The service is also available in your language. For translation, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
دسته بندی
زبان جغرافیایی و کانال

all posts ሙሌ SPORT

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ  @Mulesporta   @Teme_Ayu  ስልክ ቁጥር +251911857852 
نمایش توضیحات
333 473+268
~12 855
~147
4.36%
رتبه کلی تلگرام
در جهان
2 518جایی
از 78 777
در کشور, اتیوپی 
4جایی
از 396
دسته بندی
45جایی
از 1 121
همه انتشارات
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
481
0
✅ OFFICAL • ||  ኦሊ ዋትኪንስ የ2023/24 የአስቶንቪላ  ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። • ||  ኦሌ ዋትኪንስ በዚህ የፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን 19 ጎሎችን እና 13 አሲስቶችን አስመዝግቧል። SHARE
1
0
ቼልሲዎች ኤስቴቫዎን ለማስፈረም አዲስ ጥያቄ ልከዋል። ባየር ሙኒክ እስካሁን ተጫዋቹን ለማስፈረም አልተንቀሳቀሰም ቼልሲ የተጫዋቹን ሁኔታ በከፊል የተቆጣጠረው ይመስላል በቅርብም ድርድር ይደረጋል። - ፋብሪዝዮ ሮማኖ SHARE
392
0
ቼልሲዎች ለ31 አመቱ አጥቂ ሮሜሉ ሉካኩ የ£35m ጥያቄ የሚቀርብ ከሆነ ይቀበላሉ። -  ፉትቦል ኢንሳይደር) SHARE
4 214
0
ማን ዩናይትድ ከ ኒውካስትል የኦፕታ ትንበያ ! SHARE
1 207
0
ቪኒሽየስ ዡንየር :- "ቤሊንግሀም ክለቡን እንዲቀላቀል የቻልኩትን አርግያለው የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆኖ እንደሚጨርስ ተስፋ አደርጋለው።" SHARE
3 464
0
ፔፕ ጋርዲዮላ " በጀርባዬ ላይ ችግር አለብኝ ።" SHARE
1
0
ፔፕ ጋርዲዮላ " በአንድ ለ አንድ ግንኙነቶች እንደ ስቴፋን ኦርቴጋ ምርጥ ግብ ጠባቂ አይቼ አላውቅም ።" SHARE
1
0
ኤሩክ ቴን ሀግ :- "ማርቲኔዝ የኛ ተፋላሚ ነው በበደንብ ሲዘጋጅ ጠንካራ ይሆናል።" SHARE
634
0
ማንቸስተር ሲቲ በእንግሊዝ 4 የሊግ ዋንጫዎችን በማንሳት በታሪክ የመጀመሪያው ክለብ ለመሆን አንድ ጨዋታ ብቻ ቀርቶታል 🤯🏆
92
0
የአስቶን ቪላ ቀንደኛ ደጋፊ የሆነው የብሪታንያው ልዑል :- "We are Champions League" SHARE
6 804
2
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 03:45 | ብራይተን ከ ቼልሲ 04:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኒውካስትል 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 02:30 | ራዮ ቫልካኖ ከ ግራናዳ 02:30 | ሴቪያ ከ ካዲዝ 05:00 | ሴልታ ቪጎ ከ አትሌቲክ ቢልባዎ 05:00 | ሄታፈ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 04:00 | ኒስ ከ ፒኤስጂ 04:00 | ሬምስ ከ ማርሴ 🇮🇹በጣልያን ኮፓ ኢታሊያ 04:00 | አትላንታ ከ ጁቬንቱስ 🇺🇸በአሜሪካ ሊግ ለሊት 08:30 | ኦርላንዶ ሲቲ ከ ኢንተር ማያሚ SHARE
