Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber

статистика аудиторії መር ጌታ ሊባኖስ የባህል መህዳኒት ቀማሚ

የባህል መህዳኒት 
21 0900
~0
~4
0
Загальний рейтинг Telegram
В світі
37 533місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
267місце
із 396
У категорії
1 144місце
із 2 333

Стать підписників

Ви можете дізнатися, яка кількість чоловіків і жінок підписані на канал.
?%
?%

Мова аудиторії

Дізнайтеся який розподіл підписників каналу по мовах
Російська?%Англійська?%Арабська?%
Кількість підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Період життя підписника на каналі

Дізнайтеся на скільки затримуються користувачі на каналі.
До тижня?%Старожили?%До місяця?%
Приріст підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Погодинне зростання аудиторії

    Триває завантаження даних

    Час
    Приріст
    Всього
    Події
    Репости
    Згадування
    Пости
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    🌿🌿 መርጌታ ሊባኖስ🍀: 🌿 ነኝ🌿  እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦ ሆቴል ግሮሰሪ ሱቅ ጉልት ቡቲክ መጋዘን ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን መፍትሔ ይህ ታላቅ እፅዋት አበዛንጣ ያሽኮኮ ጎመን ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው። ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ! የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️ 09 30 71 39 01
    Показати повністю ...
    422
    0
    308
    0
    ገርግር መንፈስ ⏯ ገርግር መንፈስ ⏯ የተላከ መንፈስ ⏯ ገርግር መንፈስ ⏯ ገርግር መንፈስ ⏯ ጥላ መናፍስት ⏯ የመጣ የዛር መንፈስ ⏯ ዛር መንፈስ ⏯ ዛር መንፈስ ⏯ እየመጣ ሚገናኝ መንፈስ ⏯ መንፈስ...እና የመሳሰሉት... ሁሉ የሚመጡት የማይካድ ሃቅ ነው ⏩ የሰው ልጆችን ደስታ የማይወድ ዲያብሎስ ሁል ጊዜ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ያንዣብባል ። ⏩ የሚገረግር መንፈስና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰውን ልጅ ዕድል መስበር ማሰነካከል ነው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➡የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔸ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር 🔸በፈተና ሰዓት ማሸበር 🔸በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ⏩የገርጋሪ መናፍስቶች፦ 💠ማንኛውም የታቀደ ስራ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔹ትዳር እንዳንይዝ 🔹ልጅ እንዳንወልድ 🔹ሃብት እንዳናፈራ 🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን 🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር 🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔ከትምህርት ማሰናከል ➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል ➡የእንቅልፍ እጦት ➡ፍርሃት ➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል ➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➡ከስራ መባረር ↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት ↪መነጫነጭ ↪ራስ ምታት ↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ ↪ሀብት መገርገር ↪ስራ መገርገር ✅ጭንቀት መፍጠር ✅ለአደጋ መዳረግ ✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✅ከፍቅር አጋር ማጣላት ✅በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል ✅በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ወዘተ ..... ⏩ አጋንንት የጋራ ስማቸው ሲሆን በግብር ስማቸው የተለያዩ ስያሜዎች የተሰጣቸው መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል ። ➪ ከሌሎች ልዩ የሚያደርገው ራሱን እንደ ፈጣሪ ማየቱ ና አምልኩኝ ማለቱ ነው።ይህ መንፈስ የቀረባቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ በቡና ገንዳ ፣በተለያዩ አምልኮ የተጠመዱ ናቸው ብረት በየወሩ ቡና ካላፈሉ ቆሌን ካላመለኩ ከብቶች ጤና የሚያጡ የሚመስላቸው ፣ በየወሩ ቡና ካላፈሉ ቤተሰቡ ባንዴ የሚሞት የሚመስላቸው ፣ ሲታመሙ ሰንደል የሚጨስላቸው ፣ በአጉል አምልኮ የተጠመዱ ሰዎች ይህን አጋንንት የተቆራኙ መሆኑን አውቀን ከአሁኑ ወደ መፍትሔ ልንገሰግስ ያስፈልገናል ። ➪ ቡዳ ይህ አጋንንት ደግሞ በሰዎች ዓይንና ውበት በመግባት ደም ግብአትን የሚያጠፋ ነው ። መልክ እያላቸው መልከጥፉ አስመስሎ የደስደስ በማሳጣት ሰው እንደይወዳቸው ያደርጋቸዋል ። ➪ ሰዎችን በማስጨነቅ በሆነው ባልሆነው እንዲጨነቁ በማድረግ ለእንግልትና ለእብደት የሚዳርግ የአጋንንት አይነት ነው። ስለዚህ አስቦ አቅዶ በስራ መትጋት ከመጨነቅ እንደ ሚለይ ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው። ➪፦ ይህ ደግሞ በሰዎች ሁሉ ደዌ በመሆን የሚያደር አጋንንት ነው። ➪ በተሰጠን ጸጋ እውቀትና ብልሐት እንዳንጠቀም ያደርጋል ። ብዙ ጊዜ ብዙ እናወራለን ብዙ እናቅዳለን ነገር ግን በተግባር የማንተገብር ከሆነ ጤነኛ መሆናችንን መጠርጠር ያስፈልጋል ። ለሌላው ብዙ እየሞከርን ለእኛ የቻልናትን ትንሽ እንኳ የማንፈጽም ከሆነም ችግር ለመኖሩ አያስጠረጥርም።                                   👉 ⏯ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ሴት ዓይነ ጥላ ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች ። ➡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚከፋው ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቅናተኛ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም ። ➡ ወንዶችን ለሕልመ ሌሊት እና ለስንፈት ትዳርገዋለች ። ➡ ሴቶችን ደግሞ በባላቸው ዘንድ እንዲጠሉ ወይም እንዳይወደዱ ታደርጋለች ። ➡ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ የሞራል ውድቀት ትዳርጋለች ➡ በመቀጠለም በፍቅራቸው ወይም በትዳራቸው ፀንተው እንዳይኖሩ ታደርጋለች። ➡ በሴት ዛር የተነሳ ብዙዎች ከትዳራቸው ከፍቅር አጋራቸው ሲለያዩ ይስተዋላል።       👉 ቅርፊቱን ⏯ ቅርፊቱን ⏯ የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል ⏯(ድርሽት) ሥር እና ቅጠል ⏯ ሥርና እና ቅጠል ⏯ ሥር እና ቅጠል ⏯ መናሄ ሥር ቅጠል እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የሎሉና የሽነት ቅርፊቱን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ።          ⏩!! ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️09 30 71 39 01
    Показати повністю ...
