Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber

статистика аудиторії ኢስላማዊ ፅሁፎች

❥ሁሌም ቢሆን ለዲነህ ትልቁን ቦታህን ስጥ!! ❥አንብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል። ያን ደግሞ በተግባር አሳይ።☜ ለማንኛዉም አስተያየት  @HayatKedir_Bot  ይችን ጫን በማድረግ የተሰማዎት ይፃፉልን።  https://t.me/joinchat/AAAAAE8Yi7nuvGzMSqJU6A  ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir 
Показати весь опис
14 2510
~0
~0
0
Загальний рейтинг Telegram
В світі
47 244місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
316місце
із 396
У категорії
1 528місце
із 2 333

Стать підписників

Ви можете дізнатися, яка кількість чоловіків і жінок підписані на канал.
?%
?%

Мова аудиторії

Дізнайтеся який розподіл підписників каналу по мовах
Російська?%Англійська?%Арабська?%
Кількість підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Період життя підписника на каналі

Дізнайтеся на скільки затримуються користувачі на каналі.
До тижня?%Старожили?%До місяця?%
Приріст підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Погодинне зростання аудиторії

    Триває завантаження даних

    Час
    Приріст
    Всього
    Події
    Репости
    Згадування
    Пости
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    «ከመጥፎ ሰዎች ጋር ጣፋጭ ነገር ከምትበላ ከደጋግ ሰዎች ጋር ድንጋይ ብትሸከም ላንተ የተሻለ ነው!!!» ኢብኑል ቀይም✍
    806
    9
    1 352
    1
    ✒️ኢህሳን⬆️ 🗒አቡ ሙሳ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)እያንዳንዱ ሙስሊም ምጽዋት የመለገስ ግዴታ አለበት" አሉ የሚመጸውተው ካላገኘስ?" አለ አንድ,ጠያቂ በእጁ ሰርቶ ራሱን ይጥቀም፥ ይመጽውትም" አሉ "ካልቻለስ?አላቸው "የተቸገረን ባለጉዳይ ይርዳ ሲሉ መለሱ። "ካልቻለስ?" አላቸው፡"በጽድቅ ወይም በመልካም ይዘዝ" አሉ፡ "ይህን ካልፈጸመስ?ሲል ጠየቃቸው ከተንኮል ይቆጠብ። ይህም ምጽዋት ነው፡፡" የሚል ምላሽ ሰጡ፡(ቡኻሪና ሙስሊም) 📩:::::::ቴሌግራማችን:::::::📩

    AUD-20190926-WA0036.mp3

    1 177
    0
    🚫ጣፋጭ ከሆነችዋ ህይወት ቆራጭ የሆነችዋን ሞት አስታውስ። ረሱል ( صلى الله عليه وسلم)
    1 508
    5
    ◾️የእውቀትና የእውቀት ባለቤቶች ትሩፋት በዱንያም በአሔራ من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين 🔘አላህ መልካም የሻለት ሰው የዲን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ✅አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo

    የእውቀት ትልቅነት.mp3

    1 847
    1
    💦:::::::::::ተስፋ::::::::::💦 ትናንት ብታዝን፡ እጅጉን ብትከፋ፣ የነበረክ ቢወሰድ፡ የያዝከው ቢጠፋ፣ ዛሬ አዲስ ቀን ነው፡ ፍፁም አትቁረጥ ተስፋ፡፡ 👌 📩:::::::ቴሌግራማችን:::::::📩
    1 897
    5
    ❥...የአላህን እዝነት ስትፈልግ....❥ ☞ከከፍተኛ የበጎ ደረጃዎች ላይ ተገኝ ( إِنَّ رَحْمَتَ اللَّهِ قَرِيبٌ مِنَ الْمُحْسِنِينَ ) ❥የአላህ ችሮታ ከበጎ አድራጊዎች ቅርብ ነው ፡፡" ✍...አል-አዕራፍ 56 ☜ ☞ለፍጥረታት በጎ ሁን ፈጣር ያዝንልሃል ።
    1 896
    4
    ◾️የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። «ሙስሊም የሆነ አካሌ ሙስሊምን ማስደነግጥ አይበቃለትም።» 📌አቡዳውድ ዘግቦታል። በየትኛውም ሁኔታ ሙስሊምን ማስደንገጥና ማስፈራራት የተከለከለ ተግባር ነው። ለቀልድ ለጨዋታም ቢሆን አይፈቀድም። ይህ የትክክለኛ ሙስሊም መገለጫ አይደለም። ዛሬ ላይ ግን ❌prank ነው እየተባለ፣ ለሳቅ ለጨዋታ ለመዝናናት ነው እየተባለ ሆነ ብሎ ሰውን በማስደንገጥና በማስፈራት ያውም ይህንን ጥፋትና ወንጀል በካሜራ ቀርፃ አደባባይ ይለቃል። አላህን ፈርተን ከዚህ ተግባራችን ልንቆጠብ ይገባል። አላህን እያመፁ የሀራም ገንዘብ መሰብሰብን መተው ይኖርብናል። #ሼር_ያድርጉ👇 https://t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo
    ኢስላማዊ ፅሁፎች
    ❥ሁሌም ቢሆን ለዲነህ ትልቁን ቦታህን ስጥ!! ❥አንብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል። ያን ደግሞ በተግባር አሳይ።☜ ለማንኛዉም አስተያየት @HayatKedir_Bot ይችን ጫን በማድረግ የተሰማዎት ይፃፉልን። https://t.me/joinchat/AAAAAE8Yi7nuvGzMSqJU6A ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
    1 856
    2
    والذين آمنوا أشد حباً لله ☑️ ሙእሚኖች ለአላህ ያላቸው ውዴታ የበረታ ነው። https://t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo

    ماجد_الزامل_والذين_آمنوا_أشد_حبا_لله_1430هـ.mp3

    1 893
    1
    👉 ኢማሙ ሻፊዒይ(ረሂመሁላህ)   «ከእናንተ በዕውቀት ከሚበልጣችሁ ሰው እውቀትን ተማሩ። በዕውቀት የምትበልጧቸውን ደግሞ አስተምሩ።   ይህን አደረጋችሁ ማለት  ያላወቃችሁትን ዕውቀት ቀሰማችሁ ፣ ያወቃችሁትን ዕውቀት ደግሞ ሸመደዳችሁ ማለት ነው።»
    1 914
    7
    የአላህ መልእክተኛ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ ♦️የመጨረሻ ሶላታችሁን በለሊት ዊትር አድርጉ 📚(ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል)
    1 951
    1
    ☑️ውድ የሆነች ምክር ለዕውቀት ፈላጊዎች 🎙للشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله https://t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo

    نصيحة_لطلبة_العلم_الذين_يخافون_من_عدم_الإخلاص_للشيخ_ابن_عثيم.mp3

    1 654
    0
    ☑️ የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። ☞የአደም ልጅ ሲሞት ከሶስት ነገር በስተቀር ስራው ይቋረጣል፦ ➯ቀጣይነት ያላት ሶደቃ (ምጽዋት) ➯ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት ➯ዱዓ እሚያደርግለት ጡሩ ልጅ። 📚ሙስሊም ዘግቦታልhttps://t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo
    1 810
    10
    لا يخفى ما بين شهر والقرآن من تلازم؛ ففي هذا الشهر نزل القرآن، كما يكثر اشتغال الناس فيه بتلاوة القرآن الكريم وتدبره، وتأتي هذه المقالة لتسلط الضوء على بعض التنبيهات النافعة المتعلقة بالتعامل مع القرآن الكريم في هذا الشهر الفضيل.
    1 142
    0
    .                           *በሳዑዲ ዐረቢያህ የረመዷን ጨረቃ ባለመታየቱ በአላህ ፍቃድ ነገ ረቡዕ መጋቢት 13 ሻዕባን 30 ሲሆን ሐሙስ ረመዷን አንድ ይሆናል። አላህ ወሩን ከሚጠቀሙበት ባሮቹ  ያድርገን አሚን🤲🤲#ሼር በማድረግ ያስተላልፉ✅ 💍:::::::ቴሌግራማችን:::::::💍 ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞ ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ- ╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam🌸🍃❞
    1 396
    4
    ☑️ የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። ◾️የአደም ልጅ ሲሞት ከሶስት ነገር በስተቀር ስራው ይቋረጣል፦ ➯ቀጣይነት ያላት ሶደቃ (ምጽዋት) ➯ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት ➯ዱዓ እሚያደርግለት ጡሩ ልጅ። 📚ሙስሊም ዘግቦታል
    1 085
    2
    ሶላት ላይ የሚከሰት አንድ ክስተት https://t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo

    Record_2022-09-01_14-28-28.mp3

    988
    1
    እረመዷን እና ሴቶች አድስ ሙሀዶራ

    ٢٠٢٣-٠٣-١٦_١٦'٥٥'٣١'.mp3

    1 554
    4
    በረመዷን ፆም ላይ እያለ የአእምሮ መታወክ (እብ - ደት) የገጠመው ሰው ፆሙ አይቆጠርም። ቀዷእ ማውጣትም አይጠበቅበትም። ምክንያቱም ዒባዳን ለመፈፀም የአእምሮ ጤነኛ መሆን መስፈርት ነውና። ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም "ከሶስት ሰዎች ብእር ተነስቷል። (ተጠያቂነት የለባቸውም" ብለዋል። ከነዚህ ውስጥ አንዱ "ያበ ^ደ ሰው እስከሚያውቅ (እስከሚድን) ድረስ" የሚል ነው። [ኢርዋኡል ገሊል፡ 297] ይሄ የብዙሃን ምሁራን አቋም ነው። [ፈትሑል ዐላም፣ ኢብኑ ሒዛም፡ 4/218 - 279] = https://t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo
    1 832
    2
    📖,,,,,, ሱራህ አል_ካህፍ,,,,,,📖 ቃሪዕ 👇 አህመድ ሙሀምድ ጧሒር عن أبي سَعيدٍ الخُدريِّ عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم أنَّه قال :(مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ

    018.mp3

    2 297
    1

    sticker.webp

    1 827
    0
    💢የተለያዩ የሸእባን ወር ቢድአዎች ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ 🔹–ቀኑን በፃም መለየት 🔹–ሌሊቱን በሶላት መለየት 🔹–ቀኑን በተለየ ሁኔታ ማክበር 🔹–ምግብ ሰርቶ ማከፋፈል 👉 ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ كل بدعة ضلالة وإن رآها الناس حسنة 🎈ድጋሜ የተለቀቀ 🎙አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ

    የሸእባን ግማሽ ቢድአዎች.mp3

    2 344
    3
    አሰላሙዓሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የአላህ ሰላም እና እራህማት አይለያቹሁ እያልኩኝ ወደ ጉዳዬ ልግባ 👇👇 አንዲት ለአላህ ብዬ የምዎዳትና የምትወደኝ  እህት ነበረች ዛሬ ለይ አድራሻዋ ጠፍቶኛል ስልኳ አይሰራም ግራ ገባኝ እባካቹሁን አድራሻዋን ወይንም ስልኳን የምታቁ ሰዎች ትተባበሩኝ ዘንድ በትህትና እጠይቃቹኃለዉ በየግሩፑ ሼር በማድረግም ተባበሩኝ ጀዛኩምሏሁ ኸይረን የእታችን ስም #ሀዋ_ኢንዲሪስ_መሀመድ ይባላል አድራሻዋ #ወሎ_ዉስጥ_በቲ የሚባል አጋር ነበረች ።ዛሬ ለይ ስልኳ እንቢ አለኝ ሚንዳዉን ከአላህ ታገኙ ዘንድ ተባበሩኝ።👇 ፈላጊ☞ #ሀያት_ቢንት_ኸዲር እባክሽ እህቴ አለዉ በይኝ በዚህ በቴሌግራም አድራሻዬ ልታገኝኝ ትቺያለሽ ☞ @Hayatbintkedir ሼር በማድረግም ተባበሩኝ 👆👆
    2 314
    3
    إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ إِنَّا لَا نُضِيعُ أَجْرَ مَنْ أَحْسَنَ عَمَلًا እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችንም የሠሩ እኛ ሥራን ያሳመረን ሰው ምንዳ አናጠፋም፡፡ ሱረቱል አል ~ካህፍ🌷

