The service is also available in your language. To switch the language, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber

всі пости SadatKemal Abu Meryem

122 257+8
~27 227
~32
24.21%
Загальний рейтинг Telegram
В світі
9 584місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
66місце
із 396
У категорії
200місце
із 2 333
Архів постів
ምን አዘጋጀህላት?
7 961
14
ምን አዘጋጀህላት?

ምን አዘጋጀህላት.mp3

7 885
72
ብዛዕባ ተውሒድን ሽርክን ዓብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር Telegram: YouTube:

ብዛዕባ-ተውሒድን-ሽርክን.mp4

11 009
15
የአላህ ባሪያዎች ክፍል 13
14 669
15
የአላህ ባሪያዎች ክፍል 13

የአላህ ባሪያዎች ክፍል 13.mp3

13 481
38
የአላህ ባሪያዎች ክፍል 12
17 144
9

የአላህ ባሪያዎች ክፍል 12.mp3

15 755
46
መሰናበቻ
28 880
34
መሰናበቻ?

መሰናበቻ.mp3

25 700
129
41 743
344
የሞቱበት ቀን
24 571
20
የዛሬ ቀን ረቢአል አወል 12 ነብዩ ﷺ የሞቱበት ነው። ይህን ቀን አመታዊ የደስታ ቀን አድርጎ መያዝ ሰይጣናዊ መንገድ ነው። በኢስላም የሙት አመት የሚባልም ነገርም የለም። በኢስላም የታዘዝነውን ብቻ እንስራ። ከክስረት እንጠበቃለንና። ነብዩ ﷺ "ቢድአ ሁሉ ጥመት ነው" ብለዋል።
27 918
99
የሞቱበት ቀን

የሞቱበት ቀን.mp3

27 053
74

هود-1.m4a

31 024
48
ኹጥባ መውሊድ ማክበር የኢስላምን አስተምሮ መቃረን ነው
36 211
40
ኹጥባ መውሊድ ማክበር የኢስላምን አስተምሮ መቃረን ነው

ኹጥባ_መውሊድ_ማክበር_የኢስላምን_አስተምሮ_መቃረን_ነው.mp3

30 611
165
ተውሒድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ
38 551
41
ተውሒድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ

ተውሒድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ.mp3

34 016
107

file

37 372
94
የሰኞ ፆም እና መውሊድ ~ የመውሊድ አክባሪዎች ለዚህ ቢድዐቸው ከሚያጧቅሷቸው “ማስረጃዎች” ውስጥ አንዱ ነብዩ ﷺ ሰኞን ከሚፆሙባቸው ምክንያቶች አንዱ የተወለዱበት ቀን መሆኑን መግለፃቸው ነው። ይህንን መነሻ በማድረግ “እንዲያውም መውሊድ መከበር የተጀመረው በራሳቸው በነቢዩ ﷺ ነው” ይላሉ። ይሄ ግን ፈፅሞ ማስረጃ ሊሆናቸው አይችልም። ምክንያቱም፦ 1.  ፆምና ጭፈራን ምን አገናኘው?! እናንተ'ኮ በጭፈራ እንጂ በፆም አይደለም የምታከብሩት። ተግባራችሁ ባልተመሳሰለበት በምን ስሌት ነው የሰኞን ፆም ለጭፈራ ማስረጃ የምታደርጉት? የልደት ቀናቸውን በጭፈራና በድግስ ማሳለፍ ከሳቸውም፣ ከሶሐቦችም፣ ከታቢዒዮችም፣ ከአትባዑ ታቢዒንም፣ ከአራቱ ኢማሞችም፣ በዐቂዳ እንከተላቸዋለን ከምትሏቸው እነ አቡል ሐሰን አልአሽዐሪም፣ አቡ መንሱር አልማቱሪዲም ፈፅሞ አልተገኘም። እስቲ ከቻላችሁ አንዲት ስንጥር ማስረጃ ጥቀሱ! ደግሞም ነብዩ ﷺ ሰኞን የሚፆሙበትን ምክንያት ሲናገሩ “ስራዎች ሰኞና ሐሙስ ቀን (ወደ አላህ) ይቀርባሉ። እናም ፆመኞ ሆኜ ስራዬ እንዲቀርብልኝ እወዳለሁ” ነው ያሉት። [ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 2959] የናንተ ተግባር ግን “ጨፋሪ ሆኜ ስራዬ እንዲቀርብልኝ እወዳለሁ”  የሚል ነው የሚሰጠው። 2.  እናንተ'ኮ ሰኞ ቀን አይደለም የምታከብሩት! ረቢዑል አወል 12 ሁሌ ሰኞ ጋር አይገጥምም። ኧረ እንዲያውም እዚሁ ሃገራችን ውስጥ ሆነ ብለው በያመቱ እሁድ ቀን ብቻ የሚያከብሩ አሉ። ሌሎች ደግሞ ህዳር ላይ፣ ሌሎች ጥቅምት ላይ፣ ሌሎች ደግሞ ረጀብ ወር ላይ የሚያከብሩ አሉ። እንኳን ቀኑና ወሩም አይገናኝም። አመት ጠብቆ የልደት ቀናቸውን ማክበር ከሳቸውም፣ ከሶሐቦችም፣ ከታቢዒዮችም፣ ከአትባዑ ታቢዒንም፣ ከአራቱ ኢማሞችም፣ በዐቂዳ እንከተላቸዋለን ከምትሏቸው እነ አቡል ሐሰን አልአሽዐሪም፣ አቡ መንሱር አልማቱሪዲም ፈፅሞ አልተገኘም። እስቲ ከቻላችሁ አንዲት ስንጥር ማስረጃ ጥቀሱ! ስለዚህ እየተፈፀመ ያለው ነገር ሲወርድ ሲዋረድ የመጣን ባህል ማስቀጠል ብቻ ነው። እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ለሱና የተጨነቃችሁ ይመስል ከናንተ ፀያፍ ተግባር ጋር የማይዛመደውን የነብዩን ﷺ ሳምንታዊ የሰኞ ፆም ማጣቀስ ማጭበርበር አይደለም ወይ? 3.  ሰኞን ብትጠብቁም ከጥፋትነት አይወጣም! ሌላው ቀርቶ በየሳምንቱ እየጠበቃችሁ ሰኞን ብታከብሩ እንኳ የናንተ ተግባር በሺርክ የታጨቀ፣ በቢድዐ የተወረረ እና ከስነ ምግባር ያፈነገጠ ነው። አሁንማ ጭራሽ የብልግና መፈፀሚያም ሆኗል። ደግሞስ ነብዩ ﷺ ሰኞን በፆም እንጂ በጭፈራ አላከበሩ? ጭፈራ በምን ስሌት ነው ዒባዳ የሚሆነው? በዚህ ላይ ሺርክ ሲጨመርበት ከድጡ ወደ ማጡ ይሆናል። 4.  ከሰኞ ፆም ጋር በቂያስም አይገናኝም! የሰኞን ፆምና የመውሊድን ጭፈራ በቂያስ ማገናኘትም ጭራሽ የሚያዋጣ አይደለም። የሐሙስን የሱና ፆም በጭፈራና በውዝዋዜ ማሳለፍ ይቻላልን? በደስታ እንድናሳልፍ የታዘዝናቸውን ሁለቱን ዒዶች በፆም ማሳለፍ ይቻላል? የምስጋና ሱጁድን በሩኩዕ መቀየር ይቻላል? ዒባዳኮ በታዘዘው መሰረት እንጂ በመሰለኝና በደሳለኝ አይፈፀምም። እውነት ከመውሊድ የሚፈልጉት አላማ ለአላህ ምስጋና መግለፅ ከሆነ ሊከተሉ የሚገባው ነብዩ ﷺ የተከተሉትን እርምጃ ብቻ ነበር። “ከመመሪያ ሁሉ በላጩ የሙሐመድ መመሪያ ነውና።” [ሙስሊም፡ 2042] እሳቸው ደግሞ የተወለዱበት ሰኞን በፆም እንጂ በጭፈራና በውዝዋዜ ምስጋናቸውን አልገለፁም። እየተፈፀመ ያለው እሳቸው ከሰሩት ተቃራኒ ነው። ታዲያ ለምን ነብዩን ﷺ የበቃቸው አይበቃንም?! ለምንስ ከሳቸው ፊት እንሽቀዳደማለን? አላህ እንዲህ አላለምን? {يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ لَا تُقَدِّمُواْ بَيۡنَ يَدَيِ ٱللَّهِ وَرَسُولِهِۦۖ وَٱتَّقُواْ ٱللَّهَۚ إِنَّ ٱللَّهَ سَمِيعٌ عَلِيمٞ} {እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በአላህና በመልእክተኛው ፊት (ነፍሶቻችሁን) አታስቀድሙ። አላህንም ፍሩ። አላህ ሰሚ አዋቂ ነው።