አየር ጤና  ሽዋ ዳቦ በሚባሉ አካባቢዎች ጠዋት 12:00 አካባቢ ጀምሮ ከፍተኛ የሆነ የተኩስ ልውውጥ እየተሰማ መሆኑን ነዋሪዎቹ ገልፀውልኛል። ዙ-23 ጭምር ጥቅም ላይ ውሏል ብለዋል። በዚህ የተነሳ እስካሁን የትራንስፖርት እንቅስቃሴ አልተጀመረም ብለዋል። በተመሳሳይ ትናንት በሰሜን ጎንደር ደባርቅ በፋኖ ሀይሎች እና በመንግሥት የፀጥታ ሀይሎች መካከል ከፍተኛ ውጊያ ተደርጎ ሰብዓዊ ጉዳት ደርሷል ብለዋል። አዩዘሀበሻ
40 316
35
አዲስ አበባ ዉስጥ ህጋዊ ፍቃድ ያለዉ  ቻናል ፈልገዋል...?? ➛ለመሸጥ..........? ➛ለመግዛት.........? ➛ለመቀየር ..........?    ከፈለጉ ወይም ካሰቡ ያለምንም    ይሄንን የቴሌግራም  መተግበሪያ ይቀላቀሉ..!!! join us below..........!! ስልክ:~  251937736408
35 225
3
በ ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን፥ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 16 የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ አባላት ማባረሩን እና በህወሓት ስም እንዳይንቀሳቀሱ ማገዱን አስታወቀ‼️
29 778
4
ማስታወቂያ🎉 🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼 ለአዲስ አመት የተዘጋጀ ለ1 ወር የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ 👉 ሴኩሪቲ ካሜራ እና አደገኛ አጥር ሽያጭና ገጠማ በደህንነት ካሜራ እና በአደገኛ የኤሌክትሪክ አጥር 24 ሰዓት ቤትዎንና ድርጅትዎን ይከታተሉ።        👉የደህንነት ካሜራው 🌼በስልክ ይገናኛል 🌼live (ቀጥታ) ይቀርፃል 🌼እየቀረፀ ያስቀምጣል 🌼በ Ip(ineternet protocol)እና በዲጂታል አማራጭ          👉 አደገኛ የኤሌክትሪክ አጥሩ 🌼ሲቆረጥ ይጮሃል 🌼 ሲነካ ይነዝራል 🌼ሲታገሉት ይጮሃል 🌼መብራት ቢጠፋ የራሱ ባትሪ ስላለው ያለማቋረጥ ይሰራል 👉በታማኝነት በፍጥነት ያሉበት መጥተን እንገጥማለን። ከነፃ ማማከር ጋር እና ቢዝነሶን ይጠብቁ 251987272201 251925180598 አድራሻ 👉ብስራተ ገብርዔል ሆም ዲፖ ፊት ለፊት ፒዛ ሀት ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Mostrar más ...
32 926
1
አስቸኳይ ስብሰባ በሶማሊያ እየተካሄደ ነው‼️ የሶማሊያ የፌደራል መንግስት ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ፣የፓርላማ አፈ ጉባኤ ሼክ አዳነ ማዶቤ እና ጠቅላይ ሚንስትር ሃምሳ አብዲ ባሬ አስቸኳይ ስብሰባ እያካሄዱ መሆኑን ዘገባዎች አመልክተዋል። ይህ ስብሰባ በሶማሊያ እና በደቡብ ምዕራብ አስተዳደር መካከል ባለው ውጥረት ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል። ዛሬ ከሰአት በኋላ የደቡብ ምዕራብ ፕሬዝዳንት አብዲካሲስ ላፍታጋሬን እና የሶማሊያ ፓርላማ አፈ-ጉባኤ ሼክ አዳነ ማዶቤ በስልክ ተወያይተው የነበረ ቢሆንም ያለስምምነት መጠናቀቁ ተዘግቧል። መረጃው እንደሚያመለክተው ሼክ አዳነ ማዶቤ ላፍታጋሪን ወደ ሞቃዲሾ እንዲመጡ ቢጠይቁም ላፍታጋሬን ጥያቄውን ውድቅ ማድረጉን ነው የተገለፀው። በውይይታቸውም ሁለቱ ባለስልጣናት እላፊ ቃላት መለዋወጣቸው የተነገረ ሲሆን የሁለቱ ወገኖች ግጭት ምን ያህል የሰፋ እንደሆነ ያሳያል ተብሏል(አዩዘሀበሻ)።
Mostrar más ...
41 691
12
በወልድያ ከተማ 74  ሰዎች በኮሌራ በሽታ መያዛቸው ተነገረ‼️ በወልድያ ከተማ የኮሌራ በሽታ መከሰቱን ተከትሎ በአሁኑ ወቅት 74 ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን የወልዲያ ከተማ ጤና መምሪያ አስታውቋል:: የጤና መምሪያው ሀላፊ አቶ ዘላለም ጌታቸው እንደተናገሩት በከተማው የኮሌራ በሽታ ከተከሰተ ወዲህ በርካታ ሰዎች በበሽታው እየተያዙ ይገኛሉ:: በሽታው ከጳጉሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በዕቴጌ ጣይቱ ብጡል ክፍለ ከተማ አድማስ ባሻገር ልዩ ስሙ ተክለሃይማኖት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መከሰቱን ተከትሎ 9 ሰዎች በበሽታው ተይዘዋል፡፡የተደረገውን የናሙና ምርመራ ውጤት ወደ ደሴ ሪጅናል ላቦራቶሪ  በመላክ በሽታው ወደ ከተማው መግባቱን ሙሉ በሙሉ ማረጋገጡን ጤና መምሪያው ገልጻል:: በበሽታው የሚያዙ ዜጎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ እስከ አሁን  ድረስ ባለው መረጃ  74 ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን ያስታወቁት አቶ ዘላለም በአሁኑ ወቅት በጤና ተቋማት ህክምናቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ::የበሽታዉን ስርጭት ለመከላከል ከሀይማኖት አባቶችና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር  በመሆን ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ስራ ተገብቷል::በሽታው መነሻውን ባደረገበት የወንዝ ስፍራ ላይ የርጭት ስራ የማከናወንና ወደ መጠጥ ውሀ የመቀየር ስራ ተከናውኗል ብለዋል::
Mostrar más ...
