Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категорія
Гео і мова каналу

статистика аудиторії ሙሌ SPORT

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ  @Mulesporta   @Teme_Ayu  ስልክ ቁጥር +251911857852 
Показати весь опис
335 924+268
~12 855
~147
4.36%
Загальний рейтинг Telegram
В світі
2 518місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
4місце
із 396
У категорії
45місце
із 1 121

Стать підписників

Ви можете дізнатися, яка кількість чоловіків і жінок підписані на канал.
?%
?%

Мова аудиторії

Дізнайтеся який розподіл підписників каналу по мовах
Російська?%Англійська?%Арабська?%
Кількість підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Період життя підписника на каналі

Дізнайтеся на скільки затримуються користувачі на каналі.
До тижня?%Старожили?%До місяця?%
Приріст підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
በ GOAL ድረ ገፅ ገለፃ መሰረት ከሜይ 2024 ጀምሮ የባሎንዶር ደረጃዎች፡- 1 - ቪኒሲየስ ጁኒየር 2 - ቤሊንግሃም 3 - ምባፔ 4 - ፎደን 5- ዊርትዝ 6 - ኬን 7- ክሩስ 8- ሮድሪ 9- ሃላንድ 10 - ሮድሪጎ
1
0
"ክሎፕን እወደዋለሁ" ቤካም ዴቪድ ቤካም ከ Smartless ፖድካስት ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ስለ የርገን ክሎፕ ተናግሯል፡- "የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ብሆንም ክሎፕን እወዳለሁ። ባህሪውን፣ ስነ ምግባሩን እና ለስፖርቱ ያመጣውን ነገር እወዳለሁ።" "አንዳንድ የማንቸስተር ዩናይትድ ጓደኞቼ ይህንን ሲሰሙ ሊገድሉኝ እንደሚሞክሩ አውቃለሁ ነገር ግን ሲሄድ ሳየው አዝኛለሁ። ለዚያ ክለብ እና ለስፖርቱ የሰራው ነገር ድንቅ ነበር"ሲል ቤካም ተናግሯል። SHARE
7 699
0
አስቶንቪላ ሮስ ባርክሌይን ለማስፈረም ተቃርቧል። The Guardian SHARE
1
0
ማንቸስተር ዩናይትዶች አድሪያን ራቢዮትን በነፃ ዝውውር በክረምቱ ለማስፈረም እየተነጋገሩ ነው። CaughtOffside SHARE
1
0
ሊቨርፑል አርኔ ስሎት በይፋ መሾሙን አረጋግጧል ! በትላንትናው እለት ዩርገን ክሎፕ ስንብት ተከትሎ ሊቨርፑል ሆላንዳዊውን አሰልጣኝ መቅጠሩን አረጋግጧል። የሊቨርፑል ይፋዊ ድረ-ገጽ እንዳስነበበው አርኔ ስሎት አዲሱ የቀዮቹ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተመርጧል። አርኔ ስሎት ከጁን 2024 ጀምሮ ቀዮቹን በይፋ ይመራል። የ45 አመቱ የፌይኖርድ ዋና አሰልጣኝ የነበረው አርኔ ስሎት ጀብዱውን በእንግሊዝ እግር ኳስ ከጁን 2024 ጀምሮ ይጀምራል። የ አርኔ ስሎት ውል በሊቨርፑል ለ 3 