Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категорія
Гео і мова каналу

всі пости ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት  @wizhasher   @wiz_hasher  Group 👉  @Man_United_ethio_fans_Group  {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648 
Показати весь опис
286 410+922
~25 674
~146
10.79%
Загальний рейтинг Telegram
В світі
3 323місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
9місце
із 396
У категорії
60місце
із 1 121
Архів постів
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የክረምቱን የዝውውር መስኮት በይፋ የሚከፈትበትን ቀን አስታውቋል። የክረምቱ የዝውውር  መስኮት አርብ ሰኔ 7 ይከፈትና እና አርብ ነሐሴ 24 ይዘጋል።
1 804
0
ጆሴ ሞሪንሆ ለሌሎች አሰልጣኞች የሰጡት ምክር፡- "መጀመሪያ ልነግርህ የምችለው የዜና ቃለ መጠይቅክን በተሻለ መንገድ መስራት አለብክ ምናባዊ አውታረ መረቦችን ለመቆጣጠር ከፈለክ ጥሩ ንግግር ማድረግ አለብክ  ያለ ሙሉ ዝግጅት ወደ ቃለ መጠይቅ በጭራሽ አትሂድ"
2 104
0
የውድድር ዘመኑ የአመቱ ምርጥ ተጫዋችን ለመለየት ክለባችን ደምፅ መቀበል ጀምሯል ከደጋፊዎች ! የናተ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ማነው ? ለኔ ምንም ጥያቄ የለውም ዳሎ ነው ❤️ ይኸው ለመምረጥ የሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ 👇
273
0
ዳን ባይርን ፦ “በልጅነቴ ሁሌም ዩናይትድን እጠላ ነበር። እዚያ ሄጄ የምፈልገውን ውጤት ከማሳካት በላይ የምፈልገው ነገር የለም ” ብሏል ። “የምንፈራው ነገር የለም። ወደዚያ የምንሄደው በሙሉ እምነት ነው። በሊግ ካፕ ዘንድሮ እነሱን ማሸነፍ ችለናል ” ። ሲል ከዛሬው ጨዋታ በፊት ተናግሯል ።
1 261
0
ማንቸስተር ዩናይትድ እና ኒውካስትል አሁንም በጠረጴዛ ላይ ድርድር በማድረግ ላይ ናቸው። የክረምቱ የዝውውር መስኮት እየተቃረበ ባለበት ወቅት ማንቸስተር ዩናይትድ እና ኒውካስል የዳን አሽዎርዝ የዝውውር ሁኔታን ለመፍታት እየጣሩ ይገኛሉ። ከኒውካስል ባለቤቶች አንዱ የሆነው አማንዳ ስታቬሊ ከሰር ጂም ራትክሊፍ ጋር ለዳን አሽዎርዝ ስለታቀደው እቅድ ተወያይቷል ነገርግን እስካሁን ምንም ስምምነት ላይ አልደረሰም። አሽዎርዝ ከኒውካስል ጋር ያለው ውል እስከ 2026 ክረምት ድረስ የሚቆይ ሲሆን የዚህ ክለብ ዳይሬክተሮች ሰውዬውን ለመልቀቅ ወደ 20 ሚሊየን ፓውንድ ጠይቀዋል። [ Mirror Sport / Scott Wilson ]
1 630
0
ማንችስተር ዩናይትድ በቻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ መሆን የሚችልበት እድል አለ። 😅 እንዴት ልትሉ ትችላላችሁ? መልሱ በቪዲዮ ቻናላችን ተለቆ ይገኛል!👇👇 - -
933
0
እንደዚህ አይነት አዝናኝ ቪዲይዎች በቲክ ቶክ ፔጃችን የምታገኙ ይሆናል። ሊንክ

file

3 003
0
It’s Matchdayyyyy!! COME ON UNITED!!! 😈
2 103
0
ብሩኖ ፈርናዴዝ ከክለቡ የመልቀቅ ፍላጎት የሌለው ሲሆን በክለቡ ቤትም ስኬታማ የሆነ የውድድር ዘመንን ማሳለፍ እንደሚፈልግ ተነግሯል። የ29 አመቱ የክለባችን መሪ ብሩኖ በብዙ ሚድያዎች ይለቃል ተብሎ የነበረ ሲሆን ሮብ ዳውሰን ግን ሚናፈሱት ወሬዎች ውሸት መሆናቸውን ተናግሯል።
1 505
0
ማን ዩናይትድ ፈላጊ እየተጠባበቀ ነው ! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ክሪስትያን ኤሪክሰንን የሚፈልግ ክለቦችን እየተጠባበቀ እንደሆነ የESPN ፀሀፊ ሮብ ዳውሰን ገልፁዋል.. ማን ዩናይትድ እስካሁን በተጨዋቹ ዙርያ ትክክለኛ ፈላጊ ብቅ አላለም ተብሏል።
2 105
0
ማን ዩናይትድ አንቶኒን ሊሸጥ ነው ! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በውድድር አመቱ መጨረሻ ተጫዋቾችን ለማሰናበት ማሰቡ ተገልፁዋል። እንደ ቶክ ስፖርቱ ፀሀፊ አሌክስ ክሩክ መሰረትም ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አንቶኒን ለመሸጥ መዘጋጀተን ገልፁዋል። በክለቡ አመርቂ ነገሮችን ያላበረከተው አንቶኒ በክረምቱ ዝውውር መስኮት ማን ዩናይትድ መሸጥ ከሚፈልጋቸው ተጫዋቾች መካከል ዋነኛው ነው ተብሏል።
302
0
ኦሌ ዋትኪንስ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ? ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ራስመስ ሆይሉንድን የሚደግፍ አጥቂ በማፈላለግ ላይ ይገኛል። በዚህም ለ ሆይሉንድ ጥሩ ምርጫ ብሎ ያሰበው የአስቶን ቪላው የፊት መስመር አጥቂ የሆነው ኦሌ ዋትኪንስ እንደሆነ ቶክ ስፖርት ተናግሯል። ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቹን ለማስፈረም እያሰበ ቢሆንም ዝውውሩን ግን ያከበደበት ዋና ምክንያት ስምምነቱን በመጨረስ ጉዳይ ላይ ነው ተብሏል። ኦሌ ዋትኪንስ የአስቶን ቪላ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ የተመረጠ ሲሆን በክለቡ ቤትም 19 ግቦችን እናም 13 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን ለቡድን አጋሮቹ ማቀበል ችሏል።
