The service is also available in your language. To switch the language, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber

всі пости የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች

በዚህ ቻናል ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት ታገኛላችሁ ለማንኛውም አስተያየት  @Anteyee  ማድረስ ትችላላችሁ 
45 811+11
~13 831
~26
33.25%
Загальний рейтинг Telegram
В світі
23 621місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
181місце
із 396
У категорії
590місце
із 2 333
Архів постів
https://youtu.be/KGqNn5XXT4Y?si=4kfZ6vR6e3FfaD4w
3 516
4
https://youtu.be/KGqNn5XXT4Y?si=2cirxBCv1Rh2pp2w
4 112
5
https://youtu.be/KGqNn5XXT4Y?si=LQk70-e2imHh9CWP
🛑 || ሰላም ይኑራችሁ | ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket
ኢዮብ 26 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ኢዮብም መለሰ እንዲህም አለ፦ ² ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው! ³ ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት! ⁴ ይህንስ ቃል በማን እርዳታ ተናገርህ? የማንስ መንፈስ ከአንተ ዘንድ ወጣ? ⁵ ሙታን ሰዎች ከውኆች በታች፥ በውኆችም ውስጥ ከሚኖሩ በታች ይንቀጠቀጣሉ። ⁶ ሲኦል በፊቱ ራቁትዋን ናት፥ ለጥፋትም መጋረጃ የለውም። ⁷ ሰሜንን በባዶ ስፍራ ላይ ይዘረጋል፥ ምድሪቱንም በታችዋ አንዳች አልባ ያንጠለጥላል። ⁸ ውኆችን በደመናዎቹ ውስጥ ያስራል፥ ደመናይቱም ከታች አልተቀደደችም። #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
5 473
13
.══ ✞ ❝ የንስሐ ፍሬ❞ ✞ ══ ══════ ❁✿❁ ══════ ✨ንስሐ ማለት አልቅሶ ድንግል ማርያምን አብቅሎ ክርስቶስን አፍርቶ መመገብ ነው። ንስሐ ይሉኋል እንደ አባታችን አዳም ነው፥ አዳም ገነት ያጣትን ዕፀ ሕይወት በምድር በእንባው አብቅሏታልና። ይህችውም ድንግል ማርያም ናት። ፍሬውም ለዓለሙ ሁሉ በቃ! ይኸውም ፍሬ ሕይወት ክርስቶስ ነው። ©(ጸያሔ ፍኖት ከተሰኘው የአባ ገብረ ኪዳን ግርማ መጽሐፍ የተቀነጨበ /ገጽ• 370)
17 734
108
ውዳሴ ማርያም የሚጸልይና የማይጸልይ 🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋💠 የእመቤታችን ውዳሴ ማርያም የዕለቱን ውዳሴ ማርያም በየዕለቱ የሚጸልይ ሰው የእናት አባቱን ርስት የወረሰ ይመስላል። የሰባቱን ዕለት ውዳሴ ማርያም በእድሜዋ ልክ በየዕለቱ የሚጸልይ ደግሞ የዘመዶቹን ጨምሮ የወረሰ ይመስላል። እመቤታችን ሳያመሰግን የሚውል ሰው ምን ይመስላል ቢሉ፦ ከሰው ቤት ድግስ ተጠርቶ ሂዶ በር ላይ ሲደርስ ውኃ ተደፍቶበት፥ ተቆጥቶ የሚመለስ፤ እንቅፋት እየመታው እየወደቀ እየተነሣ እየተሰበረ የሚሄድ ይመስላል። ያ ሰው ካለመብላቱ በላይ እየተሰበረ እንደሄደ እመቤታችን የማያመሰግንም በመከራ ሥጋ ላይ መከራ ነፍስ ይጸናበታል። በርደተ መቃብር ላይ ርደተ ገሃነም ይጨመርበታል። እኛ ግን፦ "አማንኬ ይደልወኬ አስተብፅዖ እስመ ኮንኪ እሞ ለእግዚአብሔር አዶናይ -የከሃሊ ኩሉ እግዚአብሔር እናት ሆነሻልና ብፅዕት መባል በእውነት ይገባሻል" እንላታለን። ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ 🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋💠
Показати повністю ...
25 811
300
🎉👏ሽልማት አለን 🎉👏 ✉️Telegram አኳንታችሁን ከስን አመት በፊት ነበር የከፈታችሁት?? 👛ከዚህ በላይ ካላችሁ እንሸልማለን በዚህ ቼክ አርጉ👇 🍬መልካም እድል🍬
4 287
4
LIVE ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ቀጥታ ስርጭት
2 492
1
LIVE ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ቀጥታ ስርጭት
1
0
🔴LIVE የውዳሴ ማርያምና የቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ቀጥታ ስርጭት
1
0
https://youtu.be/wotFecm2Uio?si=ha1X32cNoZ4WCa5x
🛑 | ጫማህን ከእግርህ አውልቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ዘጸአት 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ሙሴም የዮቶርን የአማቱን የምድያምን ካህን በጎች ይጠብቅ ነበር፤ ወደ ምድረ በዳ ዳርቻም በጎቹን ነዳ፥ ወደ እግዚአብሔርም ተራራ ወደ ኮሬብ መጣ። ² የእግዚአብሔርም መልአክ በእሳት ነበልባል በእሾህ ቍጥቋጦ መካከል ታየው፤ እነሆም ቍጥቋጦው በእሳት ሲነድድ ቍጥቋጦውም ሳይቃጠል አየ። ³ ሙሴም፦ ልሂድና ቍጥቋጦው ስለ ምን አልተቃጠለም ይህን ታላቅ ራእይ ልይ አለ። ⁴ እግዚአብሔር እርሱ ይመለከት ዘንድ እንደ መጣ ባየ ጊዜ እግዚአብሔር ከቍጥቋጦው ውስጥ እርሱን ጠርቶ፦ ሙሴ፥ ሙሴ ሆይ አለ። ⁵ እርሱም፦ እነሆኝ አለ። ወደዚህ አትቅረብ፤ አንተ የቆምህባት ስፍራ የተቀደሰች መሬት ናትና ጫማህን ከእግርህ አውጣ አለው። ⁶ ደግሞም፦ እኔ የአባትህ አምላክ፥ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም አምላክ የያዕቆብም አምላክ ነኝ አለው። ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ያይ ዘንድ ፈርቶአልና ፊቱን ሸፈነ። #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
11 078
19
ደስ ይበልሽ✝                           Size 29.6MB Length 1:24:56   በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_New_ደስ_ይበልሽ_እጅግ_ድንቅ_ትምህርት_በርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ_Aba_CNwkGrE.m4a

14 157
82
🔴LIVE የነሐሴ 6 የውዳሴ ማርያምና የቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ቀጥታ ስርጭት
🔴LIVE የነሐሴ 6 የውዳሴ ማርያምና የቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ቀጥታ ስርጭት
15 045
12
ጫማህን ከእግርህ አውልቅ✝          Size:-37.5MB Length:-1:47:48 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_ጫማህን_ከእግርህ_አውልቅ_እጅግ_ድንቅ_ትምህርት_በርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ_wotFecm2Uio.m4a