41 747
55
በአዲሱ ዓመት በአዲስ ክህሎቶች ራሳችሁን ብቁ አድርጉ። በሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ላይ የ 20% ቅናሽ ለወንዶች : 5,706 ብር የነበረው አሁን በ 1,141 ብር ብቻ ያግኙ። - 6000+ tech and non tech ኮርሶች - በ ቀጣሪዎች ዘንድ ተቀባይነት ያላቸው ሰርተፍኬቶች - በተለያዩ ፕሮጀክቶቻችሁ ላይ ከአቻ ባልደረቦቻችሁ ጋር አብራችሁ የምትሰሩበት እድል - ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚመሩ የስልጠና ቡድኖችን - በየወሩ ነጻ የ6 GB የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚም ይሆናሉ በዚህ አዲስ ዓመት ግቦችን ብቻ አታስቀምጡ፣ ግቦቹን አሳኩት። አሁኑኑ ይመዝገቡ : ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ:
36 470
26
የኢትዮጵያ አየር መንገድን በፑንትላንድ እንዳያርፍ ተከለከለ‼️ ይህንን ክልከላ የጣለው የሱማሊያ ፌዴራል መንግስት ሲሆን ምክንያቱ ደግሞ በመንግስትና በፑንትላንድ አስተዳደር መካከል በተፈጠረው ውዝግብ የተነሳ ነው፡፡ ውዝግቡን ተከትሎ የሱማሊያ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን ከዛሬ ጀምሮ በፑንትላንድ የሚገኘው የቦሳሶ አየር ማረፊያ ዝግ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የፑንትላንድ የፀጥታ አካላት የቦሳሶ አየር ማረፊያ አስተዳደርና ደህንነት ከቁጥጥራቸው ውጭ መሆኑን በመግለፅ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ በዚያ ለሚጠቀሙ አውሮፕላኖች ማስጠንቀቂያ ሰጥተው እንደነበር ተዘግቧል፡፡ ይሁንና ይህንን ማስጠንቀቂያ ቸል በማለት በረራቸውን የቀጠሉት የኢትዮጵያ አየር መንገድና የዳሎ አየር መንገድ ብቻ የነበሩ ሲሆን ዛሬ እነዚህም ቦሳሶ እንዳያርፉ ከሱማሊያ ሲቪል አቪየሽን እገዳ ተጥሎባቸዋል፡፡ ይህ የዛሬው እገዳ በሱማሊያና በፑንትላንድ መካከል ያለውን የፖለቲካ ሽኩቻ አንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ መሆኑን የፖለቲካ ታዛቢዎች ተናግረዋል፡፡ የአየር ማረፊያው በመዘጋቱ በርካታ መንገደኞች ለእንግልት የተዳረጉ ሲሆን ሲቪል አቪየሽኑ ሌላ ማስታወቂያ እስከሚያወጣ ድረስ ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ አስታውቋል፡፡
Mostrar más ...
42 789
12
“ከአንድ ሚልዮን በላይ ትግራዋይ አለቀ  ተብሎ የሚወራው ማስረጃም ሆነ ጥናት የለውም።ለፖለቲካ ፉጆታ የተፈበረከ ነው። ከተኩስ ማቆም ውጭ ያለውን የፕሪቶሪያ ስምምነት አንቀበለውም ብሏል። ትጥቅ መፍታትም ሆነ ሌላው በስምምነቱ ላይ መቀመጡንና መፈረማቸውን ቢያምንም  ከተኩስ ማቆም ውጭ ያለውን "እንታገለዋለን" ብሏል። " መጀመሪያ ስንሰማ ሁሉንም ያስደነገጠ ነው" ብሏል። - ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ለሆራይዘን ሚዲያ ከተናገሩት የተወሰደ
41 334
8
🌻🌻🌻እንኳን አደረሳችሁ እያልን  የአዲስ አመት ልዮ ስጦታ !!!🌻🌻🌻 🌼 በ384,000 ብር የቤት ባለቤት  ይሁኑ ። ቤት መግዛት አሁን ነው የምንለዎት በምክንያት ነው። 🌼 የዶላር መጨመር እንዳያሳስቦ እኛ ጋር ሽያጭ በኢትዮጲያ  ብር ነው።                        ➡️በሲኤሚሲ ሚካኤል                        ➡️አያት ባቡር ጣቢያ                        ➡️ በሲኤሚሲ የተባበሩት                        ➡️ በአያት ዞን 3 የሚገኘውን  ሳይቶቻችንን  እነሆ ለደንበኞቻችን  ጀባ  ብለናል ።             🌼  ከባለ 1 መኝታ -ባለ 4 መኝታ             🌼 ከ60 ካሬ -150 ካሬ 🌼 በ 8% - 15% ቅድመ ክፍያ ለበለጠ መረጃ 📞 NaN/0919588894                # Telegram
Mostrar más ...
