این سرویس به زبان شما نیز موجود است. برای ترجمه ، مطبوعات را فشار دهیدفارسی
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Гео и язык канала

статистика аудитории ፍካሬ ጥበብ ወፍካሬ ዕፅዋት 🌿🌿🌿

☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ። ☑ አድራሻ ቁጥር 1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ቁጥር 2 አ/አ እንዲሁም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን 📞 #0918487073  📞 #0920253444  መልዕክት ካለዎት  @mergetaam  
Показать больше
214 217+182
~12 047
~29
4.78%
Общий рейтинг Telegram
В мире
3 081место
из 78 777
В стране, Эфиопия 
8место
из 396
В категории
101место
из 2 420

Пол подписчиков

Если это ваш канал, тогда можете узнать какое количество женщин и мужчин подписаны на канал.
?%
?%

Язык аудитории

Если это ваш канал, тогда можете узнать какое распределение подписчиков канала по языкам
Русский?%Английский?%Арабский?%
Количество подписчиков
ГрафикТаблица
Д
Н
М
Г
help

Идет загрузка данных

Время жизни пользователя на канале

Если это ваш канал, тогда можете узнать как надолго задерживаются подписчики на канале.
До недели?%Старожилы?%До месяца?%
Прирост подписчиков
ГрафикТаблица
Д
Н
М
Г
help

Идет загрузка данных

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
🌿  አስም 🌿🌿🌿🌿 ➡️ የአስም መንስኤው ሁኔታው የሳንባ ደምስሮችና የአየር ማስተላለፊያ ቱቦዎችን የሚዘጋ የሳንባ በሽታ ነው ➡️ በአየር መበከል እና በብናኝ የአየር መተላለፊያ ቱቦዎች በታወኩና በተዘጉ ጊዜ የመተንፈሻ አጠልግሎቱ ይቋረጣል ። ➡️ የውጭ አየር ወደ ሳንባ መግባቱን ባቆመ ግዜ       🔺የደረት መወጠር       🔺 የጉሮሮ ፉጨት       🔺ሳል       🔺 ማቃሰት; መጨነቅ; መታፈን ➡️ እነዚህን የመሰሉ ሁሉ በህመምተኛው ለይ ይታይበታል ። ↪️ በመጀመሪያ የአስም መንስኤ ከዘር የሚተላለፍ ከመሆኑም ሌላ ...        🔺 የአየር ብክለት        🔺 ጢስ :ሻጋታ        🔺 ኬሚካል ያለባቸው ምግቦች        🔺 ቀዝቃዛ መጠጦች        🔺 ያልተመረመሩ መድሀኒቶች        🔺 የምግብ እጥረት         🔺 የፀጉርማ እንስሳት ብናኝ ወይም የድመት እና የውሻ ጠጉር ብናኝ ➡️ የራስ ፀጉርና የጥፍር ቁራጭ ወደ ሳንባ በሚወርደው የደም ስር እና የአየር ቱቦ ማስተላለፊያ ለይ በመለጠፍ እጢዎችን ይፈጥሩና በቆሻሻ ልጋግ ይታፈናሉ ። 🔽 በዚህ ጊዜ ነው የልብ ድካም : ጭንቀት : ድካም : የደረት መወጠር  : የመፈራገጥ አይነት በህመምተኛው ይታያል ። 🔽 ስለዚህ አሰቃቂ ህመም ከሆነ ከአስም በሽታ ነፃ ለመሆን ወይም እድሜውን ለማስረዘም ህመሙን ለመቀነስ ከእነዚህ በታች የምዘረዝራቸውን የዕፅዋት ቅመም በንፅህና በአግባቡ መጠቀም ነው ። ➡️ ሲጠቀሙም ልምምድ ካደረጉ ከመድሀኒት ቀማሚዎች አስተዋይ ከሆኑ ሰዎች ማማከር ነው ፩❇️ የዋጊኖስ ፍሬ ከሰባ ቀን በላይ አንድ ማንኪያ የሚሆን መውሰድ ነው ።                               👉ጉሮሮን ያቆስላልና አለመፍራት ነው ።           👉በዚህ ጊዜ የአጃ ቅንጩ : የጥቁር ስንዴ ንፍሮ : የሽንብራ ቆሉ : ንፍሮ መመገብ ነው ። 