14 488
73
🎉👏ሽልማት አለን 🎉👏 ✉️Telegram አኳንታችሁን ከስን አመት በፊት ነበር የከፈታችሁት?? 👛ከዚህ በላይ ካላችሁ እንሸልማለን በዚህ ቼክ አርጉ👇 🍬መልካም እድል🍬
3 996
5
[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱
1 460
1
https://youtu.be/wotFecm2Uio?si=ha1X32cNoZ4WCa5x
🛑 | ጫማህን ከእግርህ አውልቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ዘጸአት 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ሙሴም የዮቶርን የአማቱን የምድያምን ካህን በጎች ይጠብቅ ነበር፤ ወደ ምድረ በዳ ዳርቻም በጎቹን ነዳ፥ ወደ እግዚአብሔርም ተራራ ወደ ኮሬብ መጣ። ² የእግዚአብሔርም መልአክ በእሳት ነበልባል በእሾህ ቍጥቋጦ መካከል ታየው፤ እነሆም ቍጥቋጦው በእሳት ሲነድድ ቍጥቋጦውም ሳይቃጠል አየ። ³ ሙሴም፦ ልሂድና ቍጥቋጦው ስለ ምን አልተቃጠለም ይህን ታላቅ ራእይ ልይ አለ። ⁴ እግዚአብሔር እርሱ ይመለከት ዘንድ እንደ መጣ ባየ ጊዜ እግዚአብሔር ከቍጥቋጦው ውስጥ እርሱን ጠርቶ፦ ሙሴ፥ ሙሴ ሆይ አለ። ⁵ እርሱም፦ እነሆኝ አለ። ወደዚህ አትቅረብ፤ አንተ የቆምህባት ስፍራ የተቀደሰች መሬት ናትና ጫማህን ከእግርህ አውጣ አለው። ⁶ ደግሞም፦ እኔ የአባትህ አምላክ፥ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም አምላክ የያዕቆብም አምላክ ነኝ አለው። ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ያይ ዘንድ ፈርቶአልና ፊቱን ሸፈነ። #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
7 482
14
🔴LIVE የነሐሴ 4 ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ቀጥታ ስርጭት
🔴LIVE የነሐሴ 4 ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ቀጥታ ስርጭት
ከኮተቤ ማኅደረ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን
15 790
10
https://youtu.be/QxwSdgTuCBM?si=rJIB-oz9trc6xxei
🔴 NEW || ለራሳችሁ ቤት ስሩ || ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan sibket
ዘፍጥረት 30 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እግዚአብሔርም ራሔልን አሰበ፥ እግዚአብሔርም ተለመናት፥ ማኅፀንዋንም ከፈተላት፤ ²³ ፀነሰችም፥ ወንድ ልጅንም ወለደችና፦ እግዚአብሔር ስድቤን አስወገደ አለች፤ ²⁴ ስሙንም፦ እግዚአብሔር ሁለተኛ ወንድ ልጅን ይጨምርልኝ ስትል ዮሴፍ ብላ ጠራችው። ²⁵ ራሔልም ዮሴፍን ከወለደች በኋላ ያዕቆብ ላባን እንዲህ አለው፦ ወደ ስፍራዬ ወደ አገሬም እመለስ ዘንድ አሰናብተኝ። ²⁶ ስለ እነርሱ የተገዛሁላቸውን ሚስቶቼንና ልጆቼን ስጠኝና ልሂድ የተገዛሁልህን መገዛት ታውቃለህና። ²⁷ ላባም፦ በዓይንህ ፊት ሞገስን የማገኝ ብሆንስ ከዚሁ ተቀመጥ፤ እግዚአብሔር በአንተ ምክንያት እንደ ባረከኝ ተመልክቼአለሁና አለው። ²⁸ ደመወዝህን ንገረኝ፥ እርሱንም እሰጥሃለሁ አለ። ²⁹ እርሱም አለው፦ እንዴት እንዳገለገልሁህ፥ ከብትህንም እንዴት እንደ ጠበቅሁልህ አንተ ታውቃለህ። ³⁰ ከእኔ መምጣት በፊት የነበረህ ጥቂት ነበርና፥ ዛሬም እጅግ በዛ፤ ወደ አንተ በመምጣቴም እግዚአብሔር ባረክህ፤ አሁንም እኔ ደግሞ ለቤቴ የምሠራው መቼ ነው? ³¹ እርሱም፦ የምሰጥህ ምንድር ነው? አለ። ያዕቆብም አለው፦ ምንም አትስጠኝ፤ ይህንም ነገር ብታደርግልኝ እንደ ገና በጎችህን አበላለሁ እጠብቃለሁም። ³² ዛሬ በመንጎችህ በኩል አልፋለሁ፥ በዚያም ከበጎችህ መካከል ዝንጕርጕርና ነቍጣ ያለበቱን ጥቁሩንም በግ ሁሉ፥ ከፍየሎቹም ነቍጣና ዝንጕርጕር ያለበቱን እለያለሁ፤ እነርሱም ደመወዜ ይሆናሉ። ³³ ስለዚህም በፊትህ ያለውን ደመወዜን ለመመልከት በመጣህ ጊዜ ወደ ፊት ጻድቅነቴ ይመሰክርልኛል፤ ከፍየሎች ዝንጕርጕርና ነቍጣ የሌለበት ከበግ ጠቦቶችም ጥቁር ያልሆኑ ሁሉ፥ እርሱ በእኔ ዘንድ ቢገኝ እንደ ተሰረቀ ይቆጠርብኝ። ³⁴ ላባም፦ እነሆ እንደ ቃልህ ይሁን አለ። ³⁵ በዚያም ቀን ከተባቶቹ ፍየሎች ሽመልመሌ መሳይና ነቍጣ ያለባቸውን፥ ከእንስቶቹም ፍየሎች ዝንጕርጕርና ነቍጣ ያለባቸውን፥ ነጭ ያለበትን ማንኛውንም ሁሉ፥ ከበጎቹም መካከል ጥቁሩን በግ ሁሉ ለይቶ ለልጆቹ ሰጣቸው። ³⁶ በእርሱና በያዕቆብ መካከልም የሦስት ቀን መንገድ ያህል አራቃቸው ያዕቆብም የቀሩትን የላባን በጎች ይጠብቅ ነበር። ³⁷ ያዕቆብም ልብን ለውዝ ኤርሞን ከሚባሉ እንጨቶች እርጥብ በትርን ወስዶ በበትሮቹ ውስጥ ያለው ነጭ እንዲታይ ነጭ ሽመልመሌ አድርጎ ላጣቸው። ³⁸ የላጣቸውንም በትሮች በጎቹ ውኃ ሊጠጡ በመጡ ጊዜ በውኃ ማጠጫው ገንዳ ውስጥ በበጎቹ ፊት አኖራቸው፤ በጎቹ ውኃ ሊጠጡ በመጡ ጊዜ ይጎመጁ ነበር። ³⁹ በጎቹም በትሮቹን አይተው ከመጎምጀታቸው የተነሣ ፀነሱ፤ በጎቹም ሽመልመሌ መሳይና ዝንጕርጕር ነቍጣም ያለበቱን ወለዱ። ⁴⁰ ያዕቆብም ጠቦቶቹን ለየ፥ ሽመልመሌ መሳይና ጥቁር ያለባቸውን በጎቹንም ሁሉ በላባ በጎች ፊት ለፊት አኖረ፤ መንጎቹንም ለብቻቸው አቆማቸው፥ ወደ ላባም በጎች አልጨመራቸውም። ⁴¹ እንዲህም ሆነ፤ የበረቱት በጎች በጎመጁ ጊዜ፥ በጎቹ በትሮቹን አይተው በበትሮቹ አምሳል ይፀንሱ ዘንድ ያዕቆብ በትሮቹን በውኃ ማጠጫው ገንዳ ውስጥ ከበጎቹ ፊት አደረገ፤ ⁴² በደከሙ በጎችም ፊት በትሩን አያደርገውም ነበር፤ የደከሙትም ለላባ፥ የበረቱትም ለያዕቆብ ሆኑ። ⁴³ ያ ሰውም እጅግ ባለ ጠጋ ሆነ፤ ብዙም ከብት ሴቶችም ወንዶችም ባሪያዎች ግመሎችም አህዮችም ሆኑለት። ✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ርዕሰ_ሊቃውንት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #orthodox #tewahdo
15 994
20
LIVE የነሐሴ 3 ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ቀጥታ ስርጭት
LIVE የነሐሴ 3 ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ቀጥታ ስርጭት
12 883
5
🎉🎉🎉   እነኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ   🎉🎉🎉 ጨምሮ እልፍ ሊቃውንትን ያፈሩት ታላቁ አባት እና ትርጓሜን አንድ ላይ በማድረግ አሳትመውልናል። ለእርስዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በመግዛት ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ትሳተፉ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። በተለይ በዚህ ጾም ብታነቡት ትጠቀሙበታላችሁ !!! 👉መጽሐፉን ለማግኘት 251918263382 በዚህ ስልክ ይደውሉ።
9 066
18
LIVE የነሐሴ 3 ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ቀጥታ ስርጭት
926
3
https://youtu.be/wotFecm2Uio?si=ha1X32cNoZ4WCa5x
🛑 | ጫማህን ከእግርህ አውልቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ዘጸአት 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ሙሴም የዮቶርን የአማቱን የምድያምን ካህን በጎች ይጠብቅ ነበር፤ ወደ ምድረ በዳ ዳርቻም በጎቹን ነዳ፥ ወደ እግዚአብሔርም ተራራ ወደ ኮሬብ መጣ። ² የእግዚአብሔርም መልአክ በእሳት ነበልባል በእሾህ ቍጥቋጦ መካከል ታየው፤ እነሆም ቍጥቋጦው በእሳት ሲነድድ ቍጥቋጦውም ሳይቃጠል አየ። ³ ሙሴም፦ ልሂድና ቍጥቋጦው ስለ ምን አልተቃጠለም ይህን ታላቅ ራእይ ልይ አለ። ⁴ እግዚአብሔር እርሱ ይመለከት ዘንድ እንደ መጣ ባየ ጊዜ እግዚአብሔር ከቍጥቋጦው ውስጥ እርሱን ጠርቶ፦ ሙሴ፥ ሙሴ ሆይ አለ። ⁵ እርሱም፦ እነሆኝ አለ። ወደዚህ አትቅረብ፤ አንተ የቆምህባት ስፍራ የተቀደሰች መሬት ናትና ጫማህን ከእግርህ አውጣ አለው። ⁶ ደግሞም፦ እኔ የአባትህ አምላክ፥ የአብርሃም አምላክ የይስሐቅም አምላክ የያዕቆብም አምላክ ነኝ አለው። ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ያይ ዘንድ ፈርቶአልና ፊቱን ሸፈነ። #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
5 623
11
LIVE የነሐሴ 2 ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ቀጥታ ስርጭት
LIVE የነሐሴ 2 ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ቀጥታ ስርጭት
14 700
8
LIVE የነሐሴ 2 ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ ቀጥታ ስርጭት
320
1
https://youtube.com/live/2SHiSix254k?feature=share
ገብር ኄር ቲዩብ Gebr her Tube is live
2 213
2
https://youtube.com/live/2SHiSix254k?feature=share
2
0
https://www.youtube.com/live/2SHiSix254k?si=QMs_1khbSTTDkx6-
ገብር ኄር ቲዩብ Gebr her Tube is live
1 089
1
ለራሴ ቤት የምሰራው መቼ ነው✝          Size:-19.9MB Length:-57:12 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_ከልብ_ሊደመጥ_የሚገባ_ትምህርት_️_አባ_ገብረ_ኪዳን_ግርማ_jNVrvUQnDaw_139.m4a

