The service is also available in your language. To switch the language, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber

все посты Ethio telecom

The first Telecom operator in Africa  https://t.me/EthiotelecomChatBot  
346 770-138
~33 371
~5
11.62%
Общий рейтинг Telegram
В мире
2 596место
из 78 777
В стране, Эфиопия 
6место
из 396
В категории
49место
из 1 396
Архив постов
የ ZTE ስልኮች ከልዩ ስጦታ ጋር! ዘመናዊ የ ZTE ስማርት ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የዩትዩብ ጥቅልን ጨምሮ ወርሃዊ ዳታ ከድምጽ ጥቅል ጋር በስጦታ ያግኙ! በአቅራቢያዎ በሚገኙ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን እንዲሁም የአዲስ አበባ ደንበኞቻችን በቴሌገበያ ድረገጽ ጭምር ያገኟቸዋል! የዜድ.ቲ.ኢ 5ጂ ብሌድ ኤ73 እና ዜድ.ቲ.ኢ ብሌድ ቪ40 ፕሮ ሲገዙ እስከ ግንቦት 23 ድረስ የኤርፖድ ስጦታ ያገኛሉ!
9 804
13
በትዝታ ወደኃላ መለስ ብለን በሻሸመኔ የመቶኛ ዓመታችንን በደማቅ ሁኔታ ስናከብር የሚያሳይ ምስል ለትውስታ እናጋራችሁ!
15 176
10
የቢዝነስ ኤክሴል ሳምንታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! እርስዎም ቢዝነስ ኤክሴልን በመጠቀም ስለንግዱ ዓለም ጠቃሚ መረጃዎችን ከማግኘት ባሻገር በጥያቄና መልስ ውድድር አሸናፊ በመሆን በየሳምንቱ የ50,000 ብር ተሸላሚ ይሁኑ! ለተጨማሪ መረጃ፡ ይጎብኙ ለመመዝገብ ok ብለው ወደ 6424 ይላኩ! በቀን 2ብር ብቻ፤ ለ3 ቀናት በነፃ
21 252
26
ለመላው ሀጅ ተጓዦች አስደሳች ዜና ! ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጋር በመተባበር ለሀጅ ሥነ ሥርዓት ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለሚጓዙ ሁሉ የሃገር ቤት የሞባይል ቁጥርዎን በሳውዲ ለመጠቀም የሚያስችልዎ ልዩ የሮሚንግ ጥቅል ከሃጅ ጉዞ ጥቅል ጋር ተካትዎሎታል! በጉዞዎ ምክንያት ከወዳጅ ዘመድዎ ሳይርቁ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚጠቀሙበት ቁጥርዎ ግንኙነትዎን መቀጠል ይችላሉ፤ ተጨማሪ ጥቅል ካስፈለገዎም በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም *999# በልዩ ቅናሽ የቀረቡትን ጥቅሎች መግዛት ይችላሉ !
23 541
24
እንኳን ለአለም አቀፍ የቤተሰብ ቀን አደረሰዎ! በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም በማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ የቤተሰብ ቡድን የሚለው አማራጭ ውስጥ በመግባት ላዘጋጁት ቡድን ጥቅል ገዝተው በማጋራት ለቤተሰብዎ ያለዎትን ፍቅር በተለየ አማራጭ ይግለፁ!
24 294
11
መተሳሰብ እንደ ቤተሰብ ለሀገርና ለማህበረሰብ! መልካም የቤተሰብ ቀን! ግንቦት 7/2016 ዓ.ም የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
1
0
https://youtu.be/QwUE6S3zw08
የኩባንያችን የቀጥታ ድርሻ ባለቤትነት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እውን ሊሆን ነው!
24 239
33
ለኢትዮ ቴሌኮም 100 ሰከንድ ውድድር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! እርስዎም አሁኑኑ ወደ *636# ደውለው ጥያቄዎችን በመመለስ በቀን እስከ 20 ሺህ ብር በሳምንት 100 ሺህ ብር እና ወርሃዊ አይፎን 15 ፕሮ ይሸለሙ! በቀን 2 ብር (ለመጀመሪያው ቀን በነፃ)
23 448
25
Ethio telecom extends an invitation to all interested and eligible bidders to participate in the National Competitive Bid (NCB) for the procurement of 1200KVA and 1000KVA Water-cooled canopy type diesel generator set with installation materials and accessories. For additional info, kindly visit
25 976
27
የማሸነፍ ዕድል በእጅዎ ላይ ነው! አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ23ኛው ዙር በ1ኛ ዕጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች ዕድለኞችን እየጠበቀ ነው፤ ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ! ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት
27 739
12
ግንቦትን ለሙዳይ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለሙዳይ የበጎ አድራጎት ማህበር እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
30 349
46
መልካም የሥራ ሳምንት !
