Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категорія
Гео і мова каналу

статистика аудиторії Ayu Zehabesha-Official አዩዘሀበሻ

Join our channel for fast and real information. Inbox👉  https://t.me/ayulaw  
232 506-378
~23 770
~22
11.31%
Загальний рейтинг Telegram
В світі
4 004місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
17місце
із 396
У категорії
188місце
із 2 793

Стать підписників

Ви можете дізнатися, яка кількість чоловіків і жінок підписані на канал.
?%
?%

Мова аудиторії

Дізнайтеся який розподіл підписників каналу по мовах
Російська?%Англійська?%Арабська?%
Кількість підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Період життя підписника на каналі

Дізнайтеся на скільки затримуються користувачі на каналі.
До тижня?%Старожили?%До місяця?%
Приріст підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
በሀረር ከተማ ቁማር ሲጫወቱ የነበሩ 13 ግለሰቦች በሚስቶቻቸው ጥቆማ በቁጥጥር ስር ዋሉ‼️ በግሮሰሪ ቤት ውስጥ በር ዘግተው ቁማር ሲጫወቱ  የነበሩ ግለሰቦች የገዛ የትዳር አጋሮቻቸዉ እና ቤተሰቦቻቸዉ በሰጡት ጥቆማ በቁጥጥር  ስር መዋላቸው ተሰምቷል፡፡ በሀረር ከተማ ጀኒላ ወረዳ ቀበሌ 16 መጠጥ ቤት  በር ዘግተው ቁማር ሲጫወቱ የነበሩ 13 ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጂኒላ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ የሆኑት ኮማንደር ሙፍቲ  ከድር  በተለይም ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል። ግለሰቦቹ ከፍተኛ ገንዘብ እያስያዙ ቁማር ሲጫወቱ የነበረ ሲሆን ባለቤቶቻቸው እንዲሁም ከቤተሰቦቻቸው ለፖሊስ በደረሰ ጥቆማ በቁጥጥር  ስር ሊውሉ መቻላቸው ተገልጿል ። በቁጥጥር ስር በዋሉበት ሰዓት ሰላሳ ሺህ ስምንት መቶ ብር እጅ ከፍንጅ  ተይዟል። ቁማር ከሚጫወቱት ግለሰቦች መካካል አብዛኛዎቹ ለፖሊስ የጠቆሙት የትዳር  አጋሮቻቸው ሲሆኑ ለቤተሰባቸው ትልቅ ችግር እንዲሁም ለኑሯቸው እንቅፋት  ሆኖባቸው እንደነበረ ተረጋግጧል። ይህንን ድርጊት ለመከላከል ፖሊስ ከማህበረሰቡ  ጋር በመተባበረ  እርምጃ የመውሰድ ስራ እንደሚሰራ ኮማንደር ሙፍቲ ከድር ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ተናግረዋል ።
Показати повністю ...
17 864
30
ከቴምር ፕሮፐርቲስ ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ከዚህ በፊት 7 ሳይቶችን አጠናቆ ያስረከበዉ አሁንም የንግድ እና የመኖሪያ አፓርትመንቶችን 📌 ፒያሳ አድዋ 00 ሚኒሊክ አደባባይ ፊት ለፊት        የንግድ ሱቅ ቅድመ ክፍያ    💸 ከ 900,000 ብር ጀምሮ    👉  ከግራዉንድ - አምስተኛ ፎቅ ድረስ          ከ10 - 22 ካሬ 📌 ፒያሳ ሊሴ ገብረ ት/ቤት ጀርባ       የመኖሪያ አፓርትመንት 💸 በካሬ 105,000 ብር 👉  ባለ 1 መኝታ :- 46,48,66,71 ካሬ 👉 ባለ 2  መኝታ :- 75,78,91,99 ካሬ 👉 ባለ 3 መኝታ :- 106,111 ካሬ 📌  ሱማሌ ተራ 💸 በካሬ 97,000 ብር 👉 ባለ 3 መኝታ :- 113,117,119 ካሬ 📌 አያት ፈረስ ቤት 💸 በካሬ 88,000 ብር 👉 ባለ 2 መኝታ :- 88,87 ካሬ 👉 ባለ 3 መኝታ :- 108,119,121 ካሬ ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ሁሉም የመኖሪያ አፓርትመንቶቻችን ላይ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ አስደናቂ የሆነ ቅናሽ
Показати повністю ...