    509
    0
    339
    0
    እፀ እስራኤል  ስለምትባለው እፅ ዛሬ እፅፋለሁ  76 ገቢር እና 3ስም አላት ከብዙ በጥቂቱ  ላስተዋውቃችሁ ። 1ኛ  ለከክ ወይም  አያሳከከ  በየቦታው ለሚወጣ  ቁስል ወይም ቁስል ቅጠሏን ወቅጦ በእንቁላል  አስኳ ለውሶ በደሮ ላባ መቀባት  ይደርቃል ። 2ኛ  ለችፊ ስሩን  አጠለንጅ ቅጠልጋር አሳርሮ በሙዝ  እየቀቡ እፀሐይ ላይ መሆን  እና መድረቅ። 3ኛ ለቁርጠት ወይም  ለመጋኛ  ከቱልት ወይም  ከእፀ ፀሐይ ጋር  ቅጠሉን ጨምቆ በሃይላድ ክዳን በባዶ ሆድ3ት መጠጣት ይመልሳል ። 4ለንስር ወይም። ለደም ፍሰት ለሴትም ለወንድም  ሴት ደም አልቆመም ካላት ስሩን በቀንድ ካራ ቆርጦ በወገብ ማሰር ያስቆመዋል። 5ኛ ለመንስኤ ወይም ብልቱ ለሞተ ስሩን በጥቁር ገብስ  ጣላ እየጨመረ  መጠጣት ይነሳል ። 6ኛ ባልና ሚስት  አልስማማ ካሉ   ፀሎተ ንድራን በስማቸው  ደግሞ በወተት ስሩን ትንሽ ጨምሮ  አብረው ቢበሉ አይጣሉም 7ኛ ለውለት ወይም  ለመፍትሔ  ስራይ መድሐኒት  ለተደረገበት 7ሎሜ አቱች ስር ጤና አዳም  የደደሆ  ቅርፍት  በአንድ ወቅጦ እየዘፈዘፉ መጠመቅ  እና መኖሪያ ቤቱን መርጨት ። 8ኛ  ሆዱ ለሚነፋው እና ሆዱ እየጮኸ ለሚያመው  በጥቁር  ጤፍ ጋር  ስሩን 3 ቦታ በትንሹ አስፈጭቶ እንጎቻ  አድርጎ መመገብ  ይመለሳል  ይፈወሳል ። 9ኛ ለወፍ በሽታ እነጭ ሽንኩርት ጋር እየቀቀሉ ስሩን  ውሃውን እያጠጠሉ በሽሐይ ብርጭቅ አንድ  አንድ  መጠጣት 10  ለማናቸውም  ነገር  እፅዋን ለመቁረጥ  በንፅህና  ሁኖ ማድረግ  እና በጥንቃቄ  መጠቀም  ያስፈልጋል ሼርሼር   ላይክ ማረገወን  አይርሱ ለጓደኛችወ ያድርሷቸው ለበለጠ መረጃ 09 30 71 39 01
    Показати повністю ...
