El servicio también está disponible en tu idioma. Para cambiar el idioma, pulseEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Categoría
Ubicación del canal e idioma

all posts Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞ https://t.me/WasuMohammed  ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞ http://t.me/Wasulife  ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏 
223 978-222
~19 725
~16
9.29%
Calificación general de Telegram
Globalmente
3 943lugar
de 78 777
16lugar
de 396
En categoría
319lugar
de 3 169
Archivo de publicaciones
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ከለሊቱ 6፡00 ሰዓት እስከ ነገ ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ CBEbirr ሲቢኢ ብር አገልግሎት ሙሉ በሙሉ እንደሚቋረጥ እወቁልኝ ብሏል።
16 358
18
👉በሊባኖስ ቤሩት ደቡባዊ ክፍል እስራኤል ባደረሰችው የአየር ጥቃት የሟቾች ቁጥር 31 ደርሷል። 👉የሊባኖስ ጤና ሚኒስትር ፊራስ አቢያድ እንደገለጹት ከሟቾች ውስጥ ሦስት ህጻናትና ሰባት ሴቶች ይገኙበታል፡፡ 👉የእስራኤል የአየር ጥቃት በሊባኖስ መዲና ሁለት ሕንጻዎችን ያፈራረሰ ሲሆን 68 ሰዎች ላይ ጉዳት ማድረሱንም ሚኒስትሩ አክለዋል። 👉እስካሁን 23 ሰዎች በፍርስራሹ ውስጥ ጠፍተዋል ማለታቸውን አልጄዚራ ዘግቧል፡፡
20 724
2
ደሴ ከተማ ጋዜጠኛዋ በመኪና አደጋ ህይወቷ አለፈ። ጋዜጠኛ ማህሌት ተፈራ በአማራ ሚዲያ ኮርፓሬሽን አማራ ኤፍኤም ደሴ 87.9 በሪፖርተርነት በማገልገል ላይ ነበረች። ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 11/2016 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 አገር ግዛት አካባቢ ከባለቤቷ ጋር የመኪና አደጋ ደረሶባቸዋል።የእሷ ህይወት ወዲያው ሲያልፍ ባለቤቷ በከፍተኛ ጉዳት ራሱን ስቶ ሆስፒታል ገብቷል። የሁለት ሕጻናት ልጆች እናት የነበረችው ማህሌት ተፈራ በሥራ ትጋቷ እና በተግባቢነቷ በሁሉም ባልደረቦቿ እና በአካባቢው ማኅበረሰብ በእጅጉ ተወዳጅ ነበረች። ለቤተሰቦቿና፣ ለሥራ ባልደረቦቿ፣ መጽናናትን እመኛለሁ።
19 344
9
ጋሳ-ኪታ‼ በአፋር ክልል ጋሳ-ጊታ ከተማ በሰሜኑ ጦርነት ከ90 በላይ መኖሪያ ቤቶች የወደሙት ሲሆን ከሰሞኑ 10 መኖሪያ ቤቶችን ተገንብተው በክልሉ ፕሬዝደንት ሀጅ አወል አርባ ርክክብ መደረጉን ከስፍራው የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል። ከ80 በላይ ቤቾች አሁንም አለመገንባታቸውን ነዋሪዎቹ ገልፀዋል።
17 905
2
በደሴ ከተማ ገራዶ እና ሀይቅ ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ190 ሺህ እስከ 1.4 ሚሊየን ብር የመረጡትን ይግዙ። 👉ገራዶ መናኸሪያ ግቢ ግንባታ የጀመረ 1 አባል በግል 5 ሱቆች እና የጋራ መጠቀሚያ 4 ፍሎሮች መሠረት እየጨረሰ ያለ =1 አጣ 1.4 ሚሊየን 👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ላይ 1ሱቅ  እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ 👉ጡንጅት አምባ የ 2 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =190ሺህ 👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና  ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 6 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 265 ሽህ እና 👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 6ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ 👉ገራዶ በሬ ተራ አለፍ ብሎ ጃእፈር መስጅድ ጀርባ 2 ሱቅ እና  ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ግንባታ የጀመረ = 850ሺ 👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ የመሠረት ማውጫ የሚሆን ቁጠባ ያለው የግንባታ እቃ ያቀረበ 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =700ሺ 👉ሀይቅ 6 ወር የቆጠበ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ  = 300ሺ ብር ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼ NaN NaN ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር            ደሴ::
Mostrar más ...
17 515
2
የ15 ዓመት ታዳጊን ለአራት በመሆን የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ በኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ኦፓላሼ ቀበሌ ለአራት በመሆን የ15 ዓመት ታዳጊን አስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ። ተከሳሾች በቁጥር አራት ሲሆን አስፋቸው አለሙ፣ አሻግሬ አበራ፤  ማቲዎስ ደዋና እና አስማማው አሉላ የተባሉ ግለሰቦች ናቸው። ግለሰቦቹ በአመያ ዙሪያ ወረዳ በግምት 8:00 አካባቢ  ጫሬ ዶቄ ቀበሌ ቤተሰብ ለመጠየቅ ወደ ኦፓላሼ ቀበሌ እየሄደች የምትገኝ የ15 አመት ታዳጊ አስገድደው መድፈራቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች  ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ተናግረዋል ። በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ጥፋተኛ ሆነው ክስ የቀረበባቸው ወንጀለኞች ጳግሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም  በዋለው ችሎት ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተከሳሾች እያንዳንዳቸው 7 ዓመት ፅኑ እስራት  ተቀጥተዋል። አራተኛ ተከሳሽ ዕድሜው ከ10 እስከ 13 ዓመት በመሆኑ ተከሳሹ  መታሰር የማይችልና እንደዚህ ዓይነት ታዳጊ እስረኞችን ተቀብሎ   በማረምያ ተቋም በዞኑ ባለመኖሩ ምክንያት ቤተሰቡ ፈርሞ ወስዶት ክትትልና በቁጥጥር እንዲያደርግ በማለት ውሳኔ መሰጠቱን ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ  እና  ቴሌቪዥን ዘጋቢ ተናግረዋል ።
Mostrar más ...
20 794
8
በአማራ ክልል ከቀያቸው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን የመንግስታቱ ድርጅት አስታወቀ። የመንግስታቱ ድርጅት ግጭቶች እየተባባሱበት በሚገኘው የአማራ ክልል ከቀያቸው ተፈናቅለው በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ዞኖች ተጠልለው የሚገኙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን መጨመሩን አስታወቀ። ባለፉት አራት ወራት በሺዎች የሚቆጠሩ የክልሉ ነዋሪዎች ከቀያቸው ተፈናቅለው በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ዞኖች ተጠልለው ይገኛሉ ያለው የመንግስታቱ ድርጅት ሪፖርት በክልሉ ከሚገኙ ስምንት ወረዳዎች 76ሺ 345 ሰዎች መፈናቀላቸውን አመላክቷል፤ ከእነዚህ ውስጥ 34 በመቶ የሚሆኑ በተጠለሉባቸው አከባቢዎች ከሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ተቀላቅለው በመኖር ላይ እንደሚገኙም አስታውቋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ (ኦቻ) ትላንት መስከረም 10 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው ሪፖርቱ የተፈናቃዮቹ አኗኗራቸው በማዕከላት ውስጥ እጅግ በተጨናነቀ ሁኔታ ነው ሲልም ገልጿል።  በክልሉ ነዋሪዎች ከቀያቸው ለመፈናቀል ዋነኛ ምክንያታቸው በክልሉ በመካሄድ ላይ ያለው ግጭት፣ ኑሯቸው በመመሳቀሉ እና ኢኮኖሚያቸው በመውደሙ መሆኑን አትቷል። “ይህ የኑሯቸው መመሰቃቀል እንዲሁመ ባስጠለላቸው ማህበረሰብ ላይ ያለው ጫና ተደማምሮ የሰብአዊ ቀውሱን የበለጠ አባብሶታል” ሲለ የመንግስታቱ ሪፖርት ሁኔታው ገልጿል። ተፈናቃዮቹ መጠለያ እና ለመኖር አስፈላጊ የሆኑ ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎች እጅግ ያስፈልጋቸዋል ያለው ሪፖርቱ  በክልሉ በመካሄድ ላይ ያለው ግጭት የእርዳታ አቅርቦትን እና ተደራሽነትን አስቸጋሪ አድርጎታል ሲል ገልጿል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በክልሉ የቀጠለው ግጭት ሰዎችን ከማፈናቀል ባለፈ የክልሉን ኢኮኖሚ በከፍተኛ ሁኔታ እየጎዳው መሆኑን አመላክቷል።
Mostrar más ...
1
0
🌻🌻የአዲስ ዓመት ታላቅ ቅናሽ🌻🌻 ።።። በቦሌ ጌቱ ኮሜርሽያል አጠገብ።።። 💥ባለ 2  እና ባለ 3መኝታ አፓርትመንት ቤቶች 💥የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው 💥ሁሉም የተፈጥሮ ብረሃን ያላቸው 💥ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ ።።በተጨማሪ በወሎ ሰፈር እና ሌሎችቦታዎች ላይ።። 💥አፖርትመንት ቤቶችን ጠቅላላ ዋጋ 5 ሚሊየን ብር ጀምሮ 💥የንግድ ሱቆችን ✅ በሾላ(ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ) ✅ መስቀል ፍላወር ✅ አየር ጤና ጠቅላላ ዋጋ 1,400,000ብር ጀምሮ ✨✨ልዩ የሚያደርገን በከተማችን ሁሉም ቦታወች ላይ በተለያየ የግንባታ ደረጃ የሚገኙ አፓርትመንት ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን በኢትዮጵያ ብር በአንድ ቦታ ማቅረባችን ነው።✨✨ ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ! 251983616161 ይደውሉ Telegram:      Facebook:     LinkedIn:   Instagram: Website:
Mostrar más ...