1 505
0
ኪራን ማኬናን ወደ ማን ዩናይትድ ? በሚቀጥለው ውድድር ዘመን በአዲስ አዳጊነት ብቅ ከሚሉት ክለቦች አንዱ ኢፒስዊች ታውን ነው። የክለቡ አሰልጣኝ የሆነው ኪራን ማኬና ከዚህ ቀደም የክለባችን ምክትል አሰልጣኝ የሆነ ሲሆን አሁን በክለባችን ራዳር ላይ እንደሚገኝ ሚረር አስነብቧል። አሰልጣኙ በብራይተንም የሚፈለግ ሲሆን ክለባችንም ኤሪክ ቴን ሀግን ካሰናበት ለክለቡ ለመተካት ካሰባቸው አዲስ እጩዎች መካከል ዋናው ኪራን ማኬናን ነው ተብሏል።
2 406
0
🗣 || ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ራፋኤል ቫራን :- "እንዴት ዋንጫ ማንሳት እንዳለበት ያውቃል ይህንንም ከዚህ በፊት በሪያል ማድሪድ እና በፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ለሁሉም አሳይቷል ባለፈው አመትም ከእኛ ጋር  ዋንጫን አሸንፏል።" "ራፋ ጥሩ ጊዜን  አሳልፏል ወደፊትም መልካሙን እንመኝለታለን አሁን ግን ሌላ ዋንጫ እንድናነሳ ሊረዳን እየሞከረ ይገኛል።"
753
0
🗣 || ኤሪክ ቴን ሀግ ስላለፈው ጨዋታ ፡ "በባለፈው  ጨዋታ ጥሩ አድርገን ነበር ነገርግን ምንም ነጥብ ማግኘት አልቻልንምና ቅር ተሰኝተናል። በሊጉ ካሉ ምርጥ ቡድኖች አንዱ ከሆነው አርሰናል ብንታገልም በኦልትራፎርድ ነጥብ ማግኘት አልቻልንም።"
1 293
0
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ ክረምት ማንቸስተር ዩናይትድን የመልቀቅ ፍላጎት የለውም ወደ ሌላ ክለብ ሊዘዋወር ይችላል ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ የውሸት ነው። - ቴሌግራፍ
2 434
0
እንደ እነርሱ አባባል.. ከኤፍ ኤ ካፕ እና ካራባኦ ካፕ የወጡት ሊጉ ላይ ትኩረት ለማድረግ ነበር። ዘንድሮ እናሳካዋለን እያሉ ከዛቱበት ፤ የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ የወጡትም በሊጉ ለማተኮር ነበር። ---- አሁን ላይ ከሲቲ ጋር ለኮሚኒቲ ሺልድ ጨዋታ ለመድረስ የእኛን በኤፍ ኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ መሸነፍ አብዝተው እየተጠባበቁ ይገኛሉ። ህይወት እንደዚህ ናት ❤️
2 175
2
✳️እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች #_AIR_NIKE_SB__በደርዘን 👉1500 👉በፍሬ 👉 1600 ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? #Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ 😉 ✅ ለማንኛውም ጥያቄና ሀሣብ 👉,,,,,,, 📩👉👉👉👉 ✅አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና sher ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
1 414
1
#የቀጠለ    ⚫️ የአሰልጣኞች አስተያየት ⚫️ ኤድ ሀው  ስለ ዛሬው የማን ዩናይትድ ጨዋታ :- "ማንችስተር ዩናይትድ በጣም ከባድ ቡድን ነው በሜዳቸው ተፎካካሪ ናቸው ኦልድትራፎርድ ትልቅ ፈተና ነው አቅልለክ አትመለከተውም" "ጉዳቶች ገጥመውናል አሌክሳንደር ኢሳክ እና ካልም ዊልሰን በልምምድ ላይ አልነበሩም።" • || ቅድመ ዳሰሳው በዚሁ ተጠናቀቀ ፕሮግራሙን ያቀረብኩላቹ እኔ ኤፍሬም ነበርኩ መልካም ጨዋታ መልካም ቀን ተመኘውላችሁ።
1 865
0
🗣 || ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ማርከስ ራሽፎርድ :- "ባለፈው ሳምንት ልምምድ ለማድረግ ሞክሮ ነበር ግን አልሆነለትም በትክክለኛው ቅርፅ ላይ መሆን ይፈልጋል"
211
0
#የቀጠለ    🔴 የአሰልጣኞች አስተያየት 🔴 ኤሪክ ቴንሃግ ፦ "ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ዛሬው የኒውካስትል ጨዋታ :- "ጨዋታው በጣም አስፈላጊ ጨዋታ ነው ደረጃክን ምታሻሽልበት ጨዋታ ነው ድሉ ያስፈልገናል እናም ውጤቱን ለማግኘት ጠንክረን መስራት ይኖርብናል" "ሊሳንድሮ ወደ ቡድኑ ይመለሳል ከእኛ ጋር ልምምዶችን ሰርቷል እና ዛሬ ከሰአት ልምምዱን ከጨረሰ ነገ እርሱን ለማስገባት እቅድ አለን።"
842
0
ሰላም ውድ የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ተከታታዮች! ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናል ከቴሌግራም በተጨማሪ በቲክ ቶክ በርካታ ስራዎችን በመስራት ላይ ነች። በቲክ ቶክ ፔጃችን ዝነኛ ሰዎች ፣ ጋዜጠኞችን እና ታዋቂ የክለባችንን ደጋፊዎች interview በማድረግ ደስ የሚል ቆንጆ ፕሮግራም መጀመራችን ይታወቃል። በተጨማሪም የተለያዩ መረጃዎችን የጨዋታ ትንታኔ እና ታክቲካዊ ትንታኔዎችን በመስራት ለተከታታዮቻን በማድረስ ላይ መሆናችንን እንገልፃለን። ከነዚህ በተጨማረ አንድ ደስ የሚል እጅግ ውብ አዝናኝ ቆንጆ ፕሮግራም ለመስራት ሁሉንም ነገር ጨርሰናል። ይህ ፕሮግራም የቻናላችንን ተከታታዮች የሚያሳትፍ ሲሆን ለዚህ ፕሮግራም ከቻናላችን ተከታታዮች ሁለት ሴት እና ሁለት ወንድ እንፈልጋለን። ይህንን ፕሮግራም ከኛ ጋር በመሳተፍ ደስ የሚል አዝናኝ ቆይታ በማድረግ የፕሮግራሙ አካል መሆን የምትፈልጉ ደጋፊዎች በዚህ ዩዘር ኔም አዋሩኝ
Показати повністю ...