} [አልሑጁራት፡ 1] ነብዩስ ﷺ “በኔ ላይ መልካም ምሳሌ አይኖርህምን? በአላህ ይሁንብኝ! እኔ ከናንተ ይበልጥ አላህን ፈሪያችሁ ከማናችሁም በበለጠ ድንበሮቹን ጠባቂ ነኝ” አላሉምን? [አሶሒሐህ፡ 1782] 5. ነብዩ ﷺ ስለ ሰኞ ፆም እንጂ ስለ ረቢዑል አወል 12 አልተናገሩም! ነብዩ ﷺ ሰኞ ቀን እንደተወለዱ በግልፅ የተናገሩ ሲሆን ረቢዑል አወል 12 መወለዳቸውን በተመለከተ ግን አስተማማኝና ሶሒሕ ማስረጃ የለም። ጠንካራ ማስረጃ አለመምጣቱ በራሱ ቀኑ ያን ያክል አንገብጋቢ እንዳልሆነ ነው የሚያሳየው። መውሊድ ዛሬ የሚሰጠውን ያክል ክብደት ቢሰጠው ኖሮ ከሳምንቱ ቀናት ውስጥ ሰኞ መወለዳቸውን እንደነገሩን ሁሉ ከአመቱ ወራት ውስጥ በየትኛው ቀን እንደተወለዱ በግልፅ በነገሩንና እንድናከብረውም ባስተማሩን ነበር። 6. የሰኞ ፆም እንጂ የረቢዑል አወል 12 መውሊድ በሐዲሥ ድርሳናት ውስጥ አይገኝም በሱና ድርሳናት ላይ የሰኞ ፆም ትኩረት ተችሮት የተወሳ ሲሆን ረቢዑል አወል 12ን የሚመለከት ግን አንድም መረጃ የለም። ምክንያቱም ሊቀርብ የሚችል መረጃ የለምና። ቡኻሪ፣ ሙስሊም፣ አራቱ ሱነኖች፣ … ብንፈትሽ ረቢዑል አወል 12ን በደስታ፣ በጭፈራ፣ በተለየ ዒባዳ፣ በሶደቃ እንድናሳልፍ የሚጠቁም አንድም መረጃ አይገኝም። ይህም የሰኞ ፆም ለመውሊድ መረጃ እንደማይሆን ጠቋሚ ነው። ቢሆን ኖሮ ከመውሊድ አጋፋሪዎች በፊት እነ ቡኻሪ ይረዱት ነበርና። 7.  ነብዩ ﷺ የተወለዱበት ቀን ዒድ አይደለም! በኢስላም ዒድ እንዳማይፆም የታወቀ ነው። ሰኞ ቀን መፆም ግን የተወደደ ነው። ከመሆኑም ጋር ይህ መፆሙ የሚወደደው ሰኞ ቀን ከዒድ ቀን ጋር ከገጠመ መፆም አይፈቀድም። ይህም የተወለዱበት ቀን ዒድ እንዳልሆነ በተጨባጭ የሚያሳይ ነው። ነብዩም ﷺ ሰኞን መፆም የሚወደድ እንደሆነ አስተማሩ እንጂ “ቀኑ ዒድ ነው” አላሉም። እለቱ ዒድ ቢሆን ኖሮ በፆም አያሳልፉትም ነበር። የመውሊድ አክባሪዎች ግን ቀኑን ዒድ አድርገውታል። በሚደንቅ ሁኔታ “ቀኑ ዒድ ስለሆነ መፆም አይቻልም” እስከማለት የደረሱ አሉ። "መዋሂቡል ጀሊል ሸርሕ ሙኽተሶሪል ኸሊል" የተሰኘውን ከታብ ገፅ 2/406 ላይ ማየት ትችላላችሁ፡፡ ሙሐመድ ብኑ አሕመድ በኒስ፣ ኢብኑ ዐባድና ሌሎችም እንዲሁ እለቱን ዒድ ነው ይላሉ። የሚያሳፍር! ታዲያ እንደዚያ የሚሉ ከሆነ ለምን ነብዩ ﷺ በፆም ያሳለፉትን ሰኞን ለዚህ ድርጊታቸው መረጃ ያደርጋሉ? ዒድ ይፆማል እንዴ? ቀንደኛ የመውሊድ አቀንቃኝ የሆነው ኢብኑል ዐለዊ ግን መውሊድን መሀይም እንጂ በዒድ አይገልፀውም ይላል። መውሊድ ዒድ (በአል) ነው የምትሉ የዋሀን ሆይ! መሃይማን ባትሆኑ ኖሮ መውሊድን ‘ዒድ ብላችሁ አትገልፁም ነበር’ እየተባላችሁ ነው!! በርግጥ እሱ በዚህ በኩል የሚነሳውን ትችት ለመሸሽ ያክል ነው ይህን የሚለው። እንጂ ዞር ብሎ “ቀኑ ከዒድም በላይ ነው” ይላል። [አልኢዕላም፡ 8] የዞረበት ጉድ! የቢድዐ ፍቅር ሰዎቹን የት እንደሚያደርሳቸው ተመልከቱ። ለዚህ ሙግቱ ከከንቱ ትንተና ባለፈ ከቁርኣንም ከሐዲሥም ከሰለፎች ንግግርም አንድም ሊያቀርበው የሚችለው ነገር የለም። ሲጠቃለል የነብዩ ﷺ የሰኞ ፆም እና አመታዊ የሱፍያ ጭፈራ በየትም አቅጣጭ አይገናኝም።  አራምባና ቆቦ ነው። (ኢብኑ ሙነወር፣ መስከረም 20/2014) የቴሌግራም ቻናል
Показати повністю ...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
36 143
169
አስደንጋጭ ቪድዬ አማራ ክልል ያለ በአላህ ላይ ማጋራት፡፡ ይህን ቀብር አምላኪዎች አላህን ትተው እንዲህ ይላሉ “ጤና ስጡን እንላለን፣ ጤና እናገኛለን፡፡….”፣ ከአላህ ውጭ ይህን ቀብር ውስጥ ያለ ለራሱ ምንም ማድረግ የማይችል ሙት “ልጅ ስጠን ብለው” ስለት ይሳሉለታል፡፡ የአላህ ባሪያዎች ሆይ! በአላህ ላይ ማጋራት ለሁለት ሀገር ውርደት ይዳርጋል፡፡ የአላህን እርዳታ ከሺርክ፣ ከቢድዓ፣ ከወንጀል እና አላህ ከጠላው ሁሉ ካልራቅን ማግኘት አንችልም፡፡ አላህ የተውሒድ እና ሱና ዘቦች፣ ሺርክ እና ቢድዓን የሚፀየፉ፣ የሚርቁ፣ የሚጠነቀቁ እና የሚያስጠነቅቁ ያድርገን፡፡

