Xizmat sizning tilingizda ham mavjud. Tarjima qilish uchun bosingEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Kategoriya
Kanal joylashuvi va tili

barcha postlar ESAT (ኢሳት🇪🇹)®

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉  @Esat_tv_comment_bot  🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹 
239 190-78
~62 602
~5
24.05%
Telegram umumiy reytingi
Dunyoda
2 951joy
ning 78 777
Davlatda, Efiopiya 
7joy
ning 396
da kategoriya
255joy
ning 3 169
Postlar arxivi
ወደ አገር በሚገቡ እቃዎች ላይ መመሪያ ወጥቷል‼️ ገንዘብ ሚኒስቴር ወደ አገር በሚገቡ እቃዎች ላይ ከተጣለው የማህበራዊ ልማት ቀረጥ ነጻ የሚሆኑ እቃዎችን ለመወሰን ገንዘብ ሚኒስቴር መመሪያ አውጥቷል። ይኸው መመሪያ” መመሪያ ቁጥር 1023/2017″ ይሰኛል። በዚህ መመሪያ መሰረት ፥ ለህብረተሰቡ በነጻ የሚሰጡ የትምህርት እና የጤና አገልግሎቶችን ለማስፋፋት እንዲሁም በሰው ሰራሽ እና በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ችግር ላይ የሚገኙ ወገኖችን ለመርዳት ከውጭ አገር በእርዳታ የሚላኩ እቃዎች የማህበራዊ ልማት ቀረጥ የተጣለበትን አላማ ለማሳካት የሚያግዙ በመሆኑ ከቀረጥ ነጻ እንዲሆኑ ተደርጓል። ከማህበራዊ ልማት ቀረጥ ነጻ የተደረጉ እቃዎች? የሚከተሉት እቃዎች ከማህበራዊ ልማት ቀረጥ ነፃ ሆነው ወደ ሀገር ይገባሉ፡፡ 1. ለሚከተሉት የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ከውጭ አገር በእርዳታ የሚላኩ እቃዎች :- ሀ/ በመንግስት ባለቤትነት ስር ያሉ ወይም ለህብረሰሰቡ ነጻ አገልግሎት የሚሰጡ : – የትምህርት ተቋማት፣ – የጤና ተቋማት፣ – የሕጻናት፤ የሴቶች፤ የአረጋውያን፣ የአእምሮ ህመምተኞች እና የአካል ጉዳተኞች መርጃ ድርጅቶች ለ/ በሰው ሰራሽ እና በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ ለሚሰጡ ድርጅቶች ከውጭ አገር በእርዳታ የሚላኩ እቃዎች 2. ኢትዮጵያ በፈረመቻቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች ከቀረጥ እና ታክስ ነጻ ሆነው ወደአገር እንዲገቡ የተፈቀደ እቃዎች። 3. የአገር መከላከያ ሚኒስቴር፣ የፌዴራል እና የክልል ፖሊስ ተቋሞች፣ የብሔራዊ መረጃ እና ደሕንነት አገልግሎት እና ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በሕግ በተፈቀደው መሰረት ወደ አገር የሚያስገቧቸዉ የመከላከያ እና የህዝብ ደህንነት መሳሪያዎች፣…
Ko'proq ko'rsatish ...
5 026
5
ቅዱስ cars 🚘 የቴሌግራም መኪና መሸጫ መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። 👉ማንኛውም 🚘 መኪና መሸጥ ከፈለጋቹ 🚘የመኪናውን ምስል እና መረጃ ወደኛ በመላክ በፋጥነት መሸጥ ትችላላችሁ። ቅዱስ Cars🚘🚘       👉 መረጃ ሁልጊዜ እንዲደርሶት ቴሌግራም ቻናል   join ያድርጉ ☎️251911870588   join 👇👇 ያድርጉ  
4 845
0
👉ትርፋማ አክሲዮን ይግዙ 📌አያት አክስዮን ማህበር የ 2014ዓ.ም የትርፍ ድርሻ 44% ለባለ አክሲዮኖች ማከፋፈሉ ይታወቃል! 📌በ2015 ደግሞ ከፍ ብሎ 51.38% ለባለድርሻ አካላት ትርፍ በማከፋፈል ላይ ይገኛል የአያት አ.ማ. የአክሲዬን ባለድርሻዎች ይቀላቀሉ???  📌የአንድ አክሲዬን ዋጋ 100ብር 📌 መግዛት የሚቻለው ዝቅተኛ የአክሲዬን መጠን 2,500 አክሲዮን   📌 መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ የአክሲዬን መጠን 20,000,000 አክሲዮን 📌 ቅድመ ክፍያ 40% ቀሪውን 60% ክፍያ በ 3 አመት ውስጥ የሚከፈል   📌 የትርፍ ድርሻ የመጀመሪያ ክፍያ ከተከፈለበት አንድ ወር በኋላ ጀምሮ የሚታሰብ አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች 📌በሪል ስቴት ልማት 📌 በሆቴልና ቱሪዝም   📌   በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ   📌በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ   📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና 📌 በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ለበለጠ መረጃ☎️ ፦ NaN/0941200222 ይደውሉ ።
Ko'proq ko'rsatish ...

file

4 694
0
በቤሩት እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት የሟቾች ቁጥር 31 ደረሰ‼️ በሊባኖስ ቤሩት ደቡባዊ ክፍል እስራኤል ባደረሰችው የአየር ጥቃት የሟቾች ቁጥር 31 ደርሷል። የሊባኖስ ጤና ሚኒስትር ፊራስ አቢያድ እንደገለጹት ከሟቾች ውስጥ ሦስት ህጻናትና ሰባት ሴቶች ይገኙበታል፡፡ የእስራኤል የአየር ጥቃት በሊባኖስ መዲና ሁለት ሕንጻዎችን ያፈራረሰ ሲሆን 68 ሰዎች ላይ ጉዳት ማድረሱንም ሚኒስትሩ አክለዋል። የከተማዋ ትራንስፖርት ሚኒስትር አሊ ሃሜህ እስራኤል በመኖርያ ሕንጸዎች ላይ ያደረሰችው ፍንዳታ የጦር ወንጀል መሆኑን እና ቀጣናውን ወደለየለት ጦርነት የሚገፋ መሆኑን ተናግረዋል። እስካሁን 23 ሰዎች በፍርስራሹ ውስጥ ጠፍተዋል ማለታቸውን አልጄዚራ ዘግቧል፡፡ የእስራኤል ጦር ግን ጥቃቱ የሄዝቦላህ ከፍተኛ አመሮችን ኢላማ ያደረገ ነበር ብሏል፡፡ ሄዝቦላህም ኢብራሂም አቂል እና አህመድ መሀመድ ዋሀቢ የተባሉ የጦር አዛዥ ኮማንደሮቹ በጥቃቱ እንደሞቱበት አረጋግጧል።
Ko'proq ko'rsatish ...
28 783
8
የ15 ዓመት ታዳጊን ለአራት በመሆን የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ‼️ በኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ኦፓላሼ ቀበሌ ለአራት በመሆን የ15 ዓመት ታዳጊን አስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ። ተከሳሾች በቁጥር አራት ሲሆን አስፋቸው አለሙ፣ አሻግሬ አበራ፤  ማቲዎስ ደዋና እና አስማማው አሉላ የተባሉ ግለሰቦች ናቸው። ግለሰቦቹ በአመያ ዙሪያ ወረዳ በግምት 8:00 አካባቢ  ጫሬ ዶቄ ቀበሌ ቤተሰብ ለመጠየቅ ወደ ኦፓላሼ ቀበሌ እየሄደች የምትገኝ የ15 አመት ታዳጊ አስገድደው መድፈራቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች  ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ  እና  ቴሌቪዥን ተናግረዋል ። በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ጥፋተኛ ሆነው ክስ የቀረበባቸው ወንጀለኞች ጳግሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም  በዋለው ችሎት ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተከሳሾች እያንዳንዳቸው 7 ዓመት ፅኑ እስራት  ተቀጥተዋል። አራተኛ ተከሳሽ ዕድሜው ከ10 እስከ 13 ዓመት በመሆኑ ተከሳሹ  መታሰር የማይችልና እንደዚህ ዓይነት ታዳጊ እስረኞችን ተቀብሎ   በማረምያ ተቋም በዞኑ ባለመኖሩ ምክንያት ቤተሰቡ ፈርሞ ወስዶት ክትትልና በቁጥጥር እንዲያደርግ በማለት ውሳኔ መሰጠቱን ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ለብስራት ሬዲዮ  እና  ቴሌቪዥን ተናግረዋል ።
Ko'proq ko'rsatish ...
39 880
29
👉ትርፋማ አክሲዮን ይግዙ 📌አያት አክስዮን ማህበር የ 2014ዓ.ም የትርፍ ድርሻ 44% ለባለ አክሲዮኖች ማከፋፈሉ ይታወቃል! 📌በ2015 ደግሞ ከፍ ብሎ 51.38% ለባለድርሻ አካላት ትርፍ በማከፋፈል ላይ ይገኛል የአያት አ.ማ. የአክሲዬን ባለድርሻዎች ይቀላቀሉ???  📌የአንድ አክሲዬን ዋጋ 100ብር 📌 መግዛት የሚቻለው ዝቅተኛ የአክሲዬን መጠን 2,500 አክሲዮን   📌 መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ የአክሲዬን መጠን 20,000,000 አክሲዮን 📌 ቅድመ ክፍያ 40% ቀሪውን 60% ክፍያ በ 3 አመት ውስጥ የሚከፈል   📌 የትርፍ ድርሻ የመጀመሪያ ክፍያ ከተከፈለበት አንድ ወር በኋላ ጀምሮ የሚታሰብ አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች 📌በሪል ስቴት ልማት 📌 በሆቴልና ቱሪዝም   📌   በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ   📌በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ   📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና 📌 በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ለበለጠ መረጃ☎️ ፦ NaN/0941200222 ይደውሉ ።
Ko'proq ko'rsatish ...