26 769
15
መልካም የእናቶች ቀን! 💛🌹ዛሬ ለውድ እናቶቻችን መልካም ምኞታችንን እና ፍቅራችንን እንግለጽ! 💛🌹
32 364
37
መልካም የእረፍት ቀን! 1 ጊ.ባ ዳታ ያልተገደበ ደቂቃ እና መልእክት በ5ብር ብቻ! ከረፋዱ 4:00-5:00 ሰዓት!
30 927
19
አሁንም በቴሌዊን ጨዋታዎች 5ሺህ ኢ-ገንዘብ በቴሌብር፣ ላፕቶፖችን፣ ስማርት ስልኮችን እና አየር ሰዓት ለመሸለም ለዕለታዊ *985*1*1# ለሳምንታዊ *985*1*2# ይደዉሉ!
32 400
26
ባልተገደበ የፕሪሚየም ጥቅላችን ከወዳጅ ዘመድ ጋር ግንኙነትዎ ሳይቋረጥ የስራ እንቅስቃሴዎ ሳይገደብ ዘና ብለው ይጠቀሙ ! በሳምንታዊና በወርሃዊ ያልተገደበ ፕሪሚየም አማራጮች የቀረቡትን ጥቅሎች በቴሌብር  ሱፐርአፕ፣ በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ያገኟቸዋል!
36 594
26
https://youtu.be/nSfvU_nSK_k?si=dEhnuz3EZuTvjtPZ
34 708
17
በብዙ ደንበኞቻችን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑትን የ ZTE ስማርት ስልኮች በተለያየ አማራጭ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል! በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመሄድ ወይም በቴሌገበያ ድረ ገጽ ገዝተው የግልዎ ያድርጓቸው! ስማርት ስልኮቹን ሲገዙ የዩትዩብ ጥቅልን ጨምሮ ወርሃዊ ዳታ ከድምጽ ጥቅል ጋር ስጦታ ያገኛሉ!
36 425
50
በምቹ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ብለው በቀልጣፋ መስተንግዶ ያለምንም ክፍያ የዲጂታል መታወቂያ ይመዝገቡ! ከ National ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ መለያ ቁጥር በመጠቀም በነዚህ ቀላል ሂደቶች የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ያውርዱ ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
34 415
30
መጪውን ቅዳሜና እሁድ በዮናስ ጨርጨር፣ መዝገበ ስጋ ቤት፣ አንድነት ስጋ ቤትን ጨምሮ ምስሉ ላይ በተዘረዘሩት ሌሎች ታዋቂ ስጋ ቤቶች በምርጥ ቁርጥ እና ጥብስ ተስተናግደው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ ያውርዱ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
33 734
28
የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ያግኙ ! በምቹ የአገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ብለው በቀልጣፋ መስተንግዶ ያለምንም ክፍያ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባዎን እንዳጠናቀቁ ከ National ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ መለያ ቁጥር በመጠቀም መታወቂያዎን በነጻ ማግኘት ይችላሉ። ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ ያውርዱ፤ ከዲጂታሉ ዓለም ይቀላቀሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
13 145
26
የ10 ኛ ዙር 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የሞባይል ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! እድለኛ ከሆኑ በትዊተር ገጾቻችን ውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥርዎን በ 24 ሰዓት ውስጥ ይላኩልን! ቤተሰብ! እርስዎም የኩባንያችንን እና የቴሌብር መልዕክቶች ላይክ እና ኮሜንት በማድረግ እንዲሁም በማጋራት ይሸለሙ! ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ
40 931
32
ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ በ20% ቅናሽ! ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር ዋጋው አነስተኛ፣ ነዳጅ የማይጠቀም፣ ጭስ እና ድምፅ አልባ እንዲሁም ባሉበት ቦታ ሆነው እንዳሻዎ በስልክዎ የሚቆጣጠሩት የኤሌክትሪክ ኃይል መጠባበቂያ ከፈጣን የብሮድባንድ አገልግሎት ጋር ለድርጅትዎ አቅርበናል! የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ይጎብኙ! ለበለጠ መረጃ፡ ይጠቀሙ፡፡
35 392
54
በፈጣኑ  የ 5G ኔትወርክ ያለገደብ ይጠቀሙ ! ያልተገደቡ ወርሃዊ የ 5G ዳታ ጥቅሎችን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ይግዙ፤ በአዲሱ ትውልድ ፈጣን ኔትወርክ ዘና ይበሉ ! #5G#አዲስ_ፍጥነት_ምቾት_እና_አኗኗር
34 363
24
ለተቋማችን ከፍተኛ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩት የሕዝብ ስልኮቻችን በባለሙያ ጥገና እየተደረገላቸው የሚያሳይ ፎቶ ለትውስታ እናጋራችሁ !