4 ደገር.mp4

28 140
99
ነብዩን አትወዳቸውም?

ነብዩን አትወዳቸውም.mp3

27 965
53
ነብዩን አትወዳቸውም?
26 838
11
36 828
68
21 905
19
የ “ዘመን መለወጫ” ኮተቶች ~ ኢትዮጵያ በምትከተለው ክርስቲያናዊው የዘመን አቆጣጠር መሰረት አዲስ አመት ሊገባ የያዝነው አመት እየተጠናቀቀ ነው። ታዲያ ይህን ክስተት ተከትሎ የሚፈፀሙ ከሃይማኖትችን ጋር የማይሄዱ በርካታ ጥፋቶች አሉ። ከነዚህም ውስጥ 1. ቀዳሚው ድግምትና ጥንቆላ ነው፡፡ በሃገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነሀሴ ሊጠናቀቅ ሲል በየጠንቋዩ ቤት የሚልከሰከሱት እጅግ ብዙ ናቸው። ከዚያም አምስቱ ወይም ስድስቱ የጳጉሜ ቀናት መንገዶች በድግምት ስራዎች ይሞላሉ። በነዚህ ቀናት ማልዶ የወጣ ሰው እንዲራመዳቸው ታስቦ በጎረቤት መተላለፊያ እና ህዝብ በሚያዘወትራቸው መንገዶች ላይ ፍየሎች፣ ዶሮዎች፣ ድመቶች፣ ጥንቸሎች ወዘተ ታርደው ይጣላሉ። በደም የተነከሩ ሳንቲሞች፣ ብሮች፣ ጌጣ-ጌጦች፣ የተለያዩ ቁሳቁሶች እዚህም እዚያም ወድቀው ይታያሉ። ጥንቆላና ድግምት:- * ከኢስላም የሚያስወጡ ከባባድ ወንጀሎች ናቸው፡፡ وَاتَّبَعُوا مَا تَتْلُو الشَّيَاطِينُ عَلَى مُلْكِ سُلَيْمَانَ وَمَا كَفَرَ سُلَيْمَانُ وَلَكِنَّ الشَّيَاطِينَ كَفَرُوا يُعَلِّمُونَ النَّاسَ السِّحْرَ “በሱለይማን ዘመነ-መንግስት ሸይጧኖች የሚያነቡትንም (ድግምት) ተከተሉ። ሱለይማን ግን አልካደም (ድግምተኛ አልነበረምና።) ግና ሸይጧኖች ሰዎችን ድግምት የሚያስተምሩ ሲሆኑ ካዱ።” [በቀራህ፡ 102] ነብዩም ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- {ጠንቋይ ዘንድ ሄዶ በሚናገረው ያመነ፣ በሙሐመድ ላይ በወረደው ክዷል።} [አሶሒሐህ፡ 3387] * ደጋሚዎችና ከነሱ ዘንድ የሚመላለሱ ሰዎች መቼም ቢሆን ስኬት የላቸውም። ጌታችን እንዲህ ይላል፡- “ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም።” [ጦሃ፡ 69] * ደጋሚዎች የሰዎችን ገንዘብ በማታለል የሚበዘብዙ መዥገሮች ናቸው። ገንዘቡን ለነሱ የሚሰጥ አካልም አላህ ፊት ተጠያቂ ነው። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- {የኣደም ልጅ በቂያማህ ቀን አምስት ነገሮችን ሳይጠየቅ እግሮቹ አይንቀሳቀሱም። እድሜውን በምን እንዳጠፋው፤ ወጣትነቱን በምን እንደጨረሰው፤ ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው፤ እንዲሁም በምን እንዳወጣው፤ ባወቀው ምን እንደሰራ።} [አሶሒሐህ፡ 946] * ደጋሚዎች የነገር ቋቶች የማህበራዊ ህይወት ጠንቆች ናቸው። የተቸገረ ደንበኛቸው መፍተሄ ፈልጎ ሲመጣባቸው በብዛት የችግሩ መንስኤ የሆነው ወይ ጎረቤቱ፣ ወይ ዘመዱ ወይ ደግሞ የቤተሰቡ አባል እንደሆነ በመጠቆም ሰዎች ውስጣቸው እንዲሻክር አለመተማመን እንዲነግስ ያደርጋሉ። በድግምቶቹ ምክንያት የጤና መጓደል፣ የትዳር መፍረስ፣ የዝምድና መቆራረጥ፣ የጎረቤቶች በጎሪጥ መተያየት አልፎም ደም የሚያቃባ ግጭት እንዲከሰት ሁሉ ሰበብ ሊሆኑ ይችላሉ። * ጠንቋይና ደጋሚ ዘንድ የሚሄድ ሰው የተነገረውን ባያምን እንኳን ከባድ ቅጣት ይከተለዋል። ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡- {ጠንቋይ ዘንድ ሄዶ ስለሆነ ነገር የጠየቀው የአርባ ቀን ሶላቱ ተቀባይነት የለውም።} [ሙስሊም፡ 5957] 2. ሌላው በ “ዘመን መለወጫ” አካባቢ የሚፈፀመው ጥፋት በአንዳንድ አካባቢ ያለው ጳጉሜን ተከትሎ ለዱዓህ መሰባሰብ ነው። እነዚህ አካላት የጳጉሜ ዱዓህ “መቅቡል ነው” (ተቀባይነት ያለው ነው) በማለት ነው ወቅቱን በዱዓእ የሚያሳልፏት። በጣም የሚገርመው ለዱዓህ የሚጥጠሩት እስልምናን ያውቃሉ ሰዎችን ያስተምራሉ የሚባሉት ሰዎች መሆናቸው ነው። ነብዩ ﷺ “አላህ እውቀትን ከባሪያዎቹ መንጠቅን አይነጥቅም። ይልቁንም ዑለማዎችን በመውሰድ (በመግደል) እውቀትን ይወስዳል። ከዚያም ዓሊም እስከማይቀር ድረስ። በዚያኔ ሰዎች መሀይማንን መሪዎች አድርገው ይይዛሉ። ሲጠየቁም ያለ እውቀት ፈትዋ ይሰጣሉ። በዚህም ይጠማሉ፣ ያጠማሉም” ማለታቸው ምንኛ የሚደንቅ ሐቅ ነው?! ዲን ያስተምራሉ ተብለው የሚታሰቡት አካላት ክርስቲያናዊ አቆጣጠርን መሰረት ያደረገ ዒባዳህ እየፈፀሙ ሰዎችን ወደ ጥፋት ሲወስዱ በገሃድ ይታያሉ። 3. ሌላኛው የ “ዘመን መለወጫን” ተከትሎ የሚፈፀመው ጥፋት መስከረም አንድን ወይም እንቁጣጣሽን ማክበር ነው። አቆጣጠሩ ሀገራዊ እንጂ እምነታዊ መሰረት እንደሌለው ሊያሳምኑ በከንቱ የሚዳክሩ ሰዎች አሉ። ነገሩ ሲበዛ ግልፅ ከመሆኑ ጋር በዚህ ላይ የሚሸወድ መኖሩ እጅጉን የሚደንቅ ነው። ብቻ ለማንም እንደማይሰወር ባስብም ለማስታወስ ያክል:- * አቆጣጠሩ ወደ ሀገር ውስጥ የገባው በሚሲዮናውያን መሆኑ፣ * አመቱ ሲፃፍ መጨረሻ ላይ “ዓመተ ምህረት” መባሉ፣ * የነብዩ ዒሳን (ሰላም በሳቸው ላይ ይስፈንና) መወለድ መሰረት ያደረገ እንደሆነ መሞገታቸው * እንዲሁም ይበልጥ ለማረጋገጥ የ “ዘመን መለወጫ” ወቅት ላይ ለምሳሌ “እንኳን ከዘመነ ማቲዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ፣ ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ፣ ... አደረሳችሁ” ማለታቸው አቆጣጠሩና በአሉ ሃይማኖታዊ መሆናቸውን አጉልተው የሚያሳዩ ነጥቦች ናቸው፡፡ ይህንን ስንል የሚደብራቸው ክርስቲያኖች አሉ። እኛኮ ዒድን አብራችሁን ካላከበራችሁ አላልንም። ሰው እንዴት የኔን እምነት ካልተከተላችሁ ብሎ ሌሎችን በአክራሪነት ይፈርጃል?! የእምነታችንን ጉዳይ ለኛ ብትተውልን። እምነታችን ሌሎች ህዝቦች በሚልለዩባቸው እምነቶች፣ ባህሎችና ልማዶች መመሳሰልን አይፈቅድም። ነብያችን ﷺ “በሰዎች የተመሳሰለ ከነሱው ነው” ብለዋል። = (ኢብኑ ሙነወር፣ ነሐሴ 26/2007) የቴሌግራም ቻናል
Показати повністю ...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
27 848
124
ተሀጁድ እና መውሊድ መንሱር ለተባለ ሰው አጭር መልስ

ተሀጁድ እና መውለድ.mp3

28 530
100
ህይወት በጣም አጭር ናት
27 601
17
ህይወት በጣም አጭር ናት

ህይወት በጣም አጭር ናት.mp3

26 749
150
ተፍሲር ሸይኽ ፈውዛን
المجالس في تفسير المفصل"سورة الجن" الآية 1 إلى الآية 10 ( الدرس رقم 72 من 114)الشيخ صالح الفوزان
للاطلاع على جميع دروس المجالس في تفسير المفصل: https://www.youtube.com/playlist?list=PLg_Ur-g0i4ZVrqx3tgw5bQT_ebImoFFQj ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ للاطلاع على جميع دروس الشيخ صالح بن فوزان الفوزان https://www.youtube.com/channel/UC33zSaBeWvxCQttkkPknydA/playlists?flow=grid&view=1&sort=lad
28 352
16

