Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Гео и язык канала

статистика аудитории ፍቅር ሰባኪ TemUd

❤️ልብን እንድታፈቅር ላደረገ ጌታ♡ ♡ምስጋና የተጋባ ይሁን!!!❤ አሚን🙏 ለአስተያየታችሁ👉  @TemUd_Bot  
14 126-9
~11 124
~1
64.60%
Общий рейтинг Telegram
В мире
42 418место
из 78 777
В стране, Эфиопия 
297место
из 396
В категории
1 331место
из 2 333

Пол подписчиков

Если это ваш канал, тогда можете узнать какое количество женщин и мужчин подписаны на канал.
?%
?%

Язык аудитории

Если это ваш канал, тогда можете узнать какое распределение подписчиков канала по языкам
Русский?%Английский?%Арабский?%
Количество подписчиков
ГрафикТаблица
Д
Н
М
Г
help

Идет загрузка данных

Время жизни пользователя на канале

Если это ваш канал, тогда можете узнать как надолго задерживаются подписчики на канале.
До недели?%Старожилы?%До месяца?%
Прирост подписчиков
ГрафикТаблица
Д
Н
М
Г
help

Идет загрузка данных

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ረመዳን ይመላለስብን❤ عيد مبارك ! كل عام وأنتم بخير! تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال!!! እንኳን ለ1445 ዓ.ሂ የዒድ አል - ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። || ፍቅር ሰባኪ TemUd
5 652
21
የሸዋል ወር አዲስ ጨረቃ ባለመታየቷ የኢድ አልፊጥር በዓል እሮብ ሚያዝያ 2 መሆኑ ተገልፆል:: ነገ ማክሰኞ ሚያዝያ 1 የረመዳን የመጨረሻው 30ኛ ቀን ሆኗል አላህ ፆማችንን ይቀበለን
6 404
24
ወዳጆች ሁሉ ለዚህ ታላቅ የረመዷን ወር ፆም እንኳን አደረሳችሁ ። ነገ ሰኞ የመጀመሪያ የፆም ቀናችን ይሆናል ። ዛሬ ተራዊሕ ይጀመራል ። መልካሙን ሁሉ ይወፍቀን። ©️ABX || ፍቅር ሰባኪ TemUd
7 368
22
ከምንወደዉ ጋር ፣ የተወደደ ስፍራ ላይ አላህ ይወፍቀን!🥺❤️ ጁምዐኩም ሙባረክ!🕌 || ፍቅር ሰባኪ TemUd
1 438
17
