Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Гео и язык канала

статистика аудитории ነይና ጥቅሶች

 #በህይወታችሁ  እንደ ኳስ ተጫዋች እንጂ እንደ  #ዳኛ  አትሁኑ🤷‍♂ ምክንያቱም  #ተጨዋቾቹ  ለድል ሲሮጡ  #ዳኛ  ግን ስህተትን ፍለጋ ይሮጣል።🙌  #ከመጥፎ  ሰዎች ጋር  #ጣፋጭ  ነገር ከምትበላ ከመልካም ሰዎች ጋር  #ድንጋይ  ብትሸከም ይሻላል። 
Показать больше
10 6880
~0
~0
0
Общий рейтинг Telegram
В мире
54 873место
из 78 777
В стране, Эфиопия 
340место
из 396
В категории
1 858место
из 2 333

Пол подписчиков

Если это ваш канал, тогда можете узнать какое количество женщин и мужчин подписаны на канал.
?%
?%

Язык аудитории

Если это ваш канал, тогда можете узнать какое распределение подписчиков канала по языкам
Русский?%Английский?%Арабский?%
Количество подписчиков
ГрафикТаблица
Д
Н
М
Г
help

Идет загрузка данных

Время жизни пользователя на канале

Если это ваш канал, тогда можете узнать как надолго задерживаются подписчики на канале.
До недели?%Старожилы?%До месяца?%
Прирост подписчиков
ГрафикТаблица
Д
Н
М
Г
help

Идет загрузка данных

Почасовой прирост аудитории

    Идет загрузка данных

    Время
    Прирост
    Всего
    События
    Репосты
    Упоминания
    Посты
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    የኦርቶዶክስ መዝሙር ይፈልጋሉ?
    0
    0
    አንዴ ምስሉን ንኩት የሚወስዳችሁ ቦታ ፈታ ያደርጋችኋል !  👇 .            ✦              ‍ ‍ ‍ ‍                  ,     .             .   ゚     .         🌑            .           .              ˚                     ゚     .               .      🌎 ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ,                * .                    .           ✦           ˚              *                      .   .             .   ゚     .             .       ,       .                               ☀️                                *         .           .             .                                                               ✦      ,         *   🚀        ,    ‍ ‍ ‍ ‍               .            .                                   ˚          ,                              .                                         *          ✦                                .                  .        .        .     🌑            .           .              ˚                     ゚     .               . አንዴ ምስሉን ንኩት የሚወስዳችሁ ቦታ ፈታ ያደርጋችኋል 👌👌👌👌👌👌👌
    Показать полностью ...
    0
    0
    📀ማራኪ MUSIC በኢትዮጵያ🇪🇹 ትልቁ የ MUSIC ቻናል ነው አዳዲስ ሙዚቅዎች ወድያው አደ ተለለቀቁ ወደናተ ከ ቪዲዮ 🎬ጋር የሚያደርስ ብቻኝ ቻናል ነው በተጨማሪ በየ ሳምንቱ የቆዩ ልብ ሸርሽሮ የሚገቡ ኢትዮጵያ መልክ ያላቸው ሙዚቃዋች ወደናተ ያደርሳል ታዲያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑ የፍለጉትን ሙዚቃ ማዳመጥ ይችላሉ ✰• የማንን ዘፈን ትፈልጋላችሁ ALBUM ወይም Single እንግድያውስ ከታች የተዘረዘሩትን ተጫኑ ሌሎችም አሉ ✰• JOIN •✰ ‼️
    0
    0
    የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
    0
    0
    0
    0
    🌹በአጭር ጊዜ ውስጥ የሴት ጓደኛ እንድትኖርክ ትፈልጋለህ 💋❓❓ 🌹በአጭር ጊዜ ውስጥ የወንድ ጓደኛ እንዲኖርሽ ትፈልጊያለሽ 💋❓❓ ♥️ስለፍቅር♥️ጥልቅ እውቀት እንዲኖርሽ እና እንዲኖርክ ከስር ያለውን link ብቻ ተጫኑ ............. 👇👇 💓💓💓💓💓 💓💓OPEN 💓 💓💓💓💓💓
    393
    0
    🌹በአጭር ጊዜ ውስጥ የሴት ጓደኛ እንድትኖርክ ትፈልጋለህ 💋❓❓ 🌹በአጭር ጊዜ ውስጥ የወንድ ጓደኛ እንዲኖርሽ ትፈልጊያለሽ 💋❓❓ ♥️ስለፍቅር♥️ጥልቅ እውቀት እንዲኖርሽ እና እንዲኖርክ ከስር ያለውን link ብቻ ተጫኑ ............. 👇👇 💓💓💓💓💓 💓💓OPEN 💓 💓💓💓💓💓
    559
    1
    ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
    1 070
    2
    🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏 በአንድ ወቅት አንድ ወጣት ብዙ እንጨቶችን ተሸክሞ በጫካ ውስጥ ያቋርጣል፡፡ ትንሽ እንደተጓዘ አንድ ትልቅ ሰው ተርቦ ተመለከተ፤ ልቡ በጣም አዘነ፤ ምግብ ሊሰጠው ፈለገ ነገር ግን ለእራሱም የሚበላው የለውም ነበር፡፡ እናም ምንም ሳያደርግለት መንገዱን ቀጠለ፡፡ አሁንም ከትንሽ መንገድ በኀላ አንድ አጋዘን በውሃ ጥም ሲሰቃይ ተመለከተ፤ ወጣቱ አሁንም ልቡ አዘነ፤ ውሃ ሊያጠጣው ወደደ ነገር ግን ለእራሱ የሚጠጣውም ውሃ አልነበረውምና ምንም ማድረግ ሳይችል መንገዱን ቀጠለ፡፡ አሁንም ትንሽ ከተጓዘ በኀላ የሆነ ቱሪስት ካምፕ ለመስራት ፈልጎ እንጨት ሲፈልግ ተመለከተው፤ በዚህ ወቅት ወጣቱ ለቱሪስቱ የሚያስፈልገውን ያህል እንጨት ሰጠው፡፡ ቱሪስቱም ለወጣቱ ከሰነቀው ምግብና ውሃ አካፈለው፡፡ በዚህ ወቅት ወጣቱ ወደ ተራበው ሰው ተመልሶ ቱሪስቱ ከሰጠው ምግብ አካፈለው፤ ወደ አጋዘኑ ተመልሶ ከውሃው አጠጣው፡፡ በሌላ ቀን ወጣቱ ተንሸራቶ ገደል ይገባል፤ በጣም ታመመ በዙሪያው ግን አንድም የሚረዳው ሰው አልነበረም፤ ድንገት ግን በሌላ ቀን ምግብ ያበላው ሰውዬ ሲያልፍ ወጣቱን ተመለከተና ከገባበት ገደል ጎትቶ አወጣው፤ ነገር ግን ብዙ ቦታ ተጋግጧል፡፡ በዚህ ወቅት ውሃ ያጠጣው አጋዘን ወደ ጫካው በመግባት ለመድኀኒትነት የሚጠቅመውን ዕፅ አመጣለት፡፡ ከእዛን ቀን በኀላ ወጣቱ ፣ ትልቁ ሰው እና አጋዘኑ በደስታ ይኖሩ ጀመር፡፡ እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ⭕️እርዳታ የሚፈልግ ሰው ስንመለከት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንርዳ፤ አንድ ቀን እኛም የሰዎችን እርዳታ የምንፈልግበት ሁኔታ ይፈጠራል፤ የዛኔ መልካምነታችን መልሶ ይከፍለናል፡፡       መልካም ቀን 💚💛❤️ደግነት ለራስ ነው💚💛❤️
    Показать полностью ...
    6 993
    10
    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!🙏 መልካም የትንሣኤ በዓል😍 👇👇👇👇👇
    8 558
    5
    በመጨረሻም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ #ተነሳ 👇👇👇👇
    7 670
    1
    #ሆሳዕና
    10 603
    10
    አንደአንድ ምዕራፍ 1 ክፍል 4      🛑 በሙሉ ጥራት ━━━━━━━━━━━━━ ከዚህ ቀደም ያሉትን ክፍሎች ለማግኘት ወደ ላይ ከፍ እያሉ በመፈለግ ታገኙታላችሁ ━━━━━━━━━━━━━ በጣም ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ያለው ከሰኞ - ሀርብ በየቀኑ የሚተላለፍ ድራማ