1 172
0
#የቀጠለ               🔴 የእለቱ አልቢተሮች 🔴 ☑️ | የዛሬውን ተጠባቂ የፕርሚየር ሊግ ጨዋታ በዋና ዳኝነት የሚመሩት ሮብ ጆንስ ናቸው ። ✅ || ዋና አልቢትር 👉  ጆንስ ✅ || ረዳት አልቢትሮች 👉 ኢሰን  እና ቤቲስ ✅ || አራተኛ ዳኛ 👉 ስትሮውድ ✅ || የቫር ዋና ዳኛ 👉  ጃረድ ጊሌት ✅ || የቫር ረዳት ዳኛ 👉  ኤዲ ስማርት
1 233
0
⚫️ የቡድን ዜና ኒውካስትል ⚫️ 🎯 | ኒውካስትል ኢዛክ በባለፈው ጨዋታ ተቀይሮ እንደወጣ ተነግሯል ጉዳት ነው ቢባልም በአሰላለፍ ይካተታል በዛሬው ጨዋታ ከኒውካስትል ማይሰለፉ ተጫዋቾች : 👉 ትሪፕየር - ጉዳት ❌ 👉 ጆሊንተን - ጉዳት ❌ 👉 አልሚሮን - ጉዳት ❌ 👉 ካሉም ዊልሰን - አጠራጣሪ ‼️
1 478
0
🏆 || PL NORTH CHAMPIONS 🏆 || PL CUP WINNERS 🏆 || NATIONAL CHAMPIONS What An Achievement!...👏
1 866
1
#የቀጠለ 🔴 የቡድን ዜና ማንቸስተር ዩናይትድ 🔴 🎯 | ክለባችን ቀን በበቀን የጉዳት ዝርዝሩ እያገረሸበት ቢገኝም ሰሞኑን ጥሩ ዜናዎች ተሰምተዋል። ብሩኖ ፣ ራሽፎርድ እና ሊቻ ወደ ልምምድ እንደተመለሱ አሰልጣኛችን ይፋ አድርጓል። በዛሬው ጨዋታ በማንቸስተር ዩናይትድ በኩል የማይሰለፉ ተጫዋቾች : 👉ማጓየር - በጉዳት ❌ 👉ሉክ ሾው - በጉዳት ❌ 👉 ቫራን - በጉዳት ❌ 👉 ታይሬል ማላሲያ - በጉዳት ❌ 👉 ሊንድሎፍ - በጉዳት ❌ 👉 ማክቶሚናይ - በጉዳት ❌ 👉 ካምብዋል - አጠራጣሪ ❗️ 👉 ብሩኖ - አጠራጣሪ ❗️ 👉 ራሽፎርድ - አጠራጣሪ ❗️ 👉 ማርሺያል - በጉዳት ❌
1 421
0
የአርሰናል ነገር - ተውት አይወራ ፣ ጉቦ እንኳን አይበላም - ቀበሌ ቢሰራ ። እየተባለ ይገኛል። ገጣሚ እንደልቡ 👊 ለማንኛውም የትሮል ቻናላችንን እየተቀላቀላችሁ ቀናችን በሳቅ እናሳልፍ!👇 [ ] [ ]
1 294
5
#የእርስ_በእርስ_ግንኙነት   👉 ይሄንን ያውቃሉ ማንችስተር ዩናይትድ ከኒውካስትል ጋር እስካሁን ባደረጋቸው 28  የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አንዱን ብቻ ተሸንፏል ፣ እርሱም በ2013 1-0 ነው። 👉 ዛሬ የሚገጥመን ክለብ ኒውካስትል ዩናይትድ  በሁሉም ውድድሮች ውስጥ ሶስት ጊዜ ማሸነፍ ችሏል። 👉 ለመጀመሪያ ጊዜ ኒውካስትል ከ1930 በኃላ ክለባችንን ለሁለተኛ ጊዜ ለመፍታት ኦልድትራፎርድ ያቀናል።
1 895
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ||  የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ መርሐግብር 📄 ቅድመ ዳሰሳ 🔴 ማንችስተር ዩናይትድ 🆚 ኒውካስትል ⚪️ ⏰ || ምሽት 4:00 🏟 || ኦልድትራፎርድ ስቴዲየም 👉 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የፊታችን እሁድ የሚጠናቀቅ ሲሆን ክለባችንም በዛሬው እለት ተስተካካይ ጨዋታውን ከኒውካስትል ጋር ያደርጋል 👉 በዘንድሮው ውድድር ዘመን እንደበፊትነቱ ሀያልነቱን ያላሳየውን ማጂፖቹን ክለባችን ምሽት ላይ ያስተናግዳል። 👉 ክለባችን በተከታታይ ሽንፈትን የቀመሰ ሲሆን ከሽንፈትም ለማገገም ዛሬ ባለሙሉ ሀይሉ ቲያትር ኦፍ ድሪምስ ይከትማል ። 👉 ልክ ምሽት 4:00 ሁሉ አይኖች ኦልድትራፎርድ የሚያመሩ ሲሆን ክለባችንም ጨኣታ ካሸነፈ ደረጃውን ለማሻሻል ጥሩ ጉዞ የሚያደርግ ሲሆን ነጥብ ከጣለ ግን ለተቃናቃኙ ትልቅ እድልን ይከፍታል።
Показати повністю ...
