Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категорія
Гео і мова каналу

статистика аудиторії መንፈሳዊ ግጥም ብቻ

በዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ . . . . . . . . ለአስተያየትና ግጥም እንዲፖሰትላችሁ የምትፈልጉ ለመላክ  @Mgetem_Bot   @Mgetem_group  
18 8300
~0
~0
0
Загальний рейтинг Telegram
В світі
40 443місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
290місце
із 396
У категорії
495місце
із 857

Стать підписників

Ви можете дізнатися, яка кількість чоловіків і жінок підписані на канал.
?%
?%

Мова аудиторії

Дізнайтеся який розподіл підписників каналу по мовах
Російська?%Англійська?%Арабська?%
Кількість підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Період життя підписника на каналі

Дізнайтеся на скільки затримуються користувачі на каналі.
До тижня?%Старожили?%До місяця?%
Приріст підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Погодинне зростання аудиторії

    Триває завантаження даних

    Час
    Приріст
    Всього
    Події
    Репости
    Згадування
    Пости
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    https://youtu.be/RcbVjmtU2Zw?si=-QlA_g7kdf4uT_Ut
    ችቦ በዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ chibo d/r Alemayehu Wasie Eshete Part 1 ክፍል 1 #treka #ትረካ #ethiopianaudiobook
    የተለያዩ የሃገራችን ደራስያንን ዕውቅ መጻሕፍት ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ ትረካ እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book #bewketuseyoum #treka
    915
    1
    https://youtu.be/o7e3foaWhPA
    ቤባንያ (እውነት ሃሰት) - አለማየሁ ገላጋይ bebanya treka - alemayhu gelagay ክፍል 1 #treka #ትረካ
    የተለያዩ የሃገራችን ደራስያንን ዕውቅ መጻሕፍት ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ ትረካ እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። ቤባንያ (እውነት ሃሰት) - አለማየሁ ገላጋይ bebanya treka - alemayhu gelagay ክፍል 1 subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book #bewketuseyoum #treka
    2 134
    0
    https://youtu.be/N8pnkR_SXsw
    ያለፈው ዘመን ይበቃል - መምህር ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ | New Orthodox Sebket by Memhr Dn. Kesatebirhan Gebreyesus
    2 280
    1
    https://youtu.be/Q14Mgjbay74
    3 031
    0
    ድንቅ ዝማሬ 😍🥰🥰 🙏🙏🙏🙏
    🛑 ጥዑም ዝማሬ ድንግል ሆይ ስላንቺ | ዘማሪ ዳንኤል ጥበበ ሥላሴ | New Orthodox Cover Mezmur "Dingil Hoy Silanchi"