👉 ከሚበሉት ጋር ነጭ ሽንኩርት ቀይ ሽንኩርት ቀላቅሉ መብላት ወይም ቀቅሎ መጠጣት ነው ። 👉 እስከሚሻል ደጋግሞ መውሰድ ነው ። ⛔️ይሄን መድሀኒት በሚጠቀሙበት ጊዜ እንዳይወስዱ የተከለከሉ ከባድ ምግቦች ❎ጥቅል ጎመን : የባቄላ ወጥ : የምስር ዳቦ ❎ ጨው : ስኳር : ቅቤ : የሰባ ስጋ እነዚህን     👉 የመሰሉ ምግቦችና ቀዝቃዛና ቆምጣጣ መጠጦች  ፈፅመው አይወስዱም ። ❎ ህመም አስታጋሽ ተብለው የሚሰጡ ኪኒኖች እስፕሪን የመሰሉ ሁሉ አይወሰዱም መጠንቀቅ ነው ። ፪ ❇️ አስም ገና ለጀመረው ዕፀ ተከዜ በአጓት ዘፍዝፎ አንድ ማንኪያ መጠጣት እና ትንሽ ቆየት ብሎ አጓት በብዙ መጠጣት ያስታውከው እና የውስጡን ቆሻሻ ይዞት ይወጣል 👉 ይህ ለደከመው ሳይሆን ልቡ ጠንካራ ለሆነ ሰው ነው የሚሰጠው ። ደረት እና ጉሮሮን ይልጣል ፫ ❇️ የገተም የሺነት ቅርፊት የአሚራ የግም ሀረግ ስር በብዙ ወቅጦ በጠጅ ጥሎ መጠጣት ወይም እንደ ሻይ እያፈሉ በባዶ ሆድ መጠጣት ነው ፬ ❇️ የቡና የጫት ቅጠል አውዛ አውጥተህ ከጣዝማ ማር ጋር በባዶ ሆድ መጠጣት ነው ። 👉 ከዚህ በሀላ አቀበት እና ቁልቁለት መውጣት መውረድ ነው ። እስከሚያስታውክ ድረስ ፭ ❇️ ሽፈራው የተባለውን እፀ ጠንታይ ስሩን በብዙው ወቅጦ ከሱፍ ውሀ ጋር ጧትና ማታ መጠጣት 👉 ቅጠሉን እንደጎመን ከተልባ ዘይት ጋር መብላት ነው ። ፮ ❇️ የደረት ውጥረት ለሚሰማው የጂባራ ፍሬ በቅቤ ወይም በተልባ ዘይት አንፍሮ በሻሽ አድርጎ ከደረቱ ለይ ማስቀመጥ ነው ። 👉 የወይን ፍሬ ከበሉ በሀላ የሱፍ ውሀ ደጋግሞ መጠጣት ። 👉 ከዚያ በሀላ ነዋጊኖስ ፍሬ በጣዝማ ማር መዋጥ ነው ፯ ❇️ ከደረቱ ለይ እንደ ቁስል ለሚሰማው የአመድማዶ : ጤና አዳም : የደጋ እንስላል : ቅጠላቸውን ወቅጦ እንደ ሻይ እያፈሉ መጠጣት ነው ። 👉 በሰባተኛው ቀን የጎርጠብ : የጉለገብ ቅጠል : በማር ለውሶ መዋጥና በሶ መብላት ወይም የገብስ /እብቅ/ ገለፈት በቅቤ ጋር መውሰድ ነው ፰ ❇️ ለአስም ለደረት ለራስ ምታት ሀሞት ለሚያስተፋው 👉 የዶግ : የወርቅ በሜዳ : የእንዘረዘይ : የምድር እንቧይ : ስራቸውን ቀይ ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት ጤና አዳም እኩል በእኩል ሰብስቀህ በብዙው የአሚራ ቅጠል የጂባራ ፍሬ ሁሉንም ባንድ ለይ ደቁሶ ሲተኛ ከወተት ጋር አፍልቶ ማጠጣት ነው 👉 የበግ ወይም የፍየል ወተት ከሁሉም የተሻለ ነው ፱ ❇️ ደረቱን ለሚያስጨንቀው የዶግ የምሳና የመቅመቆ የእንዘረዘይ የምድር እንቧይ ስራቸው ቀቅሎ እንደ ሻይ ደጋግሞ መጠጣት ነው ። ፲ ❇️ መግል ከደረቱ ውስጥ ለሚወጣ ለሚያስተፋው 👉 የድንጋይ ሙጫ ድንጋይ መስሎ ከመሬት ውስጥ የሚወጣና ሲደርቅ ድንጋይ የሚመስለውን 👉 የፍየል ጨው የአሚራና የሎሚ ቅጠል በአንድ ለይ ወቅጦ በሱፍ ጭልቃ ማጠጣት ነው ወይም ከቅቤና ከማር ጋር አፍልቶ መጠጣት ነው ፲፩ ❇️ ለፌራና ለሳል ለአስም ; የአረግ ሬሳ : የዕፀ መናሂ : የሴት ቀስት : የቁራ ሀረግ : የግሜ ሀረግ/ግም ሀረግ/ ስራቸውን ቅጠላቸውን የደብዛ ስር ቅርፊት : የግመሮ ስር በብዙ ወቅጦ በወተት እያፈሉ መጠጣት ነው ። ፲፪ ❇️ የአሚራ ስር ቅጠል :  ነጭ እጣን :  እንጭብር በወተት እያፈሉ መጠጣት ። ፲፫ ❇️ በጥፍር ቁራጭ ወይም ከድመት ከውሻ ጠጉር ብናኝ ምክንያት በሳንባ ለይ ተለጥፎ የሚያስጨንቅ አስም በሽታ 👉 የበረሀ እርያ ደውን አጠራቅሞ ከሰጎን እንቁላል ወይም ከጣዝማ ማር ጋር ወስዶ መዝለል ወይም መሮጥ ። ፲፬ ❇️ የአሚራ ፍሬ : ፌጦ : የዋጊኖስ ተቀፅላ ፍሬ : የሮማን ፍሬ : ከጨው ጋር ደጋግሞ ጧትና ማታ መብላት ነው   📖 "በቃል ያለ ይረሳል / በመፅሐፍ ያለ ይወሳል" 📖
Показать полностью ...
446
0
410
0
2 345
1