ለምን ዓለምን አትመራም ለምን ዱንያን አትገዛም ለምን ሰባት ድግሪ አይኖራትም "ሴት ልጅ ባል ከሌላት ሚስኪን ናት ሞገስ የላትም።" ይላሉ ዓኢድ አል-ቀርኒ ©️ABX || ፍቅር ሰባኪ TemUd
1 443
22
እንዴት ቀጣሽዉ? ሁሉንም ቦታ እመለከት ነበር …. ከእሱ ፊት በስተቀር || ፍቅር ሰባኪ TemUd
1 536
12
እጅህን ከያዝኩማ ….. አንተ ካለሀኝማ መች ልለቅህ? ….መች ሊከፋኝ?❤️ || ፍቅር ሰባኪ TemUd
2 521
43
🥹❤️‍🩹 || ፍቅር ሰባኪ TemUd
1 433
4
አንድ ወፍ አበባ ወደደ አሉ። አበባዋ ነጭ ነበረች። "መልኬ ቀይ ሲሆን እኔም እወድሃለሁ አለችው።" አሉ። ታድያ ወፉ ለወደዳት አበባ የትኛዉንም መስዋዕት ሊከፍል ዝግጁ እንደሆነ ሊያሳያት ወሰነ። ክንፉን ቆረጠና ደሙን አፈሰሰላት። አበባዋም ቀይ ሆነች። አበባዋ ወፉ ምን ያህል እንደሚወዳት አወቀች። ልትወደዉም ወሠነች። ግና ጊዜው አልፎ ነበር። ዘገየ። ወፉ በፈሰሰው ደም ብዛት የተነሳ ሞቷል። አብዝቶ ላሰበልህ አስብለት። ቦታ ለሠጠህም ቦታ ስጠው። የወደደህንም ሰው በፍቅሩ አታሹፍ ተረዳው። በጣም የወደደህን ሰው ካጣህ እንደርሱ የሚወድህ ሰው መልሰህ አታገኝም እወቅ። የተሰበረ ቀልብ መልሶ አይጠገንምና። ©️ABX || ፍቅር ሰባኪ TemUd
1 191
38
አንዳንዴ የሚያስፈልግህ ዣንጥላ ☂️የሚሰጥህ ሰው ሳይሆን አብሮህ የሚበሰብስ ሰው ነው። ስሜትን የመጋራት ሜዳ ከመስጠት ሜዳ ይበልጣል።💞 ©️fuad || ፍቅር ሰባኪ TemUd
1 123
13
#አወይ_ፍቅር...💚 ለመልዕክተኛውም ለሰሐቦችም ከባድ የነበረው ዘመቻ ላይ የአላህን መልዕክተኛ ﷺ ለመከላከል ወደሳቸው የገሰገሰው ጠልሓ ነበር። እሳቸውን በመከላከል ከጎናቸው ጦርነትን መካፈልን የተጠማው ጠልሓ ኡሁድ ላይ ጀግንነቱን አሳየ! በሙሉ አካሉ መልዕክተኛውን ይከላከል ነበር። ሐቢበላህ ﷺ በተጣሩ ቁጥር ቶሎ የሚመልሰውና ካጠገባቸው የማይጠፋው ጠልሓ ነበር። መልዕክተኛውም ﷺ እንዲህ በማለት ስለ አፍቃሪያቸው ይናገራሉ: 💚 "لقد رأيتُني يومَ أُحُدٍ ، و ما في الأرضِ قُرْبِي مخلوقٌ ، غيرُ جبريلَ عن يميني ، وطلحةَ عن يَسَاري" "የኡሁድ ወቅት እራሴን ተመለከትኩት ማንም ለኔ ቅርብ አልነበረም። በቀኜ ከነበረው ሰይዲና ጂብሪልና በግራዬ ከነበረው ጠልሓ በስተቀር።" ብለው ነበር ...🥹 ጠልሓ ወደሚወዳቸው የአላህ መልዕክተኛ ﷺ የሚወረወሩትን እያንዳንዱን ቀስቶች በአንድ እጁ እየተከላከለ በአንድ እጁ ደግሞ በሰይፍ ይዋጋ ነበር። አስባቹታል? ህልም ይመስላል አይደል? ... አሁን ላለነው እኛ ፊልም የሚመስሉ ትዕይንቶችን መስማት እንግዳ ነው አይደል? ...