    426
    3
    243
    1
    #ጤና ይስጥልኝ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ቆያችሁ ለዛር መንፈስና ለዓይነ ጥላ ማራቂያ የሚያገለግል ጸሎት ላካፍላችሁ ወደድኩ     መንፈስና ዓይነጥላ ምንድነው ? መንፈስ እና ዓይነጥላ ከትውልድ ትውልድ በደም ይወርዳል          ምንድነው ? ይገረግራል (ይዘጋል ) ያፈርሳል (ያናጋል ) ያስጠላል ያርቃል ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል ባዶ ያደርጋል ያስቆርጣል ይገረግራል ( ይበትናል) ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል (ያመክናል) በወር አበባ መልክ ያስወርዳል አጥንት ሆኖ በማህፀን እዲኖር ያደርጋል ካንሰር ይፈጥራል የመቀመጫ ኪንታሮት ያመጣል ኢንፌክሽን ያመጣል አበባ ያዛባል (ይዘጋል ) ሕመም ይፈጥራል ሕመም (ማይግሪን )ያመጣል ጠረን  ያመጣል የአፍ ጠረን ይፈጥራል ላብ ይፈጥራል ያመጣል ሰብስቦ ይይዛል ሌሊት ያመጣል ወሲብ ብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስ )ያመጣል ማስጠላት አጋር ቦታ አለመስጠት ማድረግ (በሱስ መጥመድ) ማስጠላት ውጭ ማምሸት ሲይዙ ሲአነቡ ማዛጋት መደበት መጮህ መገላበጥ መንፋት ገ ጋዝ መብዛት ያስወጣል ስራ ያስጠላል ስሜት መሰማት ለሀገር ማዞር ፍላጎት መዝጋት (ማቅጨጭ) ማጨናነቅ ( ማጨናነቅ ) ማቃዠት ፣ማጮህ ፣በሕልም ማስጨነቅ ጥርስ ማንቀራጨጭ በሕልም መሽናት ውሻ ፣ድመት ፣በሬ ፣ አንበሳ ፣ነብር  ፣ጥቁር ሰው መስሎ ሲያሰቃይ ማደር ፣ግፊት፣አስም ፣ኩላሊት ማምጣት  ወዘተ ችግሮች በሰዎች ላይ ሲፈጥር እና ሲከስት ይኖራል በዚህ ሁሉ ችግር ለምትሰቃዩ ወገኖቸ ይደርስ ዘንድ ወሳኝ የሆነ ለአጋንንት የተሰኘ ጸሎት ከዚህ በታች አስቀመጥኩላችሁ ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 # በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን # ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት  ሰማያዊውን ወምድራዊያን ፣ አየራውያን ፣ ወእመቃውያን ፣ ምሥራቃውያን ወምዕራባውያን ፣ ሰሜናውያን ወደቡባውያን አአመን በሠለስቱ አካላት ወበአሐዱ መለኮት አብ እሳት ወልድ እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት አሐዱ ውአቱ እሳተ ሕይወት ቃለ እግዚአብሔር ይመትር ነደ እሳት ተሰደድ አንተ ባሪያ ፣ ዛር ወቡዳ ፣ ርኩስ ወጥቁር ፣ ዐይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ወልሳነ ስብእ ፣ ወኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወስብእ መሠሪያን እራሐቁ  እምላዕለ ሥጋዬ ወነፍስዬ ሊተ ለገብርከ እገሌ___ ለእድ እዳር ለአድናሪፍ  ገሪፍ ተገረፍ በሰይፈ  ሚካኤል ወገብርኤል ፣ ተቀሰፍ በረምሐ ጊዮርጊስ ፣ ተረገዝ በሥልጣነ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣ ተወገዝ በሥልጣነ አሥርቱ ወክልኤቱ ሐዋርየት ፣ በሥልጣነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፣ በሥልጣነ አሥርቱ ወስምንቱ ርቱዐነ ሃይማኖት ፣ ከመ አርዮስ ወስባልዮስ ከሐዲ መቃ ንጉሥ አጋንንት ይነቅህ ዶርሆ ጋኔንን ይነብር በአየር ወርእየ በኲሉ ይቀትል በዐይነ መዓት ፣ ኢትኩኑ ውጋት ፣ ምታት ፣ ፍልጸት ወቁርጸት ፣ ወመጋኛ ወጉሥምት ለእመ ተዛልፍክሙ ወተአደውክሙ ባርያ ወልጌዎን መናፍስት ወርኵሳን ሰብእ መሰሪያን ወባሪያ ፀሊማን እለ ትስክዩ ነፍስ ወተስህቡ ውስተ አንቀጸ ደይን በአምስቱ ምዕት እልፍ ስናስለ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋጥሐ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋቅረ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መሀፒለ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ ሰጎንጥረ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ ቀለምጺጸ እሳት በከመ አሰሮ ወሰቅሎ ፣ አርህቆ ወአሰስሎ ፣ አውደቆ ወአውረዶ ውስተ ምድረ ፍዳ ለብርያል ከማሁ ተአሰሩ ወተሰቀሉ ፣ ረሐቁ ወሰስሉ ደቁ ውረዱ ውስተ ምድረ ፍዳ አንተሙ አጋንንት ርኩሳን ከመ ኢትቀረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋዩ ለገብርከ እገሌ/ለዓመትከ/ እገሊት ____ ኦ እግዝእትየ ማርያም ዕቀበኒ በኃራ ወልድኪ ልቡሳነ ብርሃን ከመ ኢየቅረቡ ኅቤየ ሠራዊተ መስቴማ ጽልሙታን አንሰ እገሌ_ገደፍኩ ነፍስየ ወሥጋየ ውስተ እደኪ ወእትማኀፀን ብኪ ከመ ታድኅነኒ በዝ ዓለም እምደ ሰብእ እኩያን ወበዘይመጽእ ዓለም እምደ ሰይጣን ስፍሒ እዴኪ ወባርክኒ ለገብርከኪ/ለዓመትኪ/ __ በረከተ ዚአኪ ወፀጋ ወልድኪ የሀሉ ምስለ ገብርኪ /አመትኪ/ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ዓለም አሜን ለይኩን ለይኩን !! ይህ ጸሎት ከላይ ለተዘረዘሩት ችግሮች መዋጊና ማስወገጃነት  ያገለግላል           ገቢር ፩ ,ይህን ጸሎት ቢቻል ፯ ወይም ፫ ጊዜ ጥዋት ፀልዮ መውጣት ፪, ማታም እንዲሁ ጸልዮ መተኛት ፫ ,በእለት ውሀ ጥዋት ፯ ጊዜ ጸልዮ መጠመቅ ፬ ,በልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ጽፎ በአንገት (በኪስ )መያዝ ነው!!!!!! ይህ ጸሎት የተፈተነ የአባቶቻችን ጥበብ ነው በማክበርና በፈሪሃ እግዚአብሔር ይዘው ይጠቀሙበት      ጥበብ ታላቋን ታከብራ 📞📞09 30 71 39 01 ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ
    Показати повністю ...
