الخدمة متاحة أيضًا بلغتك. انقر للترجمةعربسكا
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категория
Гео и язык канала

все посты telebirr

The first mobile money platform in Ethiopia 
259 663-54
~19 687
~4
17.69%
Общий рейтинг Telegram
В мире
9 708место
из 78 777
В стране, Эфиопия 
69место
из 396
В категории
169место
из 1 396
Архив постов
የሀገራችንን የዲጂታል ፋይናንስ አካታችነትን በማሳደግ ረገድ የላቀ ሚና እየተጫወተ ያለውን የቴሌብር አገልግሎት ተደራሽነት በማሳደግ በ2017 በጀት አመት የቴሌብር ደንበኞችን ቁጥር 55 ሚሊዮን ለማድረስ አቅደናል፡፡ የቴሌብር ወኪሎችን ቁጥር በ28% በማሳደግ 275 ሺህ ለማድረስ እንዲሁም በቴሌብር ግብይት የሚፈጽሙ ነጋዴዎችን ቁጥር በ102% በማሳደግ 367 ሺህ ለማድረስ እና የቴሌብር ደንበኞችን ቁጥር በ15.7% በመጨመር 55 ሚሊዮን ለማድረስ እቅድ ይዘናል፡፡ የቴሌብር ዲጂታል አገልግሎቶችን፣ የሀገር ውስጥ የዲጂታል ገንዘብ ዝውውርን፣ የኤሌክትሮኒክ ንግድ ክፍያዎችን፣ አለም አቀፍ የኦንላይን ክፍያዎችን፣ ተጨማሪ አጋሮችን በማሳተፍ የሃዋላ አገልግሎቶችን በስፋት ተግባራዊ እናደርጋለን፡፡ የቴሌብር አገልግሎትን በይበልጥ በማስፋት ተጠቃሚዎች በቀላሉ በእጅ ስልካቸው ክፍያ መፈጸም፣ ገንዘብ መላክና መቀበል እንዲችሉ እንዲሁም ተቋማትን የክፍያ ስርአታቸውን እንዲያዘምኑ በማስቻል የዲጂታል አገልግሎቶችን አካታችነት እና ተደራሽነት በማረጋገጥ ለሀገራችን ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ የበኩላችንን ቁልፍ ሚና ማበርከት እንቀጥላለን፡፡ ለተጨማሪ፡ ይጎብኙ፡፡
Показать полностью ...
11 742
6
ኩባንያችን በ2017 በጀት ዓመት ነባር የቴሌኮም እና የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን አሟጦ በመጠቀም፣ አዳዲስ መጠነ ሰፊ ተጨማሪ ማስፋፊያዎችን በማከናወን እንዲሁም የደንበኛ ቁጥርን የሚጨምሩ እና ተሞክሮን የሚያሻሽሉ ተግባራትን በማከናወን አጠቃላይ የደንበኞቹን ብዛት በ6% በመጨመር 83 ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዱን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት የሞባይል ደንበኞችን በ5.5% በመጨመር 79.7 ሚሊዮን ማድረስ፣ የሞባይል ዳታና ኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን በ16% በመጨመር 47.4 ሚሊዮን ማድረስ እንዲሁም የፊክስድ ብሮድባንድ ደንበኞችን በ25% በመጨመር 934 ሺህ ለማድረስ አቅዷል፡፡ ኩባንያችን የቴሌኮም ሽፋንን በመጨመር የቴሌኮም ስርጸት መጠንን 73% ለማድረስ ከማቀድ ባሻገር የእጅ ስልኮችን በቅናሽ በማቅረብ ለማህበረሰባችን ከኮኔክቲቪቲ ባሻገር የዲጂታል ሶሉሽን እና የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶች በማዳረስ ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ ይተጋል፡፡ ለተጨማሪ፡ ይጎብኙ፡፡
Показать полностью ...