file

28 706
51
አሁን live መርከዝ ተውሒድ የተማሪዎች ፕሮግራም
34 381
63
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ። 1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ? 2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ 3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? 4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!} 5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ 6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ 7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ! 8, ዓሹራን ለመውሊድ? 9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ! 10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ? 11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም! 12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው! 13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል? 14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት) 15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ 16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል? 17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ 18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች 19, መውሊድ ተከሽኖ 20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው? 21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ
Показати повністю ...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ? ሌላ የመውሊድ ራስ ምታት ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ መውሊድ በኢስላም መሰረት እንደሌለው ከሚያመላክቱ ማስረጃዎች አንዱ ታሪክ ነው። ነብዩ ﷺ በምን ወር ተወለዱ? በስንተኛው ቀን? በስንት አመት? ለነዚህ ጥያቄዎች የሚኖረን መልስ በራሱ የመውሊድን በዓል አላስፈላጊነትና መሰረት-አልባነት ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል። 1. የተወለዱበትን አመት በተመለከተ በዝሆኑ አመት ማለትም የሐበሻው አብረሀ ከዕባን ለማፍረስ በዝሆን የታጀበ ሰራዊት ይዞ የዘመተበት አመት ነው። ይህም እ.ኤ.አ በ 570 ወይም 571 ማለት ነው። በታዋቂዎቹ የሱንና ኪታቦች ውስጥ ይህን የሚያመላክት መረጃ ባይኖርም በኢብኑ ዐባስ ስም በይሀቂ የዘገቡት ግን አለ። ግና ይህም ቢሆን ሰነዱ መጠነኛ ውዝግብ አለበት። “በዝሆኑ አመት በየትኛው ጊዜ?” የሚለው እራሱ የተለያዩ ሀሳቦች ተሰንዝረውበታል። ለምሳሌ ነብዩ ﷺ የተወለዱት፡- 1.1. በዘመቻው እለት ነው የሚል ሰነድ አልባ ዘገባ ከኢብኑ ዐባስ ተዘግቧል። 1.2. ከዝሆኑ ዘመቻ ከወር በኋላ ነው ተብሏል። 1.3. ከዝሆኑ ዘመቻ ከ40 ቀን በኋላ ነው ተብሏል። 1.4. ከዝሆኑ ዘመቻ ከ 50 ቀን በኋላ ነው ተብሏል። [አልኢስቲዓብ፡ 1/30] የዝሆኑ ዘመቻ ሙሐረም 13 እንደተካሄደ አልኸዋሪዝሚና ሌሎችም የጠቀሱ ሲሆን ሌሎች ደግሞ “የለም ረቢዑል አወል ነው” ይላሉ። የነዚህን ሀሳብ ከግምት ካስገባን 8 የተለያዩ ሃሳቦች ኖሩ ማለት ነው። በሙሐረም ከሆነ አራት፣ በረቢዑል አወል ከሆነ ደግሞ ሌላ አራት። በድምሩ ስምንት። 2. “በምን ወር ተወለዱ?” ለሚለውም ብዙ ሀሳቦች ተነስተዋል። 3.1. በሶፈር ወር ነው ያሉ አሉ። 3.2. በረመዷን ወር ነው ያሉ አሉ። ይሄ ሀሳብ ከታዋቂው የታሪክ ምሁር ዙበይር ኢብኑል በካር (256 ሂ.) እና ከሌሎችም ተላልፏል።…
39 492
236
የክረምት ኮርስ ሱረቱ አል-ቀድር አል-ኣለቅ
27 540
19
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

የክረምት_ኮርስ_ሱረቱ_አል_ቀድር_አል_ኣለቅ.mp3

27 067
52
አህባሽ አቤት ውሸት

አህባሽ አቤት ውሸት.mp3

29 602
106
አህባሽ አቤት ውሸት
32 206
23
23 556
31
የመውሊድ ውድድር ፈተና አንድ 1) ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ስንት ጊዜ ነው መውሊድ በኣል ላይ የተሳተፉት? ___________________ 2) የትኛው ከተማ ላይ ነበር መውሊድ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰሃባዎች የተከበረው? _____________________________________ 3) ሰሃባዎች የትኛውን አይነት የመውሊድ አወጣጥ ነበር ለታቢኢኖች ያስተማሩት? ________________________________________________________ 4) ምን አይነት ምግብ ነበር በመውሊድ ወቅት ሲመገቡት የነበረው? ________________________________________________________ 5) መውሊድ ላይ በሰሃባዎች ሲዜሙ ከነበሩ ዘፈኖች ውስጥ ዋናዋናዎቹን ጥቀስ ___________________________________ ___________________________________ • አስታውሱ ሁሉም መልሶች ከሚከተሉት መሰረታዊ ምንጮች ነው መሆን ያለባቸው፡ 1. ከቁርኣን፣ 2. ከሀዲስ፣ 3. ከሰሃባዎች ንግግር በደንብ አስባችሁ፣ ጊዜያችሁን ውሰዱና ቁርኣንን ፈትሹ፣ ቡኻሪ ሙስሊም እና ሌሎች የሀዲስ መዛግብትን መጠቀም ትችላላችሁ፡፡ የተተረጎመ
Показати повністю ...
28 335
103
እንዲህም የሚል አለ “መውሊድ ለማክበር ሰሂህ ሀዲስ ሳይሆን፣ ሰሂህ ቀልብ ነው የሚያስፈልገው፡፡” እውነታው ግን ሰሂህ ቀልብ ያለው ሰው ያለ ሰሂህ ሀዲስ (ያለ ቁርዓን ማስረጃ፣ ያለ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና) በልብ ወለድ ተነስቶ አምልኮን አይፈፅምም፡፡ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “የእኛ ትዕዛዝ የሌለበት ስራ የሰራ ስራው ተመላሽ ነው፡፡” ብለዋል፡፡ አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ) እና መልክተኛው (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ያላዘዙትን ነገር መስራት ስራን ማበላሸት ነው፡፡አላህ እንዲህ ይላል              [47:33] ۞ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ أَطِيعُوا۟ ٱللَّهَ وَأَطِيعُوا۟ ٱلرَّسُولَ وَلَا تُبْطِلُوٓا۟ أَعْمَٰلَكُمْ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ታዘዙ፡፡ መልክተኛውንም ታዘዙ፡፡ (ያልታዘዛችሁትን በመስራት) ሥራዎቻችሁንም አታበላሹ፡፡
Показати повністю ...
29 330
62

