The service is also available in your language. To switch the language, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категория
Гео и язык канала

все посты 🇪🇹ኢትዮ University

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀  @Euads 🌀  @hilwauniversity  Use this for idea and question  @ethiouniversity1bot  
139 408+68
~19 459
~9
15.79%
Общий рейтинг Telegram
В мире
8 595место
из 78 777
В стране, Эфиопия 
56место
из 396
В категории
369место
из 2 347
Архив постов
#AksumUniversity ባሳለፍነውሳለፍነው ሳምንት መደበኛ ነባር ተማሪዎቹን የተቀበለው አክሱም ዩኒቨርሲቲ፣ በርካታ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በአካል ያልተመዘገቡ ተጨማሪ የምዝገባ ጊዜ ሰጥቷል። በዚህም በቅጣት ምዝገባ መስከረም 13/2017 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ገልጿል። በ2016 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የሪሚድያል ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡ ተማሪዎች ጋር ጥሪ እንደሚደረግ ተገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
11 209
4
🚨🚨 LAST CHANCE! 🚨🚨 🇦🇹 Study in Austria with Scholarships! 🇦🇹 ✨ Dream Big. ✨ Study in Austria. 🚀 Make it Happen. ⏳ ONLY LAST SPOTS LEFT! ⏳  This is your FINAL chance to grab a scholarship to Austria! 🤯 🤝 Adiss Consultancy: Your Pathway to Scholarship Success. 🤝Get: ✔️ No Upfront Cost ✔️ Full Scholarships ✔️ Work-Study Opportunities ✔️ Potential Path to Permanent Residency ✔️ 95% Visa Success Rate 💯 ⏱️ Time is running out! This incredible opportunity won't last!  ⏳ 💻 Connect now! 💻 ➡️ Telegram:  🌟 Don't miss out! 🌟 Secure your spot before it's too late!
Показать полностью ...
10 757
7
#MattuUniversity መቱ ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን አሳውቋል። በመሆኑም በተጠቀሱት ቀናት በተቋሙ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመገኘት ሪፖርት አድርጉ ተብሏል። ትምህርት መስከረም 22/2017 ዓ.ም ይጀምራል። አዲስ ገቢ የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ የ NGAT ውጤት ከተገለፀ በኋላ ይከናወናል። በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣቹ ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡ ተማሪዎች ጋር ጥሪ እንደሚደረግላችሁ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
15 519
16
#ArbaMinchUniversity አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ነባር የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና መደበኛ ያልሆኑ ፕሮግራሞች ተማሪዎች መግቢያ እሑድ መስከረም 19/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ በዕለቱ በየካምፓሶቻችሁ በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። በቅጣት ምዝገባ መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም ብቻ ሲሆን፤ ትምህርት መስከረም 22/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር የ2015 እና የ2016 ባቾች እንዲሁም የሕክምናና ጤና ሳይንስ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎችን በቅርቡ መቀበሉ ይታወቃል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
14 048
11
#JigjigaUniversity ጅግጅጋ የሁሉም የአንደኛ ዓመት እንዲሁም የመጨረሻ ዓመት የቅድመ ምረቃ አና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት መስከረም 22 እና 23/2017 ዓ.ም ሲሆን፤ ምዝገባ መስከረም 27 እና 28/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
17 362
31
ለ2017 የትምህርት ዘመን ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (UAT) ዛሬ ይጀምራል። ዛሬ ከሰዓት ፈተነ የምትገቡት ስማችሁን በተለቀቀው ላይ ቼክ አድርጉ። በዚህ ቻናል ተለቋል 👇               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Hilwa University
Plus Remedial👍 Freshman Students & Grade 12 Result
15 578
2
🚨🚨 LAST CHANCE! 🚨🚨 🇦🇹 Study in Austria with Scholarships! 🇦🇹 ✨ Dream Big. ✨ Study in Austria. 🚀 Make it Happen. ⏳ ONLY LAST SPOTS LEFT! ⏳  This is your FINAL chance to grab a scholarship to Austria! 🤯 🤝 Adiss Consultancy: Your Pathway to Scholarship Success. 🤝Get: ✔️ No Upfront Cost ✔️ Full Scholarships ✔️ Work-Study Opportunities ✔️ Potential Path to Permanent Residency ✔️ 95% Visa Success Rate 💯 ⏱️ Time is running out! This incredible opportunity won't last!  ⏳ 💻 Connect now! 💻 ➡️ Telegram:  🌟 Don't miss out! 🌟 Secure your spot before it's too late!
Показать полностью ...
14 970
15
#AASTU በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር በዩኒቨርሲቲዎቹ የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ፈተናው መስከረም 14/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል። ፈተናው ማክሰኞ መስከረም 14/2017 ዓ.ም በሁለት ክፍለ ጊዜ ማለትም ጠዋት ከ 2፡30-5፡30 እና ከሰዓት ከ7፡30 -10፡30 ይሰጣል። ከካልኩሌተር እና ለማሰቢያ ከሚሆን ወረቀት ውጭ ማንኛውንም ዓይነት ሞባይል ስልክ ወይም ስማርት ፎን ይዞ ወደ መፈተኛ ማዕከላት አይቻልም ተብሏል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
17 250
31
#AdigratUniversity ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት መስከረም 25 እና 26/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። በ2016 ዓ.ም በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣቹ ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡ ተማሪዎች ጋር ጥሪ እንደሚደረግላችሁ ተገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
18 790
11
#ASTU ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና ለመወሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር _ በዩኒቨርሲቲዎቹ የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ፈተናው የሚሰጠው 👉መስከረም 14/2017 ዓ.ም በሁለት ክፍለ ጊዜ (session) ሆኖ የመጀመሪያው ክፍለ ጊዜ ከጠዋቱ 2፡30 - 5፡30 ሲሆን ሁለተኛው የፈተና ክፍለ ጊዜ ደግሞ ከሰዓት ከ7፡30 -10፡30 መሆኑን አሳውቋል። የተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ በሆነባቸው የመፈተኛ ጣቢያዎች የሚኖረውን የቦታ ለውጥ በሌላ ማስታወቂያ የምንገልጽ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ⚠️ማሳሰቢያ:- ከካልኩሌተርና ለማሰቢያ ከሚሆን ወረቀት ዉጭ ማንኛዉንም ዓይነት ሞባይል እና ስማርት ፎን (Smart Phone) ይዞ ወደ መፈተኛ ማዕከላት መግባት በጥብቅ የተከለለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
20 027
62