1 507
0
ሊሰናበቱ ይችላሉ ! እንደሚታወቀው ራፍኤል ቫራን ከሁለት አመታት ቆይታ በኃላ ክለቡን ዛሬ ምሽት የሚሰናበት ይሆናል። እናም United Stand ባወጣው አዲስ ዘገባ መሰረት ምናልባት ማንችስተር ዩናይትድ ፣ በዛሬው ምሽት ጨዋታ ላይ አሮን ዋን ቢሳካን እናም አንቶኒ ማርሲያልን እንደ ቫራን ሊሸኝ ይችላል ተብሏል።
1 082
0
🗣 || ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ሩኒ አስተያየት " እኔ እንደማስበው ወደ ካሪንግተን መጥቶ ሁሉንም ነገር በዓይኑ ማየት አለበት ተጫዋቾቹ በትክክል መጫወት አይችሉም።"  "ለእሁዱ ጨዋታ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እና ብሩኖ ፈርናንዴዝ የአካል ብቃት ምርመራ ሲያደርጉ አይቻለሁ ማርከስ ራሽፎርድ እንኳን ወደ ጨዋታው ለመድረስ የተቻለውን ሁሉ አድርጓል ግን አልሆነም።" "ማርከስ ራሽፎርድ ባለፈው ሳምንት እራሱን ለማለማመድ ቢሞክርም ሳይሳካለት ቀርቷል ተጫዋቾቹ መጫወት አይችሉም, እና እራሳቸውን ለማዘጋጀት እና ዝግጁ ለመሆን እየሞከሩ ነው።"
1 805
0
🗣 | | ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ሊሳንድሮ እና የቫራን ጉዳይ :- "በእኔ እምነት ሊቻን  እንፈልገዋለን እና ይህ ፍላጎት በተለይ በሜዳ ላይ ጎልቶ ይታያል መዋጋት በጣም ይፈልጋል ጀግና ነው ሙሉ በሙሉ ጉዳት አገግሞ ሲዘጋጅ ሀይለኛ ተፋላሚ ይሆናል። "ሊሳንድሮ በመከላከል ቦታችን ላይ ትልቅ ሚና ያለው ተጫዋች መሆኑን ሁሉም ያውቀዋል ፣  ቪክቶር ሊንደሎፍ እና ራፋኤል ቫራን ለመጨረሻው ጨዋታ ዝግጁ ሆነው ለመቅረብ የተቻላቸውን እየጣሩ ነው የሚችሉትን ሁሉ ያደርጋሉ።"
875
0
እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ ! መልካም ቀን ይሁንላችሁ ዘንድ ተመኝተናል።
362
0
🔴 ቀጣይ ጨዋታ 🔴 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ||  የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ  🆚 ኒውካስትል 📅 የጨዋታ ቀን : ዛሬ ግንቦት 7 ⏰ የጨዋታ ሰአት : ምሽት 4:00 🏟 የጨዋታ ቦታ : ኦልድትራፎርድ ድል ለምንጊዜውም ታላቁ ክለባችን!❤️
243
0
የትሮል ቻናላችንን እየተቀላቀላችሁ አንዳይል ስቀን እንተኛለን!...👇
2 189
0
የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የ 18 አመት ቡድን ተጨዋቾች ከቼልሲ 18 አመት ተጫዋቾች ጋር ያረጉትን የፍፃሜ ጨዋታ በድል መወጣት ችለዋል። ቼልሲ 1-2 ማን ዩናይትድ
1 204
0
ውድ የቻናላችንን ተከታታዮች ! በቲክ ቶክ ፔጃችን በቀጣዮቹ ቀናቶች giveaway የምናዘጋጅ መሆኑን ስናሳውቃችሁ በደስታ ነው። አሸናፊ ለመሆን ቲክ ቶክ ፔጃችንን መቀላቀል ብቻ ነው ስለዚህ ከወዲሁ ፔጃችንን በመቀላቀል እድለዎን ይሞክሩ። ሊንክ
2 443
1
📸 || ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በ2024/25 የውድድር ዓመት የሚጠቀመው ሶስተኛ ማልያ ይፋ ከመደረጉ በፊት አፈትልኮ እንደወጣ እየተነገረ ይገኛል። [EthwnUtd]
5 408
0
ቼልሲ ከ ማን ዩናይትድ አሁን እያደረጉት ባለው ከ18 አመት በታች የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ተስፈኛው አጥቂ ኢታን ዊትሊ ዩናይትድን ቀዳሚ ያፈረገች ግብ ማስቆጠር ችሏል።
3 009
0
ዶርትሙንድ የሳንቾን የዝውውር ክፍያ ይከፍላል ለዚህም ምንም ችግር እንደሌለበት ከወደ ጀርምን የሚወጡ መረጃዎች ያሳያሉ... ታዲያ የዶርትሙንድ ችግር የተጫዋቹ የደመወዝ ጉዳይ ነው ። ዶርትሙንድ እንደ ዩናይትድ 20 ሚሊዮን ዩሮ አመታዊ ደመወዝ መክፈል አይችልም ። ስለዚህ የዶርትሙንድ ችግር ግልፅ ነው የተጫዋቹ ደመወዝ ጉዳይ ነው ይሄንን ለማስተካከል ክለቡ ድርድር ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል ።
4 513
0
በዘመንቤት ሲወራረዱ በአንድ ወይም በሁለት ጨዋታ ትኬትዎ ቢከሽፍም እስከ 300% ድረስ ማሸነፍ እንደሚችሉ ያውቃሉ። በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ! ከታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇       
1 504
0
በ 2016 የኤፍኤ ክብርን ስንጎናፀፍ የተጠቀምነው አሰላለፍ ይህ ነበር ። ምን አይነት ለውጥ እንዳለ ተመልከቱ ለዚህ ውስጥ እስካሁን በክለባችን ያለት ራሽፎርድ እና ማርሲያል ናቸው።
1
0
በእግር ኳስ ታሪክ ምርጡ አሰልጣኝ እና በአለማችን ካሉ ምርጥ ተጫዋች። Sir Alex Ferge X Cr7 😍
1 805
0
ክለባችን በጀቱን ይጠቀምበታል! ማን ዩናይትድ በክለቡ የሚያገኛቸው ገንዘቦች ለክረምቱ የዝውውር መስኮት በጀት ላይ ሊያውል መሆኑን ዴይሊ ሜል ይፋ አድርጓል ። ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድም በክረምቱ በጀቱን ባመጣጠነ መልኩ አንድ የመሀል ተከላካይ ፣ የተከላካይ አማካኝ እናም አንድ አጥቂ ለማስፈረም እንደሚፈልጉ ተነግሯል።
2 708
0
የ ሶስት አመት ቀጠሮ ! ቀኑ ቅዳሜ ነው...የፕርሚየር ሊጉ መክፈቻ ደቂቃዎች...ሁሉም በየመቀመጫው ላይ ተሰድሮ አዲሱን ዘመን ለመባረክ ጎምጅቷል...ነገርግን ኦልድትራፎርድ የዘመኗ መክፈቻ ያልታሰበ እና ድንገተኛ ሆነ ። በሙሉ ጥቁር ሱፍ እና በነጭ ሸሚዝ ተውቦ ከኮሪደሩ ላይ ደማቅ መልከ መልካም ታየ...በሩ ላይ ያሉት አስተባባሪዎች "እባክህ ወደ ሜዳው ግባ አሉት" ፍርሀት ፊቱ ላይ ጎልቶ ይነበባል...ማዝገም ጀመረ ። ኦልድትራፎርድ እንግዳዋ ተገኘ...ከማርንጌዎቹ የተሳበው ኮከብ ወደ ሜዳው ተራምዶ በመላው ደጋፊ ዘንድ በጭብጨባ ታጀበ ። "ሜዳው የሱ ነው" ሲል ሪዮ ፈርዲናንድ ተናገረ ። ዘመናዊ አይፎኑን ከኪሱ ስቦ ለታሪክ ይሆኑ ዘንድ ፎቶዎችን ቀረፀ...ኦልድትራፎርድ ያከበራትን እንደምታከብርም ዳግም ተነገረ...ህልሞች ወደተሳኩበት መድረክ ሊተውን ተከሰተ ። ጉዳት ፣ የአቋም መዋዠቅ ፣ የእድሜ መግፋት ያለምነውን እና በጆዜ ሞሪኒሆ የተገራውን ራፋ ከማየት ቢያግደንም ያሳለፋቸው 3አመታት ህያው ሆነው ይቆያሉ ። ነገ ኦልድትራፎርድ የ 3አመት ቀጠሮ አለባት....በሱፍ የተቀበለችውን ራፋ በቀይ ማሊያ ትሰናበተዋለች ። Merći rapha ...ደህና ሁን እንደሚለው ። ሰናይ ምሽት ተመኘሁ ! ❤ ✍ Mikita
Показати повністю ...