    577
    6
    265
    0
    ✟መሪጌታ ሊባኖስ የባህል መድሀኒት✟                09 30 71 39 01 ✿ """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን ⏺የምንሰጥባቸዉ የአገልግሎት አይነቶች    *ሞአንበሳ ዘይምነ ገዳ ቀለበት    *መዳብ    *በተለያዩ የእፅዋት ቅመማዎች /ተቀፅላ/    *በዉቅራት /በንቅሳት/    *በእንስሳት ቆዳና ክታበ ስጋ    *በጥፈት    *በተለያዩ ሚስጢር በሆኑ ነገሮች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር     31, ለሁልም መስተፋቅር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን 09 30 71 39 01
    Показати повністю ...
    625
    0
    503
    0
    🌿ለሀብት እና ለሹመት ለጠላት መከላከያ🌿 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዞሪት ወይም ሶሮ ሪት የምትባል ወፍ አለች ማለትም ማታ ማታ የት ውዬ የት ልደር ብላ የምትጮህ የሷን እራስ ቆርጠህ የወርቅ በሜዳ ሥር በአፉ ከወርቅ እና ከብር ጋር ከተህ አጉርሰህ ደግመህ በአለላ ሙዳይ ከሳጥን አስቀምጥ ምስጢሩን በግብር ታገኘዋለህ ይህን ስታደረግ የፃድቁን እዮብ ዝክሩን ፀበለ ፀዲቁን በአመት አመት ሳታስታጉል ነው ንብረትህ ቤትህ ያማረ የሰመረ ይሆናል ። እንዲሁም ለሌባ 🌿🌿 ማታ ማታ ጊቢህን እየዞርክ ደግመህ ተኛ ጠላት ወይም ሌባ ቢመጣ ሌባው ፀሀይ እስኪወጣ ፈዞ ይቆማል። ጥበብን ምን ጊዜም ለበጎ እንጠቀም በሰፈሩት ቁና መሰፈሩ አይቀርምና በሰው ክፋትን ከማድረግ እንቆጠብ!!! ሼር በማድረግም የሀገራችንን ጥበብ ለማያቁት እናድርስ መልካም በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️09 30 71 39 01
    Показати повністю ...
    608
    1
    353
    1
    ገንዘብዎ ላይ በረከት አጥተዋል? ✔️የገንዝብ መበተን ዋነኛ ምክንያቶች! ዛር መንፈስ መንፈስ መንፈስ ቁራኛ ዓይነ ጥላ ዛር መናፍት መተት እና መናፍስቶች የበረከት ማጣት ችግር የሚፈጥሩ ናቸው:: ✔️ገንዘብ አልመበርከት ምክንያቶቹ! 👉🏾አልባሌ የሆኑ ወጪዎች 👉🏾እቃ መበላሸት 👉🏾በተደጋጋሚ በመታመም የሕክምና ወጪ ማብዛት 👉🏾በብድር መልኩ በመውጣት ገንዘቦትን ባለመምለስ 👉🏾ለዝሙት ስራ 👉🏾ዕዳ ውስጥ በማስገባት ሁሌም ሕይወትዎ በብድር መታሰር 👉🏾በተልያየ ምክንያት ገንዘቦት መወረስ 👉🏾በይሉኝታ ገንዘብን እየሰጡ ማባከን ወዘተ... 💵የገንዘብ አልመበርከትን ከላይ የተጠቀሱት ክፉ መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር መሆኑን ተረድተን ወደ መፍትሔ ስንሔድ...👇🏾👇🏾👇🏾 ተቀጽላ -ብዙህ ሥር ተቀጽላ እነዚህ ሶስቱም ተቀጽላ እኩል በአንድነት ወግጠው ነፍተው አንድ የሾርባ ማንኪያ ከ 3 የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር ለውሰው! መዝሙር ፡ ዘዳዊት ፡ ፩አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ውሉደ ፡ አማልክት ፤ አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እጓለ ፡ ሐራጊት ፤ ፪አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብረ ፡ ወስብሐተ ። አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ስብሐተ ፡ ለስሙ ፤ ስግዱ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በዐጸደ ፡ መቅደሱ ። ፫ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ መየት ። አምላከ ፡ ስብሐት ፡ አንጐድጐደ ፤ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ ማያት ፡ ብዙኅ ። ፬ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በኀይል ፤ ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በዐቢይ ፡ ስብሐት ። ፭ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀጠቅጥ ፡ አርዘ ፤ ወይቀጠቅጦ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለአርዘ ፡ ሊባኖስ ። ፮ወያደገድጎ ፡ ከመ ፡ ላህመ ፡ ለሊባኖስ ፤ ወፍቁርሰ ፡ ከመ ፡ ወልድ ፡ ዘአሐዱ ፡ ቀርኑ ። ፯ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመትር ፡ ነደ ፡ እሳት ። ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያድለቀልቆ ፡ ለገዳም ፤ ወያድለቀልቆ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለሐቅለ ፡ ቃዴስ ። ፰ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያጸንዖሙ ፡ ለኀየላት ፤ ወይከሥት ፡ አዕዋመ ፤ ወበጽርሑ ፡ ኵሉ ፡ ይብል ፡ ስብሐት ። ፱እግዚአብሔር ፡ ያስተጋብኦ ፡ ለማየ ፡ አይኅ ፤ ወይነብር ፡ እግዚአብሔር ፡ ወይነግሥ ፡ ለዓለም ። ወይሁቦሙ ፡ እግዚአብሔር ፡ ኀይለ ፡ ለሕዝቡ ፤ እግዚአብሔር ፡ ይባርኮሙ ፡ ለሕዝቡ ፡ በሰላም ። ☝☝☝ይህንን የመዝሙረ ዳዊት ጸሎት ከላይ በተዘጋጁት ተቀጽላዎች 3 ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ ጸልየው ጧት ጧት በባዶ ሆድ ለ 3 ቀን ይውሰዱ:: የዕፅዋቶቹ ምስል ቴሌግራም ሊንኩ በመጫን ልታገኙዋቸው ትችላላችሁ በረከት የሚያሳጣ ማንኛውም ክፉ መንፈስ ያል ምንም ጥርጥር በ እግዚአብሔር ኃይል ይነሳል::,
    Показати повністю ...