33 089
1
የጫኝ እና አዉራጅ ህግ እና ደንብ ከጸደቀ በኋላ ከዚህ ቀደም ሲነሱ የነበሩ ቅሬታዎች መፈታታቸው ተገለጸ‼️ በአዲስ አበባ ከተማ በተለይም የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ ሪልስቴቶች እና የማኅበር ቤቶች በብዛት በሚገኙባቸው አካባቢዎች የተደራጁ ጫኝ እና አውራጆች ነዋሪዎችን ለእንግልት እና ምሬት ሲዳርጉ መቆየታቸው ተደጋግሞ ሲነገር ይሰማል። ይሄንን ችግር ለማስቀረትም የአዲስ አበባ ከተማ ሰላም እና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የአገልግሎት አሰጣጡን በሕግ እና ሥርዓት ለመከታተል ህግና ደንብ አውጥቶ እንደነበር ይታወሳል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ምክትል ቢሮ ሃላፊ አቶ ሚደቅሳ ከበደ የወቅቱን የገበያ ሁኔታ ታሳቢ ያደረገ ለእያንዳንዱ ዕቃ የዋጋ ተመን የመጫኛ እና ማዉረጃ ዋጋ ጥናት በማድረግ እንደተዘጋጀ ተናግረዋል፡፡ ሃላፊው አክለዉም በበጀት አመቱ 7ሺህ 268 ጫኝ እና አዉራጅ ወጣቶችን እንዲሁም 618 ማህበራትን በማሰልጠን መልሶ ማደራጀት እንደተቻለ ገልጸዋል። ከዚህ በተጨማሪም የተቀመጠዉን ህግ እና ደምብ ተላልፈው በተገኙ 115 ጫኝ እና አዉራጆች ላይ እስከ እስራት የደረሰ እርምጃ መወሰዱን ገልጸዋል። በዚህ መሰረትም ህጉ ከወጣ በኋላ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ሲነሱ የነበሩ ቅሬታዎች በከፊል መቀነሳቸውን ሃላፊው ተናግረዋል፡፡ ከባለቤቱ ፍላጎት ውጪ ማንኛውንም ዕቃ "እኛ ነን የምናወርደው" ማለት፣ ከፍ ያለ ዋጋ መጠየቅ እና መሰል ጉዳዮች አሁንም ድረስ የከተማዋ ነዋሪዎች ደጋግመው የሚያነሧቸው ችግሮች እንደሆኑ ይታወቃል። መናኸሪያ ሬዲዮ
Mostrar más ...
39 253
10
🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼 ለአዲስ አመት የተዘጋጀ ለ1 ወር የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ 👉 ሴኩሪቲ ካሜራ እና አደገኛ አጥር ሽያጭና ገጠማ በደህንነት ካሜራ እና በአደገኛ የኤሌክትሪክ አጥር 24 ሰዓት ቤትዎንና ድርጅትዎን ይከታተሉ።        👉የደህንነት ካሜራው 🌼በስልክ ይገናኛል 🌼live (ቀጥታ) ይቀርፃል 🌼እየቀረፀ ያስቀምጣል 🌼በ Ip(ineternet protocol)እና በዲጂታል አማራጭ          👉 አደገኛ የኤሌክትሪክ አጥሩ 🌼ሲቆረጥ ይጮሃል 🌼 ሲነካ ይነዝራል 🌼ሲታገሉት ይጮሃል 🌼መብራት ቢጠፋ የራሱ ባትሪ ስላለው ያለማቋረጥ ይሰራል 👉በታማኝነት በፍጥነት ያሉበት መጥተን እንገጥማለን። ከነፃ ማማከር ጋር እና ቢዝነሶን ይጠብቁ 251987272201 251925180598 አድራሻ 👉ብስራተ ገብርዔል ሆም ዲፖ ፊት ለፊት ፒዛ ሀት ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Mostrar más ...
32 272
1
አምባሳደር ነብዩ ተድላ ሶማሊያ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ አማጺያንን ላስታጥቅ እችላለሁ ማለቷን ተቹ‼️ በተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን እና አፍሪካ ህብረት የኢትዮጵያ ምክትል ተጠሪ የሆኑት አምባሳደር ነብዩ ተድላ የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አህመድ ሞዓሊም ፊኪ ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችውን ስምምነት ከተገበረች የትጥቅ ትግል እያደረጉ ያሉ ኢትዮጵያዊያን ታጣቂዎችን ልንደግፍ እንችላለን ማለታቸውን ተከትሎ ነው አስተያየቱን የተቹት፡፡ ኢትዮጵያ ባሳለፍነው ጥር ወር ላይ ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር የወደብ ስምምነት ካደረገች በኋላ ከሶማሊያ ጋር ያላት ዲፕሎማሲያዊ ወዳጅነት ሻክሯል፡፡ “እስካሁን ታጣቂዎቹን ለማግኘት እየሞከርን አይደለም፣ ለችግሩ ሁሉ መፍትሄ ሊኖር እንደሚችል ተስፋ አለን” የሚሉት የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢትዮጵያ ስምምነቱን ወደ መተግበር ከገባች ግን አማጺያኑን መርዳት የምችልበት መንገድ ይኖራል ሲሉ ባሳለፍነው ቅዳሜ ተናግረዋል፡፡ አምባሳደር ነብዩ ተድላም በኤክስ ገፃቸው ላይ  ከሞቃዲሾ አቅራቢያ ውጪ ያሉ ቦታዎችን ማስተዳደር የማይችሉት የሶማሊያ ባለስልጣናት የአልሻባብ ተወካይ ሆነው መቅረባቸው አስቂኝ ነው ብለዋል፡፡ የሶማሊያ እንቅስቀሴ ኢትዮጵያ ለዓመታት ያደረገችላትን ድካም እና ልፋት መና የሚያስቀር ነው ሲሉም የሚኒስትሩን አስተያየት ተችተዋል፡፡
Mostrar más ...
