Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категорія
Гео і мова каналу

статистика аудиторії ETHIO ARSENAL

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia. –በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________ 📥 ለማስታወቂያ ስራ :  @Mex_classic  
Показати весь опис
287 700+960
~29 557
~127
12.80%
Загальний рейтинг Telegram
В світі
3 481місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
10місце
із 396
У категорії
65місце
із 1 121

Стать підписників

Ви можете дізнатися, яка кількість чоловіків і жінок підписані на канал.
?%
?%

Мова аудиторії

Дізнайтеся який розподіл підписників каналу по мовах
Російська?%Англійська?%Арабська?%
Кількість підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Період життя підписника на каналі

Дізнайтеся на скільки затримуються користувачі на каналі.
До тижня?%Старожили?%До місяця?%
Приріст підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
በእውነቱ ይህ ጋናዊ በክረምቱ ወደ ክለባችን ቢመጣ በጣም ደስተኛ እንሆናለን። የሳካ ቦታ ላይ ያለብንን ክፍተት ሚደፍነው እውነተኛው ሰው ይህ ጋናዊ ሞሀመድ ኩዱስ ነው። ይሄ የኔ የግል ሀሳብ ነው እናንተስ ምን ትላላችሁ ? SHARE|
2 708
1
ሲመስለኝ የ2024/25ቱ አርሰናል ዋንጫውን ማሳካት ብቻ ሚያረካው አይመስለኝም። ይልቁንስ ሳይሸነፉ ሊጉን ድጋሚ ሚያሳኩ ይመስለኛል።በቀጣዩ ሲዝን በአዲስ ሀይል ፣ ከበቀል ጋር ፣ ከትልቅ የማሸነፍ ወኔ ጋር ይመለሳሉ።ምርጡን የውድድር አመት ቀጣይ እናያለን። 🗣|| ሉምበርግ SHARE|
4 513
0
▪️||ዊሊያም ሳሊባ በዚ ሲዝን አንድም ጨዋታ አላመለጠውም። 3420 ደቂቃዎች ተጫውቷል። SHARE|
601
0
የአርሰናል የክረምቱ የዝውውር መስኮት ዕቅድ ከአሁኑ ታውቋል ። የግራ መስመር ተከላካይ ፣ የመሀል ተጫዋች እና አጥቂ ናቸው ። [ Independent ] SHARE"
3 006
0
ዕድሜያቸው ከ16-35 ዓመት ለሆኑ ሰዎች የተከፈተ ልዩ ቻናል ነው ፤ ለህይወትዎ ጠቃሚ ምክሮችን ያገኙበታል ። የኢትዮ ሚሊየነርስ አባል ለመሆን JOIN በማለት ይቀላቀሉ ። 👇
3 312
0