🛜 ስራቸው @ 🛜 በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው              ❇              ❇              ❇ እጅ              ❇              ❇ ይታወቃል። 👉 🛜 በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት ስራ ነው ። 🚹ጥቁር አስማት በመባል ይታወቃል። 📌 📌 📌 📌 📌 ደብድብ 📌 ፀር 📌 ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) 📌 ገልብጥ በመባል ይታወቃል ☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑☑ እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። ♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦ አይነቱ ብዙሲሆን ለምሳሌ፦ ☘፩. በማስደገምና በማስመተት ☘፪. በሚጠጣ በማቅመስ ☘፫. (ደንቀራ በመጣል) ☘፬ አስደግሞ በመቅበር ☘፭ በብር በማስደገም ወዘተ..... 🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈          👉🧿ሀገር አስለቅቆ መስደድ 👉🧿ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ 👉🧿እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት 👉🧿ሽባ ማድረግ 👉🧿እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል 👉🧿የአልጋ ቁራኛ ማድረግ 👉🧿ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት 👉🧿መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ መንደፍ ☑🧿ጥቁር ሰው፣በሬ፣ውሻ፣እባብ እየመሰለ ማሰቃየት ☑🧿ሆድን ቀትቶ መንፋት ☑🧿ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ☑🧿ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ☑🧿ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ☑🧿ጭንቅላትን (እውቀትን)ባዶ ማድረግ ☑🧿ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ☑🧿ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ☑🧿ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ☑🧿ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ☑🧿ሰውነትን መሸምቀቅ ✅🧿እራብ እራብ ማለት ✅🧿እህል መከልከል ✅🧿ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅🧿በጣም መክሳት ✅🧿እንቅልፍ መከልከ ✅🧿እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት ✅🧿ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅🧿ገንዘብ መበተን ♐🧿ስራ ጀምሮ አለመሳካት ♐🧿የውጭ እድል መዘጋጋት ♐🧿እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ♐🧿ባልና ሚስት ማለያዩት ♐🧿መካንነት ♐🧿አግኝቶ ማጣት ♐🧿የገብያ መዘጋጋት. ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ ❇ መንፈስ ዋና አላማው ፦ ✳➡️የሚመጣ እድል መመለስ ✳➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት ✳➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ✳➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ✳➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ✳➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ✳➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት ❇️የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ 🈳↔ከትዳር