file

35 239
0
ቅዱስ cars 🚘 የቴሌግራም መኪና መሸጫ መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። 👉ማንኛውም 🚘 መኪና መሸጥ ከፈለጋቹ 🚘የመኪናውን ምስል እና መረጃ ወደኛ በመላክ በፋጥነት መሸጥ ትችላላችሁ። ቅዱስ Cars🚘🚘       👉 መረጃ ሁልጊዜ እንዲደርሶት ቴሌግራም ቻናል   join ያድርጉ ☎️251911870588   join 👇👇 ያድርጉ  
29 003
0
Platinum Mass Gainer ጤናማ የሆነ ክብደት መጨመር ይፈልጋሉ ከፍተኛ የሆነ የፕሮቲን እና የካርቦሃይድሬት ዉቅር ሲሆን  በአንድ  ማንኪያ:- 👉1,250 ካሎሪ 👉 60  ግራም ፕሮቲን 👉 6 G ግራም ግሉታሚን 👉 9 G ግራም ክሬቲን 👉 2 G ግራም ቢሲኤኤ 👉ቪታሚኖችን 👩🏽‍⚕️ የያዘው ይህ የከፍተኛ የፕሮቲን እና ካርቦሃይድሬት ድብልቅ የጡንቻን ብዛት በፍጥነት እና በብቃት ለማጎልበት የሚረዳዎትን በቂ የፕሮቲን ፍጆታ በማረጋገጥ የሰውነትዎን ጂኤች እና ቴስቶስትሮን ደረጃን ለማሳደግ የሚያስፈልግዎት ውህድ ነው። አድራሻችን;- ሀዋሳ  አቶቴ ቱርፋት ወርቁ ቡቼ ሞል ፊትለፊት አዲስ የገበያ ማእከል ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ📍 ☎️ 251926482248 ☎️ ☎️ 9369 ላይ ይደውሉ   ☎️
32 964
4

1
0
የሂዝቦላ ከፍተኛ አዛዥ የሆነው ኢብራሂም አቂል ተገደለ‼️ በሊባኖስ ቤሩት ውስጥ እስራኤል በሰነዘረችው የአየር ጥቃት የሂዝቦላ ከፍተኛ አዛዥ የሆነው ኢብራሂም አቂል መገደሉ ተነገረ። እስራኤል የሂዝቦላ ቡድን ከፍተኛ አዛዥ የሆነውን ኢብራሂም አቂልን ዒላማ አድርጋ የአየር ጥቃቱን መፈጸሟን የሊባኖስ የደህንነት ምንጮች እና የእስራኤል ጦር ራዲዮ ገልጸዋል።
41 370
15
41 779
58
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ የታሪፍ ማሻሻያ እንደሚኖር ፍንጭ ሰጡ‼️ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ይፋ አደረጉበት መግለጫ ላይ ከታሪፍማሻሻ ጋር ተያይዞ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። “ዋጋ ሳታስተካክሉ እናንተስ መቀጠል ትችላላችሁ ወይ ለሚለው ጥያቄ፤ ተገቢ እና ትክክለኛ ነው” ያሉት ዋና ስራ አስፈጻሚዋ፤ “ዘለን ታሪፉን ያለስተካከለው የደንበኞቻችንን እንዲሁም በአጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡ እንዲረጋጋ እና ጤናማ እንዲሆን ስለምንፈልግ ነው” ብለዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ፍሬህወት ታምሩ በመግለጫቸው ላይ “በጣም በተጠና መልኩ የደንበኞችን የመክፈል አቅም ታሳቢ ያደረገ መጠነኛ የሆኑ የዋጋ ጭማሪዎች ይኖረናል፤ ነገር ግን በሁሉም ደንበኞች ላይ ተፈጻሚ አይደረግም” ብለዋል።
46 407
10
ቅዱስ cars 🚘 የቴሌግራም መኪና መሸጫ መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። 👉ማንኛውም 🚘 መኪና መሸጥ ከፈለጋቹ 🚘የመኪናውን ምስል እና መረጃ ወደኛ በመላክ በፋጥነት መሸጥ ትችላላችሁ። ቅዱስ Cars🚘🚘       👉 መረጃ ሁልጊዜ እንዲደርሶት ቴሌግራም ቻናል   join ያድርጉ ☎️251911870588   join 👇👇 ያድርጉ  
33 246
2
👉ትርፋማ አክሲዮን ይግዙ 📌አያት አክስዮን ማህበር የ 2014ዓ.ም የትርፍ ድርሻ 44% ለባለ አክሲዮኖች ማከፋፈሉ ይታወቃል! 📌በ2015 ደግሞ ከፍ ብሎ 51.38% ለባለድርሻ አካላት ትርፍ በማከፋፈል ላይ ይገኛል የአያት አ.ማ. የአክሲዬን ባለድርሻዎች ይቀላቀሉ???  📌የአንድ አክሲዬን ዋጋ 100ብር 📌 መግዛት የሚቻለው ዝቅተኛ የአክሲዬን መጠን 2,500 አክሲዮን   📌 መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ የአክሲዬን መጠን 20,000,000 አክሲዮን 📌 ቅድመ ክፍያ 40% ቀሪውን 60% ክፍያ በ 3 አመት ውስጥ የሚከፈል   📌 የትርፍ ድርሻ የመጀመሪያ ክፍያ ከተከፈለበት አንድ ወር በኋላ ጀምሮ የሚታሰብ አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች 📌በሪል ስቴት ልማት 📌 በሆቴልና ቱሪዝም   📌   በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ   📌በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ   📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና 📌 በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ለበለጠ መረጃ☎️ ፦ NaN/0941200222 ይደውሉ ።
Ko'proq ko'rsatish ...

file

32 015
7
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ የታሪፍ ማሻሻያ እንደሚኖር ፍንጭ ሰጡ‼️ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ይፋ አደረጉበት መግለጫ ላይ ከታሪፍማሻሻ ጋር ተያይዞ ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። “ዋጋ ሳታስተካክሉ እናንተስ መቀጠል ትችላላችሁ ወይ ለሚለው ጥያቄ፤ ተገቢ እና ትክክለኛ ነው” ያሉት ዋና ስራ አስፈጻሚዋ፤ “ዘለን ታሪፉን ያለስተካከለው የደንበኞቻችንን እንዲሁም በአጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡ እንዲረጋጋ እና ጤናማ እንዲሆን ስለምንፈልግ ነው” ብለዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ፍሬህወት ታምሩ በመግለጫቸው ላይ “በጣም በተጠና መልኩ የደንበኞችን የመክፈል አቅም ታሳቢ ያደረገ መጠነኛ የሆኑ የዋጋ ጭማሪዎች ይኖረናል፤ ነገር ግን በሁሉም ደንበኞች ላይ ተፈጻሚ አይደረግም” ብለዋል።
1
0
ቅዱስ cars 🚘 የቴሌግራም መኪና መሸጫ መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። 👉ማንኛውም 🚘 መኪና መሸጥ ከፈለጋቹ 🚘የመኪናውን ምስል እና መረጃ ወደኛ በመላክ በፋጥነት መሸጥ ትችላላችሁ። ቅዱስ Cars🚘🚘       👉 መረጃ ሁልጊዜ እንዲደርሶት ቴሌግራም ቻናል   join ያድርጉ ☎️251911870588   join 👇👇 ያድርጉ  
1
0
🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻 🌻 በአዲሱ አመት  የቤት ምኞትዎ  እውን  ይሆን ዘንድ ዘመናዊና ለመኖሪያ ምቹ የሆኑትን የአያት አፓርትመንቶችን የግሎ ያድርጉ። ከ 8% ማለትም 447 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እጅግ ተመጣጣኝና ለመክፈል አመቺ በሆነ አማራጭ ቤቶን ይግዙት። 🌻በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ልዩ እድል አመቻችተናል።  ለውጥ ዛሬ ይጀምራል! መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻 ለበለጠ መረጃ: ☎️ 09 22 40 48 14 / 09 41 20 02 22 ይደውሉ | | contact ያድርጉን።
1
0
ሦስት ሕገወጥ የከረሜላ ምርቶች ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ማሳሰቢያ ተሰጠ‼️ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ከሕብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሰረት በነሐሴ ወር በመርካቶ ገበያ በአደረገው የዳሰሳ ስራ ብሔራዊ አስገዳጅ ገላጭ ጽሑፍ ደረጃ CES 73/2013 ሳያሟሉ ገበያ ላይ የተገኙ ሦስት አይነት የከረሜላ ምርቶችን ይዟል፡፡ እነዚህ ህገወጥ የከረሜላ ምርቶች ማን እንዳመረታቸው፣ የት አገር እንደተመረቱ፣ የአምራቹ አድራሻ ያልታወቀ እና የምርቱ ባች ቁጥር የሌለው በመሆኑ የአገሪቱን አስገዳጅ ገላጭ ፅሑፍ ደረጃ ስለማያሟሉ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ያሳስባል፡፡
46 629
177
🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻 🌻 በአዲሱ አመት  የቤት ምኞትዎ  እውን  ይሆን ዘንድ ዘመናዊና ለመኖሪያ ምቹ የሆኑትን የአያት አፓርትመንቶችን የግሎ ያድርጉ። ከ 8% ማለትም 447 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እጅግ ተመጣጣኝና ለመክፈል አመቺ በሆነ አማራጭ ቤቶን ይግዙት። 🌻በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ልዩ እድል አመቻችተናል።  ለውጥ ዛሬ ይጀምራል! መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻 ለበለጠ መረጃ: ☎️ 09 22 40 48 14 / 09 41 20 02 22 ይደውሉ | | contact ያድርጉን።
32 080
2
Platinum Mass Gainer ጤናማ የሆነ ክብደት መጨመር ይፈልጋሉ ከፍተኛ የሆነ የፕሮቲን እና የካርቦሃይድሬት ዉቅር ሲሆን  በአንድ  ማንኪያ:- 👉1,250 ካሎሪ 👉 60  ግራም ፕሮቲን 👉 6 G ግራም ግሉታሚን 👉 9 G ግራም ክሬቲን 👉 2 G ግራም ቢሲኤኤ 👉ቪታሚኖችን 👩🏽‍⚕️ የያዘው ይህ የከፍተኛ የፕሮቲን እና ካርቦሃይድሬት ድብልቅ የጡንቻን ብዛት በፍጥነት እና በብቃት ለማጎልበት የሚረዳዎትን በቂ የፕሮቲን ፍጆታ በማረጋገጥ የሰውነትዎን ጂኤች እና ቴስቶስትሮን ደረጃን ለማሳደግ የሚያስፈልግዎት ውህድ ነው። አድራሻችን;- ሀዋሳ  አቶቴ ቱርፋት ወርቁ ቡቼ ሞል ፊትለፊት አዲስ የገበያ ማእከል ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ📍 ☎️ 251926482248 ☎️ ☎️ 9369 ላይ ይደውሉ   ☎️
39 916
11
ቅዱስ cars 🚘 የቴሌግራም መኪና መሸጫ መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። 👉ማንኛውም 🚘 መኪና መሸጥ ከፈለጋቹ 🚘የመኪናውን ምስል እና መረጃ ወደኛ በመላክ በፋጥነት መሸጥ ትችላላችሁ። ቅዱስ Cars🚘🚘       👉 መረጃ ሁልጊዜ እንዲደርሶት ቴሌግራም ቻናል   join ያድርጉ ☎️251911870588   join 👇👇 ያድርጉ  
29 200
1
እስራኤል በተጠረጠረችበት የቤሩቱ ፍንዳታ ዘጠኝ ሰዎች ሲሞቱ የኢራን አምባሳደርን ጨምሮ ከ2 ሺህ በላይ ሰዎች ቆስለዋል‼️ የሊባኖስ ጤና ሚኒስትር እንደገለጹት ሄዝቦላህ በሚጠቀማቸው የመገናኛ መሣሪያዎች በተመሳሳይ ሰዓት በተከሰተው ፍንዳታ ህጻናትን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎች ሲሞቱ በሊባኖስ የኢራን አምባሳደርን ጨምሮ 2 ሺህ 800 ሰዎች ቆስለዋል። በኢራን የሚደገፈው ሄዝቦላህ የደረሰውን ፍንዳታ በተመለከተ ማረጋገጫ የሰጠ ሲሆን የወንጀል ጥቃት ብሎ ለጠራው እርምጃ እስራኤልን ተጠያቂ አድርጎ " ተመጣጣኝ የበቀል እርምጃ" እንደሚወስድ ገልጿል። ፍንዳታው ከመከሰቱ ከሰዓታት በፊት የእስራኤል የደህንነት ካቢኔ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች በሰላም ወደ አካባቢያቸው እንዲመለሱ ለማስቻል የሄዝቦላህ ጥቃት ማስቆም ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ እንደሚሆን ገልጾ ነበር። ሄዝቦላ ባውጠው መግለጫ "ጋዛን ለመደገፍ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ" እንደሚቀጥል ገልጾ፣ "የምንወስደው ተከታታይ እርምጃ ጠላት ትላንት ለፈጸመው እልቂት ከባድ ዋጋ ያስከፍለዋል" በማለት ጥቃቱን እንደሚቀጥል አስታውቋል።   የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቃል አቀባይ እንደገለጹት ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በሊባኖስ እየተከሰቱ ያሉ ሁኔታዎች በአካባቢው ላይ ውጥረትን የሚያባብሱ እንደሆነና ጉዳዩ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የሄዝቦላህ የመገናኛ መሣሪያዎቹን በሞባይል ስልኮች መጠለፍ ምክንያት በቤሩት በርካታ አካባቢዎች በተከታታይ ፈንድተዋል ነው የተባለው፡፡ በአንድ ሱፐርማርኬት ውስጥ በአንድ ሰው ኪስ ውስጥ ፍንዳታ ተከስቶ ሰውዬው ሲወድቅ ሌሎች ሰዎች ደግሞ ራሳቸውን ለማዳን ሲሯሯጡ የሚያሳይ የሲሲቲቪ ቪዲዮ አመላክቷል። ከሰዓታት በኋላም የአምቡላንሶች እጥረት እስከሚፈጠር ድረስ በርካታ የተጎዱ ሰዎች ወደ ሆስፒታሎች ሲወሰዱ እንደነበር እና ከእነዚህ ሰዎች መካከልም 200 የሚሆኑት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። በኢባኖስ የኢራን አምባሳደር ሞጅታባ አማኒ ባለቤት አምባሳደሩ በፍንዳታው በትንሹ እንደተጎዱ እና በሆስፒታል እየተደረገላቸው ባለው ሕክምና በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ገልጸዋል። መቀመጫውን እንግሊዝ ሀገር ያደረገው የሶርያ የሰብአዊ መብቶች ምርምር ጣቢያ እንደገለጸው ሄዝቦላህ ከሶሪያ መንግሥት ጋር በሚዋጋበት የሶሪያ ድንበር አካባቢ በተከሰተው ተመሳሳይ ፍንዳታ 14 ሰዎች ተጎድተዋል፡፡ የሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር ናጂብ ሚካቲም ለፍንዳታው እስራኤልን ተጠያቂ በማድረግ "እርምጃው የሊባኖስ ሉዓላዊነት ላይ የተፈጸመ ከባድ ጥሰት እና በሁሉም መስፈርቶች ወንጀል ነው" በማለት  ገልጸዋል። የኢራኑ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ለሊባኖስ አቻቸው በላኩት መልዕክት "የእስራኤልን ሽብርተኝነት በጥብቅ እናወግዛለን" ሲሉ አሜሪካ በበኩሏ ኢራን ጉዳዩን ከማባባስ እንድትቆጠብ አስጠንቅቃለች። እንግሊዝ በሚገኘው ቻታም ሃውስ የምርምር ተቋም የመካከለኛው ምሥራቅ ተንታኝ የሆኑት ሊና ካቲብ ለቢቢሲ በሰጡት ቃል "እስራኤል ለበርካታ ወራት በሄዝቦላህ ላይ የሳይበር ጥቃት ስትፈጽም ብትቆይም የአሁኑ ጥቃት ትልቁ ነው" ብለዋል፡፡ ተንታኞች እንደሚሉት ሄዝቦላህ ከእስራኤል ጋር ግጭት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የአሁኑ የእስራኤል መጠነ ሰፊ ጥቃት አደገኛ እና የሄዝቦላህን መሪዎች ከፍተኛ ጫና ውስጥ የሚከትት ነው፡፡
Ko'proq ko'rsatish ...