    20230407_053327.mp4

    9 635
    5
    👉 ከሰኞ - ሀርብ ምሽት 01:00 ላይ እንደ አንድ ━━━━━━━━━━━━━━ 👉 ቅዳሜ ምሽት 02:00 ላይ ዙረት ━━━━━━━━━━━━━━ 👉 እሁድ ምሽት 02:00 ላይ በህግ አምላክ ━━━━━━━━━━━━━━
    9 336
    2
    አንደአንድ ምዕራፍ 1 ክፍል 3      🛑 በሙሉ ጥራት ----------------------------------------------- የእንደ አንድ ድራማን በዩቲዩብ ለመከታተል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 ----------------------------------------------- በጣም ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ያለው ከሰኞ - ሀርብ በየቀኑ የሚተላለፍ ድራማ

    20230406_003002.mp4

    8 876
    5
    አንደአንድ - ክፍል 2 | ምዕራፍ 1 ክፍል 1         🛑 በሙሉ ጥራት ----------------------------------------------- የእንደ አንድ ድራማን በዩቲዩብ ለመከታተል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 ----------------------------------------------- በጣም ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ያለው ከሰኞ - ሀርብ በየቀኑ የሚተላለፍ ድራማ

    20230405_051700.mp4

    8 629
    7
    ዙረት ምዕራፍ 1 ክፍል 29 በጥራት ቀደም ያሉ የዙረት ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ 🙏SHARE | ሼር 🥰 ━━━━━━━━━━━━━━━ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