መገርገ 🈳↔ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ 🈳↔ስራ ለመቀጠር መገርገር 🈳↔ከውድድር ውጤት ማሳጣት 🈳↔ትምህርት መገርገር ማስጠላት 🈳↔ተምሮ ከንቱ ማድረግ 🈳↔ከሰው ማጋጨት ማጣላት       ➡❇️የበታችነት ስሜት መሰማት ➡❇️በራስ አለመተማመን ➡❇️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ ➡❇️ከፍተኛ ላብ መፍጠር ➡❇️የአፍ ጠረን መቀየር ➡❇️በረባው ባረባው ማስጨነቅ ➡❇️ሰላም ማሳጣት መረበሽ ➡❇️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ ➡❇️ተስፋ መቁረጥ ወዘተ...... 👉 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 🟦 ሐረግ ስር ቅጠል 🟦 መፍርህ ስር 🟦 ተቀፅላ 🟦 መናሔ ስር 🟦 አዳም ቅጠል 🟦  ስር ቅጠል ♈♈♈♈♈♈♈ ። ➖➖➖➖➖➖➖ 🟩 ስር 🟩 እስራኤል ስር 🟩 መናሔ ስር 🟩 እጣን 🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👉 እፅዋቶች ሁሉንም ቀጥቅጦ በ10 ሌትር ውሃ ዘፍዝፎ ለ7 ቀን መፍትሔውን እየደገሙ መታጠብ ድግምትን ይሽራል። 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 👉 ስሮችን ቀጥቅጦ አልሞ ከ7-14 ቀን እየታጠኑ መተኛት አይነ ጥላን ያስወግዳል። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ተፈትኖ ያለፈ ትክክለኛ መፍትሔ  ይጠቀሙበት ።        /1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከ አደባባይ ወደ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን መሄጃ... /2 አ/አ ከ አየር ጤና ወደ አለም ባንክ መሄጃ በ ቤተል መገንጠያ በኩል ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት  እንገኛለን 👉 የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ ) ☎️#NaN  ወይም 📞#NaN ይደውሉልን ✅ቴሌግራም መልክት ✅ፌስቡክ ገፃችን ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ✅የቴሌ ግራም ቻናላችን ✳️የቲክቶክ ቻናላችን ✅YouTube ገፃችን 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ‼ ፅሁፍ ኮፒ እያደረጉ ከሚያጭበረብሩ ሌቦች እራሳቹህን ጠብቁ ሰው እየዘረፉ ነው‼ ለችግሩ_ተጠቂዎች_ይደርስ_ዘንድ_ሸር_እያደረጉ_ያዳርሱ
Показать полностью ...
መርጌታ አምደ ብርሃን የባህል ህክምና
መርጌታ አምደ ብርሃን የባህል ህክምና. 2,523 likes · 2 talking about this. Health/beauty
2 058
1
#መተት_እና_አይነጥላ_ለ7ቀን_በመጠመቅ_እና_በመታጠን_ሙሉ_ለሙሉ_ማስለቀቅ_ይቻላል።
1 203
1
ጠላት ያለ አግባብ ከዳኛ ፊት ቢያቆምህ መዝ፤፻፲፭/115 አመንኩ ከሚለው ጀምሮ እስመ ለዓለም ምህረቱ እስከሚለው ድረስ የባላጋራህን እና የዳኛውን ስም እየጠራህ ፯ ጊዜ ደግመህ ሄደህ ብትከራከር በእግዚአብሔር ቸርነትህ ድል ታደርጋለህ
1 227
0
ሁሉም ሰው እንዲወድህ (ለህዝብ መስተፍቅር) የቀጠጥና ስር አልሞ ደቁሶ በቅቤ ለውሶ መዝ፤፶፩/41ከመ;ያፈቅር ከሚለው ፯ ጊዜ ደግሞ ወደ አደባባይ መውጣ ሁሉ ያፈቅሩ።
1 115
0
ትዳር ላጣች ሴት፦ የቀጠጥና ስር ከምስራች ስር ጋር አንድላይ አድርጋ መዝ፤፻፲፰/118 አሌፍ ከሚለው ጀምሮ እስከመጨረሻው ያለውን በነጭ ወረቀት ፅፋ ወረቀቱን ጠቅልላ 3ቱን አንድ ላይ አስራ ገበያ አዙራ ዕፁን ጠዋት ጠዋት በባዶ ሆድ ብታኝክ ትዳር ታገኛለች
941
0
ዘወትር ከባሏ ጋር ለምትጣላ ሴት (ለማትስማማ) መዝ፤፻፳፬/124 እለ ተወከሉ በእግዚአብሔር ከሚለው ጀምሮ ሰላም ላዕለ እስራኤል እስከሚለው ድረስ በልሙጥ ወረቀት ፅፈህ ፫ ጊዜ ደግመህ ብታሲዛት ሰላማዊ ትሆናለች‌‌
1 028
0
ደስታ ለራቀው ሰው መዝ፤፺፱ (99) የብቡ ለእግዚአብሔር በኩሉ ምድር ከሚለው ጀምሮ ወለትውልደ ትውልድ ጽድቁ እስከሚለው ድረስ በልሙጥ ወረቀት ፅፈህ ዘወትር ለ ፯ (7) ቀን ፯ ፯ ጊዜ ደግመህ ብትይዝ ደስታን ታገኛለህ
1 263
0
ዘመነ ማቴዎስም፣ ዘመነ ማርቆስም፣ ዘመነ ሉቃስም ሆነ ዘመነ ዮሐንስ፤ በአራቱም ዘመናት አስቀድሞ ርእሰ ዓውደ ዓመት ቅዱስ ዮሐንስ(መጥምቁ) ይዘከራል፡፡ ዮሐንስ የስሙ ትርጉም «ጸጋ እግዚአብሔር» ማለኸት ነው፡፡ ዘመናት ዘመናትን እየወለዱ፣ ሰዓታት ደቂቃን ቅጽበትን /ሰኮንድን/ ሳይቀር እየሰፈሩ/እየቆጠሩ/ ዕለታት ሳምንታትን፣ ሳምንታት ወራትን፣ ወራት ዓመታትን አሁን ላለንበት ዘመን ደርሰናል፡፡ ዓውደ ዓመት በግእዝ ሲሆን በአማርኛ የዘመን መለወጫ/ ቅዱስ ዮሐንስ፣ ዕንቁጣጣሽ እየተባለም ይጠራል፡፡ መልካም ዓዲስ አመት ይሁንላችሁ ከፍካሬ ጥበብ ቤቸሰቦች🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
2 779
0
2 263
1
#በምን ተቸግረዋል ?? መወሰድ በማጣት መሰለብ ወሲብ መንፈስ መዘጋት ♈ የተወሰደባቸው ሰዎች ♈እየሰሩ አያድጉም ♈እየደከሙ አይሳካላቸውም ♈በሄዱበት ስኬት የለም ♈አግኝቶ ማጣት ♈ለፍቶ መክሰር ♈ደክሞ መቅረት ♈ እየተመኝ አለመሳካት ♈ተወዳድሮ አለማሸነፍ ♈ተናግሮ አለመሰማት ♈ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት ♈ስራ ተወዳድር አልፎ አለመጠራት ♈የያዘው ገንዘብ አለመበርከት ♈እያደረ መክሰር ♈ነግዶ አለማትረፍ ♈ተናግሮ አመሰማት አለማሳመን ♈በጥቅሉ  ተመኝቶ  መቅረት ይሆናል ። ሰው ✔ ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም ✔የጀመረው ነገር አይዘልቅም ✔ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም ✔ብዙ ብር ይዞ ትንሽ ብር ሲያነሳ ✔ሁሉም ብንብሎ ይጠፋል ✔የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ ✔ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል ከኪሳችን ይጠፋል ✔እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው። ✅ ሳምንት ወር አመት እድገቱ እያሽቆለቆለ ወደተበዳሪነት ይወርዳል አበዳሪም ይጠፋል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል ድህነት ላይ ይወድቃል ። 👉በዚህም ምክኒያት ✅የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት  ✅ተስፋ መቁረጥ ✅መበሳጨት መናደድ ✅ማሰብ መጨነቅ ✅የበታችነት ስሜት መሰማት ✅የፀባይ መቀያየር ድብርት ✅የእንቅል ማጣት ስሜት ✅በሰመመን መጓዝ ✅የመርሳት ትውስታ ማጣት ✅የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ። ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ ስር ተቀፅላ ስር ገብስር ዮዲት ስር 👉፩ በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፯ የስኳር ማንኪያ ዱቄት በነጭ ማር ለውሶ ፯ ቀን ጥዋት ጥዋት መቅመስ የተሰለበ የተወሰደ እድል ይመልሳል ያድናል 👉፪ ከዚሁ ቅመም ቀንሶ ከትኮ መያዝ ለገብያ ወሳኝነው ለሰላቢ አያስነካም 👉፫ ሀብት ለገብያ ከቅመሞቹ ከትቦ ከሱቅ ከገብያ ቢያደርጉት ሀብታም ያደርጋል ገብያ ይስባል። 🌿🌿🌿🌿🌿☘☘☘☘☘☘☘ ⏩ የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር ነው ⏩ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው የሚያሳዩአቸው ምልክቶች 🔶ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣ 🔺 ፍላጎት አለመኖርን 🔶የመጨረሻው እርካታ ላይ አለመድረስን 🔶የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስ 🔶ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን 🔶የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም) 🔶የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች) 🔶የወሲብ ጥላቻ 🔶የብልት አለመነሳት 🔶የብልት ማነስ .... እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው / ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ጥላቻ ወይም ፍራቻ ወዘተ ናቸው። 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 👉፩ ፍሬውን አውቶ ወቅጦ አልሞ ለአምስት ቀን ቢበሉት  የመተ እስኪት ያነሳል ቅንዝር ያደርጋል 👉፪ ገትር ስሩን በጥርስ ቢያኝከው ብልት ያጠነክራል እንደብረት ያጠነክረዋል ✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔ ✅የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦ 🈳ገንዘብ ማስጨረስ 🈳በረከት ማሳጣት 🈳በአጭር ጊዜ ማደህየት 🈳ከስራ ማፈናቀል 🈳በሰው ዘንድ ማስጠላት 🈳ሀገር ለሀገር ማዞር 🈳አላማን መሳት 🈳ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ 🈳የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት 🈳ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ 🈳ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ 🈳ማስማጥና ድርቀት መፍጠር 🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈 👉 ➡️የሚመጣ እድል መመለስ ➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት ➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት      ☸የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ ማድረግ ነው። ✳ከትዳር መገርገር ✳ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ ✳ስራ ለመቀጠር መገርገር ✳ከውድድር ውጤት ማሳጣት ✳ትምህርት መገርገር ማስጠላት ✳ተምሮ ከንቱ ማድረግ ✳ከሰው ማጋጨት ማጣላት 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰       ☸ መፍርህ ቅጠል ስር ቅጠል ፍሬ ቅጠል መናሔ ቅርፍት ቅጠል 👉 በንፅህና ቀጥቅጦ አልሞ ጥዋት ጥዋት በ10 ሌትር ውሃ ዘፍዝፎ ከ7-14 ቀን ቢጠመቁት  ፈፅሞ ይጠፋል ይለቃል። /1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ከ አደባባይ ወደ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን መሄጃ... /2 አ/አ ከ አየር ጤና ወደ አለም ባንክ መሄጃ በ ቤተል መገንጠያ በኩል ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት  እንገኛለን 👉 የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት  ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ ) ☎️#NaN  ወይም 📞#NaN ይደውሉልን ✅ቴሌግራም መልክት ✅ፌስቡክ ገፃችን ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ✅የቴሌ ግራም ቻናላችን ✳️የቲክቶክ ቻናላችን ✅YouTube ገፃችን ‼️ማስጠንቀቂያ የምፅፈውን ኮፒ በማድረግና አስመስለው ፔጅ በመክፈት በአካውንት ብር አስገቡ እያሉ የሚያጭበረብሩ ሌቦች አሉ የሽማግሌ ድምፅ በማስመሰል ያጭበረብራሉ ብዙዎች ዘመናዊ ተማሪዎችናው እባካችሁ ተጠንቀቁ በጣም ብዙሰው ተዘርፏል ‼️
Показать полностью ...