file

16 926
4
በዶሮ መኖ ላይ የቫት ክፍያ በመጨመሩ እና በሌሎችም ምክንያቶች በዘርፉ የተሰማሩ አምራቾች ኪሳራ እንደገጠማቸው እና ከገበያም እየወጡ መሆኑ ተነገረ‼️ በዶሮ መኖ ላይ ቫት መጨመሩ የመኖ እና የማምረቻ ዋጋ መጨመርም በገበያው ላይ የእንቁላል ዋጋም እንዲጨምር ምክንያት ሆኗል ተብሏል። የኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎች እና አቀናባባሪዎች ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ዝናው ፀሐይነህ ከዚህ ቀደም የእንቁላል እና የዶሮ ምርት በገበያ ላይ ከፍተኛ እንደነበር አንስተው አሁን ላይ ግን በተለይ የዶሮ መኖ ላይ ቫት እንዲኖር ከተወሰነ በኋላ አምራቾች ክፉኛ እንደተፈተኑ ነግረውናል። የዶሮ መኖ ዋጋ የጨመረበት ምክንያትም ከውጪ የሚገቡ የመኖ የማቀነባበሪያ ግብአቶችን ለማስገባት የዶላር እጥረት ስላለ እንደሆነም ሰምተናል። ከሀገር ቤት ከሚጠቀሙበት ግብዓት መካከል የሆነው የበቆሎ እጥረትም መኖሩን ሰምተናል። በሌላ በኩል በተለያዩ አካባቢዎች ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያትም የተመረቱ ምርቶችም ወደ ተለያዩ አካባቢዎች ለማዳረስ እንደተቸገሩም አቶ ዝናው ተናግረዋል። ሸገር ኤፍኤም
Показати повністю ...
23 095
33
🔥ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ👉 ሴኩሪቲ ካሜራ እና አደገኛ አጥር ሽያጭና ገጠማ በደህንነት ካሜራ እና በአደገኛ የኤሌክትሪክ አጥር 24 ሰዓት ቤትዎንና ድርጅትዎን ይከታተሉ።        👉የደህንነት ካሜራው ✅በስልክ ይገናኛል ✅live (ቀጥታ) ይቀርፃል ✅እየቀረፀ ያስቀምጣል ✅ በ Ip(ineternet protocol)እና በዲጂታል አማራጭ          👉 አደገኛ የኤሌክትሪክ አጥሩ ✅ሲቆረጥ ይጮሃል ✅ ሲነካ ይነዝራል ✅ ሲታገሉት ይጮሃል ✅መብራት ቢጠፋ የራሱ ባትሪ ስላለው ያለማቋረጥ ይሰራል 👉በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በታማኝነት በፍጥነት ያሉበት መጥተን እንገጥማለን። ከነፃ ማማከር ጋር እና ቢዝነሶን ይጠብቁ 251987272201 251925180598 አድራሻ 👉ብስራተ ገብርዔል ሆም ዲፖ ፊት ለፊት ፒዛ ሀት ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Показати повністю ...
22 598
2
በእሳት አቃጠሉት ‼️ በብራዚል የአንድ አመት እና የሰባት ወር ህፃናትን በደፈረ ግለሰብ የተቆጡ ሰዎች ፖሊስ ጣብያውን ሰብረው በመግባት ደፋሪውን ከነ ህይወቱ አቃጥለውታል።

file

26 861
46
" ተለዋጭ መጓገድ ለመገንባት ጥረት እያደረግን ነው " - የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር‼️ ከአዲስ አበባ - ጅማ - መቱ - ጋምቤላ መስመር በቡኖ በደሌ ዞን ደዴሳ ወረዳ ከጅማ ከተማ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ያለው መጓገድ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት መንገዱ ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል። ችግሩ ለመቅረፍ በኢትዮጵያ መንገዶ አስተዳደር የጅማ መጓገድ ጥገና ዲስትሪክት ጊዜያዊ ተለዋጭ መጓገድ ለመገንባት ጥረት እያደረገ እንደሆነ አመልክቷል። በመኾኑም ተለዋጭ መንገድ በጥቂት ቀናት ውስጥ ተጠናቅቆ ለትራፊክ ክፍት እስኪደረግ ድረስ አሽከርካሪዎች በትዕግስት እንይጠባበቁ ጠይቋል። ከመሃል ሃገር ለሚነሱ _ አሽከርካሪዎች የአዲስ አበባ - ነቀምት - በደሌ - መቱ - ጋምቤላ መሥመርን በአማራጭነት እንዷጠቀሙ ጥሪ ቀርቧል።
28 472
18
