Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категорія
Гео і мова каналу

статистика аудиторії ዜና አርሰናል

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም - የዝዉዉር ዜና - የአሰልጣኞች አስተያየት - የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ - ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ  -->  @MKHI7  
174 751+201
~27 632
~58
19.64%
Загальний рейтинг Telegram
В світі
7 273місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
41місце
із 396
У категорії
140місце
із 1 121

Стать підписників

Ви можете дізнатися, яка кількість чоловіків і жінок підписані на канал.
?%
?%

Мова аудиторії

Дізнайтеся який розподіл підписників каналу по мовах
Російська?%Англійська?%Арабська?%
Кількість підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Період життя підписника на каналі

Дізнайтеся на скільки затримуються користувачі на каналі.
До тижня?%Старожили?%До місяця?%
Приріст підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ሚካኤል አርቴታ ዘንድሮ 89 ነጥብ ይዞ አጠናቋል ! ይህም ማለት ፈርጉሰን 13 ጊዜ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ሲባላ ከነበረበት ወቅት ከ7 የተሻለ ነጥብ ይዞ ጨርሷል ማለት ነው። ፈርጉሰን በአንድ ሲዝን 75 ነጥብ ብቻ ሰብስቦ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ የሳካበት ወቅት ነበር። በቁጥሮቹ መሰረት አርቴታ በፈርጌ ዘመን አሰልጣኝ ቢሆን ኖሮ ከፈርጉሰን የተሻለ ብዙ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ያነሳል ማለት ነው። ያውም በሰአቱ እነ ሲቲ ቼልሲ ሊቨርፑል እናም ቶተንሀም ያን ያህል ተፎካካሪ ቲም አልነበሩም። እናም ፈርጌ በዛን ዘመን ፔፕ እና አርቴታ አለማኖራቸውን ሊያመሰግን ይገባል። እኔ አይደለሁም ያልኩት ቁጥሮች ናቸው!😂
1 115
3