የመልዕክተኛው አፍቃሪ ጠልሓ ቁስል ቁስል ላይ ተደራረበበት። እስከሚችለው አቅም ሐቢቢን ﷺ ተከላከለላቸው። የቆሰሉትን ሸፊዒ በቆሰለው ጀርባው ላይ ተሸክሞ ተጓዘ! እሳቸውን ማትረፍ ላይ ቁዋው መጣለት። ሙሉ ሰውነቱ ቁስል ብቻ የሆነው ጠልሓ የአለሙ መድህን የሆኑትን ውዱ ነብዩን ﷺ የነበሩበት ሁናቴ ዳግም ሩህ ዘራበት፤ እግሮቹ ተንቀሳቀሱለት። ተሸክሟቸውም ወደ ተራራው ወጣ! ይህንን ክስተት ከሩቅ የተመለከቱት አቡበክር አስሲዲቅ እና አቡ ኡበይዳ ኢብን አል ጀራህ መልዕክተኛው ﷺ እና ጠልሓ ወዳሉበት ገሰገሱ! 😢 ወደ ረሱል ﷺ ሲጠጉ ግን እሳቸው በደከመው አንደበት ወደ ጠልሓ እየጠቆሙ "እኔን ትታቹ ጓድ'ኣቹ ጋር ሂዱ!" አሏቸው። አባበክርም እንዲህ ይላሉ: "ጠልሓ'ን ስናየው ሙሉ ሰውነቱ ቁስል በቁስል ነበር። ከእያንዳንዱ ሰውነቱ ደም ይፈስ ነበር! ከቀስት፣ ከድንጋይ፣ ከጦር፣ ከጎራዴ ብዙ ቁስሎች አርፈውበት ነበር። እራሱንም ስቶ ከአፉም ደም እየተፋ ነበር።" ይላሉ አባበክር። ግን በህይወት ተርፎ ነበር። መልዕክተኛውም ﷺ በአፅዕኖት: "ጀነት ጠልሓ ላይ ዛሬ ወጅቦበታል!" አሉ። 😭... አወይ ፍቅር! መሐባ የማያደርገው የለም! የረሱለላህ ባልደረቦች የነበራቸው መስዋትዕነትና ፍቅር ደግሞ አይገለፅም! 💚 አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና ሙሐመድ! ረሱሊ'ኮﷺ! ፍቅርዎ ሁሌም አዲስ ነው 💚💚 ©️Nadia || ፍቅር ሰባኪ TemUd
Показать полностью ...
2 942
30
እስኪ አባቴን ዱዓ አስደርጋለው ብዬ አንድ ሱቅ ገብቼ ጀለቢያ እጠይቃለው "3500" 👀😳 አላህ ይስጥልኝ ወንድሜ✋ ዱዓው እንደሆን እጅም አስታጠብኩ ጀለቢያም ገዛው ያው "አላህ ሷሊህ ትዳር ይስጥሽ ነው" 🚶‍♀️🚶‍♀️ ©️mari || ፍቅር ሰባኪ TemUd
2 315
28
አንዱ ሁለተኛ ሚስት ያገባል። የመጀመሪያው ሚስቱ እሱን እጅግ ከመንከባከቧ የተነሳ ሀብሀብ ስትሰጠው ፍሬዎቹን በሙሉ ለይታ አውጥታ ነው። ሁለተኛዋ ደግሞ ዝምብላ ከተፍ ከተፍ አድርጋ ትሰጠዋለች። ከዚያ እሱም ፍሬውን እየተፋ እየበላ… «ቱፍ ቱፍ… ሐስቢየሏህ… ያቺማ ይህን ፍሬ እንኳ ከልክላኝ ነበር እኮ»🤣🤣🤣🤣 ©️ || ፍቅር ሰባኪ TemUd
2 859
36
ድኻ አግብታ በረሀብ የሞተች ሴት ገጥማን አታውቅም። ሀብታም አግብተው በዙልም፣ በውርደትና በብስጭት የሞቱ ግን በርካታ ናቸው። ስለዚህ ዲን እና ስነምግባር አይታችሁ አግቡ! ሁለቱ ገንዘብ በሌለበት ራሱ ሀብትን ያጎናፅፋሉ! ©️Tofik bahru || ፍቅር ሰባኪ TemUd
3 124
26
«ሁለተኛ ሚስት ማግባት እፈልጋለው» አላት ምን እንደምታደርግ ማየት ፈልጎ ! የመጀመርያው ቀን ምንም ነገር አልታየውም ሁለተኛውም ቀን ምንም ነገር አላየም ! ሶስተኛው ቀን ላይ ቀኝ አይኑ ትንሽ ትንሽ ማየት ጀመረ! አንዳንድ መልሶች ላይታዩ ስለሚችሉ መልሱን ለማየት ብለህ ከምናደርጋቸው ድርጊቶች እንቆጠብ😂 ©️fiyameta || ፍቅር ሰባኪ TemUd