file

27 321
53

file

29 093
58
32 392
35
ለምንድን ነው የኢሳን (አለይሂ ሰላም)፣ የአቡበክር፣ የኡመርን፣ የኡስማንን፣ የአልይን ልደት የማናከብረው? እነሱ ስሜታቸውን ተከትለው ‹‹የነብዩን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ልደት የምናከብረው ለሳቸው ያለንን ውዴታ ለመግለፅ ነው፡፡›› ይላሉ ጥያቄው ሙስሊም የሆነ ሰው ነብያትን፣ ሰሃባዎችን መውደድ፣ እናት አባቱን መውደድ፣ ኡለማዎችን መውደድ ግዴታው ነው፡፡ ታድያ ከነብያት ውስጥ ለምሳሌ ከ5ቱ የቁርጠኝነት ባለቤት ከሚባሉት ውስጥ የሆነውን ታላቁን ነብይ ኢሳ (አለይሂ ሰላም) ለሱ ያለንን ውዴታ የምንገልፀው የልደት ቀኑን በማክበር ነውን? በፍፁም ሰሃባዎችን እንድንወድ ታዘናል፡፡ ታድያ ለምን የአቡበክር ሲዲቅን፣ የኡመርን፣ የኡስማንን፣ የአልይን ልደት አናከብርም? መልሱም ስላልታዘዘ እና በዚህ መንገድ ስላልሆነ ለነሱ ያለንን ውዴታ የምንገልፀው፡፡ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን) ከአላህ ቀጥሎ ከነፍሳችን፣ ከልጆቻችንና፣ ከማንም በላይ አስበልጠን መውደድ አለብን፡፡ ለሳቸው ያለንን ውዴታ የምንገልፀው 1) ያዘዙትን ሁሉ አቅም በቻለው መልኩ በመታዘዝ፣ 2) የከለከሉትን ሁሉ በመከልከል፣ 3) የተናገሩትን ሁሉ እውነት ነው በማለት፣ 4) የተዉትን፣ ያላሳዩንን እኛም በመተው፡፡ ምክንያቱም መልካም ሆኖ ያላሳዩን ነገር የለምና፡፡ 5) ሰለዋት በማውረድ እና የመሳሰሉትን እሳቸው በህይወት በነበሩ ግዜ አላህ ዘንድ የተከበረ፣ የተወደደ፣ ቅርብ የተባለው ወንድማቸውን ኢሳን (አለይሂ ሰላም) ልደት ነሷራዎች ቢያከብሩትም እሳቸው ግን አላከበሩትም፡፡ በጣም የሚወዷት ልጃቸው ፋጢማ (ረድየላሁ አንሃ) ልደቷን አክብረውላት አያውቁም፡፡ ምክንያቱም አላህ እንዳላቸው ‹‹ወዳንተ የተወረደልህን ተከተል›› እሳቸው ከአላህ የታዘዙትን ብቻ ነው የሚከተሉት፡፡ በሸሪዐችን አቂቃ የተባለ አንድ ሰው ሲወለድ ደስታችንን በግለጫ፣ ጌታችንን ማመስገኛ ወንድ ልጅ ከተወለደ 2 በግ፣ ሴት ልጅ ከተወለደች 1 በግ ይታረዳል፡፡ አበቃ፡፡ ታድያ ለነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምና) ለነዛ ውድ ሰሃባዎች የበቃቸው ዲን ለእኛ አይበቃንምን? ሱና ላይ እንቁም ከሃቅ በኋላ ጥመት እንጂ ሌላ የለም፡፡ ከሱና በኋላ ቢድዐ እንጂ ሌላ የለም፡፡ ‹‹እኛ መውሊድን የምናከብረው ለነብዩ ያለንን ውዴታ ለመግለፅ ነው፡፡›› የሚሉ ሰዎች የሚከተሉት ምርጦች -) ሙሃጂሮች፣ አንሷሮች፣ 10ሩ የጀነት ሙሽሮች፣ -) ታቢኢኖች፣ አትባኡ ታቢኢን፣ -) ኢማም አቡ ሃኒፋ፣ ኢማሙ ማሊክ፣ ኢማሙ ሻፊኢ፣ ኢማሙ አሕመድ፣ -) ኢማሙል ቡኻሪ፣ ኢማሙ ሙስሊም፣ ነሳኢ፣ አቡ ዳውድ፣ ትርሚዚ፣ ኢብን ማጃ፣ እነ ሱፍያን አሰውሪ፣ እነ አብደላህ ኢብን ሙባረክ፣ እና ሌሎችም ፈርጦች አይወዷቸውም ነበርን ልትሉን ነው? ወይንም እንዴት ውዴታቸውን መግለፅ እንደነበረባቸው አልገባቸውም ወይንም አያውቁም ልትሉን ነው? ይልቁንስ መውሊድን የጀመሩት የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)፣ የሰሃባዎችና፣ የአማኞች ጠላቶች የሆኑት ሺዐዎች ናቸው፡፡ ይህ ብቻ ይበቃናል ሸር ለመሆኑ፡፡ አላህ ሃቁን ይምራን፣ በሃቅም ላይ ያፅናን፡፡
Показати повністю ...
34 386
157
ሱረቱ አል-አዲያት አዝ-ዘልዘላ አል-በይናህ
27 649
14
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

ሱረቱ_አል_አዲያት_አዝ_ዘልዘላ_አል_በይናህ.mp3

27 380
63

record.ogg

28 456
48

ቡና ይዞ መስገድ.mp4

35 823
88

10 ውሸቶች.mp4

33 741
97

record.ogg

31 433
56

ታኩር.mp3

35 822
220
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

የተማሪዎች ቀብር ዚያራ.mp3

36 560
92

record.ogg

37 156
88

file

36 945
71
👆አሰላሙአለይኩም የአላህ ባሪያዎች። አካውንቴ አልተጠለፈም አብሽሩ። ይህ ወጣት የገዛ እናቱን በዚህ መልክ በአደባባይ ስላሰደበ፣ ለሌሎች መመከሪያ ይሆን ዘንድ ከቁርአን እና ሀዲስ ኢስላም ምን እንደሚል በእርጋታ የነገው ፕሮግራም ላይ ስለሚገለፅ እንከታተል። ለታዋቂነት ሲባል በመከራ ያሳዳጉን እናት እና አባቶቾችንን ማሰደብ ነውር ነው።
12 372
15
አሰላሙአለይኩም ኢንሻ አላህ ነገ እሁድ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ሰኣት "ታኩር ለእናቱ ኮንደም ሲያቀብል ነበርን?" በሚል ርእስ youtube live ይኖራል። አዘጋጅ ወንድም ሳለሐዲን አቡ አሕላም። በዚህ ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ።
ታኩር ለእናቱ ኮንዶም ሲያቀብል ነበርን?
ስቼ ማሳሳትን ባንተ እጠብቃለሁ @ሀላልሚዲያ @sadatkemal @Halalmedia @Ikhlastube2 @TefekurCenter لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡ #Halal_Media, #Islamic, #Iqra_media #ethiopian, #Halalmedia #10ደቂቃበሳዳት #sadat_kemal #ሀላል_ሚዲያ #TefekurCenter #Ikhlastube2 #zemzem_media #Ethiopia #HalalHD,Ethiopian #reaction #HalalReaction #HD #zuret #Ethiopiantravel #Ethiopian_YouTuber #ሀላል_ሚዲያ #minber_tube_amharic #nesiha_tv #funny_video #ኢስላማዊ_ትምህርቶች #ነሺዳዎች #ኢስላማዊ_ታሪኮች #ኢስላማዊ_ጥያቄ_እና_መልስ #ኢስላማዊ_ሀዲሶች #ኢስላማዊ_ትረካ #ኢስላማዊ_ዳእዋ #seya_tube #Africa_Tv #ሰያ_ቲዩብ #new_Amharic #haruntube #bilal_media #Wollo_Tube#ሰያ_ቲዩብ #Ebs_Tv #Ikhlastube2 #ተፈኩር ሴንተር #amharic_hadis #ሙፍቲ #ሳዳ_ከማል #sheh_ibrahim_siraj #Addis_abeba #somi_tube #ዛውያ_ቲቪ #Nesiha #አፍሪካ_ቲቪ #ነሲሃ_ቲቪ #abu_hayder_ethiopia
12 932
50