15 944
168
8 387
4
ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው✝          Size:-13.8MB Length:-39:45 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_NEW_ክርስቶስ_እግዚአብሔር_ነው_ድንቅ_ስብከት_በርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ_aLf8cooUNw0.m4a

19 333
110
የክቡር ሊቀ ሊቃውንት የኔታ ዕዝራ ሐዲስ ደቀ መዛሙር በሆኑት በመምህር ሐዲስ ዓለሙ  የተዘጋጀ "ሥርዓተ ቅዳሴና ምስጢራዊ ማብራሪያው" የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ ቀርቦላችኋል። መምህር ሐዲስ ዓለሙ በጎንደር የደብረ መንክራት ቅዱስ ቂርቆስ የስብከተ ወንጌል ኀላፊ÷የቅዳሴ÷ የሐዲሳት መምሕርና የሊቃውንት ደቀ መዝሙር ሲሆኑ መጽሐፉን በጸሎተ ቅዳሴ ጊዜ ምዕመናን ካህናት ዲያቆናት መፈጸም ያለባቸውን ሥርዓት በሚገባ መንገድ አብራርተውታል በተጨማሪም የቅዳሴውን ዜማ በምልክት ለሚጮኹ ቀዳስያን ሥርዓተ ቅዳሴውን ከነምልክቱ ተጠብበውበታል ይህንን መጽሐፍ ብሉ። መጽሐፉን አዲስ አበባ - ሀሁ መጻህፍት መደብር ጎንደር - መንበረ መንግስት መድኃኔዓለም ቤተ-ክርስቲያን ንዋየ ቅድሳት መሸጫ ሱቅ  ታገኙታላችሁ። ለበለጠ መረጃ፦ 251923703505 ይደውሉ ።
15 235
37
እምነት፣ ተስፋ፣ ፍቅር ይኑራችሁ✝          Size:-26.4MB Length:-1:15:56 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_እምነት_ተስፋ_ፍቅር_ይኑራችሁ_እጅግ_ድንቅ_ትምህርት_ርእሰ_ሊቃውንት_የኔታ_አባ_ገብረኪ_RHMDaeIkIww.m4a

21 721
216
https://youtu.be/aLf8cooUNw0?si=FgcYDv-aTLaBNcSv
🔴 NEW | የብዙዎቻችን ጥያቄ || ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው || ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan sibket
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ርዕሰ_ሊቃውንት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #orthodox #tewahdo
23 013
35
የዕለተ ሰንበት ልዩ የዝማሬ አገልግሎት
የዕለተ ሰንበት ልዩ የዝማሬ አገልግሎት
በኮተቤ ማኅደረ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስና ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ደብሩን ለማገዝ የምትሹ ምዕመናን ንግድ ባንክ 1000071909682 ዐባይ ባንክ 1372119383153010 #መዝሙር #ሰንበት #mezmur
20 187
8
https://youtu.be/RHMDaeIkIww?si=2yJHkXTgjJA8DPVH
🔴 እምነት| ተስፋ | ፍቅር ይኑራችሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan Grma New sibket
1ኛ ተሰሎንቄ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ጳውሎስና ስልዋኖስ ጢሞቴዎስም፥ በእግዚአብሔር አብ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስም ወደምትሆን ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ቤተ ክርስቲያን፤ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስም ጸጋ ሰላምም ለእናንተ ይሁን። ²-³ በጸሎታችን ጊዜ ስለ እናንተ ስናሳስብ፥ የእምነታችሁን ስራ የፍቅራችሁንም ድካም በጌታችንም በኢየሱስ ክርስቶስ ያለውን የተስፋችሁን መጽናት በአምላካችንና በአባታችን ፊት ሳናቋርጥ እያሰብን፥ እግዚአብሔርን ሁል ጊዜ በሁላችሁ ምክንያት እናመሰግናለን፤ ⁴ በእግዚአብሔር የምትወደዱ ወንድሞች ሆይ፥ እንደ ተመረጣችሁ አውቀናልና። ⁵ ወንጌላችን በኃይልና በመንፈስ ቅዱስ በብዙ መረዳትም እንጂ በቃል ብቻ ወደ እናንተ አልመጣምና፤ በእናንተ ዘንድ ስለ እናንተ እንዴት እንደ ነበርን ታውቃላችሁ። ⁶ ደግሞ እናንተ ቃሉን በብዙ መከራ ከመንፈስ ቅዱስ ደስታ ጋር ተቀብላችሁ፥ እኛንና ጌታን የምትመስሉ ሆናችሁ፤ ⁷ ስለዚህም በመቄዶንያና በአካይያ ላሉት ምእመናን ሁሉ ምሳሌ ሆናችሁላቸው። ⁸ ከእናንተ ወጥቶ የጌታ ቃል በመቄዶንያና በአካይያ ብቻ አልተሰማምና፥ ነገር ግን ምንም እንድንናገር እስከማያስፈልግ ድረስ፥ በእግዚአብሔር ዘንድ የሚሆን እምነታችሁ በሁሉ ስፍራ ተወርቶአል። ⁹-¹⁰ እነርሱ ራሳቸው ወደ እናንተ መግባታችን እንዴት እንደነበረ ስለ እኛ ይናገራሉና፤ ለሕያውና ለእውነተኛ አምላክም ታገለግሉ ዘንድ፥ ከሙታንም ያስነሳውን ልጁን እርሱንም ኢየሱስን ከሚመጣው ቍጣ የሚያድነንን ከሰማይ ትጠብቁ ዘንድ፥ ከጣዖቶች ወደ እግዚአብሔር እንዴት ዘወር እንዳላችሁ ይናገራሉ። #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma #፩ ሃይማኖት #፩ ሲኖዶስ #፩ ፓትርያርክ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ #sinodos
18 283
36
https://youtu.be/74V3I9Ok9V0?si=JhRtubkXjtbYY5Zk
ድንቅ ዝማሜና ወረብ በመካነ ቅዱሳን ሰንበት ት/ቤት አባላት
#ሐምሌ_ገብርኤል #mezmur #abagebrekidan
20 235
11
https://youtu.be/74V3I9Ok9V0?si=Q7YD_ctk88AdVHTR
ድንቅ ዝማሜና ወረብ በመካነ ቅዱሳን ሰንበት ት/ቤት አባላት
#ሐምሌ_ገብርኤል #mezmur #abagebrekidan
1
0
#ሐምሌ ገብርኤል ወረብ ወእሙ ፈጸሙ ገድሎሙ
#ሐምሌ ገብርኤል ወረብ #ሕጻን ወእሙ ፈጸሙ ገድሎሙ
#ሐምሌ_ገብርኤል #ወረብ #ገብርኤል
21 371
14
https://youtu.be/TqyES2YkmV0?si=zKXTXYdL6Y1DMJpP
#ሐምሌ ገብርኤል ወረብ #ሕጻን ወእሙ ፈጸሙ ገድሎሙ
#ሐምሌ_ገብርኤል #ወረብ #ገብርኤል
219
2
#ሐምሌ ገብርኤል ወረብ ወእሙ ፈጸሙ ገድሎሙ
1
0
MK TV || ዐውደ ስብከት || የተቀደሰች ምድር
MK TV || ዐውደ ስብከት || የተቀደሰች ምድር
Subscribe and share https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s...... https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s...... #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK https://www.facebook.com/eotcmkidusan/
24 201
18
የሕይወት ውሃ✝          Size:-32.3MB Length:-1:32:43 "በቅድስት ሃገር ኢየሩሳሌም የተሰጠ ትምህርት" በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

የሕይወት_ውሃ_በርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_ኪዳን.m4a

24 098
152
"ጌታችን በመርከብ ውስጥ ሕዝቡ በሐይቅ ውስጥ"✝ Size:-22.7MB Length:-1:39:03 💠ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን 💠

ጌታችን_በመርከብ_ሕዝቡ_በሐይቅ_ነበር.mp3

22 980
101
አንደበቱ ተከፈተ ||የሰው ተከታይ አትሁኑ✝          Size:-22.6MB Length:-1:04:53 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_የሰው_ተከታይ_አትሁኑ_አንደበቱ_ተከፈተ_እጅግ_ድንቅ_ትምህርት_ርእሰ_ሊቃውንት_የኔታ_አ_b7A1wZFxVhQ.m4a

26 206
169
#ቅዱስ_ሐዋርያ_ጳውሎስ

file

24 397
62
[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱
5 170
3
https://vm.tiktok.com/ZMrUaNwe8/
TikTok · Ante
Check out Ante’s post.
8 684
9
8 900
4
▫️▫️+ሰርዲኖን መጽሐፍ ቤት +▫️ አምስት ኪሎ ከቅድስት ማርያም ገዳም ፊት ለፊት ተሻግሮ ወደ ሸዋ ዳቦ ቤት በመነጸር ቤቶች በሚወስደው መንገድ ትንሽ ወረድ ኤንዳሉ የምሥራች የአይን ሕክምና እና መነጽር ማእከል ጎን ካለው የገበያ ማእከል እንገኛለን። ሁሉም አይነት መጽሐፍት በተመጣጣኝ ዋጋ እና በሰርዲኖን ቅናሽ እንጠብቃችኋለን መጥተው ይጎብኙን።🙏📚
5 455
4
▫️▫️+ሰርዲኖን መጽሐፍ ቤት +▫️ አምስት ኪሎ ከቅድስት ማርያም ገዳም ፊት ለፊት ተሻግሮ ወደ ሸዋ ዳቦ ቤት በመነጸር ቤቶች በሚወስደው መንገድ ትንሽ ወረድ ኤንዳሉ የምሥራች የአይን ሕክምና እና መነጽር ማእከል ጎን ካለው የገበያ ማእከል እንገኛለን። ሁሉም አይነት መጽሐፍት በተመጣጣኝ ዋጋ እና በሰርዲኖን ቅናሽ እንጠብቃችኋለን መጥተው ይጎብኙን። የፌስቡክ ገጻችን ይከታተሉን🙏
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
5 609
2
ሐምሌ 5 የቅዱሳን ሐዋርያት ጴጥሮስና ጳውሎስ በዓለ ዕረፍትን ምክንያት በማድረግ በኮተቤ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ዓመታዊ የንግሥ በዓልና ለ3 ቀን ልዩ የወንጌል ድግስ የተዘጋጀ ስለሆነ ጠዋትና ማታ በቦታው በመገኘት እንድትሳተፉ ጥሪያችንን እናቀርባለን። አድራሻ:- ኮተቤ ኢያቄም ወሐና ቤተ ክርስቲያን ከፍ ብሎ
3 720
7
https://vm.tiktok.com/ZMrD1dDUM/
5 277
1
https://youtu.be/b7A1wZFxVhQ?si=BrCrc0exAZrcpvGv
🔴 አንደበቱ ተከፈተ || የሰው ተከታይ አትሁኑ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New
ሉቃስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ በይሁዳ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን ከአብያ ክፍል የሆነ ዘካርያስ የሚባል አንድ ካህን ነበረ፤ ሚስቱም ከአሮን ልጆች ነበረች፥ ስምዋም ኤልሳቤጥ ነበረ። ⁶ ሁለቱም በጌታ ትእዛዝና ሕግጋት ሁሉ ያለ ነቀፋ እየሄዱ በእግዚአብሔር ፊት ጻድቃን ነበሩ። ⁷ ኤልሳቤጥም መካን ነበረችና ልጅ አልነበራቸውም፤ ሁለቱም በዕድሜያቸው አርጅተው ነበር። ⁸ እርሱም በክፍሉ ተራ በእግዚአብሔር ፊት ሲያገለግል፥ ⁹ እንደ ካህናት ሥርዓት ወደ ጌታ ቤተ መቅደስ ገብቶ ለማጠን ዕጣ ደረሰበት። ¹⁰ በዕጣንም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ በውጭ ቆመው ይጸልዩ ነበር። ¹¹ የጌታም መልአክ በዕጣኑ መሠዊያ ቀኝ ቆሞ ታየው። ¹² ዘካርያስም ባየው ጊዜ ደነገጠ፥ ፍርሃትም ወደቀበት። ¹³ መልአኩም እንዲህ አለው፦ ዘካርያስ ሆይ፥ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ ሚስትህ ኤልሳቤጥም ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ዮሐንስ ትለዋለህ። ¹⁴ ደስታና ተድላም ይሆንልሃል፥ በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል። ¹⁵ በጌታ ፊት ታላቅ ይሆናልና፥ የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም፤ ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል፤ ¹⁶ ከእስራኤልም ልጆች ብዙዎችን ወደ ጌታ ወደ አምላካቸው ይመልሳል። ¹⁷ እርሱም የተዘጋጁትን ሕዝብ ለጌታ እንዲያሰናዳ፥ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች የማይታዘዙትንም ወደ ጻድቃን ጥበብ ይመልስ ዘንድ በኤልያስ መንፈስና ኃይል በፊቱ ይሄዳል። ¹⁸ ዘካርያስም መልአኩን፦ እኔ ሽማግሌ ነኝ ምስቴም በዕድሜዋ አርጅታለችና ይህን በምን አውቃለሁ? አለው። ¹⁹ መልአኩም መልሶ፦ እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ፥ እንድናገርህም ይህችንም የምሥራች እንድሰብክልህ ተልኬ ነበር፤ ²⁰ እነሆም፥ በጊዜው የሚፈጸመውን ቃሌን ስላላመንህ፥ ይህ ነገር እስከሚሆን ቀን ድረስ ዲዳ ትሆናለህ መናገርም አትችልም አለው። ²¹ ሕዝቡም ዘካርያስን ይጠብቁት ነበር፤ በቤተ መቅደስም ውስጥ ስለ ዘገየ ይደነቁ ነበር። ²² በወጣም ጊዜ ሊነግራቸው አልቻለም፥ በቤተ መቅደስም ራእይ እንዳየ አስተዋሉ፤ እርሱም ይጠቅሳቸው ነበር፤ ድዳም ሆኖ ኖረ። ²³ የማገልገሉም ወራት ሲፈጸም ወደ ቤቱ ሄደ። ²⁴-²⁵ ከዚህም ወራት በኋላ ሚስቱ ኤልሳቤጥ ፀነሰችና፦ ነቀፌታዬን ከሰው መካከል ያስወግድልኝ ዘንድ ጌታ በተመለከተበት ወራት እንዲህ አድርጎልኛል ስትል ራስዋን አምስት ወር ሰወረች። ²⁶ በስድስተኛውም ወር መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ወደምትባል ወደ ገሊላ ከተማ፥ ²⁷ ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ። ²⁸ መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ፦ ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት። ²⁹ እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግሩ በጣም ደነገጠችና፦ ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው? ብላ አሰበች። ³⁰ መልአኩም እንዲህ አላት፦ ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ። ³¹ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ። ³² እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤ ³³ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም። ³⁴ ማርያምም መልአኩን፦ ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል? አለችው። ³⁵ መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል። ³⁶ እነሆም ዘመድሽ ኤልሳቤጥ፥ እርስዋ ደግሞ በእርጅናዋ ወንድ ልጅ ፀንሳለች፥ ለእርስዋም መካን ትባል ለነበረችው ይህ ስድስተኛ ወር ነው፤ … ³⁸ ማርያምም፦ እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ። ³⁹ ማርያምም በዚያ ወራት ተነሥታ ወደ ተራራማው አገር ወደ ይሁዳ ከተማ ፈጥና ወጣች፥ ⁴⁰ ወደ ዘካርያስም ቤት ገብታ ኤልሳቤጥን ተሳለመቻት። ⁴¹ ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥ ⁴² በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች፦ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው። ⁴³ የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል? ⁴⁴ እነሆ፥ የሰላምታሽ ድምጽ በጆሮዬ በመጣ ጊዜ ፅንሱ በማኅፀኔ በደስታ ዘሎአልና። ⁴⁵ ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት። ⁴⁶ ማርያምም እንዲህ አለች፦ ⁴⁷ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤ ⁴⁸ የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ ⁴⁹ ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው። ⁵⁰ ምሕረቱም ለሚፈሩት እስከ ትውልድና ትውልድ ይኖራል። ⁵¹ በክንዱ ኃይል አድርጎአል፤ ትዕቢተኞችን በልባቸው አሳብ በትኖአል፤ ⁵² ገዥዎችን ከዙፋናቸው አዋርዶአል፤ ትሑታንንም ከፍ አድርጎአል፤ ⁵³ የተራቡትን በበጎ ነገር አጥግቦአል፤ ባለ ጠጎችንም ባዶአቸውን ሰዶአቸዋል። ⁵⁴-⁵⁵ ለአባቶቻችን እንደ ተናገረ፥ ለአብርሃምና ለዘሩ ለዘላለም ምሕረቱ ትዝ እያለው እስራኤልን ብላቴናውን ረድቶአል። ⁵⁶ ማርያምም ሦስት ወር የሚያህል በእርስዋ ዘንድ ተቀመጠች ወደ ቤትዋም ተመለሰች። ⁵⁷ የኤልሳቤጥም የመውለጃዋ ጊዜ ደረሰ፥ ወንድ ልጅም ወለደች። ⁵⁸ ጎረቤቶችዋም ዘመዶችዋም ጌታ ምሕረቱን እንዳገነነላት ሰምተው ከእርስዋ ጋር ደስ አላቸው። ⁵⁹ በስምንተኛውም ቀን ሕፃኑን ሊገርዙት መጡ፥ በአባቱም ስም ዘካርያስ ሊሉት ወደዱ። ⁶⁰ እናቱ ግን መልሳ፦ አይሆንም፥ ዮሐንስ ይባል እንጂ አለች። ⁶¹ እነርሱም፦ ከወገንሽ ማንም በዚህ ስም የተጠራ የለም አሉአት። ⁶² አባቱንም ማን ሊባል እንዲወድ ጠቀሱት። ⁶³ ብራናም ለምኖ፦ ስሙ ዮሐንስ ነው ብሎ ጻፈ። ሁሉም አደነቁ። ⁶⁴ ያንጊዜም አፉ ተከፈተ መላሱም ተፈታ እግዚአብሔርንም እየባረከ ተናገረ። ⁶⁵ ለጎረቤቶቻቸውም ሁሉ ፍርሃት ሆነ፤ ይህም ሁሉ ነገር በይሁዳ በተራራማው አገር ሁሉ ተወራ፤ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma #፩ ሃይማኖት #፩ ሲኖዶስ #፩ ፓትርያርክ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ #sinodos
23 236
46
በ3 ነገሮች ማደግ አለብን✝          Size:-7.1MB Length:-20:25 ምክረ አበው በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_New_በ_3_ነገሮች_ማደግ_አለብን_ድንቅ_ምክረ_አበው_በርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_rwcpD3rcp2s.m4a

24 444
207
አንቺ ከእኔ ጋር ከሄድሽ እሄዳለሁ✝          Size:-19.7MB Length:-56:32 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_አንቺ_ከእኔ_ጋር_ከሄድሽ_እሄዳለሁ_ድንቅ_ትምህርት_ርእሰ_ሊቃውንት_የኔታ_አባ_ገብረኪዳ_cIuxG3tKrIk.m4a

28 050
186
https://youtu.be/rwcpD3rcp2s?si=4DaGLNQeB1wpO685
🛑 New || በ 3 ነገሮች ማደግ አለብን || ድንቅ ምክረ አበው በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን። +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo#Aba_Gebrekidan_Interview #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #orthodox #tewahdo #foryou #parati #part #duet #habesha #ethiopia #viral
25 379
40
#የምስራች በአረቋቴ ኤፍራታ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ቂርቆስ ወቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አንድነት ገዳም ለመጀመሪያ ጊዜ ታትሞ ለገበያ ቀረበ። ፦ አዲስ አበባ 5 ኪሎ ቅድስት ማርያም ከማኅበሩ ሕንፃ ፊት ለፊት ባኮስ መጻሕፍት መደብር - Bakos Book Store ያገኙታል! 0920888887 ይደውሉ። ✥✥✽✞═•┉✽✥✥✽┉•═✞✽✥✥ "ሰላም ለዝክረ ስምከ፤ ፍካሬው ፊትን የሚያስደስት እጅ መንሻ ሐሤት ለሚባልና ትርጉሙ ደስታ ለተባለ የስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል፡፡ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጩኸቷን የምትሰማ ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ሆይ! ጩኸቴን በየሰዓቱ ስማ ፤ ነፍሴንም አንጻት ከኃጢአት አገዛዝም ነጻ እወጣ ዘንድ ንስሓን ስጠኝ፡፡" (መልክአ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
21 649
25
https://youtu.be/cIuxG3tKrIk?si=phVX_2WMTo3sqQMx
🔴 ድንግል ማርያም አንቺ ከእኔ ጋር ከሄድሽ እሄዳለሁ | ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Girma New
መሳፍንት 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ባርቅም፦ አንቺ ከእኔ ጋር ብትሄጂ እኔ እሄዳለሁ፤ አንቺ ግን ከእኔ ጋር ባትሄጂ እኔ አልሄድም አላት። ⁹ እርስዋም፦ በእውነት ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሲሣራን በሴት እጅ አሳልፎ ይሰጣልና በዚህ በምትሄድበት መንገድ ለአንተ ክብር አይሆንም አለችው። ዲቦራም ተነሥታ ከባርቅ ጋር ወደ ቃዴስ ሄደች። ¹⁰ ባርቅም ዛብሎንንና ንፍታሌምን ወደ ቃዴስ ጠራቸው፥ አሥር ሺህም ሰዎች ተከትለውት ወጡ፤ ዲቦራም ከእርሱ ጋር ወጣች። ¹¹ ቄናዊውም ሔቤር ከሙሴ አማት ከኦባብ ልጆች ከቄናውያን ተለይቶ ድንኳኑን በቃዴስ አጠገብ በጻዕናይም እስከ ነበረው እስከ ትልቁ ዛፍ ድረስ ተከለ። ¹² የአቢኒኤምም ልጅ ባርቅ ወደ ታቦር ተራራ እንደ ወጣ ለሲሣራ ነገሩት። ¹³ ሲሣራም ሰረገሎቹን ሁሉ፥ ዘጠኝ መቶ የብረት ሰረገሎች፥ ከእርሱም ጋር የነበሩትን ሕዝቡን ሁሉ ከአሪሶት ወደ ቂሶን ወንዝ ሰበሰባቸው። ¹⁴ ዲቦራም ባርቅን፦ እግዚአብሔር ሲሣራን በእጅህ አሳልፎ የሚሰጥበት ቀን ዛሬ ነውና ተነሣ፤ እነሆ፥ እግዚአብሔር በፊትህ ወጥቶአል አለችው። ባርቅም አሥር ሺህ ሰዎች ተከትለውት ከታቦር ተራራ ወረደ። ¹⁵ እግዚአብሔርም ሲሣራን ሰረገሎቹንም ሁሉ ሠራዊቱንም ሁሉ ከባርቅ ፊት በሰይፍ ስለት አስደነገጣቸው፤ ሲሣራም ከሰረገላው ወርዶ በእግሩ ሸሸ። ¹⁶ ባርቅም ሰረገሎችንና ሠራዊቱን እስከ አሪሶት ድረስ አባረረ፤ የሲሣራም ሠራዊት ሁሉ በሰይፍ ስለት ወደቀ፤ አንድ እንኳ አልቀረም። ¹⁷ በአሶር ንጉሥም በኢያቢስና በቄናዊው በሔቤር ቤት መካከል ሰላም ነበረና ሲሣራ በእግሩ ሸሽቶ ወደ ቄናዊው ወደ ሔቤር ሚስት ወደ ኢያዔል ድንኳን ደረሰ። ¹⁸ ኢያዔልም ሲሣራን ለመገናኘት ወጥታ፦ ግባ፥ ጌታዬ ሆይ፥ ወደ እኔ ግባ፤ አትፍራ አለችው። ወደ እርስዋም ወደ ድንኳንዋ ገባ፥ በመጐናጸፊያዋም ሸፈነችው። ¹⁹ እርሱም፦ ጠምቶኛልና እባክሽ የምጠጣው ጥቂት ውኃ ስጭኝ አላት፤ እርስዋም የወተቱን አቁማዳ ፈትታ አጠጣችው፥ ሸፈነችውም። ²⁰ እርሱም፦ ከድንኳኑ ደጃፍ ቁሚ፤ ሰውም መጥቶ፦ በዚህ ሰው አለን? ብሎ ቢጠይቅሽ አንቺ፦ የለም ትዪዋለሽ አላት። ²¹ የሔቤርም ሚስት ኢያዔል የድንኳን ካስማ ወሰደች፥ በእጅዋም መዶሻ ያዘች፥ ቀስ ብላም ወደ እርሱ ቀረበች በጆሮግንዱ ካስማውን ቸነከረች፤ እርሱም ደክሞ እንቀላፍቶ ነበርና ካስማው ወደ መሬት ጠለቀ፥ እርሱም ሞተ። ²² እነሆም፥ ባርቅ ሲሣራን ሲያባርር ኢያዔል ልትገናኘው ወጥታ፦ ና የምትሻውንም ሰው አሳይሃለሁ አለችው። ወደ እርስዋም ገባ፥ እነሆም፥ ሲሣራን ወድቆ ሞቶም አገኘው፥ ካስማውም ከጆሮግንዱ ውስጥ ነበረ። ²³ በዚያም ቀን እግዚአብሔር የከነዓንን ንገሥ ኢያቢስን በእስራኤል ልጆች ፊት አዋረደ። ²⁴ የከነዓንን ንጉሥ ኢያቢስንም እስኪያጠፉ ድረስ በከነዓን ንጉሥ በኢያቢስ ላይ የእስራኤል ልጆች እጅ እየበረታች ሄደች። #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma #፩ ሃይማኖት #፩ ሲኖዶስ #፩ ፓትርያርክ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ #sinodos
17 951
36
ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት✝          Size:-35.6MB Length:-1:42:08 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_ኦርቶዶክሳዊ_መንፈሳዊነት_እጅግ_ድንቅ_ትምህርት_በርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ_8oLxDWjUEmw.m4a

20 591
154
https://youtu.be/cIuxG3tKrIk?si=phVX_2WMTo3sqQMx
🔴 ድንግል ማርያም አንቺ ከእኔ ጋር ከሄድሽ እሄዳለሁ | ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Girma New
መሳፍንት 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ባርቅም፦ አንቺ ከእኔ ጋር ብትሄጂ እኔ እሄዳለሁ፤ አንቺ ግን ከእኔ ጋር ባትሄጂ እኔ አልሄድም አላት። ⁹ እርስዋም፦ በእውነት ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሲሣራን በሴት እጅ አሳልፎ ይሰጣልና በዚህ በምትሄድበት መንገድ ለአንተ ክብር አይሆንም አለችው። ዲቦራም ተነሥታ ከባርቅ ጋር ወደ ቃዴስ ሄደች። ¹⁰ ባርቅም ዛብሎንንና ንፍታሌምን ወደ ቃዴስ ጠራቸው፥ አሥር ሺህም ሰዎች ተከትለውት ወጡ፤ ዲቦራም ከእርሱ ጋር ወጣች። ¹¹ ቄናዊውም ሔቤር ከሙሴ አማት ከኦባብ ልጆች ከቄናውያን ተለይቶ ድንኳኑን በቃዴስ አጠገብ በጻዕናይም እስከ ነበረው እስከ ትልቁ ዛፍ ድረስ ተከለ። ¹² የአቢኒኤምም ልጅ ባርቅ ወደ ታቦር ተራራ እንደ ወጣ ለሲሣራ ነገሩት። ¹³ ሲሣራም ሰረገሎቹን ሁሉ፥ ዘጠኝ መቶ የብረት ሰረገሎች፥ ከእርሱም ጋር የነበሩትን ሕዝቡን ሁሉ ከአሪሶት ወደ ቂሶን ወንዝ ሰበሰባቸው። ¹⁴ ዲቦራም ባርቅን፦ እግዚአብሔር ሲሣራን በእጅህ አሳልፎ የሚሰጥበት ቀን ዛሬ ነውና ተነሣ፤ እነሆ፥ እግዚአብሔር በፊትህ ወጥቶአል አለችው። ባርቅም አሥር ሺህ ሰዎች ተከትለውት ከታቦር ተራራ ወረደ። ¹⁵ እግዚአብሔርም ሲሣራን ሰረገሎቹንም ሁሉ ሠራዊቱንም ሁሉ ከባርቅ ፊት በሰይፍ ስለት አስደነገጣቸው፤ ሲሣራም ከሰረገላው ወርዶ በእግሩ ሸሸ። ¹⁶ ባርቅም ሰረገሎችንና ሠራዊቱን እስከ አሪሶት ድረስ አባረረ፤ የሲሣራም ሠራዊት ሁሉ በሰይፍ ስለት ወደቀ፤ አንድ እንኳ አልቀረም። ¹⁷ በአሶር ንጉሥም በኢያቢስና በቄናዊው በሔቤር ቤት መካከል ሰላም ነበረና ሲሣራ በእግሩ ሸሽቶ ወደ ቄናዊው ወደ ሔቤር ሚስት ወደ ኢያዔል ድንኳን ደረሰ። ¹⁸ ኢያዔልም ሲሣራን ለመገናኘት ወጥታ፦ ግባ፥ ጌታዬ ሆይ፥ ወደ እኔ ግባ፤ አትፍራ አለችው። ወደ እርስዋም ወደ ድንኳንዋ ገባ፥ በመጐናጸፊያዋም ሸፈነችው። ¹⁹ እርሱም፦ ጠምቶኛልና እባክሽ የምጠጣው ጥቂት ውኃ ስጭኝ አላት፤ እርስዋም የወተቱን አቁማዳ ፈትታ አጠጣችው፥ ሸፈነችውም። ²⁰ እርሱም፦ ከድንኳኑ ደጃፍ ቁሚ፤ ሰውም መጥቶ፦ በዚህ ሰው አለን? ብሎ ቢጠይቅሽ አንቺ፦ የለም ትዪዋለሽ አላት። ²¹ የሔቤርም ሚስት ኢያዔል የድንኳን ካስማ ወሰደች፥ በእጅዋም መዶሻ ያዘች፥ ቀስ ብላም ወደ እርሱ ቀረበች በጆሮግንዱ ካስማውን ቸነከረች፤ እርሱም ደክሞ እንቀላፍቶ ነበርና ካስማው ወደ መሬት ጠለቀ፥ እርሱም ሞተ። ²² እነሆም፥ ባርቅ ሲሣራን ሲያባርር ኢያዔል ልትገናኘው ወጥታ፦ ና የምትሻውንም ሰው አሳይሃለሁ አለችው። ወደ እርስዋም ገባ፥ እነሆም፥ ሲሣራን ወድቆ ሞቶም አገኘው፥ ካስማውም ከጆሮግንዱ ውስጥ ነበረ። ²³ በዚያም ቀን እግዚአብሔር የከነዓንን ንገሥ ኢያቢስን በእስራኤል ልጆች ፊት አዋረደ። ²⁴ የከነዓንን ንጉሥ ኢያቢስንም እስኪያጠፉ ድረስ በከነዓን ንጉሥ በኢያቢስ ላይ የእስራኤል ልጆች እጅ እየበረታች ሄደች። #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma #፩ ሃይማኖት #፩ ሲኖዶስ #፩ ፓትርያርክ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ #sinodos
2 348
4
https://youtu.be/DEc1I5UBY4A
ደመና፣ መብረቅና ነፋስ መንፈሳዊ ምሥጢሮቻቸው
እነዚህ እንዴት እንደሚፈጠሩና ያላቸው አገልግሎት እንዲሁም መንፈሳዊ ምሥጢሮቻቸው የተዳሰሱበት ሲሆን #subscribe #share #like #viral በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
24 277
19
ሥላሴን አመስግኑ በዘማሪ እስጢፋኖስ
ሥላሴን አመስግኑ #መዝሙር በዘማሪ እስጢፋኖስ
23 428
8
ጰራቅሊጦስ ||እግዚአብሔርን መውደድ✝          Size:-28.7MB Length:-1:22:33 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_ጰራቅሊጦስ_እግዚአብሔርን_መውደድ_ድንቅ_ትምህርት_በርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግር_7CONoi9UTEM.m4a

20 557
123
https://youtu.be/8oLxDWjUEmw?si=kYMkgLGOesugwL_0
🛑 || ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
20 587
29
ለሚያምን ሁሉ ይቻላል✝ ማር 9÷23 VIDEO Size:-106.3MB Length:-24:57 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን

_ለሚያምን_ሁሉ_ይቻላል_እጅግ_ድንቅ_ስብከት_በመጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ_Gqg1PZgrhys.mp4

20 703
97
https://youtu.be/7CONoi9UTEM?si=0Lo6pLx_mLzNK9KB
🛑 ጰራቅሊጦስ || እግዚአብሔርን መውደድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024
የሐዋርያት ሥራ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ፥ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ፥ ² ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ፥ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው። ³ እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ በያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው። ⁴ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር። ⁵ ከሰማይም በታች ካሉ ሕዝብ ሁሉ በጸሎት የተጉ አይሁድ በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር፤ ⁶ ይህም ድምፅ በሆነ ጊዜ ሕዝብ ሁሉ ተሰበሰቡ፥ እያንዳንዱም በገዛ ቋንቋው ሲናገሩ ይሰማ ስለ ነበር የሚሉትን አጡ። ⁷ ተገርመውም ተደንቀውም እንዲህ አሉ፦ እነሆ፥ እነዚህ የሚናገሩት ሁሉ የገሊላ ሰዎች አይደሉምን? ⁸ እኛም እያንዳንዳችን የተወለድንበትን የገዛ ቋንቋችንን እንዴት እንሰማለን? ⁹ የጳርቴና የሜድ የኢላሜጤም ሰዎች፥ በሁለት ወንዝም መካከል በይሁዳም በቀጰዶቅያም በጳንጦስም በእስያም፥ ¹⁰ በፍርግያም በጵንፍልያም በግብፅም በቀሬናም በኩል ባሉት በሊቢያ ወረዳዎች የምንኖር፥ በሮሜም የምንቀመጥ፥ አይሁድም ወደ ይሁዲነትም የገባን፥ ¹¹ የቀርጤስና የዓረብ ሰዎች፥ የእግዚአብሔርን ታላቅ ሥራ በልሳኖቻችን ሲናገሩ እንሰማቸዋለን። ¹² ሁሉም ተገረሙና አመንትተው እርስ በርሳቸው፦ እንጃ ይህ ምን ይሆን? አሉ። ✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ርዕሰ_ሊቃውንት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #orthodox #tewahdo
16 901
32
ራሳችሁን አታጥፉ ||የሚቃጠል መሥዋዕት✝          Size:-29.9MB Length:-1:25:53 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_ራሳችሁን_አታጥፉ_የሚቃጠል_መሥዋዕት_እጅግ_ድንቅ_ትምህርት_በርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_lETucs4JCaw.m4a