1 806
0
ብሩኖ በክለባችን ይቆያል ! ስሙ ከብዙ ክለቦች ጋር ሲነሳ የነበረው የክለባችን ካፕቴን ብሩኖ ፈርናዴዝ በክለባችን ለመቆየት ማቀዱን ታማኙ ዘጋቢ ዴቪድ ኦርንስታይን ይፋ አድርጓል። ዴቪድ ባለውም መሰረት የተጫዋቹ ወኪል እናም የክለቡ መሪዎች ባለፈው ሳምንት ተገናኝተው ስለ ተጫዋቹ ውይይት ማድረጋቸውን አረጋግጧል።
2 707
0
ሌላኛው የክለባችን ተጫዋች የሆነው ካርሎስ ካሴሚሮ ለክለብ አጋሩ መልካም እድልን ተመኝቷል!
3 607
0
ማን ዩናይትድ ለተከላካዩ ገንዘብ ለማውጣት ተዘጋጅቷል ! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የክለቡን ቦታ ለማደስ ያቀደ ሲሆን ዋናውም ትኩረቱም በመከላከሉ ቦታ እንደሆነ ይታወቃል። በዚህም ዴይሊ ሜል ባስነበበው አዲስ ዘገባ መሰረትም ማን ዩናይትድ ለ21 አመቱ የኤቨርተን ተከላካይ ጃሬድ ብራንትዋይት £65M ፓውንድ ለማውጣት በመዘጋጀቱ ተነግሯል። ክለባችን ከጥር የዝውውር መስኮት አንስቶ ጃረድ ብራንትዋይትን የሚፈልገው ሲሆን በክረምቱ የዝውውር መስኮትም በአዲሱ አመራሮች ዘንድ በጣም የተወደደ ተጫዋች ነው ተብሏል።
904
0
ሰር ዴቭ ብሬልስፎርድ ይከታተላሉ ! የክለባችን አመራር ላይ በዝውውር ጉዳይ ከ ዊልኮክስ እናም ከብራዳ በይበልጥ የዝውውር መስኮቱን በጥብቅ የሚከታተሉት ሰር ዴቭ ብሬልስፎርድ መሆናቸው ዴይሊ ሜል ተናግሯል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ላይ ትልቅ ሚና ሚጫወቱት እኚህ አንጋፋ ሰር ዴቭ ሲሆኑ በክለቡ ላይም ትልቅ ለውጥ ለማምጣት እየተጉ እንደሚገኙ ተነግሯል።
2 407
0
የትሮል ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
2 707
0
ኦልድትራፎርድ ዝግጁ ሆኗል! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ እለተ እሁድ ከአርሰናል ጋር ባደረገው ጨዋታ ላይ በተፈጠረው የዝናብ ጉዳት ምክንያት የስቴድየሙ ጣርያ የመልባሻ ክፍል ጣርያዎች ጉዳት ሲስተናገድባቸው በየማህበራዊ ሚድያዎች ተመልክተናል። በዚህም የክለቡ ሰራተኞች ከሰኞ ጀምሮ ባላቸው ድንቅ ጥረት ምክንያት ችግሩን ሙሉ በሙሉ ቀርፈው ለነገው ጨዋታ ዝግጁ ማድረጋቸው ስካይ ስፖርት የዘገበ ሲሆን ከዚህ በኃላም እንዲህ አይነት ጉዳት የመፍጠር እድሉ አናሳ መሆኑ ተነግሯል።
3 909
0
ቱሄል የማን ዩናይትድ አሰልጣኝ አይሆንም? ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ኤሪክ ቴን ሀግን የሚያሰናብት ከሆነ ዋነኛ ምርጫው የነበረው ቶማስ ቱሄል እንደሆነ ሁላችንም የምናውቀው ነገር ነው። አዲስ በወጣ መረጃ መሰረትም የቢልዱ ፀሀፊ ክርስትያን ፋልክ ባለው መሰረት ባየር ሙኒኮች በሚቀጥለው ውድድር ዘመን ቶማስ ቱሄልን ለማቆየት ንግግር እንደጀመሩ ተሰምቷል ። እንደተባለው መሰረትም እስከ ትናንት ድረስ ቶማስ ቱሄል የክለባችን አሰልጣኝ የመሆን እድሉ የሰፋ የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ከባቫርያኖቹ ጋር ውይይት በማድረጉ ምክንያት እድሉ አንሷል።
1 806
0
የእለቱ የፎቶ ግብዣችን :- United ❤️
301
0
💔🕊️
2 403
0
🔴 ቀጣይ ጨዋታ 🔴 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 || 38ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ  ጨዋታ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ  🆚 ኒውካስትል 📅 የጨዋታ ቀን : እሮብ ግንቦት 7 ⏰ የጨዋታ ሰአት : ምሽት 4:00 🏟 የጨዋታ ቦታ : ኦልድትራፎርድ ድል ለምንጊዜውም ታላቁ ክለባችን!❤️
3 307
0
ካዝሜሮ ወደ ሳውዲ ? የክለባችን የመሀል ስፍራ ተጫዋች የሆነው ካርሎስ ካዝሜሮ በሳውዲ አረቢያ ክለቦች የተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ እንደሚገኝ ጣልያናዊው ዘገባ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ተናግሯል። ፋብሪዝዮ ሮማኖ አክሎ ባለውም መሰረት የሳውዲ ክለቦች በጀት ተጣርቶ ከታወቀ በኃላ ከማን ዩናይትድ ጋር ንግግር ያደርጋሉ ብሏል። ካዝሜሮ በዝህ ክረምት ክለባችን የመልቀቅ እድሉ ሰፊ ነው ተብሏል።
1 506
0
ጄረሚ ፍሪምፖንግ ወደ ክለባችን  ? ባየር ሌቨርኩሰን የዚህን አመት የቡንደስሊጋ ክብርን ሲጎነጭ ለክለቡ ድንቅ ነገሮችን ከሰሩ ተጫዋቾች መካከል ዋናው ጄርሚ ፍሪምፖንግ ነው። ጄርሚ ፍሪምፖንግ በክለባችን ራዳር ላይ ያለ ሲሆን ኤሪክ ቴን ሀግም የክለባችን አሰልጣኝ ሆኖ ከቆየ ተጫዋቹን የማስፈረም ትልቅ ፍላጎት አለው ተብሏል። የቢልዱ ፀሀፊ ክርስቲያን ፉልክ እንዳለው ከሆነ የፍሪምፖንግ የውል ማፍረሻ 40 ሚሊዮን ዩሮ ሲሆን ባየር ሌቨርኩሰንም ተጫዋቹን የማቆየት እድል ያላቸው አይመስሉም ተብሏል።