35 570
5
አጓጊውን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአፍሮ ስፖርት ጋር ይወራረዱ ያሸንፉ ላይ ይግቡና  ይንበሽበሹ። የ ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
35 361
1
በአማራ ክልል በፋኖ ሀይሎች እና በመንግሥት የፀጥታ ሀይሎች መካከል ግጭት እንዳለ ይታወቃል። ይህን የተከትሎ ነገ ጀምሮ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እግድ ተጥሏል የሚሉ መረጃዎች የተሰሙ ቢሆንም የፋኖ አመራሮች የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ገደብ አልጣልም፣ውሸት ነው ብለዋል። አዩዘሀበሻ
45 083
42
የሽሬው ስብሰባ ተቋረጠ‼️ -  ለዛሬ ቀጠሮ ተይዞ የነበረው የሽሬ  መድረክ  ተበተነ‼️ ጄኔራል ፃድቃን ወደ አዳራሹ ከገቡ በኋላ የአዳራሹ ድባብ ያላማረው ፃድቃን አዳራሹን ለቆ የወጣው ከሌሎቹ ቀደም ብሎ እንደሆነ ተነግሯል። ከአቶ ጌታቸው ረዳ ጋር  አዳራሹ ውስጥ የቆዩት ሹማምንት ስብሰባውን መቀጠል እንደማይችሉ ተረድተው ለሌላ ቀን ቀጠሮ በመያዝ አዳራሹን ለቀው እንዲወጡ የተገደዱት ከተሰብሳቢዎቹ መካከል አንዲት ሴትዎ ወንበር አንስታ እነሱ ወደ ተቀመጡበት አቅጣጫ ለመወርወር ስትገለገል ታይታለች። 👆በሽሬ  'ሃፍቶም አዳራሽ' ውስጥ የነበረው የዛሬ ትዕይንት ነው።

file

47 808
66
🌻🌻🌻እንኳን አደረሳችሁ እያልን  የአዲስ አመት ልዮ ስጦታ !!!🌻🌻🌻 🌼 በ384,000 ብር የቤት ባለቤት  ይሁኑ ። ቤት መግዛት አሁን ነው የምንለዎት በምክንያት ነው። 🌼 የዶላር መጨመር እንዳያሳስቦ እኛ ጋር ሽያጭ በኢትዮጲያ  ብር ነው።                        ➡️በሲኤሚሲ ሚካኤል                        ➡️አያት ባቡር ጣቢያ                        ➡️ በሲኤሚሲ የተባበሩት                        ➡️ በአያት ዞን 3 የሚገኘውን  ሳይቶቻችንን  እነሆ ለደንበኞቻችን  ጀባ  ብለናል ።             🌼  ከባለ 1 መኝታ -ባለ 4 መኝታ             🌼 ከ60 ካሬ -150 ካሬ 🌼 በ 8% - 15% ቅድመ ክፍያ ለበለጠ መረጃ 📞 NaN/0919588894                # Telegram
Mostrar más ...
33 867
5
ነገ ጀምሮ በቱርክ አንካራ ከተማ ለሶማሊያ መንግስት እና ኢትዮጵያ ሊያደርጉት የነበረው ውይይት ሊራዘም እንደሚችል መረጃዎች እየወጡ ነው‼️ ይህ ስብሰባ ለሌላ ጊዜ የተራዘመበት ምክንያት ሁለቱም ወገኖች በአቋማቸው ላይ እስካሁን ምንም አይነት ለውጥ ባለማሳየታቸው ነው ተብሏል።
41 814
4
🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼 ለአዲስ አመት የተዘጋጀ ለ1 ወር የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ 👉 ሴኩሪቲ ካሜራ እና አደገኛ አጥር ሽያጭና ገጠማ በደህንነት ካሜራ እና በአደገኛ የኤሌክትሪክ አጥር 24 ሰዓት ቤትዎንና ድርጅትዎን ይከታተሉ።        👉የደህንነት ካሜራው 🌼በስልክ ይገናኛል 🌼live (ቀጥታ) ይቀርፃል 🌼እየቀረፀ ያስቀምጣል 🌼በ Ip(ineternet protocol)እና በዲጂታል አማራጭ          👉 አደገኛ የኤሌክትሪክ አጥሩ 🌼ሲቆረጥ ይጮሃል 🌼 ሲነካ ይነዝራል 🌼ሲታገሉት ይጮሃል 🌼መብራት ቢጠፋ የራሱ ባትሪ ስላለው ያለማቋረጥ ይሰራል 👉በታማኝነት በፍጥነት ያሉበት መጥተን እንገጥማለን። ከነፃ ማማከር ጋር እና ቢዝነሶን ይጠብቁ 251987272201 251925180598 አድራሻ 👉ብስራተ ገብርዔል ሆም ዲፖ ፊት ለፊት ፒዛ ሀት ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Mostrar más ...