    AUD-20190621-WA0005.mp3

    1 856
    0
    🌸🍃:::::::::::🌷::::::::::::::::🍃🌸 📚ቁርኣን መንገድ የጠፋበትን ይመራል 📚ቁርኣን ብቸኛን ልብ በፍቅር ይሞላል 📚ቁርኣን የተከዘን ልብ በደስታ እሴት ይሞላል. 📚ቁርኣን የተጨነቀን ይፈርጃል 🍃ጌታዬ ሆይ በቃልህ ውስጥ አኑረኝ🍃 https://t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo

    file

    1 995
    3
    የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:– "ከመጥፎ ሰዎች አንዱ ባለ ሁለት ፊት ነው። ያ እነዚያን በሆነ ፊት፣ እነዚያኞቹን ደግሞ በሌላ ፊት የሚቀርብ የሆነው።" [ሙስሊም: 5422]
    2 211
    6
    🚫ጣፋጭ ከሆነችዋ ህይወት ቆራጭ የሆነችዋን ሞት አስታውስ። ረሱል ( صلى الله عليه وسلم)
    2 583
    5
    ✍🍃ምኞቴ አያሳካም ብለህ🍃 ተስፋ አትቁረጥ ከሰከንድ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ነገሮችን መቀየር የሚችል ጌታ አለህና,,,, ነገሩም አንዳችን በሻ ጊዜ ኹን ይለዋል, ወዲያው ይሆናልም ፥82 📩::::::ቴሌግራም:::::::📩
    1 598
    19
    💥::::የቀልብ በሽታ:::::💥 ከአካል በሽታዎች የበለጠ ጉዳት ያለው የመንፈስ (የቀልብ) በሽታ ነው ፡፡   ከአካል በሽታዎች የበለጠ ጉዳት ያለው የመንፈስ (የቀልብ) በሽታ ነው ፡፡ የሚገርመው ግን ሰዎች ብዙም አልተጨነቁለትም ለህክምናው  ሲጥሩም ብዙ አይስተዋሉም ከባድ ግላዊና ማህበራዊ ጉዳት ከሚያደርሱ በሽታዎች መካከል ነፍቅና ፤ ቂመኝነት ፤ ምቀኝነት ፤ ጥላቻ ፤  እራስ ወዳድነት ፤ በራስ መደነቅ ፤ ጉረኝነት ፤ ንፍት ፤ በዋነኝነት ይጠቀሳሉ፡፡ ለነዚህ ሁሉ በሽታዎች ቁርኣንን ማስተንተን እና  ለተግባራዊነቱ ጥረት ማድረግ ፍቱን መድሃኒት ነው ፡፡ وَنُنَزِّلُ مِنَ الْقُرْآنِ مَا هُوَ شِفَاءٌ وَرَحْمَةٌ لِلْمُؤْمِنِينَ [الإسراء : 82] ከቁርቀኣን ለምእምናን መድሃኒትና እዝነት የሆነን እናወርዳለን ✍ (ኢሰራእ 82) 📩::::::ቴሌግራማችን:::::::📩
    Показати повністю ...
    1 476
    3
    ሰዎች በጩኽት ያልሰሙህን ☞ አላህ በዝምታህ ይሰማሀል። ይረዳሀል ምክንያቱም ልብህ ካንተ ይልቅ ለሱ ቅርብ ናትና። => ከሰዎች ዘንድ ፈልገህ ያጣሀውን ☞ ከአላህ ዘንድ ሳትፈልግ ታገኘዋለህ። ምክንያቱም አላህ ከምትፈልገው ይልቅ የሚያስፈልግህን ያውቃልና። https://t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo
    3 109
    32
    Останнє оновлення: 11.07.23
    Політика конфіденційності Telemetrio