Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
دسته بندی
زبان جغرافیایی و کانال

audience statistics ETHIO-MEREJA®

Addisababa, Ethiopia🇪🇹 News & Media Company® . USA : Washington . . . ለጥቆማ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!! 👉  @ethio_merejabot  ✔ 
128 073-30
~20 029
~10
14.46%
رتبه کلی تلگرام
در جهان
7 438جایی
از 78 777
در کشور, اتیوپی 
45جایی
از 396
دسته بندی
265جایی
از 2 420

جنسیت مشترکین

می توانید بفهمید که چند زن و مرد در این کانال مشترک هستند.
?%
?%

زبان مخاطب

از توزیع مشترکین کانال بر اساس زبان مطلع شوید
روسی?%انگلیسی?%عربی?%
تعداد مشترکین
چارت سازمانیجدول
D
W
M
Y
help

بارگیری داده

طول عمر کاربر در یک کانال

بدانید مشترکین چه مدت در کانال می مانند.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
رشد مشترکین
چارت سازمانیجدول
D
W
M
Y
help

بارگیری داده

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
"እኔ ድርድር ያስፈልጋል በሰላም ይፈታ ስል ፤ እሱ ግን 'ከማን ጋር ነው የምንደራደረው ? ' ነበር ያለው " - ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ፤ ጄነራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤን ስልጣን ለመጠቅለል በማቀድና የቆየ ቂም ለመወጣት በሚል ከሰሱ። በደብረጽዮን (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት ባሳለፍነው ሳምንት የመጨረሻ ቀናት መቐለን ጨምሮ በተለያዩ የትግራይ ከተሞች ህዝባዊ የተባሉ ስብሰባዎች አካሂዷል። ቅዳሜ በመቐለ በተካሄደና የህወሓት ሊቀመንበር ደብረፅዮንን (ዶ/ር)ን ጨምሮ ሌሎች የፖርቲው አመራሮች እና የተመረጡ በሺዎች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች የታደሙበት መድረክ ነበር። በዚሁ መድረክ ደብረፅዮን (ዶ/ር) ፥ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝደንት የሆኑት ጀነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤን፥ ስልጣን ለመጠቅለል በማቀድ፣ የቆየ ቂም በመወጣት እና ሌሎች በርካታ ጉዳዮች በማንሳት እንዲሁም ከዚህ በፊት በይፋ ያልተሰሙ መረጃዎች በመግለፅ ሲተቹ ተደምጠዋል። በንግግራቸው እርሳቸው የሚመሩትን ህወሓት ሰላም የማይፈልግ አድርጎ የማቅረብ የተሳሳተ ፍረጃ ከትግራይ ባለስልጣናት በኩል እየቀረበበት መሆኑ ገልጸው " ይህ ውሸት ነው " በማለት አጣጥለዋል። ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ፤ " ለምሳሌ በደቡባዊ ዞን በተደረገ መድረክ ጀነራል ጻድቃን እኛ ሰላም እንፈልጋለን፣ እነሱ የሚሹት ጦርነት ነው ሲል ሰምታችሁታል። በጦርነቱ ወቅት ደሴ ተሻግረን ሰሜን ሸዋ ስንጠጋ፥ ድርድር ያስፈልጋል ወይ ሲባል እኔ አዎን ያስፈልጋል ነው ያልኩት። በሰላም ሊፈታ ስለሚገባው። እሱ ግን ከማን ጋር ነው የምንደራደረው፣ ውጊያው አልቋል ሲል የነበረ ነው። አሁን ግን እኔ ሰላም ነኝ እነሱ ጦርነት ናቸው የሚፈልጉ ማለት ጀመረ " ብለዋል። (ዶቼቨለ)
ادامه مطلب ...
3 064
2
በሊባኖስ እና በቀጠናው ያለው ወቅታዊ የፀጥታውጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየከፋ በመምጣቱ በሊባኖስ፤ የቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ፅ/ቤት የጥንቃቄ መልዕከት አስተላልፏል። ፅ/ቤቱ "በተለይም በደቡባዊ ሊባኖስ እንዲሁም በቤይሩት አንዳንድ አካባቢዎች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች ተጠናከረው ቀጥለዋል" ብሏል። ቆንስላ ጄኔራል ፅ/ቤቱ የሁኔታውን አሳሳቢነት ተረድቶ፣ የዜጎቻችን ደህንነት ለማስጠበቅ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመሆን እየተከታተለ እንደሚገኝም አሳውቋል። ስለሆነም የሚከተሉትን የጥንቃቄ እርምጃዎች ዜጎች እንድትወስዱ ሲል አሳስቧል። 1. በአብዛኛው የጥቃት ዒላማ ሊሆኑ ይቻላሉ ተብለው ከሚታሰቡ ቦታዎች እራስን ማራቅ፣ 2. ከሊባኖስ መንግስት የሚሰጡ መመሪያዎችን እና አቅጣጫዎችን መተግበር ወይም ማከበር፤ 3. አሁን ያለው ነባራዊ ሁኔታ የበለጠ እየከፋ የሚሄድ ከሆነ በቀጣይ የምንወስዳቸውን እርምጃዎችን ይፋ ስለምናደግ ከቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤቱ የፌስ-ቡክ ፔጅ የሚለቀቁ መረጃዎችን በየጊዜው መከታተል፣ 4. ማንኛውንም የከፋ ሁኔታ በሚገጥማችሁ ወቅት በቆንስላው ቀጥታ የስልክ መስመር 9615467166 እና በWhatsapp ቁጥር ማሳወቅ ጠቃሚ ይሆናል።
ادامه مطلب ...
5 879
5
Price ➤26,900ብር  🔅ከ 20+ አመት በላይ ልምድ 🔅አልጋ ሞዴል Bed Model B11 🔅150cm x 190cm ለዋጋ መረጃና ሌሎች ምርቶቻችን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇 👇 👇 📌 አድራሻችን 📌 1️⃣ 🏠 በቅሎ ቤት ግሎባል ፊት ለፊት  አልፋ ሕንፃ Beklo Bet • Infront of Global Alpha Building ☎ 0911 445604 / 0979 420042 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 2️⃣ 🏠 ጉርድሾላ ቴሌ ፊት ለፊት Gurdshola Infront of Tele ☎ NaN 👇 Our Telegram Channel
10 288
3
እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በፈጸመችው ጥቃት 100 ሰዎች መገደላቸውንና ከ400 በላይ መቁሰላቸውን ተሰማ። የሊባኖስ የጤና ሚኒስቴር እንዳለው ይህ የአሁኑ ግድያ ዓመት ሊደፍን በተቃረበው የሁለቱ አገራት ግጭት ከተጀመረ ወዲህ ከተፈጸሙት ጥቃቶች ከፍተኛው ነው። ሚኒስቴር መስሪያቤቱ አክሎም በጥቃቱ ከሞቱትና ከቆሰሉት መካከል ሕጻናት፣ እናቶችና የሕክምና ባለሙያዎች ይገኙባቸዋል ብሏል። በሌላ ዜና የእስራኤል የመከላከያ ሰራዊት ሊባኖሳውያን ሒዝቦላህ ይንቀሳቀስባቸዋል ከተባሉ ኢላማዎች እንዲርቁ አሳስቧል። ጦሩ ይህን ማሳሰቢያ እያስተላለፈ ያለው በሊባኖሳውያኑ የእጅ ስልክ በሚላኩ አጭር መልዕክቶች እንደሆ የዘገቡት የጀርመን ዜና አገልግሎት (DPA) እና አዣንስ ፍራንስ ፕረስ ናቸው።
10 595
5
የሚመኙትን ቤት ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ ያለምንም ዋጋ ጭማሪ ክፍያ በኢትዮጵያ ብር መሸጥ መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ A home that fits your dream and your wallet! Amibara Properties is  excited to announce that sales are now available in Ethiopian Birr, with NO price Increase! Amibara Properties Built Different. +251 901 61 61 61 +251 969 36 36 36
