የስካይ ስፖርት የዚህ ሳምንት ዝግጅቶች:
ሰኞ ማታ 2:30- ስካይ ዳኝነት( የወሩ ምርጥ 2 ተሳታፊዎችን የሚያሸልም የዳኝነት ጥያቄዎች)
ማክሰኞ ማታ 2:30- ስካይ ልዩ ልዩ( አንድ የተመረጠ የስፖርት ጉዳይ ላይ አጠር ብሎ በሳቢ መልኩ የሚቀርብ ዝግጅት)
እሮብ ማታ 2:30- ስካይ ስታት/ ስካይ ስካውት ሪፖርት( የተመረጡ ክለቦች፣ ተጫዋች ቁጥራዊ መረጃዎች /የተመረጡ ተጫዎቾች ስካውት ሪፖርት)
ሀሙስ ማታ 2:30- እስቲ እንወያይ( የተመረጠ ሀሳብ ተዘጋጅቶ በዛ ላይ የናንተ አስተያየት የሚቀርብበት)
አርብ ማታ 2:30- ስካይ ዳኝነት( የወሩ ምርጥ 2 ተሳታፊዎችን የሚያሸልም)
ምርጫዎን ስካይ ስፖርት ማድረጓ ትክክል እንደሆነ የሚያስመክሩ ዝግጅቶችን ይዘን ለመምጣት እየተንቀሳቀስን እንገኛለን፤ እናንተም ቻናሉን ለወዳጆቻችሁ ማጋራት አትዘንጉ!
ውጤታማ ሳምንት ተመኘን!
SKY ስፖርት በኢትዮጵያ -"Bringing the World of Sports to Ethiopia – Every Victory, Every Nation!"
"የስፖርቱ አለምን ወደእናንተ እናዳርሳለን፤ ሁሉም ድሎች፤ ሁሉም ሀገራት"
@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopiaПоказать полностью ...