20 519
1
ይህ ብራዚል የተፈፀመ ነው‼ ግለሰቡ የአንድ አመት እና የሰባት ወር ህፃናትን ደፍሮ ታስሯል። በግለሰቡ ድርጊት የተቆጡ ዜጎች ፖሊስ ጣብያውን ሰብረው በመግባት ደፋሪውን ከነ ህይወቱ አውጥተው አስፓልት ላይ ቤንዚን አርከፍክፈው አቃጥለውታል።

file

21 813
69
የድቪ 2026 ማመልከቻ መቼ ይጀመራል? የዓለማችን ልዕለ ሀያል የሆነችው አሜሪካ ከፈረንጆቹ 1995 ዓመት ጀምሮ በድቪ ሎተሪ አማካኝነት ወደ ሀገሯ በመውሰድ ለይ ትገኛለች፡፡ ኢትዮጵያ ለዚህ እድል ከተፈቀደላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ስትሆን በየዓመቱ በአማካኝ ከ4 ሺህ እስከ 5 ሺህ ኢትዮጵያዊያን ወደ አሜሪካ ያቀናሉ፡፡ የድቪ 2024 እድለኛ ኢትዮጵያዊን የቪዛ ማመልከቻቸው ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚያበቃ ሲሆን የድቪ 2025 እድለኞች ደግሞ ከያዝነው መስከረም ወር መጠናቀቅ በኋላ ወደ አሜሪካ ለመጓዝ የቪዛ ጥያቄያቸውን ማቅረብ ይጀምራሉ፡፡ ይህ በዚህ እንዳለም የድቪ 2026 የማመልከቻ ጊዜ ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጀመር ሲሆን ለአንድ ወር እንደሚቆይ የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት አስታውቋል፡፡ የማመልከቻ ጊዜው ከመስከረም 21 ቀን እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት 30 ቀናት ይቆያል የተባለ ሲሆን አሸናፊ እድለኞች ደግሞ ግንቦት ወር ጀምሮ ማወቅ እንደሚቻልም ተገልጿል፡፡ የድቪ 2025 አመልካቾች አሸናፊ እድለኞች ባሳለፍነው ግንቦት ወር ላይ ይፋ የተደረገ ሲሆን አፍሪካ፣ እስያ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ የዚህ እድል ተጠቃሚዎች ናቸው፡፡ አፍሪካ የዚህ እድል ትልቁን ኮታ የምትሸፍን ሲሆን በዲቪ 2022 ፕሮግራም ግብጽ፣ አልጀሪያ እና ሱዳን እያንዳንዳቸው 6 ሺህ ሰዎች እድለኞች ሲሆኑ ሞሮኮ 4 ሺህ 138 ፣ ዲሞክራቲክ ኮንጎ 3 ሺህ 347 ፣ጋና 3 ሺህ 145 ፣ ኢትዮጵያ ደግሞ 2 ሺህ 988 ሰዎች የዲቪ እድለኛ እንደሆኑ ከተቋሙ ድረገጽ ያገኘነው መረጃ ያስረዳል።alain ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
Mostrar más ...
20 441
56
ኖቢ ከምፕሌክስ NOBI COMPLEX ሽያጭ ተጀምሯል‼ መሃል ከተማ ልደታ መናፈሻ አጠገብ ሙሉ በሙሉ ግንባታው የተጠናቀቀ አፓርትመት ቤቶች ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች (Full Finshed) • የእያንዳንዱ ወለል ከፍታ ከ3 ሜትር በላይ • ሌት ተቀን የማይቋረጥ ጀኔሬተርና የከርሰ ምድር ውኃ • 24 ሰዓት ጥበቃ ፣ ካሜራና የእሳት አደጋ መከላከያ • በቂ የመኪና ማቆሚያ ቤዝመንት • 2 ዘመናዊ ሊፍቶች ሽያጭ ተጀምሯል የቤትዎን ዲጂታል ካርታና ቁልፍ እጅ በእጅ ወይንም በባንከ ብድር ይረከቡ ይደዉሉ👇 251938333355 251938333377 ይፃፉ👇 ኖቢ ኮምፐሌክስ
20 040
1
መቀሌ‼ በዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው ህውሃት በመቀሌ ከተማ ህዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። መድረኩን የህወሓት ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል፣ አማኑኤል አሰፋ እና የመቀሌ ከተማ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና ከንቲባ ይትባረክ አምሃ እየመሩት ይገኛሉ። ውይይቱ ከመስከረም 11 እስከ 16 በሁሉም ከተሞችና ወረዳዎች ይካሄዳል። በውይይት መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሕወሃት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብፅዮን ገብረሚካኤል መድረኩ በዚህ ፈታኝ ጊዜ ውስጥም ቢሆን ከህዝቡ ጋር በመመካከር መካሄድ አለበት ብለዋል። እነዶ/ር ደብረፅዮን ከሠሞኑ በጊዜያዊ አስተዳደሩ ጋር ውጥረት ውስጥ መግባታቸው ይታወሳል።
18 567
3
በደሴ ከተማ ገራዶ እና ሀይቅ ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ190 ሺህ እስከ 1.4 ሚሊየን ብር የመረጡትን ይግዙ። 👉ገራዶ መናኸሪያ ግቢ ግንባታ የጀመረ 1 አባል በግል 5 ሱቆች እና የጋራ መጠቀሚያ 4 ፍሎሮች መሠረት እየጨረሰ ያለ =1 አጣ 1.4 ሚሊየን 👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ላይ 1ሱቅ  እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ 👉ጡንጅት አምባ የ 2 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =190ሺህ 👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና  ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 6 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 265 ሽህ እና 👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 6ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ 👉ገራዶ በሬ ተራ አለፍ ብሎ ጃእፈር መስጅድ ጀርባ 2 ሱቅ እና  ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ግንባታ የጀመረ = 850ሺ 👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ የመሠረት ማውጫ የሚሆን ቁጠባ ያለው የግንባታ እቃ ያቀረበ 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =700ሺ 👉ሀይቅ 6 ወር የቆጠበ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ  = 300ሺ ብር ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼ NaN NaN ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር            ደሴ::
Mostrar más ...
17 316
2
የሄዝቦላህ ከፍተኛ ወታደራዊ መሪ እስራዔል በቤሩት በፈጸመችው የአየር ጥቃት መገደላቸው ተሰማ። እየተባባሰ በመጣው የእስራዔልና ሄዝቦላህ ፍጥጫ የአሁኑ ግድያ ሁለቱ አካላት ወደ ሙሉ ጦርነት እንዳያመሩ ስጋት አሳድሯል። ሄዝቦላህም የጦር መሪ የነበሩት ኢብራሂም አቂል መገደላቸውን አረጋግጧል። ከዛ ቀደም ብሎ ሄዝቦላህ በመዲዋና ዳሂኤህ በተባለ አካባቢ በተፈጸመው የአየር ጥቃት 14 ሰዎች መገደላቸውን ገልጾ ነበር። በከተማዋ ደቡባዊ ዳርቻ የምትገኘው አካባቢ የሄዝቦላህ ጠንካራ ይዞታ እንደሆነች ይነገራል።
18 094
2
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን አደረሳችሁ እያልን  የአዲስ አመት ልዮ ስጦታ !!! እስከ አዲስ አመት ብቻ የሚቆይ  ቅናሽ እንዳያመልጥዎ  📍 በ380,000 ብር የቤት ባለቤት  ይሁኑ ። ቤት መግዛት አሁን ነው የምንለዎት በምክንያት ነው። የዶላር መጨመር እንዳያሳስቦ እኛ ጋር ሽያጭ በኢትዮጲያ  ብር ነው።                        ➡️በሲኤሚሲ ሚካኤል                        ➡️አያት ባቡር ጣቢያ                        ➡️ በሲኤሚሲ የተባበሩት                        ➡️ በአያት ዞን 3 የሚገኘውን  ሳይቶቻችንን  እነሆ ለደንበኞቻችን  ጀባ  ብለናል ።             ✳️  ከባለ 1 መኝታ -ባለ 4 መኝታ             ✳️  ከ70 ካሬ -150 ካሬ ✏️ ከአያት ሪልእስቴት  ቤት  ሲገዙ  ከሚያገኙት ጥቅም  በትንሹ     ❇️     ሽያጭ በኢትዬጲያ ብር እንጂ      በዶላር አይደለም ።       ❇️    ነፃ የመኪና ማቆሚያ      ❇️    ሠፊ የልጆች መዝናኛ      ❇️    የሠርግ አዳራሽ እና የልጆች kG ት/ቤት      ❇️ በ 8% ቅድመ ክፍያ ✅   ያስተውሉ ሽያጭ በኢትዮጲያ ብር ነው ቤትዎን እስኪረከቡ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አይደረግቦዎትም   🕐🕑  ይፍጠኑ ቤት የመግዛት ሀሳብ ካልዎት  ለተወሠነ  ቀን  እና ለተወሠኑ ቤቶች ብቻ የሚቆይ ቅናሽ ስለሆነ  እንዳያመልጥዎት 📱ለበለጠ መረጃ እና ሳይትለመጓብኘት  በቀጥታ   📞  NaN         NaN         NaN ወይም በቴሌግራም  በዋትሳፕ ይደውሉ
Mostrar más ...
17 993
0
ተነጋግራችሁ ስሩ:አስባችሁ ወስኑ‼ ከ2 ወር በፊት የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የስራ ኃላፊ👉"ጥዋት እና ማታ ያለውን መጨናነቅ ለማስቀረት " በሚል የኮድ 2 ተሸከርካሪዎች በፈረቃ እዲንቀሳቀሱ ሊደረግ መሆኑን ይህም ከ2 እስከ 3 ወር ባለው ጊዜ ወደ ተግባር ይገባል"አሉ እኚሁ ኃላፊ ይህን በተናገሩ በሰዓታት ውስጥ መ/ቤቱ በማህበራዊ ሚዲያ ይወጣና " ይሄ ወደፊት በጥናት የሚሆን እንጂ በቅርቡ ተግባራዊ የሚሆን አይደለም ፤ የእኔ አቋም አይደለም " የሚል ምላሽ ሰጥቶ ጉዳዩ በዛው አበቃ። 👉ትናንት ደግሞ የትራንስፖርት ቢሮ " ትምህርት ቤት በመከፈቱ የትራንስፖርት መጨናነቅ እንዳይፈጠር ለብዙሃን ትራንስፖርት (ህዝብ ማመላለሻ) ብቻ የተመረጡ መንገዶች አሉ ከእሁድ ጀምሮም ተግባራዊ ይደርጋል " የሚል መግለጫ ለሚዲያ ያሰራጫል።ሰዓታት ሳይቆይ ቢሮው " ከባለድርሻ አካላት ጋር እስክንወያይ ድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት ባለበት ይቀጥላል " የሚል ውሳኔ በማሳለፍ የቀድሞውንና ለህዝብ የተሰራጨውን ውሳኔ ቀሪ አድርጎታል። ተነጋግራችሁ ስሩ:አስባችሁ ወስኑ‼ ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
Mostrar más ...