ቀላል፣  አስተማማኝ እና ፈጣን በሆነው በቻፓ የክፍያ አገልግሎት ገንዘቦን በፍጥነት ያውጡ። አሁኑኑ ድህረ ገጻችንን ይጎብኙ። የ ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
25 642
2
በኮሪደር ልማቱ ምክንያት ከመስከረም 20 በፊት እንደሚነሱ የተነገራቸው የካዛንቺስ አካባቢ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን አሰሙ‼️ በኮሪደር ልማቱ ምክንያት ከመስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም. በፊት ከመኖሪያቸው እንደሚነሱ የተነገራቸው የካዛንቺስ አካባቢ ነዋሪዎች ቅሬታቸውን  አሰምተዋል፡፡ ከግቢ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጀምሮ በተለምዶ ‹‹ጠማማ ፎቅ›› ተብሎ እስከሚጠራው አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ባቀረብት ቅሬታ፤ "የመኖርያ መንደራችን እንደሚፈርስ በአዲስ አበባ ከንቲባ ተነግሮን በውይይት ላይ ሳለን፤ ውይይታችን ሳይቋጭ ከመስከረም 20 በፊት “ንብረታችሁን ሰብስባችሁ፣ ቤታችሁን ለቃችሁ ውጡ” እየተባልን በፖሊስ መገደዳችን ቅር አሰኝቶናል" ብለዋል፡፡ ነዋሪዎቹ በቅሬታቸው፤ ከአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር በተደረገው የመጀመሪያ ቆይታ ተከታታይ ውይይቶች እንደሚኖሩ ቀጠሮ እንደነበራቸው አንስተዋል፡፡ ከንቲባዋ ሲያወያዩ "ተነጋግረን እንወስናለን" ያሉ ቢሆንም፤ ከውይይቱ ማግስት ጀምሮ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ኃላፊዎች በይደር ቀጠሮ በተያዘለትና ባልተጠናቀቀ ውይይት ላይ ከመስከረም 20 ቀን አስቀድሞ ቤታቸውን ለቀው እንዲወጡ በፖሊስ ጭምር ማስጠንቀቂያ እንደተሰጧቸውም ገልጸዋል፡፡ ከቅሬታ አቅራቢዎች መካከል አንዱ ለአሐዱ እንደገለጹት፤ "መኖሪያችሁ በአስቸኳይ ስለማይፈለግ የመነሳታችሁ ጉዳይ በሂደት ይታያል ብንባልም በውይይቱ ማግሥት ልቀቁ ተብለናል" ይላሉ፡፡ "ቅሬታችንን ለማቅረብ ወደ ወረዳው በአካል ብንሄድም በፖሊስ እንድንበተን ተደርጓል" ሲሉም አክለዋል። ከከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር በነበረ ቆይታ ኮንዶሚኒየም ለሚፈልግ ኮንዶሚኒየም፣ ተቀያሪ የቀበሌ ቤት ፈላጊም የቀበሌ ቤት እንደሚሰጠው እንዲሁም የግል ይዞታ ላለው ደግሞ ተለዋጭ ቦታና ካሳ እንደሚሰጥው ተነግሯቸው እንደነበር ገልጸዋል፡፡ "የወረዳው ሃላፊዎች በየቤቱ እየደወሉ "በአስቸኳይ መጥታችሁ ፈርሙ" እያሉ እያስፈራሩን ይገኛል" የሚሉት ቅሬታ አቅራቢዎቹ፤ እየደወሉ ኮንደሚኒየም የለም አልቋል የቀበሌ ቤት ነው የሚሰጣችሁ የትም ከምትወድቁ ይህንን ተቅብላችሁ ልቀቁ እየተባሉ ማስፈራሪያ እየደረሰባቸው እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡ "በቤት ጉዳይ የሚመለከተው የቤቶች አስተዳደር እያለ፤ የወረዳው ሰላምና ጸጥታ እና የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ ህብረተሰቡን የማስፈራርት ሁኔታ ተገቢ አይደለም" ያሉት ደግሞ ሌላው ከአሐዱ ጋር ቆይታ ያደረጉ የአካባቢው ነዋሪ አዛውንት ናቸው፡፡ "መፈረሱንም ሆነ ልማቱን አንቃወምም" ያሉት ቅሬታ አቅራቢው፤ "ወዴት እንደምንሄድና የተሰጠን ግዜ አጥሯል በሚል ውይይት ለማድረግ ብንሰበሰብም በሃይል እንደንበተን ተደርገናል" ብለዋል፡፡ ከከንቲባ ፅ/ቤት ጋር በነበረ ውይይት የተጠናቀቀ ጉዳይ ሆኖ ሳለ ወረዳው ነገሮችን እያባበሰ ሕዝቡን ችግር ላይ እየጣለው ነው ሲሉም ቅሬታቸውን ለአሐዱ አሰምተዋል፡፡ "ፖሊሶች እየደወሉ የሚያደርጉት ማስፈራራትም ሕጋዊ ዕውቅና የሌለው በመሆኑ መንግሥት መፍትሄ ሊሰጠን ይገባል" ሲሉም ቅሬታቸውን ጨምረው ተናግረዋል፡፡ Ahadu
Показати повністю ...
