Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категорія
Гео і мова каналу

статистика аудиторії Ethio Students

⚠️ Warning: Many users reported this account as a scam or a fake account. Please be careful, especially if it asks you for money. 
18 317-13
~3 908
~0
20.16%
Загальний рейтинг Telegram
В світі
39 697місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
287місце
із 396
У категорії
1 870місце
із 2 610

Стать підписників

Ви можете дізнатися, яка кількість чоловіків і жінок підписані на канал.
?%
?%

Мова аудиторії

Дізнайтеся який розподіл підписників каналу по мовах
Російська?%Англійська?%Арабська?%
Кількість підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Період життя підписника на каналі

Дізнайтеся на скільки затримуються користувачі на каналі.
До тижня?%Старожили?%До місяця?%
Приріст підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Погодинне зростання аудиторії

    Триває завантаження даних

    Час
    Приріст
    Всього
    Події
    Репости
    Згадування
    Пости
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    🔥 በአጭር ጊዜ ተወዳጅነትን ያገኘው ቴሌብር ሱፐርአፕ ለቴሌግራም ቤተሰቦቹ አስገራሚ ስጦታዎችን ይዞ መጥቷል!! 🔴 ስልኮን ብቻ በመጠቀም የቴሌብርን የቴሌግራም ቦት ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት አንድ ሰው ሲጋብዙ 1000 ብር እንዲሁም 50 ሰዎችን ሲጋብዙ 50,000 ETB አሸናፊ ይሆናሉ😱 ✅ ቀድመው ከስር ባለው ሊንክ ለሚቀላቀሉ ደንበኞች የ 1,000 ብር የእንኳን ደህና መጡ ቦነስ ያገኛሉ 🔥 👇👇 ⚠️ ማሳሰብያ : ደንብና ግዴታዎች ተፈፃሚነት አላቸው!! ®ቴሌብር ከ ኢትዮቴሌኮም
    3 908
    18