በነገራችን ላይ ኦዴጋርድ በሊጉ ብዙ አሲስት በማድረግ 3ኛ ላይ ተቀምጦ ነው አመቱን የጨረሰው። ኦዴ 10 አሲስቶችን በሲዝኑ ማድረግ ችሏል። SHARE
4 811
0
ሚካ ቢሬዝ ከስትሩም ግራዝ ጋር የኦስትሪያ ቡንደስሊጋ ሻምፒዮን መሆን ችሏል ። ይህ ወጣት ተጫዋች በወሰት በኦስትሪያ ሊግ ድንቅ ጊዜ በማሳለፍ ክለቡን ለቻምፒየንስ ሊግ እንዲያልፍ ጉልህ ሚና ተወጥቷል ። SHARE"
3 011
0
በኢትዮ አርሰናል ተከታዮች ድምፅ መሰረት ኦዴጋርድ የአርሰናል የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሆኗል። "SHARE
1
0
ለወንዶች የተከፈተ አነቃቂ ቻናል👇
1 806
0
የ ጋሬዝ ክሩክ የውድድር አመቱ ምርጥ 11 ይህን ይመስላል ከኛ ሳሊባ ፣ ራይስ ፣ ኦዴጋርድ እና ሳካ ተካተዋል። SHARE
3 006
0
ካይ ሀቨርትዝ ፦ " እንደግል ይህ ውድድር አጀማመሩ ከባድ ሆኖብኝ ነበር ፤ ነገርግን አሰልጣኙ ፣ ደጋፊዎች እና የቡድን ጓደኛቼ ትልቅ ድጋፍ አድርገውልኝ ፤ ወደ አቋሜ እንድመለስ አድርገውኛል ፤ ለዚህም ከልብ አመሰግናለሁ ። ሲል ተናግሯል ። SHARE" 
4 512
0
" ትችቶች ይበልጥ ያበረቱኛል " አንድሬ ኦናና " ሊጉን ለማሸነፍ 100 ነጥብ ያስፈልጋል " አርቴታ " አመቱን በዋንጫ እናጠናቅቃለን " ቴን ሃግ " በቀጣይ አመት አስፈሪ ቡድን እንሆናለን " ፖቸቲኖ እንደዚህ አይነት ለየት ያሉ አስገራሚ እና አዝናኝ የእግርኳስ አስተያየቶችን ለማግኘት " JOIN" በማለት ይቀላቀሉ ።
1
0
📸 "SHARE" .
1 204
0
ሜልቤት በውርርድ ዓለም ውስጥ ታማኝ አጋርዎ ነው! በእያንዳንዱ በከፍተኛ ውርርድ ዕድሎች እና ጨዋታዎች ይደሰቱ። ይቀላቀሉ እና ለመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ ጉርሻ ይቀበሉ! ጉርሻ ያግኙ፡-:
3 613
0
የአመቱ ምርጡ ፈራሚ ከቤተሰቡ ጋ SHARE
3 010
0
10 ቀን ስለቀረው TAP SWAP የተለያዮ መረጃዎን ምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል👇 [ ]
3
0
አሌክሲስ ሳንቼዝ በIG ስቶሪው ላይ 😢 ALWAYS A GUNNER 🔴 "SHARE" ||
2 110
0
የኢትዮ አርሰናልን ዋልፔፐር ቻናል በመቀላቀል የምፈልጉትን መድፈኛ ፎቶ ማስለቀቅ ትችላላችሁ 👇
1 032
0
OUR BELOVED CANNON 🔴⚪️ መድፍ በባህሪው ያቆስላል መቼም የሚያቆስል ነገር አይወደድም ነገር ግን የኛ ተወዳጅ ልባችን ላይ ያለው ወድፍ ግን እያቆሰለን እያሳመመን እንኳን እንናፍቀዋለን እንወደዋለው። አርሰናል ዋንጫ ስለበላ ወይንም ስለሚበላ አደለም የምንደግፈው በቃ አርሰናል ስለሆነ ነው። የአንድአንድ ቡድን ደጋፊዎች ቡድናቸው ደስታን ሲነፍጋቸው ደስታን የሚሰጥ ሀያል ቡድን ፈልገው ሲቲን (ደርቢያቸውን) ይደግፋሉ እኛ ግን እንደነሱ የገዛ ቡድናችን ላይ አንወሰልትም። 