21 916
175
https://youtu.be/6x4G7xQ5vLk?si=ppv131Ea7tKihdnT
NEW ሰኔ 12 | ለሚያምን ሁሉ ይቻላል | #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዱስ_ላሊበላ | ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++ #aba_gebrekidan_girma #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #orthodox_tewahdo #Aba_Gebrekidan_Interview #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ርዕሰ_ሊቃውንት #ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #orthodox #tewahdo
19 845
36
ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን በኢየሩሳሌም ያስተማሩት ድንቅ ትምህርት
19 794
19
https://youtu.be/lETucs4JCaw የሚቃጠል መሥዋዕት
🛑ራሳችሁን አታጥፉ | የሚቃጠል መስዋዕት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket #viral
ዘሌዋውያን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔርም ከመገናኛው ድንኳን ውስጥ ሙሴን ጠርቶ እንዲህ ሲል ተናገረው፦ ² ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራችው፦ ከእናንተ ማናቸውም ሰው ለእግዚአብሔር መባ ሲያቀርብ መባችሁን ከእንስሳ ወገን ከላሞች ወይም ከበጎች ታቀርባላችሁ። ³ መባውም የሚቃጠል መሥዋዕት ከላሞች መንጋ ቢሆን፥ ነውር የሌለበትን ተባቱን ያቀርባል፤ በእግዚአብሔር ፊት እንዲሠምር በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ፊት ያቀርበዋል። ⁴ እጁንም በሚቃጠለው መሥዋዕት ራስ ላይ ይጭናል፤ ያስተሰርይለትም ዘንድ የሠመረ ይሆንለታል። ⁵ በሬውንም በእግዚአብሔር ፊት ያርደዋል፤ የአሮንም ልጆች ካህናቱ ደሙን ያቀርባሉ፤ ደሙንም በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ፊት ባለው በመሠዊያው ላይ በዙሪያው ይረጩታል። ⁶ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ይገፍፈዋል፥ በየብልቱም ይቈርጠዋል። ⁷ የካህኑም የአሮን ልጆች በመሠዊያው ላይ እሳት ያነድዳሉ፥ በእሳቱም ላይ እንጨት ይደረድራሉ፤ ⁸ የአሮንም ልጆች ካህናቱ የተቈረጡትን ብልቶች ራሱንም ስቡንም በመሠዊያው ላይ በእሳቱ ላይ ባለው በእንጨቱ ላይ ይረበርቡታል፤ ⁹ የሆድ ዕቃውንና እግሮቹን ግን በውኃ ያጥባል፤ ካህኑም ሁሉን የሚቃጠል መሥዋዕት የእሳት ቍርባን አድርጎ በእግዚአብሔር ዘንድ ጣፋጭ ሽታ እንዲሆን በመሠዊያው ላይ ያቃጥለዋል። ¹⁰ ቍርባኑም የሚቃጠል መሥዋዕት ከበጎች ወይም ከፍየሎች ቢሆን፥ ነውር የሌለበትን ተባቱን ያቀርበዋል። #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
17 013
31
የዕርገት መንገድ✝          Size:-54MB Length:-2:34:56 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_የእርገት_መንገድ_አዲስ_እጅግ_ድንቅ_ትምህርት_በርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ_4ciqPUmO4oM.m4a

19 744
130
https://youtu.be/4ciqPUmO4oM
🔴 የዕርገት መንገድ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket  2023 ጣና ቂርቆስ
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma #፩ ሃይማኖት #፩ ሲኖዶስ #፩ ፓትርያርክ
30 331
55
አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ✝ Size:-38.8MB Length:-1:51:17    በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_አጥብቀህ_ልብህን_ጠብቅ_እጅግ_ድንቅ_ትምህርት_በርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ_TCkDbHiEAAM.m4a

22 507
262
https://youtu.be/TCkDbHiEAAM?si=xulgMvKRvWm-viHi
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ምሳሌ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ልጄ ሆይ፥ ንግግሬን አድምጥ ወደ ቃሌም ጆሮህን አዘንብል። ²¹ ከዓይንህ አታርቃት፥ በልብህም ውስጥ ጠብቃት። ²² ለሚያገኙአት ሕይወት፥ ለሥጋቸውም ሁሉ ፈውስ ነውና። ²³ አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ፥ የሕይወት መውጫ ከእርሱ ነውና። ²⁴ የአፍህን ጠማማነት ከአንተ አውጣ፥ ሐሰተኞቹን ከንፈሮችም ከአንተ አርቅ። ²⁵ ዓይኖችህ አቅንተው ይዩ፥ ሽፋሽፍቶችህም በቀጥታ ይመልከቱ። ²⁶ የእግርህን መንገድ አቅና፥ አካሄድህም ሁሉ ይጽና። ²⁷ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል፤ እግርህንም ከክፉ መልስ። #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
23 161
54
በሦስት የተገመደ አይበጠስም✝ Size:-16.4MB Length:-1:11:42 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_በ_ሦስት_የተገመደ_አይበጠስም_አዲስ_እጅግ_ድንቅ_ትምህርት_በርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_Uk1HdQSVbu0.m4a

22 180
144
5 152
14
ቅንነት|| ንጉሥ ሰሎሞንን ለማየት ውጡ✝ Size:-29.9MB Length:-1:25:53     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_ቅንነት_ንጉሥ_ሰሎሞንን_ለማየት_ውጡ_እጅግ_ድንቅ_ትምህርት_በርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_pJ_o_0V3m4Y.m4a

25 592
152
https://youtu.be/pJ_o_0V3m4Y?si=ZPdsDa7gpu8HzKvE
🛑 ቅንነት || ንጉሥ ሰሎሞንን ለማየት ውጡ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024
መኃልየ መኃልይ 3፥9 9፤ንጉሡ፡ሰሎሞን፡መሸከሚያን፡ከሊባኖስ፡ዕንጨት፡ለራሱ፡አሠራ። 10፤ምሰሶዎቹን፡የብር፥መደገፊያውንም፡የወርቅ፥መቀመጫውንም፡ሐምራዊ፡ግምጃ፡አደረገ፤ውስጡ፡ በኢየሩሳሌም፡ቈነዣዥት፡ፍቅር፡የተለበጠ፡ነው። 11፤እናንተ፡የጽዮን፡ቈነዣዥት፥ውጡ፤እናቱ፡በሰርጉ፡ቀንና፡በልቡ፡ደስታ፡ቀን፡ያደረገችለትን፡አክሊል፡ ደፍቶ፡ንጉሥ፡ሰሎሞንን፡እዩ። #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
24 923
51
አትባክኑ|| ተነሡ ከዚህ እንሂድ✝ Size:-33MB Length:-1:34:46     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_አትባክኑ_ተነሡ_ከዚህ_እንሒድ_ድንቅ_ትምህርት_በርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ_vHLQeqq0Q4.m4a

20 317
155
በወርቅ መቅረዞች መሐል ያለው✝ ራእይ 1÷13 👉በአዲስ አበባ ደ/ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ቤ/ክ ግንቦት 16/2013ዓ.ም የተሰጠ ትምህርት Size:- 27.2MB Length:-1:58:56 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

በወርቅ መቅረዞች መሐል ያለው.mp3

24 002
114
ስመለስ እከፍልሃለሁ✝ Size:-28.2MB Length:-1:21:02     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_New_ይቅር_ባይ_ሁኑ_ስመለስ_እከፍልሃለሁ_እጅግ_ድንቅ_ትምህርት_በርእሰ_ሊቃውንት_አባ_Wh_ujrRUUBE.m4a