    Zuret Part 29.m4v

    8 225
    4
    አንደአንድ - ክፍል 1 | ምዕራፍ 1 ክፍል 1         🛑 በሙሉ ጥራት ----------------------------------------------- የእንደ አንድ ድራማን በዩቲዩብ ለመከታተል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 ----------------------------------------------- በጣም ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ያለው ከሰኞ - ሀርብ በየቀኑ የሚተላለፍ ድራማ

    20230404_053407.mp4

    8 424
    11
    አስኳላ ክፍል 28 🎬 በጣም በሙሉ ጥራት share 👇👇👇👇👇👇👇

    S03EP 02(28) k3ykHLtYPyqIMkyX82Z_42fec7bd.mp4

    10 394
    3
    ዙረት ምዕራፍ 1 ክፍል 28 በጥራት ቀደም ያሉ የዙረት ድራማ ክፍሎች ካላዩ ወደ ላይ ከፍ እያሉ መመልከት ይችላሉ 🙏SHARE | ሼር 🥰 ━━━━━━━━━━━━━━━ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

    S01EP28_hls-380-0.mp4

    10 197
    20
    🌹በአጭር ጊዜ ውስጥ የሴት ጓደኛ እንድትኖርክ ትፈልጋለህ 💋❓❓ 🌹በአጭር ጊዜ ውስጥ የወንድ ጓደኛ እንዲኖርሽ ትፈልጊያለሽ 💋❓❓ ♥️ስለፍቅር♥️ጥልቅ እውቀት እንዲኖርሽ እና እንዲኖርክ ከስር ያለውን link ብቻ ተጫኑ ............. 👇👇 💓💓💓💓💓 💓💓OPEN 💓 💓💓💓💓💓
    3 696
    1
    🥰MARCH 8👈 ለኔ የሴቶች ቀን ማክበር ትርጉም አይሰጠኝም🤷‍♂ ምክንያቱም ማክበር ከተባለ ሴቶችን እንጂ ቀኑን አይደለም ሴትን እያንቋሸሽክ፣እየሰደብክ፣እየመተካት የሴቶች ቀን ብለህ ቀኑን ብታከብር አንተ ለኔ እልም ያልክ ፋራ ነህ። ክብር ለሚገባው ቅድሚያ ክብር ስጥ😘 🎂።ሴቶችዬ አከብራችኋለው።🎂 ✍️ያለው (Yalisha)        ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉          ▫️COMMENT💌 SHARE▫️   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒👉
    12 006
    2
    የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ! የአድዋ በዓል በሀገራችን ለስንተኛ ጊዜ ነው የሚከበረው? ቀድሞ የመለሰ👇
    11 958
    1
    🌹በአጭር ጊዜ ውስጥ የሴት ጓደኛ እንድትኖርክ ትፈልጋለህ 💋❓❓ 🌹በአጭር ጊዜ ውስጥ የወንድ ጓደኛ እንዲኖርሽ ትፈልጊያለሽ 💋❓❓ ♥️ስለፍቅር♥️ጥልቅ እውቀት እንዲኖርሽ እና እንዲኖርክ ከስር ያለውን link ብቻ ተጫኑ ............. 👇👇 💓💓💓💓💓 💓💓OPEN 💓 💓💓💓💓💓
    5 084
    0
    .......ስማኝ!!!...... ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች የ አማርኛ ጥቅሶች ➻ነይና ጥቅሶች ✅.........JOIN..........JOIN✅ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇        Share  🙏  |Forward
    12 231
    5
    በመስጠት ደሃ የሆነ የለም... ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች የ አማርኛ ጥቅሶች ➻ነይና ጥቅሶች ✅.........JOIN..........JOIN✅ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇        Share  🙏  |Forward
    12 654
    3
    🇪🇹አድዋ🇪🇹 ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች 👇 |JOIN         Share  🙏  |Forward
    12 804
    6
    እንኳን ለ127ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን።😍 23/06/2015 ዓ/ም ❤️🇪🇹ያለው (የአደዋ ልጅ)🇪🇹❤️ አድዋ- 🇪🇹የኢትዮጵያውያን🇪🇹 ድል!        ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒👇
    11 182
    2
    አባዬ ብርሃን አባ የብርሃን በር... ለ ፕሮፋይል የሚሆኑ ጥቅሶች የ አማርኛ ጥቅሶች ➻ነይና ጥቅሶች ✅.........JOIN..........JOIN✅ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇        Share  🙏  |Forward
    12 887
    3
    https://t.me/Yelib_kuankua
    የልብ❤️ቋንቋ
    ስለ✦ ፍቅር ✦ ብቻ ጠቃሚና አስተማሪ የሆኑ ጽሁፎች የሚለቀቁበት የፍቅር ግጥሞች📖 እንዲሁም ለሚፈልጉት ሰው የፍቅር💘💘 :የ ይቅርታ :የልደት🍮 የተለያዩ መልእክቶችን የሚልኩበት ቻናል ከ እርሶ የሚጠበቀው join ብለው እዚህ ለይ ማናገር ብቻ ነው 💔💖💖💞 ለአስተያየትዎ👉 @Yalisha 📩
    16 125
    2
    Последнее обновление: 11.07.23
    Политика конфиденциальности Telemetrio