ለ2017 የትምህርት ዘመን ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (UAT) ለመውስድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የፈተና ጣቢያዎች የመረጣችሁ በሙሉ የፈተና ቀን መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን። ስለሆነም ላይ በመግባት ከዚህ በፊት የተጠቀማችሁትን የኢሜይል አድራሻና የይለፍ ቃል በመጠቀም እና Apply for admission ላይ Login የሚለውን በመክፈት፣ 👉 የፈተና ሰዓት 👉 የፈተና username 👉 የመፈተኛ password ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 👉 በመጎብኘትም ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
19 126
26
ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የፈተና ቀናትን ስለማሳወቅ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ለመቀበል ምዝገባ ማካሄዳችን ይታወቃል ። በዚህም መሰረት የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT) 1.Addis Ababa University 2.Addis Ababa University Bishoftu Campus 3.Addis Ababa Science and Technology University 4.Ethiopian Civil Service University 5.Kotebe Metropolitan University 6.St Paul's Millennium Medical College የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል:: ከአዲስ አበባ ውጪ የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ 1.Adama Science and Technology University 2.Bahir Dar University 3.Dire Dawa University 4.Hawassa University 5.Jimma University 6.Mekelle University 7.Wollo University ፈተናችሁ ሰኞ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል:: የመፈተኛ ቀን ሰዓት የመፈተኛ username የመፈተኛ passward ትኬት ለማግኘት ለማመልከት የተጠቀማችሁበት የኢሜል አድራሻ እና passward በመግባት ከዚያ Apply for admission በመምረጥ Login የሚለውን በመክፈት ማግኘት ትችላላችሁ፡ በተጨማሪም ወይም ማግኘት ትችላላችሁ። አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
20 573
46
የሪሚዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ውጤት ስንት ነው ? በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰላ 70% እና በተማሩበት ተቋም የሚሰላ 30% በድምሩ 50% እና ከዚያ በላይ የማለፊያ ነጥብ መሆኑ ታውቋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
21 825
35
በታጣቂ ሀይሎች ቁጥጥር ሥር ባሉ የትግራይ አካባቢዎች ለስድስተኛ ዓመት ትምህርት እንደማይኖር ተገለጸ በትግራይ ክልል ከኮቪድ -19 ወረርሽኝ የጀመረ ትምህርት መዘጋት በሰሜኑ ጦርነት እንደቀጠለና ትምህርት እንዳልነበር ይታወሳል። የፕሪቶሪያው ስምምነት ከተደረሰ በኃላ ግን የትግራይ ክልል አንፃራዊ ሰላም የታየበት በመሆኑ ትምህርት እንዲሁም አንዳንድ እንቅስቃሴዎች ወደ ነበሩበት እንደተመለሱ ይታወቃል፡፡ ታዲያ አሁንም በታጠቁና በዉጭ ሀይሎች ቁጥጥር ሥር ባሉ አካባቢዎች ዘንድሮም የመማር ማስተማር ሥራ እንደማይኖር የተገለፀ ሲሆን፤ ይህም ለ6 ዓመታት ካለ ምንም የመማር ማስተማር ሂደት እንዲታለፍ ማድረጉን የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ኪሮስ ጉዑኡሽ ለአሐዱ ተናግረዋል። በዚህም ምክንያት በምስራቃዊ ትግራይ በምዕራብ ማዕከላዊ እንዲሁም ሰሜን ምዕራብ ትግራይ አካባቢዎች ከሦስት መቶ ሀምሳ በላይ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ትምህርት እንደማይኖር ገልጸዋል። የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ሙሉ ለሙሉ አሁንም ካልተተገበረ የ2017 የትምህርት ዘመንን ለመጀመር አዳጋች እንደሚሆንም አስረድተዋል። በዚህ የተነሳም ትምህርት የማያገኙ ተማሪዎች ቁጥር እንዲጨምር እያደረገ መሆኑ ተነግሯል፡፡ Via-አሐዱ ሬዲዮ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
24 516
5
#DebreBerhanUniversity በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ከ2ኛ-6ኛ ዓመት ያሉ የህክምና እና ጤና ሳይንስ ተማሪዎችን ዛሬ መቀበል ጀምሯል፡፡ ካምፓሱ ለ2017 ትምህርት ዘመን በመደበኛው ፕሮግራም ከ 1,200 በላይ ነባር እና አዲስ ገቢ የህክምናና የጤና ሳይንስ ተማሪዎችን እንደሚቀበል ይጠበቃል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
23 580
8
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል 👇 https://result.ethernet.edu.et/ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
28 120
298
#ArsiUniversity አርሲ የኒቨርሲቲ የመደበኛ ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ. ም ወደ አርሲ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ መረሐግብር የተመደባችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና የመመዝገቢያ ቀናት መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ዩኒቨርሲቲው የነባር ተማሪዎች የካምፓስ ሽግሽግ ያደረገ ሲሆን፤ የሜዲሲን 1ኛ እና 2ኛ ዓመት፣ የኮምፒዩተር ሳይንስ 1ኛ እና 2ኛ ዓመት እንዲሁም የህግ 1ኛ እና 2ኛ ዓመት ዲንሾ ካምፓስ የተመደባችሁ መሆኑ ተገልጿል። የ2014 ዓ.ም ባች የፋርማሲ፣ የሜዲካል ላቦራቶሬ እና የነርሲንግ ተማሪዎች ጤና ኮሌጅ ካምፓስ ተመድባችኋል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
28 237
62
አስደሳች ዜና ለተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስኮላርሺፕ *** አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን የመጀመርያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን ተወስኖ ተማሪዎችን በራሱ የቅበላ ስርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል። በቅርቡም ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና እንደሚሰጥና ብቃትን፣ ብዝሃነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ እንደሚቀበል ይጠበቃል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከዶርሚታሪና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ ሲገልጽ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ተሰጥዖ ያላቸው ተማሪዎች መዳረሻ ለመሆን ያለውን ቁርጠኝነት ይገልጻል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
24 467
39
#Update የመፈተኛ ጣቢያዎች ማስተካከያ ያድርጉ! በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር ያመለከታችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (UAT) ለመውሰድ የፈተና ቦታዎችን መምረጣችሁ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ፈተናው በተወሰኑ ጣቢያዎች ብቻ እንዲሰጥ መወሰኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ በዚህም አመልካቾች የመፈተኛ ቦታችሁን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዩኒቨርሲቲዎች ከሚገኙ ጣቢያዎች ብቻ በመምረጥ ማስተካከያ ቅያሪ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል። - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ካምፓስ - አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ - አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ - ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ - ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ - ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ - ጅማ ዩኒቨርሲቲ - መቐለ ዩኒቨርሲቲ - ወሎ ዩኒቨርሲቲ - የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ - ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ - ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ
Показать полностью ...