60 111
18
51 519
2
ቅዱስ cars 🚘 የቴሌግራም መኪና መሸጫ መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። 👉ማንኛውም 🚘 መኪና መሸጥ ከፈለጋቹ 🚘የመኪናውን ምስል እና መረጃ ወደኛ በመላክ በፋጥነት መሸጥ ትችላላችሁ። ቅዱስ Cars🚘🚘       👉 መረጃ ሁልጊዜ እንዲደርሶት ቴሌግራም ቻናል   join ያድርጉ ☎️251911870588   join 👇👇 ያድርጉ  
29 472
1
🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻 🌻 በአዲሱ አመት  የቤት ምኞትዎ  እውን  ይሆን ዘንድ ዘመናዊና ለመኖሪያ ምቹ የሆኑትን የአያት አፓርትመንቶችን የግሎ ያድርጉ። ከ 8% ማለትም 447 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እጅግ ተመጣጣኝና ለመክፈል አመቺ በሆነ አማራጭ ቤቶን ይግዙት። 🌻በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ልዩ እድል አመቻችተናል።  ለውጥ ዛሬ ይጀምራል! መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻 ለበለጠ መረጃ: ☎️ 09 22 40 48 14 / 09 41 20 02 22 ይደውሉ | | contact ያድርጉን።
27 856
1
Platinum Mass Gainer ጤናማ የሆነ ክብደት መጨመር ይፈልጋሉ ከፍተኛ የሆነ የፕሮቲን እና የካርቦሃይድሬት ዉቅር ሲሆን  በአንድ  ማንኪያ:- 👉1,250 ካሎሪ 👉 60  ግራም ፕሮቲን 👉 6 G ግራም ግሉታሚን 👉 9 G ግራም ክሬቲን 👉 2 G ግራም ቢሲኤኤ 👉ቪታሚኖችን 👩🏽‍⚕️ የያዘው ይህ የከፍተኛ የፕሮቲን እና ካርቦሃይድሬት ድብልቅ የጡንቻን ብዛት በፍጥነት እና በብቃት ለማጎልበት የሚረዳዎትን በቂ የፕሮቲን ፍጆታ በማረጋገጥ የሰውነትዎን ጂኤች እና ቴስቶስትሮን ደረጃን ለማሳደግ የሚያስፈልግዎት ውህድ ነው። አድራሻችን;- ሆሳዕና ጮራሞ ሕንፃ 1 ፎቅ የቤት ቁጥር 07 ጎራ በማለት የሚፈልጉትን ያገኛሉ። ☎️ 251966114766  ☎️ ☎️ 9369 ላይ ይደውሉ   ☎️
30 287
5
የኤሌክትሪክ አገልግሎት በኪሎ ዋት እስከ 95 ብር ገባ‼️ ከመስከረም ወር ጀምሮ በመጪዎቹ 3 ወራት የኤሌክትሪክ አገልግሎት በኪሎ ዋት እስከ 95 ብር ድረስ ጭማሪ ሊደረግበት ነው ከመስከረም ወር ጀምሮ በመጪዎቹ 3 ወራት የኤሌክትሪክ አገልግሎት በኪሎ ዋት እስከ 95 ብር ድረስ ጭማሪ ሊደረግበት ነው፡፡ ከያዝነው መስከረም ወር ጀምሮ በኤሌክትሪክ አገልግሎት ላይ የሚደረገው የታሪፍ ማሻሻያን በተመለከተ መ/ቤቱ መረጃውን ይፋ አድርጓል፡፡ ከዚህ ዓመት ጀምሮ በሚደረግ የታሪፍ ማሻሻያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያ እስከ 40 በመቶ ጭማሪ ይደረግበታል ተብሏል፡፡ ከያዝነው መስከረም ወር ጀምሮ ለ3 ወራት በሚደረገው የታሪፍ ማስተካከያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች የማመንጫ ታሪፍ ላይ ቀደም ሲከፍሉት ከነበረው ሂሳብ በኪሎ ዋት የ42 ሳንቲም ጭማሪ ይደረጋል ተብሏል፡፡ ከፍተኛ የሀይል ተጠቃሚ ከሆኑ ደግሞ የማመንጫ ታሪፍ በኪሎ ዋት የ81 ሳንቲም ጭማሪ ይደረግባቸዋ ተብሏል፡፡ በሌላ በኩል የሀይል ማስተላለፊያ ታሪፍ ላይም ጭማሪ ይደረጋል የተባለ ሲሆን ለኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ከዚህ ቀደም ይከፍሉት ከነበረ ሂሳብ ላይ ተጨማሪ በኪሎ ዋት ከ26 ብር ከ34 ሳንቲም ጭማሪ መክፈል ይጠበቅባቸዋል፡፡ ከፍተኛ የሀይል ተጠቃሚ ከሆኑ ደግሞ ይከፍሉት ከነበረው በኪሎ ዋት 95 ብር ከ87 ሳንቲም ጭማሪ እንደሚደረግባቸው ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡
Ko'proq ko'rsatish ...
66 050
63
ፍርድ ቤቱ እነ ዮሀንስ ዳንኤል የጠየቁትን የዋስትና መብት ከለከለ‼️ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተረኛ የግዜ ቀጠሮ የወንጀል ችሎት እነ ዮሀንስ ዳንኤል የጠየቁትን የዋስትና መብት ከልክሏል። ተጠርጣሪዎቹ የዋስትና መብት እንዲፈቀድላቸው በጠበቆቻቸው አማካኝነት ጠይቀው የነበረ ሲሆን፤ ፍርድ ቤቱም በዛሬው ችሎት የዋስትና መብቱን ከልክሏል። ችሎቱ የክስ መዝገቡን ለመመልከት ለጥቅምት 4 ቀን 2017 ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል፡፡ የፍትህ ሚኒስቴር አቃቤ ህግ ዳንኤል ዮሐንስን ጨምሮ በስድስት ግለሰቦች ላይ ሶስት ክሶችን መመስረቱ ይታወሳል፡፡
48 044
9
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ‼️ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በአደረባቸው ህመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ህይወትን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሰማቸውን ሃዘን ገልፀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሃዘን መግለጫ፤ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ረዘም ላለ ጊዜ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ስሰማ ከልብ አዝኛለሁ ብለዋል። በኢትዮዽያ ገንቢ የፖለቲካ ባህል ለመፍጠር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ የሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ምልክት ነበሩ ሲሉም ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ያቆዩት ውርስ እና ቅርስ ፀንቶ እንዲቀጥል ነፍሳቸውም በሰላም እንድታርፍ ተመኝተዋል።
Ko'proq ko'rsatish ...
51 915
27
ቅዱስ cars 🚘 የቴሌግራም መኪና መሸጫ መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። 👉ማንኛውም 🚘 መኪና መሸጥ ከፈለጋቹ 🚘የመኪናውን ምስል እና መረጃ ወደኛ በመላክ በፋጥነት መሸጥ ትችላላችሁ። ቅዱስ Cars🚘🚘       👉 መረጃ ሁልጊዜ እንዲደርሶት ቴሌግራም ቻናል   join ያድርጉ ☎️251911870588   join 👇👇 ያድርጉ  
32 049
1
King's Computer
28 164
0
🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻 🌻 በአዲሱ አመት  የቤት ምኞትዎ  እውን  ይሆን ዘንድ ዘመናዊና ለመኖሪያ ምቹ የሆኑትን የአያት አፓርትመንቶችን የግሎ ያድርጉ። ከ 8% ማለትም 447 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እጅግ ተመጣጣኝና ለመክፈል አመቺ በሆነ አማራጭ ቤቶን ይግዙት። 🌻በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ልዩ እድል አመቻችተናል።  ለውጥ ዛሬ ይጀምራል! መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻 ለበለጠ መረጃ: ☎️ 09 22 40 48 14 / 09 41 20 02 22 ይደውሉ | | contact ያድርጉን።
30 676
0
52 593
20
የቻይናዋ ከተማ በ75 ዓመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ አውሎ ነፋስ ተመታች‼️ በአውሎ ንፋሱም የተነሳ  25 ሚሊዮን የሚጠጉ የሻንጋይ ነዋሪዎች ከቤታችሁ አትውጡ የሚል መልዕክት ተላልፎላቸዋል። እግረኞችን ከነጃንጥላቸው የሚያወዛውዝ፣ ቁስን ከቁስ የሚያጋጨው አውሎ ንፋስ ከአውሮፓውያኑ 1949 ወዲህ ቻይና አይታው የማታውቀው ነው ተብሎለታል። አውሎ ነፋሱ ሰኞ እለት ከጠዋቱ 1፡30 በሻንጋይ ምስራቅ ሊንጋንግ ኒው የተባለቸውን ከተማ የባህር ዳርቻ አካባቢ መምታቱን የቻይና ሜትሮሎጂ አስተዳደር አስታውቋል። በሰዓት እስከ 151 ኪሎ ሜትር የንፋስ ፍጥነት ያለው አውሎ ንፋስ የቻይናዋን ቤቢንካ በ1949 ከታይፎን ግሎሪያ በኋላ ከተማዋን የመታው ኃይለኛ አውሎ ነፋስ ነው ሲል ግሎባል ታይምስ ዘግቧል። በግዛቲቷ በረራዎች እና የባቡር አገልግሎቶች ተሰርዘዋል፣ አውራ ጎዳናዎች ተዘግተዋል 25 ሚሊዮን የሚጠጉ ይህንን አስፈሪ ንፋስ ለመሸሽ በቤታቸው መሽገዋል። በአውሎ ንፋሱ የተነሳ 9 ሺህ ሰዎች ከቾንግሚንግ አውራጃ በያንግትዝ ወንዝ አፋፍ ላይ ከምትገኘው ደሴት ተፈናቅለዋል ሲሉ የከተማዋ ባለስልጣናት ተናግረዋል። የአካባቢው ባለስልጣናት ከባዱን ንፋስ በመፍራት በባህር ላይ የሚከሰተውን ወጀብ በመስጋት ሁሉም መርከቦች ወደ ወደብ እንዲመለሱ አዘዋል ሲል አልጀዚራ ዘግቧል።
Ko'proq ko'rsatish ...