    የሊቀመዘምራን ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ የሆነውን ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ዳንኤል ጥበበ ሥላሴ እንዲህ ባለ ሁኔታ ዘምሮታል፡፡ ሌሎች ሥራዎች እንዲደርስዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!! #kesatebirhanzetewahdo #orthodox #ethiopianorthodoxmezmur
    5 060
    3
    https://youtu.be/-_uP0nswh7w
    "ተሰብሐ በደብረ ታቦር" - ሊደመጥ የሚገባው ትምህርት በመምህር ዲ/ን ከሣቴ ብርሃን ገ/ኢየሱስ (ዶ/ር)
    የበዓለ ደብረ ታቦርን መጽሐፍ ቅዱሳዊ አንድምታና ባህላዊ ገጽታ የሚያትት ወቅታዊ ትምህርት ነው። አድምጡትና በብዙ አትርፉበት።
    4 975
    4
    https://youtu.be/zRSqxTEKRcw
    "መንግሥቱ ዘለዓለም መንፈሳዊ መዝሙር " ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
    "መንግሥቱ ዘለዓለም መንፈሳዊ መዝሙር " ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video) #MKZwT#ዜማወጥበብዘማኅበረቅዱሳን#Mahiberekidusan Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UC2U27bED0bj7ONXPNmBEKmA Telegram: https://t.me/+5e0PniMWKnsyMWFh
    4 760
    4
    https://youtu.be/ziKASIir-xE
    "አድርገህልኛልና " ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
    "አድርገህልኛልና " ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video) #MKZwT#ዜማወጥበብዘማኅበረቅዱሳን#Mahiberekidusan Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UC2U2 Telegram: https://t.me/+5e0PniMWKnsyMWF
    5 054
    2
    https://youtu.be/VNTjmefMsbo
    🔴 አዲስ ዝማሬ " አመሰግንሃለሁ " ዘማሪ ሊቀ ዲያቆን መለሰ ተሾመ @-mahtot
    🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡ 👇 👇 👇 https://bit.ly/3C2YHGp አዲስ ዝማሬ " አመሰግንሃለሁ " ዘማሪ ሊቀ ዲያቆን መለሰ ተሾመ
    6 042
    7
    ዘንድሮ ተመራቂዎች እንደው ፈተናችሁ በዝቷል። እስኪ በዚህ መዝሙር ተጽናኑ 👇👇👇
    🛑አዲስ ዝማሬ - ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ - ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ - New EOTC Graduation Song - Zemari Daniel
    ተመራቂ ለሆናችሁ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ደስ አላችሁ አዲስ የምርቃት ዝማሬ እነሆ #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #orthodoxmezmur #ኢትዮጵያ
    8 295
    20
    #ጎጆ_ቀለስኩልህ (በሰመረ ፍስሃ) በአውላላ ሜዳ በጠራራ ፀሐይ ከአስፓልቱ አጠገብ ስኖር ጎዳና ላይ የበጋውን ንፋስ በዙሪያዬ ከቦኝ እንደ ዥዋዥዌ ወዲያ ሲወስደኝ፡፡ ...................ወዲህ ሲመልሰኝ ዝናቡ በተራው ጉዴን ተመልክቶ ...................ጉድፌን አፅድቶ ይወደኝ ይመስል ልብሴን ያጥብልኛል ጎጆዬን አፈራርሶ በብርድ ይገርፈኛል፡፡ ከዚህ የባሰ ግን ሰዉ ነው 'ሚገርመኝ በነጋ በጠባ መተንፈሻ ያሳጣኝ፡፡ ስለተናገርኩኝ ማጣት መከፋቴ የእውነት ስለኖርኩኝ ውሸትን ጠልቼ አፋቸውን ሞልተው እብድ ነው ይሉኛል አንዳንዴ ሲያሻቸውም ድሃ ነው ይሉኛል፡፡ የሆነው ሆነና ቅር አላለኝም አጣሁኝ ብዬም አላማረርኩም ጌታ እንዳስተማረኝ ለበጎ ነው ብዬ የማይቻል የለም እኖራሎህ ችዬ፡፡ ይሄውልህ ግን ሚካኤል ሆይ... የሰው ልጅ ሲሸሸኝ ማንነቴን አይቶ ሰላምታ ሲነፍገኝ ኑሮዬን ተመልክቶ አንተ ግን አንተ ነህ የአምላክ መልእክተኛ ሁሌ 'ምትጠብቀኝ መቼም የማተኛ፡፡ ምንም ሳይገድብህ ከቤቴ ገብተሀል ድሃዋን ጎጆዬ በፍቅር ጎብኝተሀል፡፡ እናም ሚካኤል ሆይ.... ከኔ እንዳትርቅ ስለሳሳሁልህ በንፁህ ልቤ ውስጥም ጎጆ ቀለስኩልህ፡፡ _____________