👉 አስታውሳለሁ በአርሰናል ፍቅር ስወድቅ እድሜዬ ከ 7 የሚበልጥ አይመስለኝም ነበር እምንኖርበት ጊቢ ውስጥ የልብ የአርሰናል ደጋፊዎች ነበሩ እና በአንዲት የተባረከች ቀን Dstv ቤት ይዘውኝ ሄዱ በጊዜው አርሰናል ቢጫ ማለያ ለብሶ ይጫወታል...አቤት ይጫወታል አይገልፀውም በቃ እግርኳስን ልክ ሞዛርት ሙዚቃን እንደሚጫወታት ኳሷን በፍቅር እና በጥበብ ይነካኳታል...በዛ መሀል 4 ቁጥር የለበሰ የእግርኳስ አስማተኛን ተመለከትኩ Cesc Fabrigas ይባላል እኔም ከዛች ዕለት ጀምሮ በዚህ ውብ ተወዳጅ መድፍ ፍቅር ወደቅኩኝ አርሰናል ፕሪምየር ሊጉን ሲያሳካ በአይኔ አላየሁም ነገር ግን ከረጅም ጊዜ በኋላ Michael Arteta ተስፋ እና ምልክት እየሰጠን ይገኛል...ባለፈው እና በዚህ ሲዝን በፔፕ ጋርዲዮላው ሲቲ ተበልጠን ዋንጫውን አጥተናል ነገር ግን መሻሻል የሚችል ቡድን አለን በቀጣይ ዋንጫውን ለማሳካት ቡድኑን ጥራት ባላቸው ተጫዋቾች መሙላት መፍትሄው ነው ብዬ አስባለው ከሲቲ የምናንሰው በተጫዋቾች ጥራት ብቻ ነው ብዬ ስለማስብ...Its Just A Matter Of Time እናሳካዋለን። 👉አሁን እኔን የሚያሳስበኝ ነገር አርሰናል ዋንጫ አለመብላቱ አደለምያለ መድፉ 2 ወር ሙሉ እንዴት እንደሚያልፍልኝ እንጂArsenal የኑሮ ውጥንቅጥ እና ጡዘት ማረፊያዬ እና መሸሸጊያ ነው። እግርኳስ እና አርሰናል ለዘለዓለም ይኑሩልን🙏 ✍ብሩኬ ነኝ ከሀዋሳ ! SHARE
Показати повністю ...
2 709
0
የሳምንቱ TOP-5 ትልልቅ ድሎች😎 💲7,500 በ KENO 💲8,900 በ AERO/AVIATOR 💲6,750 በ BALL&BALL 💲9,688 በ MINES 💲9,000 በ CRASH X በድረ-ገጻችን ላይ ወደ Casino ገጽ በመሄድ ጨዋታዎችን ይጫወቱ፣ ያሸንፉ እና ያሸነፉትን ገንዘብ በቀላሉ Withdraw ያድርጉ! በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ :
3 311
0
ሮድሪ: አርሰናል ወደ ኢትሀድ የመጡት አቻ ፈልገው ነበር ለማሸነፍ አልነበረም ነገር ግን ማን.ሲቲ ወደ ኤሚሬትስ መቶ ከ 34 ደቂቃ ቡሀላ አንድ ኳስ እንኳን ወደ ጎል ሳይሞክሩ ነበር የወጡት:: 👀 YOU SOON RODRI "SHARE" ||
1 804
0
🗣 ካይ ሀቨርትዝ "የመጀመሪያው የውድድር አመቴ በብዙ መልኩ እንደ ሰው እና እንደ ተጫዋች እንዳድግ የረዳኝ ነው። በዚህ የውድድር አመት ከደጋፊዎች፣ ከሰራተኞች እና ከቡድን አጋሮቼ ለተደረገልኝ ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ ሁሉንም ነገር ለማስኬድ ጊዜ ይወስዳል ነገርግን በዚህ ክለብ ውስጥ ትልቅ ነገር እንደምናሳካ አውቃለሁ።" "SHARE" ||
3 004
0
