Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Категорія
Гео і мова каналу

статистика аудиторії ATC NEWS

 #ADDIS_ABABA  : ETHIOPIA ለመልዕክት 👇🏻  @mujaabot  For Advertisement👇🏿  @atcads  
126 601+5
~19 412
~14
17.20%
Загальний рейтинг Telegram
В світі
9 530місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
65місце
із 396
У категорії
409місце
із 2 347

Стать підписників

Ви можете дізнатися, яка кількість чоловіків і жінок підписані на канал.
?%
?%

Мова аудиторії

Дізнайтеся який розподіл підписників каналу по мовах
Російська?%Англійська?%Арабська?%
Кількість підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Період життя підписника на каналі

Дізнайтеся на скільки затримуються користувачі на каналі.
До тижня?%Старожили?%До місяця?%
Приріст підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከኤስ ኦ ኤስ ህፃናት መንደር በኢትዮጵያ የሀዋሳ ፕሮግራም ጋር  በጋራ እየተገበረው ባለዉ ECOS-Car ፕሮግራም አማካኝነት በጨፌ ኮቲ ጀዌሳ ቀበሌ ነዋሪ ሆነው በተለያዩ ት/ቤቶች ለሚማሩ 247 ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርጓል። የም/ቴ/ሽ/ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታፈሰ ማቲዎስ እንደገለፁት ዩኒቨርሲቲዉ ECOS-Car በተባለው የትብብር ፕሮግራም በቀበሌዉ ባሉ የተለያዩ ት/ቤቶች የሚማሩ ነገር ግን የትምህርት ግብዓት ዕጥረት ያለባቸዉ ተማሪዎችን በመለየት በየዓመቱ መሰል ድጋፎችን እያደረገ መሆኑን ገልፀዉ ከዚህ በተጨማሪም ለወላጆቻቸዉ በልጆች ድጋፍና ክትትል ዙሪያ ስልጠና እየሰጠና ት/ቤቶቹንም የመደገፍ ስራዎች እየሰራ ይገኛል። የኤስ ኦ ኤስ ህፃናት መንደር በኢትዮጵያ የሀዋሳ ፕሮግራም ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ፀጋዬ ደጀኔ እንዳሉት በዚህ በጋራ በሚተገበረዉ ፕሮግራም የመማሪያ ቁሳቁስ በማቅረብና ስልጠና በመስጠት ዩኒቨርሲቲዉ የሚደግፈን ሲሆን በእኛ በኩል ከልጆች አስተዳደግና ከትምህርት ጋር በተያያዘ፣ የቤተሰብና የማህበረሰብንም አቅም ከመገንባት አኳያ በርካታ ስራዎችን እየሰራን እንገኛለን ብለዋል። የሀዩ ማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ማርቆስ ፍስሐ በበኩላቸዉ በዕለቱ በተለያዩ ት/ቤቶች ለሚማሩ 247 የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁሶች ድጋፍ መደረጉን ገልፀዉ ይህ የጋራ ፕሮግራም ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በየሶስት ዓመቱ እየታደሰ የቀጠለ እንደሆነና ወደፊትም ፕሮግራሙ በጋራ ተገምግሞ ድጋፉ ቀጣይነት እንዲኖረዉ እየተሰራ መሆኑን ገልፀዋል። ለጥቆማ 👉 ➡️
Показати повністю ...
9 751
1
#InjibaraUniversity እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ እና ነባር የቅድመ ምረቃ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። በዚህም የ4ኛ ዓመት ተማሪዎች መስከረም 29 እና 30/2017 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲው ይገባሉ። የ3ኛ ዓመት፣ የ2ኛ ዓመት፣ የ1ኛ ዓመት ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የተመደባችሁ እና በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 14 እና 15/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። ለጥቆማ 👉 ➡️
1
0
7 942
3
የዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች ግቢ ከመግባታቹህ በፊት mathematics and Physics ኮርሶችን ከወዲሁ መማር ትችላላችሁ 👍 በ #200 ብር ብቻ ✍️ለመመዝገብ የሁለቱም ኮርሶች የገፅ ለገፅ ቲቶርያል በቪድዮ ተሰርቶ ብዙዎች እየተማሩ ይገኛሉ። እናንተም ዛሬውኑ ተመዝግባቹህ ዛሬውኑ ቪዲዮዎቹን ማግኘት ትችላላችሁ ✌️ 👇 ✅ 📞NaN Freshman Mathematics (Social):👇