22 586
20
#Updated New GAT Exam Schedule For those who applied for the first round of the GAT but missed ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝

AAUGAT_Schedule neww.xls

20 610
18
23 782
36
#AASTU አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ ተቋማቱ መስፈርቶችን ይፋ ማድረጋቸው ይታወቃል። ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም በኦንላይን ይመዝገቡ 👇 ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
23 080
23
#AAU በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) በመጀመሪያ ዙር ለመውሰድ አመልክታችሁ ፈተናውን ሳትወስዱ የቀራችሁ ቀጣይ ፈተናውን የምትዘስዱበት ቀን በቅርቡ እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የተራዘመው የሁለተኛ ዙር GAT ፈተና የማመልከቻ ግዜ ዛሬ መስከረም 8/2017 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ይታወቃል፡፡ እስካሁን ካላመለከቱ በቀሩት ሰዓታት በኦንላይን https://portal.aau.edu.et ያመልክቱ።
21 499
12
#HawassaUniversity ለሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ለመደበኛ ፣ማታ እና የእረፍት ቀናት ፕሮግራም ነባር ተማሪዎች በሙሉ የ2ዐ17 ዓ.ም የመጀመርያ ሴሚስተር ምዝገባ ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 1.የመጀመርያ ዲግሪ መደበኛ ፕሮግራምና ሁሉም የድህረ ምረቃ ተማሪዎች(መደበኛ እና የእረፍት ቀናት)፦ መስከረም 2ዐ-21/2017 ዓ.ም፡፡ 2.የማታና የእረፍት ቀናት የመጀመርያ ዲግሪ ተማሪዎች፦ መስከረም 23 -25/2017 ዓ.ም። ማሳሰብያ፡- (ሀ) የ2ኛ ዓመት መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው በየተመደባችሁበት ካምፓስ ይሆናል፡፡ (ለ) ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ምዝገባ የማይካሄድ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ሬጅስትራር ጽ/ቤት ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
22 311
55
#AASTU አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን በተመለከተ በተደጋጋሚ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ✍️✍️✍️✍️✍️ [ይህን መረጃ ያጋራው ዩንቨርሲቲው ነው] 1. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ(አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ዩ) አንድ ናቸው ? ⚡️አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር ምንም ግንኙነት የላቸውም፡፡ ሁለቱም የተለያዩ ተቋማት ናቸው፡ ፡ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2003 ዓ.ም ተቋቁሞ በሳይንስና ቴክኖሎጂ የትምህርት መስኮች ምሩቃንን እያፈራ የሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ነው፡ ፡ 2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የት ይገኛል ? ⚡️አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የሚገኘውም አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 በተለምዶ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ጎን 3. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በምን ይለያል? ⚡️አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የሚለይባቸው ዋና ዋና ነጥቦች ?  ⚡️ጥሩ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የትምህርት እድል ተሰጥቷቸው የማስተርስ እና የመጀመሪያ ዲግሪ(fast-track) እድል ተጠቃሚ ማድረጉ፡ ፡  ⚡️የሳይንስና ቴክኖሎጂ ትምህርቶች ብቻ የሚሰጡበት ትምህርቶች ብቻ የሚሰጡበት መሆኑ  ⚡️ዘመናዊ እና የተሟላ የላብራቶሪ ግብአቶች የተሟሉለት እና የአይሲቲ መሰረተ ልማቶች በበቂ ሁኔታ የተዘረጉለት በመሆኑ  ⚡️ተማሪዎች ከኢንዱስትሪዎች የጠበቀ ትስስር እንዲኖራቸው በማድረግ የተግባር ልምምድ እና እውቀት የሚያገኙበት ብሎም የሚቀጠሩበትን ስልት ነድፎ የሚሰራ ዩኒቨርሲቲ በመሆኑ  ⚡️የሳይንስ ተማሪዎች ሶስተኛ አመት ላይ የምህንድስና ተማሪዎች አራተኛ አመት ላይ ጥምር የምህንድስና (integrated engineering project ) ጥምር የሳይንስ (integrated science project) የስርዓተ -ትምህርቱ አካል አድርጎ የሚሰጥ ብቸኛ ተቋም መሆኑ  ⚡️በፈጠራ እና ማበልጸጊያ ማዕከል አማካኝነት የፈጠራ ውጤቶች ወደገበያ የሚገቡበትን ትስስር የፈጠረ እና ለፈጠራ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ ተቋም መሆኑ፡፡  ⚡️ተማሪዎች ከመደበኛ ትምህርታቸው በተጨማሪ የልዩ ልዩ ክህሎቶች ባለቤት እንዲሆኑ የተማሪዎች ስብዕና ግንባታ በየሳምንቱ ረበዕ ከሰዓት ተጋባዥ እንግዶችን በመጋበዝ ለተማሪዎች ልምድ የሚያካፍሉበትን ባህል ያዳበረ ተቋም በመሆኑ፡ ፡  ⚡️ለተማሪዎችን ደህንነታ እና ሰላም ሲባል በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ሲሲቲቪ ካሜራ የተገጠሙለት ተቋም መሆኑ ከሌሎች ተቋማት የተለየ ያደርጉታል፡ ፡ 4. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ የሚሰጣቸው ፕሮግራሞች ምን ምን ናቸው? ⚡️ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ 13 ፕሮገራሞችን ይሰጣል የሚሰጡ ፕሮግራሞች ➡️በምህንድስና ዘርፍ  ⚡️አርክቴክቸር  ⚡️ሲቪል ኢንጂነሪንግ  ⚡️ኬሚካል ኢንጂነሪንግ  ⚡️ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ  ⚡️ኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ኢነጂነሪንግ  ⚡️ኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ  ⚡️ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ  ⚡️ኢንቫይሮመንታል ኢንጂነሪንግ  ⚡️ማይኒንግ ኢንጂነሪንግ ➡️በአፕላይድ በሳይንስ ዘርፍ  ⚡️ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ  ⚡️ፉድ ሳይንስና አፕላይድ ኒዩትሪሽን  ⚡️ጂኦሎጂ  ⚡️ባዮ ቴክኖሎጂ 5. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሪሜዲያል ተማሪዎችን ይቀበላል ? ⚡️ለጊዜው አይቀበልም 6. ወደ ዩኒቨርሲቲው ለመግባት ምን ያስፈልጋል ?  ⚡️በመጀመሪያ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ተማሪ ለመሆን ትልቅ ፍላጎት ያስፈልጋል።በመቀጠል ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ እና አ.ሳ.ቴ.ዩ) የሚሰጡትን ፈተና ማለፍ ይጠበቅባችኋል፡፡ 7. ዩኒቨርሲቲ ለምዝገባ እና ለትምህርቱ ክፍያ ያስከፍላል ? ⚡️ምንም አይነት ክፍያ የለውም በቀጥታ መመዝገብ ይቻላል፡፡ ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ እና አ.ሳ.ቴ.ዩ) የሚገቡ ተማሪዎች ትምህርት ሚኒስቴር የሚመድባቸው ሳይሆኑ የዩኒቨርሲቲዎችን ፈተና ያለፉ ተማሪዎች ብቻ ናቸው፡፡ (አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ) ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
25 159
53
#GambellaUniversity የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መስከረም 20-21/2017ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 22/2017 ዓ.ም በመሆኑ ዋና ሬጅስትራር በአካል በመቀረብ ምዝገባችሁን እንድተፈጽሙ ዩንቨርሲቲው አሳስቧል። ማሳሰብያ 1.አዲስ ገቢ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ዉጤት እንደተለቀቀ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። 2. የRemedial ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጋር ስለሆነ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሲሆን የምናሳዉቃችሁ ይሆናል፡፡ 3.ከተጠቀሰው ቀን ዉጪ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
25 868
18
🔴 October intake Applications have started! 🔵 ⚠️ No Agency fee, No english language proficiency, and No Matric certificate needed! ✅ Apply with just your highschool transcripts and get a chance to transfer to any country of your choice after your first year in Dubai! 📢 You can reach us by visiting our office at: 📍22, 2, Tigat building      3rd floor, office no.32 📞Contact:       251913793620       251928908520       251937162229 🔹Or simply, send us a message ⚠️ For the latest updates on studying abroad:
Показать полностью ...

file

24 557
13
የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ እና ተከታታይ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 27-28/2017 ዓ/ም እንደሆነ ተገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
26 971
51
Hamster ስሩ ብለናችሁ ነበር!! ስለዚህ የሰራችሁ በሙሉ አሁን ግዜው ደርሷል። ስለዚህ የሰራችሁትን ወደ ገንዘብ ለመቀየር ከ Wallet ጋር አገናኙ። ከሁሉም ዋሌት ጋር ለማገናኘት ሙሉ Step በዚህ ቻናል ለቀንላቹሃል። 👉 እስከ September 21, 2024 ድረስ ብቻ ነው የሚቻለው። 👉 List የሚደረግበት ቀን September 26, 2017 መሆኑን አሳውቋል። የሁሉም Airdrop'ች መረጃ ቻናል👇
28 949
137
#AAU በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም በማታ መርሃግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፦ 1. ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትነዉ ትምህርት ሚኒስቴር ለከፍተኛ ትምህርት የመግብያ መቁረጫ ነጥብ ያሟላ/የምታሟላ፤ 2. በዲግሪያችሁ ማስረጃ ለምታመለክቱ የወጪ መጋራት ክፍያ ማጠናቀቃችሁን የሚገልፅ ደብዳቤ ከትምህርት ማስረጃ ጋር ማቅረብ የምትችሉ፤ 3. ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ከ2014 እስከ 2016 ዓ.ም በተለያየ ምክንያት አቋርጣችሁ ለምታመለክቱ የወጪ መጋራት ክፍያ ያጠናቀቃችሁበትን የሚገልፅ ደብዳቤ ከትምህርት ማስረጃ ጋር በማያያዝ ማቅረብ የምትችሉ፤ 4. የዲፕሎማችሁን ወይም የደረጃ 4 ትምህርት ማስረጃ ከCOC ደረጃ 4 ጋር ማቅረብ የምትችሉ፤ 5. በ2016 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ተቋማት የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትሎ/ተከታትላ ፈተና ያለፈ/ ያለፈች በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲያችን ድረ-ገጾች ( ወይም ) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ • የመመዝገቢያ ቀናት እስከ መስከረም 08/ 2017 ዓ.ም ድረስ ይሆናል • የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በአ.አ.ዩ ማህበራዊ ሚዲያና ድረ-ገጽ የሚገለጽ ይሆናል:: ©️አ.አ.ዩ ሬጅስትራር ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
27 646
39
ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ለሁሉም የዩኒቨርሲቲው ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች የትምህርት ምዝገባ የሚከናወነው እንደሚከተለው ይሆናል፡- 1. በ2016 ዓ/ም የአንደኛ ዓመት ሁለተኛ ሴምስተር ትምህርት ያጠናቀቃችሁP"Natural Science, Social Science and Pre-Engineering" ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች መስከረም 19/2017 ዓ.ም የማመልከቻ ቀን ሲሆን መስከረም 20/2017 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ክፍል ምደባ ይከናወናል፡፡ 2. ሁሉም ነባር አራተኛና ከዚያ በላይ ቅድመ ምረቃ እንዲሁም ነባር የድህረ ምረቃ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 27 እና 28/2017 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመረው መስከረም 29/2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በየኮሌጃችሁ ሪጅስትራር በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳሰባለን፡፡ 3. በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተካታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው የ2017 ዓ.ም ከሚመደቡ የፍሬሽማን ፕሮግራም ተማሪዎች ጋር ስለሚሆን በቀጣይ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
26 549
45
ለኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ አመትና ከዚያ በላይ ለሆኑ ነባር የመደበኛ ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎችና የቀን የድህረ ምረቃ ተማሪዎች በ 2017 የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ቀናት እንደሚከተለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ➢ የ4ኛ አመት የመደበኛ ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች እንዲሁም የቀን የ3ኛ አመትና ከዚያ በላይ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች መስከረም 20 ቀን 2017ዓ.ም ➢ በ2015 ዓ.ም የገቡ የመደበኛ ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎችና የቀን የድህረ ምረቃ ተማሪዎች መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት መስከረም 22 ቀን 2017ዓ.ም ይጀምራል፡፡ ➢ በ 2016ዓ.ም አንደኛ አመት የነበሩ የመደበኛ ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ለዲፓርትመንት ምርጫ _ ገለፃ (Orientation) መስከረም 20 ቀን 2017ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
22 892
13
#WSU የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የ2ኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ ያሉ የመደበኛ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም 1ኛ ሴሚስቴር ምዝገባ ጊዜ መራዘሙን አሳውቋል። * የምዝገባ ጊዜ (ከመስከረም 20-21/2017 ዓ.ም) መሆኑን እናሳውቃለን። * ለበለጠ መረጃ ከላይ የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
22 705
28
የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች ለ2017 የትምህርት ዘመን የቅበላ አቅማቸውን እንዲያሳውቁ ተጠየቀ መስከረም 6/2017 (አሐዱ ራዲዮ) የመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ተቀብለው ለማስተማር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ እስከዚህ ሳምንት መጨረሻ ድረስ የቅበላ አቅማቸውን እንዲያሳውቁ ትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ መስጠቱን፤ አሐዱ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሥራ ኃላፊዎች ባገኘው መረጃ ለማረጋገጥ ችሏል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትንና አጠቃላይ አፈፃፀምን ለመከታተል የሚያስችል ስምምነት ከሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ጋር እንደሚፈራረም የነገሩን የሥራ ሀላፊዎች፤ ስምምነቱ የትምህርት ጥራትን ከማስጠበቅ ባለፈ ሥራዎችን ቆጥሮ በመስጠት አፈፃፀማቸውን ለመከታተል የሚያግዝ መሆኑንም ገልጸውልናል። በ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለትምህርት ጥራት ልዩ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ ይደረጋል ያሉም ሲሆን፤ ዩንቨርሲቲዎች የቅበላ አቅማቸውን እንዲያሳዉቁና የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ተኛ ክፍል የሚጠቃለያ ፈተና ወስደው ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባቸውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በቅበላ አቅማቸው መሠረት ምደባ እንደሚካሄድ አረጋግጠዋል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
26 048
21
#ጥቆማ በመቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ምዝገባ ያድርጉ። ኢንስቲትዩቱ የሚሰጣቸው የቅድመ ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች፦ ► Computer Science and Engineering ► Electrical and Electronics Engineering ► Information Technology ► Biological and Chemical Engineering ► Material Science and Engineering ► Electronics and Communications Engineering የቅበላ መስፈርቶች ► የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ያለፉ ► የኢንስቲትዩቱ የመግቢያ ፈተና የሚያልፉ ► የ2ኛ ደረጃ/ፕሪፓራቶሪ ትራንስክሪፕት ► በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥባችሁ፦ - 415 ከ 700 (ለወንድ) - 400 ከ 700 (ለሴት) - 355 ከ 600 (ለወንድ) - 345 ከ 600 (ለሴት) የማመልከቻ አማራጮች - በኢሜይል 👉 - በቴሌግራም/በዋትስአፕ 👇 NaN ሙሉ ስማችሁን፣ የ12ኛ ክፍል ውጤት፣ የ12ኛ ክፍል የፈተና ምዝገባ ቁጥር፣ የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱበት ማዕከል፣ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ የግል ስልክ ቁጥር እና ትራንስክሪፕት ማያያዝና መግለፅ እንዳትዘነጉ። ምዝገባ የሚጠናቀቀው 👇 መስከረም 14/2017 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና የሚሰጥባቸው ማዕከላት፦ - አክሱም ዩኒቨርሲቲ፣ አክሱም - ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ፣ ዓዲግራት - ራያ ዩኒቨርሲቲ፣ ማይጨው - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ - መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት፣ መቐለ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
26 627
10
23 002
267
✅ቀጥታ ወደ አሜሪካ ወይም አዉሮፖ ለመሄድ የሚያስቸግሩበት ምክኒያቶች አሉ። እነሱም: - ዝቅተኛ Grade - በቂ bank statement ያለመኖር - English proficiency letter - የኤምባሲ interview challenge 🔴 When you apply to dubai, you won't have any of these problems. And after a year you'll have the chance to transfer to their partner universities in Europe🇪🇺 and USA🇺🇸 ⚠️We accept no agency fees for this process. For more details: 📍22, 2, Tigat building      3rd floor, office no.32 📞Contact:       251913793620       251928908520       251937162229 🔹Or simply, send us a message ⚠️ For the latest updates on studying abroad: Join our tiktok page
Показать полностью ...

InShot_20240131_153344459.mp4

22 643
25
#BoranaUniversity ቦረና ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው መስከረም 25 እና 26/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። በ2016 ዓ.ም በቦረና ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው መስከረም 23 እና 24/2017 ዓ.ም ሲሆን መስከረም 27/2017 ዓ.ም ትምህርት ይጀምራል ተብሏል፡፡ አዲስ የተመደባችሁ (ፍሬሽማን) ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ፡- ➧የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➧ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➧የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➧ስምንት (8) 3x4 ፎቶግራፍ፣ ➧አንሶላ፣ ብርድልብስ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ተጥቅ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡ የBusiness እና Tap Tap 🔻  ቻናል👇               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
25 671
27
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለስድስት ሳምንታት ሲሰጥ የቆየውን የSTEM ስልጠና አጠናቋል። ሰልጣኝ ተማሪዎቹ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሂሳብ ትምህርቶች ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ 3፣ በፓይተን ፕሮግራሚንግ፣ የህጻናት የሳይንስ ሙከራ እና ብሩህ ትውልድ ትምህርታቸውን በክረምት ወቅት ሲከታተሉ መቆየታቸው ተገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
28 992
3
👆~ MUST WATCH VIDEO ~ 👆If you have found it harder to apply to US🇺🇸 straight from Ethiopia🇪🇹, you should apply to Dubai first and then transfer after your 1st or 2nd year! 🔵If you have not seen part one of this video, feel free to visit our office or call us directly using the contact info provided below to get full info: 📍22, 2, Tigat building      3rd floor, office no.32 📞Contact:       251913793620       251928908520       251937162229 🔹Or simply, send us a message ❇️ For the latest updates on studying abroad: Join our tiktok page ⚠️ Since we are direct agents to the university, you don't have to pay anything to us when applying! 🔰
Показать полностью ...

file

26 235
12
የ2017 የትምህርት ዘመን ትምህርት ሰኞ መስከረም 6/1/2017 ዓ.ም ይጀመራል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 የትምህርት ዘመን ትምህርት ሰኞ መስከረም 6/1/2017 ዓ.ም በሁሉም ትምህርት ቤቶች የሚጀመር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ገልጿል። መልካም የትምህርት ዘመን ❤ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
29 797
20
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በዚህ ዓመት 5 ሺሕ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በዚህ ዓመት ብቁ የሆኑ ተማሪዎችን አወዳድሮ 5 ሺሕ ተማሪዎች ለመቀበል ዝግጅት ላይ መሆኑን፤ የዩኒቨርሲቲው የኮምንኬሽንና ዓለማቀፋዊ ግንኙነት ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ሳምሶን መኮነን ለ#አሐዱ ተናግረዋል፡፡ ምክትል ፕሬዝዳንቱ "የማለፊያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎችን እንደ ብቃታቸው በማወዳደርና በመቀበል እንዲማሩ ይደረጋል" ነዉ ያሉት። ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች፣ በመንግሥት እስኮላርሽፕ ያላቸውንና በግል ደረጃም ብቃት ያላቸውን ተማሪዎች እንደሚቀበሉም አስረድተዋል፡፡ ከፍተኛ ውጤት አምጥተዉ የሚከፍሉት ያጡ ተማሪዎችም አስፈላጊዉን መረጃ አሟልተዉ ያለ ክፍያ እንዲማሩም እንደሚደረግ አስረድተዋል። ዩንቨርስቲዉ ሰኔ መጨረሻ 5 ሺሕ 9 መቶ 11 ተማሪዎችን ማስመረቁን ይታወሳል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
29 956
31
1
0
ጅማ ዩኒቨርስቲ የመደበኛ ነባር ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
29 179
79
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በስሩ ያለው የትግርኛ ቋንቋ እና ስነ ጹሁፍ ትምህርት ክፍል እንዲዘጋ ወሰነ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ18 ዓመት በፊት የተቋቋመውን የትግርኛ ቋንቋ እና ስነ ጹሁፍ ትምህርት ክፍልን፤ በዘንድሮው የትምህርት ዘመን ሊዘጋ ነው። በፍልስፍና ትምህርት ክፍል በመጀመሪያ ዲግሪ የሚሰጠው ትምህርትም፤ ከዚህ ዓመት ጀምሮ እንዲቋረጥ ዩኒቨርስቲው ውሳኔ አስተላልፏል። አንጋፋው ዩኒቨርሲቲ ከእዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው፤ የትምህርት ክፍሎቹ ላለፉት አምስት ተከታታይ ዓመታት አዲስ ተማሪዎችን ባለመቀበላቸው ነው። የአልማዝ ኢዮቤሊዮውን ለማክበር የተቃረበው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ ከሐምሌ 2015 ዓ.ም. ራስ ገዝ ዩኒቨርስቲ መሆኑን ተከትሎ በስሩ ያሉ የትምህርት ክፍሎችን በአዲስ መልክ በማደራጀት ላይ ይገኛል። ከመንግስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ራስ ገዝ በመሆን የመጀመሪያው የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ የመልሶ ማደራጀት ስራውን በማከናወን ላይ ያለው የተማሪዎች የትምህርት ክፍል ምርጫዎችን መሰረት በማድረግ ነው። “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የተመለከተችው የመልሶ ማደራጀትን የሚመለከት የዩኒቨርሲቲው ሰነድ፤ “የተወሰነ ማሻሻያ ተደርጎባቸው የሚቀጥሉ”፣ “የሚጣመሩ”፣ “ተዋህደው አዲስ የትምህርት ክፍል የሚመሰርቱ”፣ “የሚጠናከሩ” እና “የሚቋረጡ” የትምህርት አይነቶችን ዘርዝሯል። ዩኒቨርሲቲው እንዲቋረጡ ውሳኔ ካስተላለፈባቸው የትምህርት አይነቶች መካከል የትግርኛ ቋንቋ እና ስነ ጹሁፍ ይገኝበታል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርቱን ሲሰጥ የቆየው፤ በትግርኛ ቋንቋ፣ ስነ ጹሁፍ እና ፎክሎር ትምህርት ክፍል ስር ነበር። ሆኖም የትምህርት ክፍሉ ባለፉት ዓመታት ባጋጠመው የተማሪዎች እጥረት ምክንያት ከዘንድሮው የትምህርት ዘመን ጀምሮ እንዲዘጋ መወሰኑን የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ አቶ ሀድጉ ተካ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። 🔴ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ፦ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
25 280
6
🔴 October intake Applications have started! 🔵 ⚠️ No Agency fee, No english language proficiency, and No Matric certificate needed! ✅ Apply with just your highschool transcripts and get a chance to transfer to any country of your choice after your first year in Dubai! 📢 You can reach us by visiting our office at: 📍22, 2, Tigat building      3rd floor, office no.32 📞Contact:       251913793620       251928908520       251937162229 🔹Or simply, send us a message ⚠️ For the latest updates on studying abroad:
Показать полностью ...

