Xizmat sizning tilingizda ham mavjud. Tarjima qilish uchun bosingEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Kategoriya
Kanal joylashuvi va tili

barcha postlar Soccer Ethiopia

The voice of Ethiopian football For business enquiries ONLY Tell: +251940018801 Email: ads @soccerethiopia .net 
90 301-31
~12 055
~36
12.57%
Telegram umumiy reytingi
Dunyoda
11 671joy
ning 78 777
Davlatda, Efiopiya 
83joy
ning 396
da kategoriya
209joy
ning 1 121
Postlar arxivi
የመስከረም 12 የሶከር ኢትዮጵያ አጫጭር መረጃዎች
የመስከረም 12 የሶከር ኢትዮጵያ አጫጭር መረጃዎች #ዜና #ሶከርኢትዮጵያ
2 935
1
❤️ ጥራት ፤ ውበት ፤ ምቾት በአንድ ላይ ከጎፈሬ ❤️
4 547
1
ካርሎስ ዳምጠው ዛሬ ስላስቆጠረው ግሩም ጎል እና ስለ ደስታ አገላለፁ ምን አለ?
ካርሎስ ዳምጠው ዛሬ ስላስቆጠረው ግሩም ጎል እና ስለ ደስታ አገላለፁ ...
5 803
1
በምሽቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ጎሎች ቅዱስ ጊዮርጊስን 2ለ1 ረተዋል።
ሪፖርት | ዐፄዎቹ በመጨረሻ ደቂቃ በተገኘች ግብ ፈረሰኞቹን ረተዋል - ሶከር ኢትዮጵያ
በምሽቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ጎሎች ቅዱስ ጊዮርጊስን 2ለ1 ረተዋል። ሁለቱም ቡድኖች በክረምቱ ካደረጓቸው ዝውውሮች ውስጥ በተመሳሳይ ሦስት ተጫዋቾችን በቋሚ አሰላለፍ ውስጥ ተጠቅመው በጀመሩት ጨዋታ የመጀመሪያዎቹን ሀያ አምስት…
5 871
1
የመጀመሪያ የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ፍፃሜውን ያገኛል !
6 247
0
የጨዋታ 006 ውጤት !
7 498
0
86' ጎል ምኞት ደበበ (ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-2 ፋሲል ከነማ)
8 055
0
84' ጎል ፍፁም ጥላሁን (ፍ/ቅ/ም) (ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ፋሲል ከነማ)
7 941
1
70' ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ፋሲል ከነማ                          20' ቢኒያም ላንቃሞ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
7 415
2
46' ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ! ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ፋሲል ከነማ                          20' ቢኒያም ላንቃሞ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
7 443
0
ዕረፍት ! ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ፋሲል ከነማ                          20' ቢኒያም ላንቃሞ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
7 046
0
ዕረፍት ! ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ፋሲል ከነማ                          20' ቢኒያም ላንቃሞ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
1
0
30' ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ፋሲል ከነማ                            20' ቢኒያም ላንቃሞ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
7 469
1
30' ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ፋሲል ከነማ 20' ቢኒያም ላንቃሞ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
Kidus Giorgis vs Fasil Kenema | Soccer Ethiopia
1
0
20' ጎል ቢኒያም ላንቃሞ (ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ፋሲል ከነማ)
7 758
1
01' ጨዋታው ተጀምሯል ! ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ፋሲል ከነማ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
7 791
0
ካርሎስ ዳምጠው ዛሬ ስላስቆጠረው ግሩም ጎል እና ስለ ደስታ አገላለፁ ምን አለ?
ካርሎስ ዳምጠው ዛሬ ስላስቆጠረው ግሩም ጎል እና ስለ ደስታ አገላለፁ ...
1
0
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ - ጨዋታ 006 01:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ
6 904
0
ጥሩ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ አዲስ አዳጊውን ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3ለ2 አሸንፏል።
ሪፖርት |  የጦና ንቦቹ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል - ሶከር ኢትዮጵያ
ጥሩ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ አዲስ አዳጊውን ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3ለ2 አሸንፏል። 10፡00 ሲል በዋና ዳኛ ዳንኤል ግርማይ መሪነት በተጀመረው ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ መጠነኛ ፉክክር ሲደረግ በኤሌክትሪኮች በኩል 30ኛው ደቂቃ…
7 436
0
የጨዋታ 006 አሰላለፍ !