18 732

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት   የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች ➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት ➢ ለማድያት ➢ ለሱኳር በሽታ ➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ) ➢ለጨጎራ ህመም ➢ለስፈተወሲብ ➢ለደም ግፊት ➢ለአስም ወይም ሳይነስ ➢ለሚጥል በሺታ ➢ ለእሪህና ቁርጥማት ➢ለራስ ህመም (ማይግሪን) ➢ለቺፌ ና ለጭርት ➢ለቋቁቻና ፎረፎር ➢ለእጢና ለእባጭ ➢ለወገብ ህመም ➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም ➢ለጆሮና ለአይን ህመም ➢ለሆድ ህመም ➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን። 👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን። አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና    ስልክ ቁጥር   📲NaN                          📲NaN                          📲NaN ቴሌግራም ቻናላችን
Mostrar más ...
20 755
0
ውሳኔው መሠረዙ ተሠምቷል። የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ዛሬ አውጥቶት የነበረውና ከመጭው እሁድ ጀምሮ ይተገበራል የተባለው ለብዙሃን ትራንስፖርት ብቻ የሚሰጡ መስመሮች ልየታ እንድቀር መወሰኑ ተሰምቷል።በቀጣይ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቸ ይፋ እስከማደርግ በአዲስ አበባ ለብዙሃን ትራንስፖርት ብቻ አገልግሎት የሚሰጡ መስመሮች በሚል ይፋ የተደረጉት መስመሮች እንደድሮው ባለበት ይቀጥላል መባሉ ታውቋል።ትራንስፖርት ቢሮው:- 👉ከቦሌ- ፒያሳ፣ 👉ከቦሌ- ሜክሲኮ፣ 👉ከቦሌ- አራት ኪሎ፣ 👉ከቦሌ- አውቶቢስ ተራ፣ 👉ከቦሌ- ሽሮሜዳ፣ 👉ከጀሞ- ፒያሳ እና 👉ከጀሞ- ሜክሲኮ በደርሶ መልስ ለብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ብቻ መሰጠት እንድችሉ በሚል አሳውቆ ነበር፡፡ጩኸቱ ሲበዛ መሠረዙ ተሠምቷል።
24 967
18
የሶማልያ መንግስት ኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ ፑንትላንድ ግዛት የምታጓጉዘው ያልተፈቀደ የጦር መሳሪያ ዝውውርን በጽኑ አወግዛለሁ አለ። ይህ ድርጊት በሶማሊያ ሉዓላዊነት ላይ ከፍተኛ ጥሰትን የሚፈጥር እና ከባድ የብሄራዊ እና ክልላዊ ደህንነት አንድምታዎችን ይፈጥራል ብሏል። ከኢትዮጵያ ወደ ፑንትላንድ የጦር መሳሪያ ሁለት መኪናዎች ያለምንም ዲፕሎማሲያዊ ተሳትፎ እና ፍቃድ የጦር መሳሪያ ሲያጓጉዙ በሰነድ የተገኙ መረጃዎች ያረጋግጣሉ፣ ይህም የሶማሊያን የግዛት ሉዓላዊነት በግልፅ መጣሱን ያሳያል ብሏል። የሶማሊያ መንግስት ኢትዮጵያ ለአለም አቀፍ ህግጋት የምታደርገውን ጥረት እና ለቀጣናው መረጋጋት ያላትን ቁርጠኝነት በእጅጉ እንዳሳሰበው ገልጿል። አሁን በሁለቱ ሀገራት መካከል የተፈጠረው ውጥረት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲፈቱ ቁሮጠኛ ነን ብሏል። ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
Mostrar más ...
25 242
6
ሶማሊያ ወታደራዊ ሄሊኮፕተር ተከሰከሰ ከሞቃዲሾ በስተደቡብ ምዕራብ 30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው አርቢስካ፣ አፍጎን አውራጃ በሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ጦር አቅራቢያ ነው ሄሊኮፕተሩ የተከሰከሰው። ትናንት ሀሙስ አመሻሽ በደረሰው በዚህ አደጋ በአደጋ አራት ​​የውጪ ዜጎች ተጎድተዋል ሄሊኮፕተሩ የተከሰከሰው የኢንጂን ችግር አጋጥሞት ነው ተብሏል። ሶስት ተሳፋሪዎች ከባድ ጉዳት ሲደርስባቸው አንዱ ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶበታል ሲል የዜና ምንጩ ኦል አፍሪካን አስነብቧል።
25 366
6
ፍቅር እስከ መቃብር ፊልም ታገደ ወደ ፊልም ተቀይሮ በኢቢሲ እየታየ የነበረው የክቡር ዶክተር ሐዲስ አለማየሁ «ፍቅር እስከ መቃብር» ልብወለድ ድርሰት እንዳይታይ ፍ/ቤቱ ትዕዛዝ ተሰጥቶበታል።ማስረጃው ከላይ ተያይዟል።
24 629
22
ፕሬዝዳንት ፑቲን በዚህ አመት 1.4 ሚሊዮን ድሮን እንዲመረት አዘዙ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ ባለ የሰው አልባ አውሮፕላን አልያም የድሮን ማምረቻ ማዕከልን ጎብኝተዋል። ፕሬዝዳንቱ በዚህ ጊዜ እንዳሉት ሩሲያ የድሮን ምርቶችን ባለፈው ዓመት ከነበረው 10 እጥፍ እንዲጨምር ትዕዛዝ አስተላልፈዋል ተብሏል። የሩሲያ ጦር ባሳለፍነው ዓመት 140 ሺህ አዲስ ድሮኖችን የታጠቀ ሲሆን ህ ቁጥር በዚህ ዓመት ወደ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን እንዲያድግ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል።እነዚህ ድሮኖች በዚህ አመት ለራሺያ ጦር ገቢ ይቀርባሉ ብለዋል።
26 260
6
በደሴ ከተማ ገራዶ እና ሀይቅ ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ190 ሺህ እስከ 1.4 ሚሊየን ብር የመረጡትን ይግዙ። 👉ገራዶ መናኸሪያ ግቢ ግንባታ የጀመረ 1 አባል በግል 5 ሱቆች እና የጋራ መጠቀሚያ 4 ፍሎሮች መሠረት እየጨረሰ ያለ =1 አጣ 1.4 ሚሊየን 👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ላይ 1ሱቅ  እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ 👉ጡንጅት አምባ የ 2 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =190ሺህ 👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና  ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 6 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 265 ሽህ እና 👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 6ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ 👉ገራዶ በሬ ተራ አለፍ ብሎ ጃእፈር መስጅድ ጀርባ 2 ሱቅ እና  ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ግንባታ የጀመረ = 850ሺ 👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ የመሠረት ማውጫ የሚሆን ቁጠባ ያለው የግንባታ እቃ ያቀረበ 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =700ሺ 👉ሀይቅ 6 ወር የቆጠበ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ  = 300ሺ ብር ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼ NaN NaN ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር            ደሴ::
Mostrar más ...
22 588
7
አቶ ጌታቸው ረዳ የኤርትራ ሰራዊት እየተጠጋ ነው ብለዋል። የኤርትራ ሰራዊት በሰሜን ምስራቅ ትግራይ የሚገኙ ከተማዎችን  ተቀቆጣጥሮ እየተስፋፋ ነው በአካባቢውም ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየፈጸመ ነው የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ፡፡ በአካባቢው ያለው አሁናዊ ሁኔታስ ምን ይመስላል በሚለው ጉዳይ ላይ የአካባቢውን ነዋሪዎችና ፣የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንትን አነጋግረናል፡፡ በአካባቢው ያሉ ነዋሪዎች የኤርትራ ሰራዊት ከፍተኛ የሆነ የሰብአዊ መብት ጥሰት ዝርፊያ እየፈጸመ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ለመሆኑ ይህን የነዋሪዎች እሮሮ  የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር እንዴት ያየዋል? በአካባቢውስ ያለው አሁናዊ ሁኔታ ምንድን ነው ስንል ለክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ጥያቄ አቅርበናል፡፡ አቶ ጌታቸው በማብራሪያቸው የኤርትራ መንግስት በአካባቢው ላይ ላለፉት አመታት በርከት ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በመፈጸም ላይ እንደሚገኝ በመግለጽ ቀደም ሲል የነበረው ችግር ተባብሶ ቀጥሏል ብለዋል፡፡ ከሰሞኑ ስለሚነሳው የኤርትራ መንግስት  የመስፋፋትና ተጨማሪ ወረዳና ቀበሌዎችን የመያዝ ጉዳይስ ምን ይመስላል  ስንል ተጨማሪ ጥያቄ ያቀረብንላቸው የጊዚያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት አሁን ላይ የኤርትራ ሰራዊት በተጨማሪነት የያዘው የትግራይ መሬት የለም ሲሉ አጭር ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ የኤርትራ ሰራዊት ከትግራይ መሬት እንዲወጣ ተደጋጋሚ ንግግሮችን ከፌደራል መንግስቱ ጋር እያደረግን ነው ያሉት አቶ ጌታቸው ይህ ጉዳይ የፕሪቶሪያው ስምምነት አንድ አካል መሆኑ መዘንጋት የለበትም ብለዋል፡፡ (አዲስ ማለዳ)
Mostrar más ...