903
0
በቀጣይ የውድድር አመት እንጠቀመዋለን ተብሎ ሚታሰበው ሶስተኛ ማልያችን ይህንን ይመስላል !
2 296
0
ለመጥለፍ እየሞከሩ ይገኛሉ ! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ቶሲን አዳራቢዮን ማስፈረም የሚፈልግ ሲሆን ከኒውካስትል ዝውውሩን ለመጥለፍ ጥረት ላይ እንደሚገኝ የቶክ ስፖርቱ ፀሀፊ አሌክስ ክሩክ ተናግሯል። ቶሲን አዳራቢዮን ከሚያደንቀው አንዱ የክለባችን አመራር የሆነው ጄሰን ዊልኮክስ ሲሆን ተጫዋቹንም ወደ ቲያትር ኦፍ ድሪምስ ለማምጣት እየሞከረ ይገኛል።
2 264
0
ብር በአስቸኳይ ያስፈለገው ብቻ በ20 ብር 21,000 ሽ ብር ደራሽ ምርጥ የማክሰኞ እና የረቡዕ ጨዋታዎችን ያካተተ የቤቲንግ ትኬት እዝህ ቻናል ላይ ተለቁዋል💯💯 ሁሉ ስፖርት✅ ሐበሻ ቤቲንግ✅ ባሞስ ቤቲንግ✅ አፍሮ ቤቴን ✅ ዋልያ ቤቲንግ✅ ሁላችሁም ይሄን እድል ተጠቀሙ 100% እንደምናሳካው እርግጠኞች ነን👇🔥🔥
1 685
0
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ክለቡ ደጋፊዎች :- "በባለፈው የፓላሱ ጨዋታ ባደረጉት ነገር ድንቅ ነበሩ በፓላሱ እና በእሁዱ ጨዋታ ክለባቸውን እረድተዋል።"
1 505
0
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ክለቡ ጉዳት :- "ብሩኖ፣ ራሽፎርድ እና ካምብዋላን የአካል ብቃት እንገመግመዋለን።"
2 111
0
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ራፋኤል ቫራን ስንብት ጉዳይ :- "ለቫራን የመጨረሻ የስንብት ዝግጅቶች እቅዶችን እያወጣን እንገኛለን ነገ ሳይሆን እሁድ ነው ለመጨረሻው ጨዋታ ማለት ነው።"
2 710
0
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ነገው የኒውካስትል ጨዋታ :- "ጨዋታው በጣም አስፈላጊ ጨዋታ ነው ደረጃክን ምታሻሽልበት ጨዋታ ነው ድሉ ያስፈልገናል እናም ውጤቱን ለማግኘት ጠንክረን መስራት ይኖርብናል"
905
0
ኤሪክ ቴን ሀግ ብሩኖ ፈርባዴዝ ክለቡን ይለቃል በሚል ወሬ ላይ :- "ባለፈው መልስ ሰጥቼ ነበር እርሱ ለኛ አስፈላጊ ተጫዋች እንደሆነ ግልፅ ነው በሊጉ እድሎችን በመፍጠር አንደኛ ነበር ብዙ የግብ አሲስቶችን እንዲሁም ግቦችን ለክለቡ አስመዝግቧል።"
1 508
0
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ :- "ሊሳንድሮ ወደ ቡድኑ ይመለሳል ከእኛ ጋር ልምምዶችን ሰርቷል እና ዛሬ ከሰአት ልምምዱን ከጨረሰ ነገ እርሱን ለማስገባት እቅድ አለን።"
2 110
0
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ሆይሉንድ :- "ሆይሉንድ የወደፊት ምርጡ ተጫዋቻችን ነው መሻሻል አለበት ጊዜ ይፈልጋል የመጀመሪያ የሊግ ግቡን ለማግኘት ታግሏል ጠንካራ ተጫዋች ነው።"
2 712
0
🚨 ሰበር! ኤሪክ ቴን ሃግ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በነገው ጨዋታ ላይ እንደሚሰለፍ ተናግሯል።
2 711
0
ግምታዊ አሰላለፍ ! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በነገው እለት ኒውካስትልን የሚያስተናግድ ሲሆን Whoscored ከጨዋታው በፊት ግምታዊ አሰላለፉን ይፋ አድርጓል።
3 009
0
አይለቅም ! ከጀርመን እየተነሱ የነበሩት ብሩኖ ፈርናዴዝ ክለቡን ይለቃል የሚሉ መረጃዎች ውሸት መሆናቸውን የቶክ ስፖርቱ ፀሀፊ አሌክስ ክሩክ ይፋ አድርጓል። ተጫዋቹ በክለቡ ላይ ትኩረት ያደረገ ሲሆን ከማንችስተር ዩናይትድም የመልቀቅ አንዳችም ፍላጎት የለውም ብሏል።
3 310
0
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ከራፍኤል ቫራን ጋር መስማማት ያልቻለበት ምክንያት በደሞዝ እና በኮንትራት ማራዘም ጉዳይ እንደነበር ዴይሊ ሜል ተናግሯል። የራፋኤል ቫራን ሳምንታዊ ደሞዝ 340 ሺህ ፓውንድ እንደነበር የሚታወስ ነው።
601
0
ይፈልጉታል ! የጀርመኑ ሀያል ክለብ ባየር ሙኒክ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ተጫዋቾችን ማስፈረም ይፈልጋሉ። ከእነዚህ መካከልም የክለባችን ቁልፉ ሙሪ ብሩኖ ፈርናዴዝ እንደሚገኝበት ለጀርመን ቅርብ የሆነው Miguel Delaney ተናግሯል። ተጫዋቹ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት በመሳጨቱ ምክንያት ነው ባየር ሙኒኮች የዩናይትድን በር ያንኳኩት ተብሏል።
2 704
0
የራፍኤል ቫራን የስንብት መልእክትን በቪድዮ ቻናላችን መመልከት ይችላሉ! ቪድዮ ቻናላችን 👉-