53 239
17
በዶናልድ ትረምፕ ላይ ሁለተኛ የግድያ ሙከራ ተደረገ‼️ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ሥር መዋሉ ታውቋል። በሪፐብሊካኑ ፕሬዝደንታዊ እጩና እና በቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ላይ የግድያ ሙከራ በመፈጸም የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ታውቋል። ዶናልድ ትረምፕ በባለቤትነት በያዙት በፍሎሪዳ በሚገኝ የጎልፍ ክለብ በመጫወት ላይ ሳሉ ነበር የተኩስ ድምጽ የተሰማው። ግለሰቡ ራያን ወስሊ ራውት መሆኑንና በሙከራው ወቅት ቢርቅ ከትረምፕ 457 ሜትር ላይ ይገኝ እንደነበርም ታውቋል። የሕግ አስከባሪዎችና የፕሬዝደንቱ ልዩ የጥበቃ ቡድን (ሲክረት ሰርቪስ) ኤ ኬ 47 የታጠቀ ግለሰብ በአቅራቢያው አነጣጥሮ ሲመለከቱ ወደ ግለሰቡ እንደተኮሱ የአካባቢው ፖሊስ ኃላፊ ማስታወቃቸውን የሮይተርስ ዘገባ አመልክቷል። ግለሰቡ መሣሪያውን እና ሻንጣውን ጥሎ በኒሳን መኪና ሲያመልጥ አንድ የዓይን ምስክር ፎቶ ግራፍ በማንሳቱና መረጃው በአካባቢው ለሚገኙ ሕግ አስከባሪዎች በመሰራጨቱ የፀጥታ ኃይሎች ተከታትለው ይዘውታል። ዶናልድ ትረምፕ ጉዳት እንዳልደረሰባቸው ሲያስታውቁ፣ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን እና ምክትል ፕሬዝደንት እንዲሁም የዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዝደንታዊ እጩ የሆኑት ካመላ ሄሪስ፣ ዶናልድ ትረሞ ላይ ጉዳት ባለመድረሱ እፎይታ እንደተሰማቸው አስታውቀዋል። “ሁከት በአሜሪካ ቦታ የለውም” ብለዋል ካመላ ሄሪስ በ X ማኅበራዊ መድረክ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት። በዶናልድ ትረምፕ ላይ ባለፈው ሐምሌ በፔንሲልቪኒያ በተፈጸመው የግድያ ሙከራ ጥይቱ ጆሯቸውን ጨርፎት እንደነበር ይታወሳል።
Ko'proq ko'rsatish ...
58 875
17
King's Computer
36 010
2
🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻 🌻 በአዲሱ አመት  የቤት ምኞትዎ  እውን  ይሆን ዘንድ ዘመናዊና ለመኖሪያ ምቹ የሆኑትን የአያት አፓርትመንቶችን የግሎ ያድርጉ። ከ 8% ማለትም 447 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እጅግ ተመጣጣኝና ለመክፈል አመቺ በሆነ አማራጭ ቤቶን ይግዙት። 🌻በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ልዩ እድል አመቻችተናል።  ለውጥ ዛሬ ይጀምራል! መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻 ለበለጠ መረጃ: ☎️ 09 22 40 48 14 / 09 41 20 02 22 ይደውሉ | | contact ያድርጉን።
34 567
0
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። ☎️ NaN   👈 ይደውሉልን
34 490
0
ኢትዮጵያና ቻይና ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ‼️ በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማጆር ሹም፣ የኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ የጥቁር አንበሳ የላቀ ጀብዱ ሜዳይ ተሸላሚ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የተመራ ከፍተኛ ወታደራዊ ልዑክ የ11ኛው የቤጂንግ ሻንሻን ፎረም እየተሳተፈ ነው። ‘ለጋራ ወደፊት ሰላምን ማስተዋወቅ’ በሚል መሪ ሀሳብ በቻይና በተዘጋጀው የ11ኛው የቤጂንግ ሻንሻን ፎረም እየተካሄደ ነው። በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ የተመራው የልዑካን ቡድን ከፎረሙ ጎን ለጎን ከቻይና ወታደራዊ ጥምር ኃይል አዛዥ ጀነራል ሉኤ ዠን ሊ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ሁለቱም ወገኖች በአምስተኛው ትውልድ ዋር ፌር፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር፣ በወታደራዊ ቁሳቁስና በወታደራዊ አቅም ግንባታ ረገድ ተባብረው ለመስራትና ትብብራቸውን ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡
Ko'proq ko'rsatish ...
54 034
20
King's Computer
34 699
3
Platinum Mass Gainer ጤናማ የሆነ ክብደት መጨመር ይፈልጋሉ ከፍተኛ የሆነ የፕሮቲን እና የካርቦሃይድሬት ዉቅር ሲሆን  በአንድ  ማንኪያ:- 👉1,250 ካሎሪ 👉 60  ግራም ፕሮቲን 👉 6 G ግራም ግሉታሚን 👉 9 G ግራም ክሬቲን 👉 2 G ግራም ቢሲኤኤ 👉ቪታሚኖችን 👩🏽‍⚕️ የያዘው ይህ የከፍተኛ የፕሮቲን እና ካርቦሃይድሬት ድብልቅ የጡንቻን ብዛት በፍጥነት እና በብቃት ለማጎልበት የሚረዳዎትን በቂ የፕሮቲን ፍጆታ በማረጋገጥ የሰውነትዎን ጂኤች እና ቴስቶስትሮን ደረጃን ለማሳደግ የሚያስፈልግዎት ውህድ ነው። አድራሻችን;- ሀዋሳ  አቶቴ ቱርፋት ወርቁ ቡቼ ሞል ፊትለፊት አዲስ የገበያ ማእከል ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ📍 ☎️ 251926482248 ☎️ ☎️ 9369 ላይ ይደውሉ   ☎️
49 433
4
🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻 🌻 በአዲሱ አመት  የቤት ምኞትዎ  እውን  ይሆን ዘንድ ዘመናዊና ለመኖሪያ ምቹ የሆኑትን የአያት አፓርትመንቶችን የግሎ ያድርጉ። ከ 8% ማለትም 447 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እጅግ ተመጣጣኝና ለመክፈል አመቺ በሆነ አማራጭ ቤቶን ይግዙት። 🌻በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ልዩ እድል አመቻችተናል።  ለውጥ ዛሬ ይጀምራል! መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻 ለበለጠ መረጃ: ☎️ 09 22 40 48 14 / 09 41 20 02 22 ይደውሉ | | contact ያድርጉን።
31 658
2
ሚድሮክ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 400 ሰራተኞቹ ለእያንዳንዳቸው ከ100 እስከ 500 ሺህ ብር ስጦታ አበረከተ‼️ ሼህ መሀመድ ሁሴን አላሙዲን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሰራተኞች እና አመራሮች ላከናወኑት ተግባር ምስጋና አቅርበዋል። የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በዛሬው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ የላቀ አፈጻጸም ላሳዩ አመራሮችና ሰራተኞቹ እውቅና ሰጥቷል። በዚሁ ወቅት ሼህ መሀመድ ሁሴን አላሙዲን በዙም ባስተላለፉት መልዕክት፤ የተቋሙ ሰራተኞች እና አመራሮች ላከናወኑት ተግባር ምስጋና አቅርበዋል። ሼህ መሀመድ ሁሴን አላሙዲን በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡም ገልፀዋል። በመድረኩ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ2016 በጀት ዓመት የዕቅዱን 90 በመቶ ማሳካቱ ተጠቅሷል፡፡ ተቋሙ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 400 ሰራተኞቹ ለእያንዳንዳቸው ከ100 እስከ 500 ሺህ ብር ስጦታም አበርክቷል።
Ko'proq ko'rsatish ...
68 552
62
🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻 🌻 በአዲሱ አመት  የቤት ምኞትዎ  እውን  ይሆን ዘንድ ዘመናዊና ለመኖሪያ ምቹ የሆኑትን የአያት አፓርትመንቶችን የግሎ ያድርጉ። ከ 8% ማለትም 447 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እጅግ ተመጣጣኝና ለመክፈል አመቺ በሆነ አማራጭ ቤቶን ይግዙት። 🌻በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ልዩ እድል አመቻችተናል።  ለውጥ ዛሬ ይጀምራል! መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻 ለበለጠ መረጃ: ☎️ 09 22 40 48 14 / 09 41 20 02 22 ይደውሉ | | contact ያድርጉን።
34 276
2
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። ☎️ NaN   👈 ይደውሉልን
39 425
2
King's Computer
31 509
3
በእነ ዮሐንስ ዳንኤል ላይ አቃቤ ህግ ክስ መሰረተ‼️ የፍትህ ሚኒስቴር አቃቤ ህግ ዮሐንስን ዳንኤል ጨምሮ በስድስት ግለሰቦች ላይ ሦሥት ክሶችን መሰረተ፡፡ አቃቤ ህግ ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ግለሰቦቹ ላይ የመሰረተው ክስ አውሮፕላንን አላግባብ በመያዝ፣ በማህበራዊ ሚደያ አማካኝነት በቀጥታ በማስተላለፍ መልካም ስም የሚያጎድፍ ተንቀሳቃሽ ምስል በኮምፒዩተር ስርአት አማካኝነት በማሰራጨት እና የመንግስት ሰራተኛ ኦፊሻላዊ የስራ ግዴታውን እንዳይፈፅም መቃወም እና አለመታዘዝ የሚሉ ናቸው፡፡ በሁለቱ ወንጀሎች ሁሉም ሲከሰሱ የመዝገቡ መጠሪያ የሆነው በቲክክቶክ የሚታወቀው ዮሀንስ ዳንኤል በሶስቱም ተከሷል፡፡ ለሁለት ሰአታት ሙሉ ከአውሮፕላን አንወርድም፤ ይከስከስ በማለት ሌሎችም እንዳይወርዱ በማሳደም በቲክቶክ ቀጥታ በማሰራጨት ሳይታገት ታግቻለሁ በማለት በቲክቶክ ስሙ ዮኒ ማኛን ቀጥታ በማስገባት የአየር መንገዱ ስም እንዲጎድፍ አድርጓል የሚለውንም አቃቤ ህግ ዘርዝሮበታል፡፡
Ko'proq ko'rsatish ...
70 582
31
ህፃናትን በስለት በመግደል ሊያመልጥ የነበረው ግለሰብ ርምጃ ተወስዶበት ህይወቱ ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ‼️ በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር በአብማ ክፍለከተማ ቀበሌ 01 ልዩ ቦታው የድሮው ከብት ተራ አካባቢ ለአለም አሸብር የተባለ ግለሰብ ለ10 አመት ዶርም ተከራይቶ ከሚኖርበት ቤት ውስጥ ሰው አለመኖሩን በማረጋገጥ 1ኛ ናቲ ሰለሞን የተባለውን የ 7አመት ህፃን በስለት በመግደል እና አቢሴሎም ማማሩን የተባለውን በተመሣሣይ እድሜ ላይ የሚገኘውን ህጻን በስለት ወግቶ ጉዳት አድርሶ ለማምለጥ ሲሞክር ርምጃ ተወስዶበት ህይወቱ ማለፉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮማንደር ቢምረው አሰፋ ገልጸዋል። ህፃን አቢሴሎም ማማሩ ደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል ገብቶ የህክምና ርዳታ እየተደረገለት እንደሚገኝ አስረድተው ተጨማሪ ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሁኔታዎችን በማጣራት ላይ እንደሚገኙ አስረድተዋል።
Ko'proq ko'rsatish ...