15 818
7
ኩባንያችን በ2017 በጀት ዓመት በመላ ሀገሪቱ 1,298 የሞባይል ኔትወርክ ጣቢያዎችን ለመገንባት፣ በ500 ከተሞች የ4ጂ እንዲሁም በ15 ከተሞች የ5ጂ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ማቀዱን ይፋ አደረገ፡፡ በበጀት ዓመቱ ኩባንያችን የቴሌኮም እና የዲጂታል መሰረተ ልማት ማስፋፊያዎችን ለማከናወን ከ1 ቢሊየን በላይ የአሜሪካ ዶላር ወጭ የሚያደርግ ሲሆን ይህም የግለሰብ እና የንግድ ደንበኞች እንዲሁም በሀገራችን ሁሉን አቀፍ እድገት ላይ የላቀ ሚና የሚያበረክቱ የመንግስት ተቋማት ቅልጥፍናና ምርታማነትን የሚጨምሩ 260 አዳዲስና የተሻሻሉ ሶሉሽኖችን ለማቅረብ ያስችለዋል፡፡ በተጨማሪም ኩባንያችን አቅርቦትን ከማረጋገጥ አንጻር ከ1.1 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የቴሌኮምና ዲጂታል አገልግሎት መስጫ መሳሪያዎች (devices) ለግለሰብ እና ድርጅት ደንበኞች ለማቅረብ አቅዷል፡፡ ኩባንያችን ግዙፍ የዲጂታል መሰረተ ልማት ግንባታ በማከናወን የድርጅት ደንበኞችን አሰራር የሚያዘምኑ የክላውድ እና ኤጅ ኮምፒውቲንግ፣ አይኦቲ (IoT) የመረጃ እና የጥሪ ማዕከል፣ የይዘት፣ የዲጂታል ግብርና፣ ጤና፣ ትምህርት፣ ስማርት ከተማ የመሳሰሉትን የዲጂታል ሶሉሽኖች በስፋት ያቀርባል፡፡ ለተጨማሪ፡ ይጎብኙ፡፡
Показать полностью ...
16 070
1
ኦፕሬተሮቻችን በባህል ልብስ አሸብርቀው በሥራ ገበታቸው ላይ !
19 456
0
💇🏽‍♀️ ሚዶ የውበት ሳሎን ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም በምቾት ይስተናገዱ! 🔗 ቀጠሮ ለመያዝ የሚያስችልዎትን መተግበሪያ ፕሌይ ስቶር ላይ ያገኙታል፡፡ ⏩ ክፍያዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም *127# በቀላሉ ይፈጽሙ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
20 297
1
🔥 ዘመናዊ የእጅ ስልክ ከ1 ዓመት የጥቅል ስጦታ ጋር!! የጎግል መተግበሪያዎች የተጫኑባቸውን አዳዲሶቹን የ ዘመናዊ የእጅ ስልኮች በተመጣጣኝ ዋጋ ሲገዙ ▶️ የ2 ጊ.ባ ወርኃዊ የዩትዩብ ጥቅል ለአንድ ዓመት እንዲሁም 🌐+📞 ለ3 ተከታታይ ወራት 3 ጊ.ባ የዳታና 200 ደቂቃ የድምጽ ጥቅል በስጦታ ያገኛሉ! 📍 በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን እንዲሁም የአዲስ አበባ ደንበኞቻችን በቴሌገበያ ድረገጽ መግዛት ትችላላችሁ!
24 413
18
✴️ እጥፍ ድርብ 100% ስጦታ በተማሪዎች ጥቅል!! 📞የድምፅ 🌐 የዳታ እና 📶 ሁለቱንም አጣምሮ የያዙትን ልዩ ወርኃዊ የተማሪ ጥቅሎች ከ100% ተጨማሪ ስጦታ ጋር አቅርበናል፡፡ 💁‍♂️ ከዚህ ቀደም የተማሪነት መረጃዎ ከተመዘገበ በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 20% ስጦታ ጋር ወይም *999# መግዛት ይችላሉ! 🛠 ካልተመዘገቡ አቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት ማዕከላችን በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ ይጎብኙ!