ዓመታት ይቆያል በፌይኖርድ በቆየባቸው ሶስት የውድድር ዘመናት አርኔ ስሉት በጣም ጥሩ እንቅስቃሴ ነበረው። በመጀመሪያ ደረጃ ፌይኖርድን ወደ አውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ፍጻሜ መርቷል። የሁለተኛው የውድድር አመት ቆይታው ከሁለት አስርት አመታት በኋላ የኤሬዲቪዚ ሻምፒዮንሺፕ ዋንጫን እንዲያሸንፉ አድርጓል። አርኔ ስሎት ባሳለፈው የውድድር ዘመን የኤፍኤ ዋንጫን በማሸነፍ በሆላንድ ሁለት ጊዜ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ተብሎ ተመርጧል። SHARE
Показати повністю ...
2 253
1
ባየር ሙኒክ የብሬንትፎርዱን አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክን ለማስፈረም እየተደራደረ ነው። [ Bild ] SHARE
2 135
0
ቪንሰንት ኮምፓኒ ከባየር ሙኒክ ሰዎች ጋር ውይይት አድርጓል ። ምንም እንኳን ክለቡ በርንሌይ ቢወርድ እንኳን አማራጮች አሉት። SHARE
1
0
📊 በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ሁሉንም ደቂቃዎች የተጫወቱት ሁለት ተጫዋቾች ብቻ ናቸው። ዊሊያም ሳሊባ ማክስ ኪልማን SHARE
6 564
1
ፍሎሪያን ዊርትዝ የቡንደስሊጋው የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል። ተጫዋቹ ለሌቨርኩሰን 11 ጎሎች፣ 11 አሲስቶችን አስመዝግቧል። SHARE
5 573
1
ብሬመር ፣ ኤደርሰን እናም ፔፔ በብራዚል የኮፓ አሜሪካ ስብስብ ውስጥ ተካተዋል። ራፍኤል የማን ሲቲውን ግብ ጠባቂ ኤደርስን ተክቶ ስሽስቡን ተቀላቅሏል። SHARE
1 477
0
🗣 አርዳ ጉለር፡ "ከቡድኑ ጋር ሙሉ ለሙሉ ተላምጃለሁ፡ የቡድን አጋሮቼን፣ አሰልጣኙን እና  ደጋፊዎቼን ስለረዱኝ ማመስገን እፈልጋለሁ" "በማልጫወትበት ጊዜ አንቸሎቲ ሁል ጊዜ ፣ ታገስ ቀጥል እና ጊዜህ ይመጣል ይለኛል ።" SHARE
1 989
0
🗣 ሞይስ ካይሴዶ ፦ "ከአለም ምርጥ ቡድን አንዱ የሆነውን ቼልሲን መቀላቀል ጥሩ ነገር ነው ብዬ አምናለሁ። የሚቀጥለው የውድድር ዘመን ጥሩ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ።" SHARE
1 506
1
ሪያል ማድሪድ የሊቨርፑሉን አማካኝ አሌክሲስ ማክአሊስተርን በክረምቱ ለማስፈረም እያሰበ ነው። [ Mirror football ] SHARE
2 122
0
ኒውካስል ለአርሰናሉ ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴል 15 ሚሊየን ፓውንድ ለመክፈል ተዘጋጅቷል። - Telegraph SHARE
1 878
0
⚠️ ጉዞዎን በእኛ የስፖርት እንኳን ደህና መጣችሁ አቅርቦት ይጀምሩ። አሁኑኑ ይመዝገቡ ። የመጀመርያውን የስፖርት ዉርርድዎን ያስቀምጡ እና 100% 1ኛ የዉርርድ መድን ወይም 50% ትርፍ ማበልፀግያን በሁለተኛዉ ዉርርድዎ ያግኙ። 🤑👉 አሁን ይመዝገቡ 💙 t.me/betwinwinset
271
0
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
2 651
0
አንድሬ ኦናና 600 ሙኩራዎች ስለተሞከረበት ሁኔታ፡- "ያለፈው የውድድር ዘመን እነሱ ያንን አላጋጠማቸውም እና በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ይህ እንደማይገጥመን 100% እርግጠኛ ነኝ።"
