Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категорія
Гео і мова каналу

статистика аудиторії DREAM SPORT ™

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት  #DREAMSPORT  ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ  @Abuki_S  ላይ አናግሩን። 
Показати весь опис
233 948+358
~10 611
~132
5.37%
Загальний рейтинг Telegram
В світі
4 473місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
22місце
із 396
У категорії
96місце
із 1 121

Стать підписників

Ви можете дізнатися, яка кількість чоловіків і жінок підписані на канал.
?%
?%

Мова аудиторії

Дізнайтеся який розподіл підписників каналу по мовах
Російська?%Англійська?%Арабська?%
Кількість підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Період життя підписника на каналі

Дізнайтеся на скільки затримуються користувачі на каналі.
До тижня?%Старожили?%До місяця?%
Приріст підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
የእግር ኳስ ልጣፎችን ይወዳሉ?🐐
211
0
🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟፦የጀርመን ስብስብ  ለዩሮ 2024። 🇩🇪         
511
0
ስለ NotCoin ገንዘብ መስሪያ ሰምተዋል ? ስለ Not Coin አዲስ እና ዉቅታዊ ዜና ከፈለጉ ይህ ለእርስዎ ምርጥ ቻናል ነው። አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
572
0
የዌስትሀሙ መሀመድ ኩዱስ 🗣 " የአመቱ መጨረሻ ጨዋታ ለእኛ ትልቅ ትርጉም አለው። " " እሁድ ለወንድሜ ቶማስ ፓርቴ የሆነ ነገር አለኝ ሊጉን ከአርሰናል ጋር ያሸንፍ ይሆናል"። ሲል ተናግሯል
151
1
የማን ዩናይትድ የጎል ተሳትፎ ከኒውካስል ጋር፡- 🅰️⚽️ ️️የ21 ዓመቱ አማድ ዲያሎ ⚽️️ የ21 አመቱ ራስመስ ሆይሉንድ ⚽️️ የ19 ዓመቱ ኮቢ ማይኖ
514
0
አንድሬ ኦናና በማን.ዩናይትድ ታሪክ በሊግ ጨዋታዎች 200 ሙከራዎች የተሞከረበት የመጀመሪያው ተጨዋች ነው::
962
0
ቶማስ ቱኼል በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በባየር ሙኒክን በአሰልጣኝነት ሊቆይ ነው ከትናንት በስቲያ በሁለቱ ወገኖች መካከል የተደረገው ድርድር በጥሩ ሁኔታ ከተጠናቀቀ በኋላ በቅርቡ ስለ አዲሱ ውል የበለጠ ዝርዝሮች እንደሚወጡ ስካይ ጀርመን የዘገበ ሲሆን በአሰልጣኙ በኩል እስከ 2026 ኮንትራቱን ማራዘም እንደሚፈልግ ተዘግቧል።
841
0
የጄሚ ካራገር አስገራሚ አስተያየት 🗣 እግር ኳሱ ውስጥ ማንኛውም ነገር ሊከሰት ይችላል ጥቂት ጊዜ ሲከሰት አይተናል ማንችስተር ሲቲ በመጨረሻው ጨዋታ አንድ ሰው በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቶበት ያለ ጎል አቻ ቢያጠናቅቅ እና ይህም ከሆነ በእርግጥ ልዩ ነው አርሰናል አሁንም ሻምፒዮን ለመሆን እድሉ አላቸዉ::
451
0
#OFFICIAL ✅ ማን ሲቲ በ2024/25 የሚጠቀሙት የመጀመሪያ ማልያ ይፋ ተደርጓል።
451
0
የማንችስተር ሲቲ የግብ ጠባቂ ማልያ
784
0
#OFFICIAL ✅ አርሰናል በ2024/25 የሚጠቀሙት የመጀመሪያ ማልያ ይፋ ተደርጓል።
662
0
🗣️ ሴስክ ፋብሪጋስ በኮቢ ማይኖ ላይ፡- እሱ የወደፊቱ ብቻ ሳይሆን የቀድሞውኑም ነው. እሱ ያለ ፍርሃት ይጫወታል ፣ እና ስለ እሱ የምወደው ይህ ነው። እሱ ኳሱን ብቻ ይፈልጋል እና ነገሮችን ማድረግ ይፈልጋል። እኔ ሁልጊዜ ስለ ዝንባሌ እና ስብዕና እናገራለሁ; በአስቸጋሪ ጊዜያት ውስጥ በጣም ጥሩ ተጫዋች የሚያደርገው ይህ ነው እና ያንን እያሳየ ነው።                    
783
1
በዚህ ሲዝን ከ የፕሪሚየር ሊግ Big Six ክለቦች ጎሎች + አሲስቶች ያስመዘገቡ ተጫዋቾች 11 - አንቶኒ ጎርደን, ሀላንድ 8 - ኮል ፓልመር 7 - ማቲየስ ኩንሃ፣ ሶን ሄንግ-ሚን፣ ጃሮድ ቦወን 6 - ኒኮላስ ጃክሰን፣ ቡካዮ ሳካ፣ መሀመድ ሳላህ፣ አሌክሳንደር ኢሳክ፣ ሞሀመድ ሳላህ                 
181
0