11 219
0
📍መቐለ! የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር “የክልሉ የጸጥታ አካላት በስሬ ሁነው እየተመሩ ይሰራሉ” ሲል አስታወቀ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ መስከረም 11 ቀን 2017 ዓ.ም አካሄድኩት ባለው መደበኛ ስብሰባ በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ በመምከር ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች ይፋ አድርጓል፤ ከውሳኔዎቹ መካከልም በክልሉ የሚገኙ “የጸጥታ አካላት እንደ አንድ የጊዜያዊ አስተዳደሩ አካል” መሆናቸውን ጠቁሟል። “አግባብነት ባለው ጥናት እና ምክክር እየተደረገበት በጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት እና በካቢኔው እየተመሩ በህግ እና በስርአት ተልዕኮ እየተሰጣቸው ይፈጽማሉ” ሲል አስታውቋል። በትግራይ ክልል የተፈጠረው ችግር በህወሓት እና በጊዜያዊ አስተዳደሩ መካከል ተደርጎ እየቀረበ ያለው ነገር ፍጹም የተሳሳተ እና የችግሩ ተወናዮች እንዲሁም አሰላለፋቸውን በሳተ መልኩ የቀረበ መሆኑን ህዝቡ በግልጽ ሊያውቅ ይገባል ብሏል። የጊዜያዊ አስተዳደሩ ስራዎቹን እና እንቅስቃሴዎቹን ለማሳለጥ ይረዳው ዘንድ በተለያዩ እርከኖች የሚያካሂደውን የሃላፊነት ምደባ እንደሚቀጥልበትም አስታውቋል፤ ይህ እንዳይካሄድ በማንኛውም መልኩ እንቅፋት በሚፈጥሩ አካላት ላይ በህጋዊ መንገድ መልክ ለማስያዝ እሰራለሁ ሲል ገልጿል።                          
ادامه مطلب ...
11 797
1
ዜና: የመንግስታቱ ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጥ መልኩ እንዲከናወን ኢትዮጵያ ጠየቀች!! በኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 79ኛው ጠቅላላ ጉባዔ በመሳተፍ ላይ የሚገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሤ ባሰሙት ንግግር የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጥ መልኩ እንዲከናወን ጠይቀዋል። አምባሳደር ታዬ ከአልጀሪያ እና ከደቡብ ሱዳን አቻዎቻቸው ጋርም በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸው ታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከአልጄሪያ አቻቸው አህመድ አታፍ ጋር ባካሄዱት ውይይት ኢትዮጵያና አልጄሪያ ረጅም ጊዜ የቆየ ጠንካራ ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው አገራት መሆናቸውን በመጥቀስ ሁለቱ አገራት በተለይ በአፍሪካ አህጉር በሚታዩ የሠላምና ፀጥታ ጉዳዮች ይበልጥ ተቀናጅተው ሊንቀሳቀሱ እንደሚገባ መግለጻቸውን የሚኒስቴሩ መግለጫ ያሳያል። አምባሳደር ታዬ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ከተከበሩ ራምዳን ሞሀመድ አብዱላህ ጋር በመነባረቸው ውይይት ሁለቱ አገራት በናይል ተፋሰስ ፍትሃዊ እና እኩል ተጠቃሚነት ላይ ባላቸው ወጥ አቋም ዙሪያ ሀሳብ መለዋወጣቸውን የሚኒስቴሩ አስታውቋል።
ادامه مطلب ...
11 668
1