1
0
BREAKING ፈረንሳዊው የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ኦርሊዮን ቹዋሜኒ ሪያል ማድሪድ ከ ቦርሲያ ዶርትመንድ ለሚያደርጉት ጨዋታ እንደማይደርስ ተረጋግጧል። SHARE
2 080
1
የማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ሪከርድ በ ቼልሲ ፦ • 27 አሸንፏል • 10 አቻ ወጥተዋል • 14 ሽንፈት አስተናግዷል በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በቼልሲ መቅየት ይገባዋል? SHARE
512
0
የማውሪሲዮ ፖቸቲኖ የወደፊት እጣ ፈንታ ! በፖቸቲኖ የወደፊት እጣ ፈንታ ዙሪያ ወሳኝ ቀናት አሉ የእኚህ አሰልጣኝ የወደፊት እጣ እስካሁን ግልፅ አይደለም እና በቅርቡም ድርድር ይደረጋል። - Fabrizio Romano SHARE
1
0
ዴቪድ ራያ፡ "በሚቀጥለው የውድድር አመት በአርሰናል ብሆን ደስ ይለኛል እና ያ ከሆነ ለዚህ ክለብ መፈረም ያለኝ ህልም እውን ይሆናል" SHARE
513
0
አስቶን ቪላ እና አዲዳስ ከ 2024/25 ጀምሮ የባለ ብዙ አመት የአጋርነት ውልን ተፈራርመዋል። SHARE
2 106
0
ማንቸስተር ዩናይትድ ለዶርትሙንድ ለጄደን ሳንቾ ከከፈሉት £75m ቢያንስ 75% ይፈልጋሉ። ሳንቾ ለዶርትሙንድ የሚፈርም ከሆነ በሳምንት 275,000 ፓውንድ ደሞዙን መቀነስ ይኖርበታል። - Sun SHARE
240
0
የ23 አመቱ ፊል ፎደን ከማን ሲቲ ጋር :- 🏆 2017/18 🏆 2018/19 🏆 2020/21 🏆 2021/22 🏆 2022/23 🏆 2023/24 SHARE
1
0
ቶተንሃሞች በክረምቱ የዝውውር መስኮት ካለም ሁድሰን-ኦዶይን ማስፈረም ይፈልጋሉ። [ PAUL OKIF ] SHARE
271
0
ሪያን ሴሴኞን እንደተጠበቀው ቶተንሃምን በነፃ ዝውውር ይለቃል። በአሁኑ ጊዜ በመላው እንግሊዝ እና አውሮፓ ለሴሴኞን ብዙ ፍላጎት አለ ነገር ግን የተጫዋቹ ምርጫ በፕሪምየር ሊግ መቆየት ነው። - Fabrizio Romano SHARE
785
0
የማን ሲቲ ተጫዋቾች በዚህ ሲዝን ፦ ኤርሊንግ ሀላንድ፡ 38 ጎሎች፣ 6 አሲስቶች ጁሊያን አልቫሬዝ ፡ 19 ጎሎች 13 አሲስት ፊል ፎደን ፡ 27 ጎሎች 11 አሲስት ኬቨን ደ ብሩይን ፡ 6 ጎሎች 18 አሲስቶች ሮድሪ ፡ 9 ጎል 13 አሲስት በርናርዶ ሲልቫ : 11 ጎሎች 10 አሲስት አስደናቂ 👏🏽 SHARE
91
0
የባርሴሎና የፊት አጥቂዎች ሶስት በዚህ ሲዝን፡- ሮበርት ሌዋንዶውስኪ: 25 ጎሎች 9 አሲስቶች ላሚን ያማል ፡ 7 ጎሎች 10 አሲስት ራፊንሃ 10 ጎሎች 12 አሲስት SHARE
1
0
የሳምንቱ TOP-5 ትልልቅ ድሎች😎 💲7,500 በ MAGIC KENO 💲8,900 በ AERO 💲6,750 በ BALL&BALL 💲9,688 በ MINES 💲9,000 በ CRASH X በድረ-ገጻችን ላይ ወደ Casino ገጽ በመሄድ ጨዋታዎችን ይጫወቱ፣ ያሸንፉ እና ያሸነፉትን ገንዘብ በቀላሉ Withdraw ያድርጉ! መመዝገቢያ link :
211
0
ኮል ፓልመር በ2023/24 የውድድር ዘመን ከማንኛውም ተጫዋች በበለጠ በፕሪምየር ሊግ ግቦች ላይ በቀጥታ ተሳትፏል። ◎ 34 ጨዋታዎች ◉ 22 ጎሎች ◉ 11 አሲስቶች ኮል. 🧊 SHARE
3 882
1
Останнє оновлення: 11.07.23
Політика конфіденційності Telemetrio