29 882
2
የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት ሙሳ ቢሂ የኢትዮጵያ የባህር ወደብ የሚገኝበትን ቦታ አስታውቀዋል‼️ ፕሬዝዳንቱ ለኢኮኖሚክስ ጋዜጠኛ እንደገለፁት ከየመን ሁለተኛ ከተማ ኤደን 265 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው በኤደን ባህረ ሰላጤ ዙሪያ 20 ኪሎ ሜትር ስፋት ያለው የባህር ዳርቻ ባቢሎ ሀር እና ቢሎሃይዬ እየተባለ የሚጠራው ለኢትዮጵያ ተላልፎ እንደሚሰጥም አስረድተዋል። ፕሬዝዳንቱ እንዳሉት ለኢትዮጵያ መንግስት የተረከበው ቦታ ተመራጭ ቦታ እና ባህርን ለማቋረጥ አቋራጭ መንገድ ነው። በአንፃሩ ለኢትዮጵያ የተሰጠው የባህር ወደብ ከጅቡቲ 130 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን በአለም ከተመረጠው የባህር በር ቀጥሎ ባብ ኤል ምንዳ ነው ስል ዘግቧል።
40 499
19
በአፍሮ ምርጥ ኦዶች የዚህን ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በአፍሮ ሰፖርት ይወራረዱ ያሸንፉ። አፍሮ ስፖርት የአንበሶቹ ምርጫ። ለማሸነፍ ወደ 👉 ይግቡና ይንበሽበሹ።
30 701
1
ሁለት ቁልፍ የግብጽ ሚኒስትሮች በኤርትራ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር መምከራቸዉ ተሰማ‼️ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የግብጽ የደህንነት ኃላፊ አባስ ከማል እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ባድር አብደላቲ በዛሬው እለት በአስመራ ጉብኝት በማድረግ ከኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር መገናኘታቸውን አስታውቋል። ሚኒስቴሩ እንደገለጸው መልእክቱ "በቀጣናው ካለው የፖለቲካ እና የደህንነት ክስተት" በተጨማሪ በሁለቱ ሀገራት መካከል በተለያዩ ዘርፎች ያሉ ግንኙነቶችን በማሳደግ ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው። ሚኒስትሮቹ በቀይ ባህር ቀጣና ሰላማዊ የማሪታይም እና አለምአቀፍ የንግድ እንቅስቃሴ መኖር አስፈላጊት እና በአፍሪካ ቀንድ ስላሉት ወቅታዊ ሁኔታዎች እና ፈተናዎች ዙሪያ ፕሬዝደንት ኢሳያስ ያላቸውን ሀሳብ እንዳጋሯቸው መግለጫው ጠቅሷል። ሚኒስቴሩ አክሎም ግብጽ እና ኤርትራ በሱዳን መረጋጋት እንዲፈጠር ምክክሮችን አጠናክሮ በመቀጠል እና ሶማሊያ በሁሉም ግዛቶቿ ላይ ያላትን ሉአላዊት በማስጠበቅ አስፈላጊነት ላይ ከስምምነት ደርሰዋል። የአሁኑን የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የደህንነት ኃላፊ የአስመራ ጉብኝት ለየት የሚያደርገው ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ በምትገነባው "የህዳሴ ግድብ" ምክንያት ካይሮ እና አዲስ አበባ በአዲስ መልክ ወዝግብ ከጀመሩ በኋላ መሆኑ ነው። የኢትዮጵያ መንግስት ባለፈው ነሐሴ ወር የግድቡ አምስተኛ ዙር የውሃ ሙሌት መጠናቀቁን ይፋ አድርጎ ነበር። ግብጽ ይህን የኢትዮጵያ እርምጃ ተቃውማ መግለጫ ማውጣቷ ይታወሳል። ሚኒስቴሩ አል ሲሲ ለፕሬዝደንት አፈወርቂ በላኩት መልእከት ውስጥ "የጸጥታ ክስተቶች፣ የሶማሊያ ሁኔታ እና በቀይ ባህር ያሉ ሁኔታዎችን" ጨምሮ አንገብጋቢ የሚባሉ ጉዳዮች መነሳታቸውን ገልጿል።
Mostrar más ...
39 717
8
አዳዲስ አማራጮች ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ 1⃣ አሚባራ ፕሮፐርቲስ በመሀል ከተማ ወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት እየገነባ ባለው 36 ሺ ካሪ ላይ ባረፈው ግዙፍ መንደራችን መሸጫችን በኢትዮጵያ ብር ከማረጋችን በተጨማሪ የዕቃ ዋጋ ጭማሪ (IR) ስለማይኖረው ቤትዎትን እስኪረከቡ ምንም አይነት ጭማሪ አይኖረውም 2️⃣ 65% ከተገነባው ህንፃችን በተጨማሪ አዲስ ለሽያጭ ባወጣናቸው ብሎኮች አነስተኛ የካሪ አማራጮችን በአነስተኛ ዋጋ ያቀረብን ሲሆን 📌 1 መኝታ 70 ካሪ ጀምሮ ዋጋ 8 ብር ሚልየን ብር ጀምሮ 📌 2 መኝታ 105 ካሪ ጀምሮ ዋጋ 12 ብር ሚልየን ብር ጀምሮ 📌 3 መኝታ 145 ካሪ ጀምሮ ዋጋ 15 ብር ሚልየን ብር ጀምሮ 📌 በግዙፍ የንግድ መአከል ሱቆችን ከ 33 ካሪ ጀምሮ ለሽያጭ ያወጣን ሲሆን አጠቃላይ ዋጋ ከ7 ሚልዮን ብር ጀምሮ ይሆናል በ10% ቅድመ ክፍያ እና በ10 ዙር አከፋፈል እንካችሁ ብለናል 3⃣ በመንደራችን አራት የውጪ አለማቀፍ ኩባንያዎች በግንባታ, በዲዛይን, በማማከር, በአስተዳደር ተሳትፎ ያረጋሉ 📌 በውብ መንደራችን 🔹 የከርሰምድር ውሃ 🔹 የእሳት መቆጣጠሪያ 🔹 መዋኛ ገንዳ እና የልጆች መዝናኛ ስፍራ 🔹 ስታንድ ባይ ጀነሬተር ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 📞 0944049121
Mostrar más ...