•|| "በዚህ ውጤት እንዳትረኩ። ከዚህ በላይ እንፈልጋለን እና እናረገዋለን ! " 🗣 አርቴታ ዝምብላችሁ እመኑት ! 🙌🏽 "SHARE".
302
0
መድፈኞቹ በዚህ ሲዝን የ CL ሩብ ፍፃሜ ላይ በመድረስ ቢጠናከሩም የፋይናንሺያል ጡንቻቸውን ለማሳደግ በዚህ ክረምት ተጫዋቾቻቸውን ለመሸጥ ተስፋ ያደርጋሉ። ኤዲ ንክቲያህ፣ ኤሚሌ ስሚዝ ሮው እና ሪስ ኔልሰን ሁሉም በክለቡ የመቆየቴ ዕድላቸው እርግጠኛ ያልሆኑ ተጫዋቾች የወደፊት እጣ ፈንታቸው መፍትሄ ይፈለግለታል ። አልበርት ሳምቢ ሎኮንጋ፣ ኪራን ቲየርኒ እና ኑኖ ታቫሬስ ይህንን የውድድር ዘመን በውሰት ካሳለፉ በኋላ በቋሚነት ሊለቁ ይችላሉ [ Simon Collings ] SHARE" 
1 505
0
ቶማስ ፓርቴይ በአርሰናል ያለው ኮንትራት ሊጠናቀቅ 1 አመት ብቻ ይቀረዋል ፤ አሁንም የሳውዲ አረቢያ ክለቦች እሱን የማስፈረም ዕቅድ አላቸው ። [ Simon Collings ] SHARE"
4 211
0
ጁሪያን ቲምበር ከረጅም ጊዜ ጉዳት ቡሀላ ለአርሰናል የመጀመሪያ ጨዋታውን ማድረግ ችሏል:: የቲምበርን እንቅስቃሴ እንዴት አያቹት? SHARE ||
2 106
0
አርሰናል በክረምቱ የዝውውር መስኮት ተከላካይ ማስፈረም ይፈልጋል ፤ እናም የአያክሱን ተከላካይ ጃሮል ሆትን በዕቅዳቸው ውስጥ ይዘውታል ። ይህ ተጫዋች በመሀል ተከላካይም እንዲሁም በግራ ተከላካይ ላይ ተሰልፍ የመጫወት ችሎታ አለው ። [ Simon Collings ] SHARE"
1 806
0
1
0
የክለባችን ሊቀመንበር ጆሽ ክሮንኬ ከትናንትናው የኤቨርተን ድል በኋላ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በንቃት እንደሚሳተፉ እና ከክለቡ ፣ ከአርቴታ ጎን እንደሚቆሙ አሳውቀዋል ። አርሰናል የአርቢ ሊብዢንግ አጥቂ ቤንጃሚን ሴሽኮን የማስፈረም ፍላጎት እንዳለው ተረድቻለሁ ። [ Simon Collings ] SHARE" 
902
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿አርሰናል በሊጉ በ2024፡- ✅ አርሰናል 5-0 ክሪስታል ፓላስ ✅ አርሰናል 2-1 ኖቲንግሃም ፎረስት። ✅ አርሰናል 3-1 ሊቨርፑል ✅ አርሰናል 6-0 ዌስትሃም ✅ አርሰናል 5-0 በርንሌይ ✅ አርሰናል 4-1 ኒውካስል ✅ አርሰናል 6-0 ሼፊልድ ዩናይትድ ✅ አርሰናል 2-1 ብሬንትፎርድ 🤝 አርሰናል 0-0 ማን ሲቲ ✅ አርሰናል 2-0 ሉተን ታውን ✅ አርሰናል 3-0 ብራይተን ❌ አርሰናል 0-2 አስቶንቪላ ✅ አርሰናል 2-0 ዎልቭስ ✅ አርሰናል 5-0 ቼልሲ ✅ አርሰናል 3-2 ቶተንሃም ✅ አርሰናል 3-0 በርንማውዝ ✅ አርሰናል 1-0 ማንቸስተር ዩናይትድ ✅ አርሰናል 2-1 ኤቨርተን እና አሁንም በቂ አልነበረም. 🤯 ግን ለዚህ ክለብ ዋንጫው ይገባው ነበር😢 SHARE |||
304
0
Останнє оновлення: 11.07.23
Політика конфіденційності Telemetrio