24 641
4
አሁንም መመዝገብ ይችላሉ! የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባ በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን በመካሄድ ላይ ይገኛል። ቴሌብር ሱፐርአፕ ውስጥ በተካተተው አቅጣጫ ጠቋሚ መተግበሪያ በመታገዝ አቅራቢያዎ የሚገኘውን የምዝገባ ማዕከል ይወቁ፤ በአካል ቀርበው በነጻ ይመዝገቡ! ለተጨማሪ መረጃ ይጎብኙ!
25 397
10
በቦታና ጊዜ ሳይገደቡ ግብርዎን በቴሌብር ይክፈሉ! ምቾትዎ እንደተጠበቀ ግብርዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም *127# ባሉበት ሆነው በእጅ ስልክዎ ይክፈሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አስተያየት በ 24/7 ያግኙን!
26 902
11
መውሊድ የሞባይል ጥቅል የቆይታ ጊዜ ዛሬ ይጠናቀቃል!! 🎁 እስከ 20% ከሚደርስ ቅናሽ ጋር ፈጥነው በቴሌብር ይግዙ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ! 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን ወይም *127# ይጠቀሙ 🗓 እስከ ሌሊት 6 ሰዓት ብቻ!
26 087
4
🏆 ቴሌብር ሱፐርአፕን ይጋብዙ፤ እስከ 10,000 ብር ስጦታ ያግኙ! ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም 💬 በአጭር መልእክት ወይም 🌐 በማኅበራዊ ሚዲያ መተግበሪያውን ያጋሩ፤ ወዳጆችዎ ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ የ30 ብር ስጦታ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም ታብሌቶችና ስማርት ስልኮች እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶችን ባካተተው ለዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! 🔗 የዘመነውን ቴሌብር ሱፐርአፕ ለማግኘት ይጠቀሙ! ✅ ለዕድል ጨዋታው ብቁ የሚሆኑት 20 አዲስ ደንበኞችን ሲያገኙ ነው! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
26 379
16
🎁 ተጨማሪ 50% ስጦታ ያግኙ! 💁‍♂️ ከውጭ አገራት ከ99 ብር ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 🗓 እስከ ነገ መስከረም 07 ቀን 2017 ዓ.ም! ደንብና ሁኔታዎችን ይመልከቱ!
26 852
8
🌼 ፍካት ከመስከረም፣ በረከት ከቴሌብር ሐዋላ! 17% ተጨማሪ ስጦታ ከበርካታ የዕድል ሽልማቶች ጋር!! ከባሕር ማዶ በቴሌብር ሬሚትና በአጋሮቻችን በኩል ዓለም አቀፍ ሐዋላ የተላከልዎን ገንዘብ በቴሌብር ሲቀበሉ 17% የገንዘብ ስጦታ እንዲሁም:- 💁‍♂️ 5 ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! ✈️ ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት - እያንዳንዳቸው 480,000 ብር 🏞 ኩሪፍቱ ወተር ፓርክ ቤተሰብ ፓኬጅ - እያንዳንዳቸው 44,000 ብር 🐏 የበግ ስጦታዎች - እያንዳንዳቸው 20,000 ብር... የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል! 🗓 እስከ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ
Показать полностью ...
28 006
10
የመታወቅ ቀን! መስከረም 06/2017 ዓ.ም የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባ በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት ማዕከል በመፈጸም ሁሉም ሰው የሚታወቅባትን ኢትዮጵያ እንፍጠር፡፡
28 034
5
መልካም የሥራ ሳምንት !
31 966
6
🌟 17% የገንዘብ ስጦታ ከተጨማሪ አጓጊ የዕድል ሽልማቶች ጋር!! የመውሊድ በዓልን አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሐዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 17% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 💁‍♂️ በተጨማሪም 5 ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! ✈️ ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት - እያንዳንዳቸው 480,000 ብር 🏞 ኩሪፍቱ ወተር ፓርክ ቤተሰብ ፓኬጅ - እያንዳንዳቸው 44,000 ብር 🐏 የበግ ስጦታዎች - እያንዳንዳቸው 20,000 ብር... የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል! 🗓 እስከ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ
Показать полностью ...