ኢትዮጵያ በፓኪስታን የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዘች በፓኪስታን በከይበር ፓክቱንክዋ ግዛት በሀገሪቱ የኢትዮጵያ አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች ልዑኮችን ባካተተ የዲፕሎማቲክ ኮንቮይ ላይ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት ኢትዮጵያ አወገዘች። ዲፕሎማቶቹን ሲያጅብ ለነበረው የሟች ፖሊስ ቤተሰብም መጽናናትን ተመኝታለች፡፡ የሽብር ጥቃቱን በጽኑ ያወገዘችው ኢትዮጵያ÷ ለፓኪስታን ሕዝብና መንግሥትም መጽናናትን መመኘቷን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡(ኤፍቢሲ)        T.me/ethio_mereja              ኢትዮ-መረጃ
12 952
3
#News ግዙፉ መንግስታዊ የቴሌኮም አቅራቢ ድርጅት የሆነዉ ኢትዮቴሌኮም በተወሰኑ ምርትና አገልግሎቶቹ ላይ የታሪፍ ማሻሻያ ሊያደርግ እንደሚችል አስታዉቋል ተግባራዊ ከተደረገ አንድ ወር ያለፈዉ የማክሮኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያ ተከትሎ የደበንኞችን የመክፈል አቅም ያገናዘበ የታሪፍ ማሻሻያ ለማድረግ መታሰብ ተቋሙ ገልጿል። የኢትዮቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ እንደተናገሩት ሁሉም ደንበኞች እና አገልግሎቶች ላይ ዋጋ አንጨምርም ነገር ግን የደንበኞችን የመክፈል አቅም ያገናዘበ በአንድአንድ ምርትና አገልግሎቶች ላይ የታሪፍ ማሻሻያ ይደረጋል ብለዋል። የኢኮኖሚ ሪፎርሙን ተከትሎ ወዲያዉ ያልተስተካከለበት ምክንያት የደንበኞቹን አጠቃላይ ደግሞ የማክሮኢኮኖሚ ለዉጥ እንዲረጋጋ በማሰብ መሆኑ ተነግሯል ። ባለፉት ሁለት አስርት አመታት የብር ዋጋ ከ750% በላይ ሲቀንስ ኢትዮቴሌኮም ባለፉት ስድስት አመታት በከፍተኛ ደረጃ የዋጋ ቅናሽ በማሳየቱ ዋጋው ከአለም ዝቅተኛው እና ለተጠቃሚዎች በጣም ተመጣጣኝ እንዲሆን አድርጎታል። እንደ ዋና ስራ አስፈፃሚዋ ገለፃ እ.ኤ.አ በ 2018 ላይ ከ 40 እስከ 50 በመቶ የታሪፍ ቅናሽ ያደረገ ሲሆን በሂደትም የተለያዩ የታሪፍ ማሻሻዎችን ማድረጉን እንዲሁም ፤ የቅርብ ጊዜ ሪፖርቶችንም ደግሞ ከተመለከትን ኢትዮ ቴሌኮም ዝቅተኛ ዋጋ የሚያስከፍል መሆኑን ነው የሚያሳየው ብለዋል። "ዘለን ታሪፉን ያላስተካከለው የደንበኞቻችንን እንዲሁም በአጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡ እንዲረጋጋ እና ጤናማ እንዲሆን ስለምንፈልግ ነው” በማለትም ተናግረዋል። አሁን ላይ ተቋሙ በተለይ በድምፅና በዳታ አገልግሎት ላይ የሚያስከፍለዉ ታሪፍ ርካሽ እንደሆነ ያነሱት ዋና ስራ አስፈፃሚዋ አዲስ የታሪፍ ለማድረግ እንደታሰበ ከመናገር ዉጪ መቼ እንደሚተገበር ግን ከመናገር ተቆጥበዋል።
ادامه مطلب ...
16 250
8
በአዲስ አመት፤ አዲስ ጅማሬ አዲስ ህንጻ በሽያጭ ላይ!! New Year New Beginning! New Block for Sale! Amibara Properties Built Different. +251 901 61 61 61 +251 969 36 36 36
17 131
0
🏃‍♂️🏃🏃‍♂️በመሃል ፒያሳ ሊሴገብረማርያም ት / ቤት ዘመናዊ ቤት ከ ቴመር ፕሮፐርቲ 👉ስቱዲዮ .....48 and 46 ባለ አንድ መኝታ.....66...64....71...75 ባለ ሁለት መኝታ.....75....78...71....99...92...91 ባለ ሶስት .....111....106 🏠 ተጨማሪ የንግድ ሱቅ ፒያሳ አድዋ ሙዝየም ፊትለፊት በሚኒሊክ አደባባይ ከ12 ካሬ እስከ 22 ካሬ ለወርቅቤት .....የሚውሉ 💴 483,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ!!! ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ፡ ☎️0904657777/0902597777 ያግኙን

