✅
#የስልጠና_ማሰታወቂያ(19ኛ ዙር)
======================
👉በዙ ወጣቶች ስራ የለም ሲሉ ይደመጣሉ❗️አዎ እውነት ነው አሁን ላይ ሙያ የሌለው ሰው የመቀጠር እድሉ እጅግ ጠባብ ነው የራሱን ስራ ለመስራትም ሙያ ያስፈልጋል። ሙያ ያላቸው ወጣቶች ግን ተለምነው ነው የሚሰሩት ከፍተኛ ተከፋይም ናቸው። በግል ልስራም ቢሉ ከነሱ የሚጠበቀው በግል ሊያሰራ የሚችል እንደ
#ህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ያሉ ስልጠናዎችን መሰልጠን ነው የሚጠበቅባቸው።
👉
ትልቁ ጥያቄ ግን እንዴት ብቁ ባለሙያ ልሁን ነው❓መልሱ ቀላል ነው እንደ ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና እንደ ቧንቧ መስመር ዝርግታ ወዘተ ያሉ ስልጠናዎችን በወርክሾፕ ስልጠና ብቻ ብቁ ባለሙያ እናደርጋችኋለን የሚሉ ማሰልጠኛ ተቋማት ካሉ እነሱ #ውሸታሞች ናቸው። በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ብቁ ባለሙያ ለመሆን #የሳይት_ላይ ልምምድ እጅግ አስፈላጊ ነው። ለዛ ነው ማሰልጠኛችን ከዚህ በፊት በ15 ዙሮች በሳይትና በወርክሾፕ ልምምድ ስልጠና ያሰልጠናቸውን ሰልጣኞች ስልጠናቸውን እንዳጠናቀቁ ሁሉንም ያስቀጠረው። እንዳንዶችን ገና ስልጠናቸውን እንኳን ሳይጨርሱ የስራ ውል ተፈራርመው ሥራ ጀምረው ነበር።
👉
አሁን እየሰለጠኑ ያሉትንም እንደጨረሱ እንድንልክላቸው ብዙ ድርጅቶች ጠይቀውናል።
👉
እናንተም መሰልጠንና የሙያ ባለቤት መሆን እንዲሁም ከፍተኛ ተከፋይ መሆን ወይም የራሳችሁን ስራ ለመጀመር ሃሳቡ ካላችሁ 19ኛውን ዙር በሳይትና በወርክሾፕ ልምምድ የሚሰጠዉን #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ_ስልጠና ተመዝገቡና ስልጠናውን ጀምሩ።
❌
ብዙዎች ከዚህ በፊት #የተሳሳተ_ቦታ ሂደው አንዳንዶች ስልጠናውን እንዳጋመሱ ፣ ብዙዎች ደግሞ ስልጠና ጨርሳችኋል ተብለው የስልጠና የምስክር ወረቀት ከወሰዱ በኋላ ወደእኛ መተው ደግመው ስልጠናውን የሰለጠኑ አሉ❗️እናንተም ለ2 ጊዜ ወጭ እንዳትዳረጉ #አሜን_የሙያ_ማሰልጠኛን ተቀዳሚ ምርጫችሁ አድርጉ❗️
👉
እኛ ደግሞ በዘርፉ አንቱ የተባሉ ባለሙያ እንደምናረግዎ ከዚህ በፊት ከተቋማችን የሰለጠኑትና አሁን ስራ ላይ ያሉት ምስክር ናቸው❗️
👉 በአይነቱ ልዩ የሆነውንና
#ሰኞ ፣
#ረቡዕና_ሐሙስ በሳምንት 3 ቀናት ጥዋት በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ የሚሰጠውን የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና
#ሐሙስ_ሚያዝያ 13/08/2016ዓ.ም ጥዋቱ 3:00 ላይ
#ቦሌ_ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን የሚጀመር ሲሆን እስካሁን
#ያልተመዘገባችሁ_ቦታ_ሳይሞላባችሁ ቀድማችሁ በመመዝገብ በተጠቀሰው ቀን መጀመር እንደምትችሉ በአክብሮት እናሳስባለን።
👉 ምንም ስራ የሌላችሁ ስልጥናችሁ የራሳችሁን ስራ መጀመር ወይም ተቀጥራችሁ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ መሆን ትችላላችሁ❗️ስራ ላይ ያላችሁም ተጨማሪ ገቢ የምታገኙበት ዘርፍ ነው❗️
👉ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️የሙያ ባለቤት ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉
በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
✅ክፍያ በዳሽን ባንክ ፣ በአቢሲንያ ባንክ ወይም በአዋሽ ባንክ የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ
#ቢሮ_በመምጣት ወይም
#በቴሌግራም_በመላክ መመዝገብ ይቻላሉ።
#ዳሽን_ባንክ:- 0100167460011
#በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409
#አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500
Amen institute of technology
✅
#ለተጨማሪ_መረጃ
✅
#ለቲክቶክ:-
tiktok.com/@amenelectricaltechnology
✅
#ለቴሌግራም
https://t.me/joinchat/AAAAAE2DpDe9fPGCTupqTg
✅
#ለዩቱብ፦
https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s=1
0118644716
0991156969
0911585854
ادامه مطلب ...
Amen Electrical Technology on TikTok
@amenelectricaltechnology 9555 Followers, 220 Following, 19.3k Likes - Watch awesome short videos created by Amen Electrical Technology