    Показати повністю ...
    10 236
    167
    ረድተሃልና ባሕራንን" እያለ በመጽሐፈ መሠረት ምረቃ ላይ ዘማሪ ዘላለም ታከለ (ዘጎላ) የዘመረውን ዝማሬ በእለተ ቀኑ ጋበዝኳችሁ። እንኳን አደረሳችሁ።
    🛑ረድተሃልና || ዘማሪ ዲያቆን ዘላለም ታከለ(ዘጎላ)
    #like #Share #Subscribe @arganon https://youtube.com/@arganon ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ። እግዚአብሔር ያክብርልን!! Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON. ©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2015|2023
    7 402
    3
    መኑ ከመ ከንተ?[እንዳንተ ያለ ማነው?] 🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟 እንዳንተ ያለ ማነው ከፍጥረታት ወገን ከዓለመ መላእክት ከምድር እስከ አርያም ሠማየ ሠማያት ከረቂቃን ወገን እጅግ ከከበሩ ኃያል ከመ አንተ? ቅሩበ መንበሩ እንዳንተ ያለ ማነው ነፃ የሚያወጣ ከግዞት ከተማ ህዝቡን የጠበቀ በተዓምረ ግርማ ባህር የብስ የሚያደርግ ዝማሬን የመላ ፈርዖንን የጣለ ከእስራኤል ኋላ መኑ ከመ አንተ? ሠዳዴ አጋንንት የሞትን ደብዳቤ የሚቀይር በህይወት ፍጡነ ረድኤት ምዕራገ ጸሎት መኑ ከመ አንተ? ሚካኤል አቡነ አጽናኝ ለተከዘ ከልቡ ላዘነ ዛሬም በጠላት እጅ የሞቷን ደብዳቤ ይዛ ለምትጓዝ ባህራን ሀገሬ ደርሰህ ቀይርላት በትንሳኤ ብስራት ትቁም ለዝማሬ                 📝 አክሊለ ማርያም 🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟    እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅ/ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን❕ 🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟✨🌟 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
    Показати повністю ...
    8 517
    104
    Watch "የሰኔ ሚካኤል ወረብ ጥናት part 2 - ባሕራንኒ ይቤ" on YouTube
    7 368
    8
    https://youtu.be/18mw-2Tri2o
    7 402
    1
    እሁድ ሰኔ 4 ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ አሰላ በርሔ ሆቴል በይፋ ይመረቃል። መግቢያ የጥሪ ካርድ አልያም መጽሐፋን መያዝ መጽሐፋን በሀገር ውስጥ በአዲስ አበባ ፣ አዳማ ፣ እና አሰላ ታገኙታላችሁ ፤ በውጪው ሀገር ደግሞ ቤሩት ፣ ካናዳ ፣ ቱርክ ታገኙታላችሁ። ለተጨማሪ መረጃ በ - NaN ላይ አልያም NaN ላይ መደወል ይችላሉ ።                                 የመፅሐፋ አዘጋጅ
    8 477
    3
    https://youtu.be/nOEonfWjh60
    🔴 አዲስ ዝማሬ “ስለማይመረመረው“ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ @-mahtot
    አዲስ ዝማሬ “ስለማይመረመረው“ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ ​⁠@-mahtot
    8 637
    4
    8 494
    1
    https://youtu.be/Jnvt33uG-FA
    "ኪዳነ ቃሉ" - ዘማሪት ቅድስት ጌታቸው | @-betaqene4118
