The service is also available in your language. To switch the language, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категория
Гео и язык канала

все посты Soccer Ethiopia

The voice of Ethiopian football For business enquiries ONLY Tell: +251940018801 Email: ads @soccerethiopia .net 
90 250-31
~12 055
~36
12.57%
Общий рейтинг Telegram
В мире
11 671место
из 78 777
В стране, Эфиопия 
83место
из 396
В категории
209место
из 1 121
Архив постов
የመስከረም 13 የሶከር ኢትዮጵያ አጫጭር መረጃዎች
የመስከረም 13 የሶከር ኢትዮጵያ አጫጭር መረጃዎች #ሶከርኢትዮጵያ #ዜና
2 645
0
🏆 Winning is a habit 🏆 💪 ማሸነፍ ልማድ ነው 💪
3 058
0
ሀዋሳ ከተማዎች የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል።
ሪፖርት|  ሮዱዋ ደርቢ በኃይቆቹ አሸናፊን ተገባደደ - ሶከር ኢትዮጵያ
ሀዋሳ ከተማዎች የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ትላልቅ ግዢዎችን   ባደረጉ ሁለት ክለቦች መካከል የተካሄደው የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሐግብር በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ተመጣጣኝ የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ቢያስመክትም በሂደት ሲዳማ…
4 294
0
የ1ኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ !
5 173
0
የ1ኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ !
1
0
የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከአንድ ቀን ዕረፍት በኋላ መደረግ ይጀምራሉ !
5 172
0
የ1ኛ ሳምንት አጠቃላይ ውጤቶች !
5 451
0
የጨዋታ 008 ውጤት!
6 182
0
ዕረፍት ! ሲዳማ ቡና 0-1 ሀዋሳ ከተማ                   42' ተባረክ ሄፋሞ
6 185
0
70' ሲዳማ ቡና 0-1 ሀዋሳ ከተማ                   42' ተባረክ ሄፋሞ
1
0
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ! 46' ሲዳማ ቡና 0-1 ሀዋሳ ከተማ                   42' ተባረክ ሄፋሞ ለቀጥታ የውጤት መግለጫ ፡
6 352
0
ዕረፍት ! ሲዳማ ቡና 0-1 ሀዋሳ ከተማ 42' ተባረክ ሄፋሞ
5 912
0
ጎል! 42' ተባረክ ሄፋሞ ሲዳማ ቡና 0-1 ሀዋሳ ከተማ

file

6 182
0
25' ሲዳማ ቡና 0-0 ሀዋሳ ከተማ
6 000
0
ጨዋታው ተጀምሯል ! 01' ሲዳማ ቡና 0-0 ሀዋሳ ከተማ ለቀጥታ የውጤት መግለጫ ፡
6 685
1
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የክለቦች እና የክልሎች ሻምፒዮና ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ውጤት ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-1 ሀዋሳ ከተማ 65' ብሩክ ዘላለም(ፍ) | 38' ሚሊዮን በለጠ (በመለያ ምት ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3ለ2 አሸንፏል) ሲዳማ ክልል 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 30' ዳግም አበራ ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሲዳማ ክልል ለፍፃሜ ደርሰዋል። *ውድድሩ የፊታችን ሐሙስ በሚደረጉ የደረጃ እና ፍፃሜ ጨዋታዎች መቋጫውን ያገኛል። በዚህም ለደረጃ 3:00 ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለፍፃሜ 5:00 ሲዳማ ክልል ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
6 011
4
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ - ጨዋታ 008 01፡00 ሲዳማ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ
6 002
1
አምስት ግቦችን በተመለከትንበት ጨዋታ ከአራት ዓመት በኋላ ወደ ሊጉ የተመለሰው ስሑል ሽረ አዳማ ከተማን 3ለ2 በመርታት ዓመቱን በድል ጀምሯል።
ሪፖርት | ስሑል ሽረ ወደ ሊጉ ከሦስት ጎል እና ሦስት ነጥብ ጋር መመለሱን አብሥሯል - ሶከር ኢትዮጵያ
አምስት ግቦችን በተመለከትንበት ጨዋታ ከአራት ዓመት በኋላ ወደ ሊጉ የተመለሰው ስሑል ሽረ አዳማ ከተማን 3ለ2 በመርታት ዓመቱን በድል ጀምሯል። ድሬዳዋ ከምትታወቅበት ፀሐያማ ዐየር ነፋሻማ ሆና ባስተናገደችው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ኳስን…
6 664
2
የጨዋታ 008 አሰላለፍ ! ሲዳማ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ
7 063
2
የጨዋታ 007 ውጤት !
7 395
1
ጎል! 88' ቢኒያም ዐይተን (ፍ.ቅ.ም) አዳማ ከተማ 2-3 ስሑል ሽረ