3 516
1
❤️አሜራ❤️
3 487
0
፨፨፨፨ሠይጣን፨፨፨፨፨፨፨  በመጽሐፍ ቅዱስና በልዩ ልዩ ሃይማኖትትምህርት እርኩስ መንፈስ የተጠናወተው ክፉ ኃይል ነው። በተዋሕዶ ሃይማኖት ዘንድ፣ የሰይጣኖች አለቃ ዲያብሎስ አመጸኛ ሆኖ እስከ ዕለተ ደይን ድረስ ይታስራል። በዕለተ ደይንም በእግዚአብሔር ምሕረት ያልዳኑ ሰዎች ሁሉ ከዲያብሎስ ጋር በገሐነመ እሳት ሊቀጡ ነው የሚል እምነት ነው። በአብያተ ክርስትያናት ውስጥ ባሉት ስዕሎች ላይ የዲያብሎስ ቅርጽ ቢታይ፣ ሁልጊዜ እጅና እግሩን ታሥሮ በእሳትም ሓይቅ ተቀምጦ በስቃዩ ጮኾ ይሆናል። ሰይጣን ሌላው ስሙ ዲያብሎስ ነው። ሰይጣን ከመሰይጠኑ በፊት የነበረው ስም ሳጥናኤል ሲሆን በዕብራይስጥ አዛዝኤል ይባላል። "አዛዝ" ማለት "ጥንካሬ" ማለት ሲሆን "ኤል" ማለት አምላክ ማለት ነው፤ "አምላክ ጥንካርዬ ነው" ማለት ነው። በዕብራይስጥ የ«ሰይጣን» ትርጉም «ተቃዋሚ» ሲሆን የእግዚአብሔርን ዕቅዶች የሚቃወም ማናቸውም መንፈስ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ በማቴዎስ ወንጌል 16:23 እና ማርቆስ ወንጌል 8:33 ጴጥሮስ ለኢየሱስ ይህ ያልከው ስቅለትህ አይሁን! ሲለው ኢየሱስ ጴጥሮስንም «ሰይጣን» ይለዋል። አዛዜል የተባለው ከሴት (የአዳም ልጅ) ተወላጆች መካከል ያመጸ ሰው እንደ ነበር በአንዳንድ ልማዶች ይታመናል። ያው ሰይጣን በመጽሐፈ ሄኖክ ዘንድ ፍዳውን አገኝቶታል። ከአዛዜልም በፊት በእባብ ወይም ከአዛዜልም በኋላ ወደፊት ማናቸውም ተቃዋሚ መንፈስ ወይም ሠይጣን እንዲሁም ፍዳውን ያገኛል። በማርቆስ 3:25-26 ኢየሱስ ስለ ሠይጣን እንዳስተማረ «እርስ በርስ የተለያየ ቤት» ሲለው፣ ሰይጣን በራሱ ላይ ተለያይቶ እንደ ሆነ እንጂ ክፉው በአንድ በተዋኸደ ፈቃድ እንደማይመራ ያሳያል። በአብርሃማዊ ትምህርቶች ዘንድ ሰው ሁሉ ወይም በኅሊናወይም በትዕቢት እንደየመጠኑ እንዲመራ ነጻ ፈቃድየተሰጠ ሲሆን፣ በአንዳንድ ሰዎች እምነቶች ግን አምላኩና ሠይጣኑ በእኩልነት ሃይለኛ ይሆናሉ የሚለው ሀሣብ መጀመርያ በዞራስተር ትምህርቶች እንደ ተገኘ ይባላል። በአብርሃማዊ ትምህርቶች ደግሞ አምላኩ እንደ ብርሃን ሲሆን፣ ሰይጣን ግን ጉድጓዶች የማይታዩበት ጥላውን ወይም ሌሊት እንደሚመርጥ ይባላል። በአረመኔ ግሪክ አገር ወይም ሮሜ መንግሥት ባሕል ግን፣ ይህን ገልብጠው ክፉው ብርሃኑን የሚያመጣ ይሆናል ስላሉ፣ የሮማይስጥ ስያሜ «ሉሲፈር» («ብርሃን አምጪ») ተቀበለ። ይህ ርዕዮተ አለም በመጽሐፍ ቅዱስ ባይደገፍም፣ የሮማይስጥ ትርጉምና ብዙ የአውሮጳ ትርጉሞች በትንቢተ ኢሳይያስ 14:12 በ«የአጥቢያ ኮከብ» ፈንታ «ሉሲፈር» የሚለውን ስያሜ አስገብተዋል። ንባቡ በኦሪጂናሉ ዕብራይስጥ በሙሉ ሲነበብ ግን «የአጥቢያ ኮከብ» የተባለው የባቢሎን ንጉሥ ፪ ናቡከደነጾር እንደ ሆነ ግልጽ ነው።
Показать полностью ...