32 304
24
ግንቦትን ለሙዳይ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለሙዳይ የበጎ አድራጎት ማህበር እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
35 812
77
https://youtu.be/HCFuaLIXlb0?si=MLeezs0enOA4prwy
ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል በቀጥታ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 20% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፤ ለዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ!
34 464
9
የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም ህይወትዎን ያቅልሉ፤ ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ለመጫን ይጠቀሙ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
39 824
18
የሞባይል ስልክዎ የአየር ሰዓት በማይኖረው ጊዜ ወደሚፈልጉት ወዳጅ ዘመድ “ቢፕ ኮል” (ሚስድ ኮል) በመላክ ግንኙነትዎን ያስቀጥሉ ! አገልግሎቱን በክፍያ ምክንያት ወጪ ጥሪ ማድረግ የማይችሉ የድህረ ክፍያ ደንበኞችም መጠቀም የሚችሉ ሲሆን ለሀገር ውስጥ ጥሪዎች ብቻ የሚያገለግል ነው፡፡
37 198
28
በተመጣጣኝ ዋጋ ለድርጅትዎ የቀረበ የድህረ ክፍያ የሞባይል ጥቅል አማራጭ! የእንኳን ደህና መጡ ስጦታን ያካተቱ የተለያዩ የሞባይል ጥቅሎችን አዘጋጅተናል፤ በተጨማሪም የ2 ዓመት ውል በመግባት እስከ 45% የሚደርስ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ። ለመግዛት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ! ለተጨማሪ መረጃ ይጎብኙ!
35 045
35
Advance Your Business Security with Our Managed Security Services! Our services provide a robust solution to effectively manage, monitor, detect, prevent, and respond to cyber threats. Stay ahead of the constantly changing cyber environment by using our services to protect your digital assets and infrastructure. For more, click here: .
Показать полностью ...
37 265
42
የትንሳኤ ሻሞ እድለኞች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ! ለትንሳኤ ሻሞ ቃል ከገባነው 10 ሚሊዮን ብር ውስጥ ለ9,985 ደንበኞቻችን እንደ እድላቸው እስከ 10 ብር ሸልመናል፡፡ ክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ ላደረጋችሁት መጠነሰፊ ተሳትፎ ከልብ እያመሰገንን በቀጣይም ለአብሮነታችን የተለያዩ አሳታፊ መርሀግብሮች የምናዘጋጅ መሆኑን እንገልጻለን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት ይጠቀሙ፡፡
35 788
51
በቴሌብር የአየር ሰዓት በመሙላት ተጨማሪ ያግኙ! ከዚህ በፊት ከነበረው የ 15 ብር፣ የ100 ሜ.ባ እና 10% ስጦታ በተጨማሪ በቴሌብር የአየር ሰዓት በመሙላት እስከ 25% ተጨማሪ ያግኙ! መተግበሪያውን ከ ይጫኑ፤ ኑሮዎን ያቅልሉ!
33 523
38
በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እንዳከናወኑ ከ National ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ ቁጥር ተጠቅመው የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ማውረድ ይችላሉ። ቴሌብር ሱፐርአፕን ለማውረድ ይጠቀሙ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
39 478
65
የትንሳኤ ልዩ የሞባይል ጥቅል የቆይታ ጊዜ ነገ ያበቃል! ልዩ የበዓል ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ በማበርከት እስከ 25% ቅናሽ ያግኙ!
36 962
42
የ22ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ! በ1ኛ እጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም እጣዎች እድለኞች ታውቀዋል ሎተሪውን ቆርጠው ከሆነ ከተያያዘው ምስል ጋር ያመሳክሩ! አድማስ ዲጂታል ሎተሪን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር ሚሊየነር የመሆን እድልዎን ይሞክሩ!። ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት "
41 633
137
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
41 124
100
መልካም የሥራ ሳምንት !
38 472
56
እንኳን ለ83ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
44 014
61
የትንሳኤ ሻሞ እድለኛ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ! ለትንሳኤ በዓል ማድመቂያ በቴሌብር ሱፐርአፕ 10 ሚሊዮን ብር በሻሞ ለ9,985 እድለኛ ደንበኞቻችን ሸልመናል። ግብዣችንን አክብራችሁ ለተሳተፋችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ እናመሰግናለን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ አሸናፊ ቤተሰቦቻችን እያጋራችሁን አብሮነታችንን እናጠናክር! በቀጣይም በሌላ ተመሳሳይ አሳታፊ ፕሮግራም እንገናኛለን! መልካም የትንሳኤ በዓል!
40 848
107
https://youtu.be/iebulmfWg2Q?si=fp5LHuU7owsCvlHl
መልካም የትንሳኤ በዓል!
39 115
53
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ!
43 789
79
ለትንሳኤ ሻሞ ዝግጁ!!! 🏃‍♂️🏃🏃 ዛሬ 4:00 ሰዓት ላይ 10 ሚሊዮን ብር በቴሌብር ሱፐርአፕ ''ሻሞ'' ስንል እርስዎ በፍጥነት ''ሆሆሆ...'' ብለው የዕድልዎን እስከ 10 ሺህ ብር የበዓል ስጦታ ያሸንፉ! አሁንም ቴሌብር ሱፐርአፕ ከሌለዎ በመጫን ወይም በማዘመን ለ''ሻሞ ለትንሳኤ'' ዝግጁ ይሁኑ! መልካም ሻሞ ለትንሳኤ ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! ለተጨማሪ
በዕለተ ትንሳኤ ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ በቴሌብር ሱፐርአፕ የትንሳኤ ሻሞ ከሚሻማው ብር 10,000,000 የዕድልዎን እስከ 10 ሺህ ብር የሚደርስ ሽልማት ይሻሙ
43 023
192
https://youtu.be/qcFDIEnbkeY?si=QCMQU751qNhM9YRc
እስከ 25% ቅናሽ የተደረገባቸውን የትንሳኤ ጥቅል በተለያየ የጊዜ ገደብ አማራጮች ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን!
45 938
70
ለበዓል በዮናስ ጨርጨር፣ መዝገበ ስጋ ቤት፣ አንድነት ስጋ ቤትን ጨምሮ በሌሎች ታዋቂ ስጋ ቤቶች በምርጥ ቁርጥ እና ጥብስ ተስተናግደው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ ያውርዱ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል!
40 561
87
ለትንሳኤ በዓል ጣፋጭ ኬኮችን ከስካይ ላይት፣ ሸራተን፣ ሃያት ሬጀንሲና ሌሎች ታዋቂ ኬክ ቤቶች በቴሌብር ሲገዙ እስከ 2500 ላለው ክፍያዎ 10% ተመላሽ ያገኛሉ ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ ያውርዱ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል!
31 463
62
ለበዓል ገበያ ቀልብዎ የወደደውን ለመግዛት ፈልገው እጅዎ ካጠረ አያስቡ የማንንም ፊት ሳያዩ ቴሌብር እንደኪሴ ጉድለትዎን ሞልቶ የሚፈልጉትን ገብይተው ወደ ቤትዎ ይመለሳሉ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ ያውርዱ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል!
40 094
72
በትንሳኤ ዋዜማ ለበዓል ግብይት ሲወጡ ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ ክፍያን ምቹ እና አስተማማኝ ባደረገው ቴሌብር በመፈጸም የኑሮ ዘይቤዎን ይቀይሩ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ አውርደው ኑሮዎን ቀለል ያድርጉ! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል!