file

22 645
13
#Update አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ.ም 2ኛ ዙር የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) እና ለድኅረ ምረቃ ትምህርት የማመልከቻ ጊዜን አራዝሟል፡፡ በዚህም የማመልከቻ ግዜው እስከ መስከረም 8/2017 ዓ.ም መራዘሙን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና እና የመግቢያ ፈተና ያለፉ ለትምህርት የማመልከቻ ግዜ ወደፊት እንደሚገለፅ ተቋሙ አስገንዝቧል፡፡ ለመግቢያ ፈተና ለማመልከት 👇 https://portal.aau.edu.et ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
24 564
31
#WerabeUniversity ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሐግብር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። በዚህም የ2014 እና 2016 ባች (3ኛ እና 1ኛ ዓመት) የቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሐግብር ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። በቅጣት ለመመዝገብ መስከረም 22/2017 ዓ.ም ብቻ። የ2013 ባች (5ኛ ዓመት) የቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሐግብር ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 5 እና 6/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። በቅጣት ለመመዝገብ ጥቅምት 7/2017 ዓ.ም ብቻ። በ2016 ትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ፕሮግራም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ያጠናቀቃቹ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ወደፊት ይገለፃል ተብሏል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
28 304
17
#RayaUniversity ራያ ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ የቅድመ ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት መስከረም 13 እና 14/2017 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አሳውቋል። በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በራያ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ላመጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች በቀጣይ ጥሪ እንደሚደረግ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
26 962
10
#AksumUniversity አክሱም ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ ነባር ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። በመሆኑም ከዚህ ቀደም ስትማሩበት በነበራችሁበት ግቢ በአካል በመገኘት በተጠቀሱት ቀናት ሪፖርት አድርጉ ተብሏል። በ2016 ዓ.ም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁ ተከታትላችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም አዲስ ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ ተማሪዎች ወደፊት ጥሪ እንደሚደረግላችሁ ተገልጿል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
27 390
18
#DambiDolloUniversity ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ ነባር ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት መስከረም 22 እና 23/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ በ2017 ዓ.ም አዲስ ወደ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችው እና በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን ወደ ፊት ይገለፃል ተብሏል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
27 685
25
ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ለ3ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል፡፡ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 06 እና 07/2017 ዓ.ም ይከናወናል ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ "በተቋሙ ውስጥ እየተሰጡ ያሉ ስልጠናዎች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት" የምዝገባው ቀን ወደ መስከረም 13/2017 ዓ.ም የተቀየረ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት መስከረም 14/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
24 555
11
24 605
18
#WoldiaUniversity ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለሁሉም ነባር እና አዲስ ገቢ መደበኛ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል፡፡ በዚህም የሁሉም ነባር መደበኛ ተማሪዎች፣ በ2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችው የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት መስከረም 27 እና 28/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡  የመማር ማስተማር ሥራ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
28 170
66
28 171
15
#WallagaUniversity ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለነባርና አዲስ ገቢ መደበኛ እና ተከታታይ መርሐግብር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። በዚህም የሁሉም የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም የመደበኛ እና የተከታታይ መርሐግብር ነባር እንዲሁም አዲስ የሚመደቡ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ምዝገባው በዩኒቨርሲቲው ሦስቱም ካምፓሶች (ነቀምቴ፣ ጊምቢ እና ሻምቡ) የሚካሔድ ይሆናል። ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 22/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። Note: ወደዩኒቨርሲቲው አዲስ የምትመደቡ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የካምፓስ ምደባ በማስታወቂያ በቀጣይ ይገለፃል ተብሏል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
26 730
45
ለመስከረም 3 እና 4/2017 ዓ.ም የተዘዋወረው ሀገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በሰባት ማዕከላት ይሰጣል። ይህ ፈተና የሚሰጠው ነሐሴ 30/2016 ዓ.ም በተሰጠው የNGAT ፈተና፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን እንደ ፈተና ማዕከል መርጠው ለነበሩ ተፈታኞች መሆኑ ይታወቃል። ፈተናው የሚሰጥባቸው ሰባት ተቋማት፦ 1. በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፣ 2. በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ፣ 3. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ 4. በፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት፣ 5. በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ፣ 6. በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና 7. በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ፡፡ (የፈተናው ፕሮግራም ከላይ ተያይዟል፡፡) ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
24 289
5
23 904
1