    675
    1
    555
    0
    ሰላም እንዴት ቆያቹሁ ውድ ልጆች ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ቸር ቸሩን ያሰማን አሜን!! ስለ () መስቀል ለማወቅ ይረዳ ዘንድ እንሆ መስቀል በኢትዮጵያውያን ውስጥ ትልቅ ተስፋ አላት። ከመንፈሳዊ እሳቤ እና ከአገራዊ እይታም ጋር ሲተረጎም የትንሳኤ ምልክት ተደርጋ ትወሰዳለች። ከጥንት ከኩሻውያን እስከ ግዮናዊያን ዘመነ መንግስት እንዲሁም በአክሱማውያን ዘመነ መንግሥት ጀምራ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ምልክት ነው። ይህንን እሳቤም ከዘመን ዘመን በአፈ ታሪክ እና በድርሳነ መጽሐፍት ውስጥ አካተው "ቴ ይነግሳል ቶ ብትርም ይይዛል" በማለት የተቀመጠ ትንቢት እና ትውፊት ነው። የጎንደር፥ የወሎ፥ የጎጃም፥ የሸዋ እና ሌሎም እናት እና እህቶችም ቶ መስቀልን በአንገታቸው እና በግንባራቸው ተነቅሰው ከትውልድ ትውልድ እያስተላለፉ መጥተዋል። ስለ ቶ ትልቅ ተስፋ ብሎም የኢትዮጵያን መፃኢ እድል እና የዓለም ኃያላን አገር እንደምትሆን በቶ ምልክት የተላለፈ መልክት ነው። ትውልዱ ታሪኩን እና ምልክቱን ተቀብሎ አሁን ላይ ከግዮናዊያን ስርዓት ጀምሮ በመ ቆጠር ኢትዮጵያን የወደብ ባለቤት ለማድረግ የባህር ኃይሎቿን ማጠንከር እና ታሪኳን መመለስ አለበት ብሎ የሚያምን ታላቅ ትውልድ ተነስቷል። የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚናፍቀው ትውልድ ኃይማኖቱን ለመካድ ሳይሆን ከምዕረብአዊያን ተንኮል ለመላቀቅ እና ኢትዮጵያን ገናና እና ስልጡን ለማድረግ የተነሳ ትውልድ ነው። ✔️ ታምራትን እና ገቢርን የሚያደርጉ ሊቃውንቶችን፥ ሊቀ ጠበብቶችን፥ መጋቤ አዕማደ ምሥጢራት የሆኑትን ወደ ፊት የሚያመጣ ነው። በዚህን ጊዜ ምላስ እንጅ እውቀት የሌላቸው ባዶ ቀፎዎች፥ ከርስ እንጅ አዕምሮ እና ህሌና የለሌቸው ሆድ አደሮች፤ በንጉሱ ስርዓት እርቃናቸውን እንደሚቆሙ የሚያውቁት የአሁን ጠበብቶች የነገ ባዶ ቀፎዎች ዛሬ ላይ ሆነው "ቶ" ን ወይም ቴዎድሮስን እና የኢትዮጵያን ትንሳኤ ማንቋሸሽ ጀምረዋል። ይህም " ቶ" የኢትዮጵየን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይወክልም የሚል መልስ እየሰጡ ይገኛሉ። እኛ ደግሞ ቶ ምልክት ትናንትም ነበረ፤ ነገም ይኖራል። ቶ በቁስ ሳይሆን የተፀነሰው በአዕምሮ እና በልብ ነው። ✔️ ቶ ምልክት ከእናቶች ግንባር ላይ እንዲሁም በተለያዩ መንፈሳዊ ገዳማት ውስጥ፥ በተለያዩ ቅርሳቅርስ ቦታዎችፕ ላይ በስፋት ተቀርጿል። በ " ቶ " ውስጥ ፍቅር፥ ሠላም፥ ፅናት፥ ኃያልነት፥ አንድነት አለ። ✔️ ቶ በብዙ ቃሎችም ሊተረጎም ይችላል። ለምሳሌ፦ ክርስ(ቶ)ስ፣ ኦር(ቶ)ዶክስ፥ ፀሎተ ባር(ቶ)ስ በማለትም ትርጉም ይሰጣል። ✔️ አሁን ላይ ያለው ወጣት አውቆም ይሁን ውስጣዊ ህሌናው በመራው መንገድ በመጓዝ ( ቶ ) መስቀልን በአንገቱ አጥልቆ እየሄደ ነው። ✔️ ከኃይማኖቱ ባሻገር ግን ትውልዱ (The new generation) እየሄደበት ያለ መንገድ ትውፊቱን በመቀበል የወደፊቱን መፃኢ ትንሳኤ መናፈቅ ነው። ለማንኛውም አለማወቅን በማወቅ ውስጥ መሸፈን የበለጠ የድድብና ውዥንብር ነው። አላውቅም ብሎ መቀመጥ ለማወቅ በሩን ሲከፍት አውቃለሁ ብሎ መዘላበድ ግን አንድም ሰይጣናዊ ሴራ ነው ሁለትም የመጨረሻ የተገደበ የአዕምሮ ድርቀት ነው። ምስል ላይ የሚታየው የታቦተ ጽዮንን ምስል አያይዞ ሲያስቀምጥ ቶ የእግዚአብሄር አይን መሆኑን የሚገልፅ ነው። ስነስቅለትም ይወክላል ✔️ በቤተ ክርስቲየናችን ውስጥ አልተፃፈም የሚሉትም እነሱ የሚያውቁት የባንክ ቤት ባንኩኒ እንጅ የኦሮቶዶክስን ምስጢር የመረመሩ አይደሉም። ✔️ ቶ በዚህ ምስል ላይ ስትገለፅ የፈጣሪ አይን እንዲሁም በ"ቶ" ኃይል ታቦተ ጽዮን እንደምትጠበቅ ነው። ለማንኛዉም ጥያቄዎ ይደዉሉ NaN
    Показати повністю ...