file

7 516
0
ጎል! 86' ኤልያስ አህመድ (ፍ.ቅ.ም) አዳማ ከተማ 1-3 ስሑል ሽረ

file

7 225
0
70' አዳማ ከተማ 1-2 ስሑል ሽረ 12' ነቢል ኑሪ | 27' አሌክስ ኪታታ | 57' አላዛር አድማሱ
6 794
0
ጎል! 57' አላዛር አድማሱ አዳማ ከተማ 1-2 ስሑል ሽረ

file

7 219
2
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ! አዳማ ከተማ 1-1 ስሑል ሽረ 12' ነቢል ኑሪ | 27' አሌክስ ኪታታ ለቀጥታ የውጤት መግለጫ ፡
6 740
0
ዕረፍት! አዳማ ከተማ 1-1 ስሑል ሽረ 12' ነቢል ኑሪ | 27' አሌክስ ኪታታ
6 921
0
ጎል! 27' አሌክስ ኪታታ አዳማ ከተማ 1-1 ስሑል ሽረ

file

7 303
1
25' አዳማ ከተማ 1-0 ስሑል ሽረ 12' ነቢል ኑሪ
6 976
0
ጎል! 12' ነቢል ኑሪ አዳማ ከተማ 1-0 ስሑል ሽረ

file

7 496
1
ጨዋታው ተጀምሯል ! 01' አዳማ ከተማ 0-0 ስሑል ሽረ ለቀጥታ የውጤት መግለጫ ፡
7 638
0
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ - ጨዋታ 007 10፡00 አዳማ ከተማ ከ ስሑል ሽረ
7 593
2
የጨዋታ 007 አሰላለፍ ! አዳማ ከተማ ከ ስሑል ሽረ
8 032
0
በስፔን እና ኦስትሪያ ታዳጊ ቡድኖች የሚጫወቱ ኢትዮጵያውያን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያው ይሳተፋሉ ።
ቀይ ቀበሮዎቹ በአውሮፓ የታዳጊ ቡድኖች የሚጫወቱ ወጣቶችን በስብስባቸው አካተቱ - ሶከር ኢትዮጵያ
በስፔን እና ኦስትሪያ ታዳጊ ቡድኖች የሚጫወቱ ኢትዮጵያውያን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያው ይሳተፋሉ ። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ዞን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የሚያደርገውን ዝግጅት ከጀመረ ስድስት ቀናትን አስቆጥሯል። ቡድኑ…
8 717
3
አንበሳ 7 ወደ አዲስ ተሞክሮ ከፍ እንበል! አንበሳ 7 ጥራቱን ጠብቆ በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ 7% አልኮል መጠን በያሉበት ይዘንላችሁ መጣን!        አብረን እናጣጥመው!
8 628
0
የሊጉን ዋንጫ ደጋግሞ ከፍ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊግ የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቋል።
ሄኖክ አዱኛ የግብፅ ዝውውሩን አጠናቋል። - ሶከር ኢትዮጵያ
የሊጉን ዋንጫ ከፍ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊግ የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቋል። ከሳምንታት በፊት የመስመር ተከላካዩ ሄኖክ አዱኛ በግብፁ ክለብ ሃራስ ኤል ሁዶድ እየተፈለገ እንደሆነ እና ዝውውሩን በቀጣዮቹ ቀናት…
8 923
3
የአሰልጣኝ አብዲ ቡሊው አዳማ ከተማ የአምበሎቹን ዝርዝር ለሶከር ኢትዮጵያ ይፋ አድርጓል።
አዳማ ከተማ ሦስቱን አምበሎች አሳውቋል - ሶከር ኢትዮጵያ
የአሰልጣኝ አብዲ ቡሊው አዳማ ከተማ የአምበሎቹን ዝርዝር ለሶከር ኢትዮጵያ ይፋ አድርጓል። በባቱ ከተማ አዳዲስ እና ነባር ተጫዋቾችን ይዘው የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ሲሰሩ ቆይተው ለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከተማ የከተሙት…
9 275
2
9 228
0
የአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት አምበሎች ታውቀዋል።
የስሑል ሽረ አምበሎች ታውቀዋል - ሶከር ኢትዮጵያ
የአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት አምበሎች ታውቀዋል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ያስፈረሙት ስሑል ሽረዎች ከሰዓታት በኋላ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ጨዋታ ከማከናወናቸው በፊት አምበሎቻቸውን አሳውቀውናል። በዚህ መሰረት የክለቡ ሁለተኛ…