    🎁 DS_tv ( ዲኤስ ቲቪ ) ለቴሌግራም ቤተሰቦቹ የገና ሰርፕራይዝ ይዞ መጥቷል አሁኑኑ ቻሌንጁን በመቀላቀል ከ 30,000 ብር ጀምሮ እስከ Iphone 14 pro max ይሸለሙ 🎉 🎉 እነሆ የገና በዓል ደረሰ ዲኤስ ቲቪ'ም በዓሉን በተለያዩ ሽልማቶች ሊያደምቅልዎ መጥቷል እንኳን አደረሳቹ ‼️ 👉#ዲኤስቲቪ ቻሌንጅን ይቀላቀሉ የተለያዩ ሽልማትዎችን ያሸንፉ !! 👋 ቻሌንጁን ለመቀላቀል ይህን ያድርጉ ልብ ብለው ያንብቡ👇👇 1/ በመጀመርያ ከስር ባለው ሊንክ የ ዲኤስ ቲቪን የቴሌግራም ቦት ያስጀምሩ👇👇 https://t.me/Ds_tv_Gift_Bot?start=ar2526797359 https://t.me/Ds_tv_Gift_Bot?start=ar2526797359 2/ በመቀጠል የእኔ ልዩ መጋበዣ መልዕክት የሚለውን ምርጫ በመጫን የሚመጣልዎን ለእርሶ ብቻ የተዘጋጀችውን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ 3/ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት 1 ሰው በእርስዎ ምክንያት ወደ ዲኤስ ቲቪ ቴሌግራም ቦት ሲቀላቀል 500 ብር ይከፈልዎታል በቀን እስከ 30 ሰዎችን በመጋበዝ ሽልማትዎን ወደ 15,000ብር በቀን ማሳደግ ይችላሉ:: 👀 የሽልማት ህጎች እና የ እጣ ዝርዝ👇 🥉Bronze Level : ይህ ትንሹ የተሸላሚዎች ደረጃ ነው :: ከ [ 1 እስከ 30 ]ሰዎችን ሲጋብዙ በዚህ ደረጃ ውስጥ ይገባሉ :: 👉 በዚህ ደረጃ ቦቱ 1 ሰው በጋበዙ ቁጥር 500 ብር ያስብልዎታል በቀን 30 ሰው ደረስ በማስገባት እስከ 15,000 ብር ድረስ መስራት ይችላሉ 🥈🎖Silver Level : በዚህ ደረጃ ከ 30 ሰዎች እስከ 60 ሰዎች የጋበዙ ይገኙበታል :: 👉እዚህ ደረጃ ላይ ሲደርሱ ቦቱ በ 1 ሰው 1,000 ብር ይከፍልዎታል:: እንዲሁም በቋሚነት በየቀኑ የ 1,000 ብር ደመወዝ ይከፍልዎታል በቀን 30 ሰዎች ድረስ በመጋበዝ አስከ 30,000 ብር ድረስ ያሸንፋሉ 👉እንዲሁም በተጨማሪ በ ቀን 1,000 ብር በወር እስከ 30,000 ብር ደመወዝተኛ ይሆናሉ 🥇🎖🏆Golden Level : ( ከ 60 በላይ ሰዎች የጋበዙ ይገኙበታል:: 👉እዚህ ደረጃ ላይ ሲደርሱ ምንም ተጨማሪ ሰዎችን መጋበዝ ሳይጠበቅብዎ ቦቱ በቀን 3,000 ብር በወር እስከ 90,000 ብር ይከፍልዎታል መልካም ዕድል ቻናላችንን መቀላቀል አይርሱ 👇👇
    Показати повністю ...
    7 273
    16
    2000$ USDT for 3 Winners! 🔥 🎉 - 1st Place : 1000$ - 2nd Place : 700$ - 3rd Place : 300$ After you submit all the required steps, we will randomly choose 3 lucky winners! Follow the steps below and good luck everyone!
    32
    0
    🤫 A closed private channel was opened especially for you I will accept the first 100 applications to join the channel completely free of charge 👇👇👇 🍀The link will only be available for 24 hours💥It's free only today!

