The service is also available in your language. To switch the language, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категория
Гео и язык канала

все посты Yenesport

The Right place for sport news 
13 038-3
~896
~87
5.99%
Общий рейтинг Telegram
В мире
45 846место
из 78 777
В стране, Эфиопия 
310место
из 396
В категории
784место
из 1 121
Архив постов
ITALY SERIE A 30' Inter Milan 1 - 1 AC Milan ⚽28' Dimarco ⚽10' Pulisic
73
0
በማንችስተር ሲቲ እና አርሰናል መካከል በተካሄደው ጨዋታ ራያ የጨዋታ ኮከብ ተብሎ ተመርጧል ✨
300
0
ባርሴሎና ያለፉትን አስር የላሊጋ ጨዋታዎች አሽንፈዋል።
316
0
ስድስተኛ ሳምንት//የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ⏰ Full time ቪላሪያል 1 : 5 ባርሴሎና
337
0
ላሚን ያማል በዘንድሮው የውድድር ዓመት በሁሉም ውድድሮች 4 Goals and 5 assists Star boy 🌟
392
0
ስድስተኛ ሳምንት//የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ⏰ 81:00 ቪላሪያል 1 : 5 ባርሴሎና
152
0
የሚገርም ኳስ ነው ላሚን ያማል የሰጠው
152
0
ራፊንሀ ደገመውውውውውው
152
0
ጎልልልልልልልልልልልልል ባርሳሳሳሳ
182
0
ስድስተኛ ሳምንት//የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ⏰ 81:00 ባርሴሎና 4 : 1 ቪላሪያል
182
0
ሌዋንዶስኪ ሀትሪክ ሚሰራበትን እድል ነው ያባካነው ፔናሊቲ በመሳቱ
386
0
ስድስተኛ ሳምንት//የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ⏰ 75:00 ባርሴሎና 4 : 1 ቪላሪያል
151
0
ራፊንሀ ወዘወዘው
212
0
ባርሳሳሳሳሳ
212
0
ጎልልልልልልልልልልልልል
212
0
በቪላሪያል በኩል ፔፔ ድንቅ እንቅስቃሴ እያሳየ ነው
212
0
ስድስተኛ ሳምንት//የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ⏰ 72:00 ባርሴሎና 3 : 1 ቪላሪያል
212
0
ኳስ ቪላሪያሎች ጋር ትገኛለች
212
0
ተሽሯል
242
0
ጎልልልልልልልልልልልልል ቪላሪያልልልልልልል
241
0
ኦ አሪፍ እድል ነበር ራፊንሀ አበላሸ
241
0
ሌዋንዶስኪ ሳተውውውውውውውው
271
0
ፔናሊቲ ለባርሴሎና
271
0
GERMAN BUNDESLIGA FULL-TIME Bayer Leverkusen 4 - 3 Wolfsburg Stuttgart 5 - 1 Dortmund
435
0
ስድስተኛ ሳምንት//የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ⏰ 65:00 ባርሴሎና 3 : 1 ቪላሪያል
301
0
የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ ተጠናቀቀ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1- 2 ፋሲል ከነማ 83' ፍፁም             18' ቢንያም 86' ምኞት ድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታድየም
403
0
በረኛቸው ተጎድቶ የወጣባቸው ባርሴሎናዎች ጥሩ እየተንቀሳቀሱ ነው
400
0
ITALY Serie A FULL-TIME AS Roma 3 - 0 Udinese
369
0
ፔድሪ እና ፓብሎ ቶሬ ተቀይረው ወጥተዋል
271
0
ስድስተኛ ሳምንት//የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ⏰ 57:00 ባርሴሎና 3 : 1 ቪላሪያል
301
0
አሲስት ፔድሪ ✨
301
0
ፓብሎ ቶሬ ነው ያስቆጠረው
301
0
ጎልልልልልልልልልልልልል ባርሳሳሳሳ
331
0
የዛሬው አርሰናል በመከላከል ልዩ ነበር👏 ግን ባለቀ ሰአት ግብ አስተናገዱ
451
1
አርሰናል እድለኛ አይደለም
482
0
ስድስተኛ ሳምንት//የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ⏰ 47:00 ባርሴሎና 2 : 1 ቪላሪያል ሮበርት። አዮዜ ፔሬዝ ⚽ ሌዋንዶስኪ ⚽⚽
482
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ ማንቸስተር ሲቲ 2 - 2 አርሰናል ⚽️  ሀላንድ 9'         ⚽️ ካለፊዮሪ 22' ⚽️ ስቶንስ 90'+8                     ⚽️ ማጋሌሽ 45' +1
572
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ 90' ማንቸስተር ሲቲ 1 - 2 አርሰናል ⚽️  ሀላንድ 9'         ⚽️ ካለፊዮሪ 22' ⚽️ ስቶንስ 90'+8                     ⚽️ ማጋሌሽ 45' +1
1
0
ተጠናቀቀ
421
0
ግርግር ተፈጥሯል
421
0
ምን አይነት ተአምረኛ ጨዋታ ነው
421
0
City Never give upppppppp
421
0
አርሰናሎች በስተመጨረሻ እጅ ሰጡ
421
0
ኦኦኦኦ ሲቲ ጎልልልልልልልልልልልልል
421
0
ራያ ድንቅ በረኛ 🔥🔥
421
0
ስድስተኛ ሳምንት//የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ⏰ Half time ባርሴሎና 2 : 1 ቪላሪያል ሮበርት። አዮዜ ፔሬዝ ⚽ ሌዋንዶስኪ ⚽⚽
571
0
ሲቲዎች ሞክረው ነበር ራያ ተቆጣጠረው
331
0
አርሰናሎች ሰአት ለመግደል እየተጫወቱ ነው
1
0
የሲቲ ደጋፊዎች እየተጨነቁ ነው
331
0
የአርሰናል መከላከል ሊሰበር አልቻለም
331
0
ሲቲዎች አቻ ለመሆን እየጣሩ ነው
331
0
ኳስ ሲቲዎች ጋ ነው
331
0
ራያ በረጅሙ አሻማ
331
0
ቲምበር ወጣ ለዊስ ስኬሊ ገባ
301
0
መደበኛ 90 ደቂቃ አልቆ ተጨማሪ 7 ደቂቃ ተጨምሯል
331
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ 90' ማንቸስተር ሲቲ 1 - 2 አርሰናል ⚽️  ሀላንድ 9'         ⚽️ ካለፊዮሪ 22'                          ⚽️ ማጋሌሽ 45' +1
331
0
የአርሰናል ተከላካዮች እየወደቁ ነው ሰአት ለመግደል እያሰቡ ነው
301
0
ሀላንድ ሞክሮ ነበር ራያ በቀላሉ ተቆጣጠረው
301
0
የሲቲ ጨዋታ ፍጥነት የታከለበት አይደለም እሚያሻግሩት ኳስም የጠራ ኳስ አይደለም
271
0
ኦኦኦኦ ግቫርድዮል ከርቀት አክርሮ የመታው ኳስ ራያ አዳነው
301
0
አርሰናል ድንቅ መከላከል ድንቅ መናበብ 👏👏
301
0
ዲያስ ከሩቅ ሞክሮ ነበር ወጣበት
271
0
ቢጫ ካርድ ለ ዴክላን ራይስ ሰአት በማባከን
271
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ 83' ማንቸስተር ሲቲ 1 - 2 አርሰናል ⚽️  ሀላንድ 9'         ⚽️ ካለፊዮሪ 22'                          ⚽️ ማጋሌሽ 45' +1
271
0
ዛሬ ምንም ልዩ ታክቲክ መፍጠር አልቻለም
301
0
ጋርዲዮላ ጭንቀት ላይ ነው
331
0
ከርቀት የሚመቱት ኳስም ብዙም እሚያስረካ አይደለም
391
0
ሲቲዎች ቦክስ ውስጥ ሰብረው መግባት አልቻሉም
391
1
አሁንም ኳስ ሲቲ ጋር ነች
391
0
ዎከር እና ሳቪንሆ ወጡ ስቶንስ እና ግሪልሽ ገቡ
361
0
ኳሷ ሲቲዎች ጋ በአርሰናል የሜዳ ክልል ውስጥ ትገኛለች
361
0
ጆን ስቶንስ ተቀይሮ ሊገባ እየተዘጋጀ ነው
331
0
የሲቲ አጨዋወት ለአርሰናል መከላከል የተመቸ ሆኗል
331
0
ኪዮር ካላፊዮሪን ቀይሮ ገብቷል
331
0
ካላፊዮሪ ተጎድቶ ወጣ
331
0
ዲያዝ ከሩቅ የሞከረው ራያ ተቆጣጥሮታል
331
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ 70' ማንቸስተር ሲቲ 1 - 2 አርሰናል ⚽️  ሀላንድ 9'         ⚽️ ካለፊዮሪ 22'                          ⚽️ ማጋሌሽ 45' +1
331
0
የቅጣት ምት ለአርሰናል
301
0
ዶኩ ወጣ ፎደን ገባ
301
0
ፎደን ሊገባ ነው
301
0
አርሰናል እሚገርም የመከላከል ጥምረት🔥🔥
301
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ 67' ማንቸስተር ሲቲ 1 - 2 አርሰናል ⚽️  ሀላንድ 9'         ⚽️ ካለፊዮሪ 22'                          ⚽️ ማጋሌሽ 45' +1
301
0
ራያ ጨዋታውን አስጀመረው
301
0
ራያ ተነስታል
271
0
አርቴታ ተጫዋቾቹን ሰብስቦ እያበረታታቸው ነው
301
0
ራያ ተጎዳው ብሎ ወድቋል
301
0
ቀይ ካርዱ አርሰናልን በጣም ጎድቶታል አርሰናል ሙሉ ለሙሉ ተበልጧል
301
1
ዴቪድ ራያ 🔥
331
0
ኦኦኦ ግቫርድዮል ድንቅ ሙከራ ራያ ተቆጣጠረው
361
0
ሁለተኛ አጋማሽ የኳስ ቁጥጥር ማን ሲቲ 91- አርሰናል 9
361
0
ኦኦኦ ሲቲዎች ድንቅ እድል አመከኑ
361
0
የአርሰናል የተከላካይ መስመር ዝግ ነው ሲቲዎች ከርቀር ለመምታት ተገደዋል
361
0
ዲያዝ ከሩቅ ሞክሮ ነበር ሰቀለው
391
0
ዳኛው ልክ አይደለም ዛሬ
391
0
ቅጣት ለሲቲ
391
0
ከኤደርሰን በቀር ሁሉም 20 ተጫዋቾች በአርሰናል የሜዳ ክልል ይገኛል
391
0
አርሰናሎች ሙሉ ለሙሉ እየተከላከሉ ነው
391
0
ኮቫኪች ከርቀት ሞክሮ ነበር ወጣበት
391
0
የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ | 5ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ ⏰ 47' ማንቸስተር ሲቲ 1 - 2 አርሰናል ⚽️  ሀላንድ 9'         ⚽️ ካለፊዮሪ 22'                          ⚽️ ማጋሌሽ 45' +1
361
0
ቤን ኋይት ሳካን ቀይሮ ገብቷል
331
0
Последнее обновление: 11.07.23
Политика конфиденциальности Telemetrio