601
0
ሊዘዋወር ይችላል ! ክለባችን ለመልቀቅ የወሰነው ራፋኤል ቫራን በክረምቱ አልናስር ወይም አልኢትሀድን ሊቀላቀል እንደሚችል Ben Jacobs ተናግሯል። በተጨማሪም በፈረንሳዩ ክለብ ሌንስ እናም በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር MLS ሊዘዋወር እንደሚችል ተጠቁሟል።
601
0
ራፋኤል ቫራን :- "ከደጋፊዎቹ እና ከክለቡ ትልቅ ፍቅር ነበረኝ ይህ እንዲገባክ ለዩናይትድ መጫወት ይኖርብካል።"
1 201
0
ራፋኤል ቫራን "በውድድር ዘመኑ መጨረሻ በሜዳችን ኦልድትራፎርድ አገኛችዋለው ያኔ ስሜታዊ ቀን ይሆንልኛል።"
1 802
0
ከቫራን በመቀጠል ያለምንም ጥርጥር ኮንትራቱ ማይታደስለት ተጫዋች ቢኖር አንቶኒ ማርሲያል ነው። ክለቡ የማያስፈልጉ ተጨዋቾችን በመሸኘት ላይ ይገኛል።
2 704
0
ራፍኤል ቫራን :- "አዲሶቹ ባለቤቶች ግልጽ የሆነ እቅድ እና ታላቅ ስልት ይዘው መጥተዋል።"
1
0
ራፋኤል ቫራን ደጋፊዎቹን ለመሰናበት ነገ በኦልትራፎርድ ይገኛል።
1 805
0
በክለቡ ላይ ነው! ስሙ በብዛት እየተነሳ የነበረው የክለባችን መሪ ብሩኖ ፈርናዴዝ በአሁኑ ሰአት ትኩረቱ በክለቡ ላይ መሆኑን ታማኙ ዘጋቢ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ይፋ አድርጎታል። ብሩኖ በአሁኑ ሰአት ክለቡ ላይ ትኩረት ያደረገ ሲሆን ኤሪክ ቴን ሀግ ቀጠለም ተሰናበተም የቴክኒካል ፕሮጀክቱ ጉዳይ እስካልተጠናቀቀ ድረስ ከማንኛውም ክለብ ጋር ውይይት እንደማያደርግ ተነግሯል።
11 383
0
መመለስ ነው ! በጉዳት ለ ሳምንታት ክለባችን ያላገለገለው ማርከስ ራሽፎርድ አሁንም በጎድን አጥንቱ እናም ተረከዙ ላይ ህመም እንዳለበት Samuel Luckhurst ተናግሯል። ማርከስ ራሽፎርድ ባሳለፍነው ሳምንት በሳር ላይ ልምምድ ቢያከናውንም ግን ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቅ አልቻለም ተብሏል። ማርከስ ራሽፎርድ ክለባችን ከብራይተን ጋር ላለበት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ለመመለስ ጠንክሮ እየሰራ ይገኛል ተብሏል።
11 310
0
ለነበረን ጊዜ በሙሉ እናመሰግናለን ❤️ ራፍኤል ቫራን
1 803
0
✅ OFFICAL ራፍኤል ቫራን በአመቱ መጨረሻ ክለባችንን እንደሚለቅ ይፋ ተደርጓል።
2 103
0
መልዕክቱን ያጋሩ፣ ከ1ሺህ ብር ጀምሮ ተሸላሚ ይሁኑ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 5ኛ ዙር ሽልማት 1. በመጀመሪያ ቀጣዩን የቦት ሊንክ ይጫኑ፡- https://t.me/global_bank_referral_bot?start=476862805 2. START የሚለውን ይጫኑ፣ 3. JOIN CHANNEL የሚለውን ይጫኑ፣ 4. ወደ መጀመሪያው ቦት ይመለሱ፣ 5. CONTINUE የሚለውን ሲጫኑ የመጋበዣ ሊንክዎን ያገኛሉ፣ 6. መልዕክቱን ቢያንስ ለ50 እና ከዚያ በላይ ወዳጅ ዘመድዎ ሼር ሲያደርጉ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በየሳምንቱ ከአንድ ሺ ብር ጀምሮ ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ያበረክታል፡፡ ሽልማቱ በየሳምንቱ ለተሸላሚዎች ይደርሳል፡፡ ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ናቸው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በነፃ የጥሪ ማዕከል ቁጥራችን ☎️ 8118 ☎️ ይደውሉ፡፡ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
2 381
0
ተካተዋል ! የእንግሊዝ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በ2025 ለሚያደርጉት የዩሮ ዋንጫ ስብስባቸውን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርገዋል። በዚህም መሰረት ከክለባችን ሜሪ ኤርፒስ እና ኤላ ቶን በስብስቡ መካተት ችለዋል።
2 389
0
ሊገኙ ይችላሉ! ክለባችን ማንችስተር የናይትድ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ለማገባደድ የቀናት እድሜያት ቀርተውታል። ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድም የሊግ ጨዋታዎቹን ጨርሶ ተጠባቂውን የኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታን ከማንችስተር ሲቲ ጋር ያደርጋል። በዚህም እንደተነገረው ከሆነ ከማላሲያ እና ከቫራን ውጪ ሁሉም የክለቡ ተጫዋቾች በሙሉ በጨዋታው ሊገኙ እንደሚችሉ ተነግሯል።
661
0
ውስጥ የለም! በ2028 የአውሮፓ ቻምፒዮንሺፕን እንግሊዝ እና አየር እንደሚያስተናግዱ ይታወቃል። በዚህም ጨዋታዎቹን ለማስተናገድ የተዘጋጁ አስር ስታድየሞች ይፋ የሆኑ ሲሆን ፣ የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ስታድየም ኦልድትራፎርድ ግን በውስጡ አልተካተተም።
11 930
0
ኢላማዎች ናቸው! ሳውዲ አረቢያ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የእግር ኳስ ኢንደስቱሪዋን ለማሳደግ እየተጋች ትገኛለች። ባለፈት ሁለት አመታትም ክሪስትያኖ ሮናልዶ ፣ ሳዲዮ ማኔን የመሰሉ ወርቃማ ተጫዋቾችን ወደ ሀገሯ መቀላቀሏ አይዘነጋም። አሁንም በእንግሊዝ ተጫዋቾችን ማስፈረም የምትፈልግ ሲሆን ከክለባችን ብሩኖ ፈርናዴዝ ፣ ካዝሜሮ ፣ ራፋኤል ቫራንን : በክረምቱ ወደ ሀገሯ መቀላቀል እንደምትፈልግ ታዋቂው ዘጋቢ Nizzar Kinsella ባወጣው መረጃ መመልከት ችለናል።
1 593
0
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የጉዳት ሰንጠረዥ :- ማን ዩናይትድ 35 ጉዳቶች ያጋጠሙት ሲሆን አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
511
0
በየዘጠና ደቂቃው ሙከራዎችን የሚያደርጉ ተጫዋቾች :- የክለባችን አጥቂ ራስሙስ ሆይሉንድ በየዘጠናው ደቂቃው 1.52 በፐርሰንት በመሞከር 46ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
1 714
1
📸 | የኦናና የሴት ጓደኛም በኦልድትራፎርድ ነበረች ።
631
1
ማይክል ታይሰን በአንድ ወቅት !
1 292
2
ሜሰን ማውንት እና ራይስ ከአርሰናሉ ጨዋታ በኃላ ❤️
632
0
✳️እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች #_AIR_NIKE_SB__በደርዘን 👉1900 👉በፍሬ 👉 2100 ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? #Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ 😉 ✅ ለማንኛውም ጥያቄና ሀሣብ 👉,,,,,,, 📩👉👉👉👉 ✅አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና sher ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
3 189
0
ሚካህ ሪቻርድስ ጋሪ ኔቭልን 🗣 "እኔ ከአንተ የተሻልኩ ተጫዋች ነበርኩ።" ሮይ ኪን 🗣 "በፍፁም አንተ ከጋሪ የተሻልክ ተጫዋች አልነበርክም!" ሚካህ ሪቻርድስ 🗣 "እሱ ትልቅ ቡድን ውስጥ ነበር። እኔ ደግሞ ከ ሲቢዬርስኪ እና ዴቪድ ሶሜል ጋር ነበር የምጫወተው።" ሮይ ኪን 🗣 "ግን እነሱም ከአንተ ጋር ስለመጫወት ቢናገሩ ተመሳሳዩን ይላሉ።" 😂🔥
842
0
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን ❤
1 596
0
👉በማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናላችን የትኛውንም አይነት ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በሙሉ ምርት እና አገልግሎትዎን ለብዙሀን መድረሻ አማራጭ በሆነው ገፃችን ላይ ማስተዋወቅ እድትችሉ እዱሉን አመቻችተንላቹሁዋል። ከእኛ ጋር አብሮ ለመስራት እውነተኛ ፍላጎቱ ያላቹሁ ሰዎች ከስር በአሉት አማራጮች በማናገር ማሰራት ትችላላቹሁ። 👉 📥 PHONE 🤳 ፦ 👇👇👇👇              251989741200
1 956
0
ውይይት አድርገዋል! የሳውዲ ፕሮ ሊግ የክለቦች የዝውውር መስኮት ሲከፈት ከክለባችን ካርሎስ ካዝሜሮን ለማስፈረም ይጥራሉ ተብሎ ይጠበቃል። አዲስ በወጣ መረጃም የክለባችን ተጫዋች የሆነው ካዝሜሮ ወኪል ከሳውዲ ክለቦች ጋር አስቀድሞ ውይይት አድርጓል ተብሏል። ማንችስተር ዩናይትዶች ተጫዋቹን ዝውውር መስኮቱ ሲከፈት ለመሸጥ እንደተዘጋጁ እናም ማንኛውንም ስምምነት ለመፈረም መወሰናቸውን የቴሌግራፉ ፀሀፊ ጄን በርት ተናግሯል።
1 202
0
📸 | የክለባችን የማንችስተር ዩናይትድ በ 24/25 የውድድር ዘመን ከሜዳው ውጪ ይጠቀመዋል ተብሎ የሚታሰበው ማልያችን የምትመለከቱትን ይመስላል።
785
0
ተጉዘዋል! የወቅቱ የማን ዩናይትድ ስራ አስኪያጅ የነበሩት ጆን ሙርታ በቅርብ ቀናት ውስጥ ስለ ብሩኖ ጉዳይ ስምምነቶችን ለመፍጠር ወደ ሳውዲ እንዳቀኑ ተነግሯል። ምንም እንኳን አሁን ሙርታ በክለቡ ባይኖርም በዛን ጊዜ የማንችስተር ዩናይትድ የተጫዋቾች ድርድርን የሚያስፈፅመው ስራ አስኪያጅ ማት ሀርግሬቭስ ወደዚያ ( ሳውዲ ) እንደተጓዙ ቴሌግራፍ አስነብቧል። ብሩኖ ፈርናዴዝ በሳውዲ አረቢያው ክለብ አልናስር እንደሚፈለግ የሚታወስ ጉዳይ ነው።
1 266
0
Останнє оновлення: 11.07.23
Політика конфіденційності Telemetrio