484
0
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቶተንሀም 0-2 ማንችስተር ሲቲ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ ኦሳሱና 1-1 ማዮርካ ሪያል ማድሪድ 5-0 አላቬስ ጅሮና 0-1 ቪያሪያል SHARE
92
0
📌 ከቤታቹህ ሆናቹህ ኦንላይን ገንዘብ 💸 መስራት ለምፈልጉ በሙሉ ብርታት ፎሬክስ ታላቅ ዕድል ይዞላቹህ መቷል! ✅ ብዙ ሰዎችን ስኬታማ ያረገውን ፎሬክስ ትሬዲንግ በአማርኛ እና በደንብ መረዳት በምችሉበት መንገድበ 7 ተኛ ዙር ሊያስተምሯቹህ ሙሉ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል! 👌 ይሄን የፎሬክስ ኮርስ ስቶስዱ መማር ብቻ ሳይሆን ከነሱ ጋር አብራቹህም ትሰራላቹህ በተጨማሪም ተምራቹህ ስጨርሱ ደሞ የሚኖሩትን ውድድሮች ስታሸንፉ እስከ 120,000 ብር 💴ድረስ የገንዘብ ሽልማት ይበረከትላቹሃል! ✍ ኮርሱን ለመምዝገብ በመጀመሪያ ይሄን ቪድዮ ተመልከቱ
5 153
0
በፕሪምየር ሊጉ የምንግዜም አሲስት አድራጊዎች :- ሪያን ጊግስ - 162 አሲስቶች ኬቨን ዴብሮይነ - 112 አሲስቶች SHARE
3 237
3
ኬቨን ደብሩይን አሁን በተለያዩ ስድስት የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመናት ከ10 በላይ ለጎል ሚሆኑ ኳሶችን ለቡድን አጋሮቹ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል። SHARE
1
0
ኤርሊንግ ሃላንድ በ65 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 63 ጎሎችን አስቆጥሯል። በውድድሩ በመጀመሪያዎቹ ሁለት የውድድር ዘመናት አንድሪ ኮል 55 ግቦችን በማስቆጠር የያዘውን ሪከርድ ሀላንድ ሰብሮታል። SHARE
1
0
ስቴፋን ኦርቴጋ በፕሪምየር ሊጉ ተቀይሮ ገብቶ 13 ሙከራ ተደርጎበት 11 መልሷል። በፐርሰንት ሲሰላ 85% የማዳን ስኬት። SHARE
31
0
በ2024 የማንቸስተር ሲቲ የፕሪሚየር ሊግ ብቃት፡- 15 አሸንፏል፣ 3 አቻ ወጥቷል፣  0.ሽንፈት Relentless 📈 SHARE
1
0
ፔፕ ጋርዲዮላ፡ " ኦርቴጋ አዳነን ባይሆን አርሰናል ሊጉን ያሸንፍ ነበር።" SHARE
1
0
የአርሰናል ደጋፊዎች በርችት ለመረበሽ ሞክረው ነበር ? - ካይል ዎከር :- "በጣም ናፍቀውናል 😂" SHARE
950
1
የአስቶን ቪላ ቡድን 👏 SHARE
1
0
አንጌ ፖስትኮግሎው የስፐርስ ደጋፊዎች ላይ ስለ አርሰናል በመዘመራቸው "ግድ የለኝም " "እኔ ብቻ አሸናፊ ቡድን መገንባት እፈልጋለሁ ማሸነፍ እፈልጋለሁ" SHARE
1
0
በ66 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 65 ጎሎች ኤርሊንግ ሃላንድ። 🇳🇴 SHARE
1 204
0
🗣 ሮድሪ: "ኦርቴጋ ህይወታችንን አድኖታል" SHARE
1
0
አስቶን ቪላ በይፋ የቻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ መሆን ችለዋል። ኤምሪ👏 SHARE
1
0
ማንችስተር ሲቲ ጣፋጭ ድልን ማስመዝገብ ችሏል። ስለ ማን ሲቲ ምን ይላሉ? SHARE