36 464
71
20% ስጦታ! ለትንሳኤ በዓል ባህርማዶ ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በዌስተርን ዩኒየን የሚላክልዎትን ሃዋላ በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመቀበልዎ እና ወደ ቴሌብር አካውንትዎ በማስተላለፍዎ 20% የገንዘብ ስጦታና የአየር ሰዓት የሚያሸልም የእድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል!
38 706
112
በበዓል መዳረሻ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን የደራውን የፋሲካ ኤክስፖ እንዲጎበኙ ጋብዘንዎታል! የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ወይም *127# ሲቆርጡ 10% እንዲሁም እስከ ብር 2500 ላለው ግብይትዎ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት ተጨማሪ 10% ተመላሽ ያገኛሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! መልካም የትንሳኤ በዓል!
37 352
97
እጥፍ ድርብ የበዓል ስጦታ! ፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ከባህርማዶ ከ99 ብር ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ200% ስጦታ ይበረከትልዎታል! መልካም የትንሳኤ በዓል! ለተጨማሪ መረጃ ይጠቀሙ።
37 503
106
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
38 942
118
የትንሳኤ በዓል ሸመታዎን ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ በሆነው ቴሌብር ያከናውኑ፤ ከዘመኑ ጋር ይዘምኑ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ለመጫን ማስፈንጠሪውን ከ ይጠቀሙ፡፡ መልካም የትንሳኤ በዓል!
40 946
131
ብር 10,000,000.00 በትንሳኤ ሻሞ! በዕለተ ትንሳኤ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ በቴሌብር ሱፐርአፕ የትንሳኤ ሻሞ ከሚሻማው ብር 10,000,000.00 የዕድልዎን እስከ 10 ሺህ ብር የሚደርስ የበዓል ሽልማት ይሻሙ። ከእርስዎ የሚጠበቀው የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያን በስልክዎ ላይ ከሌለ ከ በማውረድ መጠቀም መጀመር፣ ካለዎ ደግሞ ማዘመን እና ለወዳጅ ዘመድ ማጋራት ብቻ ነው! ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
46 616
523
https://youtu.be/jlDbzJQ8c1g
ሚያዝያን ለመቄዶንያ!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም (https://t.me/ethio_telecom) ፌስቡክ (https://www.facebook.com/ethiotelecom) ኢንስታግራም (https://www.instagram.com/ethiotelecom/) ሊንክዲን (https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom) ዩትዩብ (https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH) ቲክቶክ (http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en) ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
40 300
111
ሚያዝያን ለመቄዶንያ!
ሚያዝያን ለመቄዶንያ!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም (https://t.me/ethio_telecom) ፌስቡክ (https://www.facebook.com/ethiotelecom) ኢንስታግራም (https://www.instagram.com/ethiotelecom/) ሊንክዲን (https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom) ዩትዩብ (https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH) ቲክቶክ (http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en) ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
5 770
28
እስከ ሚያዝያ 28 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለበዓሉ የሚያስፈልግዎትን አስቤዛ በተመረጡ በ 42 ሱፐር ማርኬቶች፣ ቅርንጫፎቻቸውን ጨምሮ ግብይትዎን በቴሌብር በመፈጸም እስከ 2500 ብር ለሚደርስ ግብይትዎ 10% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ! መልካም የትንሳኤ በዓል!
31 685
117
ተናፋቂው የትንሳኤ በዓል ፋሲካ እንደ ሁልጊዜው ደምቆ እንዲፈካ በፍጥነት ግንኙነት የበዓል ድባቡን ለማቅለም ልዩ የትንሳኤ ጥቅል ከ ኢትዮ ቴሌኮም እስከ 25% ቅናሽ የተደረገባቸውን የትንሳኤ ጥቅል በተለያየ የጊዜ ገደብ አማራጮች ማቅረባችንን በደስታ እንገልጻለን! ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ እያበረከቱ መልካም ምኞትዎን ይግለጹ! መልካም የትንሳኤ በዓል!
