The service is also available in your language. To switch the language, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категория
Гео и язык канала

все посты Ethiopian Business Daily

Stay ahead of the curve with EBD. We provides daily updates on business news and trends in Ethiopia, perfect for start-ups, entrepreneurs, businessmen, & anyone interested. Contact us:  @EBD_enquiries  Join Discussion Group:  https://t.me/+eq3KEXbX55s1YWQ0  
Показать больше
33 424-8
~3 265
~4
11.50%
Общий рейтинг Telegram
В мире
31 207место
из 78 777
В стране, Эфиопия 
233место
из 396
В категории
727место
из 1 704
Архив постов
Partner's Content: ⚠️ ሐዋሳ ውስጥ ከሆናችሁ! ⚠️ ቢዝነስዎን ስኬታማ ለማድረግ እንደግፍዎታለን! በ ተመዝግበው ቦታዎን ያሲዙ። 🗓 መስከረም 20, 2017 ዓ.ም 🕒 ከጠዋቱ 3:30 እስከ 6:30 📍 በኬር አውድ ኢንተርናሽናል ሆቴል (Ker-Awud International Hotel), ሐዋሳ የመስራት ስራ ፈጠራ ፕሮግራም Info Session ጥቅሙ ምንድን ነው?      - መስራት ምን እንደሆነና ቢዝነስዎትን እንዴት እንደሚደግፍ ያውቃሉ፣      - ፕሮግራሙን እንዴት መቀላቀል እንደሚቻል ያውቃሉ፣      - ስለሚሰጡት ድጋፎች እና ለሚኖርዎት ጥያቄ መልስ ያገኙበታል።      - በቴሌግራም ቦት በኩል ለሚሰጥ ሥልጠና መመዝገብ ይችላሉ።
1 505
4
የገንዘብ ሚኒስቴር በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ምክንያት ለአደጋ ጊዜ እርዳታ የሚለገሱ ሸቀጦች ከቀረጥ ነፃ እንዲገብ የሚፈቅደውን መመሪያ ማዉጣቱን አስታዉቀዋል ። ሚኒስትሩ ያወጣዉ አዲሱ መመሪያው "ከማህበራዊ  ልማት  ቀረጥ ነፃ የተደረጉ ዕቃዎችን ለመወሰን" የሚል ሲሆን ይህም የትምህርት፣ የጤና እና የአደጋ መከላከል ስራዎችን ለመደገፍ ዓላማ ያለዉ መሆኑ ተመላክቷል። በዚህ መመሪያ ዉስጥ ከውጪ የሚገቡ ቁልፍ የመከላከያ እና የህዝብ ደህንነት ዕቃዎች፣ ለምሳሌ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር፣ የፖሊስ ሃይሎች እና የብሄራዊ መረጃ አገልግሎቶች መሳሪያዎች፣  ከቀረጥ ነጻ የሆኑ እቃዎች ዝርዝር መካከል ይገኝበታል ። የገንዘብ ሚኒስቴር ከማህበራዊ ልማት ቀረጥ ነፃ ለማድረግ ዓላማ ባደረገዉ መመሪያ ቁጥር 1023/2024 መሰረት ትምህርት ቤቶች፣ ሆስፒታሎች እና ህጻናትን፣ ሴቶችን፣ አዛውንቶችን እና አካል ጉዳተኞችን የሚረዱ ድርጅቶችን ጨምሮ ለመንግስት ተቋማት የተበረከቱ እቃዎች ከቀረጥ ነፃ ወደ ሀገር ውስጥ ይገባሉ ተብሏል። የጉምሩክ ኮሚሽኑ  ከቀረጥ ነፃ የወጡ ዕቃዎችን አጠቃቀም በቅርበት ተከታትሎ የሩብ ዓመቱን ሪፖርት ለገንዘብ ሚኒስቴር  እንደሚያቀርብ ተገልጿል። Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
1 600
0
ወደ አገር በሚገቡ እቃዎች ላይ ከተጣለው የማህበራዊ ልማት የሚሆኑ እቃዎችን ለመወሰን ገንዘብ ሚኒስቴር መመሪያ አውጥቷል። ይኸው መመሪያ" መመሪያ ቁጥር 1023/2017" ይሰኛል። በዚህ መመሪያ መሰረት ፥ ለህብረተሰቡ በነጻ የሚሰጡ የትምህርት እና የጤና አገልግሎቶችን ለማስፋፋት እንዲሁም በሰው ሰራሽ እና በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ችግር ላይ የሚገኙ ወገኖችን ለመርዳት ከውጭ አገር በእርዳታ የሚላኩ እቃዎች የማህበራዊ ልማት ቀረጥ የተጣለበትን አላማ ለማሳካት የሚያግዙ በመሆኑ ከቀረጥ ነጻ እንዲሆኑ ተደርጓል። ከማህበራዊ ልማት ቀረጥ ነጻ የተደረጉ እቃዎች? የሚከተሉት እቃዎች ከማህበራዊ ልማት ቀረጥ ነፃ ሆነው ወደ ሀገር ይገባሉ፡፡ 1. ለሚከተሉት የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ከውጭ አገር በእርዳታ የሚላኩ እቃዎች :- . . . Source: theethiopianeconomistview
Показать полностью ...
2 645
10
Partner's Content: #የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ! የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡ የውድድሩ መመሪያ 1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡ 2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡ - Tag ሲያደርጉን ለ Facebook ፣ ለ Instagram እና ለ TikTok ን  ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።) - በተጨማሪም ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
Показать полностью ...
2 683
0
የቤቶች ኮርፖሬሽን በዚህ ዓመት በድሬደዋ የመኖሪያ ቤት ግንባታ እንደሚያካሂድ ገለጸ። የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በድሬዳዋ አስተዳደር በወሰደው መሬት ላይ የነበረው የይገባኛል ክርክር በመቋቸቱ በዚህ ዓመት የመኖሪያ ቤት ግንባታ ሊያካሂድ መሆኑ አስታዉቋል። የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከዚህ በተጨማሪ በድሬዳዋ እና በአዲስ አበባ በዚህ አመት ለሚያከናውኗቸው የልማት ስራዎች 7 ቢሊዮን ብር በጀት መያዙን የኮርፖሬሽኑ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ እዉነቱ ወርቅነህ ገልጸዋል። የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በድሬዳዋ ከተማ ወደ 1993 ቤቶችን ያስተዳድራል። ከነዚህም ዉስጥ 541 የንግድ ቤቶች ናቸዉ። የተቋሙ ሀላፊ እንደሚሉት በ2016 ዓ.ም የንግድ ቤቶች ላይ መጠነኛ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ በዓመቱ መጨረሻ 38 ሚሊዮን ብር መሰብሰብ ተችሏል። Source: tikvahethmagazine
Показать полностью ...
2 898
2
Partner's Content: ኤክስፐርት ለመሆን እና ከፍተኛ ተፈላጊነት ባላቸው ሙያዎች የምስክር ወረቀት ማግኘት ይፈልጋሉ? የ Safaricom Talent Cloud ትክክለኛው ቦታ ነው፡ በመረጡት የትምህርት ዘርፍ እውቀትን ለመገንባት በጥሩ ሁኔታ ከተዘጋጁ ኮርሶች በተጨማሪ የሚከተሉትን ያገኛሉ፡- - በመረጡት የሙያ መስክ የላቀ ለመሆን እንዲረዳዎ በባለሙያዎች የተመረጡ የትምህርት ካሪኩለሞች - እጅግ ታዋቂ ከሆነው Pluralsight የonline መማሪያ ድህረገጽ ሰርተፍኬት ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚመሩ የስልጠና ቡድኖችን - በየወሩ ነጻ የ6 GB የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚም ይሆናሉ እነዚህን ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞችና ግልጋሎቶች በማግኘት በፍጥነት ያሎትን እዉቀትና ክህሎት በማሳደግ በስራ ዘርፎ ዉጤታማ መሆን ይችላሉ። ይጎብኙ! ለበለጠ መረጃ ቴሌግራሞ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Показать полностью ...
2 850
7
Ethiopian Reinsurance Saves USD 50 Million in Foreign Currency Ethiopian Reinsurance, established eight years ago with an initial capital of Birr 1 billion, announced that it has saved the country USD 50 million in foreign currency. The company, which provides reinsurance services to Ethiopian insurance companies, has played a crucial role in retaining funds that were previously spent abroad. Source: 2merkato
2 941
4
⚠️ ሐዋሳ ውስጥ ከሆናችሁ! ⚠️ ቢዝነስዎን ስኬታማ ለማድረግ እንደግፍዎታለን! በ ተመዝግበው ቦታዎን ያሲዙ። 🗓 መስከረም 20, 2017 ዓ.ም 🕒 ከጠዋቱ 3:30 እስከ 6:30 📍 በኬር አውድ ኢንተርናሽናል ሆቴል (Ker-Awud International Hotel), ሐዋሳ የመስራት ስራ ፈጠራ ፕሮግራም Info Session ጥቅሙ ምንድን ነው? - መስራት ምን እንደሆነና ቢዝነስዎትን እንዴት እንደሚደግፍ ያውቃሉ፣ - ፕሮግራሙን እንዴት መቀላቀል እንደሚቻል ያውቃሉ፣ - ስለሚሰጡት ድጋፎች እና ለሚኖርዎት ጥያቄ መልስ ያገኙበታል። - በቴሌግራም ቦት በኩል ለሚሰጥ ሥልጠና መመዝገብ ይችላሉ።
Показать полностью ...