7 572
0
የጨዋታ 005 ውጤት!
8 214
0
90+5' ጎል አቤል ሀብታሙ (ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2-3 ወላይታ ድቻ) ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
8 298
0
86' ጎል ካርሎስ ዳምጠው (ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-3 ወላይታ ድቻ) ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
7 679
0
46' ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ! ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-1 ወላይታ ድቻ 54' እዮብ ገ/ማርያም     33' ጌታሁን ባፋ(በራስ ላይ) 58' ተስፋዬ መላኩ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
6 947
0
58' ጎል ተስፋዬ መላኩ (ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-2 ወላይታ ድቻ) ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
7 465
0
54' ጎል እዮብ ገ/ማርያም (ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-1 ወላይታ ድቻ)
7 276
0
የኢትዮ ኤሌክትሪኩ የመሀል ተከላካይ ጌታሁን ባፋ በአዲሱ የውድድር ዘመን የመጀመሪያው በራሱ መረብ ግብ ያስቆጠረ ተጫዋች ሆኖ ተመዝግቧል።
7 235
1
46' ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ! ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-1 ወላይታ ድቻ                             33'ጌታሁን ባፋ(በራስ ላይ) ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
6 458
0
ዕረፍት ! ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-1 ወላይታ ድቻ                             33'ጌታሁን ባፋ(በራስ ላይ) ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
6 907
0
33' ጎል ጌታሁን ባፋ (በራስ ላይ) (ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-1 ወላይታ ድቻ)
7 062
0
30' ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 ወላይታ ድቻ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
6 975
0
01' ጨዋታው ተጀምሯል ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 ወላይታ ድቻ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
7 620
0
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ - ጨዋታ 005 10:00 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ወላይታ ድቻ
7 722
1
የጨዋታ 005 አሰላለፍ !
8 326
1
የመስመር ብድርን ተጠቃሚ ለመሆን መስፈርቶቹ ምንድን ናቸው? የሚያስፈልጉት መስፈርቶች: • የቀበሌ መታወቅያ • ቲን (TIN) የምስክር ወረቀት • የንግድ ፍቃድ • ሰራተኞች ቀጥሮ የሚያስተዳድር መሆኑ የሚያሳይ ማስረጃ ለበለጠ መረጃ አቅራብያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ አልያም የመስመር ድህረገፅን ይጎብኙ website www.ethiomesmer
9 114
2
ከአንድ ዓመት በኋላ ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቡድኑን የሚመሩ አምበሎችን አሳውቋል።
የኢትዮ ኤሌክትሪክ አምበሎች ታውቀዋል - ሶከር ኢትዮጵያ
ከአንድ ዓመት በኋላ ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቡድኑን የሚመሩ አምበሎችን አሳውቋል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ ለዘንድሮ የውድድር ዓመት ቡድናቸውን ለማጠናከር ሽመክት ጉግሳ ፣ ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ፣ ሐብታሙ ሸዋለም፣ ፍቃዱ…
8 884
0
በመቻል ስፖርት ክለብ ዋና አዘጋጅነት ፤ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና በድሬዳዋ ስፖርት ኮሚሽን አስተባባሪነት ከውጪ በመጡ የካፍ እና ፊፋ ኢንስትራክተሮች አማካኝነት ለግብ ጠባቂዎች አሰልጣኞች የተዘጋጀው ስልጠና በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ከተማ በኒው ሌቭል ሆቴል ተጀምሯል። በዕለቱ የመክፈቻ መርሐግብር ላይ የመቻል ስፖርት ክለብ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ጄኔራል ኑር ሙዘይር ፣ የመቻል ስፖርት ክለብ የቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ሰይፉ  ፣ የሊግ ካምፓኒው ተወካይ አቶ ልዑል ፣ የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ፣ የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ኢብሳ ዱሪ እና የድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተወካዩ አቶ ጉሌድ በክብር እንግድነት ተገኝተዋል። በዕለቱ የመክፈቻ ፕሮግራም ንግግር ያደረጉት የመቻል ስፖርት ክለብ ተወካዮች “መቻል ይህን ስልጠና ያዘጋጀው ራሱ ተጠቅሞ እንደ ሀገር ሙያተኞችን ለመጥቀም" እንደሆነ እና የሚነሳውን የግብ ጠባቂዎች አቅም የማሳደግ ውስንነትን ለመቅረፍ በማለም ስልጠናው መዘጋጀቱን ገልፀው ስልጠናው በግብ ጠባቂዎች ይጀምር እንጂ በቀጣይነት በሌሎችም ዘርፎች እንደሚቀጥል አንስተው በሚኖራቸው ቆይታም ውጤታማ ስልጠና እንደሚሆን ምኞታቸውን ገልፀዋል። የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኞችን በመወከል ንግግር ያደረጉት ባለሙያ ሲናገሩ እንዲህ ያሉ ስልጠናዎችን መውሰድ ጠቀሜታው የጎላ እንደሆነ እና እንዲህ ያሉ ስልጠናን ከወሰዱ እጅግ ዓመታት ያስቆጠረ በመሆኑ "በቀጣይ ተከታታይ ስልጠና እንድናገኝ  ዕገዛ እንፈልጋለን ራሳችንን ማሳደግ እንፈልጋለን ብለዋል።” ለተከታታይ ስድስት ቀናት የሚቆየው ይህ ስልጠና መስከረም አስራ ስምንት የሚጠናቀቅ ይሆናል።
Ko'proq ko'rsatish ...