24 447
15
ኖቢ ከምፕሌክስ NOBI COMPLEX ሽያጭ ተጀምሯል‼ መሃል ከተማ ልደታ መናፈሻ አጠገብ ሙሉ በሙሉ ግንባታው የተጠናቀቀ አፓርትመት ቤቶች ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች (Full Finshed) • የእያንዳንዱ ወለል ከፍታ ከ3 ሜትር በላይ • ሌት ተቀን የማይቋረጥ ጀኔሬተርና የከርሰ ምድር ውኃ • 24 ሰዓት ጥበቃ ፣ ካሜራና የእሳት አደጋ መከላከያ • በቂ የመኪና ማቆሚያ ቤዝመንት • 2 ዘመናዊ ሊፍቶች ሽያጭ ተጀምሯል የቤትዎን ዲጂታል ካርታና ቁልፍ እጅ በእጅ ወይንም በባንከ ብድር ይረከቡ ይደዉሉ👇 251938333355 251938333377 ይፃፉ👇 ኖቢ ኮምፐሌክስ

file

23 700
7
21 017
16
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት   የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች ➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት ➢ ለማድያት ➢ ለሱኳር በሽታ ➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ) ➢ለጨጎራ ህመም ➢ለስፈተወሲብ ➢ለደም ግፊት ➢ለአስም ወይም ሳይነስ ➢ለሚጥል በሺታ ➢ ለእሪህና ቁርጥማት ➢ለራስ ህመም (ማይግሪን) ➢ለቺፌ ና ለጭርት ➢ለቋቁቻና ፎረፎር ➢ለእጢና ለእባጭ ➢ለወገብ ህመም ➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም ➢ለጆሮና ለአይን ህመም ➢ለሆድ ህመም ➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን። 👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን። አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና    ስልክ ቁጥር   📲NaN                          📲NaN                          📲NaN ቴሌግራም ቻናላችን
Mostrar más ...
21 907
0
የኤርትራ ሠራዊት በትግራይ ክልል ጉሎምካዳ ወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች ላይ የሚፈጽመው አፈና ተባብሶ ቀጥሏል ተባለ የኤርትራ ሠራዊት በትግራይ ክልል ጉሎምካዳ ወረዳ በሚገኙ ነዋሪዎች ላይ ያነጣጠረ አፈና መፈጸሙን አባብሶ ቀጥሏል ሲሉ የተጎጂ ቤተሰቦች አስታወቁ።               "የትግራይ ግዛታዊ አንድነት ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት ባለመመለሱ ለአፈናና ለከፋ የጸጥታ ስጋት ተጋለጠናል” ሲሉ በወረዳዋ የሚገኙ የተለያዩ ቀበሌ ነዋሪዎች መናገራቸውን ከትግራይ ቴሌቪዥን ያገኘነው መረጃ ያሳያል። “የፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊ ባለመደረጉ፣ የትግራይ ግዛታዊ አንድነት ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት ባለመመለሱ፣ በርካታ የክልሉ አከባቢዎች በወራሪዎች እጅ የሚገኝ መሆኑ ለአፈናና ለጸጥታ ስጋት ተጋልጠናል” ሲሉ በጉሎ መቅዳ ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ጣቢያ ነዋሪዎች ተናግረዋል ብሏል ዘገባው። ተጎጂዎቹ ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኙ እና የትግራይን ግዛታዊ አንድነት እንዲመልስ መጠየቃቸውንም ተገልጿል። “የኤርትራ ሠራዊት ተቆጣጥሯቸው ከሚገኙ የጉሎመካዳ ወረዳ ጣቢያዎች ውስጥ ነዋሪዎችን በየጊዜው እያፈና እየወሰደ ይገኛል” ሲሉ የጉሎ መቅዳ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ነብዩ ስዩም መግለጻቸውንም ዘገባው አካቷል።
Mostrar más ...
22 811
10
🌻🌻የአዲስ ዓመት ታላቅ ቅናሽ🌻🌻 ።።። በቦሌ ጌቱ ኮሜርሽያል አጠገብ።።። 💥ባለ 2  እና ባለ 3መኝታ አፓርትመንት ቤቶች 💥የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው 💥ሁሉም የተፈጥሮ ብረሃን ያላቸው 💥ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ ።።በተጨማሪ በወሎ ሰፈር እና ሌሎችቦታዎች ላይ።። 💥አፖርትመንት ቤቶችን ጠቅላላ ዋጋ 5 ሚሊየን ብር ጀምሮ 💥የንግድ ሱቆችን ✅ በሾላ(ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ) ✅ መስቀል ፍላወር ✅ አየር ጤና ጠቅላላ ዋጋ 1,400,000ብር ጀምሮ ✨✨ልዩ የሚያደርገን በከተማችን ሁሉም ቦታወች ላይ በተለያየ የግንባታ ደረጃ የሚገኙ አፓርትመንት ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን በኢትዮጵያ ብር በአንድ ቦታ ማቅረባችን ነው።✨✨ ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ! 251983616161 ይደውሉ Telegram:      Facebook:     LinkedIn:   Instagram: Website:
Mostrar más ...
21 815
0
<<የደንበኞችን የመክፈል አቅም ታሳቢ ያደረገ መጠነኛ የሆኑ የዋጋ ጭማሪዎች ይኖረናል>>ፍሬሕይወት ታምሩ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ የታሪፍ ማሻሻያ እንደሚኖር ፍንጭ ሰጡ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ይፋ አደረጉበት መግለጫ ላይ ከታሪፍማሻሻ ጋር ተያይዞ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። “ዋጋ ሳታስተካክሉ እናንተስ መቀጠል ትችላላችሁ ወይ ለሚለው ጥያቄ፤ ተገቢ እና ትክክለኛ ነው” ያሉት ዋና ስራ አስፈጻሚዋ፤ “ዘለን ታሪፉን ያለስተካከለው የደንበኞቻችንን እንዲሁም በአጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡ እንዲረጋጋ እና ጤናማ እንዲሆን ስለምንፈልግ ነው” ብለዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ፍሬህወት ታምሩ በመግለጫቸው ላይ “በጣም በተጠና መልኩ የደንበኞችን የመክፈል አቅም ታሳቢ ያደረገ መጠነኛ የሆኑ የዋጋ ጭማሪዎች ይኖረናል፤ ነገር ግን በሁሉም ደንበኞች ላይ ተፈጻሚ አይደረግም” ብለዋል።
Mostrar más ...
22 316
8
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን አደረሳችሁ እያልን  የአዲስ አመት ልዮ ስጦታ !!! እስከ አዲስ አመት ብቻ የሚቆይ  ቅናሽ እንዳያመልጥዎ  📍 በ380,000 ብር የቤት ባለቤት  ይሁኑ ። ቤት መግዛት አሁን ነው የምንለዎት በምክንያት ነው። የዶላር መጨመር እንዳያሳስቦ እኛ ጋር ሽያጭ በኢትዮጲያ  ብር ነው።                        ➡️በሲኤሚሲ ሚካኤል                        ➡️አያት ባቡር ጣቢያ                        ➡️ በሲኤሚሲ የተባበሩት                        ➡️ በአያት ዞን 3 የሚገኘውን  ሳይቶቻችንን  እነሆ ለደንበኞቻችን  ጀባ  ብለናል ።             ✳️  ከባለ 1 መኝታ -ባለ 4 መኝታ             ✳️  ከ70 ካሬ -150 ካሬ ✏️ ከአያት ሪልእስቴት  ቤት  ሲገዙ  ከሚያገኙት ጥቅም  በትንሹ     ❇️     ሽያጭ በኢትዬጲያ ብር እንጂ      በዶላር አይደለም ።       ❇️    ነፃ የመኪና ማቆሚያ      ❇️    ሠፊ የልጆች መዝናኛ      ❇️    የሠርግ አዳራሽ እና የልጆች kG ት/ቤት      ❇️ በ 8% ቅድመ ክፍያ ✅   ያስተውሉ ሽያጭ በኢትዮጲያ ብር ነው ቤትዎን እስኪረከቡ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አይደረግቦዎትም   🕐🕑  ይፍጠኑ ቤት የመግዛት ሀሳብ ካልዎት  ለተወሠነ  ቀን  እና ለተወሠኑ ቤቶች ብቻ የሚቆይ ቅናሽ ስለሆነ  እንዳያመልጥዎት 📱ለበለጠ መረጃ እና ሳይትለመጓብኘት  በቀጥታ   📞  NaN         NaN         NaN ወይም በቴሌግራም  በዋትሳፕ ይደውሉ
Mostrar más ...