3 688
34
ከምንወደዉ ጋር ፣ የተወደደ ስፍራ ላይ አላህ ይወፍቀን!🥺❤️ ጁምዐኩም ሙባረክ!🕌 || ፍቅር ሰባኪ TemUd
6 452
40
የቦታ ርቀት ሰዎችን አይለያይም ዝምታ እንጂ! || ፍቅር ሰባኪ TemUd
4 052
31
የአለም እዝነት፣ የህወታችን ተምሳሌት የሆኑት የእኛ ነቢ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) በአንድ ወቅት ለባለቤታቸው፦ ''ኸድጃ ሆይ ድሃ ሆኜ አገባሁሽ፣ አላህ ደግሞ በአንቺ አከበረኝ'' ብለው ውለታዋን በፍቅር ነገሯት። በነገራችን ላይ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) የመጀመሪያ ባለቤታቸው ከድጃ (ረ.ዐ) በህይወት እያሉ ተጨማሪ ሚስት አልነበራቸውም፣ ብዙ ልጅም የወለዱት ከኸድጃ (ረ.ዐ) ነው። اللهم صل وسلم على نبينا محمد❤️ || ፍቅር ሰባኪ TemUd
4 534
33
በብዙ ሀጃዎች ዉስጥ ገብተን ብንጠፋፋም አሁንም አለን ለማለት ያህል ነዉ። እንደበፊቱ active ለመሆን ሞክራለሁ፤ እናንተም በዱዐችሁ አግዙኝ። ጀዛኩሙላህ🤎 ለሀሳባቹ 👉 || ፍቅር ሰባኪ TemUd
4 402
3
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ! አላችሁ ወይ?👋
5 852
0
ሰምታችኋል እንዴ! … ወንድ ልጅ ከሚስቱ ከተፋታ በኋላ የድሮ ሚስቱ የበለጠ ዉብ ሆና ትታየዋለች አሉ፡፡ ወይኔ ምን ሆኜ ነው የፈታኋት እያለ እጁን ይበላል አሉ፡፡ ሴት ልጅ ደግሞ ከወንድ ልጅ ከተለያየች በኋላ ሲጀመር ምን ነክቶኝ ነው ይህን ጅል፣ ጅላጀል፣ ጅላንፎ ያገባሁት ብላ ብቻዋን ትስቃለች አሉ፡፡ የኔ ጥናት አይደለም፡፡ በጠዋቱ ፈገግ እንድትሉ ብዬ ነው፡፡😁 ©️ABX || ፍቅር ሰባኪ TemUd
3 112
39
ጁምዐኩም ሙባረክ!💞 || ፍቅር ሰባኪ TemUd
2 865
10
አንዱ የሆነችን ሴት ማጨት ፈልገ ነገር ግን ዉስጡ ሙሉ በሙሉ አልተቀበላትም። ልጫት ወይስ ትቅርብኝ የሚል ሃሳብ ይመላለስበታል። ይሄን ዉስጣዊ ውዝግቡን ለማስተካከል ቁርአን ልክፈትና መጀመሪያ ዐይኖቼ ባረፉበት አንቀጽ መልእክት ላይ በመመስረት ዉሳኔ እወስናለሁ ብሎ ወሰነ። በዚሁ መሰረት ቁርአኑን በእጆቹ ያዘና ከፍተው ሱረቱል ጣሃ ነበር የተከፈተው። መጀመሪያ አይኖቹ ያረፉባት የጌታችን ቃልም፦ «خذها ولا تخف» የሚለው ነበር። «ያዛት። ምንም አትፍራ።» የሚል ነው ትርጉሙ። ―አትፍራ!! ያዛት የሚለውን ቃል በማየቱ ተደስቶ ለማጨት ወሰነ። ግለሰቡ በአንድ ነገር ግን ተሸውዷል። እሱም ይች የምትያዘው ነገር ምንድን ነች የሚለውን አለማስተዋሉ ነው። •እባብ ነች።😂 ©️ሸይኽ ሷሊህ አል ዑሶይሚ || ፍቅር ሰባኪ TemUd