files/Last.mp4

16 542
1
በቤሩት እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት የሟቾች ቁጥር 31 ደረሰ በሊባኖስ ቤሩት ደቡባዊ ክፍል እስራኤል ባደረሰችው የአየር ጥቃት የሟቾች ቁጥር 31 ደርሷል። የሊባኖስ ጤና ሚኒስትር ፊራስ አቢያድ እንደገለጹት ከሟቾች ውስጥ ሦስት ህጻናትና ሰባት ሴቶች ይገኙበታል፡፡ የእስራኤል የአየር ጥቃት በሊባኖስ መዲና ሁለት ሕንጻዎችን ያፈራረሰ ሲሆን 68 ሰዎች ላይ ጉዳት ማድረሱንም ሚኒስትሩ አክለዋል። የከተማዋ ትራንስፖርት ሚኒስትር አሊ ሃሜህ እስራኤል በመኖርያ ሕንጸዎች ላይ ያደረሰችው ፍንዳታ የጦር ወንጀል መሆኑን እና ቀጣናውን ወደለየለት ጦርነት የሚገፋ መሆኑን ተናግረዋል። እስካሁን 23 ሰዎች በፍርስራሹ ውስጥ ጠፍተዋል ማለታቸውን አልጄዚራ ዘግቧል፡፡ የእስራኤል ጦር ግን ጥቃቱ የሄዝቦላህ ከፍተኛ አመሮችን ኢላማ ያደረገ ነበር ብሏል፡፡ ሄዝቦላህም ኢብራሂም አቂል እና አህመድ መሀመድ ዋሀቢ የተባሉ የጦር አዛዥ ኮማንደሮቹ በጥቃቱ እንደሞቱበት አረጋግጧል።
ادامه مطلب ...
18 077
7
🔔 ዋጋ Price ➤59,900ብር  🔔 🔅የ 2 አመት የጽሑፍ ዋስትና እና 🔅ከ 20 አመት በላይ ልምድ    የምግብ ጠረጴዛ ከነ 6 ወንበር Dining Table & 6 Chairs Follow us on TikTok👇
15 625
4
🌺Adjustable Laptop & Tablet Stand 💯High Quality(Aluminium) ✔️ላፕቶፕ ጭን ላይ አስቀምጠው መጠቀም ለከፋ ጉዳት እንደሚያጋልጥ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ ፤ እንዲሁም ቴብል ላይ አድርገዉ ሲጠቀሙ ፋኑ ስለሚደፈን  ከፍተኛ ሙቀት በመጠር ድምፅ ያሰማል። 👉ለዚህ ሁሉ መፍትሄ ተጣጣፊ የላፕቶፕ ፣ ታብሌት Holder በተመጣጣኝ ዋጋ ገዝተዉ የእርስዎንና የላፕቶፕዎን ጤንነት ይጠብቁ።🔥 Available Color: Silver  💦 ዋጋ፦ ✅  1000 ብር | መገናኛ*               ☎️ NaN        ☎️ NaN
16 618
5
🌺Marble pattern water proof wall sticker 👉የቤትውን ውበት አንድ ደረጃ ከፍ የሚያደርግ 👉ውሀ የማያስገባ 👉ቅባት ዘይት ነገሮች 👉እሳትና ተቀጣጣይ ነገሮችን የሚቋቋም ለኪችን ካቢኔት እና ግርግዳ ለባኞ ቤት ግድግዳና ለቤትዎ ማስዋቢያ 👉👉Size:- 5 meter 🌼5Meter x 60cm = 1500        ☎️ NaN        ☎️ NaN
15 418
1
የ15 ዓመት ታዳጊን ለአራት በመሆን የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ በኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ኦፓላሼ ቀበሌ ለአራት በመሆን የ15 ዓመት ታዳጊን አስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ። ተከሳሾች በቁጥር አራት ሲሆን አስፋቸው አለሙ፣ አሻግሬ አበራ፤  ማቲዎስ ደዋና እና አስማማው አሉላ የተባሉ ግለሰቦች ናቸው። ግለሰቦቹ በአመያ ዙሪያ ወረዳ በግምት 8:00 አካባቢ  ጫሬ ዶቄ ቀበሌ ቤተሰብ ለመጠየቅ ወደ ኦፓላሼ ቀበሌ እየሄደች የምትገኝ የ15 አመት ታዳጊ አስገድደው መድፈራቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች  ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ  እና  ቴሌቪዥን ተናግረዋል ። በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ጥፋተኛ ሆነው ክስ የቀረበባቸው ወንጀለኞች ጳግሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም  በዋለው ችሎት ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተከሳሾች እያንዳንዳቸው 7 ዓመት ፅኑ እስራት  ተቀጥተዋል። አራተኛ ተከሳሽ ዕድሜው ከ10 እስከ 13 ዓመት በመሆኑ ተከሳሹ  መታሰር የማይችልና እንደዚህ ዓይነት ታዳጊ እስረኞችን ተቀብሎ በማረምያ ተቋም በዞኑ ባለመኖሩ ምክንያት ቤተሰቡ ፈርሞ ወስዶት ክትትልና በቁጥጥር እንዲያደርግ በማለት ውሳኔ መሰጠቱን ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ  እና  ቴሌቪዥን ተናግረዋልተናግረዋል። (ብስራት)
ادامه مطلب ...
14 985
9
ኤክስፐርት ለመሆን እና ከፍተኛ ተፈላጊነት ባላቸው ሙያዎች የምስክር ወረቀት ማግኘት ይፈልጋሉ? የ Safaricom Talent Cloud ትክክለኛው ቦታ ነው፡ በመረጡት የትምህርት ዘርፍ እውቀትን ለመገንባት በጥሩ ሁኔታ ከተዘጋጁ ኮርሶች በተጨማሪ የሚከተሉትን ያገኛሉ፡- - በመረጡት የሙያ መስክ የላቀ ለመሆን እንዲረዳዎ በባለሙያዎች የተመረጡ የትምህርት ካሪኩለሞች - እጅግ ታዋቂ ከሆነው Pluralsight የonline መማሪያ ድህረገጽ ሰርተፍኬት ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚመሩ የስልጠና ቡድኖችን - በየወሩ ነጻ የ6 GB የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚም ይሆናሉ እነዚህን ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞችና ግልጋሎቶች በማግኘት በፍጥነት ያሎትን እዉቀትና ክህሎት በማሳደግ በስራ ዘርፎ ዉጤታማ መሆን ይችላሉ። ይጎብኙ! ለበለጠ መረጃ ቴሌግራሞ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
ادامه مطلب ...
16 238
7
የፍቅር እስከ መቃብር የተሸጠበት ሰነድ! | "'የሀዲስ አለማየሁ ወራሽ ነን!' የሚሉት ሰዎች ወይ መረጃው በትክክል የላቸውም ወይም አጉል መካሪ የማይሆን እዳ ውስጥ እየከተታቸው ነው።" ይህንን ያለን ጉዳዩን በቅርበት የሚያውቅ የተከበረ ሰው ነው። NB፣ ከላይ ክቡር ዶክተር ሀዲስ አለማየሁ መጽሐፉ ወደ ፊልም እንዲቀየር ባላቸው ፍላጎት መብቱን ለሜጋ የሸጡበት ሰነድ ነው። Via ፣ Getu temesgen
16 393
11
የፍቅር እስከመቃብር ፊልም በፍርድ ቤት እግድ ወጣበት። ወደ ፊልም ተቀይሮ በኢቢሲ እየታየ የነበረው የክቡር ዶክተር ሐዲስ አለማየሁ «ፍቅር እስከ መቃብር» ልብወለድ እንዳይታይ ፍ/ቤቱ ትዕዛዝ መስጠቱ ተሰምቷል። "የቀረበው ክርክር ተመርምሮ ውሳኔ ለመስጠት እስከተያዘው ተጠሮ ማለትም እስከ ህዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ወይም ከወዲሁ ትእዛዙ መነሳቱ እስከሚገልጽ ድረስ ወደ ፊልም የተቀየረው ተጠቃሹ የድርሰት ስራ በማናቸውም መንገድ ለህዝብ እይታ እንዳይቀርብ እንዳይሰራጭ በፍ/ብ/ስ/ስ/ህግ/ ቁጥር 154 መሰረት ታግዷል።"
18 034
32