24 178
1
ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል‼ <<ዜጎች በሕገ ወጥ ደላሎች ማታለያ ወደ ማይናማር እና ታይላንድ ከመጓዝ ሊታቀቡ ይገባል።ዜጎች ባልተረጋገጡ አማላይ ማስታወቂያዎች ጉዳት እየደረሰባቸው ነው።በጃፓን የሚገኘው የኢትዮጵያ ሚሲዮን የዜጎችን ችግር ለመፍታት ጥረት እያደርገ ነው። ሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎቹ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ከተለያዩ አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ ነው።አሁንም ቢሆን ዜጎች በሕገ ወጥ ደላሎች ማታለያ ወደ ማይናማር እና ታይላንድ ከመጓዝ ሊታቀቡ ይገባል።>> አምባሳደር ነብያት ጌታቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዛሬ ከተናገሩት የተወሰደ
26 575
31
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ለተሳተፉ አትሌቶች የዕውቅና እና የሽልማት መርሐ ግብር አካሂዷል። 👉ታምራት ቶላ በማራቶን ብቸኛ ወርቅ በማስገኘቱ 2 ሚሊየን ብር ተሸልሟል። 👉 በውድድሩ የብር ሜዳሊያ ያስገኙት ትዕግሥት አሰፋ፣ ፅጌ ድጉማና በሪሁ አረጋዊ እያንዳንዳቸው 1 ሚሊየን ብር ተበርክቶላቸዋል። 👉በውድድሩ አንድ ወርቅ እና አንድ ብር ያገኙ አትሌቶች አሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ተሸልሟል። 👉አሰልጣኝ ይረፋ ብርሃኑ የ800 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆኗል። 👉ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ፣ ቀነኒሳ በቀለ፣ ኮማንደር ቶሌራ ዲንቃና ለሜቻ ግርማ አሰልጣኝ ሀጂ አዴሎ፣ ረዳት ኮሚሽነር ሁሴን ሼቦ ልዩ ተሸላሚ ሆነዋል።
25 891
8
Update አዜብ ተለቃለች‼ ደራሲ አዜብ ወርቁ ዛሬ ረፋድ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውላ ቃል ከሰጠች በኋላ ምሽት በዋስ መለቀቋ ተሠምቷል። አዜብ ሰሞኑን በጫካ ፕሮጀክት ምክንያት ስለሚነሱ ነዋሪዎች አንድ ፅሁፍ በማህበራዊ ሚዲያዎች ካጋራች በኋላ ጽሁፉ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር።በኋላም ከማህበራዊ ገጿ ጽሁፉን ማንሳቷን ማስታወቋ አይዘነጋም። ===================== ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
Wanaw Media ዋናው ሚዲያ
በቅንነት Subscribe ያድርጉ።ስለኢትዮጵያ አንድነት በታማኝነት መረጃ የሚቀርብበት ቻናል ነው።ለአስተያየትና ጥቆማ ±251972338000 ✔ለማጠናከር CBE 1000204986138
25 339
4
" ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚደረጉ የዲፕሎማሲ ግንኙነቶችን በቅርበት ትከታተላለች አስፈላጊ በሆነበት ጊዜ ተገቢውን ምላሽ ትሰጣለች " - ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ዛሬ መግለጫ ሰጥተው ነበር። በመግለጫቸው ፥ " የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ለጎረቤት ሀገራት ልዩ ትኩረት ይሰጣል " ሲሉ ጠቁመዋል። " ኢትዮጵያ መርህን መሠረት ያደረገ በበጎ መንፈስ የተቃኘ ዘላቂ ዲፕሎማሲ ላይ አተኩራ ትሰራለች "ም ብለዋል። " የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን የትርምስ ማዕከል ለማድረግ የሚደረግ እንቅስቃሴም ሊቆም ይገባል " ሲሉ አሳስበዋል። ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚደረጉ የዲፕሎማሲ ግንኙነቶችን በቅርበት እንደምትከታተልና አስፈላጊ በሆነበት ጊዜም ተገቢውን ምላሽ እንደምትሰጥ ገልፀዋል። አምባሳደር ነቢያት ፥ ከአውሮፓ ህብረት፣ ከአሜሪካ: ከተመድ ልዩ መልዕክተኞች ጋር ውይይቶች መካሄዳቸውን ጠቁመዋል። " ለሁሉም መልዕክተኞች ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት የሰፈነበት ሆኖ የኢኮኖሚ ሽግግር እንዲኖር ለማድረግ የምታደርገውን ጥረት ላይ ማብራሪያ ተሰጥቷል " ብለዋል።
Mostrar más ...
25 790
4
ደራሲ አዜብ ወርቁ ዛሬ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሏ ተሰምቷል። አዜብ ሰሞኑን በጫካ ፕሮጀክት ምክንያት ስለሚነሱ ነዋሪዎች አንድ ፅሁፍ በማህበራዊ ሚዲያዎች ካጋራች በኋላ ጽሁፉ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር።በኋላም ከማህበራዊ ገጿ ጽሁፉን ማንሳቷን ማስታወቋ አይዘነጋም።
26 219
11
አንድ እናት በ42 ዓመት ዕድሜያቸው አራት ህፃናትን በሰላም ተገላገሉ። ወይዘሮ አደባባይ የሺነህ 42 ዓመት ዕድሜያቸው በፓዊ አጠቃላይ ሆስፒታል አራት ህፃናትን በሠላም ተገላግለዋል። ሶስት ወንድና አንድ ሴት በድምሩ አራት ህፃናትን በሰላም የተገላገሉት እናት የአሁኑን ጨምሮ ለስድስተኛ ጊዜ ነው የወለዱት። የተወለዱት አራት ህፃናትም በአሁኑ ሰዓት ሰባት ወራት ጊዜያቸው ሳይደርስ የተወለዱ ስለሆነ በህፃናት ፅኑ ህሙማን ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛሉ ተበልሏል። በአሁኑ ስዓት በሙሉ ጤንነት እንደሚገኙ የገለጹት ወላጅ እናት በሰላም እንድትገላገል ለረዷት ለሆስፒታሉ የህክምና ባለሙያዎችና የፓዊ ወረዳ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ላደረጉላቸው ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ዘገባው የፓዊ ወረዳ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ነው።
23 931
10
መረጃውን ለመንገዱ ተጠቃሚዎች አድርሱት ከጋንቤላ አዲስ አበባ የሚወስደው የአስፋልት መንገድ በቡኖ በደሌ ዞን ደዴሳ ወረዳ፣ ማሳራ ቀበሌ የመሬት መንሸራረት በማጋጠሙ አስፓልቱ ተቆርጧል። በዚህም ምክንያት የትራፊክ እንቅስቃሴ መቋረጡን ኦቢኤን ዘግቧል። ======================= ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
24 878
11
የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የኦሎምፒክ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴን አገደ መስከረም 8 2017 ዓ.ም በመዝገብ ቁጥር 333122 የዋለው ችሎት በይግባኝ ባዮች በእነ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ (4 ሰዎች) እና መልስ ሰጪ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ (5 ሰዎች) ጉዳይ የተመለከተው ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ባዮች በዋናነት ያነሱት 👉ግንቦት 5 2016 እና ሰኔ 4 2016 የተከናወኑ ህገወጥ የጠቅላላ ጉባኤ እና የስራ አስፈፃሚ ምርጫ እንዲታገድ 👉 የህዝብ እና የሀገር ሀብት እንዳይባክን ከደመወዝ ክፍያ ውጪ የባንክ አካውንት እንዲታገድ ጠይቀዋል የይግባኝ መነሻቸውን ፍርድ ቤቱ የመረመረ ሲሆን አመልካቾችና ጠበቆች በሰጡት ምልሽ በዋናነት ህግና ስርዓት ተከብሮ ተቋሙን የመታደግ አላማና ወደነበረበት ከፍታ ለመመለስ ከመሻት የመነጨ ፍላጎት እና ቁጭት እንጂ የጥቅምም ሆነ የስልጣን ፍላጎት እንደሌላቸው ለፍርድ ቤት አስረድተዋል፡፡ ከስራ አስፈፃሚዎች ነውጠኝነትና ለስርዓትና ለህግ ያለመገዛት አዝማሚያ በስራ ማስኬጃ ሰበብ ብክነት እንዳይኖር እንዲሁም በሪፎርም በሚል ምክንያት የታቀዱ ብክነቶች ስለመኖራቸው መረጃ ስላለን ፍርድ ቤቱ አካውንቱን እንዲያግድ ያቀረቡትን ጥያቄ ተቀብሎ ትእዛዝ ለባንኮችና ለዋና መስሪያ ቤቱ የእግድ ትዕዛዝ ተላልፏል፡፡ ሌላኛው ትእዛዝ ለኢ.ፌ.ድ.ሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በቀን 04/10/2016 ዓ.ም የተደረገው ምርጫ የታገደ መሆኑን እንዲያውቁና እግዱን እንዲፈፅሙም ታዟል፡፡ የመልስ ሰጪዎችን ምላሽ ለመስማት ለመስከረም 20/2017 ፍርድቤቱ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
Mostrar más ...
25 188
3
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ዛሬ መግለጫ ሰጥተው ነበር። በመግለጫቸው ፥ " የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ለጎረቤት ሀገራት ልዩ ትኩረት ይሰጣል " ሲሉ ጠቁመዋል። " ኢትዮጵያ መርህን መሠረት ያደረገ በበጎ መንፈስ የተቃኘ ዘላቂ ዲፕሎማሲ ላይ አተኩራ ትሰራለች "ም ብለዋል። " የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን የትርምስ ማዕከል ለማድረግ የሚደረግ እንቅስቃሴም ሊቆም ይገባል " ሲሉ አሳስበዋል። ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚደረጉ የዲፕሎማሲ ግንኙነቶችን በቅርበት እንደምትከታተልና አስፈላጊ በሆነበት ጊዜም ተገቢውን ምላሽ እንደምትሰጥ ገልፀዋል። አምባሳደር ነቢያት ፥ ከአውሮፓ ህብረት፣ ከአሜሪካ: ከተመድ ልዩ መልዕክተኞች ጋር ውይይቶች መካሄዳቸውን ጠቁመዋል። " ለሁሉም መልዕክተኞች ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት የሰፈነበት ሆኖ የኢኮኖሚ ሽግግር እንዲኖር ለማድረግ የምታደርገውን ጥረት ላይ ማብራሪያ ተሰጥቷል " ብለዋል።
Mostrar más ...