9 566
0
🥁 እነሆ አሸናፊ 🥁🥁 🌟 የዴሊ ጃክፖት የ 100,000ብር አሸናፊ:: 🌟 ቤቲካ ዛሬም ውድ ደንበኞቹን ማንበሽበሹን ቀጥሏል! 🔥 እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ?ቀንዎን ዳጎስ ባለ አሸናፊነት ከመጀመር የተሻለ ምን አለ? 👉🏾 አሁኑኑ የነገውን ያሸንፉ ! ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
8 745
0
የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይጠናቀቃሉ! የሮዱዋ ደርቢን ጨምሮ በሚደረጉት ሁለቱ ጨዋታዎች ዙሪያ ምን ሀሳብ አሎት?
9 948
2
የመስከረም 12 የሶከር ኢትዮጵያ አጫጭር መረጃዎች
የመስከረም 12 የሶከር ኢትዮጵያ አጫጭር መረጃዎች #ዜና #ሶከርኢትዮጵያ
11 028
1
❤️ ጥራት ፤ ውበት ፤ ምቾት በአንድ ላይ ከጎፈሬ ❤️
11 094
2
ካርሎስ ዳምጠው ዛሬ ስላስቆጠረው ግሩም ጎል እና ስለ ደስታ አገላለፁ ምን አለ?
ካርሎስ ዳምጠው ዛሬ ስላስቆጠረው ግሩም ጎል እና ስለ ደስታ አገላለፁ ...
10 968
1
በምሽቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ጎሎች ቅዱስ ጊዮርጊስን 2ለ1 ረተዋል።
ሪፖርት | ዐፄዎቹ በመጨረሻ ደቂቃ በተገኘች ግብ ፈረሰኞቹን ረተዋል - ሶከር ኢትዮጵያ
በምሽቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ጎሎች ቅዱስ ጊዮርጊስን 2ለ1 ረተዋል። ሁለቱም ቡድኖች በክረምቱ ካደረጓቸው ዝውውሮች ውስጥ በተመሳሳይ ሦስት ተጫዋቾችን በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ተጠቅመው በጀመሩት ጨዋታ የመጀመሪያዎቹን ሀያ አምስት…
11 248
2
የመጀመሪያ የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ፍፃሜውን ያገኛል !
10 956
2
የጨዋታ 006 ውጤት !
11 585
1
86' ጎል ምኞት ደበበ (ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-2 ፋሲል ከነማ)
11 961
0
84' ጎል ፍፁም ጥላሁን (ፍ/ቅ/ም) (ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ፋሲል ከነማ)
10 852
1
70' ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ፋሲል ከነማ                          20' ቢኒያም ላንቃሞ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
9 813
2
46' ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ! ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ፋሲል ከነማ                          20' ቢኒያም ላንቃሞ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
9 833
0
ዕረፍት ! ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ፋሲል ከነማ                          20' ቢኒያም ላንቃሞ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
9 076
0
ዕረፍት ! ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ፋሲል ከነማ                          20' ቢኒያም ላንቃሞ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
1
0
30' ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ፋሲል ከነማ                            20' ቢኒያም ላንቃሞ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
9 178
1
Последнее обновление: 11.07.23
Политика конфиденциальности Telemetrio