    Mi7g.gif.mp4

    5 500
    9
    🔥 ትምህርት ሚኒስቴር ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር እስከ መስከረም 5 ድረስ የሚቆይ በየቀኑ የሚጠቀሙት ያልተገደበ የኢንተርኔት ፓኬጅ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ‼️ ✅ አላማውም በዚህ ክረምት በሁሉም ደረጃዎች የሚገኙ ተማሪዎች እንዲውም ማህበረሰቡ ለካርድ የሚያወጡትን ገንዘብ በመቀነስ በኦንላይን አጋዥ መማሪዎችን በመጠቀም ንቃተ ህሊናውን እንዲያሻሽል የታለመ ነው:: 📶 የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን ከስር ያለውን ቦት በማስጀመር ለ 30 እና ከዚያ በላይ ለሚሆኑ ወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ከ 15GB እስከ Unlimited Premium Package መጠቀም ይችላሉ ቦቱን ለማስጀመር ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇
    3 641
    32
    "የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከመስከረም 30 /2015 ዓ/ም ጀምሮ በ2 ዙር እንዲሰጥ ታቅዷል"‼️ 🗣ትምህርት ሚኒስቴር የ2ዐ14 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲዎች እንዲሰጥ መወሰኑ ይታወቃል፡፡ ፈተናው ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እንዲሰጥ መታቀዱን በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ተፈርሞ ለ42 ዩኒቨርሲቲዎች በተላከውን እና ቲክቫህ ኢትዮጵያ ትክክለኛነቱን ባረጋገጠው ደብዳቤ መመልከት ችለናል። በዚሁ መሠረት ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ዩኒቨርስቲዎች ፦ 1. ምንም አይነት የመደበኛ ተማሪ በግቢ እንዳይኖር እንዲያደርጉ፤ 2. በቀጣይ በሚገለጸው ተማሪ ቁጥር ልክ ምግብ እንዲቀርብ ዝግጅት እንዲያደርጉ፤ 3. ለፈተናዎች ማቆያ ቦታ እንዲዘጋጅ እና 4. የፈተናውን አሰጣጥና ደህንነት የሚቆጣጠር በፕሬዚዳንት የሚመራ ዋና ግብረ-ኃይልና በየካምፓሶቹ በዲን /ካምፓስ ኃላፊ የሚመራ ንዑስ ግብረ-ኃይል እንዲያደራጁ መልዕክት ተላልፎላቸዋል። ዩኒቨርሲቲዎች የ2ዐ15 የአካዳሚክ ካላንደር የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወቅት (ከመስከረም 28 - ጥቅምት 17) ታሳቢ በማድረግ እንዲያዘጋጁ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ አሳስበዋል።
    Показати повністю ...
    10 375
    59
    " አዲሱ ስርዓተ ትምህርት " የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ተሞክሮ የተጠናቀቀ ሲሆን ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ስራ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል። ክልሎች አስፈላጊ መፅሀፍትና ቋንቋ የመተርጎም ስራ እየሰሩ ሲሆን በፍጥነት ወደ መፅሀፍ የማሳተም ስራ እንዲገባ እየተሰራ ነው ተብሏል። በዚህም ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት (ኤለመንተሪ) ካሪኩለም ስራ ላይ ይውላል። በተመሳሳይ በቀጣይ ዓመት የሁለተኛ ደረጃ ካሪኩለም የሙከራ ስራ በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ላይ የሚሞከር ሲሆን 2016 ዓ/ም ላይ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ መሆን ይጀምራል።
    7 167
    5
    🔥 ትምህርት ሚኒስቴር ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር እስከ መስከረም 5 ድረስ የሚቆይ በየቀኑ የሚጠቀሙት ያልተገደበ የኢንተርኔት ፓኬጅ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ‼️ ✅ አላማውም በዚህ ክረምት በሁሉም ደረጃዎች የሚገኙ ተማሪዎች እንዲውም ማህበረሰቡ ለካርድ የሚያወጡትን ገንዘብ በመቀነስ በኦንላይን አጋዥ መማሪዎችን በመጠቀም ንቃተ ህሊናውን እንዲያሻሽል የታለመ ነው:: 📶 የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን ከስር ያለውን ቦት በማስጀመር ለ 30 እና ከዚያ በላይ ለሚሆኑ ወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ከ 15GB እስከ Unlimited Premium Package መጠቀም ይችላሉ ቦቱን ለማስጀመር ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇
    5 480
    42
    That's how I made 25k in one month! Don EA 1.5 an automated trading software that studies and trades the forex market since 2017.. 🖥 10 to 35% in one month. ❌ Drowdown max 10%. ⭐️ Lifetime License 🎁 Special offer 50%. ✅ Myfxbook Verified