72 967
24
King's Computer
9 894
2
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። ☎️ NaN   👈 ይደውሉልን
9 514
1
ዶ/ር አሸብርን ጨምሮ የ ኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አመራሮች በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ክስ ተመሰረተባቸው‼️ የ ኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስን ጨምሮ አራት አመራሮች በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ሌሎች ተያያዝ ጉዳዮች ክስ ተመሰረተባቸው። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ፤ ዐቃቤ ነዋይዋ ዶ/ር ኤደን አሸናፊ፣ ዋና ፀሐፊ አቶ ዳዊት አስፋው እና ምክትል ፀሐፊ አቶ ገዛኸኝ ወልዴም ከተከሳሾቹ መካከል ነው። ክሱን የመሰረቱት ሻለቃ አትሌት ኃይሌ_ገብረሥላሴ፣ አትሌት ገዛኸኝ አበራ፣ የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን እና የኢትዮጵያ ቴኒስ ፌዴሬሽን ናቸው። በከሳሾቹ ጠበቆች በኩል ክሱ የቀረበለት የፌደራል አንደኛ ደረጃ ፍርድ ቤት አራድ ምድብ ችሎት ኮሚቴው ፤ ግንቦት 5 እና ሰኔ 4፤ 2016 ዓ.ም. ያካሄዳቸው ጠቅላላ ጉባኤዎች እና ውሳኔዎች እንዲታገዱ ትዕዛዝ ሰጥቷል። የከሳሽ ጠበቃ የሆኑት አቶ አያሌው ቢታኔ “ከፓሪስ ኦሊምፒክ ጋር በተያያዘ [ተከሳሾቹ] ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ ተሰማርተዋል ብለን እንጠረጥራለን። የወንጀል ተጠያቂነቱ እንዳለ ሆኖ ሥልጣናቸውን ያለ አግባብ በመጠቀም ኦሊምፒክ ኮሚቴውን [በዝብዘዋል]” ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ጠበቃው አክለው “ደብዳቤ ስለተጻፈ ብቻ የማይመለከተው ሰው [ወደ ፓሪስ] ይሄድ ነበር” ብለዋል።
Ko'proq ko'rsatish ...
71 829
28
አዲስ አበባ የሚገኘው የኤርትራ ኤምባሲ ለመዘጋት መቃረቡ ተሠምቷል‼️ በኢትዮጵያ የኤርትራ ጉዳይ አስፈፃሚ አቶ ቢኒያም በርሄ ባለፈው ሐምሌ ወደ አስመራ ተጠርተው ከሄዱ በኋላ ባለመመለሳቸው ነው ኤምባሲው ለመዘጋት ተቃርቧል የተባለው። ከ6 ዓመታት በፊት አዲስ አበባ በይፋ ስራ ጀምሮ የነበረው የኤርትራ ኤምባሲ አሁን ላይ በጥቂት ሠራተኞች ብቻ እየተመራ መሆኑ ተሰምቷል። አብዝሃኞቹ ሠራተኞች ከአቶ ቢኒያም መሄድ በኋላ መሠናበታቸው ታውቋል። የፌደራል መንግስቱ ከህውሃት ጋር የፕሪቶሪያውን ስምምነት ከፈረመ ወዲህ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት በእጅጉ ቀንሶ መታየቱ በተደጋጋሚ ሲዘገብ ነበር። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአስመራ ገጠመኝ ባለው የአሰራር ችግር ምክንያት የኤርትራ በረራውን ባለፈው ሳምንት ማቋረጡ ይታወሳል።
69 835
23
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ናይሮቢ የሚያደርገውን በረራ ለጊዜው መቋረጡን ገለፀ‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በናይሮቢ ጆሞ ኬንያታ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በቀጠለው የሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ ምክንያት ወደ ናይሮቢ የሚያደርገውን በረራ ለጊዜው ማቋረጡን አስታውቋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተፈጠረው መስተጓጎል ደንበኞቹን ይቅርታ ጥይቋል፡፡ አየር መንገዱ ሁኔታውን በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን ገልፆ፤ በተሳፋሪዎች ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ እየሰራ መሆኑንም ጠቁሟል።
75 282
52
ወንጀለኛ የነበሩ 178 የሠራዊት አባላት ይቅርታ ተደረገላቸው‼️ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከነበረው ግጭት ጋር በተያያዘ አንዳንድ የሠራዊት አባላት የተሰጣቸውን ሕገ-መንግሥታዊ ተልዕኮ ወደ ጎን በመተው በሠራዊቱ እና በሕዝብ ጥቅሞች ላይ ወንጀል መፈፀማቸውን የመከላከያ ሠራዊት በማኅበራዊ ትስስር ገጽ አስታውሷል፡፡ ወንጀል መፈፀማቸውን ተከትሎም ጉዳያቸው በወታደራዊ ፍትሕ ሥርዓቱ አማካኝነት ክስ ተመስርቶባቸው በተከሰሱበት ወንጀል ጥፋተኛ ሆነው በመገኘታቸው በወታደራዊ ፍርድ ቤቶች እስከ ሞት ቅጣት ተወስኖባቸው በማረሚያ ቤት የሚገኙ 178 የሠራዊት አባላት በፈፀሙት ወንጀል ተፀፅተው የይቅርታ ጥያቄአቸውን ለመንግስት እና ለመከላከያ ሚኒስቴር አሥገብተዋል። የይቅርታ ጥያቄ ማስገባታቸውን ተከትሎ በአንድ በኩል ጉዳያቸው ለይቅርታ ቦርድ ቀርቦ በአዋጅ ቁጥር 840/2006 አንቀፅ 3 ድንጋጌ መሰረት ይቅርታ ማድረግ የሚያሳካቸውን አላማዎች ግምት ውስጥ በማስገባት እና እነዚህ የሰራዊት አባላት በፈፀሙት ወንጀል መፀፀታቸውም ተመልክቷል። የመከላከያ ሚኒስቴር የይቅርታ ቦርዱን ውሳኔ መሰረት በማድረግ በመታረም ላይ የነበሩ 178 የሠራዊት አባላት ከዛሬ ጳጉሜን 5 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከእስር በይቅርታ እንዲለቀቁ መወሰኑን አስታውቋል፡፡
Ko'proq ko'rsatish ...
89 204
19
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ለ892 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ‼️ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ መጪውን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ የክልሉ መንግስት የይቅርታ አዋጁን መስፈርት ላሟሉ 892 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታውቀዋል፡፡ ርዕሰ መስትዳድሩ እንደገለጹት፤ ይቅርታ የተደረገላቸው የህግ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ቆይታቸው መልካም ሥነ-ምግባር ያሳዩ እና በሕግ በተደነገገው የይቅርታ መስፈርትን ማሟላታቸው በክልሉ የይቅርታ ቦርድ ተጣርቶ የቀረቡ ናቸው። የህግ ታራሚዎቹ በመደበኛ የይቅርታ ሕግ እና ሌሎች ተጨማሪ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተብለዉ በልዩ ሁኔታ የቀረቡ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ በዚሁ መሰረት የይቅርታው ተጠቃሚዎች ይቅርታ በማያስከለክሉ ወንጀሎች ተሳትፈው በማረሚያ ቤት የቆዩ፤ በጤና ችግር፤ በዕድሜ መግፋትና ከሕጻናት ጋር አብረዉ የታሰሩ፣ ከተጎጂ ወገኖች ጋር ታርቀው የእርቅ ሰነድ ማቅረባቸው በየደረጃው በሚገኝ የፀጥታ መዋቅር በቂ ማረጋገጫ የተሰጣቸዉን ታራሚዎች እንዲሁም ከተፈረደባቸው ሲሶ (1/3) እና ከግማሽ (1/2) በላይ የፍርድ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ መሆናቸውን አስረድተዋል። ይቅርታው ከተደረገላቸው 892 የህግ ታራሚዎች መካከል 879 ከእስር የሚፈቱ ሲሆን ቀሪ 13 ታራሚዎች የእስራት ጊዜያቸው የተቀነሰላቸው መሆኑን ርዕሰ መስትዳድሩ ጨምረው ገልጸዋል። የይቅርታ ተጠቃሚ ከሆኑት የህግ ታራሚዎች መካከል 831 ወንዶች ሲሆኑ 48 ደግሞ ሴቶች መሆናቸውንም አመልክተዋል።
Ko'proq ko'rsatish ...
86 933
6
የ2016 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ለመመልከት‼️ 1.በዌብሳይት - 2. በ6284 - SMS 3. በቴሌግራም ቦት - መጠቀም ትችላላችሁ።
75 892
220
የ12ኛ ክፍል የፈተና ውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ‼️ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆኗል፡፡ ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል። በዚህ መሰረት 1. ፖርታል፡- 2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- 3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ተፈታኞች ውጤታቸውን ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል። ይህ አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የSMS ክፍያ እንደሚኖረውም ተጠቅሷል።
Ko'proq ko'rsatish ...
86 039
370
በአጠቃላይ 1663 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም‼️ - ሀረሪ ውስጥ ሁሉም አሳልፈዋል። - አዲስ አበባ 4 ትምህርት ቤቶች ምንም አላሳለፉም። - በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰጡ ትምህርት ቤቶች መካከል 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳፉም፡፡ - የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
76 707
92
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ‼️ ተማሪዎቹ ውጤታቸውን ከሌሊቱ 6 ሠዓት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉም ተገልጿል፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡ 701 ሺህ 749 ተማሪዎች መካከል 684 ሺህ 205 ተማሪዎች ፈተናውን ወስደዋል ብለዋል ። ቀሪዎቹ በተለያዩ ምክንያቶችና ትምህርታቸውን ዘግይተው በመጀመራቸው ፈተናውን አለመውሰዳቸውን ገልጸዋል ። ከተፈታኞቹ ውስጥ 29 ሺህ 736 ያህሉ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰጠው የኦንላይን ፈተና አማካኝነት ፈተናቸውን ወስደዋል ነው ያሉት፡፡ ዘንድሮ ፈተና ከወሰዱት አጠቃላይ ተማሪዎች ያለፉት 5 ነጥብ 4 በመቶ መሆናቸውን ጠቅሰው÷ አዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር እንዲሁም ሐረሪ እና ኦሮሚያ ክልሎች ከአስፈተኗቸው ውስጥ የተሻለ ቁጥር ማሳለፋቸውን ገልጸዋል፡፡ ሁሉም ክልሎች በአለፈው ዓመት ከአስፈተኗቸው ተማሪዎች ቁጥር አንጻር ዘንድሮ የተሻለ ማሳለፍ መቻላቸውንም ጠቅሰዋል፡፡
Ko'proq ko'rsatish ...
74 566
73
በአጠቃላይ 1663 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም‼️ - ሀረሪ ውስጥ ሁሉም አሳልፈዋል። - አዲስ አበባ 4 ትምህርት ቤቶች ምንም አላሳለፉም። - በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከሰጡ ትምህርት ቤቶች መካከል 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳፉም፡፡ - የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
1
0
በእነ ዮሐንስ ዳንኤል ላይ መስከረም 3 ክስ እንዲመሰርት ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጠ‼️ በእነ ዮሐንስ ዳንኤል ላይ አቃቤ ሕግ መስከረም 3 ክስ እንዲመሰርት የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተረኛ የጊዜ ቀጠሮ የወንጀል ችሎት ትዕዛዝ ሰጥቷል። ችሎቱ የፖሊስን የምርመራ ውጤት ለመጠባበቅ ለዛሬ ጳጉሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ይዞ እንደነበር ይታወሳል። የፌዴራል ፖሊስ በእነ ዮሐንስ ዳንኤል መዝገብ ላይ ሲያደርግ የነበረውን ምርመራ ጨርሶ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተጠይቋል። አቃቤ ሕግ የፖሊስን የምርመራ መዝገብ ጳጉሜ 1/2016 ዓ.ም መቀበሉን ለፍርድ ቤቱ አረጋግጧል። አቃቤ ሕግ በሕጉ መሰረት ለክስ ከሚያስፈልገው 15 ቀናት ውስት 5 ቀን ብቻ ጠይቋል። በዚሁ መሰረት ዛሬ የዋለው ችሎት አቃቤ ሕግ ለመጪው አርብ መስከረም 3/2017 ዓ.ም ክስ እንዲመሰርት  ቀጠሮ ጥሏል። ተከሳሾች ዋስትናቸው ውድቅ ተደርጎ አቤቱታቸው በመደበኛ ችሎት እንዲታይ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል። ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት ተጠርጣሪዎች ዮሐንስ ዳንኤል በርሄ፣ አማኑኤል መውጫ አብርሃ፣ ናትናኤል ወንድወሰን ሹሜ፣ ኤልያስ ድሪባ በዳኔ፣ ይዲድያ ነጻነት አበበ እና እሌኒ ክንፈ ተክለአብ ናቸው። ፌዴራል ፖሊስ ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ከአዲስ አበባ መቐለ ለጉዞ በተዘጋጀ አውሮፕላን ውስጥ የአቪዬሸን አሰራርን በጣሰ መንገድ ግርግርና ወከባ በፈጠሩ 6 ተጠርጣሪዎች ላይ የወንጀል ምርመራ መጀመሩን ማስታወቁ ይታወሳል።
Ko'proq ko'rsatish ...
