Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категория
Гео и язык канала

статистика аудитории ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት 0911001481  @BekyJa  ሶፍትዌር Download ለማድረግ  @GoldStarHdBot   @Lifestar_Ethiopia_Bot   @Superstar_Ethiopia_Bot  አድራሻ 👇👇  https://maps.app.goo.gl/X64GDw15u3mde3i5A  
Показать больше
123 451-131
~6 976
~86
4.98%
Общий рейтинг Telegram
В мире
7 310место
из 78 777
В стране, Эфиопия 
43место
из 396
В категории
504место
из 2 610

Пол подписчиков

Если это ваш канал, тогда можете узнать какое количество женщин и мужчин подписаны на канал.
?%
?%

Язык аудитории

Если это ваш канал, тогда можете узнать какое распределение подписчиков канала по языкам
Русский?%Английский?%Арабский?%
Количество подписчиков
ГрафикТаблица
Д
Н
М
Г
help

Идет загрузка данных

Время жизни пользователя на канале

Если это ваш канал, тогда можете узнать как надолго задерживаются подписчики на канале.
До недели?%Старожилы?%До месяца?%
Прирост подписчиков
ГрафикТаблица
Д
Н
М
Г
help

Идет загрузка данных

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
አዲስ Maraki Media ላይ የተካተተ Function LIVE Forever እና Funcam ሰርቨሮች የሚያስተላልፉትን ቻናሎች የማየቻ አማራጭ VIP ም ጨምሮ 😘 Password የምታገኙት ቴሌግራም ላይ Pro Technician Group ወይም ቻናል ላይ አባል ለሆናችሁት ብቻ ነው።

file

1 778
0
👆👆👆 ይሔ አዲስ በ Maraki Company የተሰራ ምርጥ የሚባል አፕሊኬሽን ነው ለ Android ስልክ, ለ Android Receiver, Android TV Box, Smart TV, Android Tablet... ዲቫይሶች ይሆናል በቅርቡ ደግሞ እጅግ በጣም ብዙ ፕሮግራሞችን ያካትታል Install አድርጋችሁ ተጠቀሙ

MarakiMedia.apk

256
0
አሁን አርሰናል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
2 154
4
WoW ዛሬ SPTV እያስሞሉ ያሉ ሰዎች ብዛት ሪከርድ የሆነ ቁጥር ነው በአንድ ቀን እናመዘግናለን ምክራችንን ስለሰማችሁ።
2 490
0
SPTV የምታስሞሉ ሰዎች ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ቀድማችሁ ተዘጋጁ እና የሚጠበቅባችሁን አድርጉ ምክንያቱም ጨዋታው ሊጀምር ሲል ወይም ከጀመረ በሗላ ቢዚ ስለምንሆን ይመቻችሁ ለበለጠ መረጃ
3 005
1
ነገ አርሰናል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርጉትን ወሳኝና ተፈላጊ ጨዋታ በ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር በ Full Analysis ይከታተሉ ስለ SPTV ሙሉ መረጃ ለማግኘት Ethiosat 57°E 11050 H 04000
3 169
4
አዲስ Maraki Media ላይ የተካተተ Function LIVE Forever እና Funcam ሰርቨሮች የሚያስተላልፉትን ቻናሎች የማየቻ አማራጭ VIP ም ጨምሮ 😘

file

3 591
4
👆👆👆 ይሔ አዲስ በ Maraki Company የተሰራ ምርጥ የሚባል አፕሊኬሽን ነው ለ Android ስልክ, ለ Android Receiver, Android TV Box, Smart TV, Android Tablet... ዲቫይሶች ይሆናል በቅርቡ ደግሞ እጅግ በጣም ብዙ ፕሮግራሞችን ያካትታል Install አድርጋችሁ ተጠቀሙ