863
0
ኖቢ ከምፕሌክስ NOBI COMPLEX ሽያጭ ተጀምሯል‼ መሃል ከተማ ልደታ መናፈሻ አጠገብ ሙሉ በሙሉ ግንባታው የተጠናቀቀ አፓርትመት ቤቶች ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች (Full Finshed) • የእያንዳንዱ ወለል ከፍታ ከ3 ሜትር በላይ • ሌት ተቀን የማይቋረጥ ጀኔሬተርና የከርሰ ምድር ውኃ • 24 ሰዓት ጥበቃ ፣ ካሜራና የእሳት አደጋ መከላከያ • በቂ የመኪና ማቆሚያ ቤዝመንት • 2 ዘመናዊ ሊፍቶች ሽያጭ ተጀምሯል የቤትዎን ዲጂታል ካርታና ቁልፍ እጅ በእጅ ወይንም በባንከ ብድር ይረከቡ ይደዉሉ👇 251938333355 251938333377 ይፃፉ👇 ኖቢ ኮምፐሌክስ
22 927
2
የጉምቱው ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ስርዓተ ቀብር በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈፅሟል፡፡ ከስርዓተ ቀብራቸው ቀደም ብሎ የአስክሬን ሽኝት በሚሊኒየም አዳራሽ ተካሂዷል። በሽኝት ስነ-ሥርዓቱ ላይ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)ን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ተገኝተው ነበር። በተጨማሪ በሆሣዕና የሀዲያ ዞንና የአከባቢው ህዝብ በፕሮፈሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ሀዘን በኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ አደባባይ በመገኘት ሲገልጽ ውሏል።
21 501
3
አስደሳች ዜና ለመኖሪያ አፓርታማ እና ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ አዲስ ሳይት በቅናሽ ዋጋ ይዘንላችሁ ቀርበናል‼   👉ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጡንጅት አምባ ሳይት ከገራዶ መናኸሪያ  ቅርብ የሆነ በሁለት አቅጣጫ መንገድ የሚያገኘው እና ሆስፒታል በመንገድ ብቻ የሚለየው ለአንድ አባል ባለ 2 መኝታ እና 1ሱቅ የሚደርሰው ሰፊ አፓርታማ ያለው አዲስ ሳይት ለአጭር ጊዜ ብቻ በሚቆይ የአንድ እጣ ዋጋ 200 ሺ ብር ብቻ በሆነ መነሻ ዋጋ ከዛሬ ጀምረን ለሽያጭ አቅርበናል።   የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ‼ ደሴ ላይ ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼ NaN NaN ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር          ደሴ::
22 054
0
ይሄኛው ጉዳይ ያስገርማል። ሰዎቹ ለታጋቾች ማስለቀቂያ ብር ለመክፈል ሄዱ እራሳቸው መልሰው በታጣቂዎች መታገታቸው ተሰምቷ ከሳምንት በፊት በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ 38 ሰዎች በጉዞ ላይ እያሉ በሸኔ ታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸው ይታወሳል፡፡ ታጣቂዎቹ ታጋቾችን ለመልቀቅ ከ250ሺህ እስከ 1 ሚሊየን ብር ድረስ የማስለቀቂያ ገንዘብ እንዲከፈላቸው መጠየቃቸውን ተከትሎም አንዳንድ የታጋች ቤተሰቦች ገንዘቡን ለመክፈል ወደ ተባሉበት ቦታ ማቅናታቸውን የሚገልጹት የመረጃ ምንጮች ገንዘብ አቀባዮቹ በቦታው ሲደርሱ ግን እራሳቸው በታጣቂዎቹ መታገታቸውን ነው የገለጹት ፡፡ ‹‹ካሉበት ቦታ ሆነው ስልክ ደውለው እኛም ታግተናል›› አሉን የሚሉት አንድ ምንጭ የታገቱትን አስፈትተው ይመጣሉ ብለን ተስፋ ስናደርግ እነሱም መያዛቸው ሌላ ጭንቀት ፈጥሮብናል ይላሉ፡፡ ታጋቾችን ለማስለቅ የሚያስችል ገንዘብ አሁን ላይ እንደሌላቸው የሚገልጹት እነዚህ የታጋች ቤተሰቦች የቀደሙትንም ለማስፈታት በገበያ ቦታ፣ በእድርና በመሰል ማህበራዊ አደረጃጀቶች በኩል ጥረት ተደርጎ ገንዘቡ እንደተሰበሰበ ገልጸዋል፡፡ መንቀሳቀስና መስራት ውድ እየሆነ መጥቷል፤ መንግስትም የህግ የበላይነት የሚባለውን መሰረታዊ ግዴታውን ሊወጣ ይገባል በማለትም አካባቢው ላይ የሚታይ ስጋት አሁንም እንዳለ ነው ያስታወቁት፡፡ በሌላ በኩል ታግተው ከነበሩ 38 ሰዎች ውስጥ 5 ያህል ታጋቾች ማምለጣቸውንም እነዚህ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ምንጮች አሁን ላይ ያመለጡት ታጋቾች በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ግን ተጨማሪ መረጃዎችን ከመስጠት ተቆጥበዋል፡፡ የሸኔ ታጣቂ ቡድኖቹ በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ከጎቤሳ ከተማ ወደ ተለያዩ ከተሞች በመጓዝ ላይ የነበሩ አጠቃላይ 8 የህዝብ ማመላለሻዎችን ጋለማ በሚባል ጫካ ውስጥ በማስቆም 38 ሰዎችን በመምረጥ ማገታቸው የሚታወስ ነው ሰል አዲስ ማለዳ አስነብቧል። ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
Mostrar más ...
Wanaw Media ዋናው ሚዲያ
በቅንነት Subscribe ያድርጉ።ስለኢትዮጵያ አንድነት በታማኝነት መረጃ የሚቀርብበት ቻናል ነው።ለአስተያየትና ጥቆማ ±251972338000 ✔ለማጠናከር CBE 1000204986138
21 797
2
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት   የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች ➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት ➢ ለማድያት ➢ ለሱኳር በሽታ ➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ) ➢ለጨጎራ ህመም ➢ለስፈተወሲብ ➢ለደም ግፊት ➢ለአስም ወይም ሳይነስ ➢ለሚጥል በሺታ ➢ ለእሪህና ቁርጥማት ➢ለራስ ህመም (ማይግሪን) ➢ለቺፌ ና ለጭርት ➢ለቋቁቻና ፎረፎር ➢ለእጢና ለእባጭ ➢ለወገብ ህመም ➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም ➢ለጆሮና ለአይን ህመም ➢ለሆድ ህመም ➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን። 👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን። አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና    ስልክ ቁጥር   📲NaN                          📲NaN                          📲NaN ቴሌግራም ቻናላችን
Mostrar más ...
22 187
0
በምስራቅ ኢትዮጵያ በሶማሌ ክልል ዶሎ ዞን ዋርዴር ከተማ ውስጥ ባንድ መስጊድ ላይ ትናንት በተፈጸመ ጥቃት ስድስት ሰዎች እንደተገደሉ ከነዋሪዎችና ባለሥልጣናት መስማቱን ጠቅሶ ቪኦኤ ዘግቧል። በጥቃቱ የተገደሉት፣ የእስልምና ሃይማኖት ተማሪዎች እንደኾኑ ዘገባው አመልክቷል። ጥቃቱን የፈጸሙት፣ የፖለቲካ አጀንዳ ያላቸው ግለሰቦች ናቸው በማለት የአካባቢው ባለሥልጣናት መናገራቸውንና በቅርቡ ባካባቢው ተከስቶ ከነበረ የጎሳ ግጭት ጋር የተያያዘ አይደለም የሚል እምነት እንዳላቸው መግለጣቸውን ዘገባው አመልክቷል። የክልሉ መንግሥት፣ በመስጊዱ ላይ ተፈጸመ ስለተባለው ጥቃትና ሰዎች ተገድለዋል ስለመባሉ በይፋ ያለው ነገር የለም።
22 574
3
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን አደረሳችሁ እያልን  የአዲስ አመት ልዮ ስጦታ !!! እስከ አዲስ አመት ብቻ የሚቆይ  ቅናሽ እንዳያመልጥዎ  📍 በ380,000 ብር የቤት ባለቤት  ይሁኑ ። ቤት መግዛት አሁን ነው የምንለዎት በምክንያት ነው። የዶላር መጨመር እንዳያሳስቦ እኛ ጋር ሽያጭ በኢትዮጲያ  ብር ነው።                        ➡️በሲኤሚሲ ሚካኤል                        ➡️አያት ባቡር ጣቢያ                        ➡️ በሲኤሚሲ የተባበሩት                        ➡️ በአያት ዞን 3 የሚገኘውን  ሳይቶቻችንን  እነሆ ለደንበኞቻችን  ጀባ  ብለናል ።             ✳️  ከባለ 1 መኝታ -ባለ 4 መኝታ             ✳️  ከ70 ካሬ -150 ካሬ ✏️ ከአያት ሪልእስቴት  ቤት  ሲገዙ  ከሚያገኙት ጥቅም  በትንሹ     ❇️     ሽያጭ በኢትዬጲያ ብር እንጂ      በዶላር አይደለም ።       ❇️    ነፃ የመኪና ማቆሚያ      ❇️    ሠፊ የልጆች መዝናኛ      ❇️    የሠርግ አዳራሽ እና የልጆች kG ት/ቤት      ❇️ በ 8% ቅድመ ክፍያ ✅   ያስተውሉ ሽያጭ በኢትዮጲያ ብር ነው ቤትዎን እስኪረከቡ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አይደረግቦዎትም   🕐🕑  ይፍጠኑ ቤት የመግዛት ሀሳብ ካልዎት  ለተወሠነ  ቀን  እና ለተወሠኑ ቤቶች ብቻ የሚቆይ ቅናሽ ስለሆነ  እንዳያመልጥዎት 📱ለበለጠ መረጃ እና ሳይትለመጓብኘት  በቀጥታ   📞  NaN         NaN         NaN ወይም በቴሌግራም  በዋትሳፕ ይደውሉ
Mostrar más ...
23 529
0
ለጥንቃቄ ይነበብ‼ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ሦስት ሕገ-ወጥ የከረሜላ ምርቶችን ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀም  ማሳሰቢያ ሰጥቷል፡፡ ባለስልጣኑ ከሕብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሰረት በነሐሴ ወር በመርካቶ ገበያ ባደረገው የዳሰሳ ሥራ ብሔራዊ አስገዳጅ ገላጭ ጽሑፍ ደረጃ CES 73/2013 ሳያሟሉ ገበያ ላይ የተገኙ ሦስት አይነት የከረሜላ ምርቶችን ይዟል፡፡ እነዚህ ህገወጥ የከረሜላ ምርቶች ማን እንዳመረታቸው፣ የት አገር እንደተመረቱ፣ የአምራቹ አድራሻ ያልታወቀ እና የምርቱ ባች ቁጥር የሌለው በመሆኑ የሀገሪቱን አስገዳጅ ገላጭ ፅሑፍ ደረጃ ስለማያሟሉ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው አሳስቧል፡፡ ባለስልጣኑ ህብረተሰቡ መሰል ጤናን የሚጎዱ ሕገወጥ ምርቶች ሲያጋጥሙት በነፃ የስልክ መስመር 8482 ወይም በየአካባቢው ላሉ የጤና ግብዓት ተቆጣጣሪ ተቋማት አልያም ለፖሊስ አካላት ጥቆማ በመስጠት ትብብሩን አጠናክሮ እንዲቀጥልም ጠይቋል፡፡
Mostrar más ...
23 580
62
🌻🌻የአዲስ ዓመት ታላቅ ቅናሽ🌻🌻 ።።። በቦሌ ጌቱ ኮሜርሽያል አጠገብ።።። 💥ባለ 2  እና ባለ 3መኝታ አፓርትመንት ቤቶች 💥የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው 💥ሁሉም የተፈጥሮ ብረሃን ያላቸው 💥ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ ።።በተጨማሪ በወሎ ሰፈር እና ሌሎችቦታዎች ላይ።። 💥አፖርትመንት ቤቶችን ጠቅላላ ዋጋ 5 ሚሊየን ብር ጀምሮ 💥የንግድ ሱቆችን ✅ በሾላ(ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ) ✅ መስቀል ፍላወር ✅ አየር ጤና ጠቅላላ ዋጋ 1,400,000ብር ጀምሮ ✨✨ልዩ የሚያደርገን በከተማችን ሁሉም ቦታወች ላይ በተለያየ የግንባታ ደረጃ የሚገኙ አፓርትመንት ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን በኢትዮጵያ ብር በአንድ ቦታ ማቅረባችን ነው።✨✨ ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ! 251983616161 ይደውሉ Telegram:      Facebook:     LinkedIn:   Instagram: Website:
Mostrar más ...
27 246
4
<<..መፈንቅለ መንግስት ሊያደርግብኝ ነው>> የአቶ ጌታቸው ረዳ ቡድን የደብረፅዮን ቡድን ለስልጣኑ ሲል የትግራይ ህዝብ ላይ ተደጋጋሚ ክህደት እየፈፀመ ይገኛል ሲል የጌታቸው ረዳ ቡድን ባወጡት መግለጫ ገልጸዋል። አባላቱ አክለውም የትግራይ ህዝብ ላይ የተፈፀመውን ጄኖሳይድ ለስልጣኑ ሲል ወደ መካድ ደርሷል ሲል ከሰዋል።  የጌታቸው ቡድን መግለጫው የደብረፅዮን(ዶ/ር) ቡድን ማንኛውም አካል ላይ ውሳኔ የማሳለፍ ሆነ እርምጃ የመውሰድ ፖለቲካዊ፣ ሞራላዊ እና ህጋዊ ስልጣን እንደሌለው ለህዝባችን እና ለአባላቶቻችን ማሳወቅ እንወዳለን ብሏል። የአቶ ጌታቸው ቡድን ከፌደራል መንግስት ጋር የህወሓት ህጋዊ ሰውነትን ለመመለስ በምናደርገው ፓለቲካዊ ድርድር መላው አባላችን እና ደጋፊ ከጎናችን እንዲቆም ጥሪ አቅርበዋል።
29 404
12
ኢጋድ፣ ኢትዮጵያና ሶማሊያ በባሕር በር ውዝግብ ዙሪያ የገቡበትን ውጥረት በድርድር ለመፍታት ጥረት እንደጀመሩ ከምንጮች መስማቱን ጠቅሶ ሪፖርተር ዘግቧል። ኢጋድ ሁለቱ አገሮች ውጥረቱን በውይይት እንዲፈቱ ለማስቻል ከተጀመረው ጥረት ጀርባ፣ የጂቡቲ፣ የኬንያና የአሜሪካ መንግሥታት ድጋፍ እንዳለ ምንጮች መናገራቸውን ዘገባው አመልክቷል። የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ ሰሞኑን ወደ ሞቃዲሾ አቅንተው ከሶማሊያ ባለሥልጣናት ጋር በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸው ይታወሳል። ኢትዮጵያ ከሴማሌላንድ ጋር በተፈራረመችው የባሕር በር የመግባቢያ ስምምነት ሳቢያ በሁለቱ አገራት መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ በድርድር ለመፍታት ኢጋድ አዲስ ጥረት የጀመረው፣ በቱርክ አሸማጋይነት የሁለቱ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች አንካራ ውስጥ በሁለት ዙሮች ያደረጓቸው ቀጥተኛ ያልኾኑ ንግግሮች ውጤት ሳያስገኙ መቅረታቸውን ተከትሎ ነው። ትናንት አንካራ ውስጥ ሦስተኛው ዙር ንግግር ይጀመራል ተብሎ ተጠብቆ የነበረ ቢኾንም፣ ቱርክ በይፋ ባልገለጠችው ምክንያት ንግግሩ ሳይጀመር ቀርቷል።
Mostrar más ...
29 869
5
LIVE
1 756
0
ወልዲያ‼ <<ወረርሽኙ በፍጥነት በመዛመቱ 85 ሰዎች ታመው በሦስት ጤና ተቋማት ሕክምና እየተደረገላቸው ሲሆን ከታማሚዎቹ መካከል 11 ያህሉ በፅኑ መታከሚያ ከፍተኛ ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።እስከ ትናንት ማክሰኞ መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የአንድ ሰው ሕይወት አልፏል።የኮሌራ በሸታው ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም. በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ክፍለ ከተማ አድማስ ባሻገር ተክለ ሃይማኖት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው የተከሰተው።በሚመለከተው አካል ርብርብ ካልተደረገ ውጤቱ ጥሩ አይሆንም፡፡>> የወልዲያ ከተማ ጤና መምርያ ሜዲካል ኦፊሰር ሲስተር ዘሬ በቀለ ለሪፖርተር ከተናገሩት የተወሰደ
32 470
29
ቀብራቸው ነገ ነው‼ የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የቀብር ሥነ ሥርዓት ነገ ሀሙስ ከቀኑ 8:00 ሰዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል። አስክሬናቸው ሳሪስ አዲስ ሠፈር ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው በክብር ወደ አራት ኪሎ መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የክብር ሽኝት ይደረግለታል።
7 058
3
ከ95 በላይ የመንገድ ፕሮጀክቶች.... በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በመካሄድ ላይ በሚገኙ ደም አፋሳሽ ግጭቶች ምክንያት ከ95 በላይ የመንገድ ፕሮጀክቶች በከፊል እና ሙሉ ለሙሉ መቋረጣቸው ከኢትዮጵያ የመንገዶች አስተዳደር ተሰምቷል። በአማራ ክልል በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ተቋርጠው በድጋሚ ግንባታቸው የተጀመረ ፕሮጀክቶችን በድጋሚ ለማቋረጥ መገደዳቸውን አስተዳደሩን ጠቅሶ አሐዱ ዘግቧል። ====================== ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
31 482
7
በአዲስ አበበ ከተማ አስተዳዳር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ኦዲት ቡድን አስተባባሪ፤ ባለሙያዎች እና ደላሎች በሙስና ወንጅል ተጠርጥረዉ በቁጥጥር ሥር ዋሉ:: የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳዳር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ኦዲት ቡድን አስተባባሪ የሆኑት 1ኛ. አቶ ሃብታሙ ግዲሳ ጆቴ 2ኛ. ስምረት ገ/እግዚአብሔር አሰፋ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር 3ኛ. አቶ ዮሴፍ ባቡ ሆራ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር 4ኛ. አቶ አቤኔዘር ቶሎሳ ሙሉ የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር 5ኛ. አቶ ለሚ ሲሌ ከፍተኛ ግብር ከፋይ የታክስ ኦዲት ከፍተኛ ኦፊሰር እና 6ኛ. ወ/ሮ መቅደስ አረጋዊ ገንዘብ ተቀባይ የሆኑት በቀን 06/01/2017 ዓ.ም በሙስና ወንጅል ተጠርጥረዉ በቁጥጥር ስር ውለዉ ምርመራ እየተጣራ ይገኛል:: ከ1ኛ እስከ 5ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱት ተጠርጣሪዎች በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ኦዲት ቡድን አስተባባሪ፤ ባለሙያዎች ሲሆኑ ጳጉሜ 05/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ውስጥ ግብር ከፋይ ከሆኑ ግለሰብ የ2011 ዓ.ም እና 2012 ዓ.ም የአንድ አመት ግብር ኦዲት እንዲደረግላቸዉ የሚጠበቅበትን ሰነድ ያቀረበላቸዉ ሲሆን መክፈል ያለብህ አንድ መቶ ሚሊየን ብር (100,000000) ነዉ በማለት የገለፁለት በመሆኑ፤ ይህን ያህል አልከፍልም ካልክ ግማሹን አስይዘህ ነዉ ይግባኝ የምታቀርበዉ በማለት ያቀረቡ ሲሆን ፤ ለጊዜዉ በቁጥጥር ስር ያልዋለ ግለሰብ ሂሳብ አስጨራሽ በሚል የቀረ ደላላ ጉዳዩን አስተካክላለሁ በሚል በማግባባት ለራሱ ሶስት ሚሊየን ብር (3,000,000) እና ለሰራተኞቹ ስምንት ሚሊየን ብር (8,000,000) ለመንግስት ከመቶ ሚሊየን በመቀነስ አስራ ሶስት ሚለየን ብር (13,000000) ትከፍላለህ በማለት (8,000,000) ስምንት ሚሊየን ብር በቤተሰቦቻቸዉ በመቀበል 13, 000,000 (አስራ ሶስት ሚሊየን ) ብር የመንግስት የሚከፈለዉን እንዲከፍል መተማመኛ ሲሰጡት በተደረገ ክትትል እጅ ከፍንጅ የተያዙ እና ምርመራዉ ቀድሞ በነበረዉ ክትትል በስፋት እየተጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከንቲባ ቢሮ አሳውቋል።
Mostrar más ...