3
0
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ የታሪፍ ማሻሻያ እንደሚኖር ፍንጭ ሰጡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ይፋ አደረጉበት መግለጫ ላይ ከታሪፍማሻሻ ጋር ተያይዞ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። “ዋጋ ሳታስተካክሉ እናንተስ መቀጠል ትችላላችሁ ወይ ለሚለው ጥያቄ፤ ተገቢ እና ትክክለኛ ነው” ያሉት ዋና ስራ አስፈጻሚዋ፤ “ዘለን ታሪፉን ያለስተካከለው የደንበኞቻችንን እንዲሁም በአጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡ እንዲረጋጋ እና ጤናማ እንዲሆን ስለምንፈልግ ነው” ብለዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ፍሬህወት ታምሩ በመግለጫቸው ላይ “በጣም በተጠና መልኩ የደንበኞችን የመክፈል አቅም ታሳቢ ያደረገ መጠነኛ የሆኑ የዋጋ ጭማሪዎች ይኖረናል፤ ነገር ግን በሁሉም ደንበኞች ላይ ተፈጻሚ አይደረግም” ብለዋል። Source: seleda
Показать полностью ...
3 756
10
Ethio Telecom Rolls Out $1 Billion Budget for Massive Expansion Ethio Telecom, the state-owned telecom provider with 130 years of service, has unveiled a formidable budget of around $1 billion as it gears up to launch 260 new products and services in the coming year. Source: shegamedia
3 972
11
Partner's Content: ገቢዎን እና ወጪዎን እንዴት ማስተዳደር እንደሚችሉ ይማሩ! 📊💡 "የግል በጀት አወጣጥ መሠረታዊ ነገሮች" በሚል ላዘጋጀነው የኦንላይን ስልጠና ይመዝገቡ! 🗓 መስከረም 10, 2017 ዓ.ም ⏰ ከቀኑ 8:00 እስከ 11:00 ሰዓት 💻 በመጠቀም ይመዝገቡ! ይህ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ!
3 809
7
ኢትዮ ቴሌኮም በ2017 በጀት ዓመት የቴሌብር ደንበኞችን ቁጥር በ15.7% በመጨመር 55 ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዱን በዛሬው ዕለት ይፋ ባደረገው የሦስት ዓመት ስትራቴጂ እና የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የቢዝነስ ዕቅድ መግለጫ ላይ ጠቅሷል። ኩባንያው፥ የቴሌብር ወኪሎችን ቁጥር በ28% በማሳደግም 275 ሺህ ለማድረስ እንዲሁም በቴሌብር ግብይት የሚፈጽሙ ነጋዴዎችን (Merchant) ቁጥር በ102% በማሳደግ 367 ሺህ ለማድረስ በእቅዱ እንደተቀመጠም ጠቅሷል። በተጨማሪም፥ የኤሌክትሮኒክ ንግድ ክፍያዎችን፣ አለም አቀፍ የኦንላይን ክፍያዎችን፣ ተጨማሪ አጋሮችን በማሳተፍ የሃዋላ አገልግሎቶችን ለማሳደግ እንደሚሰራም ነው የገለጸው። Source: tikvahethmagazine
3 932
3
ኢንቨስት ስናደርግ ምናይነት የአደጋ ስጋት መከላከያ መንገዶችን መጠቀም ይኖርብናል? - የመጀመሪያው ኢንቨስት ምናደርግበትን ሰነደመዋለንዋዮችን ብዝሃነት መጨመር ነው። “Don’t put all your eggs in one basket” እንደሚባለው ያለንን ገንዘብ በሙሉ በተመሳሳይ ነገር ላይ ኢንቨስት ማድረግ የለብንም። - ኢንቨስት ያደረግንባቸው ነገሮች ፈጣን የዋጋ ለውጥ እንዳይታይባቸው መጠንቀቅ ያስፈልጋል። ለምሳሌ ኢንቨስት ያደረግነው አክሲዮንና ቦንድ ላይ ከሆነ አክሲዮኖች በብዛት ለvolitility የተጋለጡ ስለሆኑ portfolio ውስጥ ቦንዶችንም በመጨመር ይህንን ማመጣጠን አለብን። - በቋሚነት ኢንቨስት ማድረጋችንን አለማቆም። ትርፍ ለማግኘት, "ትክክለኛ" አክሲዮን መምረጥ እና "በትክክለኛ" ጊዜ መሸጥ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው። ይህ ሁሉ በትዕግስት እና በረጅም ጊዜ እቅድ ላይ የተመሰረተ ነው። - የኢንቨስትመንት ሪስክን በአግባቡ በማጤን በቁጥራዊ ስሌቶች ልናስቀምጠው የምንችለው ሪስክ ማድረግ መቻል ይኖርብናል። ሁሉም ሪስክ ልንለካው በምንችለው መንገድ ልኬት ማስቀመጥና ቀጣይ እርምጃዎች ላይ የተጠና ስልት መከተል ይኖርብናል። - በተጨማሪ ደግሞ margin of safety ለኢንቨስትመንታችን ማስቀመጥ ይኖርብናል። ይህም ማለት አንድ ባለሀብት ዋስትናዎችን የሚገዛበት የገበያ ዋጋቸው ከድርጅቶቹ ውስጣዊ እሴት በታች ከሆነ ብቻ የሚገዛበት የኢንቨስትመንት መርህ ነው። - በመጨረሻ ደግሞ አቅማችን ሚችለውንና ልንቋቋም የምንችለውን የሪስክ መጠን (maximum loss plan) ማወቅ አስፈላጊ ነው። Source: stockmarketet
Показать полностью ...
3 773
26
ብሉምበርግ ሚዲያ ኢኒሼቲቭ አፍሪካ (BMIA) የፋይናንሺያል ጋዜጠኝነት ስልጠና ፕሮግራም በኢትዮጵያ ጀመረ። በመጀመሪያው ቡድን ውስጥ 55 ከመገናኛ ብዙሃን፣ ከፋይናንስ እና ከመንግስት ሴክተሮች የተውጣጡ ሰልጣኞች ይሳተፋሉ። ፕሮግራሙ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ዘገባ ላይ በማተኮር የንግድ እና የፋይናንስ ጋዜጠኝነትን ለማሳደግ የተነደፈ ነው። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ እና ከስትራትሞር ዩኒቨርሲቲ (ቢዝነስ ት/ቤት በኬንያ) ጋር በመተባበር ይሰጣል። ተሳታፊዎች በመረጃ ትንተና፣ በካፒታል ገበያ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በፐብሊክ ፖሊሲ ​​የሚሰለጠኑ ይሆናል። የ BMIA ፕሮግራም ከ2015 ጀምሮ በመላው አፍሪካ ከ900 በላይ ጋዜጠኞችን አሰልጥኗል። Source: stockmarketet
3 835
13
The Traffic Management Authority has introduced a series of measures to ensure compliance, including licensing requirements, safety protocols, and standardised parking indicators. Officials plan to conduct a comprehensive impact assessment and engage with the public to gather feedback and address concerns. Source: addisfortune
4 153
3
Ethiopia Unveils First-Ever Tourism Satellite Account Ethiopia has launched its first-ever Tourism Satellite Account (ET-TSA), a strategic initiative designed to unlock the full economic potential of the country's tourism sector. Source: 2merkato
4 367
3
NBE Launches Campaign to Boost Remittance Revenue and Foreign Currency Flow The National Bank of Ethiopia (NBE) has unveiled a strategic initiative to enhance foreign currency inflows by launching a six-month campaign aimed at increasing remittances. The campaign, which involves government agencies, financial institutions, diplomatic missions, and the diaspora, is part of broader efforts to stimulate hard currency generation. Source: capitalethiopia
4 577
5
የዶላር ምንዛሬ ዋጋ ከፍ ያለ ጭማሪ አሳይቷል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ7 ቀናት ጭማሪ ያልታየበት ወጥ የምንዛሬ ዋጋ ነበር። ባንኩ ዛሬ ሲያገበያይበት የነበረው የምንዛሬ ዋጋ ከፍ ያለ ጭማሪ የታየበት ነበር። አንዱ የአሜሪካ ዶላር መግዣው ወደ 112 ብር ከ3957 ሳንቲም ደርሷል። የመጫው ዋጋም 124 ብር ከ7592 ሳንቲም ገብቷል። በፓውንድ ላይም ጭማሪ ተመዝግቧል። አንዱ ፓውንድ መግዣው 141 ብር ከ6314 ሳንቲም ተቆርጦለት ውሏል። መሸጫው 157 ብር ከ9487 ሳንቲም ነበር። ዩሮ መግዣው 125 ብር ከ0177 ሳንቲም መሸጫው 138 ብር ከ7697 ሳንቲም ሆኖ ውሏል። የUAE ድርሃም መግዣው 30 ብር ከ6030 ሳንቲም መሸጫው 33 ብር ከ9693 ሳንቲም ገብቷል። Source: tikvahethiopia
4 440
9