73 638

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ ይደረጋል‼️ የ2016 ዓም 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ዛሬ ይፋ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም ይፋ ይደረጋል ተብሏል። በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 684 ሺህ 372 ተማሪዎች ፈተናቸውን መውሰዳቸው ይታወሳል።
65 083
34
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። ☎️ NaN   👈 ይደውሉልን
23 735
1
Platinum Mass Gainer ጤናማ የሆነ ክብደት መጨመር ይፈልጋሉ ከፍተኛ የሆነ የፕሮቲን እና የካርቦሃይድሬት ዉቅር ሲሆን  በአንድ  ማንኪያ:- 👉1,250 ካሎሪ 👉 60  ግራም ፕሮቲን 👉 6 G ግራም ግሉታሚን 👉 9 G ግራም ክሬቲን 👉 2 G ግራም ቢሲኤኤ 👉ቪታሚኖችን 👩🏽‍⚕️ የያዘው ይህ የከፍተኛ የፕሮቲን እና ካርቦሃይድሬት ድብልቅ የጡንቻን ብዛት በፍጥነት እና በብቃት ለማጎልበት የሚረዳዎትን በቂ የፕሮቲን ፍጆታ በማረጋገጥ የሰውነትዎን ጂኤች እና ቴስቶስትሮን ደረጃን ለማሳደግ የሚያስፈልግዎት ውህድ ነው። አድራሻችን;- ሆሳዕና ጮራሞ ሕንፃ 1 ፎቅ የቤት ቁጥር 07 ጎራ በማለት የሚፈልጉትን ያገኛሉ። ☎️ 251966114766  ☎️ ☎️ 9369 ላይ ይደውሉ   ☎️
63 941
10
የመንግስት ሠራተኞች ጥናቱ በሚኒስትሮች ምክር-ቤት ቀርቦ ከመፅደቁ በፊት በድጋሚ እንዲታይ ተጠየቀ‼️ አዲሱ የደመወዝ ጭማሪ እንደጠበቅነዉ አይደለም ያሉ የተለያዩ የመንግስት ስራተኞች ጥናቱ በሚኒስትሮች ምክር-ቤት ቀርቦ ከመፅደቁ በፊት በድጋሚ መታየት እንዳለበት መናገራቸውን ካፒታል ዘግቧል። ከመስከረም 1 ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው አዲሱ የደመወዝ ማሻሻያ ጥናት የሚኒስትሮች ምክር-ቤት ከማፅደቁ አስቀድሞ ሰራተኞችን ማወያየት እንዳለበት እና በድጋሚ መታየት እንደሚኖርበት ተጠይቋል ያለው ካፒታል ያነጋገራቸው ሠራተኞች እንደገለፁት የደመወዝ ማሻሻያው አሁን ያሉበትን የኑሮ ሁኔታ እንደተባለውም ከግምት ያላስገባና እንደጠበቁት እንዳልሆነ አስረድተዋል። ''ስለደመወዝ ማሻሻያው ጠ/ሚኒስትሩ በተናገሩበት ሰዓት እጅግ በጣም ጠብቄ ነበር ነገር ግን አሁን ከዛ የተለየ ነገር ነው የሆነው'' ሲሉ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ አዲስ አበባ ውስጥ በአንድ የመንግስት ትምህርት ቤት የሚያስተምሩ መምህር ነግረውኛል ብሏል። የደመወዝ ማሻሻያ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ ከመኖሪያ ቤት ኪራይ ጀምሮ ከምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎችን ጨምሮ የዋጋው ንረቱ በእጥፍ እንደጨመረ ሠራተኞቹ ለካፒታል ያቀረቡት ቅሬታ ያመላክታል። ይህ እንኳን ተፈፃሚ ይሁን ከተባለ የስራ ግብር እንዲቀነስ መደረግ አለበት በማለት ተናግረዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የደመወዝ ጭማሪን በሚመለከት ከክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ከፌደራል መንግስት ባለስልጣናት እና ከግል ባንኮች ፕሬዝዳንቶች ጋር በተደረገ ውይይት ላይ እንደተናገሩት " በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የመንግስት ሰራተኞች የሚደረገው የደመወዝ ጭማሪ “በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ አይታወቅም” ብለዋል። በአዲሱ እርከን ከተካተቱት የመንግስት ሰራተኞች ዉስጥ የጤና ባለሞያዎች ይገኙበታል። ካፒታል ያነጋገራቸዉ እነዚህ ባለሞያዎች እንደሚሉት " ቀድሞ የመሰለን ጭማሪዉ በአንድ ጊዜ እስከ 10 ሺህ ብር የሚያህል ገንዘብ ቢሆንም በተቃራኒው የሆነዉ ግን ያሳዝናል ። አሁን ላይ ከ 1500 ብር በታች ነዉ የተጨመረዉ ይህ ደግሞ ተመልሶ በስራ ግብር የሚቀነስ መሆኑ የተደረገዉ ጭማሪ ሳይሆን ተስፋ ብቻ ነዉ በማለት ቅሬታዎች አቅርበዋል። የደሞዝ ጭማሪ መኖሩን መንግስት መናገሩን ተከትሎ በማግስቱ  የሁሉም ነገር ዋጋ በሁለት እጥፍ ጨምሯል። በዚህም ሰራተኛዉም ሆነ በዝቅተኛ ኑሮ ላይ የነበሩት ሰዎች ምንም የተሰጣቸዉ ነገር ሳይኖርና ጭማሪ እጃቸዉ ሳይገባ የኑሮ ዉድነቱ ተባብሶ ቀጥሏል ሲሉም ሁኔታዉን በምሬት ገልፀዉታል። ከቀናት በኃላ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀዉ ረቂቅ ጥናቱ ላይ እንደተገለፀዉ ዝቅተኛው ደረጃ የመነሻ ደመወዝ በመንግስት መሥሪያ ቤቶች አሁን በሥራ ላይ ካለው ብር 1,100 የመነሻ ወደ 4760 ወይም 332.73% የተደረገ ሲሆን ፤ ከፍተኛው ደረጃ የመነሻ ደመወዝ ደግሞ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ የፕሮፌሰር የሥራ መደብ ካረፈበት የመነሻ ደመወዝ ብር 20,468 ሲሆን ይህ ተደርጎል የተባለዉ ጭማሪ በ5% በመቶ ወይም 1023 ብር እንደሆነ ካፒታል በረቂቅ አዋጁ ተመልክቷል ። ከመስከረም 1 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ለዉሳኔ የቀረበዉ እና በገንዘብ ሚኒስትር እንዲሁም በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አማካኝነት ጥናት ተደርጎበታል የተባለው ይህ የሠራተኞች የኑሮ ውድነት ጫና መደጎሚያ ደመወዝ ማሻሻያ ረቂቅ ለሚኒስትሮች ምክርቤት በቀን 28 /12/ 2016 ዓ.ም. ነዉ በመቅረብ ለማወቅ የተቻለው።
Ko'proq ko'rsatish ...
72 001
127
75 661
28
መንግስት በሚዲያ ለድርድር ዝግጁ ነኝ ከማለት ያለፈ ቁርጠኝነቱን አላሳየንም‼️ 🗣የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል በወርሃ ሰኔ መገባደጃ መንግስትንና የፋኖ ኃይሎች ለድርድር የማመቻቸት ሚና ወስዶ የተቋቋመው የአማራ ክልል ሰላም ካውንስል (ምክር ቤት ) ከሁለት ወራት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋዊ መግለጫውን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ በመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ጽ/ቤት ሰጥቷል። ምክር ቤቱ አቅርቤዋለሁ ያለው የድርድር ሃሳብ ፍሬ ባለማፍራቱ << በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች ያለው ውጊያ፣ ሰብዓዊ ቀውስ፣የንፁሀን ሞት፣ እገታ እና ዝርፊያ ተባብሶ መቀጠሉን >> ገልጿል። ምክርቤቱ ያለፉት ሁለት ወራት የስራ ክንውኑን አስመልክቶ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫው ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ << ከጥረት ያለፈ የተጨበጠ ስራ እንዳልሰራ >> በግልፅ ተናግሯል። ''በፋኖ ኃይሎችና በመንግስት መካከል ለድርድሩ ፈቃደኛ ያለመሆንን ነገር '' እንደ ችግር ያነሳው ምክርቤቱ << በተለይ መንግስት በሚዲያ ለድርድር ዝግጁ ነኝ ከማለት ያለፈ ቁርጠኝነቱን አላሳየንም'' ሲል ነቅፏል። መግለጫው ሲቀጥል << የፋኖ ኃይሎችም ቢሆኑ በተለይ በአንድ መዋቅር ስር አለመሆናቸው ለድርድር ሂደቱ አስቸጋሪ እንደሆነበት >> ገልጦ << ሁሉም አካል ፋኖ እንድ እንዲሆን የበኩሉን ማድረግ አለበት ማለቱን አሻም ቲቪ ዘግቧል።
Ko'proq ko'rsatish ...
80 549
16
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። ☎️ NaN   👈 ይደውሉልን
38 709
1
አቶ ጌታቸው ረዳ ባጋጠማቸው ህመም ምክኒያት በአክሱም ሊካሄድ የታሰበው ውይይት ተሰረዘ‼️ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ባጋጠማቸው የጤና እክል ምክንያት ዛሬ በአክሱም ሊካሄድ የታቀደው ህዝባዊ ውይይት መሰረዙን ከጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት ፅህፈት ቤት ዛሬ የወጣው መረጃ ይጠቁማል። የጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት ፅህፈት ቤቱ ፕሬዜዳንቱ ባጋጠማቸው የጤና እክል ምክንያት ከአክሱም ከተማና አከባቢዋ ነዋሪዎች ጋር ሊካሄድ እቅድ የተያዘለት ህዝባዊ ውይይት ሳይካሄድ በመቅረቱ ይቅርታ ጠይቋል። ፕሬዜዳንት ጌታቸው ረዳ ያጋጠማቸው የጤና እክል ቀላል ይሁን ከባድ በመግለጫው የተባለ ነገር የለም። ከሰሞኑን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ እና ምክትላቸው ጄነራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ያሉበት የአመራሮች ቡድን በየከተማው ህዝባዊ ምክክር እያደረገ እንደነበር አዲስ ማለዳ መዘገቧ አይዘነጋም።
Ko'proq ko'rsatish ...