MarakiMedia.apk

3 121
19
ነገ አርሰናል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርጉትን ወሳኝና ተፈላጊ ጨዋታ በ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር በ Full Analysis ይከታተሉ ስለ SPTV ሙሉ መረጃ ለማግኘት እዚህ ጋር ይጫኑ
3 251
7
https://telegra.ph/What-is-SPTV-Ethiosat-04-18
What is SPTV (Ethiosat)
የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን? መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ
3 309
1
አሁን የሪያል ማድሪድ ጨዋታ በ SPTV 2 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
3 263
4
አሁን ቸልሲ ከ ኖቲንግሀም በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
3 317
6
👁ሰበር ዜና👁 Amos Yes Package ላይ ነገ የሚደረገውን ወሳኝ የፕሪሚየር ሊግ ማንቸስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል ጨዋታ እንደማያስተላልፉ ነው ፕሮግራማቸው የሚያሳየው ግን ለምን እንደሆነ አላውቅም አዲስ ነገር ካለ አሳውቃችሐሗለሁ
3 405
6
አሁን ቶትንሀም ከ በርንኔ በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
3 389
3
አሁን ፉልሀም ከ ማንቸስተር ሲቲ በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000
3 522
7
🛑 ማሳሰብያ 🛑 💥የ LIFESTAR Original እና ትክክለኛ ሪሞት ከኋላዉ barcode ያለዉ እና ከላይ በምሱሉ ላይ የምታዩት ስለሆነ። በጭራሽ የ Companyዉ barcode ከጀርባዉ ከሌለ እንዳትገዙና Original remote አለመሆኑን እናሳዉቃለን።
3 675
3
01:30 ግራናዳ ከ ሪያል ማድሪድ
3 422
2
SPTV 1 HD ላይ የሚተላለፉ ጨዋታዎች
3 469
0
SPTV ደስ የሚለው ኳስ LIVE ከመጀመሩ በፊት የሚያሳየው Analysis እና በማንኛውም ሰአት የሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ነው በተለይ አብዛኛው ነገሩ English Premier League ላይ ትኩረት ያደረገ ነው ይመቻችሁ SPTV ሰርቨር ያስሞላችሁ ያላስሞላችሁ ደግሞ በእርግጠኝነት የሚወደድ ቻናል ስለሆነ ብታስሞሉ ትጠቀማላችሁ ባይ ነኝ።
3 495
1
👁መረጃ👁 በ Forever ሰርቨር የሚከፈቱ አንዳንድ ቻናሎች አልሰራ ካላችሁ የመጨረሻውን ቨርዥን F-Share 1.45 መጫናችሁን እርግጠኛ ሁሉ እናመሰግናለን። 📸 LIFESTAR 1 Million 4K Android

file

3 926
2
ጠፍቶ የነበረው LIFESTAR P8+ LNB እጅጉን ዋጋ ቀንሶ መጥቷል በብዛት መግዛት ከፈለጉ ይጠይቁን :: ዋጋው 🤌🏻 NaN NaN
4 077
1
አሁን ኦሎንፒያኮስ ከ አስቶንቪላ LIVE ON SPTV 1
4 180
2
በአሁን ሰአት SPTV ን የሚያክል የኳስ ቻናል የለም ምክንያቱም 1. Ethiosat ላይ መስራቱ 2. ሙሉ ኢትዮጲያን ላይ ከ 60cm ዲሽ ጀምሮ መስራቱ 3. እንግሊዘኛ ቋንቋ መሆኑ 4. ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች ማስተላለፉ 5. ለመጠቀምም ሆነ ሰርቨር active ለማድረግ ምንም ኢንተርኔት አለመጠየቁ በተለይ ኢንተርኔት የተዘጋባቸው አካባቢዎች ወሳኝ ነገር ነው የበለጠ መረጃ ለማግኘት
4 334
7
SPTV ብዙ ሰዎች ሙላልን እያላችሁ ብር እያስገባችሁ ነው የተቸገርኩት ነገር እባካችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update አድርጉ መጀመርያ Software Version 3.04 መጫናችሁን አረጋግጡ ብር ከመላካችሁ በፊት
1
0
2 782
1
አሁን ሪያል ማድሪድ ከ ባየርን ሙኒክ በ SPTV 1  HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000 WOW SPTV ይለያል
5 109
8
WOW SPTV ተጠቃሚ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው እኛን ተማምናችሁ የምታስሞሉ ስላመናችሁን እናመሰግናለን 🙏 much respect
5 095
0
https://vm.tiktok.com/ZMMn9efsp/ 👆👆👆Magic Remote
TikTok · ቤኪ ጃ (Maraki electronics)
Check out ቤኪ ጃ (Maraki electronics)’s video.
5 185
2
ዛሬ ቻንፒዮንስ ሊግ ለዋንጫ ለማለፍ 4:00ላይ PSG ከ ዶርትመንድ የሚያደርጉትን ጨዋታ በ SPTV 1 HD Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር መከታተል ትችላላችሁ። 11050 H 04000 ስለ SPTV መረጃ ለማግኘት
5 118
6
ትናንትና Magic ሪሞት ዋጋ የጠየቃችሁኝ promotionኑ ለሁለት ቀን ብቻ ስለሚቆይ ከ 2 ቀን በሗላ መጀመርያ በነገርኳችሁ ዋጋ ስለማይሸጥ የፕሮሞሽን ጊዜያችሁን ተጠቀሙበት እናመሰግናለን።
4 743
0
Последнее обновление: 11.07.23
Политика конфиденциальности Telemetrio