file

9 290
7
#ተቋርጧል ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች በሙሉ ዛሬ ከለሊቱ 06፡00 ሰዓት እስከ ነገ ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ብር አገልግሎት በሲስተም ማሻሻያ ምክንያት በጊዜያዊነት አገልግሎት ይቋረጣል። ለሚፈጠረው የአገልግሎት መስተጓጎል ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን። በዚህ ጊዜ ውስጥ ለሚኖርዎት ትዕግስት እያመሰገንን፤ በሎሎች የዲጂታል አማራጮች የሚፈልጉትን አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።( የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) ለጥቆማ 👉 ➡️
15 572
18
#ArbaMinchUniversity አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ነባር የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና መደበኛ ያልሆኑ ፕሮግራሞች ተማሪዎች መግቢያ እሑድ መስከረም 19/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ በዕለቱ በየካምፓሶቻችሁ በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። በቅጣት ምዝገባ መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም ብቻ ሲሆን፤ ትምህርት መስከረም 22/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር የ2015 እና የ2016 ባቾች እንዲሁም የሕክምናና ጤና ሳይንስ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎችን በቅርቡ መቀበሉ ይታወቃል፡፡ ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
16 691
45
#MattuUniversity የመቱ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መስከረም 20-21/2017 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 22/2017 ዓ.ም በመሆኑ ዋና ሬጅስትራር በአካል በመቀረብ ምዝገባችሁን እንድተፈጽሙ ዩንቨርሲቲው አሳስቧል። ማሳሰብያ 1.አዲስ ገቢ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ዉጤት እንደተለቀቀ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። 2. የRemedial ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጋር ስለሆነ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሲሆን የምናሳዉቃችሁ ይሆናል፡፡ 3.ከተጠቀሰው ቀን ዉጪ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
Показати повністю ...

file

18 539
41
King's Computer
13 579
2
🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼🌼🌼 እስከ መስከረም 10 ብቻ ለሚመዘገቡ ሰልጣኞች  ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ የ 15% ቅናሽ አድርገናል! በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን (መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች ያሉን ቦታዎች ዉስን ስለሆኑ አሁኑኑ ቀድመዉ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ! ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር! የብዙ ዓመት ልምድና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች! 🌼 Graphics Design 🌼 Video Editing 🌼 Digital Marketing 🌼 Adobe Photoshop 🌼 English language 🌼 Website Design 🌼 Programming 🌼 Interior Design 🌼 Database 🌼 Basic Computer 🌼 Accounting Softwares 🌼 SPSS & STAΤΑ 🌼 MS-Project 🌼 Foreign & Local Languages አድራሻ፦ ቁ.1: መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) NaN ቁ.2: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) (ትንሹ ኬኬር) NaN ቁ.3: ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ NaN ☎️    NaN / NaN /          NaN Telegram:
Показати повністю ...
11 694
5
Elevate Your Business with Prefix Software Technology PLC At Prefix Software Technology PLC, we specialize in creating exceptional web and app solutions tailored to your business needs. Our commitment to innovation and quality ensures that you stay ahead in a competitive digital landscape. 🌟 Our Services Include: 👉Innovative Solutions: Custom web and mobile applications that drive growth and enhance user engagement. 👉Responsive Design: Seamless experiences across all devices, ensuring stunning visuals and flawless functionality. 👉Ongoing Support: Continuous maintenance and support to keep your digital solutions running smoothly. 👉Search Engine Optimization (SEO): Boost your online visibility with optimized websites that rank higher in search results. 👉E-commerce Solutions: Custom platforms designed to streamline transactions and enhance customer satisfaction. ተለግራም፥ NaN
Показати повністю ...
13 024
3
#DV2026 የዲቪ 2026 ማመልከቻ መቼ ይጀመራል? የዓለማችን ልዕለ ሀያል የሆነችው አሜሪካ ከፈረንጆቹ 1995 ዓመት ጀምሮ በዲቪ ሎተሪ አማካኝነት በርካቶችን ወደ ሀገሯ በመውሰድ ላይ ትገኛለች፡፡ ኢትዮጵያ ለዚህ እድል ከተፈቀደላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ስትሆን በየዓመቱ በአማካኝ ከ4 ሺህ እስከ 5 ሺህ ኢትዮጵያዊያን ወደ አሜሪካ ያቀናሉ፡፡ የዲቪ 2024 እድለኛ ኢትዮጵያዊን የቪዛ ማመልከቻቸው ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚያበቃ ሲሆን የዲቪ 2025 እድለኞች ደግሞ ከያዝነው መስከረም ወር መጠናቀቅ በኋላ ወደ አሜሪካ ለመጓዝ የቪዛ ጥያቄያቸውን ማቅረብ ይጀምራሉ፡፡ የዲቪ 2026 የማመልከቻ ጊዜ ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጀመር ሲሆን ለአንድ ወር እንደሚቆይ የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት አስታውቋል፡፡ የማመልከቻ ጊዜው ከመስከረም 21 ቀን እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት 30 ቀናት ይቆያል የተባለ ሲሆን አሸናፊ እድለኞች ደግሞ ግንቦት ወር ጀምሮ ማወቅ እንደሚቻልም ተገልጿል፡፡ ትክክለኛ የዲቪ አሞላል👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
Показати повністю ...
17 854
515
#InjibaraUniversity እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ እና ነባር የቅድመ ምረቃ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። በዚህም የ4ኛ ዓመት ተማሪዎች መስከረም 29 እና 30/2017 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲው ይገባሉ። የ3ኛ ዓመት፣ የ2ኛ ዓመት፣ የ1ኛ ዓመት ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የተመደባችሁ እና በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥቅምት 14 እና 15/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
18 138
36
#JigjigaUniversity ጅግጅጋ የሁሉም የአንደኛ ዓመት እንዲሁም የመጨረሻ ዓመት የቅድመ ምረቃ አና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት መስከረም 22 እና 23/2017 ዓ.ም ሲሆን፤ ምዝገባ መስከረም 27 እና 28/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ገልጿል። ለጥቆማ 👉 ➡️
18 127
22
2017 ላይ ፍሬሽማን ኮርስ የምትማሩ ከሆነ ይሄን ቪዲዮ አድርጉት ✌️ √ ከላይ የተያያዘው ቪዲዮ በትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ፍሬሽማን ተማሪዎች የተዘጋጀው የመማሪያ ሞጁል የመጀመሪያው ቻፕተር ላይ ያሉ ጥያቄዎች የቪድዮ ማብራሪያ ነው። √ ቀሪዎቹን ቻፕተሮችም በዚህ መልኩ በቀጣይ ቀናት እንለቃለን። ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️

