The service is also available in your language. To switch the language, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категория
Гео и язык канала

все посты Yenesport

The Right place for sport news 
13 038-3
~896
~87
5.99%
Общий рейтинг Telegram
В мире
45 846место
из 78 777
В стране, Эфиопия 
310место
из 396
В категории
784место
из 1 121
Архив постов
አርሰናል ድንቅ መከላከል ድንቅ መናበብ 👏👏
1
0
ዲያስ ከሩቅ ሞክሮ ነበር ወጣበት
1
0
ቢጫ ካርድ ለ ዴክላን ራይስ ሰአት በማባከን
1
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ 83' ማንቸስተር ሲቲ 1 - 2 አርሰናል ⚽️  ሀላንድ 9'         ⚽️ ካለፊዮሪ 22'                          ⚽️ ማጋሌሽ 45' +1
1
0
ዛሬ ምንም ልዩ ታክቲክ መፍጠር አልቻለም
1
0
ጋርዲዮላ ጭንቀት ላይ ነው
1
0
ከርቀት የሚመቱት ኳስም ብዙም እሚያስረካ አይደለም
1
0
ሲቲዎች ቦክስ ውስጥ ሰብረው መግባት አልቻሉም
1
0
አሁንም ኳስ ሲቲ ጋር ነች
1
0
ዎከር እና ሳቪንሆ ወጡ ስቶንስ እና ግሪልሽ ገቡ
1
0
ኳሷ ሲቲዎች ጋ በአርሰናል የሜዳ ክልል ውስጥ ትገኛለች
1
0
ጆን ስቶንስ ተቀይሮ ሊገባ እየተዘጋጀ ነው
1
0
የሲቲ አጨዋወት ለአርሰናል መከላከል የተመቸ ሆኗል
151
0
ኪዮር ካላፊዮሪን ቀይሮ ገብቷል
151
0
ካላፊዮሪ ተጎድቶ ወጣ
151
0
ዲያዝ ከሩቅ የሞከረው ራያ ተቆጣጥሮታል
151
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ 70' ማንቸስተር ሲቲ 1 - 2 አርሰናል ⚽️  ሀላንድ 9'         ⚽️ ካለፊዮሪ 22'                          ⚽️ ማጋሌሽ 45' +1
151
0
የቅጣት ምት ለአርሰናል
151
0
ዶኩ ወጣ ፎደን ገባ
151
0
ፎደን ሊገባ ነው
151
0
አርሰናል እሚገርም የመከላከል ጥምረት🔥🔥
121
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ 67' ማንቸስተር ሲቲ 1 - 2 አርሰናል ⚽️  ሀላንድ 9'         ⚽️ ካለፊዮሪ 22'                          ⚽️ ማጋሌሽ 45' +1
121
0
ራያ ጨዋታውን አስጀመረው
121
0
ራያ ተነስታል
181
0
አርቴታ ተጫዋቾቹን ሰብስቦ እያበረታታቸው ነው
181
0
ራያ ተጎዳው ብሎ ወድቋል
181
0
ቀይ ካርዱ አርሰናልን በጣም ጎድቶታል አርሰናል ሙሉ ለሙሉ ተበልጧል
181
1
ዴቪድ ራያ 🔥
211
0
ኦኦኦ ግቫርድዮል ድንቅ ሙከራ ራያ ተቆጣጠረው
181
0
ሁለተኛ አጋማሽ የኳስ ቁጥጥር ማን ሲቲ 91- አርሰናል 9
211
0
ኦኦኦ ሲቲዎች ድንቅ እድል አመከኑ
211
0
የአርሰናል የተከላካይ መስመር ዝግ ነው ሲቲዎች ከርቀር ለመምታት ተገደዋል
211
0
ዲያዝ ከሩቅ ሞክሮ ነበር ሰቀለው
271
0
ዳኛው ልክ አይደለም ዛሬ
271
0
ቅጣት ለሲቲ
271
0
ከኤደርሰን በቀር ሁሉም 20 ተጫዋቾች በአርሰናል የሜዳ ክልል ይገኛል
271
0
አርሰናሎች ሙሉ ለሙሉ እየተከላከሉ ነው
271
0
ኮቫኪች ከርቀት ሞክሮ ነበር ወጣበት
271
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ 47' ማንቸስተር ሲቲ 1 - 2 አርሰናል ⚽️  ሀላንድ 9'         ⚽️ ካለፊዮሪ 22'                          ⚽️ ማጋሌሽ 45' +1
271
0
ቤን ኋይት ሳካን ቀይሮ ገብቷል
241
0
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀመረ
271
0
ተጫዋቾች ወደ ሜዳ ገብተዋል
271
0
ሁለተኛው አጋማሽ ሊጀምር ነው
271
0
ማይክል ኦሊቨር እስካሁን ለአርሰናል ተጫዋቾች 7 ቀይ ካርድ በመስጠት በዳኝነት ህይወቱ ከሁሉም ቡድን አርሰናል ላይ ብዙ ቀይ ካርድ ሰቷል ። ማይክል ኦሊቨር vs አርሰናል🙄
301
2
ጋብሪኤል ማጋሌሽ ከኮርና የሚሻገሩትን ኳሶች specialist🔥
301
0
ሃላንድ ለማንቸስተር ሲቲ በ105 ጨዋታ 100 ጎል በማስቆጠር የክርስቲያኖ ሮናልዶን ሪከርድ ተጋርቷል ። Halland🔥🔥
361
0
አርቴታ ከ ቀይ ካርዱ በኋላ በዳኛው ውሳኔ በመበሳጨት ፊቱን በልብሱ ሲሸፍን ታይቷል
391
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ እረፍት' ማንቸስተር ሲቲ 1 - 2 አርሰናል ⚽️  ሀላንድ 9'         ⚽️ ካለፊዮሪ 22'                          ⚽️ ማጋሌሽ 45' +1
421
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ እረፍት' ማንቸስተር ሲቲ 0 - 0 አርሰናል ⚽️  ሀላንድ 9'     ⚽️ ካለፊዮሪ 22'                          ⚽️ ማጋሌሽ 45' +1
1
0
ፊሽካ እየተነፋ ኳስ በመምታቱ ነው ካርድ ያየው
421
0
ቀይ ካርድ በሁለት ቢጫ ለትሮሳርድ
421
0
ኦኦኦኦ ሁለተኛ ቢጫ ለ ትሮሳርድ
421
0
ቢጫ ካርድ ለ ፓርቴይ
421
0
አርሰናሎች ከቆመ ኳስ ላይ አልተቻሉም
421
0
ጭማሪ 6 ደቂቃ
451
0
ጋብሬል ማጋሌስ አስቆጠረረረረረ
1
0
ጋብርኤል ድንቅ የጭንቅላት ኳስ
421
0
ኦኦኦኦ ጎልልልልልልልልልልልል አርሰናልልልልልልሎ
451
0
ትሮሳርድድድ ጥሩ እድል አመለጠው
421
0
አርሰናሎች እየተነቃቁ ነው
421
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ 40' ማንቸስተር ሲቲ 1 - 1 አርሰናል ⚽️ ሀላንድ 9'           ⚽️ ካላፊዮሪ 22'
392
0
ሲቲዎች የአርሰናልን የተከላካይ መስመር ሰብረው መግባት አልቻሉም
332
0
ግልጽ የማግባት እድል አመለጣቸው
332
0
ጋብርኤል ለጥቂት ወጣበት አስቆጪ እድል ለአርሰናል
332
0
ኮርና ለሲቲ
332
0
ዶኩ አሪፍ ሙከራ ወጣበት
332
0
ቢጫ ካርድ ለ ትሮሳርድ
332
0
ዎከር ከርቀት ሞክሮ ነበር ራያ ያዘበት
332
0
አርሰናሎች ኳስ በማይዙበት ጊዜ ጥቅጥቅ ብለው እየተከላከሉ ነው
332
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ 25' ማንቸስተር ሲቲ 0 - 0 አርሰናል ⚽️ ሀላንድ 9'           ⚽️ ካላፊዮሪ 22'
333
0
ቢጫ ካርድ ለ ኤደርሰን
303
0
ጋርዲዮላ በጣም ሲበሳጭ እየታየ ነው
303
0
ካላፊዮሪ ምን አይነት ጎል ነው ያስቆጠረው
303
0
ኦኦኦ ጎልልልልልልልልል አርሰናልልልልልል
273
0
ኮቫኪች ሮድሪን ቀይሮ ገባ
273
0
ሮድሪ ወጣ ጨዋታው ከነበረበት ጀምራል
303
0
ሮድሪ እንዲቀይሩት በእጅ ምልክት እያሳየ ነው
333
0
ጉዳቱ ከባድ የሀምስተሪንግ ጉዳት ይመስላል ሮድሪ ሲያለቅስ እየታየ ነው
356
0
ኮቫኪች ሮድሪን ቀይሮ ለመግባት እያሟሟቀ ነው
399
0
ጨዋታው ከጅምሩ ውጥረት የበዛበት ሆኗል
409
0
የህክምና ባለሙያዎች እያዩት ነው
416
0
ሮድሪጎ በድጋሚ ወድቃል
394
0
ኮርና ለሲቲ
374
0
ኦኦኦኦኦ ጎንዶጋን አንግል መለሰበት
350
0
ቅጣት ምት ለ ሲቲ አሪፍ ቦታ ላይ
322
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ 10' ማንቸስተር ሲቲ 1- 0 አርሰናል ⚽️ ሀላንድ                       
308
0
ሳቪንዮ ድንቅ አሲስት ሀላንድ ድንቅ አጨራረስ🔥
287
0
ጎልልልልልልል ሲቲቲቲቲቲ ሀላንድድድድድ
275
0
ጉንድጓን ምን አይነት እድል ነው ያባከነው..
278
0
ጨዋታው ቀጥላል
258
0
ሮድሪ ተነስቷል
253
0
ሮድሪ ከባድ ጉዳት ይመስላል
252
0
ሮድሪ ገና ከጅምሩ የተጎዳ ይመስላል
279
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ተጀመረ' ማንቸስተር ሲቲ 0 - 0 አርሰናል 🏟 etihad
282
0
ጨዋታው ባለሜዳዎቹ ሲቲዎች ይጀምሩታል
240
0
ዛሬ ኢቲሀድ ላይ ልዩ ድባብ ነው ያለው
233
0
ተጫዋቾች እየገቡ ነው የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ማንቸስተር ሲቲ vs አርሰናል 🏟 etihad
221
0
የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ        ተጠናቀቀ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2- 3 ወላይታ ድቻ
361
0
የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ        90+5 ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2- 3 ወላይታ ድቻ
353
0
እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች        ተጠናቀቀ ብራይተን 2 - 2 ኖቲንግሀም ፎረስት                                                                አሜክስ ስታዲየም                       
350
0
Последнее обновление: 11.07.23
Политика конфиденциальности Telemetrio