የትላንትምና እና የዛሬው እውነታ‼️
"ከኛ ጋር ተወልደው፣ እኛ ጋር ተካፍለው፣ በልተው፣ ተካፍለው ጠጥተው፣ አድገው፣ የአያት የቅድም አያታቸውን ትውልድ
#ቆጥረው ከአጋም የተጠጋ ቁልቋል እንደሚባለው በፊት ያደሙን እንዳይበቃቸው አሁን ደግሞ የኛን ትግል ለማሰናከል…ወንድሞቻችን ናቸው ዋጋቸውን ሰጥተናቸዋል:: አማራ በጠላቱ
#አንድ መሆን አለበት!"
ጀግናው ፋኖ ሞላ ደስዬ💪
አማራ ነኝ ያለ ሁሉ አማራ አይደለም:: በየሚዲያው ፣ በዳያስፖራና በመሬትም ጭምር በተለያዩ ዘርፎች የአማራን ህዝብ ትግል ለመጥለፍ እየተጉ ያሉት አማራ ነኝ ብለው ትግሉ ውስጥ እራሳቸውን ያስገቡ ነገር ግን አማራ ሳይሆኑ ዘር ቆጥረው አማራን በጠላትነት የፈረጁ አስመሳዮች ናቸው:: በቃል አማራ ነኝ ይሉሀል ግን በስራ ለጠላት ወግነዋል:: ከልጅነቱ ጀምሮ ሙሉ ህይወቱን አንድን ህዝብ በጠላትነት ፈርጆ ለማጥፋት የሚተጋን የአውሬ ስብስብ ፈጣሪ እያጋለጠ የመጣ ሲሆን አሁንም ይበልጥ ይጋለጡ ዘንድ በርትንተን እንጠይቅ:: በርትተን እንስራ::
@ NG
ادامه مطلب ...