    የቤተ ቅኔ መዝሙሮችን ለማግኝት @-betaqene4118 #ኪዳነ_ቃሉ #ዘማሪት_ቅድስት ጌታቸው Ethiopian Orthodox Tewahido song #Orthodox_Tewahido #gebreyohannes_gebretsadik #meskerem_wolde ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው:: @-betaqene4118 is the only channel that has exclusive rights to present the works of St. Raguel Songs records.
    7 903
    6
    ነገ ጠዋት በቤተ ቅኔ tube ይጠብቁ!
    7 524
    0
    ዜና ሕይወቱ ለቅዱስ ያሬድ 'ማኅሌታይ' ግንቦት 11 በዓለ ስዋሬው ነው፡፡ እንኳን አደረሳችሁ! ለአስተያየት 👉 ቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉ 👉
    7 754
    6
    https://youtu.be/ZeeXlGOKEkY
    🔴 አዲስ ዝማሬ ያሬድ ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ ድንቅ መዝሙር New Mezmure Zemarti Sister Hiwot Teferei { Yarde
    #comment #subscribe #share #zemarit_sister_hiwot #መዝሙር #mahtot_tube #new #ebs #hiwot 👉አዲስ ዝማሬ ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ያሬድ ፈልፈለ ማህሌተ ሰምተው ለሁሉም በማዳረስ መንፈሳዊ አገልግሎቴን ያበረታቱ
    7 569
    5
    https://youtu.be/18mw-2Tri2o
    የሰኔ ሚካኤል ወረብ ጥናት - " አመ ይሰቅልዎ"
    የሰኔ ቅዱስ ሚካኤል ወረቦችን ማጥናት ከአሁን ጀምሮ እንጀምራለን። ቤተሰብ ይሁኑ።
    7 884
    2
    https://youtu.be/avNXaqAdXZM
    መልካም አደረገ - አዲስ የሰርግ ዝማሬ | ዘማሪ ዳንኤል ጥበበ ሥላሴ| New EOTC Weeding Mezmur 2023 | Zemari Daniel
    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አዲስ የሰርግ ዝማሬ ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ መልካም አደረገ ፈጣሪዬ ለኔ ማዳንክን ዘወትር አይቻለው በ ዓይኔ አዳዲስ መዝሙራት ሲለቀቁ እንዲደርስዎት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ #orthodoxmezmur #ethiopianwedding #orthodox
    7 754
    4
    https://youtu.be/HaPEXFTBEZc
    አዲስ የበገና ዝማሬ “ልደታ” መምህርት ቅድስት ዘዉዴ new orthodox mezmur by kidest Zewde begena mezmur
    አቤል በገና ነኝ የበገና መዝሙራትን ያገኛሉ
    7 957
    1
    https://youtu.be/BZSXLB9jeks
    ጉባኤያችን ማርያም - ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ || New Ethiopian Orthodox Mezmur | Gubaeyachin Maryam |Zemari Daniel
    አዲስ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዝማሬ ዘማሪ ዳንኤል ጥበበሥላሴ ጉባኤያችን ማርያም ------- ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን
    9 288
    3
    https://youtu.be/yKAnGId547U
    ተዓምረ መኪና | አስቂኝ ወግ | በእውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum 2023 Weg | Rekebot Adebabay
    በእውቀቱ ስዩም ተአምረ መኪና የሚል አስቂኝ ወጉን ከራሱ አንደበት ያድምጡ፡፡ ረከቦት አደባባይ! #bewketuseyoum #adanechabebi #addisababa #ethiopian
    9 587
    2