ዘመን ባንክ የተከፈለ ካፒታሉ ወደ 7.5 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታዉቋል የባንክ ኢንደስትሪዉን ከተቀላቀለ 16 ዓመታትን ያስቆጠረው ዘመን ባንክ የተፈረመ ካፒታሉ ወደ 15 ቢሊዮን ብር መድረሱንና የተከፈለ ካፒታሉ ደግሞ ወደ 7.5 ቢሊዮን ብር መጠጋቱን አስታዉቋል። ባንኩ በተጠናቀቀዉ በጀት ዓመት ህጋዊ መጠባበቂያዉ ወደ 1.7 ቢሊዮን ብር ማሳደግ መቻሉን ያስታወቀዉ ከ 200 በላይ በባንኩ ረዥም ጊዜ አብረውት ሲሰሩ የነበሩ ደንበኞችን እና አጋሮቹን እዉቅና በሰጠበት መድረክ ላይ ነዉ ። የባንኩ ዋና አስፈፃሚዉ አቶ ደረጀ ዘነበ እንደተናገሩት የፋይናንስ ዘርፉ እና አገልግሎቶቹ ነፃ እየሆኑ ባለበት በአሁኑ ጊዜ ከደንበኞቹ እና አጋሮቹ ጋር መስራት በመቻላችን እድለኞች ያደርገናል ብለዋል። ከዘመን ባንክ እዉቅና የተሰጣቸው በንግድና ኢንቨስትመንት ፣ አበባ እርሻ ልማት ፣ በቴክኖሎጂ ፣ በአየር ትራንስፖርት ፣ በሆቴል እና በቱሪዝም ላይ የተሰማሩ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ደንበኞች መሆናቸዉ ተነግሯል ። Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
3 436
5
የኢትዮጵያ ቤተሰብ የንግድ ስራዎች በኢኮኖሚው ዉስጥ ጉልህ አስተዋጽኦ ቢኖራቸዉም "ደካማ የአስተዳደር መዋቅሮች" ፈተና ሆኖባቸዋል ተባለ የኢትዮጵያ የቤተሰብ ንግድ ሥራዎች በኢኮኖሚው ውስጥ ጉልህ አስተዋፅዖ የሚያደርጉ ቢሆንም ደካማ የሆነ የአስተዳደር መዋቅሮች፣ መደበኛ ተተኪ እቅድ አለመኖር እና በቂ ያልሆነ የችሎታ አስተዳደር ልምዶችን ጨምሮ ወሳኝ ተግዳሮቶች ያጋጥሟቸዋል ተብሏል። ይህ የተገለፀው “ችቦውን ማሻገር ለኢትዮጵያ የቤተሰብ ንግድ ዘላቂ ስኬት” በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ ቤተሰብ ቢዝነስ ፎረም የመክፈቻ ጉባኤ ዛሬ በተካሄደበት ወቅት ነዉ። በዚህ ወቅት የኤች ኤስ ቲ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሰለሞን ግዛዉ እንደተናገሩት "የኢትዮጵያ ቤተሰብ ቢዝነስ ፎረም የተቋቋመው የቤተሰብ ቢዝነሶች በኢኮኖሚው ውስጥ ያለውን ጠቀሜታ ለመቅረፍ እና እድገታቸውን ለመደገፍ ነው" ብለዋል። በቤተሰብ ንግዶች ውስጥ ካሉት ወሳኝ ተግዳሮቶች አንዱ የሽግግር እቅድ ማውጣት ይህም አመራር እና ባለቤትነትን ከአንዱ ትውልድ ወደ ሌላ ትውልድ ያለ ውጣውረድ እንዲተላለፍ አስቀድሞ እንደሚያዘጋጅ አቶ ሰለሞን ገልፀዋል ። ፎረሙ የኢትዮጵያ ቤተሰብ ንግድ እንዲያድግ እና ቀጣይነት እንዲኖረው ለመርዳት በ ኤች ኤስ ቲ የተቋቋመ መሆኑ ለማወቅ ተችሏል። Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
3 387
12
በወጪ ንግድ ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች ለቻይና ገበያ ምርቶቻቸዉን በቀጥታ እያቀረብ ባለመሆናቸዉ ምክንያት የገበያ ድርሻቸውን እያጡ መሆኑን ተናገሩ የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ቻይና የሚሄዱ ኤክሰፖርት በሙሉ ክፍያቸዉን በንግድ ባንክ በኩል ብቻ እንዲፈፀም በማድረጉ በዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶች የገበያ ድርሻቸውን እያጡ መሆኑን አስታዉቀዋል። ከዛሬ ስምንት ዓመት በፊት የኢትዮጵያ መንግስት ለአለም ባንክ እና አለም አቀፍ ገንዘብ ድርጅት ( አይኤምኤፍ ) የተበደረችውን ብድሮች ክፍያ የሚፈፀመዉ በንግድ ባንክ ብቻ እንዲሆን አድርጎታል። ይህን ተከትሎ በተመሳሳይ ወደ ቻይና የሚሄዱ ኤክስፖርት በሙሉ በንግድ ባንክ በኩል እንዲሆን ተደርጓል። ይሁን እንጂ በዚህ ዉሳኔ ምክንያት ለዓመታት በውጪ ንግድ ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች የግብርና ምርታቸውን ለቻይና በቀጥታ ሳይሆን በተዘዋዋሪ ነዉ እያቀረቡ የሚገኙት በዚህ ምክንያት ትርፋማ መሆን ሲገባቸዉ ለኪሳራ እየዳረጋቸው መሆኑን አስረድተዋል ። የኢትዮጵያ ምርቶችን በቀጥታ ሳይሆን ከሌሎች ጎሮቤት ሃገራት እንድትረከብ የተደገገችዉ ቻይና አፈፃፀሙ ዝቅተኛ መሆኑ በወጪ ንግድ ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች በግል ባንኮች በኩል ክፍያ እንዲፈፅሙ ባለመደረጉ መሆኑን አንስተዋል ። Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
4 383
9
Ethiopia Achieves Record Coffee Export Revenue Ethiopia secured over USD 196 million from the export of 42,322 tons of coffee in just one month, setting a new record for foreign currency earnings, according to the Ethiopian Coffee and Tea Authority. Source: 2merkato
4 249
5
Ethiopian Electric Power Reveals Major Infrastructure Projects for 2024/25 Ethiopian Electric Power (EEP) announced that it was on track to complete five key infrastructure projects, including power transmission and distribution stations, within the current fiscal year. Source: 2merkato
4 017
1
Partner's Content: በአዲሱ ዓመት በአዲስ ክህሎቶች ራሳችሁን ብቁ አድርጉ። በሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ላይ የ 20% ቅናሽ ለወንዶች : 5,706 ብር የነበረው አሁን በ 1,141 ብር ብቻ ያግኙ። - 6000+ tech and non tech ኮርሶች - በ ቀጣሪዎች ዘንድ ተቀባይነት ያላቸው ሰርተፍኬቶች - በተለያዩ ፕሮጀክቶቻችሁ ላይ ከአቻ ባልደረቦቻችሁ ጋር አብራችሁ የምትሰሩበት እድል - ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚመሩ የስልጠና ቡድኖችን - በየወሩ ነጻ የ6 GB የኢንተርኔት አገልግሎት ተጠቃሚም ይሆናሉ በዚህ አዲስ ዓመት ግቦችን ብቻ አታስቀምጡ፣ ግቦቹን አሳኩት። አሁኑኑ ይመዝገቡ : ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ:
4 136
18
የቱሪዝም ዘርፍን በስታቲስቲክስ  ማዕቀፍ ስር እንዲሆን የሚያስችል አዲሱ አሰራር ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተነገረ ኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ ለኢኮኖሚ የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ በትክክል ለመለካት የሚያስችል ጠንካራ የስታቲስቲክስ ማዕቀፍ ወደ ስራ ልታስገባ መሆኑ ተሰምቷል ።  ካሁን ቀደም የነበረው የተበታተነ የመረጃ አሰባሰብ ሂደት አመርቂ የፖሊሲ ቀረጻ እና አተገባበር አዳይኖር ምክንያት ሆኖ መቆየቱ ተገልጿል ። በዚህም አሁን ላይ ባለዉ የመረጃ ክፍተት ቱሪዝም የሚያስገኘውን የኢኮኖሚ ጥቅም ሀገሪቷ አሟጣ መጠቀም እንዳትችል አድርጓታል። የዚህን ተግዳሮት ለመፍታት የቱሪዝም ሚኒስትር "የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት" የሚል አዲስ የስታትስቲክስ ማዕቀፍ ተግባራዊ ሊያደርግ መሆኑን አስታዉቋል። በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍን የተመለከተ የመረጃ ውስንነት ያለ ሲሆን ይህን ችግር ለመቅረፍ ቱሪዝም ሚኒሰቴር ከዩ ኤን ኢሲኤ የቴክኒካል ድጋፍ አማካኝንት "የኢትዮጵያን ቱሪዝም ሳተላይት አካውንት" ማዘጋጀቱን ነዉ ያስታወቀው ። የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ዝግጅት ከፕላን እና ልማት ሚኒስቴር እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር እ.ኤ.አ በ2023 የካቲት ወር የተጀመረ ሲሆን በነገው  እለት መስከረም 7፤2017 ዓ.ም.አድዋ ሙዚየም ይፋ ይደረጋል ተብሏል። Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
4 126
5
#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ! የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡ የውድድሩ መመሪያ 1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡ 2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡ - Tag ሲያደርጉን ለ Facebook ፣ ለ Instagram እና ለ TikTok ን  ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።) - በተጨማሪም ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
Показать полностью ...
4 319
1
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች ማኅበር  በገበያ ላይ የተመሠረተ የውጭ ምንዛሬ ፖሊሲውን በተመለከተ ያጠናው ባለ 19 ገፅ የዳሰሳ ጥናት ማንበብ ለምትፈልጉ! Source: theethiopianeconomistview

Exchange-rate-reform_2016.pdf

4 972
71
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የነበረበትን ዕዳ ወደ 20 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉን አስታወቀ በመንግስት እየተመራ ካለው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ጋር ተያይዞ ከፍተኛ ለውጥ እያመጣ መሆኑን ግዙፉ የመንግስት ድርጅት የሆነው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታዉቋል ። በዚህም የኢኮኖሚ ሪፎርም ትግበራ የተቋሙን ዕዳ ከ55 በመቶ ወደ 20 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉ ተገልጿል። በተቋሙ የፋይናንስ ዘርፍ ሥራ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ደመረ አሰፋ እንደተናገሩ ተቋሙ በ2014 ዓ.ም እንደ አዲስ ሲቋቋም 34 ነጥብ 768 ቢሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል በመያዝ እንደነበርና ይህ አኀዝ በብዙ እጥፍ በማደጉ አዋጁን ማሻሻል እንደሚያስፈልግ አብራርተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ያዘጋጁት ረቂቅ የኃይል ሽያጭ ታሪፍ ክለሳን በተመለከተ፣ ከሶስት ወር በፊት ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም. በዓድዋ ሙዚየም የስብሰባ አዳራሽ በጋራ ባዘጋጁት መድረክ ከሚዲያ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ዉይይት ላይ እንደተገለጸው  " አገልግሎቱ ኪሳራ ላይ ነው ባይባልም ዓመታዊ የተጣራ ትርፉ ግን አራት ትራንስፎርመሮችን እንኳን መግዛት የማያስችል መሆኑ ተነግሮ ነበር። የተቋሙ አጠቃላይ ሀብት 709 ቢሊዮን ብር መድረሱ የተነገረ ሲሆን አሁን  ካለው ከ709 ቢሊዮን አጠቃላይ ሀብት መካከል 586 ቢሊዮን ብሩ የተከፈለ ካፒታል ነው። በሚያመነጨው ኃይል መጠንና በማመንጫዎቹ ከአፍሪካ የኤሌክትሪክ ኃይል አስተዳዳሪ ተቋማት ሦስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ 367 ቢሊዮን ብር እዳ እንዳለበት ማስታወቁ ይታወሳል ። Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
5 131
3
ኢትዮጵያ በሰሊጥ ምርት በቻይና ገበያ የነበራት ድርሻ ወደ 5 በመቶ ዝቅ ማለቱ ተገለፀ ከአፍሪካ አገሮች በሰሊጥ ምርት ግንባር ቀደም እንደሆነች የሚነገርላት ኢትዮጵያ አሁን ላይ በአለም አገራት ያላትን የገበያ ድርሻ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያጣች መሆኑ ተጠቁሟል ። ከአስር ዓመታት በፊት በቻይና ገበያ የኢትዮጵያ የሰሊጥ ምርት የ50 በመቶ ድርሻ የነበረዉ ቢሆንም አሁን ግን ይኼ ድርሻ ወደ 5 በመቶ መዉረዱን የኢትዮጵያ ጥራጥሬ፣ቅባት እህሎችና ቅመማ ቅመም አዘጋጅቶ ላኪዎች ማህበር አስታዉቋል። የማህበሩ ቦርድ ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ ኤዳዎ አብዲ እንደተናገሩት "አሁን ላይከሌሎች አገራት ጋር በዋጋ እየተወዳደርን አይደለም" የገበያ ድርሻችንን እያጣን ነው ያሉ ሲሆን ለዚህም የአቅርቦት ሰንሰለትና የምርታማነት እንከኖች በጉልህ ይጠቀሳሉ በማለት ለምርቱ መቀነስ ምክንያት ነዉ ያሉትን ጉዳይ አንስተዋል ። Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
5 251
14
ውድ የ@Ethiopianbusinessdaily ሙስሊም ቤተሠቦቻችን እንኳን ለ1499ኛው የታላቁ ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
5 386
3
የኢትዮጵያ ልማት ባንክን በፕሬዝደንትነት ሲመሩ የነበሩት ዮሐንስ አያሌዉ (ዶ/ር) የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነዉ ተሾሙ የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ላለፉት 4 ዓመታት ሲመሩ የቆዩት ዮሐንስ ( ዶ/ር) በአደሱ ዓመት ከመስከረም 02 ፤2017 ዓ.ም. ጀምሮ የአማራ ባንክን በስራ አስፈፃሚነት ቦታ እንደተሾሙ ተገልጿል። ዮሐንስ (ደ/ር) በይፋ ስራዉን ከጀመረ 2 ዓመት ተኩል ያስቆጠረዉ አማራ ባንክን በተጠባባቂ ዋና ስራ አስፈፃሚነት ሲመሩ የቆዩትን አቶ ጫንያሌዉ ደምሴን የሚተኩ አንደሆነ ለመረዳት ተችሏል። የግዙፉ ልማት ባንክ ፕሬዝደንት የነበሩት ዮሐንስ (ዶ/ር) ከቀናት በፊት  በፍቃዳቸው ስራቸውን መልቀቃቸው ይታወሳል። ይህን ተከትሎ የአማራ ባንክ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው ብሩን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ  መሾሙን በዛሬዉ ዕለት አስታዉቋል። በአመራር የኃላፊነት ቦታዎች ላይ በማገልገል ልምድ ያላቸዉ ዮሐንስ አማራ ባንክ በፕሬዝዳንትን የሚመሩ ሁለተኛው ሰዉ ያደርጋቸዋል ። Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
6 312
14
Ethio Engineering Group Celebrates Profit Overcoming Bankruptcy Ethio Engineering Group (EEG) revealed that it had turned a profit after overcoming bankruptcy - which was prevalent over the past two years. The company celebrated this achievement by inaugurating its newly renovated main office building over the weekend. Source: addisfortune
6 505
9
Most online platforms operate at a promotional level, displaying products but lacking integrated sales or payment systems. Inadequate digital infrastructure, logistical hurdles, and limited access to payment systems are among the main roadblocks. Source: addisfortune
6 153
12
DBE boasts a capital base of 39.7 billion Br, second only to the Commercial Bank of Ethiopia (CBE). The turnaround began when the Council of Ministers approved a crucial capital injection of 28.5 billion Br, followed by the National Bank of Ethiopia’s (NBE) directive, which required commercial banks to purchase DBE bonds worth one percent of their annual loans. These bond sales generated 39.04 billion Br over the past three years, significantly bolstering DBE’s financial position. Source: addisfortune
Показать полностью ...
6 033
6
Manufacturing industries face financial strain due to currency changes Ethiopian manufacturing industries are grappling with significant challenges following the government’s recent decision to implement a new foreign exchange rate. Manufacturers who previously paid for their Letter of Credit (LC) in the old currency are now forced to adjust to the new currency rates, raising concerns about their viability in the market. The National Bank of Ethiopia’s (NBE) shift in foreign currency policy has left many manufacturers, who import raw materials for their operations, facing potential bankruptcy. These businesses had opened LCs and made full payments based on the old exchange rate, but are now required to pay in the new currency without receiving their imported goods. Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
6 655
13
Local investors struggle as shed rental fees double Local investors in Ethiopia are facing significant financial pressure following a recent decision to double the rental fees for working sheds in industrial parks. This increase comes in the wake of changes to the foreign exchange market, which have further complicated the financial landscape for businesses operating in the country. The new rental fees, which have increased dramatically, are causing distress among investors who previously paid their rents in birr. According to industry insiders, the cost to rent one square meter of shed space has surged from an average of $2.75 to a level that has effectively doubled the overall rental payments. For example, investors who previously paid 100,000 birr for rent are now facing bills of 200,000 birr. Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
5 681
6
Partner's Content: & ሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ለወንዶች የ 15% ቅናሽ አቅርቦላችኋል። በ5,706 ብር የነበረው አሁን በ4,851 ብር ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ። በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነትን ካገኘው የonline መማሪያ ድህረገጽ "Pluralsight" ከ6000 በላይ ኮርሶችን ያገኛሉ በትላልቅ ስራ ቀጣሪዎች ዘንድ ተፈላጊነት ያላቸው የኢንዱትሪ ሰርተፍኬቶችን ያገኛሉ። ገበያው ላይ ካሉ ኤክስፐርቶች ቀጥተኛ ድጋፍ በመቀበል እራሳችሁን የምታዳብሩበት ራሳችሁን ለማብቃት የሚረዳችሁ ከአቻዎቻችሁ ጋር በንቃት አብራችሁ የምትማሩባቸው Communities ከዚህ በተጨማሪም ነጻ የ6 GB የኢንተርኔት አገልግሎት በየወሩ ይህ የተለመደው አይነት online course ሳይሆን ራሳችሁን ለስራ ብቁ የምታደርጉበት የእድል በር ነው ላይ ዛሬዉኑ ይመዝገቡ! ለበለጠ መረጃ ቴሌግራሞ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Показать полностью ...
5 420
15
ውድ የ ቤተሠቦች 🌼እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ🌼 ዓመቱ የሠላም፣ የጤና እና ያቀዳችሁት የሚሳካበት ዓመት ይሁን! 🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼
5 298
3
Ethio-Djibouti Railway Launches New Cargo Container Service to Transport Wheat and Fertilizers The Ethio-Djibouti Railway Company has officially launched its new cargo container transport service. The service was inaugurated today by the company’s Chief Executive Officer, Takele Uma, alongside Djibouti Customs Director, Guled Ahmed Youssef. Source: 2merkato
5 306
9
ህብረት ኢንሹራንስ አዲስ ያሰራውን መለያም ይፋ አደረገ ፕሬዝዳንቷ የ2024 የአፍሪካ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ምርጥ ዋና ስራ አስፈፃሚነትን አሸናፊ ሆነዋል። ከቀዳሚዎቹ የመድን ሰጪ ተቋማት መካከል የሆነው ህብረት ኢንሹራንስ ኩባንያው ላለፉት 30 አመታት ሲገለገልበት የነበረውን መለያ (ብራንድ) ዘመኑን በዋጀ እና አለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ መለያ መቀየሩን አስታውቋል፡፡ Source: capitalethiopia
6 089
13
Yohannes Ayalew (PhD), credited with steering the state-owned Development Bank of Ethiopia (DBE) away from financial turmoil and restoring its credibility, stepped down as president last week after a four-year tenure. Under his leadership, DBE emerged stronger, with a significantly reduced non-performing loan (NPL) ratio and a solid financial foundation. Source: addisfortune
5 972
3
የገቢዎች ቢሮ ሁሉም የንግድ ተቋማት በአስገዳጅነት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት በሚታይ ቦታ እንዲሰቅሉ አዘዘ ግብር ከፋዮች ከዚህ ቀደም ንግድ ፍቃድ እንዲሰቅሉ እና " ደረሰኝ ሳይቀበሉ አይክፈሉ " የሚል ፅሁፎች በተቋማቸው ላይ እንዲለጥፉ አስገዳጅ የነበረ ቢሆንም አሁን ደግሞ በተጨማሪነት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ( ቲን) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ( ቫት) ሰርተፊኬት ቅጅ በሚታይ ቦታ እንዲለጥፉ ትዕዛዝ ተሰጥቷል ። መንግስት የታክስ አሰባሰብ ሂደትን በይበልጥ ለማሳለጥ ይረዳኛል ያለዉን አዳዲስ ስትራቴጂዎች እየወሰደ እንደሚገኝ ይታወቃል። በዚህም ሁሉም የንግድ ተቋማት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ( ቲን) እና የቫት ምዝገባ በተጨማሪነት ለጥፉ መባላቸው ካፒታል ያገኘችወው መረጃ ያሳያል። ከአዲሱ የዉጪ ምንዛሪ ለዉጥ ጋር ተያይዞ መንግስት ከያዛቸው ስር ነቀል ለዉጦች መካከል የታክስ ዘርፉ አንደኛው መሆኑ ይታዉቃል። በዚህ በበጀት ዓመት በታክስ 1.15 ትሪሊየን ብር ለመሰብሰብ ያቀደ ሲሆን ይህ ደግሞ የበጀት ዓመቱ ሲጀመር ለመሰብሰብ ታቅዶ ከነበረው 502 ቢሊየን ብር አንፃር ከእጥፍ በላይ የጨመረ እንዲሆን አድርጓታል ። Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
6 434
108
Partner's Content: ⚠️ ድሬዳዋ ውስጥ ከሆናችሁ ⚠️ ቢዝነስዎን ስኬታማ ለማድረግ እንደግፍዎታለን! ተመዝግበው ቦታዎን ያሲዙ። 🗓 መስከረም 09, 2017 ዓ.ም 🕒 ከጠዋቱ 3:00 እስከ 7:00 ሰዓት 📍 በኤም ኤም ሆቴል (MM Hotel), ድሬዳዋ የመስራት ስራ ፈጠራ ፕሮግራም Info Session ጥቅሙ ምንድን ነው?      - መስራት ምን እንደሆነና ቢዝነስዎትን እንዴት እንደሚደግፍ ያውቃሉ፣      - ፕሮግራሙን እንዴት መቀላቀል እንደሚቻል ያውቃሉ፣      - ስለሚሰጡት ድጋፎች እና ለሚኖርዎት ጥያቄ መልስ ያገኙበታል።      - በቴሌግራም ቦት በኩል ለሚሰጥ ሥልጠና መመዝገብ ይችላሉ።
5 456
6
Declining participation in Open Market Operation highlights challenges in new monetary policy While the ratio increased, participants in the Open Market Operation (OMO), the primary money market auction, which was inaugurated in July, slowed down. Several financial institutions were first drawn to the new money market instrument that the National Bank of Ethiopia (NBE) introduced as part of the macroeconomic reform. Source: capitalethiopia
5 802
5
አዲሱ የደመወዝ ጭማሪ እንደጠበቅነዉ አይደለም ያሉ የተለያዩ የመንግስት ስራተኞች ጥናቱ በሚኒስትሮች ምክር-ቤት ቀርቦ ከመፅደቁ በፊት በድጋሚ መታየት እንዳለበት ተናገሩ ከመስከረም 1 ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው አዲሱ የደመወዝ ማሻሻያ ጥናት: የሚኒስትሮች ምክር-ቤት ከማፅደቁ አስቀድሞ ሰራተኞችን ማወያየት እንዳለበት እና በድጋሚ መታየት እንደሚኖርበት ተጠይቋል። ካፒታል ያነጋገራቸው ሠራተኞች እንደገለፁት የደመወዝ ማሻሻያው አሁን ያሉበትን የኑሮ ሁኔታ እንደተባለውም ከግምት ያላስገባና እንደጠበቁት እንዳልሆነ አስረድተዋል። Source: capitalethiopia
5 109
3
ሁሉማርኬት መንደር በኤግዚቢሽን ማዕከል | መጪውን የዘመን መለወጫ በአል ምክንያት በማድረግ ሁሉማርኬት ከታሜሶል ኮሚኒኬሽን እና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እየተከናወነ ባለው "ሲቢኢ ኤክስፖ 2017" በአይነቱ ለየት ያለ ሁሉማርኬት የተሰኘ መንደር መተግበሩን አሳወቀ። የኢንፊኒቲ ቴከኖሎጂ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ልዕል መኮነን ሁሉማርኬት የተሰኘ መንደር መተግበሩን አስመልክቶ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደገለጹት ከ50 በላይ ለሚሆኑ የተመረጡ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ተጠቃሚ በማድረግ 150 በላይ የስራ እድልን የፈጠረ ሲሆን በገንዘብ ሲተመን ከአምስት ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚደርስ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት የሆኑትን የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን በዲጂታል መተግበሪያ የስራ ትስስር በመፍጠር ውጤታማ ማድረግ አንደኛው አላማው አድርጎ የተመሠረተው ኢንፊኒቲ ቴከኖሎጂ በሁሉማርኬት የንግድ መንደር ከንግድ ተደራሺነት ባሻገር የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025ን በማፋጠን ትልቅ የስራ እድልን እየፈጠረ እንደሚገኝ አቶ ልዕል መኮነን ገልጸዋል። የሁሉማርኬት መንደር የተለያዩ ዲጂታል ነጋዴዎችን የያዘ ሲሆን የተለያዩ ልብሶች ጫማዎች፣ የቤት እቃዎችህን ፣ ዲጂታል ስልኮችን እንዲሁም እኛው ሃገር የተሰሩ የእጅ ስራ ውጤቶችን ለጎቢኚዎች ክፍት ተደርገዋል። የኢንፈነቲ ቴክኖሎጂ በቴከኖሎጂው ዘርፍ ችግር ፈቺ የሆኑ አገር በቀል የቴከኖሎጂ ስራዎችህን፣ ሶፍትዌሮችን ለተጠቃሚዎች በማድረስ የላቀ አስተዋፅኦ አያበረከተ የሚገኝ ሲሆን ከዚህ ቀደም ሁሉግራም የተሰኘ በሃገራችን የመጀመሪያ የሆነውን የሶሻል ሚዲያ ኘላትፎርም አስተዋውቋል። በዚህም መተግበሪያ ከ 1.5 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚዎችን ማፍርት የታቻለ ሲሆን በቅርቡ ደግሞ ሁሉማርኬት የተሰኘ በቀላሉ እቃ መሸጥ መግዛት የሚያስችል ዲጂታል ባዛር ለተጠቃሚዎች አቅርባል።
Показать полностью ...
4 052
17
የሼዶች ኪራይ ክፍያ መጠን በእጥፍ እንዲሆን በመደረጉ የሀገር ዉስጥ ባለሃብቶች ለከፍተኛ ጫና እየተዳረጉ መሆኑ ተገለፀ በሀገሪቱ የሚገኙ ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ዉስጥ የመስሪያ ሼዶችን ተከራይተው ሲሰሩበት የነበረዉ ክፍያ መጠን በእጥፍ ጭማሪ ተደርጎበታል ። የገንዘብ ምንዛሪ ለዉጥን ሲደረግ ኪራያቸዉን በብር የሚከፍሉት ባለሃብቶች ላይ ከፍተኛ ጫና መፍጠሩ ነዉ የተነገረው። የዉጪ ምንዛሪዉ ገበያ መር እንዲሆን መደረጉን ተከትሎ በኢንዲስትሪ ፓርኮች ዉስጥ የሚሰሩ ባለሃብቶች ቀድሞ ለሼዶች ኪራይ ሲከፍሉት የነበረው የክፍያ መጠን ላይ በእጥፍ ጭማሪ መድረጉን አንስተዋል ። እነዚህ ባለሃብቶች እንደሚሉት ቀድሞ በነበረዉ ምንዛሪ አንድ ካሬ መሬት ሲከራይ የነበረዉ በአማካይ 2.75 ዶላር ሲሆን በዚህ ተሰልቶ ነበር ክፍያቸውን የሚፈፅሙት ። አሁን ግን በተደረገዉ ለዉጥ የገንዘብ መጠኑ በእጥፍ ጭማሪ አድርጎብናል ብለዋል። Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
4 641
9
ዕቃ ለመሸጥ እና ለመግዛት የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ተደረገ “ሁሉ ማርኬት” የተሰኘ፣ ዕቃ ለመሸጥ እና ለመግዛት የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ መደረጉ ተገልጿል። ጳጉሜ 2 ቀን 2016 ዓ.ም. በኤግዚቢሽን ማዕከል ኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂ፣ ታሜሶል ኮሙኒኬሽንና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በ“ሲቢኢ ብር ፕላስ” ባዛር የሚሳተፉ ዲጂታል ነጋዴዎችን በመተግበሪያው ተጠቃሚ ስለማድረጉ ተመልክቷል። የኢንፊኒቲ ቴክኖሎጂ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ልዑል መኮንን እንደተናገሩት፣ የመትግበሪያው ተጠቃሚዎች ከ10 ሺህ በላይ ከሚሆኑ ነጋዴዎች በዋጋ ጥራት እና ዓይነት አማርጠው ለመግዛት “ያስችላቸዋል” ብለዋል። . . .
772
2
#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ! የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡ የውድድሩ መመሪያ 1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡ 2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡ - Tag ሲያደርጉን ለ Facebook ፣ ለ Instagram እና ለ TikTok ን  ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።) - በተጨማሪም ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
Показать полностью ...
4 752
0
ባንኮች ከውጭ ምንዛሬ ሚያተርፉትን (Spread) በመቀነስ ደምበኞችን ሳቢ በሆነ ዋጋ የመግዛት ፉክክር ውስጥ ናቸው። በአዋሽ ባንክ አንዱ ዶላር 115 ብር ከ 1011 ሳንቲም መግዣ ፤ እናት ብንክ 122 ብር ከ0225 ሳንቲም መሸጫ ቆርጦለታል። በድረ-ገጻችን ላይ የምንዛሪ ተመን ዳታ እና የምንዛሪ ካልኩሌተር ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? ከሁሉም ባንኮች እያንዳንዱን የውጭ ምንዛሪ ዋጋ ለማየት ይጎብኙ። Source: stockmarketet
3 897
12
Addis Ababa Introduces Digital Parking Tickets In a bid to streamline the capital's fragmented parking system, currently managed by 350 youth unions, Addis Ababa's Traffic Management Authority is introducing digital parking tickets in the Ethiopian New Year. Source: shegamedia
4 236
14
#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ! የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡ የውድድሩ መመሪያ 1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡ 2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡ - Tag ሲያደርጉን ለ Facebook ፣ ለ Instagram እና ለ TikTok ን  ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።) - በተጨማሪም ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
Показать полностью ...
4 667
2
NBE Unveils Digital Banking Solution for Diaspora Amid Foreign Exchange Reforms In a spirited financial gathering, the National Bank of Ethiopia (NBE) has launched a national portal designed to streamline the process for Ethiopians in the diaspora to virtually open bank accounts in both local and foreign currencies. Source: shegamedia
4 571
11
Prime Minister Abiy Launches National Cryptography Infrastructure A nostalgic Abiy who returned to the institution he played a pivotal role in founding—INSA—expressed a sense of delight in the realization of years of hard work and foresight in the project. “You have achieved what we could not during our tenure,” the PM said. Source: shegamedia
4 565
8
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዮሀንስ አያሌው (ዶክተር) ስራቸውን ለቀዋል። በተጠባባቂነት/በጊዚያዊነት የባንኩ ምክትል ፕሬዝዳንት ጌታቸው ዋቄ  ሀለፊነቱን ተረክበዋል። Source: theethiopianeconomistview
4 465
8
The prospect of taxing foreclosed properties is shaking things up in the banking world. Senior banker Worku Lemma warns that this could lead to inflated prices and a spike in unsold properties. However, authorities at the Ministry of Finance view foreclosure sales as trade activities involving property, not financial services. Source: addisfortune
4 801
5
ኢትጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያን ከውጪ ሀገር የውጪ ምንዛሬ ለሚልኩ በሀገር ውስጥ ካሉ 31 የንግድ ባንኮች 100 ቢሊየን ብር የኢንቨስትመንት ብድር ቀርቧል! በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በ31 የንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ባንኩ ከመደበው ገንዘብ ብድር ለማግኘት ማመልከት እንደሚችሉ ተነግራል። ከፍተኛ የማበረታቻ ብድር በመሆኑ ለዲያስፖራው እና ለጠቅላላ ኢኮኖሚው ያለውን እድል እና ኢኮኖሚው ከዚህ ማበረታቻ ለማትረፍ ማድረግ የሚያስፈልገው ጥንቃቄን በተመለከተ የሚከተለውን መረጃ ተመልከቱ. Source: theethiopianeconomistview
5 141
59
A Directive to Provide the Amount of Electricity and Water Consumption for Domestic Use Exempt from Value Added Tax, Directive No. 1021/2024." Source: theethiopianeconomistview
4 181
7
Ethiopia Secures Currency Swap Agreement With China Ethiopia and China have reached a currency swap agreement, allowing trade in Ethiopian Birr and Chinese Yuan, according to Finance Minister Ahmed Shide. Source: shegamedia
4 360
17
#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ! የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡ የውድድሩ መመሪያ 1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡ 2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡ - Tag ሲያደርጉን ለ Facebook ፣ ለ Instagram እና ለ TikTok ን  ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።) - በተጨማሪም ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
Показать полностью ...
4 141
0
Experts caution that waiving interest payments entirely could expose banks to financial instability. They suggest a more sustainable approach, involving government support to share the financial burden with banks while preserving their capital. Source: addisfortune
4 002
1
ብሔራዊ ባንክ የሀገሪቱን የዉጪ ምንዛሪ ግኝትን ከፍ ማድረጉን አስታዉቋል 👉 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሐዋላ የዉጪ ምንዛሪ ቢሮ ለሚከፍቱ ከሳምንታት በኃላ ፍቃድ መስጠት እንደሚጀመር ባንኩ ገልጿል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሀገሪቱን የዉጪ ምንዛሪ ግኝት ከፍ ማድረጉን አስታዉቋል። ለዚህም ይረዳ ዘንድ ደቦ የተሰኘ የውጭ ምንዛሪ ግኝትን የሚያሻሽል ፕሮግራም ባንኩ ይፋ አድርጓል ። የብሔራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ እንደተናገሩት በህጋዊ መንገድ የሃዋላ የውጭ ምንዛሬ ቢሮ ለሚከፍቱ ግለሰቦች ( ተቋማት) ከሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት በኋላ ፈቃድ መስጠት ይጀምራል ብለዋል። መንግስት በቅርቡ ተግባራዊ ያደረገዉ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ያበረታታ እና ዜጎችን ወደ ሕጋዊ መንገድ ያመጣ እንደሆነም ተነግሯል ። በ2023 ከሬሚታንስ ከ653 ሚሊዮን ዶላር በላይ መገኘት መቻሉን የገለፀዉ ብሔራዊ ባንክ ይሄንን ግኝት ከፍ ለማድረግ የሚያስችል አዲስ የውጭ ምንዛሪ አሥተዳደር መመሪያ መዘጋጀቱን አስታዉቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሃዋላ የውጭ ምንዛሬ ሊያሳድግና የተሻሻለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ተግባራዊነት ሊያረጋግጥ እንደሚችል የገለፀዉን የስድስት ወር ንቅናቄ ዛሬ በይፋ አስጀምሯል። Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
4 206
8
የመስከረም ወር 2017 ዓ/ም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ምንም የዋጋ ጭማሪ ሳይደረግበት ነሃሴ ወር በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል ተወስኗል!  የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የነዳጅ ማደያዎች ካልተገባ የምርት ማከማቸት እና የዋጋ ጭማሪ ሳያደርጉ ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስቧል። Source: theethiopianeconomistview
4 459
3
ዕለታዊ_ምንዛሬ  የዶላር ምንዛሬ ዋጋ ዛሬ ጭማሪ አሳይቷል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ4 ቀን በኃላ ጭማሪ የታየበት የምንዛሬ ዋጋ ይፋ አድርጓል። በዛሬው ዕለት ዶላር መግዣው ወደ 106.3684 ከፍ ሲል መሸጫው ወደ 118.0689 ገብቷል። ፓውንድ መግዣው 133.1839 ፤ መሸጫው 148.5244 ሆኗል። ዩሮ 117.4626 መግዣው ሲሆን 130.3835 መሸጫው ነው። በግል ባንኮች አንዱ ዶላር መግዣው ከ105 ብር አንስቶ እስከ 120 ብር ድረስ እንዲሸጥ ተቆርጣል። ከግል ባንኮች አንዱ የሆነው ወጋገን ባንክ የዶላር መግዣው ዋጋውን ከፍተኛ አድርጓል። አንዱን ዶላር እኔ 115.0001 ገዛለሁ ስሸጥ ደግሞ 119.2636 ነው ብሏል። Source: tikvahethiopia
3 802
5
The draft regulation on VAT is part of the federal government's strategy to broaden its tax base. While it may seem like a smart move for the economy, bankers fear that the lack of clarity could lead to confusion and inconsistent tax applications among financial institutions. They're pushing for a wider definition of "financial service" to encompass newer players in the market, like capital market service providers. Source: addisfortune
3 850
1
A commitment to sustainable development On September 1, 2024, Bill Gates, co-chair of the Bill & Melinda Gates Foundation, is on a significant visit to Ethiopia, marking his first trip to the country since the onset of the pandemic. This visit aims to strengthen partnerships with local organizations and grantees dedicated to addressing pressing health challenges and fostering economic opportunities for the Ethiopian people. In advance of his trip, Gates shared insights, in this exclusive interview with Groum Abate, Editor-in-Chief of Capital, into the foundation’s long-standing commitment to Ethiopia, the challenges the country faces in its development journey, and the importance of collaborative efforts to create a healthier, more prosperous future. With a focus on sustainable development, Gates’ visit underscores the foundation’s dedication to supporting the Ethiopian Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
3 856
0
Partner's Content: ቴክኖ በአይነቱ አዲስ የሆነ እና ሶስት ጊዜ የሚታጠፍ PHANTOM ULTIMATE 2 የተሰኘ የስልክ ዲዛይን ንድፈ ሀሳብን ይፋ አድርጓል፡፡  ይህ የስልክ ዲዛይን ንድፈ ሃሳብ በአለም ገበያ ላይ ከሚገኙ ታጣፊ ስልኮች ቀጭን ዲዛይን ያለው ሲሆን ስልኩ ሶስት ጊዜ የመታጠፍ ብቃት ሲኖረው 11 ሚሊ ሜትር ውፍረት ብቻ  እንዲኖረው ሆኖ ዲዛይን ተደርጓል፡፡ PHANTOM ULTIMATE 2  ሲታጠፍ 6 ነጥብ 48 ኢንች ሙሉ በሙሉ ሲዘረጋ ደግሞ 10 ኢንች የስክሪን ስፋት ይኖረዋል ከዚህ ባለፈም ሁለት ስራዎችን እንደ አንድ ለመከወን እና የተለያዩ ቋንቋዎችን ለመተርጎም የሚያስችል ብቃትም አለው፡፡ ይህ የስልክ ዲዛይን ንድፈ ሃሳብ በቅርብ ለአለም ገበያ ይፋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
3 355
5
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ያደረገው የታሪፍ ጭማሪን በተመለከተ ዝርዝር መረጃ በዚህ ፋይል ተያይዟል። ፋይሉን ከፍተው በዝርዝር ይመልከቱ! Source: tikvahethiopia

የአዲሱ_የታሪፍ_ማስተካከያ_መረጃ.pdf

3 468
16
የአዋሽ ወይን ጠጅ ባለቤት ገበያውን ለቆ መውጣቱን አስታወቀ! የታዋቂው የሮክ ሙዚቃ አቀንቃኝና በጎ አድራጊ ንብረት የሆነው ኤይት ማይልስ እ.ኤ.አ በ2013 አዋሽ ወይን ጠጅ ፋብሪካን በመግዛት ሲያስተዳድረው ቆይቷል፡፡ በ1936 የተቋቋመው አዋሽ በኢትዮጵያ ውስጥ ወይን እየጠመቀ የሚሸጥ ሲሆን በዘርፉ ከፍተኛ የገበያ ድርሻ ያለው ነው፡፡ የሚያመርታቸው አዋሽ፣ ጉደር፣ አክሱሚትና ከሚላ ብራንዶች በኢትዮጵያ ውስጥ የቤት እቃን ያህል ስማቸው ይታወቃል፡፡ ኤይት ማይልስ ሰሞኑን በድረ ገፁ ላይ ባሰፈረው መረጃ አዋሽ ወይን ጠጅን ሙሉ በሙሉ ሸጦ ከኢትዮጵያ ለቆ መውጣቱን አስታውቋል፡፡ ፋብሪካውን በምን ያህል ገንዘብ እንደሸጠው የገለፀው ነገር የለም፡፡ ማን እንደገዛውም ያለው ነገር ባይኖርም በሽያጩ ሂደት ቨርዳንት የተሰኘ ድርጅት አማካሪው እንደነበረ ብቻ ይፋ አድርጓል፡፡ Source: fidelpostnews
Показать полностью ...
3 801
12
#EthiopiaGoldMarket Central Bank's policy changes are expected to address long-standing market distortions, stop illicit trading, and stimulate higher gold production. Governor Mamo Mihertu has directed all central bank branches to adjust their declaration rates in line with the new system, a step towards aligning with the federal government's broader fiscal policies. Martha Haileselassie, an advisor to the central bank's vice governor, hopes the new system will create a more competitive and transparent exchange market. Source: addisfortune
Показать полностью ...
3 921
1
The Ethiopian Electric Utility has announced a rolling increase in power tariffs over the next four years as part of a comprehensive power sector reform. Quarterly increments averaging 10% will be progressively applied, with the first round slated for next month. This will result in EEU customers facing an average power utility cost increase of 400% by 2028. Read More Source: shegamedia
4 493
25
The draft regulation on VAT is part of the federal government's strategy to broaden its tax base. While it may seem like a smart move for the economy, bankers fear that the lack of clarity could lead to confusion and inconsistent tax applications among financial institutions. They're pushing for a wider definition of "financial service" to encompass newer players in the market, like capital market service providers. Source: addisfortune
3 908
7
አዲሱ የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ ከመስከረም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተገልጿል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲሱን የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ ከመስከረም 1 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ ማድረግ እንደሚጀምር የገለፀ ሲሆን ከ50 ኪሎ ዋት እስከ 200 ኪሎ ዋት ድረስ የሚጠቀሙ ደንበኞች ድጎማ እንደሚደረግላቸው አስታዉቋል ። እንደ አገልግሎቱ ገለፃ 50 ኪሎ ዋት የሚጠቀሙ ደንበኞች የማሻሻያ ታሪፉን 75 በመቶ፣ ከ50 እስከ 100 ኪሎ ዋት የሚጠቀሙ ደንበኞች 40 በመቶ እንዲሁም ከ100 እስከ 200 ኪሎ ዋት ደግሞ 4 በመቶ ድጎማ እንደሚደርግላቸው ተመላክቷል። የአገልግሎቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሽፈራው ተሊላ (ኢ/ር) በሰጡት መግለጫ "በወር ውስጥ ከ0 እስከ 50 ኪዋስ የሚጠቀሙ ድንበኞች ድጎማ ሳይደረግላቸው በትክክለኛው የታሪፍ ቀመር ቢሳላ 6.01 በኪዋት መክፈል ቢኖርባቸውም ድጎማ በመደረጉ ወደ 0.98 ዝቅ ብሏል ወይም 84 በመቶ ድጎማ ተደርጎላቸዋል" ብለዋል። በተመሳሳይ ከ51 እስከ 100 ኪዋት ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች 61 በመቶ ድጎማ ተደርጎላቸው ከ6.01 ወደ 2.34 ዝቅ እንዲል መደረጉን አስታውቋል ፡፡ እንዲሁም ከ101 እስከ 200 ኪዋት ለሚጠቀሙ ደግሞ 35 በመቶ በመደጎም ከ6.01 ወደ 3.91 የታሪፍ ዋጋ ተቀነሷል ሲል በመግለጫው ገልጿል። እንደ ዋና ሥራ አስፈጻሚው ገለጻ ይህ የተደረገው የታሪፍ ማሻሻያው (የተጨመረው 6 ብር) የሚከፈለው በአንድ ጊዜ ሳይሆን ከመስከረም ጀምሮ በአራት ዓመት ጊዜ ውስጥ እንደሆነ አመላክተዋል። 50 ኪዋት የሚጠቀሙ ደንበኞች አሁን የሚከፍሉት 27 ሳንቲም እንደሆነ ነገር ግን ከመስከረም ጀምሮ የሚከፍሉት 35 ሳንቲም ይሆናል ሲሉም ስራ አስፈፃሚዉ አስረድተዋል። Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
4 134
16
የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ቻይና ውስጥ ተሰባስበዋል። በቻይና የተሰባሰቡት ለቻይና አፍሪካ የመሪዎች መድረክ ነው። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) እና ሉዑካቸው ቻይና ይገኛሉ። ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ፥ የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ ደማቅ አቀባበል እንዳደሩጉላቸው ገልጸዋል። ጠቃሚ ውይይት ማድረጋቸውንም አመልክተዋል። " ኢትዮጵያ የቻይናን ያልተቋረጠ ዘርፈብዙ ድጋፍ በእጅጉ ታደንቃለች። " ያሉት ጠ/ሚኒስትሩ " እንደ ሀገር የተለያዩ ተግዳሮቶችን ብናስተናግድም በግብርና፣ በማኑፋክቸሪንግ፣ በኢንደስትሪ፣ በቱሪዝም፣ በቴሌኮሙኒኬሽን እና ሌሎች ዘርፎች ትርጉም ያላቸው የለውጥ ርምጃዎች ተራምደናል " ብለዋል። " በዚህ የእድገት ጎዳና የቻይና ኢንቨስትመንቶች ቁልፍ ሚና ተጫውተዋል ፤ በቱሪዝም ብሎም በወረቀት እና እንደ ፐልፕ ያሉ ተያያዥ ግብዓቶች ኢንደስትሪንም ለማሳደግ እምቅ አቅም አለ። " ሲሉ ገልጸዋል። በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሰራ አረጋግጠዋል። Source: tikvahethiopia
Показать полностью ...