files/Amibara.mp4

34 865
5
የሱማሊያው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አሕመድ ፊቂ፣ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የተፈራረመችውን የባሕር በር የመግባቢያ ስምምነት የምትተገብር ከኾነ፣ "ሱማሊያ የኢትዮጵያ መንግሥትን ለመጣል የሚዋጉ አማጺ ኃይሎችን ጦር መሳሪያ ልታስታጥቅ ትችላለች" በማለት ዩኒቨርሳል ለተባለ የሱማሊኛ ቴሌቪዥን ጣቢያ መናገራቸውን የአገሪቱ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። ፊቂ፣ እስካኹን ያለው ኹኔታ ግን ሱማሊያ ያን አማራጭ እንድትከተል የሚያደርግ ደረጃ ላይ አልደረሰም ማለታቸውንም ዘገባዎቹ ጠቅሰዋል። የኢትዮጵያ መበታተን የሱማሊያም ኾነ የአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ፍላጎት እንዳልኾነም ፊቂ መናገራቸውን ዘገባዎቹ አመልክተዋል። በተያያዘ፣ ሱማሊያ ከግብጽ ተጨማሪ የጦር መሳሪያ ድጋፍ በቅርቡ ታገኛለች ሲሉ ባለሥልጣናቷ ተናግረዋል።
44 339
37
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትግርኛ ቋንቋ እና የፍልስፍና ትምህርቶችን ተማሪ በማጣቱ ዘጋ‼️ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ18 ዓመት በፊት የተቋቋመውን የትግርኛ ቋንቋ እና ስነ ጹሁፍ ትምህርት ክፍልን፤ በዘንድሮው የትምህርት ዘመን ሊዘጋ ነው። በፍልስፍና ትምህርት ክፍል በመጀመሪያ ዲግሪ የሚሰጠው ትምህርትም፤ ከዚህ ዓመት ጀምሮ እንዲቋረጥ ዩኒቨርስቲው ውሳኔ አስተላልፏል። አንጋፋው ዩኒቨርሲቲ ከእዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው፤ የትምህርት ክፍሎቹ ላለፉት አምስት ተከታታይ ዓመታት አዲስ ተማሪዎችን ባለመቀበላቸው ነው። “ትግርኛ ለምን ተማሪ እንዳጣ ዋናው ምክንያት የታወቀ ነው። በጦርነቱ ምክንያት ነው። እሱ ጎድቶናል። ተማሪው በየት አድርጎ ይምጣ” ሲሉ የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ አቶ ሀድጉ ተካ የችግሩን ምክንያት አስረድተዋል። የትግርኛ ቋንቋ፣ ስነ ጹሁፍ እና ፎክሎር ትምህርት ክፍል አዲስ ተማሪዎችን ለመጨረሻ ጊዜ የተቀበለው በ2010 ዓ.ም ነበር። እንደ ትግርኛ እና ቋንቋ ስነ ጽሁፍ ሁሉ በተመሳሳይ ምክንያት እንዲቋረጥ በዩኒቨርሲቲው ውሳኔ የተላለፈበት ሌላው የትምህርት አይነት፤ በመጀመሪያ ዲግሪ ደረጃ የሚሰጠው የፍልስፍና ትምህርት ነው። የፍልስፍና ትምህርት ክፍል ከ2011 ዓ.ም ወዲህ በመጀመሪያ ዲግሪ መርሀ ግብር አዲስ ተማሪዎችን አለመቀበሉን የትምህርት ክፍሉ ኃላፊው ዶ/ር ፋሲል መራዊ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። ዘገባው የኢትዮጵያ ኢንሳይደር ነው።
Mostrar más ...