8 362
2
ዐፄዎቹ ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአምበልነት የሚመሯቸውን ተጫዋቾች አሳውቀውናል።
የፋሲል ከነማ አምበሎች ታውቀዋል - ሶከር ኢትዮጵያ
ዐፄዎቹ ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአምበልነት የሚመሯቸውን ተጫዋቾች አሳውቀውናል። በዛሬው ዕለት ምሽት 1 ሰዓት ላይ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድራቸውን የሚጀምሩት ፋሲል ከነማዎች በአምበልነት የሚመሯቸውን…
9 034
0
በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመሩት ወላይታ ድቻዎች ሦስት አምበሎቻቸውን ይፋ አድርገዋል።
የጦና ንቦቹ አምበሎች ተለይተዋል - ሶከር ኢትዮጵያ
በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመሩት ወላይታ ድቻዎች ሦስት አምበሎቻቸውን ይፋ አድርገዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2017 የውድድር ዘመናቸውን ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር በዛሬው ዕለት በሚያደርጉት ጨዋታ የሚጀምሩት ወላይታ ድቻዎች በክረምቱ ከአምናው አንፃር የተሻሉ…
9 100
1
የጎልደን ቡት አካዳሚ ከሀዋሳ ከተማ ሁለት የስፖርት ተቋማትን ጋር በጋራ አብሮ ለመስራት ተስማምቷል።
ጎልደን ቡት አካዳሚ ከሁለት ተቋማት ጋር ስምምነት ፈፅሟል - ሶከር ኢትዮጵያ
የጎልደን ቡት አካዳሚ ከሀዋሳ ከተማ ሁለት የስፖርት ተቋማትን ጋር በጋራ አብሮ ለመስራት ተስማምቷል። ትውልዱ በሀዋሳ ከተማ ሲሆን በልጅነቱ ወደ ሀገረ አሜሪካ በማምራት በእግር ኳስ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ስልጠናዎችን በመውሰድ በአሁኑ…
8 952
4
🚀 የአቪዬተር ሻሞ - በረራ በነጻ! የአቪዬተር ሻሞ ሽጦታዎች ዛሬም ቀጥለዋል! እስከ 4ሺብር ዋጋ ያላቸው ነጻ የመወራረጃ እጣዎች እርስዎን እየጠበቁ ነው። አሁኑኑ የራስዎ ያርጓቸው -
9 295
1
የሊጉ የመክፈቻ የጨዋታ ሳምንት በሦስተኛ የጨዋታ ዕለት መርሃግብሮች ዛሬ ይቀጥላል ፤ በጨዋታዎቹ ዙርያ ሀሳባችሁን አጋሩን ?