41 990
128
“ሻሞ” ሲባል ‘’ሆ’’ብለው  ተሻምተው ያገኙት ስጦታ ያስደስታል! በቴሌብር ኢንጌጅ ለፈጠሩት የወዳጅ ዘመድ ቡድን የቴሌብር ሻሞ ገጽታን ተጠቅመው  እኩል ወይም ለቡድኑ አባላት እንደ እድላቸው የተለያየ የገንዘብ ስጦታ ለትንሳኤ በዓል ሻሞ ይበሏቸው፤ እየተጨዋወቱ ወዳጅነትዎን ያጠናክሩ ። ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
40 473
195
ከባህር ማዶ በአጋሮቻችን በኩል በቀጥታ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 20% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፤ ለዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! ለተጨማሪ: ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ ያውርዱ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
37 384
160
በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን ተገኝተው፣ በቀልጣፋ መስተንግዶ የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እንዳከናወኑ ከ national ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ ቁጥር በመጠቀም የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ማውረድ ይችላሉ ። ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ ያውርዱ፤ ከዲጂታሉ ዓለም ይቀላቀሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
40 796
171

Fasika contest winners day 2.pdf

37 057
117
ትንሳኤን ከኛ ጋር! መልስ -ቁጥር 2 ሻሞ በትክክል ለመለሱ 300 እድለኞች በእጣ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል የምንሸልም ይሆናል! አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ! ስማችሁ በተያያዘው ዝርዝር ውስጥ ካለ በ 24 ሰዓት ውስጥ እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ማህበራዊ ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን። ከ 24 ሰዓት በኋላ የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ! አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት ⬇️
40 579
138
እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብአደሮች ቀን አደረሳችሁ
37 823
183
የቻይና ህዝባዊ ሪፐብሊክ የአፍሪካ ህብረት ተልእኮ ዋና ኃላፊ አምባሳደር ሁ ቻንግቹን የተመራ ልኡክ በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚገኘውን የኩባንያችንን የኤክስፒሪየንስ ማዕከል ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም የሀገራችንን የቴሌኮም ታሪካዊ ጉዞ አሁን እስከደረሰበት የእድገት ደረጃ የሚያመላክቱ ቴክኖሎጂዎችን የተመለከቱ ሲሆን ስማርት ግብርና፣ ትምህርት፣ ጤና፣ ማዕድን ልማት፣ ስማርት ቱሪዝም የመሳሰሉት የዲጂታል ሶሉሽኖች ለሀገራችን ዲጂታል ኢኮኖሚ እድገት የሚያበረክቱት ሚና ላይ ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡ በጉብኝቱ ማጠናቀቂያ አምባሳደሩ ኩባንያችን ለዲጂታል ሶሉሽኖች የሰጠውን ከፍተኛ ትኩረት እና የገነባው ግዙፍ መሰረተ ልማት በእጅጉ አድንቀው ኩባንያው በጥቂት ጊዜያት ውስጥ ወደላቀ የከፍታ ምዕራፍ እንደሚሸጋገር አመላካች መሆኑን ገልጸዋል፡፡
Показать полностью ...
30 717
199
ትንሳኤን ከኛ ጋር! ጥያቄ ቁጥር #2 በቴሌብር ኢንጌጅ ለመጪው የትንሳኤ በዓል የወዳጅ ዘመድ ቡድን ፈጥረው በስጦታ ገንዘብ እኩል ወይም በተለያየ መጠን ለማሻማት የሚጠቀሙበት አገልግሎት ምን ይባላል? መልስዎን በፌስቡክ እና ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ፌስቡክ፡ ትዊተር፡
33 769
183
Elevate your business connectivity with our tailored solutions! Subscribe to our fixed broadband internet service, and with a new SIM card, get an incredible 20% discount. Choose our combo service (Fixed line, fixed broadband, and new SIM card) to enjoy free calls for three months. Alternatively, if you prefer, purchase only a SIM card and receive a 20% discount on the mobile package. Don't miss out on this opportunity to save big and stay connected! Click for more "
Показать полностью ...
31 452
164

Fasika contest winners 1.pdf

33 674
122
ትንሳኤን ከኛ ጋር! መልስ -ቁጥር 1 ቴሌብር ኢንጌጅ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! መልሱን በትክክል ለመለሱ 300 እድለኞች በእጣ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል እንሸልማለን! አሸናፊዎች በ 24 ሰዓት ውስጥ እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ማህበራዊ ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን። ከ 24 ሰዓት በኋላ የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ! ለሁለተኛው ዙር ጥያቄ ዛሬ ማታ ከምሽቱ 1 ሰዓት ይጠብቁን ! የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት ⬇️
37 123
166
ነገ የሚከበረውን ዓለም-አቀፍ የላብ አደሮች ቀንን አስመልክቶ እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ እያበረከቱ መልካም ምኞትዎን ይግለጹ! ጥቅሎቹ እስከ ሚያዝያ 23 ድረስ ይቆያሉ !
38 101
214
ትንሳኤን ከኛ ጋር! ጥያቄ ቁጥር #1 በቴሌብር ሱፐርአፕ ከወዳጆችዎ ጋር በግልም ሆነ በቡድን ማውጋት (ቻት ማድረግ) እንዲሁም ቪዲዮ፣ ድምጽ፣ ፎቶ፣ እና ፋይሎችን በነጻ ማጋራት የሚያስችልዎ አዲሱ አገልግሎት ምን ይባላል? መልስዎን በፌስቡክ እና ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ፌስቡክ፡ ትዊተር፡
40 606
283
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
39 147
301
ቴሌብር ሱፐርአፕ ከአዲስ ተጨማሪ ስጦታ ጋር ቀረበልዎ! 💰የ 15 ብር ስጦታ 🌐 የ100 ሜባ ስጦታ የሞባይል ጥቅል ሲገዙ 10% ተጨማሪ ስጦታን ጨምሮ አሁን ደግሞ የአየር ሰዓት ሲገዙ 25% ተጨማሪ ያገኛሉ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ አውርደው በርካታ ጉዳዮችን በአንድ መተግበሪያ ይከውኑ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
37 902
265
ትንሳኤን ከኛ ጋር ! ዛሬ ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ ይጠብቁን! መጪውን የትንሳኤ በአል በማስመልከት በማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን እየተጠያየቅን እና እየተጨዋወትን የሚያሸልመን ልዩ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ይኖረናል! የማህበራዊ ገፆቻችንን ይከተሉ ለሌሎች ወዳጆችዎ እንዲደርስ ይሄን መልእክት ያጋሩ ! ቴሌግራም፡ ፌስቡክ፡ ኢንስታግራም ፡ ሊንክዲን፡ ዩትዩብ፡ ቲክቶክ፡ ትዊተር፡ የቴሌብር ገጾች፡ ቴሌግራም፡ ፌስቡክ፡ ኢንስታግራም፡ ሊንክዲን፡ ትዊተር፡
Показать полностью ...
36 672
291
ቀልጠፍ ...ቀልጠፍ በቴሌብር! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ ያውርዱ !

IMG_0112.MP4

40 685
277
መልካም የእረፍት ቀን!
41 674
257
https://youtu.be/DlURN8Rb11c?si=mr-Qag3hB3r1X6T8
የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማስጀመሪያ መርሀግብር ላይ የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር መልዕክት!
40 316
278
በተጨማሪ የምዝገባ አማራጮች ከ2ብር ጀምሮ የቀረበውን የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት በርካቶች እየተጠቀሙበት ነው ! የሳምታዊ ፣ የአስራ አምስት ቀናት እና ወርሃዊ የጥሪ ማሳመሪያ ጥቅል ለመመዝገብ ወደ 822 ወይም *822# በመደወል አልያም በ ለአገልግሎቱ ተመዝግበው ሙዚቃዎችን ወይም መንፈሳዊ ዜማዎች ይግዙ!
43 000
269
የፋሲካ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት ቀርቶታል! ለበአል ሸመታ አዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ጎራ ካሉ የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ወይም *127# ሲቆርጡ 10 % እስከ ብር 2500 ላለው ግብይትዎ ደግሞ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ያገኛሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
44 364
279
https://youtu.be/29RehPPxutc
ኩባንያችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ! National Digital ID Registration
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #GSMA #ITU #WorldBank
44 457
297
https://youtu.be/IuPvs6e4bhs?si=GFkgjTYseVNmW3nv
ኩባንያችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ l National Digital ID Registration
1
0
ምርትና አገልግሎትዎን ከ44 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች ባሉት ቴሌብር ላይ ተደራሽ ለማድረግ የድርጅትዎን ሲስተም በቀላሉ ለማስተሳሰር የቅድመ ትግበራ ፍተሻ የሚያደርጉበት የዴቨሎፐርስ ፖርታል ተግባራዊ ማድረጋችንን ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው! የዴቨሎፐርስ ፖርታሉን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ! ቴሌብር-ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
42 227
309
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
45 394
413
Последнее обновление: 11.07.23
Политика конфиденциальности Telemetrio