#WorabeUniversity ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ ቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ ተማሪዎች በሙሉ ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ለ2017 ትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳቹ እያልን:- ➢ የ2014 እና 2016 ባች (3ኛ እና 1ኛ አመት) የቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት መስከረም 20-21/2017 መሆኑን እያሳወቅን ዘግይቶ የሚመጡ ተማሪዎች መስከረም 22/2017 ብቻ በቅጣት የሚመዘገቡ ይሆናል፡፡ ➢ የ2013 ባች (የ5ኛ አመት) የቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 05-06/2017 መሆኑን እያሳወቅን ዘግይቶ የሚመጡ ተማሪዎች ጥቅምት 07/2017 ብቻ በቅጣት የሚመዘገቡ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ፡- ► 2016 ትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ፕሮግራም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ያጠናቀቃቹ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ወደፊት በመገናኛ ብዙሃን የሚገለጽ መሆኑን እናሳውቃለን:: ➢ የ3ኛ እና 1ኛ አመት ተማሪዎች ትምህርት መስከረም 23/2017 የሚጀምር ሲሆን የ5ኛ አመት ተማሪዎች ጥቅምት 07 /2017 መሆኑን አሳውቋል ። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
28 123
52
28 362
18
Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ ( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ ) 👉 ለታማኝ ቤተሰቦች መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏 Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ አንድ አመት የቆየ መሆን አለበት ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ 👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን። 🧑‍💻Yetekefetebet year bekoye kutr birrum bezaw lk ychemral በዚህ አኳንት ሽጣችሁ ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል። ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇 2018 = 400 birr 2019 = 400 birr 2020 = 350birr 2021 = 300 birr 2022 = 250 birr ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
27 707
10
#AAU #GAT አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ነገ አርብ መስከረም 3/2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) መርሐግብር ይፋ አድርጓል፡፡ መስከረም 3/2017 ዓ.ም ጠዋት ከ2፡00-8፡00 ሰዓት ለሚሰጠው ፈተና የተፈታኞች ዝርዝር፣ የመፈተኛ ካምፓስ፣ የመፈተኛ ላብ እንዲሁም የኮምፒውተር ክፍል ከላይ ከተያያዘው ኤክሴል ይመልከቱ፡፡ ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝

#AAU #GAT Schedule.xls

29 028
30
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም ሳይሰጥ የቀረውን የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ትምህርት ብሔራዊ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም መግቢያ ፈተና (NGAT) ነገ አርብ መስከረም 3/2017 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ይሰጣል፡፡ በመሆኑም ተፈታኞች ከዚህ ቀደም በተመደባችሁበት የኮምፒውተር ላብራቶሪ ተገኝታችሁ ፈተናችሁን እንድትወስዱ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
28 309
5
#SamaraUniversity ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ለሁሉም ነባር መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። ነባር መደበኛ ተማሪዎች (ቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ) የ2017 ትምህርት ዘመን የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 09 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 13/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡ በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በፍሬሽማን ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት በሌላ ማስታወቂያ የሚገለፅ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
26 995
22
#ArbaminchUniversity የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለነባር መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። በዚህም የኮሌጁ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን የመግቢያ ቀን መስከረም 9/2017 ዓ.ም፣ የመመዝገቢያ ቀን መስከረም 10/2017 ዓ.ም እና ትምህርት የሚጀምርበት ቀን መስከረም 11/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
26 787
30
#ተራዝሟል ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለነባር መደበኛ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የነባር ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም ይከናወናል ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ ምዝገባው ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል፡፡ በቀጣይ ሌላ የጥሪ ማስታወቂያ እስከሚደረግ ድረስ ተማሪዎቹ በትዕግስት እንድትጠብቁ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
26 662
23
#SalaleUniversity ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ለነባር መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። በዚህም 1ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ነባር የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ቀናት መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
27 163
61
#ASTU አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለነባር መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። በዚህም የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር መደበኛ የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ቀናት መስከረም 21 እና 22/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ትምህርት የሚጀመርበት ቀን መስከረም 23/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡ በቅጣት ለመመዝገብ 👇 መስከረም 23 እና 24/2017 ዓ.ም (የዩኒቨርሲቲው መልዕክት ከላይ ተያይዟል።) ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
30 456
24
#AddisAbabaUniversity በአንጋፋዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች! አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጾች ( ወይም ) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ • የመመዝገቢያ ቀናት ከማክሰኞ ጳጉሜ 05/ 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 08/ 2017 ዓ.ም ድረስ • የዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በዩኒቨርሲቲዉ ማህበራዊ ሚዲያ እና ድረ ገጾች ላይ ይገለጻል ። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
32 768
146
✨✨ በ2017 ዓ.ም በቅዱስ ጳውሎስ ለመወዳደር ለምፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ። ✅ በ2017 ዓ.ም በቅዱስ ጳውሎስ ሚልኒየም ሜድካል ኮሌጅ የህክምና ትምህርት ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ COC ፈተና እንደምጠብቃችሁ አስባችሁበት ታውቅላችሁ? ✅ የዶክተሮች እና የህክምና ተማሪዎች ስብስብ ዛሬውኑ በመቀላቀል ዶ/ር የመሆን ህልማችሁን እውን ለማድረግ ዋስትና ያግኙ። ✅ በዓመታት የሥራ ልምድ እጥፍ ድርብ ተራምደናል። በርካታ ተማሪዎች የልጅነታቸውን ህልም እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ መልካም አሻራችን አስቀምጠናል። ✅ማዕከላችን እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆነ የ coc ቱቶሪያል ፕሮግራም በመቅረጽ የህክምና ት/ት ቤት መግቢያ በር፣ የሃኪሞች መገኛ ቦታ እንዲሁም ለነገ ሀኪሞች የመንደርደሪያ ሜዳ ሆኖ ጉዞውን ቀጥሏል። ✅ ተሞክሮ ያካበቱ መምህራኖቻችን በ COC ፈተና ላይ ስኬታማ እንድትሆኑ ለመርዳት ከፍተኛ ዕውቀት እና ፍላጎት ያላቸው ከመሆኑም በላይ እያንዳንዱን እርምጃ ይመሯችኋል። ይቀላቀሉን👇 ለምዝገባ 👇 ☎️ 09 07 66 77 55 ጥያቄ:
Показать полностью ...