9 224
2
የመስከረም 10 የሶከር ኢትዮጵያ አጫጭር መረጃዎች
የመስከረም 11 የሶከር ኢትዮጵያ አጫጭር መረጃዎች #ዜና #ሶከርኢትዮጵያ
10 221
2
የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የሙሉ ሰዓት ውጤት ያንግ አፍሪካንስ 6-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 35' ክላቶስ ቻማ 47' ክሊሞን ምዚዜ 76' ስቲፈን አዚዝ ኪ 85' ሙዳቲር ያህያ 90' ዱክ አቡያ 90+3' ስቲፈን አዚዝ ኪ ድምር ውጤት (7-0) *ውጤቱን ተከትሎ የታንዛኒያው ያንግ አፍሪካንስ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድን ተቀላቅሏል።
10 418
10
ወደ ተከላካይ ስፍራ ተመልሶ የተጫወተው አጥቂው ሙጂብ ቃሲም ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል
ወደ ተከላካይ ስፍራ ተመልሶ የተጫወተው አጥቂው ሙጂብ ቃሲም
ወደ ተከላካይ ስፍራ ተመልሶ የተጫወተው አጥቂው ሙጂብ ቃሲም ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል
10 203
5
ከሰዓታት በፊት በመክፈቻ የሊግ ጨዋታቸው ለመቻል ፎርፌ ለመስጠት የተገደዱት ወልቂጤ ከተማዎች አሁናዊ ሁኔታ.....
ወልቂጤ ከተማ በሊጉ ይቀጥላል ? - ሶከር ኢትዮጵያ
ከሰዓታት በፊት በመክፈቻ የሊግ ጨዋታቸው ለመቻል ፎርፌ ለመስጠት የተገደዱት ወልቂጤ ከተማዎች አሁናዊ ሁኔታ….. ባለፈው የውድድር ዓመት በተለያዩ ችግሮች ተፈትነው በሊጉ ላይ የቆዩት ወልቂጤ ከተማዎች በአዲሱ የውድድር ዓመት አስፈላጊውን የክለብ ላይሰንሲንግ…
10 715
5
ባህር ዳር ከተማ በፍጹም ዓለሙ ብቸኛ ግብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1ለ0 አሸንፏል።
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ዓመቱን በድል ጀምረዋል - ሶከር ኢትዮጵያ
ባህር ዳር ከተማ በፍጹም ዓለሙ ብቸኛ ግብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1ለ0 አሸንፏል። በዋና ዳኛ መስፍን ዳኜ መሪነት ምሽት 1 ሰዓት ሲል በተደረገው ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ በኳስ ቁጥጥርም ሆነ የግብ ዕድሎችን…
10 315
0
የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ዕረፍት ያንግ አፍሪካንስ 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 35' ክላቶስ ቻማ ድምር ውጤት (2-0)
10 582
0
የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የሁለት ጨዋታ ቀናት ውጤቶች እና ቀጣይ መርሐግብሮች !
10 330
1
የጨዋታ 004 ውጤት !
10 121
1
70' ወልዋሎ ዓ.ዩ 0-1 ባህር ዳር ከተማ                        24' ፍፁም ዓለሙ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
9 322
0
46' ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ! ወልዋሎ ዓ.ዩ 0-1 ባህር ዳር ከተማ                        24' ፍፁም ዓለሙ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
9 028
0
ዕረፍት ! ወልዋሎ ዓ.ዩ 0-1 ባህር ዳር ከተማ                        24' ፍፁም ዓለሙ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
9 094
0
34' ወልዋሎ ዓ.ዩ 0-1 ባህር ዳር ከተማ 24' ፍፁም ዓለሙ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
8 778
0
24' ጎል ፍፁም ዓለሙ (ወልዋሎ ዓ.ዩ 0-1 ባህር ዳር ከተማ)
9 108
0
የመቻል አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ስለቀድሞ ክለባቸው ወልቂጤ ከተማ ምን አሉ?
የመቻል አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ስለቀድሞ ክለባቸው ወልቂጤ ከተማ ምን አሉ?
9 229
5
01' ጨዋታው ተጀምሯል ወልዋሎ ዓ.ዩ 0-0 ባህር ዳር ከተማ ለቀጥታ ውጤት መግለጫ :
9 358
0
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ - ጨዋታ 004 01:00 ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ባህር ዳር ከተማ
9 172
0
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ - ጨዋታ 04 01:00 ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ባህር ዳር ከተማ
9 387
1
በቅርቡ ለመጓዝ አስበዋል ?  ወይስ የበረራ ትኬቶች ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በአሞሌ ሞባይል መተግበሪያ ደህንነቱ የተጠበቀ  የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት መቁረጫ መንገድ ያገኛሉ::    Are you planning to travel soon and in need of flight tickets? Well, look no further as Ethiopian Airlines offers a secure and convenient online booking platform via the Amole mobile app.    Amole, a Life of Convenience!        -   Android        -  iOS      - Web   
Ko'proq ko'rsatish ...
10 425
0
Oxirgi yangilanish: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio