Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Categoría
Ubicación del canal e idioma

audience statistics ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :- Creater :-  @zefitiret4  [ 0977456722 ] ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም 
Mostrar más
118 218+598
~6 965
~83
11.75%
Calificación general de Telegram
Globalmente
17 855lugar
de 78 777
144lugar
de 396
En categoría
320lugar
de 1 121

Género de suscriptores

Averigua cuántos suscriptores masculinos y femeninos tienes en el canal.
?%
?%

Idioma de la audiencia

Descubre la distribución de los suscriptores de canales por idioma
Ruso?%Inglés?%Árabe?%
Crecimiento del canal
GráficoTabla
D
W
M
Y
help

La carga de datos está en curso

Duración del usuario en el canal

Descubra cuánto tiempo permanecen los suscriptores en el canal.
Hasta una semana?%Viejos?%Hasta un mes?%
Ganancia de suscriptores
GráficoTabla
D
W
M
Y
help

La carga de datos está en curso

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
📸 ሮሚዮ ላቪያ እና ማሎ ጉስቶ በዛሬው ልምምድ ላይ!! ➩ከዚህ በኋላ የጨዋታ መርሀ-ግብሩ የተጨናነቀ ስለሚሆን፤ ሁለቱም ከጉዳታቸው ማገገማቸው ለክለባችን ጥሩ ዜና ነው!!
392
0
ጄደን ሳንቾ ሙሉ የአካል ብቃቱን እንዲያገኝ ተብሎ በግሉ የተለየ የልምምድ መርሃ ግብር ወጥቶለት ብቻውን ልምምዱን አድርጓል። ዴውስበሪ ሃልም በበኩል በዛሬው ልምምድ ላይ ተሳትፏል። [Sky Sports]
121
0
ሳንቾም አለ !
632
0
- ካለፉት 6 አመታት ውስጥ የተሻለ ለመጀመሪያ ጊዜ በ 2023/24 የውድድር አመት ወደ መጨረሻ የማጥቃት ክፍል በቀኝ ወደ ውስጥ መግባት ችለናል ።
842
0
ሰበር❗️ ኤንዞ ፈርናንዴዝ፣ ላቪያ እና ጉስቶ ዛሬ ከቡድን አጋሮቻቸው ጋር ልምምዳቸውን በሚገባ አከናውነዋል። [Sky Sports]
902
0
Dayum 📸🥶
241
1
ሳንቾ ትላንት እየተፍታታ ነበር ! 🤩
451
0
ጀለስን በ 65 ተሰናብተን በቅያሪው በ 25 ለክለቡ ፍቅር ያለውን አመጣን ! ተመሳሳይ እድሜ ተቃራኒ የክለብ ፍላጎት !
631
0
4 ጨዋታዎች 2 አሸነፍን 1 አቻ 1 ሽንፈት 8 ጎሎች አስቆጠርን 5 ጎሎች ተቆጠሩብን በ 7 ነጥቦች 8ኛ ደረጃ ላይ እንገኛለን!! የኤንዞ ማሬስካን አጀማመር እንዴት አያቹት??
781
0
ኤንዞ ማሬስካ በለንደን ስታዲየም ከዌስትሃም ጋር ላለብን ጨዋታ ኤንዞ ፈርናንዴዝን፣ ሮሜዮ ላቪያን እና ዴውስበሪ ሃልን ስብስቡ ውስጥ ሊያካትታቸው ይችላል። [Standard Sport]
691
0
ጄደን ሳንቾን ማስቆም ምትችልበት ብቸኛው መንገድ! 📸😮‍💨
906
1
ታይሪክ ጆርጅ ሃትሪክ በሰራበት ጨዋታ የነበረውን ሙሉ ድንቅ የጨዋታ እንቅስቃሴ በቪድዮ ቻናላችን ላይ ለቀንላቹሃል ገብታቹ ኮምኩሙ! 😍 👉🏼 [ ] ታይሪክ ⚡️😮‍💨
662
0
የጨዋታው ምሽት ብሩኖ ፈርናንዴስ በሳንቾ ፖስት ስር !
842
0
ለዌስትሀም ጨዋታ ከ 85% በላይ የቼልሲ ደጋፊዎች የምንመኘው አሰላለፍ ። - በረኛ : ሮበርት ሳንቼዝ - ተከላካይ : ፎፋና ፣ ቶሲን ፣ ኮልዊል እና ኩኩሬላ ። - አማካኝ : ኢንዞ ፣ ካይሴዶ እና ፓልመር ። - አጥቂ : ማዱዌኬ ፣ ንኩንኩ እና ሳንቾ ። ምን አልባት ላቪያ ፣ ጉስቶ እና ጀምስ ከጉዳት ቢመለሱም በመጀመሪያ ጨዋታ ቋሚ አይሆኑም ። 
482
0
WF x LC 🧱🔥
722
0
- የማሬስካ ቡድን አጥቂዎች የማጥቃት ጥቃት ለመከላከል ደካማ የመከላከል ብቃት ላላቸው ክለቦች በጣም ከባድ ይሆናል ። Via Liam Twomey - The Athletics
31
0
- ቼልሲዎች አሁን ላይ በቀኝ መስመር ፓልመር እንዳለ ሁሉ በግራ በኩልም ተመሳሳይ ነገር ለማድረግ ሳንቾ አላቸው ፣ የቦታ አያያዝ እና የኳስ ብቃት ያለው የክንፍ ተጫዋች አላቸው ። Via Liam Twomey - The Athletics
571
0
- የቼልሲ ደጋፊዎች ባለፈው አመት ኮል ፓልመር የፕሪሚየር ሊጉን ተከላካዮች በቀኝ መስመር በኩል ሲያደርጋቸው የነበረውን ማየት ለምደዋል ። Via Liam Twomey - The Athletics
872
0
- ለቼልሲ አዲስ የአጥቂ ሚዛንን ለማግኘት ቁልፉ ነገር የሳንቾን ብቃት በተከታታይ ጨዋታ ማግኘታቸው ነው ፣ ያም በዶርትመንድ የነበረውን አይነት ብቃት ማለት ነው ። - ቼልሲ ይሄን ማድረግ ከቻሉ ደጋፊዎች በየሳምንቱ ስሙን እየጠሩ ይዘምራሉ  ። - በዚህም የማሬስካ የፊት መስመር በቅርቡ በየግል እጅግ በጣም ጥሩ ችሎታ ያላቸው አስደናቂ ስብስብ ይሆናል ። Via Liam Twomey - The Athletics
451
0
የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶዎችን ለስልኮ wallpaper እና ለፕሮፍይል ማሳመሪያ የሚሆን ገራሚ ገራሚ 4k ፎቶዎችን የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ይቀላቀላሉ ይወዱታል 🔥❤️
1
0
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
1
0
እስቲቫኦ ትላንት የኔይማርን ሪከርድ በተጋራበት ጨዋታ ያስቆጠራት ጎል የደስታ አገላለፅ... COLD 💙
391
0
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
47
0
የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶዎችን ለስልኮ wallpaper እና ለፕሮፍይል ማሳመሪያ የሚሆን ገራሚ ገራሚ 4k ፎቶዎችን የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ይቀላቀላሉ ይወዱታል 🔥❤️
471
1
በሚላን እያበቡ ያሉ ከእጃችን የወጡ ኮከቦች 🥹💙 ማን ይበልጥ ይናቃቹሀል እኔ captain American !
242
0
ኢቲቪ የአዲሱን የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
483
1
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል በአዲሱ የውድድር ዘመን ለረጅም ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡን የሚመራው ቡድን ማነው ?
302
0
የትሮል ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇
452
1
ሳንቾ ከየትና የት እየሮጠ መጥቶ ዳኛው ለቬጋ ቢጫ እንዳይሰጠው ሲለምነው የነበረበት አጋጣሚ 🥹💙 በብዙ መስፈርቶች የተሳካ ምሽትን አሳልፏል ጄደን 19 🙏
632
0
1GB ስንት MB ነው?
362
0
Última actualización: 11.07.23
Política de privacidad Telemetrio