2
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ ተጠናቀቀ'         ቶተንሀም 0-2 ማንችስተር ሲቲ                          ሀላንድ 51'90⚽️ SHARE
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ 93'         ቶተንሀም 0-2 ማንችስተር ሲቲ                          ሀላንድ 51'90⚽️ SHARE
1
0
Walk 🚶
1
0
ነቀነቀውውውውውውው
1
0
ጎልልልልልልልልልልል ማንችስተር ሲቲ ሀላንድ
603
0
ለአርሰናል መጥፎ ዜና
1
0
ፔናሊቲ ለ ማንችስተር ሲቲ
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ 85'         ቶተንሀም 0-1 ማንችስተር ሲቲ                          ሀላንድ 51'⚽️ SHARE
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ 80'         ቶተንሀም 0-1 ማንችስተር ሲቲ                          ሀላንድ 51'⚽️ SHARE
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ 75'         ቶተንሀም 0-1 ማንችስተር ሲቲ                          ሀላንድ 51'⚽️ SHARE
4
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ 70'         ቶተንሀም 0-1 ማንችስተር ሲቲ                          ሀላንድ 51'⚽️ SHARE
1
0
ኦርቴጋ ገባ ፣ ኤደርሰን ወጣ ዶኩ ገባ ፣ ዴብሮይነ ወጣ SHARE
1
0
ኦርቴጋ ሊገባ ነው ኤደርሰን ሊቀየር ነው SHARE
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ 65'         ቶተንሀም 0-1 ማንችስተር ሲቲ                          ሀላንድ 51'⚽️ SHARE
1
0
ይቀጥላል ኤደርሰን ቢጫ ለ ሮሜሮ SHARE
1
0
ኤደርሰን ሊወጣ ነው
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ 60'         ቶተንሀም 0-1 ማንችስተር ሲቲ                          ሀላንድ 51'⚽️ SHARE
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ 55'         ቶተንሀም 0-1 ማንችስተር ሲቲ ሀላንድ 51'⚽️ SHARE
1
0
ዴብሮይነ ድንቅ አሲስት
1
0
የሀላንድን ግብ ይመልከቱ 👉
1
0
ጎልልልልልልልልልልልልልል ማንችስተር ሲቲ
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ 45'         ቶተንሀም 0-0 ማንችስተር ሲቲ SHARE
2 009
0
ሁለተኛው አጋማሽ ሊጀመር ነው! SHARE
1
0
ፊል ፎደን ያባከነው ግልፅ እድል..🫢 SHARE
1
0
ድራጉሰን የበርናዶን ኳስ ከመለሰ በኃላ..💪 SHARE
1
0
የቶተንሀም ደጋፊዎች 😁 SHARE
1
0
ድንቅ የመጀመሪያ አጋማሽ ተመልክተናል ! ስለ ጨዋታው ምን ይላሉ ? SHARE
1
0
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ 40'          ቶተንሀም 0-0 ማንችስተር ሲቲ SHARE