    395
    0
    ዛሬ የእፅዋት ንጉሥ እስከ መባል ስለሚታወቀው እፅዋት ላስረዳችሁ ወደድኩ ነን ስለዚህ እፅዋት ጥቅም ምናውቅ ? እፀ ንጉሥ ፣እፀ ደብተራ ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ አጥብቀው መሥክረውለታል ትቂቶችን እንይ፦ 1, ሥራይ 2, ሐብት 3, መስተፋቅር 4, ሞገስ 5, (እራስን ከጠላት ለመከላከል ) 6, (እራስን ከጠላት ለመሰወር) 7, (ለድግምት መመለሻ ) 8, ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ 9, ሰላቢ መመለሻ 10, ለመልክ ሰላቢ መመለሻ 11, መጠበቂያ (ለሌባ) 12, (ብርድ) 13, 14, (ደም ብዛት) 15, ጥላ 16, (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ ) 17, (ቁራኛ) 18, 19, ቁስለት 20, ቁስል 21, ወሲብ 22, 23, (ካንሰር ) 24, 25, 26, 27, (ለሚጥል በሽታ ) 28, በሕልሙ ለሚሸና ወዘተ.......... ለምሳሌ ፦ከተዘረዘሩት የተወሰኑትን እንይ ፩, ስሩን ማክሰኞ ቀን ከሶስት ቦታ ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ አልሞ የላመውን ከርቤ በመጨመር ከ7-14 ቀን በንፅህና ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት ፪, ስሩን ማክሰኞ ቀን በብዛት ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የደረቀውን አልሞ ዱቄቱን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከትንሽ ማር ጋር እያፈሉ ማታ ማታ ከእራት በኋላ እየጠጡ መተኛት ፫, የተዘጋጀውን ዱቄት አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከማር ጋር እያፈሉ ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ እያፈሉ መጠጣት ፬, ሰኞ ማታ የቀጠጥና ስሩን በወይራ እጀታ ቆፍሮ ከስሩ ብርቀለበት አሳድሮ ማክሰኞ ጥዋት ሳይሸኑ ሳይኮሱ ሳይነጋገሩ ከአለችበት ሂዶ የደቂቀ አዳም ወሔዋንን ልጆች ሀይላቸውን አብርጅልኝ መፍዝዝ ወዓቃቤርስ ሁኝኝ ጠላት እኔን በክፉ ቢአነሳ እኔን እንደ አንበሳ እሱን እንደ እንስሳ አድርጊልኝ ከጥይት ከጦር ከበትር ከድንጋይ.... ከሁሉ ነገር ጠብቂኝ በሎ በቀንድ ካራ ስሩን ቆርጦ በትንሿ ጣት አፅቅ ከሶስት ከርክሞ ከትቦ መያዝ ቀለበቱን መልበስ (መያዝ) ልብ ይበሉ እጽዋቱ ሲዘጋጅ ነው ። ሲወሰድ ደግሞ አልኮል እና ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ነው። የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች ታዲያ እነዚህን መሰል እጽዋቶች ማነህም እርሙቻ መስለው በየአካባቢያችን በእርሻቦታ በሜዳ በዱር በጓሮ ስናያቸው እንደዋዛ እየነቀልነ እንጥላቸዋለን እነሱም እየተመናመኑና እየጠፉ ይገኛሉ ብዙ እጽዋቶችም ከምድረ ገጽ ጠፍተዋል እባካችሁ እንንከባከባቸው እንጠብቃቸው የቀድምት አያቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው። ፌስቡክ ገፄ ቴሌ ግራም ቻናሌ ለበለጠ መረጃ 09 30 71 39 01 ይደዉሉ
    Показати повністю ...