27 385
16
የንግድ ሱቆችን በፒያሳ ✍️  ከሚኒሊክ አደባባይ ፊት ለፊት ባለ 5 ወለል ዘመናዊ የንግድ ሱቅ ማዕከል ከቴምር ፕሮፐርቲስ ✍️ ከ900 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ✍️ በተለያዩ የካሬ አማራጮች እንደምርጫዎ የቀረበ ✍️ ግንባታው በ1 አመት ከ 6 ወራት ተጠናቀው የሚረከቡት ✍️ ከ$ እና የግንባታ እቃዎች ዋጋ ጭማሪ ስጋት ነፃ ሆነዉ የግንባታ ሂደቱን መሠረት አድርገዉ ከፍለው የሚያጠናቅቁት 📍 መገኛ ቦታዉ ✍️ ከመርካቶ በቅርብ ርቀት፣ የአዉቶብስ እና ባቡር ጣቢያ መሀል፣ ከአራዳ ጊዩርጊስ ፊት ለፊት፣ የታክሲ መዉጫ እና መዉረጃ እንደመሆኑ ጥሩ የንግድ እንቅስቃሴ አለበት። ✍️ ነግደው የሚያተርፉበት፣ አከራይተዉ ጠቀም ያለ ገቢ የሚያገኙበት፣ መልሰዉ ቢሸጡት የሚጠቀሙበት ልዩ እድል ✍️ የቀሩን ውስን ሱቆች ስለሆኑ በNaN ይደውሉልን
24 395
3
የሚገኙ ስደተኞች ለእንግልት እና ለዘፈቀደ እስር እየተዳረጉ መሆኑን ገለጹ‼️ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ በግብፅ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ውጥረት ተባብሶ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በግብፅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለዘፈቀደ እስርና እንግልት እየተዳረጉ መሆኑን ገለጹ። በግብፅ የሚገኙ የማህበረሰብ መሪዎች እና ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለአዲስ ስታንዳርድ እንደገለፁት እነዚህ ስደተኞቹ የገንዘብ ብዝበዛ፣ እንግልት፣ የዘፈቀደ እስራት እና ጥቃቶችን ጨምሮ ለበርካታ ችግሮች እየተዳረጉ መሆኑን ተናግረዋል። በተጨማሪም “በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን ስደተኛ ተብለው እውቅና የተሰጣቸው እና እንደ ነጭ ካርድ፣ ቢጫ ካርድ እና የጥገኝነት ጠያቂዎች የመመዝገቢያ ካርድ ያሉ የተለያዩ መታወቂያ ካርዶችን የያዙ ስደተኞች ሳይቀሩ በግብፅ ለተለያዩ ፈተናዎችን መዳረጋቸው ቀጥሏል” ብለዋል። አዲስ ስታንዳርድ 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇
Показати повністю ...
24 236
4
ማስታወቂያ❗ አዲስ አበባ ዉስጥ ህጋዊ ፍቃድ ያለዉ  ቻናል ፈልገዋል...?? ➛ለመሸጥ..........? ➛ለመግዛት.........? ➛ለመቀየር ..........?    ከፈለጉ ወይም ካሰቡ ያለምንም    ይሄንን የቴሌግራም  መተግበሪያ ይቀላቀሉ..!!! join us below..........!! ስልክ:~  251937736408
23 983
0
ተሽሯል‼️ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ዛሬ አውጥቶት የነበረውና ከመጭው እሁድ  ጀምሮ ይተገበራል የተባለው ለብዙሃን ትራንስፖርት ብቻ የሚሰጡ መስመሮች ልየታ እንዲቀር ወስኗል። በቀጣይ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቼ ይፋ እስከማደርግ  በአዲስ አበባ ለብዙሃን ትራንስፖርት ብቻ አገልግሎት የሚሰጡ መስመሮች በሚል ይፋ የተደረጉት መስመሮች እንደድሮው ባለበት ይቀጥላል መባሉ ታውቋል።ትራንስፖርት ቢሮው:- 👉ከቦሌ- ፒያሳ፣ 👉ከቦሌ- ሜክሲኮ፣ 👉ከቦሌ- አራት ኪሎ፣ 👉ከቦሌ- አውቶቢስ ተራ፣ 👉ከቦሌ- ሽሮሜዳ፣ 👉ከጀሞ- ፒያሳ እና 👉ከጀሞ- ሜክሲኮ በደርሶ መልስ ለብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ብቻ መሰጠት እንድችሉ በሚል አሳውቆ ነበር፡፡ 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇
Показати повністю ...
23 858
15
🌻🌻የአዲስ ዓመት ታላቅ ቅናሽ🌻🌻 ።።። በቦሌ ጌቱ ኮሜርሽያል አጠገብ።።። 💥ባለ 2  እና ባለ 3መኝታ አፓርትመንት ቤቶች 💥የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው 💥ሁሉም የተፈጥሮ ብረሃን ያላቸው 💥ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ ።።በተጨማሪ በወሎ ሰፈር እና ሌሎችቦታዎች ላይ።። 💥አፖርትመንት ቤቶችን ጠቅላላ ዋጋ 5 ሚሊየን ብር ጀምሮ 💥የንግድ ሱቆችን ✅ በሾላ(ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ) ✅ መስቀል ፍላወር ✅ አየር ጤና ጠቅላላ ዋጋ 1,400,000ብር ጀምሮ ✨✨ልዩ የሚያደርገን በከተማችን ሁሉም ቦታወች ላይ በተለያየ የግንባታ ደረጃ የሚገኙ አፓርትመንት ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን በኢትዮጵያ ብር በአንድ ቦታ ማቅረባችን ነው።✨✨ ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ! 251983616161 ይደውሉ Telegram:      Facebook:     LinkedIn:   Instagram: Website:
Показати повністю ...
26 267
2
#ሰበር❗❗ ኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ ፑንትላንድ ግዛት የምታጓጉዘው ያልተፈቀደ የጦር መሳሪያ ዝውውርን በጽኑ አወግዛለሁ አለ‼️ ይህ ድርጊት በሶማሊያ ሉዓላዊነት ላይ ከፍተኛ ጥሰትን የሚፈጥር እና ከባድ የብሄራዊ እና ክልላዊ ደህንነት አንድምታዎችን ይፈጥራል ብሏል። ከኢትዮጵያ ወደ ፑንትላንድ የጦር መሳሪያ የሚያጓጉዙ ሁለት መኪናዎች ያለምንም ዲፕሎማሲያዊ ተሳትፎ እና ፍቃድ በሰነድ የተገኙ መረጃዎች ያረጋግጣሉ፣ ይህም የሶማሊያን የግዛት ሉዓላዊነት በግልፅ መጣሱን ያሳያል ብሏል። የሶማሊያ መንግስት ኢትዮጵያ ለአለም አቀፍ ህግጋት የምታደርገውን ጥረት እና ለቀጣናው መረጋጋት ያላትን ቁርጠኝነት በእጅጉ እንዳሳሰበው ገልጿል(አዩዘሀበሻ)።
33 278
8
ወደ ፊልም ተቀይሮ በኢቢሲ እየታየ የነበረው የክቡር ዶክተር ሐዲስ አለማየሁ «ፍቅር እስከ መቃብር» ልብወለድ  እንዳይታይ በፍ/ቤት ትዕዛዝ ተሰጥቷል። አዩዘሀበሻ 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇
32 478
30
ከቴምር ፕሮፐርቲስ ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ከዚህ በፊት 7 ሳይቶችን አጠናቆ ያስረከበዉ አሁንም የንግድ እና የመኖሪያ አፓርትመንቶችን 📌 ፒያሳ አድዋ 00 ሚኒሊክ አደባባይ ፊት ለፊት        የንግድ ሱቅ ቅድመ ክፍያ    💸 ከ 900,000 ብር ጀምሮ    👉  ከግራዉንድ - አምስተኛ ፎቅ ድረስ          ከ10 - 22 ካሬ 📌 ፒያሳ ሊሴ ገብረ ት/ቤት ጀርባ       የመኖሪያ አፓርትመንት 💸 በካሬ 105,000 ብር 👉  ባለ 1 መኝታ :- 46,48,66,71 ካሬ 👉 ባለ 2  መኝታ :- 75,78,91,99 ካሬ 👉 ባለ 3 መኝታ :- 106,111 ካሬ 📌  ሱማሌ ተራ 💸 በካሬ 97,000 ብር 👉 ባለ 3 መኝታ :- 113,117,119 ካሬ 📌 አያት ፈረስ ቤት 💸 በካሬ 88,000 ብር 👉 ባለ 2 መኝታ :- 88,87 ካሬ 👉 ባለ 3 መኝታ :- 108,119,121 ካሬ ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ሁሉም የመኖሪያ አፓርትመንቶቻችን ላይ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ አስደናቂ የሆነ ቅናሽ
Показати повністю ...

file

30 120
1
በ“ኬጂ” ደረጃ ተቋርጦ የነበረው የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት በድጋሚ ሊሰጥ ነው‼️ ባለፈው ዓመት ተቋርጦ የነበረው የቅድመ መደበኛ (ኬጂ) የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት፤ በዚህ ሳምንት በተጀመረው የ2017 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሳምንት ለአምስት ጊዜ ሊሰጥ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ያዘጋጀው የእንግሊዘኛ ቋንቋ የተማሪዎች መፅሐፍ እና የመምህራን መምሪያ ለመንግሥት ትምህርት ቤቶች መሠራጨቱን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ርዕሰ መምህራን እና መምህራን ገልጸዋል። ሕጻናት ወደ አንደኛ ክፍል ከመሸጋገራቸው አስቀድሞ ባለው ቅድመ መደበኛ ደረጃ ለሚማሩ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው የእንግሊዘኛ ትምህርት የተቋረጠው፤ በ2016 ዓ.ም. አዲስ ሥርዓተ ትምህርት (ካሪኩለም) መተገበር በመጀመሩ ነበር።ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የቅድመ መደበኛ ሥርዓተ ትምህርት፤ ከዚህ ቀደም ለ“ኬጂ” ተማሪዎች ትምህርት ሲሰጥ የነበረበትን መንገድ የቀየረ ነው።አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት፤ የቅድመ መደበኛ ትምህርት በሌሎች ደረጃዎች እንደሚደረገው ሒሳብ፣ ሳይንስ፣ ቋንቋ በሚሉ የትምህርት ዓይነቶች እንዳይከፋፈል ያደረገ ነው።
Показати повністю ...
31 902
20
የህወሓት ጄኔራሎች ያለማንም ህጋዊ እውቅና በ#ትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን ጭላ ወረዳ ተክላይ ከተባለ የ መረጃ ሃላፊ ጋር መነጋገራቸውን የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል። ጭላ ወረዳ ከተገናኙ ከአንድ ቀን በኋላ ደግሞ ሞነኽሰይቶ በተባለ ቦታ መገናኘታቸው ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገልፀዋል። በሌላ ዜና ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር አንታረቅም ብለው ያመፁት አባ ሰረቀብርሃን ከህወሓት ጋር ታረቁ የሚል መልዕክት ለኤርትራ ልኪያለሁ ማለታቸውም ከትግራይ የሚወጡ መረጃዎች ያመላክታሉ(አዩዘሀበሻ)።
32 368
11
⚠️ ሐዋሳ ውስጥ ከሆናችሁ! ⚠️ ቢዝነስዎን ስኬታማ ለማድረግ እንደግፍዎታለን! በ ተመዝግበው ቦታዎን ያሲዙ። 🗓 መስከረም 20, 2017 ዓ.ም 🕒 ከጠዋቱ 3:30 እስከ 6:30 📍 በኬር አውድ ኢንተርናሽናል ሆቴል (Ker-Awud International Hotel), ሐዋሳ የመስራት ስራ ፈጠራ ፕሮግራም Info Session ጥቅሙ ምንድን ነው?      - መስራት ምን እንደሆነና ቢዝነስዎትን እንዴት እንደሚደግፍ ያውቃሉ፣      - ፕሮግራሙን እንዴት መቀላቀል እንደሚቻል ያውቃሉ፣      - ስለሚሰጡት ድጋፎች እና ለሚኖርዎት ጥያቄ መልስ ያገኙበታል።      - በቴሌግራም ቦት በኩል ለሚሰጥ ሥልጠና መመዝገብ ይችላሉ።
Показати повністю ...
31 309
4
በአዲስ አበባ ለብዙሃን ትራንስፖርት ብቻ አገልግሎት የሚሰጡ መስመሮች ይፋ ሆኑ‼️ ከትምህርት ቤቶች መከፈት ጋር ተያይዞ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ከመጪው እሑድ ጀምሮ በተመረጡ መስመሮች ላይ ተግባራዊ እንደሚደረግ የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል።መስመሮቹም ከቦሌ- ፒያሳ፣ ከቦሌ- ሜክሲኮ፣ ከቦሌ- አራት ኪሎ፣ ከቦሌ- አውቶቢስ ተራ፣ ከቦሌ- ሽሮሜዳ፣ ከጀሞ- ፒያሳ እና ከጀሞ- ሜክሲኮ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ በተመሳሳይ  ከፒያሳ- ቦሌ፣ ከሜክሲኮ- ቦሌ፣ ከአራት ኪሎ- ቦሌ፣ ከአውቶቡስ ተራ- ቦሌ፣ ከሽሮ ሜዳ- ቦሌ፣ ከፒያሳ ጀሞ እና ከሜክሲኮ - ጀሞ  የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ብቻ መሰጠት እንደሚጀምር ተመላክቷል፡፡ቢሮው " የአገልግሎቱ መጀመር የመንገድ መዘጋጋቱን ለመቀነስ እና ብዙ የሰው ቁጥር ያለው ተጓዥ በአንድ ጊዜ ማመላለስ ያስችላል " ብሏል። በዚህም ተማሪና መምህራን ብሎም ሌሎች ተገልጋዮች በሰዓታቸው ወደ ሚፈልጉት ቦታ በመንቀሳቀስ አገልግሎት እንዲያገኙ ያግዛል ተብሏል፡፡" በከተማዋ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴው የተነቃቃ እንዲሆን ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረክታል " ሲልም አክሏል።
Показати повністю ...
30 748
34
በአዲስ አመት፤ አዲስ ጅማሬ አዲስ ህንጻ በሽያጭ ላይ!! New Year New Beginning! New Block for Sale! Amibara Properties Built Different. 251901616161 251969363636
25 173
0
ሠራዊት በ ክልል ጉሎምካዳ ወረዳ የሚገኙ ነዋሪዎች ላይ የሚፈጽመው አፈና ተባብሶ ቀጥሏል‼️ የኤርትራ ሠራዊት በትግራይ ክልል ጉሎምካዳ ወረዳ በሚገኙ ነዋሪዎች ላይ ያነጣጠረ አፈና መፈጸሙን አባብሶ ቀጥሏል ሲሉ የተጎጂ ቤተሰቦች አስታወቁ።               "የትግራይ ግዛታዊ አንድነት ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት ባለመመለሱ ለአፈናና ለከፋ የጸጥታ ስጋት ተጋለጠናል” ሲሉ በወረዳዋ የሚገኙ የተለያዩ ቀበሌ ነዋሪዎች መናገራቸውን ከትግራይ ቴሌቪዥን የተገኘው መረጃ ያሳያል። “የፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊ ባለመደረጉ፣ የትግራይ ግዛታዊ አንድነት ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት ባለመመለሱ፣ በርካታ የክልሉ አከባቢዎች በወራሪዎች እጅ የሚገኝ መሆኑ ለአፈናና ለጸጥታ ስጋት ተጋልጠናል” ሲሉ በጉሎ መቅዳ ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ጣቢያ ነዋሪዎች ተናግረዋል ብሏል ዘገባው። ተጎጂዎቹ ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኙ እና የትግራይን ግዛታዊ አንድነት እንዲመልስ መጠየቃቸውንም ተገልጿል። “የኤርትራ ሠራዊት ተቆጣጥሯቸው ከሚገኙ የጉሎመካዳ ወረዳ ጣቢያዎች ውስጥ ነዋሪዎችን በየጊዜው እያፈና እየወሰደ ይገኛል” ሲሉ የጉሎ መቅዳ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ነብዩ ስዩም መግለጻቸውንም ዘገባው አካቷል።
Показати повністю ...
30 676
7
🌻🌻የአዲስ ዓመት ታላቅ ቅናሽ🌻🌻 ።።። በቦሌ ጌቱ ኮሜርሽያል አጠገብ።።። 💥ባለ 2  እና ባለ 3መኝታ አፓርትመንት ቤቶች 💥የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው 💥ሁሉም የተፈጥሮ ብረሃን ያላቸው 💥ምቹ የአከፋፈል ሁኔታ ።።በተጨማሪ በወሎ ሰፈር እና ሌሎችቦታዎች ላይ።። 💥አፖርትመንት ቤቶችን ጠቅላላ ዋጋ 5 ሚሊየን ብር ጀምሮ 💥የንግድ ሱቆችን ✅ በሾላ(ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ) ✅ መስቀል ፍላወር ✅ አየር ጤና ጠቅላላ ዋጋ 1,400,000ብር ጀምሮ ✨✨ልዩ የሚያደርገን በከተማችን ሁሉም ቦታወች ላይ በተለያየ የግንባታ ደረጃ የሚገኙ አፓርትመንት ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን በኢትዮጵያ ብር በአንድ ቦታ ማቅረባችን ነው።✨✨ ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ! 251983616161 ይደውሉ Telegram:      Facebook:     LinkedIn:   Instagram: Website:
Показати повністю ...
27 369
0
ፕሬዝዳንት ፑቲን በዚህ አመት 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ድሮን እንዲመረት አዘዙ‼️ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ ባለ የሰው አልባ አውሮፕላን አልያም የድሮን ማምረቻ ማዕከልን ጎብኝተዋል። ፕሬዝዳንቱ በዚህ ጊዜ እንዳሉት ሩሲያ የድሮን ምርቶችን ባለፈው ዓመት ከነበረው 10 እጥፍ እንዲጨምር ትዕዛዝ አስተላልፈዋል ተብሏል። የሩሲያ ጦር ባሳለፍነው ዓመት 140 ሺህ አዲስ ድሮኖችን የታጠቀ ሲሆን ህ ቁጥር በዚህ ዓመት ወደ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን እንዲያድግ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል። እነዚህ ድሮኖች በዚህ አመት ለራሺያ ጦር ገቢ ይቀርባሉ ብለዋል።
30 051
11
🔥ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ👉 ሴኩሪቲ ካሜራ እና አደገኛ አጥር ሽያጭና ገጠማ በደህንነት ካሜራ እና በአደገኛ የኤሌክትሪክ አጥር 24 ሰዓት ቤትዎንና ድርጅትዎን ይከታተሉ።        👉የደህንነት ካሜራው ✅በስልክ ይገናኛል ✅live (ቀጥታ) ይቀርፃል ✅እየቀረፀ ያስቀምጣል ✅ በ Ip(ineternet protocol)እና በዲጂታል አማራጭ          👉 አደገኛ የኤሌክትሪክ አጥሩ ✅ሲቆረጥ ይጮሃል ✅ ሲነካ ይነዝራል ✅ ሲታገሉት ይጮሃል ✅መብራት ቢጠፋ የራሱ ባትሪ ስላለው ያለማቋረጥ ይሰራል 👉በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በታማኝነት በፍጥነት ያሉበት መጥተን እንገጥማለን። ከነፃ ማማከር ጋር እና ቢዝነሶን ይጠብቁ 251987272201 251925180598 አድራሻ 👉ብስራተ ገብርዔል ሆም ዲፖ ፊት ለፊት ፒዛ ሀት ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Показати повністю ...
29 385
1
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ የታሪፍ ማሻሻያ እንደሚኖር ፍንጭ ሰጡ‼️ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ይፋ አደረጉበት መግለጫ ላይ ከታሪፍማሻሻ ጋር ተያይዞ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። “ዋጋ ሳታስተካክሉ እናንተስ መቀጠል ትችላላችሁ ወይ ለሚለው ጥያቄ፤  ተገቢ እና ትክክለኛ ነው” ያሉት ዋና ስራ አስፈጻሚዋ፤ “ዘለን ታሪፉን ያለስተካከለው የደንበኞቻችንን እንዲሁም በአጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡ እንዲረጋጋ እና ጤናማ እንዲሆን ስለምንፈልግ ነው” ብለዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ፍሬህወት ታምሩ በመግለጫቸው ላይ “በጣም በተጠና መልኩ የደንበኞችን የመክፈል አቅም ታሳቢ ያደረገ መጠነኛ የሆኑ የዋጋ ጭማሪዎች ይኖረናል፤ ነገር ግን በሁሉም ደንበኞች ላይ ተፈጻሚ አይደረግም” ብለዋል።
31 399
10
ማስታወቂያ❗ አዲስ አበባ ዉስጥ ህጋዊ ፍቃድ ያለዉ  ቻናል ፈልገዋል...?? ➛ለመሸጥ..........? ➛ለመግዛት.........? ➛ለመቀየር ..........?    ከፈለጉ ወይም ካሰቡ ያለምንም    ይሄንን የቴሌግራም  መተግበሪያ ይቀላቀሉ..!!! join us below..........!! ስልክ:~  251937736408
31 242
1
ደራሲ እና አርቲስት አዜብ ወርቁ መታሰሯ ከሰዓታት በፊት ተዘግቦ ነበር‼️ ዛሬ በቁጥጥር ስር ውላ የነበረችው አዜብ ወርቁ ለግማሽ ቀን ያህል በእስር ከቆየች በኋላ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ተለቃለች። አርቲስቷ ሰሞኑን "ልማት የሰውን ልጅ ሲያፈርስ በዓይኔ አየሁት!" የሚል ጽሁፍ በማህበራዊ ሚዲያዎች ካጋራች በኋላ ጽሁፉ ብዙዎች ተጋርተውት እንደነበርና በኋላም ከማህበራዊ ገጿ ጽሁፉን ማንሳቷን ማስታወቋ አይዘነጋም። 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🎉🎉 ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን join በማድረግ በቀላሉ መረጃ ይከታተሉ👇👇
36 361
25
በህገወጥ ደላሎች ለስራ በሚል ወደ ማይንማር የሄዱ ዜጎች ከፍተኛ የሆነ ስቃይ እና እንግልት መዳረጋቸውን በተመለከተ አዩዘሀበሻ ተከታታይ ዘገባዎችን ሲያደርስ ቆይቷል‼️ ዛሬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በጃፓን የሚገኘው የኢትዮጵያ ሚሲዮን የዜጎቹን ችግር ለመፍታት ጥረት እያደርገ መሆኑን አስታውቀው ሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎቹ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ከተለያዩ አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ ስለመሆኑም ተናግረዋል። 700 ኢትዮጵያውያንን አግቶ እያሰቃየ ያለው ቻይናዊ ከላይ በምስል የሚታየው ሲሆን፣ በቅፅል ስሙ ሸሪፎ (Broken Tooth) የሚባል ሲሆን የመዝገብ ስሙ ደግሞ ዋን ኩኦክ ኮይ ይባላል።
35 856
34
ቱርክ የኢትዮጵያና የሶማሊያ ባለሥልጣናትን በተናጥል ልታነጋግር ነዉ‼️ ኢትዮጵያና ሶማሊያ የገጠሙትን ፍጥጫ በድርድር ለማስወገድ የምትጥረዉ ቱርክ የሁለቱን ሐገራት ባለሥልጣናት ዳግም ግን በተናጥል ለማነጋገር ማቀዷን አስታወቀች።ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የመንግሥትነት ዕዉቅና ከሌላት ሶማሊላንድ ጋር ወደብ ለመኮናተር የመግባቢያ ስምምነት በፈራረሟ የአዲስ አበባና የሞቃዲሾ ጠብ ተካርሯል።ግብፅ ለሶማሊያ ጦር መሳሪያ ማስታጠቅ መጀመሯና ሶማሊያ ዉስጥ ወታደር ለማስፈር ማቀዷ ደግሞ አዲስ ግጭት ሊያስከትል ይችላል የሚል ሥጋት አሳድሯል። ጠቡን ለማርገብ ቱርክ ከዚሕ ቀደም የሁለቱን ሐገራት ባለሥልጣናት አንካራ ዉስጥ ሁለቴ በስማበለዉ (በተዘዋዋሪ) አነጋግራለች።በቱርክ ሸምጋይነት የሚደረገዉ የስማበለዉ ድርድር ባለፈዉ ማክሰኞ ለሶስተኛ ዙር ይቀጥላል ተብሎ ነበር።ይሁንና ቀጠሮዉ ተሰርዟል።የቱርክ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሐካን ፊንዳን ዛሬ እንዳሉት ሐገራቸዉ የሶማሊያና የኢትዮጵያ ሚንስትሮችንና መሪዎችን ማነጋገሯን ትቀጥላለች።ሚንስትሩ እንዳሉት ከዚሕ ቀደም በተደረጉት ተዘዋዋሪ ድርድሮች ሁለቱም ወገኖች መጠነኛ መለሳለስ በማሳየታቸዉ ድርድሩ ዉጤት ያመጣል የሚል «ተስፋ አለኝ» ብለዋል።በፊዳን መግለጫ መሠረት ቱርክ የወደፊቱን ሽምግልና ለመቀጠል ያቀደችዉ «የሁለቱን ሐገራት ባለሥልጣናት እዚሕ ብንጋብዛቸዉም ፊትለፊት ሥለማይነጋገሩ እኛ በተናጥል እናነጋግራቸዋል።» ብለዋል።
Показати повністю ...
35 619
7
Останнє оновлення: 11.07.23
Політика конфіденційності Telemetrio