ንግድ ባንክ ቪዛ ካርድን በአለም አቀፍ ደረጃ መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ!! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞቹ ካርዶችን በአለም አቀፍ ደረጃ መጠቀም የሚያስችላቸዉን ስምምነት ከቪዛ ኢንተርናሽናል ጋር ተፈራረመ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳት አቤ ሳኖ እንደገለጹት ፤ባንኩ ከቪዛ ኢንተርናሽናል ጋር ለረጅም አመታት የዘለቀ አጋርነት ያለዉ ሲሆን የሚጠቀምባቸዉ ካርዶችም የቪዛ ኢንተርናሽናል ናቸው። በዛሬዉ ዕለት ባንኩ ያደረገው ስምምነት ወደ ዉጭ የሚጓዙ ደንበኞች በውጭ ምንዛሬ በአለም አቀፍ ደረጃ መጠቀም የሚያስችላቸው ነው ብለዋል። ስምምነቱ ለአምስት አመት የሚቆይ ሲሆን ቪዛ ለባንኩ ድጋፍ እንደሚያደርግም ገልጸዋል።
17 800
14
በደንበኛ ጎርፍ ሲጨናነቁ ማየት ደስታችን ነዉ የእርሶ ከፍታ የኛም ነዉ!! ስልክ፡ 0988800031 ኢ-ሜል፡ ቴሌግራም: አድራሻችን:22 ማዞሪያ ኮሜት ህንጻ፣ ቢሮ ቁጥር 206
16 899
0
በደንበኛ ጎርፍ ሲጨናነቁ ማየት ደስታችን ነዉ የእርሶ ከፍታ የኛም ነዉ!! ስልክ፡ 0988800031 ኢ-ሜል፡ ቴሌግራም: አድራሻችን:22 ማዞሪያ ኮሜት ህንጻ፣ ቢሮ ቁጥር 206 Telegram Facebook LinkedIn Twitter
937
1
ፓዊ : አንዲት እናት በአንድ ጊዜ 4 ሕፃናት ተገላገሉ በፓዊ አጠቃላይ ሆስፒታል የ42 ዓመት ዕድሜ ያላቸው እናት በአንድ ጊዜ አራት ሕፃናትን ተገላገሉ። ወይዘሮ አደባባይ የሺነህ ነዋሪነታቸው በአዊ ብሔረሰብ ዞን ጃዊ ወረዳ አሊኩራንድ ቀበሌ ሲሆን÷ ትናንት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ውስጥ በሚገኘው ፓዊ አጠቃላይ ሆስፒታል ነው ሶስት ወንድና አንድ ሴት የተገላገሉት። ጨቅላ ህጻናቱ ጊዜያቸው ሳይደርስ በሰባት ወር የተወለዱ በመሆኑ በህፃናት ፅኑ ህሙማን ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ በሆስፒታሉ መንታ መውለድና አልፎ አልፎም አንዲት እናት እስከ ሶስት ሕፃናትን በአንድ ጊዜ መገላገል የተለመደ ቢሆንም በአንድ ጊዜ አራት ሕፃናትን ሲወለዱ ግን የአሁኑ የመጀመሪያ መሆኑን ሚድዋይፈሪ ሞገስ ጌታቸው ተናግረዋል። ወላጅ እናት የአሁኑን ጨምሮ ለስድስተኛ ጊዜ የወለዱ ሲሆን÷ በአሁኑ ሰዓት በሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ የህክምና ባለሙያው ገልጸዋል፡፡ ወ/ሮ አደባባይ በሰላም እንዲገላገሉ ለረዷቸው የሕክምና ባለሙያዎችና የፓዊ ወረዳ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ምስጋና ማቅረባቸውን የፓዊ ወረዳ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
ادامه مطلب ...
13 293
14
ዘመናዊውን ዲጂታል ተች ስቶቭ ለምፈልጉ በሙሉ! ቆንጆ እና ዘመናዊ ተች ስቶቭ ይዘንላችሁ መጥተናል! Silver Crest Digital Touch Stove(ትልቁ)   🇩🇪Germen technology (Design) ♦️Ceramic Stove ♦️3500watt power ♦️ፈሳሽ ወደውስጥ የማያስገባ ♦️Timer እና Lock የተገጠመለት ♦️ለሁሉም ድስቶች የሚስማማ 💦 ዋጋ፦ 7200ብር✅ ሱቅ free delivery        ☎️ NaN        ☎️ NaN
14 113
4
15 117
5
Last updated: ۱۱.۰۷.۲۳
Privacy Policy Telemetrio