29 220
45
አስደሳች ዜና ለመኖሪያ አፓርታማ እና ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ አዲስ ሳይት በቅናሽ ዋጋ ይዘንላችሁ ቀርበናል‼   👉ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጡንጅት አምባ ሳይት ከገራዶ መናኸሪያ  ቅርብ የሆነ በሁለት አቅጣጫ መንገድ የሚያገኘው እና ሆስፒታል በመንገድ ብቻ የሚለየው ለአንድ አባል ባለ 2 መኝታ እና 1ሱቅ የሚደርሰው ሰፊ አፓርታማ ያለው አዲስ ሳይት ለአጭር ጊዜ ብቻ በሚቆይ የአንድ እጣ ዋጋ 200 ሺ ብር ብቻ በሆነ መነሻ ዋጋ ከዛሬ ጀምረን ለሽያጭ አቅርበናል።   የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ‼ ደሴ ላይ ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼ NaN NaN ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር          ደሴ::
26 177
4
ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ እና በቃል አላምረው ሃገር ጥለው መሰደዳቸው ተሰምቷል።ሁለቱም ጋዜጠኞች ከአማራ ክልል ግጭት ጋር በተገናኘ ለ10 ወራት ታስረው መፈታታቸው ይታወሳል። =================== ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
28 591
6
🌻🌻የአዲስ ዓመት ታላቅ ቅናሽ🌻🌻 ።።። በቦሌ ጌቱ ኮሜርሽያል አጠገብ።።። 💥ባለ 2  እና ባለ 3መኝታ አፓርትመንት ቤቶች 💥የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው 💥ሁሉም የተፈጥሮ ብረሃን ያላቸው 💥ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ ።።በተጨማሪ በወሎ ሰፈር እና ሌሎችቦታዎች ላይ።። 💥አፖርትመንት ቤቶችን ጠቅላላ ዋጋ 5 ሚሊየን ብር ጀምሮ 💥የንግድ ሱቆችን ✅ በሾላ(ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ) ✅ መስቀል ፍላወር ✅ አየር ጤና ጠቅላላ ዋጋ 1,400,000ብር ጀምሮ ✨✨ልዩ የሚያደርገን በከተማችን ሁሉም ቦታወች ላይ በተለያየ የግንባታ ደረጃ የሚገኙ አፓርትመንት ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን በኢትዮጵያ ብር በአንድ ቦታ ማቅረባችን ነው።✨✨ ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ! 251983616161 ይደውሉ Telegram:      Facebook:     LinkedIn:   Instagram: Website:
Mostrar más ...
26 190
4
<<“በሶማሊሌ ክልል አንድ ዞን የሼሪዓ መንግስት ተመሰረተ” በሚል በማህበራዊ ሚዲያ የሚነገው ሀሠት ነው" የክልሉ መንግስት የሶማሊ ክልል መንግስት ባወጣው መግለጫ "የሼሪዓ መንግስት ተመሰረተ”በሚል የሚነዛው ሀሠት ነው ብሏል። በትላንትናው ዕለትም የሀገር ሽማግሌዎች፣ ገራዶች፣ ሱልጣኖች በጋራ ስብሰባ በማካሄድ በሶስት ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ይሄ ውይይታቸውን ባልተገባ መልኩ መግለፅ ለእነሱ ክብር አለመስጠት ነው ያለው ክልሉ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ገራዶች፣ ሱልጣኖች ውይይታቸው ሶስት ዋና ነጥቦች ናቸው፡- 👉1.የኒካህ (ጋብቻ) ጥሎሽ መቀነስን በተመለከተ፤ ልጆቻችን ለጥሎሽ የሚጠየቁት ዋጋ ከፍተኛ መሆን ወዳልተገባና አላህ ወደ ማይወደው የዝሙት ሊያመራ ስለሚችል ለኒካህ(ጋብቻ) የሚሰጥ ክፍያን መወሰን፤ 👉2.የሰው ህይወት በድንገተኛ ሁኔታ ( በመኪና አደጋና በመሳሰሉት) ያጠፋ ሰው ለቀብር ተብሎ የሚጠየቀው ክፍያን በተመለከተ ገደብ ማስቀመጥ፤ 👉3.በጎሳዎች መካካል በሚፈጠሩ ግጭቶች የሚከሰቱ ጉዳቶች የካሳ አከፋፋል ምን መሆን አለበት በሚሉ ነጥቦች ላይ በመምከር ውሳኔዎችን አሳልፈዋል፡፡ ነገር ግን ይህን እውነታ ሽምጥጥ አድርጎ በመካድ ጦርነት፣ እልቂት፣ ድርቅና ችግር መርዶ እንጂ የሰላም ዜና የሚያሳምማቸው አንዳንድ ትላንትን ናፋቂ የሆኑ የማህበራዊ ሚዲያዎች “በሶማሊ ክልል አንድ ዞን በሼሪአ እንዲተዳደር ተደረገ” በሚል በማህበራዊ ሚዲያ ሀሰተኛ መረጃ ሲያሰራጩ ለመመልከት ተችሏል፡፡ይሄ ሀሠተኛ ስም የማጥፋት መረጃ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን ሲል የሶማሊ ክልል መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ መግለጫውን አጋርቷል። ===================== ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
Mostrar más ...
26 835
4
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት   የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች ➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት ➢ ለማድያት ➢ ለሱኳር በሽታ ➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ) ➢ለጨጎራ ህመም ➢ለስፈተወሲብ ➢ለደም ግፊት ➢ለአስም ወይም ሳይነስ ➢ለሚጥል በሺታ ➢ ለእሪህና ቁርጥማት ➢ለራስ ህመም (ማይግሪን) ➢ለቺፌ ና ለጭርት ➢ለቋቁቻና ፎረፎር ➢ለእጢና ለእባጭ ➢ለወገብ ህመም ➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም ➢ለጆሮና ለአይን ህመም ➢ለሆድ ህመም ➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን። 👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን። አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና    ስልክ ቁጥር   📲NaN                          📲NaN                          📲NaN ቴሌግራም ቻናላችን
Mostrar más ...
25 536
0
ህፃኑ ተገኝቷል‼ በባህር ዳር ከተማ በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ ወዳያውኑ የ10 ወር ህጻን ይዛ የተሰወረችው ሰራተኛ ልጁን ይዛ ልትወጣ ስትል ዘንዘልማ ኬላ ላይ ተይዛለች።
23 905
19
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን አደረሳችሁ እያልን  የአዲስ አመት ልዮ ስጦታ !!! እስከ አዲስ አመት ብቻ የሚቆይ  ቅናሽ እንዳያመልጥዎ  📍 በ380,000 ብር የቤት ባለቤት  ይሁኑ ። ቤት መግዛት አሁን ነው የምንለዎት በምክንያት ነው። የዶላር መጨመር እንዳያሳስቦ እኛ ጋር ሽያጭ በኢትዮጲያ  ብር ነው።                        ➡️በሲኤሚሲ ሚካኤል                        ➡️አያት ባቡር ጣቢያ                        ➡️ በሲኤሚሲ የተባበሩት                        ➡️ በአያት ዞን 3 የሚገኘውን  ሳይቶቻችንን  እነሆ ለደንበኞቻችን  ጀባ  ብለናል ።             ✳️  ከባለ 1 መኝታ -ባለ 4 መኝታ             ✳️  ከ70 ካሬ -150 ካሬ ✏️ ከአያት ሪልእስቴት  ቤት  ሲገዙ  ከሚያገኙት ጥቅም  በትንሹ     ❇️     ሽያጭ በኢትዬጲያ ብር እንጂ      በዶላር አይደለም ።       ❇️    ነፃ የመኪና ማቆሚያ      ❇️    ሠፊ የልጆች መዝናኛ      ❇️    የሠርግ አዳራሽ እና የልጆች kG ት/ቤት      ❇️ በ 8% ቅድመ ክፍያ ✅   ያስተውሉ ሽያጭ በኢትዮጲያ ብር ነው ቤትዎን እስኪረከቡ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አይደረግቦዎትም   🕐🕑  ይፍጠኑ ቤት የመግዛት ሀሳብ ካልዎት  ለተወሠነ  ቀን  እና ለተወሠኑ ቤቶች ብቻ የሚቆይ ቅናሽ ስለሆነ  እንዳያመልጥዎት 📱ለበለጠ መረጃ እና ሳይትለመጓብኘት  በቀጥታ   📞  NaN         NaN         NaN ወይም በቴሌግራም  በዋትሳፕ ይደውሉ
Mostrar más ...
28 555
2
የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከ5 ዓመታት የእስር ቆይታ በኋላ ዛሬ ከሀዋሳ ማረሚያ ቤት መፈታታቸው ታውቋል። ====================== ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
31 308
7
ባህር ዳር የተፈፀመ‼ የቤት ሰራተኛዋ ዛሬ ተቀጥራ ዛሬውኑ የ10 ወር ህፃን ይዛ መጥፋቷል ቤተሰብ ገልፆ ኢትዮጵያውያን አፉልጉን እያሉ ነው። በዛሬው ዕለት በ07/01/2017 ዓም ባህር ዳር ቀበሌ 14 ኤፍራታ በቤት ሰራተኝነት ከተቀጠረች በኋላ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ላይ የ10 ወር ልጃችንን ይዛብን ጠፍታለች ብለዋል የሠራተኛዋ መልክ ቀይ እድሜዋ 18 የሚሆን ሲሆን በወቅቱ ቀይ ቢጃማ ለብሳለች ሲሉ ገልፀዋል። ያያችሁ በሚከተሉት ቁጥሮች አሳውቁን ወይ በአቅራቢያ ላለ የህግ አካል ጠቁሙልን ብለዋል። NaN NaN ፈላጊ አባት ወርቁ ሰማ
30 873
45
Última actualización: 11.07.23
Política de privacidad Telemetrio