    1
    0
    የፊንጢጣ ኪንታሮት መፍትሔ ይህ መልእክት በፊንጢጣ ኪንታሮት በሽታ ለሚሰቃዩ ወዳጅ ዘመድ ይደርስ ዘንድ! እናድርግ። እንዲሁም በማድረግ ሀገርኛ ጥበቦችን እንቅሰም። ኪንታሮት ለዓለሙ ህዝብ ይሁን! የኪንታሮት መንስኤ በተለያዩ ሚድያዎች የእውቀት ድህረገጾች በተለያዩ ባለሙያዎች ሲተላለፍ እናያለን። እኔም ከዚህ በፊት በነበረ መፍትሔ በተወሰነ መልኩ ገልጩዋለሁ። ዛሬ ስለ ፊንጢጣ ኪንታሮት ምልክቶቹ እና ስለ የምናይ ይሆናል። ኪንታሮት በሽታ የተለያዩ ምልክቶች የሚያሳይ ሲሆን ከእነሱ በጥቂቱ፦ ስንፀዳዳ ምንም ሕመም የሌለው ደም መፍሰስ፣ በፊንጢጣ አካባቢ የማሳከክና የመቆጣት ሁኔታ፣ በምንፀዳዳበት ወቅት ከፍተኛ ሕመም መሰማት፣ ስንቀመጥ ሕመምና ምቾት ማጣት፣ ሰገራ በሚጠረግበት ጊዜ በመጥረጊያው ላይ የደም እንጥፍጣፊ ማየት፣ በንክኪ ወቅት ከፍተኛ ሕመም፣ በሽንት ቤት መቀመጫ ላይ የደም ጠብታዎች ማየት፣ በፊንጢጣ አካባቢ የተቆጣጠሩ እብጠቶች፣ በፊንጢጣ አካባቢ እንደ መጅ ያለ እብጠት ሊሆን ይችላል፡፡ .በወገብ አከባቢ የህመም ስሜት፣ .በወንዶች ድክመተ ወሲብ መፍጠር፣ .ዝልግል ያለ ከመግል እና ከደም ጋር የተቀላቀለ ፈሳሽ፣ .ብዙ ሰዓት ስንቀመጥ እና ብዙ መንገድ ስንጓዝ የማቃጠል የማሳከክ ስሜት! 1ኛ? እነዚህ እና የመሳሰሉት ስሜቶች ያሉት ሲሆን! እነዚህ ምልክቶች በምናይበት ሰዓት ወደተለያዩ የህክምና ተቋማት በመሄድ ምርመራ በማድረግ ውጤቱ መረዳት ያስፈልጋል። 2ኛ, የኪንታሮት በሽታ መሆኑን ካረጋገጥን በኃላ ከተቻለ ቶሎ ህክምናውን ማድረግ ካልሆነ ግን ከህመም የሚያስታግሱልን ነገሮች መጠቀም። ለምሳሌ፦ የተለያዩ ቅባቶች እና በፍንጢጣ በኩል የሚገቡ ማስታገሻ መድኃኒቶችን መጠቀም ትንሽ ለብ ባለ ውኃ ውስጥ ትንሽ ጥሬ ጨው ጨምረው ለ 10 ደቂቃ ያክል መዘፍዘፍ ህመሙ ያስታግሰዋል እብጠት ካለው ይቀንሳል። ኪንታሮት መፍትሔ! ቅጠል እና ሥር ቅጠል እና አበባ ቅጠል እና ሥር ሥር ቅርፊት እነዚህ እጽዋቶች ለየብቻ በማድረቅ ለየብቻ በመደቆስ ከአራቱም እጽዋቶች የተፈጨ አንድ አንድ በሾርባ ማንኪያ ለክተው በንጹህ እቃ 4ቱም አንድ ላይ በማቀላቀል በንጹህ ወለላ ማር ለውሰው ለ 3 ቀን በማቆየት ከ 3 ቀን በኃላ! ህመሙ ካለበት አከባቢ ማታ ማታ በእጅዎ በትንሹ በመቆንጠር በደንብ አድርጎ እስከ 9 የበረታ ከሆነ እስከ 18 ቀን መቀባት። የማዳኑ ሁኔታ በእዥ መልኩ ወደውጭ በማውጣት ባለበት የማድረቅ ባህሪ አለው። ማታ ማታ ለብ ባለ ውኃ በጨው ይታጠቡ። መድኃኒታችን ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት እና ማቃጠል ህመም እንዲሁም ስቃይ የሌለው መድኃኒቱን ሲጠቀሙ ሥራ ሳያስፈታ አስታማሚ ሳያስፈልግ ማታ ማታ ብቻ ለውስጥም ሆነ ለውጭ ኪንታሮት በሚቀባ ብቻ ተመልሶ እንዳይመጣ በማያዳግም መንገድ በተመጣጣኝ ክፍያ የሚድኑበት ነው። ☎️☎️☎️ስልክ 09 30 71 39 01
    Показати повністю ...