1 204
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ 33'          ቶተንሀም 0-0 ማንችስተር ሲቲ SHARE
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ 27'          ቶተንሀም 0-0 ማንችስተር ሲቲ SHARE
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ 20'          ቶተንሀም 0-0 ማንችስተር ሲቲ SHARE
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ 15'          ቶተንሀም 0-0 ማንችስተር ሲቲ SHARE
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ 8'          ቶተንሀም 0-0 ማንችስተር ሲቲ SHARE
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰ ተጀመረ          ቶተንሀም 0-0 ማንችስተር ሲቲ SHARE
1
0
📊 የማንቸስተር ሲቲ እና የአርሰናል የፕሪሚየር ሊግ የማሸነፍ እድልን በተመለከተ የኦፕታ ትንታኔ ፡- ዛሬ ምሽት ሲቲ ካሸነፈ የማንቸስተር ሲቲ እድል 84% የአርሰናል እድል 16% ይሆናል። ዛሬ ምሽት ቶተንሃም እና ማንቸስተር ሲቲ በአቻ ውጤት ካጠናቀቁ የአርሰናል እድል 75% እና የማንቸስተር ሲቲ እድል 25% ይሆናል። ዛሬ ምሽት ቶተንሃም ካሸነፈ የአርሰናል እድል 81% እና የማንቸስተር ሲቲ እድል 19% ይሆናል። SHARE
3 313
0
በ ቶተንሃም የውድድር ዘመኑን ትኬት የገዙት ደጋፊዎች ለማንቸስተር ሲቲ ጨዋታ መቀመጫቸውን ለአርሰናል ደጋፊዎች ሸጠዋል። ዛሬ አመሻሽ ላይ በሜዳው ላይ ተቀምጠው ስፐርስን ለማበረታታት ያቀዱ የአርሰናል ደጋፊዎች አሉ። - Matt_Law_DT SHARE
1
0
ከ12 አመታት በኋላ ሉካ ሞድሪች በመጨረሻ ሪያል ማድሪድን ሊለቅ ነው። - relevo SHARE
1
0
1
0
Top 5 የባሎንዶር እጩዎች ፡- ቪኒስየስ ጁኒየር - 35% ጁድ ቤሊንግሃም - 17% ኪሊያን ምባፔ - 10% ሃሪ ኬን - 10% ቶኒ ክሩስ - 5% SHARE
905
0
ማንችስተር ሲቲ ባደረጓቸው ያለፉት 21 ጨዋታዎች ሽንፈትን አልቀመሱም። SHARE
3 609
0
ሄኒከን የተለያዩ አጓጊ የሆኑ ሽልማቶችን አዘጋጅቶ በየሳምንቱ እጅ ከስጦታ ይሎታል። እርስዎሰ ባለ እድል ለመሆን ምን ይጠብቃሉ? ይምጡ ሊንኩን በመከተል ይቀላቀሉ የቀረቡ ጥያቄዎችን በመመለስ ሰጦታዎችን የግልዎ ያድርጉ። መልካም እድል!
1 505
0
OFFICAL ጄምስ ሚልነር እና ዳኒ ዌልቤክ ከብራይተን ጋር ያላቸውን ውል እስከ 2025 እና 2026 አራዝመዋል። SHARE
2 102
0
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በማንቸስተር ዩናይትድ ይቆያል ተብሎ ይጠበቃል። ባለፈው ሳምንት በፈርናንዴዝ ወኪሎች እና በዩናይትድ መካከል ረዥም ስብሰባ ተካሂዷል። - ዴቪድ ኦርንስታይን SHARE
1
0
📊  | ፊል ፎደን በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች ያሳየው ብቃት፡- 👕 50 ጨዋታዎች ⚽️ 25 ጎሎች 🅰 11 አሲስቶች SHARE
1 498
0
📊 | ማንቸስተር ሲቲ በቶተንሃም አዲስ ስታዲየም ባደረጓቸው 4 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የተሸነፉ ሲሆን ጎልም ማስቆጠር አልቻሉም! SHARE
4 325
2
ሮቤርቶ ዲዘርቢ፡ "ኮል ፓልመርን ወደዚህ ብራይተን ለማምጣት ባለፈው ክረምት ሞክረን ነበር እሱ ጥሩ ተጫዋች ሊሆን እንደሚችል አስበን ነበር የፓልመር ባህሪያት ግልጽ ናቸው በዚህ ሲዝን በጣም ጥሩ እየተጫወተ ነው፣ ብዙ ጎሎችን አስቆጥሯል።" SHARE
1
0
ሮቤርቶ ዲዘርቢ፡ "ኮል ፓልመርን ወደዚህ ብራይተን ለማምጣት ባለፈው ክረምት ሞክረን ነበር እሱ ጥሩ ተጫዋች ሊሆን እንደሚችል አስበን ነበር የፓልመር ባህሪያት ግልጽ ናቸው በዚህ ሲዝን በጣም ጥሩ እየተጫወተ ነው፣ ብዙ ጎሎችን አስቆጥሯል።" SHARE
1
0
1
0
ጋሪ ኔቪል :- "ከአርሰናል ቤት ከተመለከትኳቸው ጨዋታዎች ሁሉ ድንቅ ተጫዋች ነበር ብዬ አስባለው እርሱም ማርቲን ኦዴጋርድ ነው ራይስ እና ፎደንን አደንቃለው ግን ኦዴጋርድ ይለይብኛል።" SHARE
1
0
ማርቲን ኦዴጋርድ :- "ከአርሰናል ቤት ከተመለከትኳቸው ጨዋታዎች ሁሉ ድንቅ ተጫዋች ነበር ብዬ አስባለው እርሱም ማርቲን ኦዴጋርድ ነው ራይስ እና ፎደንን አደንቃለው ግን ኦዴጋርድ ይለይብኛል።" SHARE
1
0
ባየር ሙኒክ እናም ኢንተር ሚላን ብሩኖ ፈርናዴዝን ለማስፈረም ይፈልጋሉ። - ሳሙኤል ሉክኸርስት SHARE
272
0
1
0
ማውርሲዮ ፖቸቲኖ፡ "በቼልሲ ስለወደፊቱ ጊዜ አላስብም አላልኩም  የቅድመ ውድድር ዘመንን ለመጀመር እቅድ አለኝ እዚህ መሆን ወይም አለመሆን አላቅም። SHARE
6 229
0
ኬፓ አሪዛባላጋ ከሪያል ማድሪድ ቆይታው በኃላ ወፈ ቼልሲ ይመለሳል። - ፋብሪዝዮ ሮማኖ SHARE
1 867
2
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ሆይሉንድ "ራስመስ የክለባችን ቁልፍ ፊርማ ነው በቅርቡ ይሻሻላል እናም ይህንን ለመመለከትም ቅርብ ነው።"
3 252
0
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ማንቸስተር ዩናይትድ ከኒውካስትል ጋር ላለበት ጨዋታ በስብስ ውስጥ ተካቷል ሲል ኤሪክ ቴንሃግ ተናግሯል። SHARE
182
0
የሊቨርፑሉ ምክትል አሰልጣኝ ፔፕ ሊንደርስ ወደ ሳዝበርግ ሊያቀና ነው። ለሳልዝበርግ ዋና አሰልጣኝነት እጩ ውስጥ ተካቷል። - ፋብሪዝዮ ሮማኖ SHARE
3 853
1
ራፋኤል ቫራን በያዝነው የውድድር ዘመን መጨረሻ ማንቸስተር ዩናይትድን በነፃ ወኪል ይለቃል። SHARE
2 647
0
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
2 526
0
ቶማስ ፍራንክ ለማንችስተር ዩናይትድ የአሰልጣኝ ቦታን ለመያዝ ከሚፎካከሩ እጩዎች መካከል ዋነኛው ነው። SHARE
1 683
0
"ፕሪሚየር ሊጉ (ከሲቲ ተከታታይ ድል በኋላ) አሰልቺ ሆኗል? ፔፕ  ጋርዲዮላ :- "አይ ምክንያቱም  ገንዘብ ከሆነ ማንቸስተር ዩናይትድ ሁሉንም ዋንጫዎች ማንሳት ነበረበት ሁለተኛ ቼልሲ እና ሶስተኛው አርሰናል ነው ምክንያቱም ባለፉት 5-6 አመታት ሁሉም ከኛ በላይ ወጪ አድርገዋል  እነሱ ከእኛ እኩል መሆን ነበረባቸው  ግን አይደሉም።" SHARE
6 078
10
ሊቨርፑል በዚህ የውድድር ዘመን ከየትኛውም የውድድር ዘመን በላይ 140 ጎሎችን  አስቆጥሯል። በ2021/22 የውድድር ዘመን 147 ጎሎች አስቆጥሮ እንደነበር አይዘነጋም። SHARE