74 189
19
74 356
456
Platinum Mass Gainer ጤናማ የሆነ ክብደት መጨመር ይፈልጋሉ ከፍተኛ የሆነ የፕሮቲን እና የካርቦሃይድሬት ዉቅር ሲሆን  በአንድ  ማንኪያ:- 👉1,250 ካሎሪ 👉 60  ግራም ፕሮቲን 👉 6 G ግራም ግሉታሚን 👉 9 G ግራም ክሬቲን 👉 2 G ግራም ቢሲኤኤ 👉ቪታሚኖችን 👩🏽‍⚕️ የያዘው ይህ የከፍተኛ የፕሮቲን እና ካርቦሃይድሬት ድብልቅ የጡንቻን ብዛት በፍጥነት እና በብቃት ለማጎልበት የሚረዳዎትን በቂ የፕሮቲን ፍጆታ በማረጋገጥ የሰውነትዎን ጂኤች እና ቴስቶስትሮን ደረጃን ለማሳደግ የሚያስፈልግዎት ውህድ ነው። አድራሻችን;- ሆሳዕና ጮራሞ ሕንፃ 1 ፎቅ የቤት ቁጥር 07 ጎራ በማለት የሚፈልጉትን ያገኛሉ። ☎️ 251966114766  ☎️ ☎️ 9369 ላይ ይደውሉ   ☎️
49 216
17
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። ☎️ NaN   👈 ይደውሉልን
45 995
2
የሽብር ቡድኑ ሸኔ ታጣቂ ከነ-ሙሉ ትጥቁ እጅ ሠጥቷል‼️ የምዕራብ ዕዝ ሬጅመንት በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና የአሸባሪው ሸኔ ቡድን ታጣቂዎች ከነ መሳሪያቸው እጅ ሰጥተዋል። የሬጅመንቱ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሸናል መቶ አለቃ አዳሙ ምናለ ሬጅመንቱ እየወሰደ ያለውን እርምጃ ተከትሎ ሰባት የአሸባሪው የሸኔ አባላት ከነመሳሪያቸው ለሬጅመንቱ የሰራዊት አባላት እጅ መሥጠታቸውን ተናግረዋል። የሬጅመንቱ የሰራዊት አባላት በጠላት ላይ የማያዳግም ምት በማሳረፍ ቡድኑ ወደ መፈረካከሰ ደረጃ ላይ እንዲደርስ ተገዷልም ነው ያሉት። እቆምለታለሁ የሚለውን ህዝብ ለእንግልት እና ለርሃብ እየዳርገው ሰለሆነ ከዚህ ድርጊት ወጥቶ ወደ ሰላም ፊቱን ማዞር አለበት ሲሉ እጅ የሰጡ የቡድኑ አባላት ተናግረዋል።
70 169
15
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት በመጪው ሰኞ ይፋ ይደረጋል‼️ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 684 ሺህ 372 ተማሪዎች ፈተናቸውን መውሰዳቸው የሚታወስ ነው።
68 804
171
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለ2 ሺህ 144 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ‼️ የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ እሸቱ ጎዴቶ ይቅርታ የተደረገላቸው የህግ ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ቆይታቸው መልካም ሥነ-ምግባር ያሳዩ እና በህግ የተደነገገውን የይቅርታ መሥፈርት የሚያሟሉ መሆናቸውን ተናግረዋል። ከይቅርታ ተጠቃሚዎች ውስጥ 43 የህግ ታራሚዎች ሴቶች ሲሆኑ ከእነሱ ጋር በማረሚያ ቤት ውስጥ የሚገኙ 7 ህፃናትም የይቅርታው ተጠቃሚ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡ አንድ የህግ ታራሚ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት በማምጣቱ በልዩ ሁኔታ የይቅርታ ተጠቃሚ መሆኑን መግለጻቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ አመልክቷል
65 019
2
ጃዋር መሀመድ በኦነግ አመራሮች መፈታት መደሰታቸውን ገለጹ‼️ ጃዋር መሀመድ በኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ)  ከፍተኛ አመራሮች መፈታት መደሰታቸውን ገለጹ። አቶ ጀዋር ለ4 ዓመታት ያህል በግፍ ታስረው የቆዩት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች ከእስር መለቀቃቸውን ከእስር እንዲለቀቁ መደረጉን አወድሰዋል። አቶ ጀዋር ማምሻውን በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በአመራሮቹ መፈታት እጅጉን ስለመደሰታቸው ገልጸዋል። መቀመጫውን ከሀገር ውጪ ያደረጉት ፖለቲከኛ ጀዋር መንግስት የቀሩትን የፖለቲካ እስረኞች በመፍታት የትጥቅ ግጭቶችን በሙሉ በውይይትና በድርድር እንዲቆሙ በማድረግ በአመራሮቹ ላይ ያሳየውን በጎ እርምጃ እንዲያሳድግ ሲሉ ጠይቀዋል።
66 924
10
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። ☎️ NaN   👈 ይደውሉልን
38 803
0
የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል‼️ የመስከረም ወር 2017 ዓ/ም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ምንም የዋጋ ጭማሪ ሳይደረግበት ነሃሴ ወር በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አሳውቀዋል። ሚኒስትሩ ፥ የነዳጅ ማደያዎች ካልተገባ የምርት ማከማቸት እና የዋጋ ጭማሪ ሳያደርጉ ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስበዋል።
72 915
10
ለዘመን መለወጫ በዓል 3 ሚሊየን ሊትር ዘይት ይቀርባል ተባለ‼️ ህብረተሰቡ ለዘመን መለወጫ በዓል የሚፈልጋቸው ዋና ዋና ምርቶች በከተማዋ ባሉ በተለያዩ የገበያ ማዕከላት ውስጥ እንደሚያገኝ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታውቋል።ለበዓሉ ከኦሮሚያ ህብረትስራ  ኮሚሽን፣ከኦሮሚያ ንግድ ቢሮ ፣ከአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን እና ከአዲስ አበባ ንግድ ስራዎች ጋር በመቀናጀት ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የቢሮው የኮምኒኬሽን ቢሮ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሰውነት አየለ ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል። ሽንኩርት፣ድንች፣ቲማቲም ምርቶች በስፋት ለበዓሉ ቀርበዋል፡፡ በተጨማሪም የሰብል ምርቶች ጤፍ እና የተለያዩ ምርቶች በስፋት ቀርበዋል።ከፋብሪካ ምርቶች ደግሞ ዘይት እና ዱቄት በስፋት ለበዓሉ መቅረቡን ገልፀዋል።ዘይት ከ10 ሚሊዮን ሊትር በላይ በጉምሩክ ላይ እንዳለ እና ከዚህም ውስጥ 3ሚሊየን ሊትር ዘይት ለበዓሉ ይቀርባል።እንዲሁም ከ4 ሚሊየን በላይ እንቁላል ፣ከ250ሺ በላይ ዶሮ እና 120 ሺ ኩንታል በላይ ለበዓሉ እየቀረበ መሆኑን ዳይሬክተሩ ተናግረዋል። በቁጥጥር ስራው ከበዓል ጋር ተያይዞ ዋጋ የሚጨምሩ ነጋዴዎች ሊኖሩ ይችላሉ ይህንን ለመቆጣጠርም ግብረ ሀይል ተቋቁሞ እየተሰራ የኑሮ ውድነትን ለማቃለል የተቋቋመ በምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ የሚመራ ግብረሀይል መኖሩን ገልፀዋል።ቢሮው ህብረተሰቡ ለበዓል የሚያስፈልገው ምርት ምንም እጥረት እንዳያጋጥም እየሰራ ነው ።የህገ ወጥ ንግድን ለመቆጣጠር ደግሞ ማህበረሰቡ በ8588 የድርሻውን እንዲወጣ አቶ ሰውነት አየለ ጥሪ አቅርበዋል። የእሁድ ገበያዎችም ከነሀሴ 25 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን ለ10 ተከታታይ ቀናት ምርቶችን ማቅረብ ጀምረዋል።
Ko'proq ko'rsatish ...
70 804
14
Platinum Mass Gainer ጤናማ የሆነ ክብደት መጨመር ይፈልጋሉ ከፍተኛ የሆነ የፕሮቲን እና የካርቦሃይድሬት ዉቅር ሲሆን  በአንድ  ማንኪያ:- 👉1,250 ካሎሪ 👉 60  ግራም ፕሮቲን 👉 6 G ግራም ግሉታሚን 👉 9 G ግራም ክሬቲን 👉 2 G ግራም ቢሲኤኤ 👉ቪታሚኖችን 👩🏽‍⚕️ የያዘው ይህ የከፍተኛ የፕሮቲን እና ካርቦሃይድሬት ድብልቅ የጡንቻን ብዛት በፍጥነት እና በብቃት ለማጎልበት የሚረዳዎትን በቂ የፕሮቲን ፍጆታ በማረጋገጥ የሰውነትዎን ጂኤች እና ቴስቶስትሮን ደረጃን ለማሳደግ የሚያስፈልግዎት ውህድ ነው። አድራሻችን;- ሆሳዕና ጮራሞ ሕንፃ 1 ፎቅ የቤት ቁጥር 07 ጎራ በማለት የሚፈልጉትን ያገኛሉ። ☎️ 251966114766  ☎️ ☎️ 9369 ላይ ይደውሉ   ☎️
45 541
5
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። ☎️ NaN   👈 ይደውሉልን
31 779
0
የኢትዮጵያ ማብራት ሃይር ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ሽፈራው ተሊላ ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በ2017 በጀት ዓመት ለማሳካት የተለዩ ዋና ዋና የትኩረት መስኮች አስመልክቶ ምን አሉ፡- 600 ሺህ አዳዲስ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ይደረጋሉ፣ 200 አዳዲስ የገጠር መንደሮችንና ከተሞችን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሆናሉ፣ መልካም አስተዳደር የሰፈነበት ከብልሹ አሰራር የጸዳ አገልግሎት መስጠት፣ ግልጽነትንና ተጠያቂነትን ማስፈን ላይ ትኩረት ይሰጣል፣ ተቋሙ አሁን ካለበት 88 በመቶ የኢነርጂ ቢል ኮሌክሽን ኢፊሸንሲ ወደ 95 በመቶ ለማሳደግ ይሰራል፣ 10 ሺህ 42 ኪ.ሜ የሚረዝም የመልሶ ግንባታና አቅም ማሳደግ ሥራ በየኤሌክትሪክ ሃይል ማሰራጫ መስመሮች ላይ ይከናወናል፣ አሁን ያለው 23 በመቶ የሃይል ብክነትን ወደ 15 በመቶ ለመቀነስ ይሰራል፣ በቀጣይ በጀት ዓመት ተቋማችን እነዚህንና ሌሎች ዋና ዋና ግቦችን ለማሳካት በትኩረት በመስራት የአገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋ ለማድረግ እንዲሁም የደንበኞችን ዕርካታ ለማሳደግ እንደሚሰራ ጨምረው ተናግረዋል፡፡
Ko'proq ko'rsatish ...
73 242
20
ፋኖ እና መንግሥትን ለድርድር የሚያመቻቸው ምክር ቤት ከአሜሪካ አምሳደር ጋር ዛሬ ይነጋገራል‼️ ገጥመውኛል ካላቸው ውስብስብ ፈተናዎች መካከል በመንግሥት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ያለው ስር የሰደደ አለመተማመን አንዱ ነው። ሌላኛው ምክር ቤቱ ገጥመውኛል አካላቸው ችግሮች መካከል የፋኖ ታጣቂዎች አንድ ወጥ አደረጃጀት አለመኖር ነው። የፋኖ ታጣቂዎች አደረጃጀት የወሎ፣ የሸዋ፣ የጎንደር እና የጎጃም በሚል በተናጠል አደረጃጀትና መሪ የሚንቀሳቀሱ መሆናቸውን ምክር ቤቱ በግምገማ ሰነዱ ላይ ጠቅሷል። እንዲሁም በክልሉ እና በአጎራባች ክልሎች የቀጠለው አለመረጋጋት እና ሁከት ለሰላም ምክር ቤቱ እክል እንደሆነበት ይገልፃል። ክልሉ እንደ በትግራይ እና ኦሮሚያ ክልሎች በኩል የብሔር ግጭት አውድ መቀጠሉ ለሰላም ምክር ቤቱ ጥረት እንቅፋት መፍጠሩን ያስረዳል። ካውንስሉ ከዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ጋር ወደ ውይይት ከማምራቱ በፊት በመንግሥት በኩል ከክልል እስከ ፌደራል ከከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር መክሯል። በክልል  ደረጃ ከአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አረጋ ከበደ ጋር እንዲሁም በፌደራል ደረጃ ከሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱአለም ጋር ከሰሞኑ መወያየቱን የዋዜማ ምንጮች አስታውሰዋል።
Ko'proq ko'rsatish ...