file

35 461
67

file

33 661
65
ከሰይጣን ጋር መታረቅ በድምፅ ፋይል የተደገፈ
28 491
15
በድምፅ ፋይል የተደገፈ

ከሰይጣን ጋር መታረቅ.mp3

27 559
61
ለሳዳት አድርሱለት.mp4

file

31 205
108

file

30 075
101

file

28 781
47
👆አሰላሙአለይኩም ወንድም እና እህቶች ከዚህ ቪድዬ በፊት በስህተት ዘፈን ያለበትን የዚህን ኺድዬ ለቅቂ ነበር አፉ በሉኝ። ይሄኛው ነው መልስ የተሰጠበት
31 252
11

file

33 167
44

file

583
5
የክረምት ኮርስ ሱረቱ አት-ተካሱር አል-ቃሪኣ
34 006
32
የክረምት ኮርስ ሱረቱ አት-ተካሱር አል-ቃሪኣ

የክረምት_ኮርስ_ሱረቱ_አት_ተካሱር_አል_ቃሪኣ.mp3

32 212
42
የአላህ ባሪያዎች ክፍል 11
32 768
8
የአላህ ባሪያዎች ክፍል 11

የአላህ ባሪያዎች ክፍል 11.mp3

30 713
34

file

35 047
93
አስደሳች ዜና 🎓ታላቅ የቁርአን ሒፍዝ ምርቃት ፕሮግራም መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ የቁርአን ሒፍዝ ማእከል በበጋና በክረምት ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎችን ቅዳሜ ነሀሴ  25/2016 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በደማቅ ፕሮግራም እንደሚያስመርቅ ስናበስረዎ በታላቅ ደስታ ነው ። በፕሮግራሙም ላይ የተላያዩ መሻዪኾች, ኡስታዞችና የሙሐደራ ግብዣ ይኖራቸዋል ። በመሆኑም እርሶ የፕሮግራሙ ተካፋይ እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል ። አድራሻ:  አጠና ተራ እፎይታ የገቢያ ማእከል ህንዖ አዳራሽ ማሳሰቢያ:  የ አዳራሽ መግቢያ ምንም አይነት ክፍያ ስለሌለው ቦታ ሳይሞላባቹህ ቀድማቹህ እንድትገኙ ሰንል እናሳስባለን  .
33 611
28
አመድ አፋሽ መውሊድ
34 325
26
አመድ አፋሽ መውሊድ

አመድ አፋሽ መውሊድ.mp3

33 487
97
ኹጥባ እውነተኛ ስኬት
32 502
14
ኹጥባ እውነተኛ ስኬት

ኹጥባ እውነተኛ ስኬት.mp3

31 168
83

ሙፍቲ እና መውሊድ.mp3

31 253
67
መውሊድ ቢድዐ ነው
33 928
17
መውሊድ ቢድዐ ነው

መውሊድ ቢድዐ ነው.mp3

32 188
90

file

41 367
182

file

30 980
78

file

32 989
119

file

27 862
67

file

28 452
52

file

27 703
82

file

27 625
54
በኢስላም ላይ ማሾፍ ክህደት ነው::