32 573
18
ኢድ ሙባረክ! በሰላም፣ በጤና፣ በፍቅር እና በደስታ የሚያሳልፉት በአል እንዲሆንልዎ ከልብ ተመኘን!

IMG_1596.MP4

3 941
2
🎁 በልዩ የመውሊድ ጥቅሎቻችን እንኳን አደረሳችሁ ይባባሉ!! 💁‍♂️ እስከ 20% ከሚደርስ ቅናሽ ጋር ቀርበዋል በቴሌብር ይግዙ፤ የበዓል ስጦታ ለወዳጅ ቤተሰብ ያበርክቱ! 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን ወይም *127# ይጠቀሙ 🙌 መልካም በዓል
35 452
5
እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሰዎ!
29 999
6
🌟 17% የገንዘብ ስጦታ ከተጨማሪ አጓጊ የዕድል ሽልማቶች ጋር!! የመውሊድን በዓል አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሐዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 17% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 💁‍♂️ በተጨማሪም 5 ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! ✈️ ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት - እያንዳንዳቸው 480,000 ብር 🏞 ኩሪፍቱ ወተር ፓርክ ቤተሰብ ፓኬጅ - እያንዳንዳቸው 44,000 ብር 🐏 የበግ ስጦታዎች - እያንዳንዳቸው 20,000 ብር... የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል! 🗓 እስከ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ
Показать полностью ...
36 455
21
የበዓል ሸመታዎን በቴሌብር!! ለበዓል ሸመታ ገበያ ወጥተው ሲገበያዩ ክፍያዎን በተወዳጁ ያድርጉ!! 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን ወይም *127# ይጠቀሙ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
31 417
3
🗯ጨዋታዎ ሳይቋረጥ ሐሳብዎም ሳይገታ እንዳሻዎ በጋራ ኾነው በቴሌብር ኢንጌጅ በነጻ ያውጉ!! የቪዲዮ፣ ፎቶ፣ ድምጽና የጽሑፍ መልእክቶችን በነጻ እያጋሩ ራስዎ በመሠረቱት ቡድን እንደ ልብዎ ማውራት ይችላሉ፡፡ 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ያገኙታል፡፡ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ ! ለማንኛውም ጥያቄ፣ አስተያየት ወይም ቅሬታዎ በ 24/7 ያግኙን!
30 600
0
🌟 17% የገንዘብ ስጦታ + የበረራ ትኬትን ጨምሮ ልዩ ሽልማቶች!! ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሐዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 17% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 💁‍♂️ በተጨማሪም 5 ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! ✈️ ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት - እያንዳንዳቸው 480,000 ብር 🏞 ኩሪፍቱ ወተር ፓርክ ቤተሰብ ፓኬጅ - እያንዳንዳቸው 44,000 ብር 🐏 የበግ ስጦታዎች - እያንዳንዳቸው 20,000 ብር... የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል! 🗓 እስከ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ
35 348
6
4ኛ ዙር ሳምንታዊ አሸናፊዎች 🎉🎉 ዕድለኞች በፌስቡክ ገጻችን በውስጥ መልእክት (inbox) 👉 የስልክ ቁጥራችሁን ከዩትዩብ መለያ ስም ጋር ላኩልን! 🔔 አሁንም የዩትዩብ ቻናላችን ቤተሰብ መሆን ያሸልማል! ✅ ትክክለኛውን የኢትዮ ቴሌኮም የዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ! 🔗 ይጠቀሙ!
34 733
6
https://youtu.be/pSYIchWFZjw?si=kwpW9A507TMT2TY2
የነገዋ ኢትዮጲያ ተረካቢ ከሆኑ ባለ ብሩህ አእምሮ ልጆች ጋር ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል l #ለነገ_ተስፋዎች #Hopes_of_Tomorrow #Ethiotelecom
ሀገራችንን በዲጂታል ቴክኖሎጂ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ማድረግ የሚችሉ ባለ ብሩህ አዕምሮ እና የልዩ ተሰጥዎ ባለቤት የሆኑ የነገ-ተስፋዎች የተሳተፉበት ሽልማት የሚያስገኙ ውድድሮች አካሂደናል። #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
32 959
5
🏆 ቴሌብር ሱፐርአፕን በመጋበዝ እስከ 10,000 ብር ያሸንፉ! ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም 💬 በአጭር መልእክት ወይም 🌐 በማኅበራዊ ሚዲያ መተግበሪያውን ያጋሩ፤ ወዳጆችዎ ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ የ30 ብር ስጦታ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም ታብሌቶችና ስማርት ስልኮች እንዲሁም ሌሎች ሽልማቶችን ባካተተው ለዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! 🔗 የዘመነውን ቴሌብር ሱፐርአፕ ለማግኘት ይጠቀሙ! ✅ ለዕድል ጨዋታው ብቁ የሚሆኑት 20 አዲስ ደንበኞችን ሲያገኙ ነው! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
37 527
19
ለአዲስ ዓመት ዋዜማ ባሰናዳነው ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን የታደሙበት ልዩ የበዓል ፕሮግራም ላይ ከነገ የሀገር ተረካቢ ህጻናት ጋር አስደማሚ የቴክኖሎጂ ጥያቄና መልስ መርሐ ግብር አከናውነናል። በጥያቄና መልሱ መርሐ ግብር አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ አይ.ኦቲ፣ የቴሌኮም አገልግሎት፣ ክላውድ እና ስማርት ቴክኖሎጂዎች እንዲሁም ቴሌብርን የተመለከቱ ጥያቄዎች ቀርበው በህጻናቱ አስደናቂ ማብራሪያ እና ምላሽ ተሰጥቷል። በውድድሩ ማጠቃለያ ላይ ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬህይወት ታምሩ የተወዳዳሪ ህጻናቱ የቴክኖሎጂ እውቀት ከዕድሜያቸው አንጻር አስደማሚ መሆኑን የገለጹ ሲሆን የማበረታቻ ሽልማትም አበርክተውላቸዋል። በመጨረሻም ልጆች የነገዋን ዲጂታል ኢትዮጵያ በማስቀጠል ረገድ ቁልፍ ሚና እንዳላቸው በመግለጽ ኩባንያችን የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አጽንኦት ሰጥተዋል።
Показать полностью ...
26 564
8
🌟 17% የገንዘብ ስጦታ ያግኙ፤ የበረራ ትኬት ጨምሮ ልዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ! ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሐዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 17% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ 💁‍♂️ በተጨማሪም 5 ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! ✈️ ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት - እያንዳንዳቸው 480,000 ብር 🏞 ኩሪፍቱ ወተር ፓርክ ቤተሰብ ፓኬጅ - እያንዳንዳቸው 44,000 ብር 🐏 የበግ ስጦታዎች - እያንዳንዳቸው 20,000 ብር... የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል! 🗓 እስከ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ
Показать полностью ...
29 488
11
🎁 50% የአዲስ ዓመት ስጦታ! 🌼 ከወዳጅ ዘመድ ከ99 ብር ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ስጦታ ይበረከትልዎታል! 🗓 እስከ መስከረም 07 ቀን 2017 ዓ.ም! ለተጨማሪ መረጃ ይጎብኙ።
28 228
4
የተናፋቂዋ አደይ አበባ ጥቅል የቆይታ ጊዜ ዛሬ ይጠናቀቃል!! 🎁 እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ቀርበዋል፤ በቴሌብር ይግዙ ለሚወዷቸውም በስጦታ ያበርክቱ! 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን ወይም *127# ይጠቀሙ 🗓 እስከ ሌሊት 6 ሰዓት ብቻ! 🙏 የዓመት ሰው ይበለን
31 107
2
አገር ስትገነባ ቴክኖሎጂ እያዋጣን ከአንዱ ጫፍ እስከሌላው ካለፈው እስከሚመጣው፤  ትውልዱን ከዘመን እንዳገናኘን በሁሉም አቅጣጫ ትሥሥር እንደዘረጋን አብረናችሁ አለን! አሁንም የራቀውን እያቀረብን እንቀጥላለን! 130 ዓመታት በፅናት ታላቅ አገርና ሕዝብ በማገልገል ላይ!

IMG_0848.MP4

32 378
12
#በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ ብሩህ አዲስ ዓመት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

IMG_0849.MP4

35 122
7
በርካታ ሽልማቶች ይቀራሉ!! 💁‍♂️ በቀሩት ጥቂት ሰዓታት ቴሌብር ሱፐርአፕን በመጠቀም ተጨማሪ ዕድሎችን ያግኙ፤ እስከ 100 ሺህ ብር የበዓል ስጦታዎችን ያሸንፉ! ❇️ ሁሉንም ፊደላት ያግኙ፤ ይሸለሙ! 🗓 እስከ ሌሊት 6:00 ብቻ ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
36 243
13
🎆 ዐውደ ዓመት እንዴት እያለፈ ነው? 🎁 ለበዓል ማድመቂያ እስከ 20% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የአደይ አበባ ጥቅሎች በቴሌብር ይግዙ፤ የበዓል ስጦታ ለወዳጅ ቤተሰብ ያበርክቱ! 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን ወይም *127# ይጠቀሙ 🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼
34 830
3
እንኴን ለ2🌼17 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ!! በአዲስ ጅማሮ! በአዲስ ተስፋ! በአዲስ ዕይታ! ብሩህ አዲስ ዓመት እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን! 🌼መልካም ዐውደ ዓመት🌼
34 876
9
ኩባንያችን ለአዲስ አመት ዋዜማ በፋና ስቱዲዮ ባዘጋጀው ልዩ የበአል ፕሮግራም ላይ ለአንድ አመት በአራት ምዕራፍ ባካሄደው ኢትዮቴል ኢኖቬሽን የፈጠራ ውድድር አሸናፊ ለሆኑ ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎች (start-ups) በገንዘብ እና በአይነት ከ5.6 ሚሊዮን ብር በላይ ሽልማት አበረከተ። በመርሐ ግብሩ ላይ ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬህይወት ታምሩ ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ደረጃ ለወጡ አሸናፊዎች ተሞክሮ የሚቀስሙበት እና ልምድ የሚጋሩበት ልዩ የውጭ ሀገር ጉዞ የተመቻቸ መሆኑን ያበሰሩ ሲሆን ለሁሉም ተወዳዳሪዎች የገንዘብ፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ስልክ፣ ነጻ የቴሌክላውድ አገልግሎት እና የእውቅና ሰርተፊኬት አበርክተዋል። ኢትዮቴል ኢኖቬሽን ፕሮግራም በዲጂታል እና ፋይናንስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ የፈጠራ ሀሳብ ያላቸው ጀማሪ የስራ ፈጣሪዎችን በቴክኖሎጂ፣ ማርኬቲንግ እና ደንበኛ አያያዝ በማገዝ ወደ ገበያ በቀላሉ እንዲገቡ እና ተግዳሮትን በመፍታት ፍሬያማ እንዲሆኑ ለማስቻል ያለመ ነው። ለተጨማሪ፡
Показать полностью ...
30 949
8
የአዲስ ዘመን መባቻ ችቧችን ይለኮስ የክረምቱ ጨለማ በብሩህ ይተካ የጎመን ምንቸት ይውጣ የገንፎ ምንቸት ይግባ መልካም አዲስ ዓመት!

Abebayehushe-New year telegram.mp4

34 154
11
🌟 17% የገንዘብ ስጦታ + በአጓጊ ሽልማቶች ይንበሽበሹ!! አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ከባህርማዶ በቴሌብር ሬሚት እና በአጋሮቻችን በኩል በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሐዋላ የተላከልዎን ገንዘብ ሲቀበሉ 17% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም 5 ሺህ ብር እና ከዛ በላይ ሲቀበሉ አጓጊ ለሆነው ልዩ የዕድል ጨዋታ ብቁ ይሆናሉ! ✈️ ደርሶ መልስ የበረራ ትኬት - እያንዳንዳቸው 480,000 ብር 🏞 ኩሪፍቱ ወተር ፓርክ ቤተሰብ ፓኬጅ - እያንዳንዳቸው 44,000 ብር 🐏 የበግ ስጦታ - እያንዳንዳቸው 20,000 ብር 💰 5 ሺህ ብር - 450 ስጦታዎች 🌐 ወርኃዊ ያልተገደበ ዳታ + ድምጽ - 300 ስጦታዎች 💁‍♂️ የሚቀበሉት የገንዘብ መጠን ሲጨምር የጨዋታ ዕድልዎም ይጨምራል! 🗓 እስከ መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ
Показать полностью ...
37 235
30
ከዘመን ዘመን ስንሻገር፣ መስኩ በአደይ ሲንቆጠቆጥ በአደይ አበባ ጥቅል፣ በአዲስ ዓመት ስጦታ እናሸብርቅ! 🤩 ተናፋቂዋን አደይ አበባ ጥቅል እስከ 20% ከሚደርስ ቅናሽ ጋር በቴሌብር ይግዙ፤ የበዓል ስጦታ ለወዳጅ ቤተሰብ ያበርክቱ! 🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን ወይም *127# ይጠቀሙ 🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼
39 153
13
🎁50% የአዲስ ዓመት ስጦታ! 🌼ለመጪው አዲስ ዓመት ለበዓል ማድመቂያ ከወዳጅ ዘመድ ከ99 ብር ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ50% ስጦታ ይበረከትልዎታል! 🗓 እስከ መስከረም 07 ቀን 2017 ዓ.ም ለተጨማሪ መረጃ ይጠቀሙ። 🌼መልካም አዲስ ዓመት!
39 925
9
በአዲስ ዓመት መዳረሻ በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬህይወት ታምሩ የተመራ የኩባንያችን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልኡክ በበዓል ድባብ በደመቀው የደቡብ አዲስ አበባ ዞን የአገልግሎት ማዕከላችን በመገኘት በመስተንግዶ ላይ ለነበሩ ክቡራን ደንበኞቻችን እንዲሁም በስራ ገበታቸው ላይ ሲተጉ ለነበሩ የኩባንያችን ቤተሰቦች ልባዊ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞታቸውን አድርሰዋል፡፡
34 296
4

New Year SM Contest Round 4.pdf

36 827
14
ውድ ቤተሰቦቻችን አዲስ ዓመትን በማስመልከት በ4 ዙሮች ሲካሄድ የነበረው ልዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ውድድራችን ተጠናቋል፡፡ 🎉🎉 የ4ተኛ ዙር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! ✍️ የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን 🙏 ሁላችሁም በውድድሩ ላይ ላደረጋችሁት ተሳትፎ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ 🌟 የዓመት ሰው ይበለን! የመጨረሻውን ዙር አሸናፊዎችን ለመመልከት 👇🏼
38 702
8
🎉🎉 የቴሌብር ሱፐርአፕ ዕንቁጣጣሽ ጨዋታ ተሸላሚዎች እንኳን ደስ አላችሁ! እስካሁን 🌟7 ዕድለኞች - 100,000 ብር 🌟8 ዕድለኞች - 50,000 ብር 🌟379 ዕድለኞች - 10,000 ብር 🌟569 ዕድለኞች - 1,000 ብር 🌟993 ዕድለኞች - 500 ብር 🌟21,290 ዕድለኞች -100 ብር ሸልመናል! 💡 እስካሁን ከሽልማቱ ተቋዳሽ ካልሆኑ ቴሌብር ሱፐርአፕን ይጠቀሙ፤ ዕድልዎን ይሞክሩ! ❇️ ሁሉንም ፊደላት ያግኙ፤ እስከ 100 ሺህ ብር የበዓል ስጦታዎችን ያሸንፉ! 🗓 እስከ መስከረም 1 ቀን 2017 ዓ.ም የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
Показать полностью ...
37 930
158
✴️ የአዲስ ዓመት ግብይት ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም 5% ተመላሽ ያግኙ! የበዓል ግብይት በመዲናችንና በተለያዩ ከተሞች በተመረጡ 🛒 ከ120 በላይ ሱፐርማርኬቶች እና 🎂 ከ100 በላይ ኬክ ቤቶች ገብይተው ክፍያዎን በቴሌብር ሲፈጽሙ እስከ 2500 ብር ለሚደርስ ግብይትዎ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 5% ተመላሽ ይበረከትልዎታል! 🗓 እስከ መስከረም 1 ቀን 2017 ዓ.ም ሱፐርማርኬቶቹን እና ኬክ ቤቶቹን ዝርዝር ለመመልከት 👉 🌼 መልካም በዓል! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
40 217
6
🎶 የአዲስ ዓመት ዋዜማ ኮንሰርት ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ! አለም አቀፍ እና የሀገር ውስጥ ታዋቂ አርቲስቶች ይገኛሉ፤ ባሉበት ሆነው የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር በቀላሉ ይቁረጡ፡፡ 🗓 ነገ ጳጉሜ 05/2016 ዓ.ም 📍 በሸራተን አዲስ ፒ.ኤም.ጂ ፕሪስቲን ማርኬቲንግ ግሩፕ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
38 018
15
ጥያቄ #4 በቅርቡ የተዋወቀውና ከባህር ማዶ በቀጥታ ለቴሌብር ደንበኞች ገንዘብ መላክ የሚያስችለው መተግበሪያ ምን ይባላል? መልስዎን በፌስቡክ ወይም ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ፌስቡክ፡ ትዊተር፡
40 528
27

New Year SM Contest Round 3.pdf

43 290
27
✅ ለ130 ዓመታት ወይም ከ1886 ዓ.ም ጀምሮ ያላችሁ በትክክል መልሳችኋል 👏👏 ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ 300 ዕድለኞች በዕጣ ተለይተዋል፡፡ 🎉🎉 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ! ✍️ የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን፤ ከ1ኛ ዙር ጀምሮ ሽልማታችሁን ከነገ ጀምሮ እናበረክታለን፡፡ 💠 ለ4ኛ ዙር ውድድር ነገ ከረፋዱ 3 ሰዓት ይጠብቁን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼
43 821
7
📗 📚 የመማሪያ ደብተር ልገሳ መርሐ ግብር በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን በይፋ በተጀመረበት ወቅት ቃል በገባነው መሠረት ልገሳውን በአዲስ አበባ በሚገኙ የዞን እና በመላው ሀገራችን በሚገኙ የሪጅን ጽ/ቤቶች በስፋት አከናውነናል፡፡ 👦🧒 🌼መልካም ዐውደ ዓመት!
35 299
2
👦🧒 የነገዋን ኢትዮጲያ ተረካቢ ከሆኑ ባለ ብሩህ አእምሮ ልጆች ጋር ምርጥ… ማለፊያ የሆነ ጊዜ አሳልፈናል፡፡ 💻ሀገራችንን በዲጂታል ቴክኖሎጂ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ማድረግ የሚችሉ ባለ ብሩህ አዕምሮ፣ የልዩ ተሰጥዎ ባለቤት የነገ-ተስፋዎች ያሉ መሆኑን ካካሄድናቸው የተለያዩ ሽልማት የሚያስገኙ ውድድሮች ተረድተናል፡፡ እደጉ ለወግ ማእረግ ያብቃችሁ በሉልን! 🌼መልካም ዐውደ ዓመት! 🌼
32 664
8
Последнее обновление: 11.07.23
Политика конфиденциальности Telemetrio