    ፊርማ ለወዳጅ ለመላው አብሮ አደጎች ፣ አብሮ አገልጋዮች ፣ ክላስ ሜቶች ፣ ወዳጆችና የመንፈስ ልጆች በሙሉ። አንዳንዶቻችሁ በቅርብ ለገበያ የቀረበውን መጽሐፌን " አዘጋጁ ካልፈረመበት አንገዛም ሙተን እንገኛለን" ማለታችሁን ሰምቻለሁ። ሌሎቻችሁ ደግሞ "ለበዓል መጥተን ሰኞ ፣ ማክሰኞ ሂያጅ ነን። መጽሐፉን አስቀምጥልን" እያላችሁ በውስጥ መስመር እየወተወታችሁኝ ነው። እኔ የሺህ ወዳጅ ወንድማችሁ ወገቤ እስቲንቀጠቀጥ ጥፌ ማዘጋጀቴ አንሶ እናንተን እግር በእግር እየተከተልኩ መጣፍ ማቀብልበት ጊዜውም ጉልበቱም የለኝምና የግቢ ጉባኤ ፣ የዓለም ት/ቤት ፣ የፕሪፕ ፣ የሚካኤልና የሌላም ሌላም የሰፈር ወዳጅ ፣ ጓደኛ ፣ ደቀ መዝሙርና ደቂቀ መዝሙር ሁሉ በትንሣኤ ዋዜማ በቀዳም ሥዑር ዕለት በደብረ መድኃኒት ሰ/ት/ቤት አዳራሽ ከ4 ሰዓት ጀምሮ ከትተህ ላግኝህ። ማኅተምና ፊርማዬን ከስምህ ጋር ከትቤ እንዳስፈላጊነቱም በሥዕል አስውቤ ዘላለማዊ የወዳጅነት ማስታወሻ ይሆን ዘንድ መጽሐፈ መሠረትን አበረክትልሃለሁ። መርኃ ግብር አይደለም ደግሞ መጥቶ መሄድ ነው። አንድ የጋራ መገናኛ ለመፍጠር ያመች ዘንድ ነው። ማን ያውቃል በስንት እግዚኦታ ፣ ሠርግና ምርቃት መገናኘት ያልሆነለትን ጀማ ማገናኛ ሰበብ ይሆናል። ዘር ፣ ቀለም ፣ ጾታ ፣ እድሜ ፣ ባች ፣ ጸባይ ፣ የአመራርነትና የሥራ እርከን አይለይም። "ከሣችን አውቀዋለሁ" የሚል ሁሉ ጎራ ይበል።
    Показати повністю ...
    41 Likes, 1 Comments - ከሣቴ ብርሃን (@dn._dr._kesatebirhan) on Instagram: "ፊርማ ለወዳጅ ለመላው አብሮ አደጎች ፣ አብሮ አገልጋዮች ፣ ...
    10 397
    10
    ተአምረ 27 ፨፨፨፨፨ መውለድና መወለድ በአንድ ዕለት! - እሳቸው 27 ዓመት ባገለገሉበት ቤት፣ -እኔም 27 ዓመቴን በሚይዝበት ዋዜማ ዕለት፣ - በመጋቢት 27 በዓለ ጥንተ ስቅለት፣ - "መጽሐፈ መሠረት" በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በይፋ ገበያ ላይ ይውላል። የቁጥሩ መገጣጠም ወይ ግሩም ያሰኛል። በአንድ ዕለት የበኩር ልጅን ልደትና የራስን ልደት ማክበር ያለውን ስሜት እንዴት ልንገራችሁ? ለማንኛውም በበዓለ ንግሡ ማንጊያው እስከ ማብቂያው ማታ በተሰናዱት የዳስ Stationoch "መጽሐፈ መሠረት"ን ታገኟታላችሁ። ዋጋዋ ሦስት መቶ ብር ነው። ሰማይ በደረሰ የወረቀት ዋጋ ፣ በሌለ ገንዘብ የታተመ ጥቂት ፍሬ ስለሆነ የማለቅ እድሉ ሰፊ ነው። ቶሎ ግዙና የአባታችሁን ዘለዓለማዊ ታሪክ አስቀሩ። የመጽሔቱ ዕጣ እንዳይደርሳችሁ! በተረፈ መጽሐፉን የምትፈልጉ አዲስ አበቤዎች እኚህን ወዶ ገብ አከፋፋዮች ደውሉና መጽሐፉን አግኙ። 1.አስቻለው አሸናፊ 251922705082 2.በረከት ጉዲሣ 251913134524 3.ሳባ ሰሎሞን 251931527516 4.ሜሮን ገነነ 251936290305 መልካም ንባብ ለእናንተ! መልካም ልደት ለእኔ!
    Показати повністю ...
    11 010
    9
    https://youtu.be/AzAj_M1hG30
    የኒቆዲሞስ ታላቅነት | ዲ/ን ዶ/ር ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ | ንባብ ኤደን ታደሰ
    እንኳን ለ ዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት #ኒቆዲሞስ አደረሳችሁ። እነሆ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የዐቢይ ጾምን ሰባተኛ ሰንበትን ኒቆዲሞስ ብላ በመሰየም ታስበዋለች። ታዲያ የታላቁ ዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት በስሙ የተሰየመለት ኒቆዲሞስ ታሪኩን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ጸሐፊ፡ ዲ/ን ዶ/ር ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ ተራኪ፡ ኤደን ታደሰ #Nikodimos #AbiyTsom ሐሳብ አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ ጻፉልን
    9 281
    0
    Останнє оновлення: 11.07.23
    Політика конфіденційності Telemetrio