43 048
8
ከጓደኛዎ ጋር እግርኳስ ሲያዩ ወደ አፍሮ ስፖርት ይጋብዟቸው። ማየት ብቻ ሳይሆን አብረን ስናሸንፍ ደስ ይላል ። አፍሮ ስፖርት ላይ ለማሸነፍ ወደ 👉 ይሂዱና ይመዝገቡ ከዛም ጓደኛዎን ይጋብዙ።
31 646
1
በሌላው አለም ከብቶች እና የቤት እንስሳ ከበሉት ይሞታሉ ተብሎ ገበያ ላይ አይውልም፣ታግዷል‼️ ለከባቢ ብክለትም ይዳርጋል። በተቻለ መጠን አማራጭ ባሉን ነገሮች ላይ ከፕላስቲክ የፀዳ ህይወት ብንኖረን መልካም ነው። ቄጠማ (ጨፌ) በበቂ ሁኔታ እያለን አርቴፊሻል ሳር ከቻይና አስመጥቶ  መጠቀምም ሆነ ለገበያ ማዋል ተገቢ መስሎ አይታየኝም። እስኪ የዘርፉ ምሁራን አስተያየት ስጡበት እና ብዙ አቅመ  ደካማ እናትዎች ቄጠማ በመሸጥ ነው የሚተዳደሩት። (ላምሮት እጅጉ) 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘትjoin በማድረግ ይከታተሉ👇👇
39 924
24
"ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ለመወሰን ተጨማሪ ጥናት ያስፈልጋል" የገንዘብ ሚኒስቴር‼️ 91.4 ቢሊየን ብር የሚጠይቀው የመንግስት ሰራተኞች "የደሞዝ ጭማሪ" ዝርዝር ይፋ ተደርጓል፡፡   | በጭማሪው 2.3 ሚሊየን የፌደራልና የክልል መንግስታት የሲቪል ሰርቪስ ሰራተኞች፣ 56ሺህ ተሿሚዎች፣ ለሀገር ደህንነት ሲባል ቁጥራቸው የማይቀመጠው የክልል ፖሊስ፣ የፌደራል ፖሊስ፣ የመከላከያ ሰራዊት እና የፀጥታ አካላትን ጨምሮ የደሞዝ ማሻሻያው ተጠቃሚ ናቸው፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ ለዝርዝር የደሞዝ መግለጫው በፃፉት መግቢያ "… በተለይም ዝቅተኛ የደመወዝ ተከፋይ ሰራተኞች በኑሮ ውድነት እንዳይጎዱ እና ሊደርስ የሚችለውን የኑሮ ጫና በመጠኑም ቢሆን ለመቋቋም እንዲችሉ…" የሚል አገላለፅ መጠቀማቸው ጭማሪው በቂ አለመሆኑን መንግስትም እንዳመነበት ያመላክታል፡፡ በጭማሪው ዝቅተኛው የመንግስት ሰራተኛ ደመወዝ 4,760 ብር ሲሆን ቀድሞ ከነበረው 1,100ብር በመቶኛ የ332.7% ጭማሪ ተደርጎበታል፡፡ ከፍተኛው 20,468 ብር ደመወዝ በ5% ጭማሪ 21,491ብር ደርሷል፡፡  የተጠበቀው ጭማሪ ቢደረግም ከ6,000 ብር በታች የሚያገኙት ደሞዝተኞች ከአጠቃላዩ 47.9% በመቶ መሆናቸው አሁንም ቢሆን በመሪር ድህነት ውስጥ ያለው ቤተሰብ ከፍተኛ መሆኑ ይታያል፡፡ ቀሪ 41% (ደመወዛቸው 6,000-10,600 ብር የሆኑ) መደበኛ ድህነት ውስጥ ሲገኙ ገቢያቸው ከ10,556ብር በላይ የሚገኙትም ልዝብ ድህነት ውስጥ ያሉ ናቸው፡፡ ይህ ልኬት በአለም አቀፍ የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ወጪዎችን እንዲሁም የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ አገልግሎት የቤተሰብ ጥናት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር ዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ለመተመን የሀገር ኢኮኖሚ እድገትና ምርታማነት፣ የሰራተኛው ወርሃዊ ፍጆታ እንዲሁም አንድ ሰው የሚያስፈልገውን ዝቅተኛ ካሎሪ (የተመጣጠነ ምግብ ትመና) ማስላት ስለሚያስፈልግ መረጃዎቹ እስከሚጠቃለሉ ለዝቅተኛ ደሞዝ ትመና የሚጠጋጋ ማሻሻያ ማድረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ይህ የደሞዝ ማሻሻያ ከስድስት አመታት በኋላ እንደመደረጉ የመንግስት ሰራተኞች የአሁኑን የምንዛሬ ልዩነት ብቻ ሳይሆን ለአመታት እየተደመረ የመጣውን ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ይቋቋሙታል ማለት ዘበት ነው፡፡ ስለሆነም መንግስት ከደሞዝ ማሻሻያው ጎን ለጎን የገበያ ዋጋ እንዳይንር የሚያደርጉና ዝቅተኛ ገቢ ያለውን ማህበረሰብ ሊደጉሙ የሚችሉ ተጨማሪ ኢኮኖሚያዊ መፍትሄዎችንም መጠቀም እንደሚያስፈልግ ተጠቁሟል፡፡ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘትjoin በማድረግ ይከታተሉ👇👇
Mostrar más ...

አዲሱ የደመወዝ ጭማሪ ሙሉ አዋጅ (1) (1).pdf

42 025
83
የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ 250ሺ ኬንያውን ጀርመን ሀገር ስራ እድል እንዲያገኙ ከጀርመን ጋር ተፈራርማዋል‼️ ጀርመንም 25ዐሺ ስራ ፈላጊ ኬንያውያንን ለመቀበል ስምምነት ፈጽማለች። ጀርመን ሙሉ እና ከፊል ስልጠና የወሰዱ 250ሺ ኬንያውያን ተቀብላ ስራ ለመቅጠር ከኬንያ መንግስት ጋር መስማማቷን ቢቢሲ ዘግቧል። ኬንያ ለስራ አጥ ወጣቶቿ ስራ ለመስጠት የተቸገረች ሲሆን ጀርመን በአንጻሩ የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት አጋጥሟታል። እስካሁን እንደማስጀመሪያ አምስት ኬንያውያን የአውቶቢስ ሹፌሮች በሰሜን ጀርመን ገብተዋል። ጀርመን ስደትን ለመቀነስ የስደተኝነት ስምምነቶችን እንደዋና መሳሪያ ትጠቀማለች። ይህ ስምምነት ያለህጋዊ ፈቃድ በጀርመን የሚኖሩ ኬንያውያን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ሂደቱንም ያቃልላል ተብሏል። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘትjoin በማድረግ ይከታተሉ👇👇
Mostrar más ...
38 985
10
ማስታወቂያ‼️ 🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼 ለአዲስ አመት የተዘጋጀ ለ1 ወር የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ 👉 ሴኩሪቲ ካሜራ እና አደገኛ አጥር ሽያጭና ገጠማ በደህንነት ካሜራ እና በአደገኛ የኤሌክትሪክ አጥር 24 ሰዓት ቤትዎንና ድርጅትዎን ይከታተሉ።        👉የደህንነት ካሜራው 🌼በስልክ ይገናኛል 🌼live (ቀጥታ) ይቀርፃል 🌼እየቀረፀ ያስቀምጣል 🌼በ Ip(ineternet protocol)እና በዲጂታል አማራጭ          👉 አደገኛ የኤሌክትሪክ አጥሩ 🌼ሲቆረጥ ይጮሃል 🌼 ሲነካ ይነዝራል 🌼ሲታገሉት ይጮሃል 🌼መብራት ቢጠፋ የራሱ ባትሪ ስላለው ያለማቋረጥ ይሰራል 👉በታማኝነት በፍጥነት ያሉበት መጥተን እንገጥማለን። ከነፃ ማማከር ጋር እና ቢዝነሶን ይጠብቁ 251987272201 251925180598 አድራሻ 👉ብስራተ ገብርዔል ሆም ዲፖ ፊት ለፊት ፒዛ ሀት ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Mostrar más ...
30 353
0
#በኦሮሚያ ክልል መቂ ከተማ‼️ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን በመቂ ከተማ ጳጉሜ 2/2016 ዓ.ም በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ የ4 አሽከርካሪዎች ሕይወት ሲያልፍ ከ30 በላይ ተሸከርካሪዎች ደግሞ ጉዳት ማስተናገዳቸውን ከጥቃቱ ያመለጡ እማኞች ተናገሩ፡፡ ጥቃት አድራሾቹ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ታጣቂዎች እንደሆኑ ቢገለፅም ጥቃት ያደረሱት የኦሮሚያ ክልል ልዩ ሀይል መለዮ የለበሱ ናቸው ሲሉ ከጥቃቱ ያመለጡ አሽከርካሪዎችን እና የተጎጂ ቤተሰቦችን አነጋግሮ አሻም ቲቪ ዘግቧል። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘትjoin በማድረግ ይከታተሉ👇👇
38 793
48
🌻🌻🌻እንኳን አደረሳችሁ እያልን  የአዲስ አመት ልዮ ስጦታ !!!🌻🌻🌻 🌼 በ384,000 ብር የቤት ባለቤት  ይሁኑ ። ቤት መግዛት አሁን ነው የምንለዎት በምክንያት ነው። 🌼 የዶላር መጨመር እንዳያሳስቦ እኛ ጋር ሽያጭ በኢትዮጲያ  ብር ነው።                        ➡️በሲኤሚሲ ሚካኤል                        ➡️አያት ባቡር ጣቢያ                        ➡️ በሲኤሚሲ የተባበሩት                        ➡️ በአያት ዞን 3 የሚገኘውን  ሳይቶቻችንን  እነሆ ለደንበኞቻችን  ጀባ  ብለናል ።             🌼  ከባለ 1 መኝታ -ባለ 4 መኝታ             🌼 ከ60 ካሬ -150 ካሬ 🌼 በ 8% - 15% ቅድመ ክፍያ ለበለጠ መረጃ 📞 NaN/0919588894                # Telegram
Mostrar más ...
30 452
1
Attention‼️‼️ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ለጭነት ተሽከርካሪዎች በስራ ሰዓት መውጫ እና መግቢያ ሰዓት የእንቅስቃሴ ገደብ የሚጥል መመሪያ ማውጣቱን የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል። በከተማዋ እየተስተዋለ ያለውን የትራፊክ መጨናነቅ ለማቃለል እንዲሁም የአየር ብክለትን ለመቀነስ የደረቅ እና ፍሳሽ ማመላለሻ መኪኖች እንዲሁም የግንባታ ማሽነሪዎች በከተማዋ ለመንቀሳቀስ የሰዓት ገደብ ወጥቶላቸዋል። 👉ማንኛውም የጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪ እና የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ከጠዋቱ 1:00 እስከ 3:00 ሰዓት እንዲሁም ከሰዓት ከ10:30 እስከ ምሽቱ 1:00 ሰዓት ወደ ከተማዋ መግባትም ሆነ በከተማዋ ውስጥ መንቀሳቀስ ጭነት መጫንም ሆነ ማራገፍ እንዲሁም በዋና ዋና የትራፊክ ፍሰት በሚበዛባቸው መንገዶች ላይ መቆም በጥብቅ የተከተለ ነው። ሙሉ መረጃው ከላይ ተያይዟል(አዩዘሀበሻ)። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘትjoin በማድረግ ይከታተሉ👇👇
Mostrar más ...
39 150
46
Última actualización: 11.07.23
Política de privacidad Telemetrio