ራስሙስ ሆይሉንድ በዚ ሲዝን ለማንችስተር ዩናይትድ በሁሉም ዉድድሮች፦ ⚽️15 ጎል 🅰2 አሲስት
782
0
ልክ በዚች ቀን ነበረ ከ 3 አመታት በፊት ሊዮ ሜሲ የመጨረሻዉን ጨዋታ ለባርሰሎና ማድረግ የቻለዉ።💔🐐
932
0
ኢንተር ማያሚ በጉዳት ምክንያት ሊዮ ሜሲን ባላሰለፈባቸዉ  13 ጨዋታዎችን ማሸነፈዉ የቻለዉ 2 ብቻ ነው።     NO MESSI, NO PARTY!      
661
0
ለሊት በተደረገዉ የMLS ጨዋታ ኢንተር ሚያሚ ካለ ሊዮኔል ሜሲ ተጫዉቶ ነጥብ ተጋርቶ ወቷል። ኦርላንዶ ሲቲ 0-0 ኢንተር ሚያሚ
931
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የአለማችን ግዙፉ እና ታላቁ ሊግ የሆነው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ይመችሀል??? ታድያ ምን ትጠብቃለህ በኢትዮጵያ ትልቁን እና ትክክለኛውን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቻናል አሁኑኑ Join በማለት ተቀላቀል ወዳጄ👇
752
0
ኒውካስትል ትላንት የተከለከሉት ፔናሊቲ 😳
302
0
ከ15 አመት በፊት ማን.ዩናይትድ ለተከታታይ 3 አመታት የሊጉን ዋንጫ ማሳካት ቻለ:: HISTORY 🔥
512
0
ዲያጎ ሲሞኔ አትሌቲኮ ማድሪድ ባሰለጠነበት አመታት ሙሉ ለቻምፒዮንስ ሊግ ማለፍ ችሏል 12 Years in a Row 🔥
841
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የአለማችን ግዙፉ እና ታላቁ ሊግ የሆነው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ይመችሀል??? ታድያ ምን ትጠብቃለህ በኢትዮጵያ ትልቁን እና ትክክለኛውን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቻናል አሁኑኑ Join በማለት ተቀላቀል ወዳጄ👇
1
0
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ከጉዳት መልስ ዛሬ ጨዋታዉን ማከናወን ችሏል ! Licha is back 🔥
782
0
Squawka | Who Scored በቴሌግራም መጣላችሁ ◉ ቁጥራዊ መረጃዎች ◉ ዜናዎች ◉ ጨዋታዎች ◉ ግምታዊ አሰላለፎች ◉ ንፅፅሮች ሁሉንም ያገኛሉ ይቀላቀሉ
421
0
አርሰናል የፕርየም ሊግ ዋንጫ ከበላ ዌስትሀም 5 ሚሊየን ፓወንድ ከዴክላን ራይስ ዉል ገቢ ማግኘት ይችላሉ ዌስትሀም 5 ሚሊየን ፓወንዱን ከፈለገ ደግሞ ማንቸስተር ሲቲን ነጥብ ማስጣል አለበት።
992
4
🚨🚨ለማታውቁ... ሙካሂሎ ሙድሪክ በትናንትናው እለት በታሪክ ላምፕቲይ ኣሰቃቂ የሆነ ጉዳት ፊቱ ላይ ደርሶበት ተቀይሮ እንደወጣ ይታወሳል። ታሪክ ላምፕቲይ በክርን ሆን ብሎ ሙድሪክን የተማታ ሲሆን ቫር ቀይ ካርድ ኣለማሳየቱም የቼልሲ የደጋፊዎችን ቅር ኣሰኝቷል። ሙድሪክ ትናንት ተቀይሮ ሲወጣ ቼልሲዎች CONCUSSION SUBSTITUTE (የጉዳት ቅያሪ) ተጠቅመው ነበር ንኩንኩን ቀይረው ያስገቡት። የጉዳት ቅያሪ የተጠቀመ ቡድን ደሞ ያን ተጫዋች ለ7 ቀናት መጠቀም ኣይችልም ስለዚህ ሙድሪክ የሲዝኑ የመጨረሻ ጨዋታ ከበርንማውዝ ጋር የሚያመልጠው ይሆናል። ፖች በጉዳዩ ይህንን ብሎ ነበር:- "ደህና ኣይደለም። ተቀይሮ ሲወጣ ትንሽ ኣዙሮት ነበር ስለዚህ ተጨማሪ ምርመራ እናደርጋለን።”
541
0
ቼልሲ በመጨረሻው ጨዋታ በርንማውዝን ካሸነፉ እና ፣ ቶተንሀም ደግሞ በ ሼፊልድ ከተሸነፉ ቼልሲ ከ ስፐርስ በላይ ሆኖ ይጨርሳል 🤯
451
0
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 12:00 | ፋሲል ከነማ ከ ወልቂጤ ከተማ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 02:30 | ላስ ፓልማስ ከ ሪያል ቤቲስ 04:30 | አልሜሪያ ከ ባርሴሎና 05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ቫሌንሲያ
541
1
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ብራይተን 1-2 ቼልሲ ማንችስተር ዩናይትድ 3-2 ኒውካስትል 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ ራዮ ቫልካኖ 2-1 ግራናዳ ሴቪያ 0-1 ካዲዝ ሴልታ ቪጎ 2-1 አትሌቲክ ቢልባዎ ሄታፈ 0-3 አትሌቲኮ ማድሪድ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 ኒስ 1-2 ፒኤስጂ ሬምስ 1-0 ማርሴ 🇮🇹 በጣልያን ኮፓ ኢታሊያ አትላንታ 0-1 ጁቬንቱስ
781
1
ጁቬንቱስ የኮፓ ኢታሊያ አሸናፊ መሆን ችለዋል።💎✨
211
0
Останнє оновлення: 11.07.23
Політика конфіденційності Telemetrio