19 463
15
#WachamoUniversity ለለዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ በዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ነባር ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ(የተማሪዎች ቅበላ) የሚካሄደዉ ከመስከረም 27-28/2017 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ከተጠቀሰዉ ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የምመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲዉ የማያስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ 👉 ነባር መደበኛ ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 19-20/2017 መሆኑን ዩኒቨርስቲው አሳውቋል። በሬሜዲያል ማለፊያ ያመጣችሁ የፍሬሽማን ምዝገባ ጥቅምት 4 እና 5/2017 መሆኑን ዩኒቨርስቲው አሳውቋል። [የምዝገባ እና ትምህርት የሚጀመርበትን ዝርዝር ፕሮግራም ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ] ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
28 997
85
#WolaytaSodoUniversity ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስቴር ምዝገባ(የተማሪዎች ቅበላ) የሚካሄደዉ ከመስከረም 10-11/2017 ዓ.ም መሆኑን እየገለጽን ከተጠቀሰዉ ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የምመጣ ተማሪ ዩኒቨርሲቲዉ የማያስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ [የምዝገባ እና ትምህርት የሚጀመርበትን ዝርዝር ፕሮግራም ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ] ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
29 079
98
18 835
4
2️⃣🔤1️⃣7️⃣ 🌼🌼🌼እንኳን ለ 2017 ዓ/ም በሰላም አደረሰን🌻🌻🌻 አመቱ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የዕድገት፣ የስኬት፣ አሪፍ ውጤት የምናመጣበት አመት ያድርግልን 🌸🌼🌸💐🌸💐🌸💐💐 🌻🌺🌸🌻🌼አመቱ በሰላም ተምረንበት ውጤታማ የሚንሆን፣ፈተናዎችን የምንሰራበት ፣ ሁሉም ቦታ በሰላም ሄደን የምንመለስበት ያርግልን🌼🌼🌼 ለሁለም ኢትዮ-ዩኒቨርስቲ ቤተሰቦች እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝቦች💚💛🧡መልካም አዲስ አመት ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
32 311
53
570👑 Female👏👏 ልዩ እና አመርቂ ውጤት ነው። አንዴ ሞራል👍 ✅ ስም:- Yasmin Kedir ከ Bulbula Secondary School 👏👏 ✅ አሪፍ ውጤት ያመጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🔥 ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
31 452
23
#DillaUniversity ለዲላ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን 1. በዲላ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የሁለተኛ ሴሚስተር ትምህርት ጀምራችሁ ሳታጠናቅቁ ከግቢ የወጣችሁ የ1ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች በአካል ቀርቦ ሪፖርት የማድረጊያ ቀናት መስከረም 6 እና 7/2017 ዓ.ም ሲሆን መስከረም 8/2017 ዓ.ም ተቋርጦ የነበረዉ የክፍል ትምህርት ይቀጥላል፡፡ 2. ሌሎች ነባር የድህረ ምረቃ እና ቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት መስከረም 19 እና 20 /2017 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት መስከረም 21/2017 ይጀምራል፤ 3. በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በፍሬሽማን ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር ዲላ ዩኒቨርሲቲ የምትመደቡ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው መስከረም 19 እና 20/2017 ዓ.ም ሲሆን ለምዝገባ ስትመጡ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፤ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውን እና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ፣ 3X4 የሆነ ስምንት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ የትራስ ጨርቅ፣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
32 604
127
#ማለፊያ_ነጥብ የ2016 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የወሰዱ እና ውጤት ያወቁ ተማሪዎች ቀጣይ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል? ✅ሁሉም ተማሪዎች በትምህርት ለመቀጠል ሶስት አማራጮች አሏቸው። 50% እና ከዚያ በላይ ማለትም :- ➡️ከ500 ለተፈተኑ 250 እና ከዚያ በላይ ➡️ከ600 ለተፈተኑ 300 እና ከዚያ በላይ ➡️ከ700 ለተፈተኑ 350 እና ከዚያ በላይ ✅ያመጡ ተማሪዎች ብቻ በመንግስት ወይም በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት 2017 የትምህርት ዘመን ላይ ፍሬሽማን ኮርሶችን ይጀምራሉ። ✅ከ50% በታች ያመጡ ተማሪዎች በቀጣይ ትምህርት ሚኒስቴር እና TVET በሚያወጡት የመቁረጫ ነጥብ መሰረት እንደ ውጤታቸው የማካካሻ ትምህርት ወይም የሙያ ትምህርት መማር ይችላሉ። ✅የመጨረሻው አማራጭ የሚሆነው ከ2017 ተፈታኞች ጋር በግል በድጋሚ ተፈትኖ ውጤት ማሻሻል ይሆናል። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
Показать полностью ...
31 063
49
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ልዩ አዳሪ ያልሆነ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ዘንድሮ ያስፈተናቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን በሙሉ የዩነቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ተማሪዎቹ ከ500 በላይ ውጤት ማምጣት እንደቻሉም ነው ዩኒቨርሲቲው የገለፀው፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
31 123
6
🚀 Ready to launch your tech career? Join Intertechub’s internship for hands-on experience, expert mentorship, and a chance to win up to 30,000 Birr! Don't miss out—apply now and start your journey! 🔗 website: application form: telegram:
21 961
4
1
0
#UAT_Tutorial_Official | አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ✅ በርካታ ተማሪዎች የትቶርያል ፕሮግራም ተጣቃሚ ሆነዋሉ። እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ትቶርያል እያቀረበን እንገኛለን። ✅ ከመስከረም 1 ጀምሬን የUAT Solution የምንጀምር ይሆናል። በ UAT ሶሉሽን አምና የወጡ የUAT ጥያቄዎችን ፈትፍተን የምንሰራ ይሆናል። እንዳያመልጦ አሁኑኑ በመመዝገብ የዚህ ድንቅ ፕሮግራም ተካፋይ ይሁኑ። ✅ ለቀሩት ጥቂት ቀናት የሚመጥን፣ ፈተናውን ለማለፍ ጭንቀቶን የሚያቃልል አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ቲቶርያሎችን አዘጋጅቶ የተመኛችሁትን ዩኒቨርሲቲ ከሚትፈልጉት የት/ት ዘርፍ ጋር የሚታገኙበትን ቁልፍ ይዞላችሁ ከተፍ ብሏል። UAT Tutorial Official ✅ በፍጥነት ይመዝገቡ፣ ተገቢውን ዝግጅት አድርገው ወደ ፈተናው ይግቡ፣ በርግጠኝነት የአዲስ አበባ ተማሪ ኖት። ለምዝገባ: share and Join🙏🙏 | YouTube :
Показать полностью ...
20 747
11
"🅐︎Z🅜︎🅘︎ 🅒︎🅞︎🅜︎🅟︎🅤︎🅣︎🅔︎🅡︎ 🅢︎🅗︎🅞︎🅟︎" 👏👏መልካም አዲስ አመት👏👏 🌟🌟 New Year special offer🌟🌟 Azmi computer brings you new model computers at affordable prices. 📣እጅግ ዘመናዊ የሆኑ👇 💻 2023 Model laptops 🖥 Dubai used laptops 🖥 Gaming laptops 📠የህፃናት ታብሌቶች እና ዲስክቶቦች አሉን ከ አስተማማኝ ዋስትና እና መስተንግዶው ጋር ይዞ ይጠብቆታል ። 👨‍💻 ይምጡ ከ እርሶ የሚጠበቀው መምረጥ ብቻ ነው!!! 🔽ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን! ✔️📩 ለአጭር መልእክት ይደዉሉ ☎️ 251961788770 251914307040 📣 Address: - መገናኛ 👉አዝሚ ኮምፒውተር ሾፕ👈 መሆኑን ያረጋግጡ 🌐የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
Показать полностью ...
27 052
2
26 600
11
1
0
#WolloUniversity ለወሎ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሁሉም ነባር መደበኛ ተማሪዎች (ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ- ምረቃ) የ2017 ዓ.ም የመግቢያ ጊዜ 👉 መስከረም 10 እና 11/2017 ዓ.ም ሲሆን መስከረም 13/2017 ዓ.ም ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
30 125
121
#GambelaUniversity ለጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ መርኃ-ግብር ተማሪዎች በሙሉ የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ መርኃ-ግብር ተማሪዎች የ2017 ዓ/ም ምዝገባ የሚካሄደው መስከረም 7-8/2017 ዓ/ም መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሰው ቀን በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጅስትራር በአካል በመቀረብ ሪፖርት እንድታርጉ ጥሪያችንን እናቀርባሰን፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
30 338
39
#MettuUniversity ለመቱ መደበኛ ነባር የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች የምዝገባ ቀን መስከረም 11-12/2017 መሆኑን ዩኒቨርስቲው አሳውቋል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
28 895
34
#BongaUniversity ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለነባር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። የ2017 ትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ♨️ ♦️   ♨️ ╚═══════════╝
28 631
41
28 025
14
Последнее обновление: 11.07.23
Политика конфиденциальности Telemetrio