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
399
Анонімне голосування
7 543
3
የእናንተ የአመቱ ምርጥ 11 ተጨዋቾች ከደጋፊነት ስሜት ወጥታችሁ አስቀምጡልን የኛን አድሚኖች ደግመን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል።
12 372
3
ማርቲን ኦዴጋርድ በዚህ የውድድር አመት በፕሪሚየር ሊጉ 88 የጎል እድሎችን በመፍጠር ከየትኛውም የሊጉ ተጫዋቾች ቀዳሚው ነው።
12 328
12
በዴንማርክ እና ዌልስ መካከል በተደረገው ከ17 አመት በታች የዩሮ ጨዋታ ቺዶ ኦቢ ማርቲን 1 ጎል በማስቆጠር ሀገሩ ዴንማርክ እንድታሸንፍ አድርጓል።
12 302
0
ቲምበር በማህበራዊ ገፁ “ከ9 ወራት በኋላ በድጋሚ በደጋፊዎች ፊት በመጫወቴ ጥሩ ስሜት ተሰምቶኛል። ቡድኑ ላሳየው ድንቅ ብቃት ምስጋና ይድረሰውና የውድድር አመቱን በሙሉ እናንተን ማየታችን አስደሳች ነበር። እስከሚቀጥለው አመት ቻው መድፈኞቹ።"
12 274
0
በአዲስ አመት ዋዜማ አርሰናል በፉልሃም ከተሸነፈ በኋላ ሚኬል አርቴታ ተጫዋቾቹ የጎል እድሎችን ሲያመክኑ ሲያሳዩ የነበረውን ምላሽ የሚያሳይ ምስል ቀርጿል። በኋላም ለቡድኑ አሳያቸው እናም እነሱ ወይም የቡድን አጋራቸው እድሎችን ሲያመክኑ ሲያሳዩ የነበረውን የሰውነት እንቅስቃሴ እንዲቀይሩ አሳስቧቸዋል። - ሳይመን ኮሊንስ
14 489
4
በውድድር አመቱ መጀመሪያ ላይ ከነበረው ጉዳይ አንዱ ጋብሬል ማጋልሄስ ከአርሰናል የመጀመርያ አሰላለፍ ውጪ የሆነበት ግዜ ነው። ከመጋረጃ በስተጀርባ ከሳውዲ ፕሮ ሊግ የነበረው የዝውውር ጉዳይ እንደነበር ይጠበቃል። አርሰናል ለማጋልሄስ የሚቀርበው የዝውውር ጥያቄ በጣም በቅርቡ እንደሚመጣ ያምኑ ነበር እናም እንደ ማርክ ጉዌሂ እና አይሜሪክ ላፖርት ያሉ ስሞችን በዝውውር እቅዱ ውስጥ በማካተት የማጋልሄስ ተተኪዎች ዝርዝር ስም እስከመፃፍ ደርሶ ነበር። ማንቸስተር ሲቲ ባለፈው ክረምት ጋብሬል ጄሱስን እና ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮን ለአርሰናል በመሸጡ ምክንያት ቡድናቸውን እንዳጠናከሩ በማሰባቸው ለአይሜሪክ ላፖርት የሚቀርብላቸውን ጥያቄ ለማዳመጥ እንደማይዘጋጁ ግልፅ አድርገዋል። በመጨረሻም ወደ ሳውዲ አረቢያ በማቅናት አል ናስርን ተቀላቀለ።
14 465
2
ቆይ ምን ብዬ ላውራ ቤተሰብ ?
19 438
17
ሚኬል አርቴታ የዋንጫ አሸናፊ ነው ብሎ የሚያምነውን ቡድን ሰርቶ ለማጠናቀቅ ቀደም ብሎ ለቀጣዩ የውድድር አመት እቅድ ነድፎ መስራት ጀምሯል እናም ሶስት የዋና ቡድን ተጫዋቾችን ለማምጣት ይፈልጋል እነሱም አጥቂ፣ አማካኝ እና የግራ መስመር ተከላካይ ናቸው። - ሚግዌል ዲሌኒ ከኢንዲፔንደንት 
20 331
2
አዲስ አርሰናል ከቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት በፊት ዋና አጥቂ ማስፈረም ይፈልጋሉ። የኒውካስትሉ አሌክሳንደር ኢሳክ እና የአያክሱ ብሪያን ብሮቤይ በቀዳሚነት ተቀምጠዋል። - ኢንዲፔንደንት
19 608
0
ካይ ሀቨርትዝ በማህበራዊ ገፁ "ከየት ነው የምጀምረው..የመጀመሪያው የውድድር አመቴ በብዙ መልኩ እንደ ሰው እና እንደ ተጫዋች እንዳድግ የረዳኝ ነው። በዚህ የውድድር አመት ከደጋፊዎች፣ ከሰራተኞች እና ከቡድን አጋሮቼ ለተደረገልኝ ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ። ሁሉንም ነገር ለማስኬድ ጊዜ ይወስዳል ነገርግን በዚህ ክለብ ውስጥ ትልቅ ነገር እንደምናሳካ አውቃለሁ።"
20 250
1
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
3 397
0
ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የማን ደጋፊ ናችሁ ❓
2 555
0
ዴቪድ ራያ "በሚቀጥለው የውድድር አመት በአርሰናል ብሆን ደስ ይለኛል እናም እንደዚያ የሚሆን ከሆነ ለዚህ ክለብ የመፈረም ህልሜ እውን ሊሆን ይችላል።" • አርሰናል 27 ሚልዮን ፓውንድ ለብሬንትፎርድ በመክፈል ዝውውሩን ለመጨረስ ከወራት በፊት ወስኗል !
21 980
2
ሮድሪ “በእኛ እና በአርሰናል መካከል ያለው ልዩነት የአእምሮ አስተሳሰብ ነበር። አርሰናል ወደ ኢትሃድ ሲመጣ ‘እነዚህ ሰዎች እኛን ማሸነፍ አይፈልጉም፣ አቻ መውጣት ይፈልጋሉ’ የሚል ስሜት ተሰማኝ። እንደዚህ አይነቱን አስተሳሰብ እኛ አናደርግም።  አንድ ነጥብ ከሰጣችሁን ቀጣዮቹን 7/8 ጨዋታዎች እናሸንፋለን።”
21 537
7
#Tecno ቪድዮዎች እና ምስሎችን በከፍተኛ ጥራት ማንሳት እንዲያስችል Sony Imx890 የካሜራ ሴንሰርን የተገጠመለት አዲሱ Tecno Camon Pro 5G ምርጫዎ ያድርጉ
20 547
2
ሮድሪ “በእኛ እና በአርሰናል መካከል ያለው ልዩነት የአእምሮ አስተሳሰብ ነበር። አርሰናል ወደ ኢትሃድ ሲመጣ ‘እነዚህ ሰዎች እኛን ማሸነፍ አይፈልጉም፣ አቻ መውጣት ይፈልጋሉ’ የሚል ስሜት ተሰማኝ። እንደዚህ አይነቱን አስተሳሰብ እኛ አናደርግም።  አንድ ነጥብ ከሰጣችሁን ቀጣዮቹን 7/8 ጨዋታዎች እናሸንፋለን።”
1
0
" በህይወት ከመዳረሻው በላይ ውበቱ ሂደቱ ነው ፥ the beauty is in the attempt " ይላሉ ። አምናለሁ ! we didn't slip, we were close to perfection but the perfect one took the trophy today ! Albert Camu says " Everything i learn about morality i owe it to football and i will say everything i learn about loyalty and patience i owe it to Arsenal ! Fascinating Team , Fabulous Team ❤️‍🩹
21 937
17
" በህይወት ከመዳረሻው በላይ ውበቱ ሂደቱ ነው ፥ the beauty is in the attempt " ይላሉ ። አምናለሁ ! we didn't slip, we were close to perfection but the perfect one took the trophy today ! Albert Camu says " Everything i learn about morality i owe it to football and i will say everything i learn about loyalty and patience i owe it to Arsenal ! Fascinating Team , Fabulous Team ❤️‍🩹
1
0
እርግጠኛ ነኝ ፎቶ ለመነሳት ፈልገው የአነሳስ style ጠፍቶብዎት  ተቸግረው ያውቃሉ።የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇
4 357
0
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
2 344
0
6 069
22
ከኢትዮጵያ ታዋቂ የስፖርት ጋዜጠኞች ውስጥ እርሶ የማን አድናቂ ኖት ⁉️
2 913
0
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
2 583
0
ኤልኔኒ እና ሴድሪክን በይፋ የሸኘን ቢሆንም ስሚዝ ሮው ራምስዴል ኔልሰን ንኬቲያህ ምንአልባት የመጨረሻ ጨዋታቸውን አከናውነው ሊሆን ይችላል።
22 603
5
በ30 ሰከንድ ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇

video_2009-04-29_04-06-02.mp4

3 066
0
ከልጅነታቹ ጀምሮ ስደግፉት የነበረው የናተ ተወዳጅ ክለብ ማነው ⁉️
2 616
0
ትላንት የተቆጠሩትንን ምርጥ ጐሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇
3 252
0
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
1 386
0
Останнє оновлення: 11.07.23
Політика конфіденційності Telemetrio