Freshman_Mathematics_Chapter_One_Full_Exercises_Solution_MujaMercury.mp4

18 997
227
#AdigratUniversity ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት መስከረም 25 እና 26/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። በ2016 ዓ.ም በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣቹ ተማሪዎች፣ በ2017 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡ ተማሪዎች ጋር ጥሪ እንደሚደረግላችሁ ተገልጿል። ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
19 850
7
20 003
82
#ASTU ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና ለመወሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመማር _ በዩኒቨርሲቲዎቹ የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ፈተናው የሚሰጠው 👉መስከረም 14/2017 ዓ.ም በሁለት ክፍለ ጊዜ (session) ሆኖ የመጀመሪያው ክፍለ ጊዜ ከጠዋቱ 2፡30 - 5፡30 ሲሆን ሁለተኛው የፈተና ክፍለ ጊዜ ደግሞ ከሰዓት ከ7፡30 -10፡30 መሆኑን እየገለጽን የተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ በሆነባቸው የመፈተኛ ጣቢያዎች የሚኖረውን የቦታ ለውጥ በሌላ ማስታወቂያ የምንገልጽ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ⚠️ማሳሰቢያ:- ከካልኩሌተርና ለማሰቢያ ከሚሆን ወረቀት ዉጭ ማንኛዉንም ዓይነት ሞባይል እና ስማርት ፎን (Smart Phone) ይዞ ወደ መፈተኛ ማዕከላት መግባት በጥብቅ የተከለለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለጥቆማ 👉 ➡️
Показати повністю ...
20 723
74
King's Computer
15 226
3
🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼🌼🌼 እስከ መስከረም 10 ብቻ ለሚመዘገቡ ሰልጣኞች  ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ የ 15% ቅናሽ አድርገናል! በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን (መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች ያሉን ቦታዎች ዉስን ስለሆኑ አሁኑኑ ቀድመዉ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ! ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ካለው ሰርተፊኬት ጋር! የብዙ ዓመት ልምድና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች! 🌼 Graphics Design 🌼 Video Editing 🌼 Digital Marketing 🌼 Adobe Photoshop 🌼 English language 🌼 Website Design 🌼 Programming 🌼 Interior Design 🌼 Database 🌼 Basic Computer 🌼 Accounting Softwares 🌼 SPSS & STAΤΑ 🌼 MS-Project 🌼 Foreign & Local Languages አድራሻ፦ ቁ.1: መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ) NaN ቁ.2: ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) (ትንሹ ኬኬር) NaN ቁ.3: ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ NaN ☎️    NaN / NaN /          NaN Telegram:
Показати повністю ...
15 393
3
የዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች ግቢ ከመግባታቹህ በፊት mathematics and Physics ኮርሶችን ከወዲሁ መማር ትችላላችሁ 👍 በ #200 ብር ብቻ ✍️ለመመዝገብ የሁለቱም ኮርሶች የገፅ ለገፅ ቲቶርያል በቪድዮ ተሰርቶ ብዙዎች እየተማሩ ይገኛሉ። እናንተም ዛሬውኑ ተመዝግባቹህ ዛሬውኑ ቪዲዮዎቹን ማግኘት ትችላላችሁ ✌️ 👇 ✅ 📞NaN