2 949
0
2 927
0
1 150
0
ጋኔን (አጋንንት )
1 457
0
፨፨፨፨፨፨፨፨ጋኔን፨፨፨፨፨፨፨፨ ጋኔን (ነጠላ) ወይንም አጋንንት (ብዙ ቁጥር) የእርኩስ መንፈስ አይነት ሲሆን ከመጽሐፍ ቅዱስ ተመዘው በተስፋፉ ጽሑፎች ላይ የዚህ መንፈስ ታሪክ/አፈ-ታሪክ ተጽፎ ይገኛል። ለምሳሌ ቀኖናዊ ባልሆኑት ስነ ፍጥረት እና ሰይፈ ስላሴ ባሉ መጻሕፍት። አሁንም ብዙው ህብረተሰብ እንዲህ ያስባል። በመጽሐፍ ቅዱስ ስለሚጠቀሱ፣ እስካሁን ድረስ በዓለም ዙሪያ ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ትምህርት እንዲህ ይመስላል። አጋንንት የሳይንስ እውቀት ባላቸውም ሆነ በሌላቸው ኢትዮጵያውን ዘንድ እጅግ ከፍተኛ ፍርሃቻን የሚፈጥር አስተሳሰብ ነው። ነገር ግን የአጋንንት ታሪክ የሚመነጨው የሳይንስ አስተሳሰብ ባልተስፋፋበትና ስለቫይረስም ሆነ ጀርም በማይታወቅበት ዘመን ሲሆን ዘመናዊው የሳይንስ አስተሳሰብ ከዚህ ይለያል፣ እንደሚከተለው ይላል፦ ዋና ዓላማውም የበሽታዎችን አመጣጥ በሚያሳምን መልኩ ለመረዳት እና ለመተንበይ ነበር። ይሄ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአብዛኛው ያልተማረ ህብረተሰብ የሚሰራበት የነበር ነው። ስለሆነም ሆድ ቁርጠት፣ ጉስምት፣ ብድብድወዘተ በአጋንንት ምክንያት የሚመጡ ተደርገው ይታሰቡ ነበር። የተለምዶ የአጋንንት አመጣጥ ታሪክEdit እንደ ሰይፈ ስላሴ ታሪክ፣ በሰማይ ቤት 100 የመላዕክት ነገዶች ነበሩ። ከለታት አንድ ቀን እግዚአብሔር በሌለበት፣ ሰባልስዮስ ወይንም ሰይፈ ስላሴ የተሰኘ የመላዕክት አለቃ እኔ ሁሉን ፈጠርኩ አለ። ከ100ዎቹ ነግዶች አንደኛው ወገን ይህን የሰባልስዮስን ቃል አመነ። ይሄው ቡድን ወደ እሳት ተጣለ። ከሳት ከወጣም በኋላ የሰይጣን አገልጋይ ሆነ፡፡ የነገዱ አባላቶችም መጠሪያ ስማቸውም አጋንንት ሆነ። እንደዚሁ አፈ ታሪክ 99 የመላዕክት ነገዶች ስለቀሩ እግዚአብሔር 100ውን ለመሙላት አዳምን ፈጠረ፡፡ ሆኖም አዳም ከጭቃ ስለተሰራ እና ሰይጣን ደግሞ ከአየር እና ብርሃን ስለተሰራ፣ ሰይጣን ለሰው ልጅ ክብር መስጠት እምቢ አለ፣ ስለዚህም በሁለቱ መካከል የማያቋርጥ ጠብ አለ። ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
Показать полностью ...
1 434
0
Последнее обновление: 11.07.23
Политика конфиденциальности Telemetrio