3 248
55
ከአፍሪካ ቲቪ ትውስታዎች! ሼይኽ ሚስቴን ካገባኋት በኋላ ነው አንካሳ እንደሆነች ያወኩት ሲላቸው? ሼይኹ:-እና ልትጋልባት ነበር እንዴ ያገባሀት 😂 ©️አብዱ || ፍቅር ሰባኪ TemUd
3 002
38
ከአፍሪካ ቲቪ የፈትዋ ትውስታ "ያ ሼህ ሚስት አግብቼ ነበር በ3 ፈትቻታለሁ እና አሁን አብረን እንድመልሳት እፈልጋለሁ እንደው ኪታቡ ሰፊ ነው ቢያዩልኝስ…. ሼኻችን:-"በርግጥ ኪታቡ ሰፊ ነው ያንተ አፍ ግን ከኪታቡ ሰፍቷል"😂 ©️አብዱ || ፍቅር ሰባኪ TemUd
3 056
46
… የትም ቢሄዱ ፣ የትም ቢኖሩ ፣የትም ቢድላሉ … ለክፉ ጊዜ የሚሸሸጉባት ፣ በሙሉ ልብ ሊኖሩባት የሚሄዱባት አንድ እውነት አለች እሷም « እናት ሀገር » ናት ። እኔም አንተም እኛም ሀገር አለን የኔ ሀገር ደግሞ ኢትዮጵያዬ 🇪🇹 ናት ። እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ መጪው አዲስ ዓመት ከጭንቅ ሁሉ የምትፈረጂበት ፣ የከፋው ስቆ የሳቀው ዘልቆለት በተድላ የሚኖርብሽ ይሁን ! ያ ረብ ?! ©️አብዱ ረዛቅ || ፍቅር ሰባኪ TemUd
4 816
10
“ስጦታ ልትሰጠኝ አስባ… ሁለት ውብ ፅጌሬዳ አበቦችን ይዛ መጣች። "የትኛው ይበልጥ ያምራል? በቀኝ ያለው ወይስ በግራ" ስትል ጠየቀችኝ። "የመሀሏ አበባ ይበልጥ ታምራለች” አልኳት። ጉንጮቿ ተንቀሳቀሱ። በጥርሷ መሀል ልዩ ፈገግታ ተነበበ። ጨረቃ ብላት እበድላታለሁ። ፀሀይ ሆነችብኝ።” አለ አሉ። … ባለትዳሮች እየተማራችሁ … ሚማ የዚዱል ሁበ በይነኩም። ብናስተምራችሁ ቅር አይላችሁም አይደል?… ሀሀሀ (እንደልጅቷ ፈገግ ልበል) ©️Fuad || ፍቅር ሰባኪ TemUd
5 820
35
ሁልጊዜ እየሰረቅኩና እየተሳቀቅኩ ከማይህ አንድ ቀን ሰርቀኸኝ ብታሳርፈኝ...!🥺❤️ ©️ || ፍቅር ሰባኪ TemUd
7 153
61
እናቴ ጋ ብዙ ሚስጥር አለን። የሆነ ቀን ማታም እንዲሁ ሚስጥር ነገርኳት። የሆነች የወደድኳት ልጅ አለች። ቱርካዊ ናት። ትወደኛለች እወዳታለሁ። ለመጋባትም አስበናል። ግን እናቴ ይህን ጉዳይ ለማንም አትንገሪ አልኳት። እሷም "ሚስጢርህ ጥልቅ ጉድጓድ ዉስጥ እንደተቀበረ አስበው አብሽር።" አለችኝ። ጠዋት ላይ ለቁርስ እንደተቀመጥን አባቴ ወደኔ እያየ "እ ጎረምሳወ ሱልጣን ኦግሎ እንዴት አደርክ!" አለኝ። እናንተስ እንዴት አደራችሁ! አባት ጋ ሳይደርስ እናት ጋ የሚቀር ሚስጥር የለም ልላችሁ ፈልጌ ነው ልጆች። ©️ABX || ፍቅር ሰባኪ TemUd
12 484
63
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ!👋 አላችሁ ወይ?🙄
5 913
0
Последнее обновление: 11.07.23
Политика конфиденциальности Telemetrio