    25k_in_one_month!.gif.mp4

    2 651
    2
    Those guys have a money printing machine 🖨 This indicator notifies 15 minutes before a DUMP 📉 or a PUMP 📈 Subscriber's deposit on 29 June: 1000 USDT Subscriber's deposit on 29 July: 33053 USDT 🔺 Total: +32053 USDT in 1 month Accuracy 93% Profit by May +1833% 💷 Profit by June +2596% 💶 Profit by July +3851% 💴
    0
    0
    የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከመስከረም 30/2015 ጀምሮ ይሰጣል። የ2014 የትምህርት ዘመን ብሔራዊ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ማጠቃለያ ፈተና ከመስከረም 30/2015 ዓ/ም ጀምሮ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጥ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።
    13 624
    66
    የት/ት ፍኖተ ካርታ ተግባራዊ በሚሆኑ ት/ቤቶች በየክፍል ደረጃ የሚሠጡ የት/ ት አይነቶች ‼ ⏯ ቅድመ መደበኛ (KG) ለሁለት አመት የሚሠጥ:- ============================== ▶1ኛ= የአፍ መፍቻ ቋንቋ ▶2ኛ= አካባቢ ሳይንስ ▶3ኛ=የግልና የጋራ አስተዳደግ ▶4ኛ= ሙያ ▶5ኛ= ሂሳብ ▶6ኛ= የሠውነት ማጎልመሻ ናቸው፡፡ ⏯ በመጀመሪያ ደረጃ ከ1ኛ-6ኛ ክፍል የሚሠጡ የት/ት አይነቶች:- ================================= 1ኛ= የአፍ መፍቻ ቋንቋ 2ኛ= አገር አቀፍ ቋንቋ 3ኛ= እንግሊዘኛ 4ኛ= ሂሳብ 5ኛ= አካባቢ ሳይንስ 6ኛ= የግብረገብ ት/ት 7ኛ= ሙያ 8ኛ= የሠውነት ማጎልመሻ ናቸው፡፡ ⏭ በመጀመሪያ መካከለኛ ደረጃ ከ7ኛ-8ኛ ክፍል የሚሠጡ የት/ት አይነቶች:- ======================= ♐1ኛ= የአፍ መፍቻ ቋንቋ ♐2ኛ= የአገር አቀፍ ቋንቋ ♐3ኛ=እንግሊዘኛ ♐4ኛ= ሂሳብ ♐5= ሳይንስ ♐6ኛ= ህብረተሰብ ♐7ኛ= ስነ -ዜጋ ♐8ኛ= የጥበብ ስራ ♐9ኛ = አይቲ (IT) ♐10ኛ= የሠውነት ማጎልመሻ ♐11ኛ= የሙ(የእጅ) ስራ ናቸው::
    Показати повністю ...
    12 209
    54
    ማብራሪያ❗️ ( ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ክልል ትምህርት ቢሮዎች የላከው ደብዳቤ ከላይ ተያይዛል) ⚠️ የ2014 ዓ.ም ተፈታኞች መስከረም አጋማሽ የሚፈተኑ ሲሆን ፥ ⚠️ ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ክልሎች የትምህርት ቢሮዎች በላከው የ2015 ዓ.ም የትምህርት ሰሌዳ መሰረት የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ልፍል ተማሪዎች ( ማለትም ወደ 12ኛ ክፍል ዘንድሮ ያለፉ ተማሪዎች) ከግንቦት 21 እስከ ግንቦት 25/2015 ዓ.ም ድረስ መልቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ። ⚠️ የ2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ክልላዊ ፈተና ደግሞ ከሰኔ 5 እስከ ሰኔ 9/2015 ዓ.ም ይሰጣል ⚠️ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ደግሞ ከሰኔ 12 እስከ ሰኔ 16/2015 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል።
    12 445
    112
    🔴 በወር 49,999 ብር ደሞዝተኛ መሆን ይፈልጋሉ ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ👇👇 ❌ ምንም የትምህርት ማስረጃ አይጠይቅም ❌ ለመጀመር ምንም ክፍያ አይጠይቅም ✅ በቀን ለ 5 ደቂቃ ብቻ ነው የሚሠሩት ✅ የሚያስፈልገው ሞባይል ስልክ እና ኢንተርኔት ካላቹ በቂ ነው 💰አሰራሩን ከስር ባለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ 👇👇
    7 281
    14
    ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት ይጀምራል❗️ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ መደረግ በሚጀምረው አዲሱ ስርአተ ትምህርት ( ካሪኩለም) መሰረት ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች የማጠናቀቂያ ፈተና መውሰድ የሚጀምሩ ይሆናል። ለሁሉም ክልሎች ትምህርት ቢሮዎች ከተላከ ፋይል እንደተረዳነው የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካላንደር የተገለጸ ሲሆን ከሰኔ 12 እስከ ሰኔ 16 /2015 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ ሁሉም ተማሪዎች የሁለተኛው መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ሲወስዱ 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ደግሞ በልዩ ሁኔታ የ6ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መውሰድ ይጀምራሉ። በ2009 ዓ.ም የመጨረሻው የ10ኛ ልፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከተሰጠ እና የ10ኛ ክፍል መልቀቂይ ብሔራዊ ፈተና ( ማትሪክ) መሰጠት ካቆመና ተማሪዎች በክፍል ውጤታቸው ብቻ ማለፍ ከጀመሩ ወዲህ ጥቂት ጊዜያት በኋላ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት እንደሚጀምር ሲገለጽ ቆይቶ ነበር።
    Показати повністю ...
    8 622
    21
    Останнє оновлення: 11.07.23
    Політика конфіденційності Telemetrio