1
0
የጋሪ ኔቪል የአመቱ ምርጥ ቡድን ! SHARE
1 295
0
ኢልካይ ጉንዶጋን ፦ ያለፈው የውድድር ዘመን ፦ ⚽️ 11 ጎሎች 🎯 7 አሲስት 🤝 18 የጎል አስተዋጾ በዚህ የውድድር ዘመን ፦ ⚽️ 5 ጎሎች 🎯 13 አሲስቶች 🤝 18 የጎል አስተዋጾ SHARE
4 863
0
ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ሊቨርፑል :- "ከክሪስታል ፓላስ እና ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ሲጫወቱ አይቻለሁ እና ሲሸነፉ ስመለከት የማይታመን ነበር እስከ መጨረሻው ድረስ መዋጋት ያልቻሉበት ምክንያት ይህ ነው ድንቅ ቡድን ናቸው።" SHARE
9 784
1
የአስቶንቪላ ዋና አሰልጣኝ ኦናይ ኤምሪ "ባሳለፍነው የውድድር ዘመን ልንኮራ ይገባናል ስለራሳችን ብቻ ነው የምናስበው እሁድ ከክሪስታል ፓላስ ጋር ላለው ጨዋታ እንዘጋጃለን ሁሉም ነገር በእጃችን ነው።" SHARE
8 396
0
የአስቶንቪላ ካፒቴን ጆን ማጊን "ነገ ማታ ሁላችንም የማንቸስተር ሲቲ ማልያን እንለብሳለን እና ከቶተንሃም ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ የሚሆነውን እናያለን።" SHARE
10 490
5
ማኑኤል ኑየር ከኔግልስማኑ የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለታል። SHARE
10 097
0
ኪልያን ምባፔ የሊግ 1 የውድድር ዘመኑ ምርጥ ተጫዋች ሽልማት አሸንፏል። " ሁሉንም የክለቡን ሰዎች እና ፕሬዝዳንቱን አመሰግናለሁ" ሲል ምባፔ ተናግራል። SHARE
8 793
0
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 04:00 | ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 02:30 | ኦሳሱና ከ ማዮርካ 04:30 | ሪያል ማድሪድ ከ አላቬስ 05:00 | ጅሮና ከ ቪያሪያል SHARE
8 262
0
ትናንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አስቶን ቪላ 3- 3 ሊቨርፑል 🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ ሊቼ 0-2 ዩዲንዜ ፊዮረንትና 2-1 ሞንዛ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ ባርሴሎና 2- 0 ሪያል ሶሴዳድ SHARE
7 916
0
📌 ከቤታቹህ ሆናቹህ ኦንላይን ገንዘብ 💸 መስራት ለምፈልጉ በሙሉ ብርታት ፎሬክስ ታላቅ ዕድል ይዞላቹህ መቷል! ✅ ብዙ ሰዎችን ስኬታማ ያረገውን ፎሬክስ ትሬዲንግ በአማርኛ እና በደንብ መረዳት በምችሉበት መንገድበ 7 ተኛ ዙር ሊያስተምሯቹህ ሙሉ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል! 👌 ይሄን የፎሬክስ ኮርስ ስቶስዱ መማር ብቻ ሳይሆን ከነሱ ጋር አብራቹህም ትሰራላቹህ በተጨማሪም ተምራቹህ ስጨርሱ ደሞ የሚኖሩትን ውድድሮች ስታሸንፉ እስከ 120,000 ብር 💴ድረስ የገንዘብ ሽልማት ይበረከትላቹሃል! ✍ ኮርሱን ለመምዝገብ በመጀመሪያ ይሄን ቪድዮ ተመልከቱ
7 446
0
Last updated: ۱۱.۰۷.۲۳
Privacy Policy Telemetrio