    885
    9
    የፊንጢጣ ኪንታሮት መፍትሔ ይህ መልእክት በፊንጢጣ ኪንታሮት በሽታ ለሚሰቃዩ ወዳጅ ዘመድ ይደርስ ዘንድ! እናድርግ። እንዲሁም በማድረግ ሀገርኛ ጥበቦችን እንቅሰም። ኪንታሮት ለዓለሙ ህዝብ ይሁን! የኪንታሮት መንስኤ በተለያዩ ሚድያዎች የእውቀት ድህረገጾች በተለያዩ ባለሙያዎች ሲተላለፍ እናያለን። እኔም ከዚህ በፊት በነበረ መፍትሔ በተወሰነ መልኩ ገልጩዋለሁ። ዛሬ ስለ ፊንጢጣ ኪንታሮት ምልክቶቹ እና ስለ የምናይ ይሆናል። ኪንታሮት በሽታ የተለያዩ ምልክቶች የሚያሳይ ሲሆን ከእነሱ በጥቂቱ፦ ስንፀዳዳ ምንም ሕመም የሌለው ደም መፍሰስ፣ በፊንጢጣ አካባቢ የማሳከክና የመቆጣት ሁኔታ፣ በምንፀዳዳበት ወቅት ከፍተኛ ሕመም መሰማት፣ ስንቀመጥ ሕመምና ምቾት ማጣት፣ ሰገራ በሚጠረግበት ጊዜ በመጥረጊያው ላይ የደም እንጥፍጣፊ ማየት፣ በንክኪ ወቅት ከፍተኛ ሕመም፣ በሽንት ቤት መቀመጫ ላይ የደም ጠብታዎች ማየት፣ በፊንጢጣ አካባቢ የተቆጣጠሩ እብጠቶች፣ በፊንጢጣ አካባቢ እንደ መጅ ያለ እብጠት ሊሆን ይችላል፡፡ .በወገብ አከባቢ የህመም ስሜት፣ .በወንዶች ድክመተ ወሲብ መፍጠር፣ .ዝልግል ያለ ከመግል እና ከደም ጋር የተቀላቀለ ፈሳሽ፣ .ብዙ ሰዓት ስንቀመጥ እና ብዙ መንገድ ስንጓዝ የማቃጠል የማሳከክ ስሜት! 1ኛ? እነዚህ እና የመሳሰሉት ስሜቶች ያሉት ሲሆን! እነዚህ ምልክቶች በምናይበት ሰዓት ወደተለያዩ የህክምና ተቋማት በመሄድ ምርመራ በማድረግ ውጤቱ መረዳት ያስፈልጋል። 2ኛ, የኪንታሮት በሽታ መሆኑን ካረጋገጥን በኃላ ከተቻለ ቶሎ ህክምናውን ማድረግ ካልሆነ ግን ከህመም የሚያስታግሱልን ነገሮች መጠቀም። ለምሳሌ፦ የተለያዩ ቅባቶች እና በፍንጢጣ በኩል የሚገቡ ማስታገሻ መድኃኒቶችን መጠቀም ትንሽ ለብ ባለ ውኃ ውስጥ ትንሽ ጥሬ ጨው ጨምረው ለ 10 ደቂቃ ያክል መዘፍዘፍ ህመሙ ያስታግሰዋል እብጠት ካለው ይቀንሳል። ኪንታሮት መፍትሔ! ቅጠል እና ሥር ቅጠል እና አበባ ቅጠል እና ሥር ሥር ቅርፊት እነዚህ እጽዋቶች ለየብቻ በማድረቅ ለየብቻ በመደቆስ ከአራቱም እጽዋቶች የተፈጨ አንድ አንድ በሾርባ ማንኪያ ለክተው በንጹህ እቃ 4ቱም አንድ ላይ በማቀላቀል በንጹህ ወለላ ማር ለውሰው ለ 3 ቀን በማቆየት ከ 3 ቀን በኃላ! ህመሙ ካለበት አከባቢ ማታ ማታ በእጅዎ በትንሹ በመቆንጠር በደንብ አድርጎ እስከ 9 የበረታ ከሆነ እስከ 18 ቀን መቀባት። የማዳኑ ሁኔታ በእዥ መልኩ ወደውጭ በማውጣት ባለበት የማድረቅ ባህሪ አለው። ማታ ማታ ለብ ባለ ውኃ በጨው ይታጠቡ። መድኃኒታችን ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት እና ማቃጠል ህመም እንዲሁም ስቃይ የሌለው መድኃኒቱን ሲጠቀሙ ሥራ ሳያስፈታ አስታማሚ ሳያስፈልግ ማታ ማታ ብቻ ለውስጥም ሆነ ለውጭ ኪንታሮት በሚቀባ ብቻ ተመልሶ እንዳይመጣ በማያዳግም መንገድ በተመጣጣኝ ክፍያ የሚድኑበት ነው። ☎️☎️☎️ስልክ 09
    Показати повністю ...
    1
    0
    672
    0
    ☎ 09 30 7139መርጌታ ሊባኖስ በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 🌿 ለመፍትሄ ሀብት 2 🌿 ለህማም 3 🌿 ለመስተፋቅር 4 🌿 ቡዳ ለበላው 5 🌿 ለገበያ 6 🌿 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 🌿 ሚስጥር የሚነግር 8 🌿 ራዕይ የሚያሳይ 9 🌿 ለዓቃቤ ርዕስ 10🌿ለመክስት 11🌿 ለቀለም(ለትምህርት) 12🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ 13🌿 ለመፍትሔ ስራይ 14🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው 15🌿 ለሁሉ ሠናይ 16🌿 ለቁራኛ 17🌿 ለአምፅኦ 23🌿 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ 24🌿 ለግርማ ሞገስ 25🌿 መርበቡተ ሰለሞን 26🌿ለዓይነ ጥላ 27🌿ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🌿 ለሁሉ መስተፋቅር 29🌿 ጸሎተ ዕለታት 30🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🌿 ለድምፅ 34🌿 ለብልት ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1🌿 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ 2.🌿 ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ 3.🌿 ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው 4.🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ 5🌿 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ  6.🌿 ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን 7🌿  ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8🌿 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9.🌿 ትምህርት አልገባ ላለው 10🌿 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ ☎ NaN
    Показати повністю ...
    851
    0
    667
    0
    805
    1
    Останнє оновлення: 11.07.23
    Політика конфіденційності Telemetrio