file

12 272
4
ለ2017 የትምህርት ዘመን ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የመግቢያ ፈተና (UAT) ለመውስድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የፈተና ጣቢያዎች የመረጣችሁ በሙሉ የፈተና ቀን መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን። ስለሆነም ላይ በመግባት ከዚህ በፊት የተጠቀማችሁትን የኢሜይል አድራሻና የይለፍ ቃል በመጠቀም እና Apply for admission ላይ Login የሚለውን በመክፈት፣ 👉 የፈተና ሰዓት 👉 የፈተና username 👉 የመፈተኛ password ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 👉 በመጎብኘትም ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላል። ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
Показати повністю ...
18 322
25
ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የፈተና ቀናትን ስለማሳወቅ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ለመቀበል ምዝገባ ማካሄዳችን ይታወቃል ። በዚህም መሰረት የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT) 1.Addis Ababa University 2.Addis Ababa University Bishoftu Campus 3.Addis Ababa Science and Technology University 4.Ethiopian Civil Service University 5.Kotebe Metropolitan University 6.St Paul's Millennium Medical College የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ መስከረም 11 እና 12 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል:: ከአዲስ አበባ ውጪ የመፈተኛ ቦታ የመረጣችሁ 1.Adama Science and Technology University 2.Bahir Dar University 3.Dire Dawa University 4.Hawassa University 5.Jimma University 6.Mekelle University 7.Wollo University ፈተናችሁ ሰኞ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ይሆናል:: የመፈተኛ ቀን ሰዓት የመፈተኛ username የመፈተኛ passward ትኬት ለማግኘት ለማመልከት የተጠቀማችሁበት የኢሜል አድራሻ እና passward በመግባት ከዚያ Apply for admission በመምረጥ Login የሚለውን በመክፈት ማግኘት ትችላላችሁ፡ በተጨማሪም ወይም ማግኘት ትችላላችሁ። አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
Показати повністю ...
16 754
51
14 539
11
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ መሆኑ ይታወቃል። የሪሚዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ውጤት ስንት ነው የሚሉ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ደረሰዋል። በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰላ (70%) እና በተማሩበት ተቋም የሚሰላ (30%) በድምሩ 50% እና ከዚያ በላይ የማለፊያ ነጥብ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ሰምተናል። በተማሩበት ተቋም 30% ውጤት ያልተሞላላቸው ተማሪዎችን ውጤት በቅርቡ ተስተካክሎ ይሞላል። ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇 ለጥቆማ 👉 ➡️
17 947
73
Elevate Your Business with Prefix Software Technology PLC At Prefix Software Technology PLC, we specialize in creating exceptional web and app solutions tailored to your business needs. Our commitment to innovation and quality ensures that you stay ahead in a competitive digital landscape. 🌟 Our Services Include: 👉Innovative Solutions: Custom web and mobile applications that drive growth and enhance user engagement. 👉Responsive Design: Seamless experiences across all devices, ensuring stunning visuals and flawless functionality. 👉Ongoing Support: Continuous maintenance and support to keep your digital solutions running smoothly. 👉Search Engine Optimization (SEO): Boost your online visibility with optimized websites that rank higher in search results. 👉E-commerce Solutions: Custom platforms designed to streamline transactions and enhance customer satisfaction. ተለግራም፥ NaN
Показати повністю ...
17 854
0
#WolloUniversity ለወሎ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሁሉም ነባር መደበኛ ተማሪዎች (ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ) የ2017 ዓ.ም የመግቢያ ጊዜ መስከረም 10 እና 11/2017 ዓ.ም ሲሆን መስከረም 13/2017 ዓ.ም ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ፡ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ መምጣት አይፈቀድም ። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት ለጥቆማ 👉 ➡️
20 045
54
Останнє оновлення: 11.07.23
Політика конфіденційності Telemetrio