3 550
1
#የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ! የአዲስ አመት ልዪ ስጦታ ከቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ፣ ከየትኛውም የቴክኖ ሱቅ የቴክኖ ስማርት ስልክን ሲገዙ አብሮት ካለ ወዳጅ ዘመድ ወይም ጓደኛ ጋር ፎቶ በመነሳት የማህበራዊ ገጾት ላይ በመለጠፍ እና ብዙ ላይክ በማግኘት የዱባይ ደርሶ መልስ የቢዝነስ ክላስ የአውሮፕላን ትኬት፣ ላፕቶፖች፣ የቴክኖ ስማርት ስልኮችን እና ገደብ አልባ የኢንተርኔት ፓኬጆችን ይሸለሙ፡፡ የውድድሩ መመሪያ 1. የቴክኖ ኢትዮጵያን ፌስ ቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ገጾችን ፎሎው ያድርጉ፡፡ 2. የተነሱትን ፎቶ በመረጡት ማህበራዊ ሚዲያ ሲለጥፉ የቴክኖ ኢትዮጵያን ገፅ ከፖስቶት ጋር ታግ ያድርጉ፡፡ ብዙ ላይክ እና ኢንጌጅመንት ያገኘው ተሸላሚ ይሆናል፡፡ - Tag ሲያደርጉን ለ Facebook ፣ ለ Instagram እና ለ TikTok ን  ሜንሽን ማድረግ እንዳይረሱ።) - በተጨማሪም ን keyword መጠቀም እንዳይረሱ)
Показать полностью ...
3 815
0
Development Bank of Ethiopia to Disburse $43M for Youth, SME Support Capping more than a year of collaboration, Ethiopia’s policy bank, the Development Bank of Ethiopia, has partnered with the Ministry of Labor & Skills to disburse 43 million dollars in youth entrepreneurship and Small and Medium Enterprise (SME) support. Source: shegamedia
3 903
25
NBE completes licensing process for Forex Bureaus The National Bank of Ethiopia (NBE) has announced the successful completion of the licensing process for Independent Forex Bureaus, expanding the landscape of foreign exchange operations in the country. This significant move allows more individuals and companies to engage legally in the foreign exchange market, a sector that was previously dominated solely by banks. In July, the NBE introduced Foreign Exchange Directive No. FXD/01/2024, which outlines the requirements for businesses wishing to operate as forex bureaus. According to the directive, eligible entities must be legally established, owned by Ethiopian nationals, non-resident Ethiopians, or foreign citizens of Ethiopian origin. Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
4 354
8
Partner's Content: ኢትዮጵያ ውስጥ የጊግ ኢኮኖሚን ጥቅም ማወቅ ይፈልጋሉ? በቢዝነስ፣ በህግ እና በፋይናንስ ዙርያ የሚሰጠውን የጊግ ኢኮኖሚ ስልጠና በቴሌግራም ቦት በኩል ይውሰዱ! 🔗 በ ተመዝግበው ስልጠናውን ይጀምሩ! ስልጠናውን ሲጨርሱ ሰርተፍኬቶን እንዳይረሱ!
3 992
13
EIC to address security challenges in new fiscal year The Ethiopian Insurance Corporation (EIC) has announced plans to tackle the country’s security challenges as it aims to achieve its objectives in the current fiscal year. The state-owned insurer revealed that security issues in various parts of the country have hindered its ability to implement planned initiatives in the previous fiscal year. In its 37th annual management report, the EIC acknowledged that while it had a successful financial year, numerous difficulties prevented it from reaching its full potential in certain sectors. “The results show that we have had a successful fiscal year, but we faced many challenges that limited our reach,” the report stated. Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
4 086
0
Ethiopia faces pressure to increase public spending amid decreasing support for the poor Ethiopia has seen a significant reduction in public spending over recent years, raising concerns among international financial institutions and local stakeholders. According to the World Bank, the country has cut its budget allocations for pro-poor policies, prompting calls for increased government spending to support vulnerable populations. The International Monetary Fund (IMF) has emphasized the need for Ethiopia to enhance its public expenditure in favor of the people, particularly as the nation navigates economic reforms aimed at stabilizing its macroeconomic environment. These reforms are designed to address underlying issues that have led to economic imbalances while promoting sustainable and inclusive growth. Source: capitalethiopia
Показать полностью ...
4 240
2
Bill Gates, co-chair of the Bill & Melinda Gates Foundation, is currently in Ethiopia to witness firsthand the country's advancements in agricultural practices and development. His visit focuses on observing Ethiopia's achievements in wheat cluster farming and chicken production, both vital components of the nation's efforts toward ensuring food self-sufficiency. Source: linkupbusiness
4 275
6
The Information Network Security Agency (INSA) has introduced a new data centre that will provide digital certificates for national institutions and private companies, ensuring data confidentiality, integrity, authenticity, and non-repudiation. Source: addisfortune
4 315
4
Ethiopian Capital Market Authority (ECMA) published a study a fortnight ago, predicting substantial growth in the country's capital market over the next four years. The growth is contingent on favourable economic conditions and successful policy implementations. Source: addisfortune
4 195
7
#EthiopiaGoldMarket It's a new dawn for gold miners and suppliers as the National Bank of Ethiopia (NBE) changes its gold premium pricing strategy. The NBE's move is a departure from its previous policies, targeting to revive the struggling market. With the new directive, premiums will no longer be a moving target but a fixed price based on the quantity of gold delivered. The policy change comes on the heels of Ethiopia's transition to a more market-based exchange rate system. Source: addisfortune
Показать полностью ...
4 200
4
💡 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ26 ነጥብ 46 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አግኝቷል። ገቢው በዝርዝር፦ ° ለሀገር ውስጥ ከቀረበ የኃይል ሽያጭና ከኦፕቲካል ፋይበር ኪራይ 19 ነጥብ 59 ቢሊዮን ብር፣ ° ለውጭ ሀገር ከቀረበ የኃይል ሽያጭ 5 ነጥብ 88 ቢሊዮን ብር፣ ° ለዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ከቀረበ ኃይል 945 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር፤ ° 50 ሚሊዮን ገደማ ከተለያዩ የገቢ ምንጮች የተገኘ ነው። ⚡️ በዓመቱ ከመነጨው ኃይል ° ጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ የ34 በመቶ፤ ° ታላቁ የህዳሴ ግድብ የ17 በመቶ፤ ° በለስ የ 9.6 በመቶ ድርሻ እንደነበራቸውም ተጠቁሟል። ⚡️ የመነጨው የኤሌክትሪክ ኃይል ለማን ቀረበ? ° 84 በመቶ የሚሆነውን ለሀገር ውስጥ ደንበኞች፤ ° 9 በመቶ ለውጭ ኤክስፖርት፤ ° 7 መቶው ለተቋሙ የውስጥ አገልግሎት ውሏል። 📈 በበጀት ዓመቱ የሀገር ውስጥ ፍጆታ በ17 በመቶ እንዲሁም የውጭ ኤክስፖርት በ6 በመቶ እድገት አሳይቷል። ⚠️ በ2016 በኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ  ምሰሶዎች ላይ በተፈፀመ ስርቆት ተቋሙ 817 ሚሊዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል። 🔅 በ2017 በጀት ዓመት  በዶላር ከሚከናወን የኃይል ሽያጭ 263 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዷል። Source: tikvahethmagazine
Показать полностью ...
4 345
7
Последнее обновление: 11.07.23
Политика конфиденциальности Telemetrio