23 372
156
https://youtu.be/-vHLQeqq0Q4?si=hQb9TVGLiLVtgd5t
🛑 አትባክኑ || ተነሱ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
“ነገር ግን አብን እንድወድ ዓለም ሊያውቅ፥ አብም እንዳዘዘኝ፥ እንዲሁ አደርጋለሁ። ተነሡ፤ ከዚህ እንሂድ።” — ዮሐንስ 14፥31 #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
21 536
42
15 626
16
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ_ከቅዱሳን_ባሕታውያ_ጋር በአንድ ወቅት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ አለ፡-ከዕለታት አንድ ቀን በሀገረ ስብከቴ ሥር በነበሩ በሜዲትራኒያን ባሕር በሚገኙ ደሴቶች ውስጥ የሚኖሩ ምእመናንን  ለመጎብኘት አሰብሁ፡፡ ከእኔ ጋር ቀሳውስትንና ዲያቆናትን አስከትዬ በጀልባ ተሳፍሬ ወደ ቆጵሮስ ደሴት ተጓዝሁ፡፡ በደሴቱ ውስጥ ስንዘዋወር የሰው ዱካ ብንመለከትም  ምንም ሰው ማየት አልቻልንም ነበር፡፡ በአሸዋው ላይ ታትሞ የነበረውን የሰው ዱካ ተከትለን ስንጓዝ ካልተፈለፈሉ ዐለቶች የተሠራ ቤተ ክርስቲያን የሚመስል ዋሻ ላይ ደረስን፡፡ ዋሻው በርም ሆነ መስኮት የለውም፡፡ ወደ ውስጥ ስንገባ ልክ እንደ ሰባቱ ደማቅ ከዋክብት እጅግ በጣም አንጸባራቂ ብርሃን ቆመው ከሚጸልዩ ሰባት አባቶች ዘንድ ሲወጣ ተመለከትን፡፡ እኛም ከእነርሱ ጋር ለመጸለይ ባለንበት ቆምን። አባቶች ጸሎታቸውን ከጨረሱ በኋላ ወደ እኛ ዞሩና በፊቴ ራሳቸውን ዝቅ አድርገው ሰገዱ። በመቀጠልም ሰላምታ ሰጡን፡፡ እኔ ዮሐንስም ‘እኔ አባታችሁና ፓትርያርካችሁ ዮሐንስ ነኝ’ አልኳቸው፡፡ ቅዱሳኑ እንደገና ራሳቸውን ዝቅ አድርገው በፊቴ ሰገዱ እና እኔን ደካማውን እንዲህ አሉኝ፡- “የምንወደው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንድትባርከንና እኛም አንተን በማየት እንድንበረታ ወደዚህ አመጣህ” አሉ። እኔም “እባካችሁ ታሪካችሁን ንገሩኝ” አልኋቸው፡፡ ሰባቱ አባቶችም “ከብዙ ዓመታት በፊት ሰባታችንም ከቍስጥንጥንያ ወጥተን በአንድነት ተሰባስበን ሕይወታችንን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና በአምልኮ ብቻ ለማሳለፍ ወደዚህ ደሴት መጣን፡፡ ከዚህ ደሴት በደረስንበት ዕለት ከባሕሩ ከሚመጣው አስቸጋሪ ነፋስ ራሳችንን ለመከላከል ዋሻዎችን ለመገንባት ዐለቶችን ሰበሰብን፤ በሁለተኛው ቀን ደግሞ ይህን ቤተ ክርስቲያን መሥራት ጀመርን፡፡  በዐለቶች መካከል ከሚበቅለው ሣር እንበላለን፤ ውኃም ከባሕሩ እንጠጣለን፡፡ ቤተ ክርስቲያኑን የከበቡትን እነዚህን የአሸዋ ክምሮች ለማስወገድ ፈልገን ነበር፤ ግን አእምሯችንና አሳባችን ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ስለተያዘ ጊዜ አጣን” በማለት ታሪካቸውን ነገሩኝ። እኔም “መንፈሳዊ አባታችሁ የት ነው?” ብዬ ጠየቅኋቸው፡፡ ይህን ጥያቄ ከመጠየቄ ወዲያውኑ አንድ ሽማግሌ በትሩን ተደግፎ ወደ እኔ ቀረብ አለና “እኔ የአንተ አገልጋይ ነኝ” አለኝ፡፡ አረጋዊው ሙሉ በሙሉ ማለት በሚቻል ሁኔታ ራቁቱን ነበረና “ሰውነትህን የምትሸፍንበት ትንሽ ልብስ ትፈልጋለህ?” ስለው እሱም “ጌታ ከክረምቱ ቅዝቃዜ፣ ከበጋው ሙቀት ይከላከልልናል፤ ይጠብቀናልም” በማለት መለሰልኝ፡፡ “ምግብ ያስፈልጋችኋል?” ብዬ ስጠይቀው እርሱም “የሚበቃንን ያህል ከእነዚህ ዕፅዋት እንመገባለን ከዓለም የሆነ ምንም ነገር አያስፈልገንም” በማለት መለሰልኝ፡፡ እኔም “አባቶቼ እባካችሁ ለእኔ እና ስለቤተ ክርስቲያን ደኅንነት ጸልዩ” አልሁት። የእነዚያን ቅዱሳን ባሕታውያን አባቶች በረከት ከተቀበልን በኋላ ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም ምሥጋና የሚገባውን የምንወደውን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እያመሰገንን ወደ መጣንበት ተመለስን” ይለናል ቅዱሱ አባታችን ዮሐንስ አፈ ወርቅ። ምንጭ፦ ግሑሣን አበው
Показати повністю ...
19 103
75
https://youtu.be/Wh-ujrRUUBE?si=3K25emovbwx4-EOR
🔴 New || ስመለስ እከፍልሃለሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ | #Aba_Gebrekidan_Sibket #viral
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት #aba_gebrekidan_sibket #ርእሰ_ሊቃውንት #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok #፩ ሃይማኖት #፩ ሲኖዶስ #፩ ፓትርያርክ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ #sinodos @Aba_Gebrekidan_sibket
15 250
20
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
2 702
1
✝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ይፈልጋሉ?
2 051
0
ዘማሪት ፌቤን
ዘማሪት ፌቤን
15 418
7
#ቅዱስ_ያሬድ
15 183
5
https://youtu.be/UY1yAPkbum8?si=660Y7nEmZjjvyeBH
የሁለት ወር ዕይታችን
ያልተጠበቁ ድርጊቶች የተፈጸመበት ወራት #like #subscribe #share በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ
22 765
4
በታላቅ ኃይል ተነሣ✝ Size:-12.4MB Length:-1:16:39     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

_New_በታላቅ_ኃይል_ተነሳ_ድንቅ_ትምህርት_በርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ_Ab_S9_Nv1v.m4a

16 714
105
https://youtu.be/S9_Nv1v_3WA?si=rQaH6UHqZ_LKGy4_
🔴New | በታላቅ ሥልጣን ተነሳ | ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #Aba_Gebrekidan_Sibket #viral #ክርስቶስ
ዮሐንስ 20¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ከሳምንቱም በፊተኛው ቀን መግደላዊት ማርያም ገና ጨለማ ሳለ ማለዳ ወደ መቃብር መጣች ድንጋዩም ከመቃብሩ ተፈንቅሎ አየች።² እየሮጠችም ወደ ስምዖን ጴጥሮስና ኢየሱስ ይወደው ወደ ነበረው ወደ ሌላው ደቀ መዝሙር መጥታ፦ ጌ...
16 807
25
https://youtu.be/9HzoocNBD0o?si=PG8yn4CkI0j2tYM8
20 613
21
መልካሙ ዘመን ደረሰ✝ ቅዱስ ያሬድ Size:-12.4MB Length:-54:32 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

መልካሙ_ዘመን_ደረሰ1639747041.mp3

16 749
97
https://youtu.be/SVOQYYhyKVM?si=bUxno9YGbPpq81vH
🔴 New | መልካሙ ዘመን ደረሰ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ | #Aba_Gebrekidan_Sibket 2024
ሉቃስ 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁴⁶ ማርያምም እንዲህ አለች፦⁴⁷ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤⁴⁸ የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤⁴⁹ ብርቱ የሆነ እርሱ በ...
15 892
12
15 015
1
https://youtu.be/veo66rJJ_yc?si=aGiPr6XjiTWa79t-
ትዳሬ ገሃነም ሆኗል! ለህይወቴም ያሰጋኛል!! መፋታት እችላለው? #abagebrekidan #comedianeshetu #questions
የዛሬው ፕሮግራማችን ከ አዲስ አበባ ባህርዳር ጣና ቂርቆስ አንድነት ገዳም በመገኘት ከ አባ ገብረኪዳን ጋር የተደረገ አጠር ያለ አስተማሪ ቆይታ!!!📌📌📌 በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊን...
37 807
68
https://youtu.be/bnhu11_Gh2g
20 722
6
https://youtu.be/rlKB0bABiTM?si=UDuJDza4YqVpGeQ9
ሐረገወይን እና አባ ገብረኪዳን ተገናኙ!! #etsubdinklijoch #dinklijoch #comedianeshetu #haregeweyin
📌📌📌 በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ https://www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB 📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇 https://tally.so/r/mYZrk5 📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ https://tally.so/r/mO5JdM 📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ። ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ https://tally.so/r/wLdMKy 📌ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት ለማግኘት 0966767676 0944240000 0909444400 የሐረግ ክፍል አንድ ቪዲዪ 👇 https://youtu.be/bRKiuAEcqOs?si=0dbzJf8WZdU9gkAt ሪከርድ ለመስበር ተዘጋጅታችኋል? ውድ የዶንኪትዩብ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ እያልን ልዪ የበዓል እጹብ ድንቅ ልጆች ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን ህጻን ሃረገወይን ቀለሙ ናት ከዚህ ቀደም በእጹብ ድንቅ ልጆች በመቅረብ ከሚሊዪን በላይ እይታዎችን እና ተወዳጅነት አግኝታለች! ሃረገወይን በቤተክርስቲያን ትምህርቶች ታንጻ ያደገች ልጅ እና እጅን በአፍ የሚያስጭን ተሰጦ ያላት እንዲሁም የሊቀሊቃውንት አባ ገብረኪዳንን ትምህርቶችን በቃሏ ሸምድዳለች በክፍል 1 ቪዲዮ ላይ ያቀረበች ድንቅ ልጅ ናት ። በዚህ ቪዲዬ እጅግ አስደናቂ የሆኑ ትምህርቶችህ ታቀርብልናለች ። እንዲሁም ባህርዳር ድረስ በመገኘት አባ ገብረኪዳንን አግኝታ ትምህርታቸውን አቅርባላችዋለች ምን ይሉዋት ይሁን ከቪዲዬ እንመልከት!!! Welcome to DonkeyTube, your favorite channel! We hope you had a joyful Easter celebration. In today's special program, we have a delightful guest, Haregewein Kelemu, whose previous performances on Esub dink lijoch have garnered over 3 million views and captured our hearts! Hargewein is an incredibly talented young girl who has grown up immersed in the teachings of the church. Her unique gift of putting her hand to her mouth has captivated audiences worldwide. In this enchanting video, she shares her most amazing lessons, spreading joy and wisdom to youths of all ages. She go Bahardar and meeting Aba Gebrekidan, a renowned spiritual leader. She had the honor of presenting his teachings, which are filled with profound insights and spiritual guidance. Prepare to be inspired as you watch this remarkable encounter unfold. Join us on this heartwarming journey as Hargewein shares her incredible talent, uplifting messages, and the invaluable teachings of Aba Gebrekidan. Get ready to be entertained, enlightened, and touched by the beauty of faith and the power of love. Don't miss out on this unforgettable episode of DonkeyTube! Hit the play button now and let the magic unfold before your eyes. Remember to like, comment, and share this video with your loved ones to spread the joy and wisdom to all corners of the world. #DonkeyTube #comedianeshetu #እጽብድንቅልጆች #ሃረገወይንቀለሙ #አባ_ገብረ_ኪዳን #ፋሲካ
35 538
126
Останнє оновлення: 11.07.23
Політика конфіденційності Telemetrio