በኢስላም ላይ ማሾፍ ክህደት ነው.mp4

31 667
150

በኢስላም ላይ ማሾፍ ክህደት ነው.mp3

28 758
57
33 141
12

file

23 995
76
ስለሚወዷቸው ይዋሹባቸዋልi ~ ሙሐመድ አወል በመንዙማው አማካኝነት በከፍተኛ መጠን ሺርክን አስፋፍቷል። "የኢትዮጵያ ዑለማዎች ታሪክ" የሚለው መንዙማው በሺርክ ስንኞች የታጨቀ ነው። ባጠመማቸው ሁሉ እንዳይጠየቅ ሞት ሳይቀድመው በፊት ተውበት ቢያደርግ ራሱ ነው የሚጠቀመው። ሙሐመድ አወል "አላሁ መውጁዱን ቢላ መካን" እያለ የተለመደውን የአሽዐሪያ ቅዠታዊ ፍልስፍና የሚያስተጋባበትም አለው። በተያያዘው ድምፅ ላይ ደግሞ በውዱ ነብያችን ﷺ ላይ ባደባባይ ሲቀጥፍባቸው ይታያል። ቃል በቃል እንዲህ ነው ያለው፦ "ሐዲሥ አደለም እምነግራችሁ። የዑለማዎች አነጋገር ነው። 'መውሊድ ሰምቶ በጆሮው፤ መውሊድ ሰምቶ የቀረ አይወደኝም' ብለዋል ነብያችን። ተጠርቶ ደግሞ የቀረ ይጠላኛል' አሉ።" በቅድሚያ በእሱና መሰል ሰዎች ለምትሽወዱ ወገኖቻችን! ወላሂ በእንዲህ አይነት ጉዳዮች ላይ ምላሽ የምንሰጠው ብሽሽቅ እያማረን አይደለም። ይልቁንም በእምነታችሁ ጉዳይ የማንም መጫወቻ ከመሆን እንድትወጡ ለማንቃት ነው። እነዚህ ሰዎች በኢስላም ስም ኢስላምን የሚያጠለሹ፣ ነብዩን ﷺ በመውደድ ስም በሳቸው ላይ የሚዋሹ ሰዎች ናቸው። 1ኛ፦ ሰውዬው "ሐዲሥ አደለም እምነግራችሁ" ካለ በኋላ "መውሊድ ሰምቶ በጆሮው፤ መውሊድ ሰምቶ የቀረ አይወደኝም ብለዋል ነብያችን" ይላል። ሐዲሥ ምን እንደሆነም አያውቅም። ስለ ሐዲሥ ያለው ግንዛቤ በዚህ መጠን ነው። አያሳፍርም? ወይስ ሌሎችን ለመወንጀል ያለው ጉጉት ነው እስከሚዋሽ ያደረሰው? ሐዲሥ ካልሆነ ለምንድን ነው "... ብለዋል ነብያችን" የምትለው? ያላሉትን በስማቸው ትቀጥፍባቸዋለህ? ልብ በሉ! ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል:- لا تكذبوا علي فإنه من كذب علي فليلج النار "በኔ ላይ አትዋሹ። በኔ ላይ የዋሸ ሰው እሳት ይግባ!" [አልቡኻሪይ፡ 106] በሌላ ሐዲሣቸውም እንዲህ ብለዋል፦ إن من أعظم الفِرَى أن ... يقول على رسول الله (ﷺ) ما لم يَقُلْ "ከከባባድ ቅጥፈቶች ውስጥ የሆነው አንድ ሰው በአላህ መልእክተኛ ላይ ያላሉትን ማለቱ ነው።" [አልቡኻሪይ፡ 3509] 2ኛ፦ ምናልባት " 'ሐዲሥ አደለም እምነግራችሁ። የዑለማዎች አነጋገር ነው' ብሏል። ከራሱ አልተናገረምኮ" የሚል ካለ ይሄ ከተጠያቂነት ነፃ አያደርገውም። ሐዲሥ እንዳልሆነ እያወቀ የቀጣፊዎችን ንግግር በነብያችን ﷺ ስም ማውራት በቂ ጥፋት ነው። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል:- مَنْ حَدَّثَ عَنِّي بِحَدِيثٍ يُرَى أَنَّهُ كَذِبٌ، فَهُوَ أَحَدُ الْكَاذِبِينَ "ውሸት እንደሆነ የሚታሰብን ወሬ በኔ ላይ ያወራ ሰው እርሱ ራሱ ከውሸታሞቹ አንዱ ነው።" [ሙስሊም፡ ገፅ፡ 7] ልብ በሉ! ውሸት ከሙናፊቅ ምልክቶች ውስጥ አንዱ ነው። ውሸት አፀያፊ ወንጀል ነው። ውሸትን ክፉኛ በሚኮንኑት ነብይ ስም ሲፈፀም ደግሞ ይበልጥ የከፋ ይሆናል። ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል:- إن كذبا علي ليس ككذب على أحد، من كذب علي متعمدا فليتبوأ مقعده من النار "በኔ ላይ መዋሸት በማንም ላይ እንደመዋሸት አይደለም። በኔ ላይ እያወቀ የዋሸ ሰው መቀመጫውን ከእሳት ያዘጋጅ።" [አልቡኻሪይ፡ 1291] 3ኛ፦ ይህንን ከንቱ ንግግር "የዑለማዎች አነጋገር ነው" የሚለውም ሌላ ቅጥፈት ነው። ይሄ የዑለማእ ሳይሆን በዲን ስም የሚነግዱ ቀጣፊዎች ንግግር ነው። ዑለማእ በሌላ ሰው ላይ ያውም በነብዩ ﷺ ላይ አይዋሽም። ኢማሙ አሕመድ በነብዩ ላይ የሚዋሽን ሰው ፋሲቅ ነው፣ አመፀኛ! ምስክርነቱም ዘገባዎቹም ተቀባይነት የለውም። ቢመለስና ሁኔታው ቢስተካከል እንኳ! በሱ ላይ ለማክበድ ሲባል! አብዛኞቹ በነብዩ ﷺ የሚዋሹ ሰዎች ኢስላምን ማጥፋት የሚሹ መና. .ፍቃን ናቸው ይላሉ። 4ኛ:- " 'መውሊድ ሰምቶ የቀረ አይወደኝም' ብለዋል" የሚለውን አስተውሉት። የዚህ ቅጥፈት አላማው ሁለት ነው። አንዱ የሸሪዐ እውቀት የሌላቸውን ሰዎች አስፈራርቶ የመውሊድ አጫፋሪ ማድረግ ነው። ሁለተኛው አላማ መውሊድ የሚቃወሙ ሰዎችን በጠላትነት ለመፈረጅ ነው። በነዚህ አካላት የምትሸወዱ ወገኖቼ ሆይ! ወላሂ በነዚህ ለራሳቸው እንጀራ ሲሉ እናንተን እሳት ላይ በሚማግዱ ሴረኞች ተንኮል እንዳትሸወዱ። ፈፅሞ ለነዚህ በነብዩ ﷺ ስም እንኳ ከመዋሸት ለማይመለሱ አሳሳቾች እንዳትሟገቱ። አላህ እንዲህ ይላል:- { إِنَّاۤ أَنزَلۡنَاۤ إِلَیۡكَ ٱلۡكِتَـٰبَ بِٱلۡحَقِّ لِتَحۡكُمَ بَیۡنَ ٱلنَّاسِ بِمَاۤ أَرَىٰكَ ٱللَّهُۚ وَلَا تَكُن لِّلۡخَاۤىِٕنِینَ خَصِیمࣰا } "እኛ በሰዎች መካከል አላህ ባሳወቀህ ልትፈርድ ወደ አንተ መጽሐፉን በእውነት አወረድን። ለሸፍጠኞችም ተከራካሪ አትሁን።" [አኒሳእ፡ 105] = የቴሌግራም ቻናል :-
Показати повністю ...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
30 854
113

file

32 226
98

file

29 658
60
የክረምት ኮርስ ሱረቱ አል-ሁመዛ አል-አስር
31 235
12
የክረምት ኮርስ ሱረቱ አል-ሁመዛ አል-አስር

የክረምት_ኮርስ_ሱረቱ_አል_ሁመዛ_አል_አስር.mp3

29 999
62
35 663
35

file

32 687
63
የክረምት ኮርስ ሱረቱ አል-ማኡን ቁረይሽ አል-ፊል
33 741
14
የክረምት ኮርስ ሱረቱ አል-ማኡን ቁረይሽ አል-ፊል

የክረምት_ኮርስ_ሱረቱ_አል_ማኡን_ቁረይሽ_አል_ፊል.mp3

31 205
43

እሷ የሸህ ልጅ ናት.mp4

34 489
69
Останнє оновлення: 11.07.23
Політика конфіденційності Telemetrio