76 395
24
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። ☎️ NaN   👈 ይደውሉልን
38 864
0
Platinum Mass Gainer ጤናማ የሆነ ክብደት መጨመር ይፈልጋሉ ከፍተኛ የሆነ የፕሮቲን እና የካርቦሃይድሬት ዉቅር ሲሆን  በአንድ  ማንኪያ:- 👉1,250 ካሎሪ 👉 60  ግራም ፕሮቲን 👉 6 G ግራም ግሉታሚን 👉 9 G ግራም ክሬቲን 👉 2 G ግራም ቢሲኤኤ 👉ቪታሚኖችን 👩🏽‍⚕️ የያዘው ይህ የከፍተኛ የፕሮቲን እና ካርቦሃይድሬት ድብልቅ የጡንቻን ብዛት በፍጥነት እና በብቃት ለማጎልበት የሚረዳዎትን በቂ የፕሮቲን ፍጆታ በማረጋገጥ የሰውነትዎን ጂኤች እና ቴስቶስትሮን ደረጃን ለማሳደግ የሚያስፈልግዎት ውህድ ነው። አድራሻችን;- ሆሳዕና ጮራሞ ሕንፃ 1 ፎቅ የቤት ቁጥር 07 ጎራ በማለት የሚፈልጉትን ያገኛሉ። ☎️ 251966114766  ☎️ ☎️ 9369 ላይ ይደውሉ   ☎️
38 323
7
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ፀጥታ ምክር ቤት ወቅታዊ መግለጫ ሰጠ‼️ ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ በከተማችንና አካባቢው የተለያዩ ወንጀሎች መከሰታቸውና የብዙ ወገኖቻችን ሰላምና ደህንነት የሚያውክ ድርጊት እየተፈፀመ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ወገኖቻችንን ያሳዘነና ልብ የሰበረ መሆኑ ይታዎቃል። በተለየም ደግሞ ራሳቸውን መከላከል በማይችሉ በሴቶች፣ በህፃናት እና በአረጋውያን ላይ ያነጣጠረ አፈና፣ እገታ እና ግድያ ሲፈጸም ቆይቷል። የከተማችን ሕዝብ በተለያዩ ጊዚያት የችግሩን መንስኤ በውል በመለየት በጥፋተኞች ላይ የሕግ የበላይነትን እንድናስከብር የገለጸልንን ሐሳብ መነሻ በማድረግና ተጨማሪ ሥራዎችን በመሥራት በእገታ፣ በግድያና በዘረፋ ወንጀል የተጠረጠሩ 49 ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር አውለናል ። ነሐሴ 27/16 ዓ.ም በከተማችን በተፈጠረው ችግር ምክንያት ስለተጎዱ ወገኖቻችን ጉዳዩን አጣርተን የምንወስደውን ሕጋዊ እርምጃ ውጤቱን ለሕዝባችን የምናሳውቅ ይሆናል ። ሌሎች ቀሪ ተጠርጣሪዎችን ለመቆጣጠር ሥራ እየሠራን ባለንበት ወቅት የከተችንን ሰላም እና ደህንነት የማይሹ ኃይሎች የግል ጥቅማቸውን ለማጋበስ ሲሉ ከጎንደር እሴት ባፈነገጠ ሁኔታ ነሐሴ 22/2016 ዓ.ም የእናትና ልጅ ግድያ ተፈፅሟል። ነሐሴ 27/2016 ዓ.ም ከእናቷ ጡት ነጥቀው የሁለት ዓመት ህፃን በማገት 300 ሺህ ብር ከተቀበሉ በኋላ ገድለው ከወላጆቿ ግቢ ጥለዋታል። የእናቷን ጡት ሳትጠግብ በጠዋቱ ሕይወቷን በተነጠቀችው ህፃን ልጃችን፣ ነሐሴ 22/2016 ዓ.ም በዚሁ አረመኔና ጨካኝ ቡድን ሕይወታቸውን ባጡ የእናትና ልጅ ሕልፈተ ሕይወትና ነሐሴ 27/2016 ዓ.ም በተፈጠረው ችግር ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን የፀጥታ ምክር ቤቱ የተሰማውን ሀዘን እየገለጸ ለተጎዱ ቤተሰቦች ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለመላው የከተማችን ሕዝብ መፅናናትን እንመኛለን። የጋራ ፀጥታ ምክር ቤቱ የተከሰተውን ግጭት ለማስቆም ከመከላከያ ሠራዊት ጋር በመቀናጀት በወንጀሉ የተሳተፉ አካላትን ለሕግ የማቅረብ እና የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ ነው። ወንጀለኞችን ለመቆጣጠር፣ የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እና የከተማችንን ሰላም ለመጠበቅ ከተፈቀደላቸው የፀጥታ አካላት ውጭ ድምፅ አልባ መሣሪያ እና ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ይዞ መንቀሳቀስ፣ በተደራጀም ይሁን በተናጠል በከተማችን ወንጀል መፈፀም ፍፁም ሕገ ወጥና የተወገዘ ተግባር ነው ። የተከበራችሁ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ወጣቶች የሰው ሃብት እና ንብረት ዘርፈው ለመክበር የቋመጡ ኃይሎች ከተማውን ለመዝረፍ የተሰለፋ መሆኑን ተገንዝባችሁ ከመንግሥት ጎን በመቆም የምትወዷትን ከተማችሁን ከአጋችና ከዘራፊ ቡድን እንድትጠብቁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። የተከበራችሁ የከተማችን ሕዝቦች ሰላምና መረጋጋት ይበልጥ በማስጠበቅ ረገድ ከማንኛውም በላይ መላው የከተማችን ነዋሪዎች የጎላና የማይተካ ድርሻ ያላቸው መሆኑን በመገንዘብ በየደረጃው ከሚገኙ የጸጥታ አካላት ጎን ቆማችሁ የበኩላችሁን ድርሻ እንድትወጡ የፀጥታ ምክር ቤቱ ጥሪውን ያስተላልፋል።
Ko'proq ko'rsatish ...
75 258
22
ግብጽ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ባለችው ግድብ ምክንያት የውሃ ደኅንነቴን ለማረጋገጥ አስፈላጊውን እርምጃ የመውሰድ መብት አለኝ አለች‼️ ካይሮ ይህን ያለችው በአዲሱ የውጭ ጉዳይ እና የመስኖ ሚኒስትሩ ዶ/ር ባዳረ አብዱላቲ በኩል ለተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት በላከችው ደብዳቤ ነው። ሚኒስትሩ ትናንት እሁድ ነሐሴ 26/2016 ዓ.ም. ለጸጥታው ምክር ቤት ፕሬዝዳንት በጻፉት ደብዳቤ ኢትዮጵያ በሕዳሴ ግድብ ላይ የያዘችውን የተናጠል ፖሊሲ ግብጽ ሙሉ በሙሉ አትቀበልም ብለዋል። ግብጽ ይህን ጠንከር ያለ ደብዳቤ ለጸጥታው ምክር ቤት የላከችው ጦሯን በሶማሊያ በማሰማራቷ ምክንያት በአፍሪካ ቀንድ አዲስ ውጥረት ከተፈጠረ በኋላ ነው።
77 080
23
Platinum Mass Gainer ጤናማ የሆነ ክብደት መጨመር ይፈልጋሉ ከፍተኛ የሆነ የፕሮቲን እና የካርቦሃይድሬት ዉቅር ሲሆን  በአንድ  ማንኪያ:- 👉1,250 ካሎሪ 👉 60  ግራም ፕሮቲን 👉 6 G ግራም ግሉታሚን 👉 9 G ግራም ክሬቲን 👉 2 G ግራም ቢሲኤኤ 👉ቪታሚኖችን 👩🏽‍⚕️ የያዘው ይህ የከፍተኛ የፕሮቲን እና ካርቦሃይድሬት ድብልቅ የጡንቻን ብዛት በፍጥነት እና በብቃት ለማጎልበት የሚረዳዎትን በቂ የፕሮቲን ፍጆታ በማረጋገጥ የሰውነትዎን ጂኤች እና ቴስቶስትሮን ደረጃን ለማሳደግ የሚያስፈልግዎት ውህድ ነው። አድራሻችን;- ሆሳዕና ጮራሞ ሕንፃ 1 ፎቅ የቤት ቁጥር 07 ጎራ በማለት የሚፈልጉትን ያገኛሉ። ☎️ 251966114766  ☎️ ☎️ 9369 ላይ ይደውሉ   ☎️
36 294
3
መኪና ለመግዛት ወይም ለመሸጥ ከፈለጉ ያለምንም ክፍያ ይህንን የቴሌግራም መተግበሪያ ይቀላቀላሉ። ☎️ NaN   👈 ይደውሉልን
34 967
0
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ጀምሮ ወደ ኤርትራ የሚያደርጋቸውን በረራዎች እንደሚያቋርጥ አስታወቀ‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲስ አበባ እና በአስመራ መካከል የሚያደርጋቸውን በረራዎች ከነገ ማክሰኞ ነሐሴ 28፤ 2016 ጀምሮ እንደሚያቋርጥ አስታወቀ። አየር መንገዱ በረራዎቹን ለማቋረጥ የተገደደው፤ በኤርትራ ባጋጠሙት “ከቁጥጥሩ ውጭ የሆኑ” “በጣም አስቸጋሪ የስራ ሁኔታዎች” ምክንያት እንደሆነ ገልጿል።
77 365
26
በቀጣዮቹ 10 ቀናት ከፍተኛ የዝናብ መጠን ስለሚኖር የጎርፍ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ጥንቃቄ ይደረግ‼️ 🗣የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በቀጣዮቹ 10 ቀናት በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ የዝናብ መጠን ስለሚኖር የጎርፍ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ላይ ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ በመደበኛ ሁኔታ በቀጣዮቹ 10 ቀናት የክረምቱ ዝናብ በስርጭትም ሆነ በመጠን ከምሥራቅ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች ቀስ በቀስ የመቀነስ አዝማሚያ እንደሚያሳይ ኢንስቲትዩቱ ገልጿል:: በአንጻሩ በመካካለኛው፣ በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ እንዲሁም በሰሜን ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ጠንካራ እና የተስፋፋ የዝናብ መጠንና ስርጭት እንደሚኖር ተጠቅሷል፡፡ በተጨማሪም በመካከለኛው፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች በ24 ሠዓት ውስጥ ከ30 ሚሊ ሜትር በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖር ተጠቁሟል፡፡
Ko'proq ko'rsatish ...
79 596
34
ብሔራዊ ባንክ የዉጪ ምንዛሪ ቢሮ ፍቃድ መስጠት የሚያስችለውን ሂደት መጨረሱን ገለፀ‼️ የዉጪ ምንዛሪ ገበያ ዉስጥ የሚሳተፉ በፊት ባንኮች ብቻ የነበሩ ቢሆንም አሁን ግን ከባንኮች በተጨማሪ ሌሎች በግላቸው በዘርፉ ላይ ለመሰማራት የሚፈልጉ አካላት እንዲሰሩ ተደርጓል። ባንኩ የውጭ ምንዛሪ ክትትልና መጠባበቂያ አስተዳደር ምክትል ዳይሬክተር አቶ አበባየሁ ዱፈራ እንደተናገሩት " የዉጪ ምንዛሪ ዚሮዉን ለመክፈት ፍላጎት አሳይተዋል ያላቸዉን ሰዎች መቀበሉን " የገለፁ ሲሆን ከንግድ ሚኒስትር ጋር ያለዉ ጉዳይ ከተፈታ ወዲያው ፍቃድ መስጠት እንጀምራለን በእኛ በኩል ሁሉም ነገር አልቋል ሲሉ ተደምጠዋል ። እንደ ምክትል ዳይሬክተሩ ገለፃ "ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚኖሩ የዉጪ ሀገር ዜጎችም አካዉንት ከፍተዉ ሲፈልጉ ብቻ ወደ ብር ቀይረዉ እንዲጠቀሙ ተፈቅዷል " ይህም በድፍረት የተደረገ ነዉ ማለት ይቻላል ሲሉም እርጃዉን አድንቀውታል። ሀገር ዉስጥ ያሉ ማንኛውም የዉጪ ምንዛሪ የሚያገኙ ግለሰቦች በትንሹ በ 100 ዶላር የዉጪ ምንዛሪ አካዉንት መክፈት እንደሚችሉ የጠቆሙት አበባየሁ ዱፈራ ይህ ጥቅሙ ለግለሰቦች ሳይሆን ሀገርም ጭምር ተጠቃሚ ይሆናል ብለዋል።
Ko'proq ko'rsatish ...
83 698
18
Oxirgi yangilanish: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio